Big sala ኢትዮጵያ ከናይጄሪያ የአዲስ አበባ ስቴዲየም VARን የናፈቀበት አይረሴ ክስተት

  Рет қаралды 23,322

Ephrem Yemane Official

Ephrem Yemane Official

Күн бұрын

Пікірлер: 30
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
ተተኪ ያላገኘኘው ብቸኛ የኢትዮጵያ ንጉስ
@wendywerku2911
@wendywerku2911 Жыл бұрын
በህይወቴ የኢትዮጲያ እግር ኳስ በትልቅ ደረጃ ያየሁበት ዘመኔ ነው የዚህ ጨዋታ ደግሞ ከመናደዴ እማደርገውን ሁሉ አላውቅም ነበር በወቅቱ
@LidetuMerkin-zo1ki
@LidetuMerkin-zo1ki Жыл бұрын
በጣም ያዘንኩበት ደሞም ቤተሰቤን ሸውጄ ዩኒቨርሲቲ ሳሌድ ሄጅያለው ብዬ ከምሽቱ 5 ስዓት ስቴድየም ያደረኩትን አልረሳውም
@HagereSuse-hn8wj
@HagereSuse-hn8wj Жыл бұрын
የውስዋስ መንፈስ ወጋሁት 🤤😜 ይሄን አጋጣሚ እኔ በግሌ በብዙ ነገር አስታውሰዋለሁ.... ለኢትዮጵያውያን የኳስ አፍቃሪ ደግሞ የማይደገም የእግር የኳሳችን የአርበኝነት ታሪክ ነበር። Wow 🇪🇹👌 አሰልጣኝ ጋሽ ሰውነት ቢሻው ባሉበት ሰላምዎት ይብዛልኝ አክባሪዎት ነኝ 🙏😇
@melesgaga2368
@melesgaga2368 Жыл бұрын
እኔም እንዳንተ አከብረዋለሁ
@amanuelgodiso3183
@amanuelgodiso3183 Жыл бұрын
We Remember That Unbelievable Moment in Our Heart Forever We Miss You Sala ❤❤🙏🙏 Enena Wondime Ba Hosana Ketema Ba Tilku Screen Ba Dstv Bet 10Birr Kafilan Sinay Naberin ✍️ Kaz Eyalekisen Wode Bet Temelisan Mother Erat(Migb) Sitestan Emb Bilan Sanibal Tsomachinen Aderan 🤔 So Emotional ✍️ We Miss You Selhadin ❤🙏🙏 Ahunim Tesfa Ankortim La Canada World Cup Enalfalen✍️✊✊💪💪👊👊👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 God Bless You Efo Our Fiker ✍️🙏🙏
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
በድጋሚ አልቅስ አልቅስ ይለኛል 😭😭
@MAFADConsult.
@MAFADConsult. Жыл бұрын
Thank you very much next M.Abdulkeni, I mean already there. Super analytics and analysis
@MubarekHassen-b8l
@MubarekHassen-b8l 2 күн бұрын
ሰለሃዲንሰኢድእንግሊዝኘርሜሊግየመጫወትብቃትነበረው
@BahruDelil-e5f
@BahruDelil-e5f Жыл бұрын
በጣም ያዘንኩበት ቀን
@HAYU_TOTY
@HAYU_TOTY Жыл бұрын
Efu betam new mtmechegn ketlbet
@apellosk6697
@apellosk6697 Жыл бұрын
የሳላ ፈርስት ተች ግን 😢😢😢
@MameAbebe-c4v
@MameAbebe-c4v Жыл бұрын
መቸም እማይደገም አንድ ልብ አንድ ፍላጎት አንድ አሥተሣሠብ
@girummulugeta8018
@girummulugeta8018 Жыл бұрын
Benatek yehenene setawera ahune lebe seber yelale
@ashenafigerma74
@ashenafigerma74 Жыл бұрын
efiye teleyaleh eko
@soccertv6347
@soccertv6347 Жыл бұрын
I remember that day moment as yesterday.
@ahmedbaby4643
@ahmedbaby4643 Жыл бұрын
ድጋሚ ልክ እንደዛን ግዜው ነዘረኝ።
@newaytaye2158
@newaytaye2158 Жыл бұрын
❤🎉 efuuuuu be ken 3te gize adergelen ye sport tezetawochehen
@dawityohanes6333
@dawityohanes6333 Жыл бұрын
ይሔንን ቀን አልረሳውም ስታዲየም ከማታ 5ሰአት ጀምሮ ስታዲየም ተሰልፌ አድሬ ዝናብ ቀጥቅጦኝ በፖሊስ ተደብድቤ ሰልፉ ተበትኖ በመጨረሻም እስካሁን ሰንበሩ ያልጠፋውን ዱላ ቀምሼም ቢሆን ስታዲየም ገብቼ ሙሉ ለሊት ጨፍሬ አሸነፍን ያልነውን ጨዋታ በዛ ካሜሮናዊ ተሽሮብን ቅስማችን ተሰብሮ የተመለስንበትን ቀን አልረሳውም ከዛ ቀን በሁዋላ የብሔራዊ ቡድኑን ጨዋታ ማየት ጠልቻለሁ 😴😴😴
@Hararghe_media
@Hararghe_media Жыл бұрын
❤❤❤
@YayaCoffe
@YayaCoffe Жыл бұрын
fe መሮጫ ቲሸርት ካለ።።
@destalema699
@destalema699 Жыл бұрын
Boom first ❤
@HassenAhmed-pc5vp
@HassenAhmed-pc5vp Жыл бұрын
Uffffffff لا لا لا لا لا لا لا لا
@alazardegefe-5579
@alazardegefe-5579 Жыл бұрын
betam yemiyaskoch huneta neber simetu kebad nw
@MehamedMame-jr6hj
@MehamedMame-jr6hj 8 ай бұрын
ዎላሂ፡በሀሂዎቴ፡ያማራሰዉ፡ያኢግሪ፡ኩዋስ፡ሰናኒበላ፡ሣጠጠ፡ሰሊፊ፡ኢዘን፡ኣደሪን፡ዊላን፡ትኬት፡ኣላቅያሂዚብ፡ላኩስያላዉን፡ፊቅሪ፡ያኔናዉ፡ያዬሁት፡ሰኣቱ፡ሲደሪስ፡ኢሲቴዴሙ፡ሞላ፡ታቢሎ፡በፌደሪል፡ፖሊስ፡ሂዚብ፡ሲማታ፡ዎደ፡ኣቢዮት፡ኣደበዪ፡ያዬሁት፡በትሊቁ፡ትቪ፡❤❤❤❤❤❤
@01hood411
@01hood411 Жыл бұрын
በሂወቴ የማልረሳው ቀን ነው
@komk244
@komk244 Жыл бұрын
አሁንም ዋልያዎቹ ይችላሉ
@tihitnahirpato2450
@tihitnahirpato2450 Жыл бұрын
Yemayresa wekit neber ene ye 8ተኛ kifile temari neberiku
@ሁሉምያልፋል-ኀ7ቐ
@ሁሉምያልፋል-ኀ7ቐ Жыл бұрын
Bezih chewata mikniyat tamime hospital gebche neber 😒😒😭
@MasraAsfa-yh9ez
@MasraAsfa-yh9ez Жыл бұрын
መጨረሻው ሞቱ ነበር
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 33 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 14 МЛН