ቢጮህም አያሸንፍም ዘማሪ ጂሪ 1 .... || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE

  Рет қаралды 2,411,443

PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE

PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE

Күн бұрын

Пікірлер: 862
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 жыл бұрын
የዛሬ 11ወር በፊት እስርቤት ነበርኩኝ ፍፁም ፀሎት ውስጥ ። አትሞትም የሚል ድምፅ ቀንና ለሊት ይሰማኝ ነበር ። ይሁን አለ ሆነ! ጥር 1_6 2014 ዓ/ም ከ41 ቀን የእስር ጊዜ በኢትዮጵያ የሰዓት አቆጣጣር 11:11 ከእስር ተፈተሁ ። እግዝአብሔር ይመስገን !!
@EE-em8gg
@EE-em8gg Жыл бұрын
Praise God brother.enquan Geta redah.
@iamgrace777
@iamgrace777 10 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/gqCciYmDiMh4fZYsi=Dbu3JHrFHze1hWJV
@BekaSolomon-ll6tu
@BekaSolomon-ll6tu 8 ай бұрын
N74#😅😊😊+#1&😂🎉😢
@SintayehuTefera-m2t
@SintayehuTefera-m2t Ай бұрын
ሳሱ​@@EE-em8gg
@master_kebede_jewane
@master_kebede_jewane 8 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ቤርች❤
@Telaye
@Telaye 2 жыл бұрын
ወፍራም ቅባት ነው ጌታ የቀባሽ ጠብቂዉ ተባረኪ
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 2 жыл бұрын
አድምጪያት እማልጠግባት ዘማሪ :: እድሜ ዘመንሽ ሁሉ በበረከት የተሞላ ይሁን:: ትእልድ ባንቺ ይትሩፍ::
@tsehaytariku1932
@tsehaytariku1932 2 жыл бұрын
ይህ ዝማሬ የኔ ህይወት ነው ሰባት እጥፍ ቢነድም ጌታ አለኝ ምንም ጠላት ቢታገል አዲሲቱን እየሩሳሌምን እወርሳታለሁ በምድርም በሰማይም እህቴ ተባሪኪልኝ
@hiwotkedir2478
@hiwotkedir2478 2 жыл бұрын
ጄሪዬ ፀጋው በብዙ ይብዛልሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ
@eevankoti
@eevankoti 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/j2HPfH1ratKkjpo
@haregewoinyohannes2777
@haregewoinyohannes2777 2 жыл бұрын
የጠራን እግዚአብሔር የታመነ ነው፡፡ ክብር ክብር ክብር ይሁንለት፡፡ ሱርዬ የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው፡፡
@bamatube2745
@bamatube2745 2 жыл бұрын
ኧረ በፈጣሪ ይሄን ዝማሬ ሰምቶ ያልረካ በምንም አይረካም የት ነበርሽ ጄሪዬ❤❤❤
@wubristtiruye9120
@wubristtiruye9120 2 жыл бұрын
ጀሪ ጌታ ይባርክሽ ለምልሚ
@bushuritesema7802
@bushuritesema7802 2 жыл бұрын
Geta yabzalin yeachi ayinetu jegna ❤❤
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 жыл бұрын
በዚህ አምልኮ በክርስቶስ ያለኝን ማንነት አረጋገጥኩ!! ተባረኪ እህቴ! ሞገስ ፀጋ በረከት ይብዛልሽ
@tezetawa
@tezetawa 2 жыл бұрын
Elelelelelelelelelelelel🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥Amennnnnnn!!! አልሞትም፣ በሕይወት እኖራለሁ፣ የጌታዬን ማዳን ገና በዓይኔ አያለሁ! የኢየሱሴን ሥራ ገና እሠራለሁ!!! Hallelujahhhhhhh!!!🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 what a powerful worship! Amazing!!! ዘመንሽ ዘላለምሽ ይባረክ ዘማሪት Jerry! ጌታ ቅባቱን ያትረፍርፍሽ!!!❤️
@አበራሞገስ
@አበራሞገስ 2 жыл бұрын
yich sew ye Illuminati abal nech temelketu video wun :kzbin.info/www/bejne/gYnJnZV4p7-ZhNE
@iamgrace777
@iamgrace777 10 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/gqCciYmDiMh4fZYsi=Dbu3JHrFHze1hWJV
@KaliNeghi
@KaliNeghi Жыл бұрын
ጌታን ምንም አልልሽም ብቻ ፈጣሪ ይባርክሽ ስወድሽ እኮ ጀርዬዬዬዬ❤❤❤❤
@tagessechkebede3775
@tagessechkebede3775 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንን እልእልእል ሀሹ ክብር ለጌታ ይሁን ሃሌሉያ በብዙ ተባርክ
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 жыл бұрын
ሀሹ እልልል ጦሶ ጋላታ
@hdhduhdudu6983
@hdhduhdudu6983 2 жыл бұрын
@@meazamathewosofficial7861 geta tsegawun yabizalat mesimatun maqom alichalkum🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@tirsit9001
@tirsit9001 11 ай бұрын
እንደዚህ የሚነቀንቅ አምልኮ ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕❤️❤️❤️
@eyerusalemkmariam8425
@eyerusalemkmariam8425 Жыл бұрын
እግ/ር ክብሩን የገለጠብሽ የጌታ ሴት ተባረኪ
@derartuurgaha
@derartuurgaha 2 жыл бұрын
Geta yibarkish ye abate lij ahunim tsegaw yibzalish tebarek
@tamirathailemariam5065
@tamirathailemariam5065 2 жыл бұрын
Wow ቅባት...ቅባት...ቅባት ቅባት...ይህ ነው።በቅባት ሲሆን አያታግልም።ተባረኪ።
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 2 жыл бұрын
ፀጋሽን ድምፅሽን ጌታ በደሙ ይሸፍነዉ 😇😇😇
@senaitmengesha4966
@senaitmengesha4966 2 жыл бұрын
🤚🤚
@MuluGebremedhin-p6p
@MuluGebremedhin-p6p 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ከጎኔ
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
እውነት ነው አልሞትም በህይወት እኖራለሁ ለኔ ነው የዘመርሽው አሁን ያለሁበት ሁኔታላይ በውስጤ መንፈስ ቅዱስ ያስቀመጠው መዝሙር ሀኔታውን ሲነግሩኝ በዚህ መዝሙር ነው ለጠላት እምነግረው it's a conformation for me God bless you sister
@genemowayo2977
@genemowayo2977 2 жыл бұрын
P
@mekdestilahun67
@mekdestilahun67 2 жыл бұрын
What a blessing.
@tenagashe6893
@tenagashe6893 2 жыл бұрын
​@@mekdestilahun67
@mikiyaskifle8648
@mikiyaskifle8648 2 жыл бұрын
@adinashiguteshiso2253
@adinashiguteshiso2253 Жыл бұрын
P
@zelalemzewde7669
@zelalemzewde7669 2 жыл бұрын
Wow!! what an amazing worship! ...my sister ከዝህ ከፍታ እንዳትወርጂ ብዙዎችን ታዋቂነትና ዝነኝነት በሚድያ መታየት አውርዷቸዋል ስለዝህ አብሮነቱ እንዳይወሰድብሽ ተጠንቀቂ
@shomebaz8795
@shomebaz8795 2 жыл бұрын
የእየሱስ ወታደር ነሽ
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 жыл бұрын
Yes
@TADESDR3
@TADESDR3 2 жыл бұрын
Amen amen Powerful ዘማሪ፣ወደሁዋላ የለም ወደፊት፣
@bisetsaprince4736
@bisetsaprince4736 Жыл бұрын
Hallelujah I don't understand anything but I like so much the Ethiopian gospels songs
@salem4086
@salem4086 2 жыл бұрын
ድምጰ ብሎ ዝም wow wow wow wow wow wow wow wow great voice WoW wow, bless You sister Amen ያብዛላት
@tsegahailu4320
@tsegahailu4320 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ።
@henokabushe5310
@henokabushe5310 2 жыл бұрын
ፀጋው ይብዛ ዉድ እህቴ በዝማሬ ተበራካን ጌታ በብዙ አብዝቶ ይባርክህ
@happytube818
@happytube818 Жыл бұрын
ተባረኪ ❤❤❤❤
@haregewoinyohannes2777
@haregewoinyohannes2777 2 жыл бұрын
ዋው ጌታዬ ያንሳሀል ምስጋና ያንስሀል፤ ደስ የሚያሰኘው ይኸ ምስጋናም ያንስሀል፡፡ ጌታ ኢየሱስ ስራህ ድንቅ ነው፤ ማዳንህም ለልጅ ልጅ ነው፤ ባንተ ደስ ደስ ይለኛል፡፡ በአንተ የሚታመን አይናወጥም፡፡
@mulujesus9592
@mulujesus9592 2 жыл бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜን እልልልልልል ሃሌሉያ አሜን በብዙ ተባረኪ
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 жыл бұрын
አሜን ኧረ ትባረክ ኡፍ❤🙏
@mulujesus1289
@mulujesus1289 2 жыл бұрын
@@meazamathewosofficial7861 አሜን አሜን አሜን
@genetnegash7850
@genetnegash7850 2 жыл бұрын
የሚገርም ፅጋ ጉልበት ድምፅ ያለሽ ድንቅ ዝማሬ ነሽ ይብዛልሽ ስወድሽ
@kidistweldegiorgis689
@kidistweldegiorgis689 2 жыл бұрын
I’m in love with this አጥንትን ሰርስሮ እሚገባ ዝማሬ ! ተራ ጩኸት ያልሆነ መንፈስ ያለበት ቁጭ ብድግ የሚያደርግ የእግዚአብሔር presence በግልፅ የታየበት 🔥🔥🔥ur blessed Jerrye
@TalacoRAO
@TalacoRAO 5 ай бұрын
Amen Amen Amen jeluye
@elsabetkasaye4650
@elsabetkasaye4650 2 жыл бұрын
የኔኔኔኔኔኔ ልዩ እ.ር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልሽ ኡፍፍፍፍፍፍ የሚገርም መንፈስ አለብሽ ጄሪዬ በሰው ጭብጨባ እንዳሎጣሽ ሁሉ በሰው ሁካታም አትወርጂም እ.ር ገና ባንች ትልቅ ስራ አለው እንደዘመኑ ዲም ላይቶች እንዳትሆኚ ፀጋሽን አጥብቀሽ ጠብቂው ተባረክልኝ።
@EndaleDuressa
@EndaleDuressa 2 жыл бұрын
ጄሪዬ ታላቅ ሴት ተባረኪ።
@esteryuhuna3200
@esteryuhuna3200 2 жыл бұрын
Jegina neshi ye eyesus wetsder zemenish yibarek❤❤❤❤❤❤
@evangelistankeste
@evangelistankeste 2 жыл бұрын
Tebarekilgn thanks 🙏 amen amen ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@HenokHenok-nx7bq
@HenokHenok-nx7bq Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙር ግን ይመቸኛል
@PRESENCETVCHANNEL
@PRESENCETVCHANNEL 2 жыл бұрын
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ፕረዘንስ ቲቪ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ goo.gl/QgrPN4 https || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE TV #GospelMission CHSNNELእግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤ 👉ዘወትር ሐሙስ፤ ቅዳሜ እና እሁድ ከማለዳው 1፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ዘ ፕረዘንስ ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን ፤ አድራሻ፡- ከመገናኛ ወደ ላምበረት መነኻሪያ በሚወስደው መንገድ ከቀበሌ 16 መዝናኛ ጀርባ ዘወትር እሁድ እና ሰኞ ከማለዳው 1፡00 ሰዓት ጀምሮ በሀዋሳ ዘ ፕረዘንስ ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን፤ አድራሻ፡- ከደቡብ ክልል መስተዳደር ፊት ለፊት፡ ከሮሪ ሆቴል ጀርባ
@biraledanter8307
@biraledanter8307 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@ayehualembekele9796
@ayehualembekele9796 2 жыл бұрын
Prophet hawasa program lay tegegnalehe? Hawasa taltal arghenal yewnet kante ga amleko kale mekafel nafkonal nalen enwodhalen
@aleemkw4145
@aleemkw4145 2 жыл бұрын
Amee Amee Amee Amee Amee Amee heleuyuu heleuyuu uuuuuuuuuuu ffffffffff Amee
@shubemidkesa3840
@shubemidkesa3840 2 жыл бұрын
Eshi
@shubemidkesa3840
@shubemidkesa3840 2 жыл бұрын
Eshi❤❤❤❤❤
@meskeluargaw6753
@meskeluargaw6753 2 жыл бұрын
ዘመንሽ ከፍ ይበል ጌታ ከፍ ኤንዳረግሽው ከፍ በይ
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 жыл бұрын
Amen elll
@asefaanamo7763
@asefaanamo7763 23 күн бұрын
አብዝቶ የባረከሽ ይባረክ እየሱስን እንመስል አትርሽኝ
@asfawayele4545
@asfawayele4545 2 жыл бұрын
ከዚህ የበለጠ ፀጋ ያገኝሽ ዘሜንሽ ይባረክ አሜንንንንንንንንን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@waldebuusaa6054
@waldebuusaa6054 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጠላቴን እኔን እና ቤተሰቤን እንዳይነካ አስጠንቅቋል። ተባረኪ እህት!
@MintamirZerfu-ew6dx
@MintamirZerfu-ew6dx 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ፡ኢየሱስ ጌታ ነው!!!!!!
@kiflegetu3784
@kiflegetu3784 2 жыл бұрын
እንደ ኃያልና እንደ ጨካኝ በዲያቢሎስ አናት ላይ የኢየሱሳችንን ስሙን አፍስሺበት እያረረ ምድራቸንን ለቆ ይወጣል ተባርከሻል በርቺ የከበረ ፀጋሽን አክብሪው ጠብቂው
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 жыл бұрын
እሳት አለባት እኮ🙏
@Kidestbiya-v9y
@Kidestbiya-v9y Ай бұрын
ኤፍሬም እግዚአብሔር ዘመን ይባርክ የአንተን መዝሙር ጌታ ሳላገኝ በፊት እሰማው ነበር ኢየሱስን ካገኘውም በኅላም ከሞትም ያመለኩት. መዝሙር አታልፍም ብሎ መንገድን ዘግቶ የሚለው ነዉ
@zermariammedhani5448
@zermariammedhani5448 2 жыл бұрын
Blessed you my sister and your family's and prophet Surafel 🙏🙏🙏🇪🇷🇧🇻❤️
@AdamBekele-x4r
@AdamBekele-x4r 2 ай бұрын
አረ አልሞትም የእግዘብሔር ልጅ ኢየሱስ ተባረክልኝ እንኳንም በአንተ የታወኩ ሃሌሉያ
@Light_voice1805
@Light_voice1805 2 жыл бұрын
Holy Sprit filled Amazing Worship with Amazing Voice and energy. God bless you
@rustommebrahtu1531
@rustommebrahtu1531 2 жыл бұрын
ሃደሳ ሃደሳ ሃደሳ ብሓቕ ሓይሊ ጸጋ ዘለዎ መዝሙር መመልሱ ኢየሱስ ይባርኽኪ፡ንብዙሓት በረኸት ኩን ከም ቓል ኣፍኪ።ነዛ መልኽት ነዛ ብልጽት ሓፍተይ ኣብጹሑለይ ,,,,,።
@አበራሞገስ
@አበራሞገስ 2 жыл бұрын
yich sew ye Illuminati abal nech temelketu video wun :kzbin.info/www/bejne/gYnJnZV4p7-ZhNE
@shewaferatayekassa1852
@shewaferatayekassa1852 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል አቤት እግዚዓብሔር አምላክ በየዘመናቱ ሰዎች አሉት እንዴት ወደድኩሽ ጄሩሳሌም ተባረኪ ከዚህ በላይ የዝማሬ ቅባት ይቀባሽ የኔ ጌታ የማይልቅበት ያፍስስብሽ እወድሻለሁ የጋሽ ታምራትን ዝማሬ ላደረክልኝ የሚለውን አንቺ ይዘሽው መጣሽ ይሔ በብዙ የአምላኬን ፊት ያየሁበት ነው እባክሽ ሙሉውን ዘምሪው የእግዚዓብሔር ነብይ ነብዩ ሱራፌል ያዟቻው ባለ ፀጋዎች ናቸው የአባቴ ብሩካን በጣም ነው የምወዳችሁ ብዙልን!! ትርሲት በንቲ
@dagmawitabebe1151
@dagmawitabebe1151 2 жыл бұрын
Tebareki
@kidubab
@kidubab 2 жыл бұрын
ተባረኪ ያብዛልሽ በክርስቶስ ደም ተሸፈኚ ለኔ ትንቢታዊ ዝማሬ እንደሆነ መንፈሴ መስክሮልኛል በጣም ተባርኬበታለሁ
@meseratmeserat9849
@meseratmeserat9849 2 жыл бұрын
Ameen Ameen haleluya geta abizto yibaremishiii!!!!!!!!!🙌🙌🙌🙌☔️☔️☔️
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 2 жыл бұрын
I can't atop listening this blessing Song Wow. God bless you More &More😍 አቤት ትንፋሽ በስማም በቃ አንች ዝአም ብለሽ ዘምሪ ምንም ነገር በኢየሱስ ስም ኣይዘሽ.
@BefikaduBalcha
@BefikaduBalcha 11 ай бұрын
አሜን አሜን ጌታ ይባርክሽ እስከመጨረሻው ቀን ደግፎ ይያዝሽ
@fikrteyayeh7730
@fikrteyayeh7730 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ደጋግሜ ሰማሁት ምርጥ ድምፅ ፀጋ ይብዛልሽ
@sentayewgetachew5974
@sentayewgetachew5974 2 жыл бұрын
Tebarekieeee
@jerrymelkamu6205
@jerrymelkamu6205 2 жыл бұрын
በጣም እወድሻለሁ ፀጋው ይብዛልሽ❤❤
@MergaDeyassa
@MergaDeyassa Жыл бұрын
እግዚአብሒር ዘመንሽንይባርክ ፀጋውን ያብዛልሽ
@seteegziabherkasahun4437
@seteegziabherkasahun4437 Жыл бұрын
ዘማሪ ግጥሙ ስላማረ ሳይሆን ወይም አዲስ መዝሙር ስለሆነ ሳይሆን የእግዚአብሔር የሆነው መልእክት እንዲ ከአምላኩ ተቀብሎ ሲዘምር በእውነት ፈውስ ይሆናል መጽናናትን ለእግዚአብሔር ሕዝብ ይሰጣል ተባረኪ !ጌታ በነገር ሁሉ መከናወን ይስጥሽ!
@belsti9368
@belsti9368 Жыл бұрын
I am orthodox.Bur I like this one song my sister.May God bless you
@mehretwoldu3436
@mehretwoldu3436 2 жыл бұрын
ለእየሱስ ለክብር እንዘምራለን ዘላለም
@mezmurlyrics909
@mezmurlyrics909 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏🏾
@hiwotshiferaw1432
@hiwotshiferaw1432 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚ ተባረኪልኝ
@hawi-xm5wj
@hawi-xm5wj 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ተባረኪ ጄሪዬ
@marthahmeskel1167
@marthahmeskel1167 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ጄሪዬ ፀጋውን ያብዛልሽ።
@getteshome6501
@getteshome6501 2 жыл бұрын
ጄሪያ እግዚአብሔር ይባርክሽ ገና ለብዙዎች መፅናናትና መነሳት ያድርግሽ! እኔ እጅግ በጣም በዚህ ዝሜሬ ተባርኬበታለው።
@caterinaenrico5470
@caterinaenrico5470 2 жыл бұрын
Tebareki Jerriye
@degefayohannesgetayibarike2537
@degefayohannesgetayibarike2537 2 жыл бұрын
Jeriyeeee Ba Qani ka 10 gize balyi malishe malalishe Samichalo gin huli Gize Adis nawu Egzabheri Yibarikish Tabaraki Great Voice thanks God fo you
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 2 жыл бұрын
Amen amen amen halelueya Ellllllllllllllllli Egzabher yebarekise tebarki
@chaltugemechu133
@chaltugemechu133 2 жыл бұрын
I can't stop listening this blessed song,here I heard for about infinite time
@ኣባጎራ_ሰልጠነ
@ኣባጎራ_ሰልጠነ 2 жыл бұрын
The same in here. May Lord Jesus bless you & Bless her in his glorious name Amen !
@w-agegn2142
@w-agegn2142 2 жыл бұрын
Hallelujah Give thanks to the lord praise God 🙏 God bless you Jarrye ❤️
@wakogelgelo6652
@wakogelgelo6652 2 жыл бұрын
እንደነዚሕ ዓነት ጌታ የባረካቸዉን እሕቶች የብዛልን ተባረኪ ጄሪዬ
@አበራሞገስ
@አበራሞገስ 2 жыл бұрын
yich sew ye Illuminati abal nech temelketu video wun :kzbin.info/www/bejne/gYnJnZV4p7-ZhNE
@አበራሞገስ
@አበራሞገስ 2 жыл бұрын
@@wakogelgelo6652 yich sew ye Illuminati abal nech temelketu video wun :kzbin.info/www/bejne/gYnJnZV4p7-ZhNE
@melkamuhandebo9899
@melkamuhandebo9899 5 ай бұрын
Eyesus geta now ameeen ameeen ameeen ameeen tsaga yichamirish egziabiheri ❤️❤️❤️🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jesusislord3115
@jesusislord3115 2 жыл бұрын
Sprit impartation !!! Thank you Jesus !!! More blessing to you Jerry !!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hannahanna826
@hannahanna826 2 жыл бұрын
ተባረኪ ተባረኩ እንወዳቹዋለን
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 жыл бұрын
Yes Hani
@zafufessha2877
@zafufessha2877 2 жыл бұрын
Amen Amen Halleluja alemotem behiwet enoral🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@habtamulemessa8239
@habtamulemessa8239 2 жыл бұрын
ኢ/ር ይባርክሽ!
@almazaregay7405
@almazaregay7405 2 жыл бұрын
ዋውውው ኣሜንን ተባረኺ አአልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@josseyofficial
@josseyofficial 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ዘመንሽ የተባረከ ይሁን❤ጄሪዬ ስወድሽ ጌታ ይባርክሽ❤❤❤🙏🙏🙏
@dkfkdekfkdkdk6451
@dkfkdekfkdkdk6451 2 жыл бұрын
belexech ameeeeeeeen ameeeeeen ...abate igzaber yibarikishi. tabaraki🤲🤲🤲🤲🤲
@deri_tube6977
@deri_tube6977 Жыл бұрын
አሪዬል ተባረኪ፣ ጌታ ይባርክሽ 🙏🙏🙏
@shalommesi1878
@shalommesi1878 2 жыл бұрын
Betame dess yemil zemari ...tebareki jerry
@elsaaelsaa3754
@elsaaelsaa3754 2 жыл бұрын
ዛሬ ገና አየኋት ማን ነው ስሟ ድምፅ ደስ ሲል
@misrakroyer234
@misrakroyer234 2 жыл бұрын
Geta abizto yebarkshe tebarklige !!
@Cvgg-y1b
@Cvgg-y1b 4 ай бұрын
የዛሬ ሁለት ዓመት አከባቢ በጣም በእንባ በሀዘን በተስፋ ማጣት ውስጥ ሆኜ ይህን መዝሙር እየሳሙ እየዘምርኩኝ ነበረ የሚገርማችሁ ይሄን መዝሙር ሲሰማው ከዛ ጨለማ ጊዜ ውስጥ ጌታ እንደሚያስወጣኛ ይሰማኛነበር ጌታ ግን ረድቶኝ ያንን ሁሉ አሳልፎልኝ አሳረፈኝ እኔም ጌታ እየሱስን የግሌ አዳኝ አድርጌ ተቀብያለሁ አሁን በኢየሱስ ሙሉ እረፍት አለኝ ማን እንደ ኢየሱስ አለ 🥹 ያለ እሱ ያሳለፍኩት ዘመነ ያለቀስኩት ያዘንኩት በጣም ይቆጨኛል ጌታ ባይደርስልኝ ኑሮ አልኮልኝ የነበረ ተባረኪ ይህ መዝሙር ለብዙዎች መጽናኛ ሆኗል ብዙዎችን ወደ ጌታ እንዲመጡ አድርጓል እኔም ከዛ ውስጥ አንዱ ነኝ ቃል የለኝም ጌታ እየሱስ ይባርክሽ❤❤
@demekechanko3220
@demekechanko3220 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባረክ
@robelmorka5522
@robelmorka5522 2 жыл бұрын
ዘማንሽ ይባረክ የእኔ እህት ....ተባረኪ
@አየሱስጌታነውአሜን
@አየሱስጌታነውአሜን 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ታበረክ
@asnakechtadese
@asnakechtadese 2 жыл бұрын
አአሜን አሜን ለጠላት እጀን አልሰጥም በኢየሱስ ስም ተባረኪልኝ
@MekdasAsfa
@MekdasAsfa Жыл бұрын
ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ እንወድሻለን
@TamiratLemengo
@TamiratLemengo 2 ай бұрын
Tabaaraki jeeriye ye anchiin zimmaareen hullunimmi baxaam naw yemiwodawuu ❤❤
@elsaakonjoo1755
@elsaakonjoo1755 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ ይባርክሽ
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 жыл бұрын
Amen Amen
@chaltugemechu133
@chaltugemechu133 2 жыл бұрын
Ufeyyyiiii wididddd aregishalehu, God bless you forever
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 2 жыл бұрын
Amen Amen 🙏 hale luya 🙏 elelelelelelel yabate beruke leberket hugeleg lemelme
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 жыл бұрын
Amen Elsiyeee❤🙏
@teeziteezi9131
@teeziteezi9131 2 жыл бұрын
Hulem Ke Madamitaceu Mezmuroc Andu Ihen Neu Tebareki Betam Yarekal
@salamnashihandino7573
@salamnashihandino7573 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኢሁናቲሚ ታልቴ ሂይ ቢቻ ኢሱስ ቤተ ቃለ ምሉኖ ይባቃሊ ኣመኒ ሃሌሉያ ኢሳይ ጌታ ሆዪ ታማሰገኒ እልልልልልልል ተባረኪሺ ቢያሱስሚ ተባረኪ 🙏👏👏☝🙌🙌❤
@robikama1159
@robikama1159 2 жыл бұрын
እኔ አልሞትም በሕይወት እኖራለሁ የጌታዬ ማዳንገና እገራላው አሜን አሜን ተባረክ ፅጋ ይብዛለሽ 🙇‍♀️🙇‍♀️
@RozaWorku-i1v
@RozaWorku-i1v Жыл бұрын
ተባረክ❤
@yemisrachalemayehu315
@yemisrachalemayehu315 2 жыл бұрын
Tebareki menfes yemolabish ....
@ephremmathewos8613
@ephremmathewos8613 2 жыл бұрын
Jerry ehetee tebarekilegn demekilegn kef beyeleeegn.
@rachelneg5576
@rachelneg5576 2 жыл бұрын
ሙሉ ንውጌታ ይበቃኛል ሙሉ ይበቃንኛል በህይወት እነራሉሁ የጌታን ስራ አወራል☝️።🙌👏👏👏happy new year all my people 🇪🇹🌺🌹2022🌺🌹💐💐
@ታመነቺበለጠባሣ
@ታመነቺበለጠባሣ 2 жыл бұрын
ውውውውው ተባረኪልኝ በቡዙ ጌታ ይባረክህ ፍራማ 🍇💯ሁንልኝ ኡፍፍፍ አሜንንን 🙏🏻💯📖ቁዱሳን ሁላችዉሙ ተባረኩልኝ የሰራዊት እግዚአብሔር ይባረካቹው ተባረኩ
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 2 жыл бұрын
እውነት እኔ አልሞትም በህይወት እኖራለሁ። ይህ የተሰን የተስፋ ቃላችን። አሁን ጠላት ትሞታለህ እያለኝ ነው ጌታዬ ግን ያኖረኛል።
@tsionmekuriya3842
@tsionmekuriya3842 2 жыл бұрын
እውይ ከየት ብቅ አልሽ በጌታ መንፍስ ድምጽ መድረክ አያያዝ ሞገስ አደኛ ነሽ
@dasiaschalo8494
@dasiaschalo8494 2 жыл бұрын
ግታዬ በቢዙ እባረክ ብዙ እህቶችን ለክብሩ እያስነሳልን ስለኡለ እጅግ እጅግ ደስ እለኝል ግታዬ እባርክ
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 19 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 42 МЛН
Asfaw Melese አስፋው መለሰ ቁጥር 5 ሙሉ አልበም Full Album Nonstop Audio
1:05:03
ብስራተ ወንጌል bisirate wenigēli
Рет қаралды 2,2 МЛН
Piniel Asefa | ስንት ጊዜ አነሳኸኝ | Revelation Tv | Prophet Firaol Legesse#worship #revelationtv
22:20
Prophet Firaol Legesse // Revelation Tv Channel
Рет қаралды 83 М.
ዘማሪ ይሳኮር ንጉሱ "ያም አለፈ እንዳለፈው @MARSILTVWORLDWIDE
18:55