Bezuayehu Demissie - ተሠውረሽ - Teseweresh - ብዙአየሁ ደምሴ (Official Audio) New Ethiopian Music

  Рет қаралды 171,844

Bezuayehu Demissie Official ብዙአየሁ ደምሴ

Bezuayehu Demissie Official ብዙአየሁ ደምሴ

Күн бұрын

#BezuayehuDemissie NEW ETHIOPIAN MUSIC 2024
Also Available on Spotify and Apple Music




… Buzayehu, Bizuayehu, Buzuayehu
#ethiopian #ethiopianmusic #ተሠውረሽ #TESEWERESH #BEZUAYEHU #DEMISSIE #ብዙአየሁደምሴ #አማርኛ #ዘፈን #amharic #Buzuayehu #bzuayehu #comedy #africa #podcast #ethiopia #rastafari #psalms #habesha #ethiopian #hebrew #torah #addisababa #eritrea #hebrewisraelites #eritrean #ethiopianfood #eastafrican #ethiopiancoffee #ethiopianwomen #addis #habeshabeauty #ሙዚቃ,#ethiopianews #ethiomusic #bezuayehu_demissie #newmusic , #africanmusic ,#ethiopianfood #african #ethiopianwomen #eritrea #amharic #habeshakemis #addisababa #rasta #habeshawedding #eritrean #africa #oromo #habeshaqueens #ethio #habeshafashion #ethiopianmusic #ethiopian #habeshastyle #rastafari #habeshadress #ethiopiancoffee #habeshamemes #habeshabeauty #ethiopia #habeshagirl #reviewethio #addisabeba #ethiopian #love #habesha #ብዙአየሁ #ደምሴ #ethiopiancoffee #amharic #habeshacomedy #habeshastyle #habeshaqueen #eritreanwomen #eritrean #reviewethio #ethiopia #ethiopianmusic #habeshawedding #ethiopians #habeshabeauty #addisabeba #habesha #habeshaqueens #eritrea #ethiopianfood #ethio #habeshakemis #habeshafashion #addisababa #love #habeshamemes #habeshagirl #ethiopian #habeshabrides #africa #habeshadress #ethiopianwomen #afro #afrohouse #afrofusion #nigeria #chopdaily #afrodance #afrobeat #afrodancer #african #afropop #dance #ghana #dancers #nweworldwide #music #afromusic #africandance #dancehall #afrodaily #dancechallenge #newmusic #afrobeats #africa #nwe #afrobeatsmusic #explorepage #hiphop #afrodancers #africanmusic #afrovibes
#ethiopianmodel #ethiopia #ethiopianbeauty #ethiofollow #ethiomusic #habeshmodel #ethiopianmusic #habeshakemisd #eritrean #ethioartist #habeshaqueens #ethiopianwomen #habeshafamily #ethiopian #habeshamusic #habeshaqueen #habesha #ethiomovies #habeshagirl #habeshamemes #ethiopianartist #ethiopians #ethiopiangirl #habeshastyle #habeshabeauty #eritrea #habeshawedding #habeshagirls #ethiopianactress #ethiopian , Ethiopian music, buze, bezuayehu, NEW Ethiopian music 2024, amharic banger ,new ethio, new Ethiopia songs,love songs,amarigna zefen,nahom records,ብዙአየሁ ደምሴ, new Ethiopian music, bizuayehu demissie, bizu, buza, bu, buz, muzika, official video, ድምፃዊ, habesha music, buzuayehu demissie, buzuayehu, buzayehu, ብዙአየሁ, ethio 2024, addis, ethiopia, addis ababa, bizuayehu, buzayew, bzuayehu, bzuayw, BUZ, BEZU, ETHI, ETHIOO, bezu, bez, bezuay, bezuayehu_demissie, bezzuayehu, be, bezua, bzua,bezuayehu demissie

Пікірлер: 218
@habhabshi652
@habhabshi652 7 ай бұрын
አልበም አልበም የሚሸት ሲንግል ቡናቁርስ የሆነ ዜማ በርግጥ አልበም እንደምትሰጠን ጥርጥር የለኝም❤
@mizer6967
@mizer6967 7 ай бұрын
I love this comment, it describes it well!!
@yibekal21302
@yibekal21302 7 ай бұрын
የጀበና ቡና የሚሰራ ሰው ኮሜንት😂😜😉😂
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn 7 ай бұрын
​@@yibekal21302😂😂😂😅😅😅
@baharba6201
@baharba6201 7 ай бұрын
The lion is back😊
@GirmaTadese-t1n
@GirmaTadese-t1n 3 күн бұрын
ቡዛየሁ የኔ አንደኛ ልልህ ከምችለው በላዬ አምላክ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥ።ግርማ ነኝ ከአብነት ቡዜ ካስታወስክ እኔ አንትን ለማግኘት በልጄ በኩል ፎቶ ልኬ የስፈረምኩ ካዛም ሲቀጥል በጣም እንደምወድህ አምላክ አይቶልኝ በአካል አስኮ አዲስ ሰፈር ተገናኘን ፀጉር ቤት ስልክ ተለዋውጠን እባክ ባገኝ ደስይለኛል ከአብነት
@fitsumberihun2072
@fitsumberihun2072 6 ай бұрын
ምርጥ ዘፈን ቡዜ ለብዙ ዘፋኞች ምሣሌ ነህ ስነስርአት ያለህ ቤተሰብህን አክባሪ❤❤❤❤
@samridesta5080
@samridesta5080 7 ай бұрын
ቡዜ ተናፋቂ ሙዚቀኛ ነህ ስንት አመት ጠፍተህ ድምፅህ ራሱ ናፍቆኛል እዉነት በአዲስ ስራ እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@አለገና-ሠ1ቘ
@አለገና-ሠ1ቘ 7 ай бұрын
ጆሮ ብቻ ሰጥታችሁ አድምጡት ደስስስስስ የሚል ሙዚቃ ነው
@sameraahmad-yc2ck
@sameraahmad-yc2ck 7 ай бұрын
አህለን የሙዚቃው ንጉሰ❤
@KalkidanAbebe-yf1il
@KalkidanAbebe-yf1il 6 күн бұрын
በጣም ነው የምወድህ ሙዚቃህን ስሰማ ሁሉነገሪ ነዉ ሚታደሰው ኑር ከነመላቤተሰብህ
@solomonafework4331
@solomonafework4331 7 ай бұрын
ውብ ሥራ ፣ ድንቅ ነው። በቅርብ ግዜ በተለያዩ ሥራዎች ላይ እያየሁት ያለ የፊደላት ግድፈት ነውና ብትመለከቱት ብዬ ነው። አዝማቹ ላይ 'ሰንቃለው' የሚለው 'ሰንቃለሁ' በሚል ቢተካ፣ ሌላው አሁንም አዝማቹ ላይ ' እፀ መሰውሩን' የሚለው በኔ ግምት 'ን' አስፈላጊ መስሎ አልታይኝም።
@Ruthqueen-s7m
@Ruthqueen-s7m 7 ай бұрын
Buze best musik I like it
@tegenewondimu2106
@tegenewondimu2106 7 ай бұрын
legend is here everyone standup and clap your hands buzayehu is king
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 7 ай бұрын
የኔ የውብ ድምፅ ባለቤት ቡዜየ ❤
@HabeshaMusics231
@HabeshaMusics231 7 ай бұрын
ምርጥ ዘፈኝ ነህ ስራዎችህ ሁሉ ድንቅ ደስ የሚሉ ናቸው አንድ እንኳን የሚጠላ ዘፈን የለክም እኮ ይመችክ ቶሎ ቶሎ ግን ምርጥ ምርጡን መርጠክ እና ሰርተክ አሰማን👍🥁🎸 የድሮችንም እንደ ደርባብዬ እያሳመርክ ስራልን🙏
@Entertainment-iq1lx
@Entertainment-iq1lx 7 ай бұрын
ጆሮዋችን ከ10 አመት በኋላ ሊታከም ነው። አጀብ! 👏👏
@nardosmekonnen9033
@nardosmekonnen9033 7 ай бұрын
Batm 👏
@zeamanuel360
@zeamanuel360 7 ай бұрын
ቡዜ የአልበም ቡና ቁርስ ነው በለኝ
@Weed-s3e
@Weed-s3e 7 ай бұрын
wow የኔ ውድ አዲስ አበባ ሰይፉ show ላይ በአካል ከች በልና በደስታ አስለቅሰኝ አድናቂክ ዋቢ ነኝ ከ 22
@danielshiferaw5195
@danielshiferaw5195 6 ай бұрын
ተሰውረህ ምርጥህን ይዘህ ብቅ አልክ ። እጅግ እፁብ ድንቅ ሥራ ። ዜማው ጣፍጦ የሚንቆረቆር ፣ ግጥሙ ልብ የሚሰረስር ፣ ድምፅ ያው ውቡ ብዙአይሁ ። "ጥበብ ከፈጣሪ ካልተሰጠ በቀር ሰው ስኬት የለውም ቢዞር አገር ካገር" መልካም ብለሀል !!! ብዙ ፣ ታላቅ ምስጋና ለ"ተሰውረሽ" ህ።
@tesfamichaelasrat4022
@tesfamichaelasrat4022 7 ай бұрын
Buze tenafakiw...pls come back soon
@مسنياثيوبيا
@مسنياثيوبيا 7 ай бұрын
Wow dess yemil sound ena music 🎶 Buze ariff sera new ❤❤❤❤❤❤❤
@Musicail-k6s
@Musicail-k6s 7 ай бұрын
የተናፈቀው ለዛ ተመልሷል🎉🎉❤
@abebatube269
@abebatube269 7 ай бұрын
የኔ ጄግና ቡዜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HabtamuZergaw-o1n
@HabtamuZergaw-o1n 7 ай бұрын
ቡዚ በጣም አሪፍ ሲንግል በእርጋታ በጥሞና መደመጥ ያለበት ስራ ነው
@TizazuTiza-m4q
@TizazuTiza-m4q 7 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ቡዜ ድንቅ ሰራ
@TseguTeketel
@TseguTeketel 7 ай бұрын
ግሩም ድንቅ ነው ። ብዙ ፡ በርታ አሪፍ ነው
@dinaayalew7119
@dinaayalew7119 7 ай бұрын
ሁሌም አንደኛ 👏
@solomonasnake9305
@solomonasnake9305 7 ай бұрын
ቡዜ ናፍቀኸን ነበር! አልበምህን በጉጉት እንጠብቃለን ❤❤❤❤
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 6 ай бұрын
ሚስጢር የሆነ ድንቅ ግጥም ለዛው ያማረ ዜማ ከለስላሳ ውብ ድምፅ ጋር ❤ ስሰማው ውዬ ባድር የማልሰለቸው የሆነ ማላውቀው ደስታን የሚሰጠኝ ሙዚቃ 😊ዋውውው Thank You. ብዙዬ ❤❤❤
@mameshatesfaye
@mameshatesfaye 7 ай бұрын
ዋውበጣም ድንቅ ዘፈን ነው ቡዚ
@meseretmeseret2179
@meseretmeseret2179 7 ай бұрын
ጋሼ ክብር ይስጥልን ብለናል ከበዙ ናፍተቆት በኋላ ስለሰማውህ ደስ ብሎኛል❤
@tadeledemem6779
@tadeledemem6779 7 ай бұрын
I am real fun ofethiopian legend# bzuayehu demssie
@ethiopiaaddis8610
@ethiopiaaddis8610 7 ай бұрын
ቡዜ ተናፍቀክ ነበር ደስ በሚል ስራ መጣህልን እናመሰግናለን
@abrahamtelila6333
@abrahamtelila6333 7 ай бұрын
Bezi seat gn album endatlek gena yalsemanachew albumoch alu buze🥰
@Abiye723
@Abiye723 7 ай бұрын
ዋው ድንቅ ስራ😮😮😮❤። ረጅም እድሜና ጤና ያድልህ
@Golf8417
@Golf8417 7 ай бұрын
የእንጉርጉሮ በለቤት ድምፅህ ልብን ቅልጥ ያዳርጋል❤
@mesfinbekele7047
@mesfinbekele7047 7 ай бұрын
Welcome Buze tenafkeki neber
@rasTeferamesfin19
@rasTeferamesfin19 7 ай бұрын
በጣም ነው የገረመኝ ለራሴ! የዛሬ ሳምንት አካባቢ ይሄ ልጅ ጠፋ እያልኩ የበፊት ዘፈኖችህን እየሰማሁ ነበረ ። የአሁኑን ስሰማ ገረመኝ። አልበም ይዘህልን ብቅ በል። ድምፅ እኮ አለህ
@meronjember-pk2fx
@meronjember-pk2fx 7 ай бұрын
My favorite singer buze
@ጊወነሞርያም
@ጊወነሞርያም 7 ай бұрын
ድንቅ❤❤❤
@mekedlawitzerihun1116
@mekedlawitzerihun1116 7 ай бұрын
የኔ የ ሁል ጌዜ ምርጫዬ❤❤❤❤
@getachewmoges8066
@getachewmoges8066 7 ай бұрын
ግሩም ድንቅ ነው ።ብዙአየሁ
@tango4608
@tango4608 7 ай бұрын
ቡዜ ድንቅ ሥራ ነው በርታ !! በጣም ተመችቶኛል ። ያ በልጅነትህ የማውቅህ ዛሬ ይህን ድንቅ ሥራህን ስሰማ በልዩ ስሜት ውስጥ ሆኜ ነው። የቀድሞው አየር ወለድ ሙዚቀኛ ተስፋዬ አወል ነኝ ?from South Africa
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 7 ай бұрын
You are my favorite lovely voice !!!!
@marinaer12
@marinaer12 7 ай бұрын
My favorite person ❤️👍
@suba7241
@suba7241 7 ай бұрын
Buze we need album 🎉0🎉00🎉
@dawitnega1380
@dawitnega1380 7 ай бұрын
ኢትዮጵያን ❤❤ ቡዜ ምርጥ ስራ በርታ
@danielsemela9826
@danielsemela9826 7 ай бұрын
Good job keep it up!!
@peaceToEastAfrica
@peaceToEastAfrica 7 ай бұрын
1.84 subscriber ... keep it up 👍. U have golden voice . Your fun from Eritrea 🇪🇷
@andenetayeta3814
@andenetayeta3814 7 ай бұрын
ተሰውረሸ በጣም ጥሩ ግጥም ጥሩ ዜማ ባኣዛሚው ቡዝዬ እጅግ ደሰ የሚል ሰራ እናመሰግናለን ወንድማችን
@zewdiehabtie5316
@zewdiehabtie5316 5 ай бұрын
Please album. Medhanit yehone dimts. ❤❤❤
@marthamande
@marthamande 7 ай бұрын
ጥዑም ዜማ ❤
@getanhekider
@getanhekider 7 ай бұрын
wow boza❤❤❤❤
@teshaych2618
@teshaych2618 7 ай бұрын
Album Album...Give us Album Man
@NinaTadesse
@NinaTadesse 7 ай бұрын
አይስወርባችሁ ሙዚቃው ግን አንደኛ ነው
@mukubanti6778
@mukubanti6778 7 ай бұрын
ቡዜ ቡዜ ❤
@abdurahmanjk
@abdurahmanjk 7 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነው አሪፍ አልበም እጠብቃለሁ 👏👌🙏
@Ethiopia30002
@Ethiopia30002 7 ай бұрын
Bravo
@melkamzena9360
@melkamzena9360 7 ай бұрын
Buze Enkuan Metahln
@birukbahaylu2938
@birukbahaylu2938 7 ай бұрын
እባክክን አልበም ስጠን
@toybahaji4956
@toybahaji4956 7 ай бұрын
ዋው ደስ የሚል ስራ ግን አንተ አዩትሰውርብን እባክህ❤❤
@estifanoskebede8610
@estifanoskebede8610 7 ай бұрын
በላለዲ ዬምጣ !!! well come back decent & humble Bizuayehu !!! ድነቅ ስራ !!! God bless you !!!
@meharidegefaw2617
@meharidegefaw2617 7 ай бұрын
ብዞይ አንበሳው ቆንጆ ስራ በርታልኝ
@isakali5761
@isakali5761 7 ай бұрын
እንደእኔ የቡዜ አድናቂዎች ❤❤❤❤❤❤❤
@tariku80official
@tariku80official 7 ай бұрын
ቡዝዬ ናናናናና ጣፋጭ ዜማ ግሩም ስራ🎉🎉🎉
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 7 ай бұрын
I love it so much God bless you and your family ❤❤
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 7 ай бұрын
የሚገርሞ ሙዚቃ እናመሰግናለን! ተናፍቀህ ነበር !
@yonashailu6475
@yonashailu6475 7 ай бұрын
Betam konjo music nw album entebkalen🎉
@rendez-vousethiopian-resta6563
@rendez-vousethiopian-resta6563 7 ай бұрын
Well done Bezuye 👏 ✔️
@Mama-sh9ot
@Mama-sh9ot 7 ай бұрын
ቡዝዬ እንኳን ደህና መጣ እውነት ዝምብለክ መድረክ ላይ ብትቆም ደስ ነው የሚለኝ በጣም ነው የምወድህ ተባረክ አቦ
@barklign_mulugeta_teddy
@barklign_mulugeta_teddy 7 ай бұрын
ዋው ቆንጆ ስራ ነው ብዙዬ
@እናቴእውድሻለሁእናቴእውድ
@እናቴእውድሻለሁእናቴእውድ 7 ай бұрын
በአልበም ናልን
@adu_22
@adu_22 7 ай бұрын
Amazing... 👏
@user-Betty-z7
@user-Betty-z7 7 ай бұрын
👑 king
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 7 ай бұрын
እያለቀስኩ ነው የስማሁት
@tossacommunity8176
@tossacommunity8176 7 ай бұрын
ብዜ በርታልኝ መልካም እድል!!
@yalem2598
@yalem2598 7 ай бұрын
ዋው 👌👌
@meskibiru9314
@meskibiru9314 7 ай бұрын
የዚህ ዘፈን ክፋቱ ማለቁ
@getachewmoges8066
@getachewmoges8066 7 ай бұрын
Welcome and congratulation for the job well done.
@etsubseyfu
@etsubseyfu 7 ай бұрын
Sewdeh buziye❤❤❤❤❤❤yna aaliyu❤❤❤❤❤❤❤❤
@የራያውመብረቅ-ኸ8ከ
@የራያውመብረቅ-ኸ8ከ 7 ай бұрын
ብዙየ በስራዎችህ ሁሉ ሁሌም እዳደነኩሀ ነው❤❤❤
@etabeztola2239
@etabeztola2239 7 ай бұрын
Buzy I miss you 🥺
@abeselombehonegn23
@abeselombehonegn23 7 ай бұрын
nice new Buze bigg uppp👌👌👌
@itsMe-k7l
@itsMe-k7l 7 ай бұрын
🎉🎉
@meronbelayneh2817
@meronbelayneh2817 7 ай бұрын
Welcome back!
@lamedia128
@lamedia128 7 ай бұрын
Afn azegto afzzo yemyasker dnk sra endih hagergna yehone zema slametahln fetari yakbrh buze
@mikibekele2982
@mikibekele2982 7 ай бұрын
ቡዜ ገራሚ ድምፃዊ ነህ ድምፅህ ከክላሲካሉ ጎልቶ በጥራት እንዲወጣ በተሻለ ሪከርድ ብትመጣ የተሻለ ነበር። በዚህ ድምፅህ በዚህ ደረጃ በመሳርያዎች መዋጥ ያናድዳል!! 🙏🙏🙏
@BezuayehuDemissieOfficial
@BezuayehuDemissieOfficial 7 ай бұрын
REMASTERED VERSION kzbin.info/www/bejne/d6qbaIWZebV_Z80si=no-Me-7r7Td64nNt
@HannaTesfaye-u6w
@HannaTesfaye-u6w 7 ай бұрын
ቡዚ በጣም ምርጥ ነው
@saraabraham5134
@saraabraham5134 7 ай бұрын
it's nice too see you
@etsehiwottesfaye
@etsehiwottesfaye 7 ай бұрын
Betam konjo nwe buzi enkuwan des alachew 4 all family
@habhabshi652
@habhabshi652 7 ай бұрын
የኔ ምርጥ መረዋ እናመሰግናለን❤
@tekeasereke9969
@tekeasereke9969 4 ай бұрын
አጥንት ያለው ምርጥ ዜማ❤❤
@natiabera4183
@natiabera4183 7 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነዉ ቡዜ
@binyamtesfaye2104
@binyamtesfaye2104 7 ай бұрын
Buzeeee im always ur #1fan. Enam betam des yemil musica new.
@Ms.Amsale
@Ms.Amsale 7 ай бұрын
ኡፍ ልብ የሚያሳርፍ
@natiman21
@natiman21 7 ай бұрын
❤❤❤ wow buze!!!
@tsigrdasisay3368
@tsigrdasisay3368 7 ай бұрын
እንዴት እንደምወድህ❤❤
@SamyGech
@SamyGech 7 ай бұрын
Superb!!!!!
@ክወግሕእዩጽባሕ
@ክወግሕእዩጽባሕ 7 ай бұрын
ብዙዬ አንተ ተሰውረክ የተሰወረችዋን ልታቀነቅን መጣክ አሁንም እየጠበቅንክ ነው።
@EL.26-
@EL.26- 7 ай бұрын
ለስለስ ያለ ደስ የሚል ዜማ
@Jemalseid57
@Jemalseid57 7 ай бұрын
ዜማ ግጥም ሁሉም ምርጥ
@samripromotion
@samripromotion 7 ай бұрын
ቆንጆ ስራ❤❤
Bezuayehu Demissie - ቁረጥልኝ  ሆዴ  - Kuretilegn Hode - ብዙአየሁ ደምሴ
6:45
Bezuayehu Demissie Official ብዙአየሁ ደምሴ
Рет қаралды 609 М.
bzuayew demise meleyet kfu eta lyrics ethiopian music
7:09
Liku
Рет қаралды 1,1 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 29 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,4 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 27 МЛН
New Ethiopian Non Stop Collection Cover Music by | Dan Ab - ዳን አብ
16:10
ማርያም እናቴ✝️🥰🙏🤲
10:56
ASLI TUBE ኣስሊ ቱዩብ ASLI TUBE
Рет қаралды 1,4 М.
NANAYE ናናዬ - ብዙአየሁ ደምሴ BEZUAYEHU DEMISSIE
5:50
Bezuayehu Demissie Official ብዙአየሁ ደምሴ
Рет қаралды 40 М.
Zeritu kebede - Alehu (lyrics)
5:09
ethio Zema
Рет қаралды 29 М.
Track 04 Bekagn Yemalilew |በቃኝ የማልለው| Aster Abebe Vol 2
5:55
Aster Abebe Official
Рет қаралды 69 М.
Salaysh
5:15
Bezuayehu Demissie Official ብዙአየሁ ደምሴ
Рет қаралды 1,4 МЛН
Bizuayehu Demissie with Tamagn Beyene
9:39
Desire Ethiopia
Рет қаралды 221 М.
Bezuayehu Demissie   Meleyet Kifu Eta Lyrics HD 1080p
7:13
Habtom Zeru
Рет қаралды 343 М.
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 29 МЛН