#Ethiopia

  Рет қаралды 438,737

Bilal Tv

Bilal Tv

Күн бұрын

#Ethiopia አዲሳባ ስመጣ ሹፌር እዝዝልኝ | #መሱድ #donkeytube #ድንቅ_ልጆች

Пікірлер: 505
@አርዱልሀበሻ
@አርዱልሀበሻ Жыл бұрын
ኡኡኡኡ ጥይት ነው የመስኡድ ጥያቄ ወላ ላተ የወደድከውን ለኔ ካልወደድክ አላመነም ብለዋል ነብያችን አለ 😍
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 Жыл бұрын
ወላሂ ገርሞኝ ከ6 አመትልጅ አደበት የወጣ አይመስልም ንግግሩ ሱበሀን አላህ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም 😍😍
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ Жыл бұрын
አጀአይብ ሁኖብኛል
@ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ
@ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ Жыл бұрын
በጣም ነው የገርምኝ
@yarab4997
@yarab4997 Жыл бұрын
ማሻአላህ አስተዳደጎ
@Fatima-cd8or
@Fatima-cd8or 5 күн бұрын
ማሻአላህ አላሂያሳዲግህ❤❤❤❤
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
መሱድዬ ተባረክ ይህን ፍቅር የሆነ ህፃን ስላስደሰትክልኝ።
@ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
@ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ Жыл бұрын
ማሻ አላህ መስኡድዬ አላህ ያሳድግህ የረሱልን ስም ደጋግመህ ስጠራ ሆደን ሞላኸኝ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌺🌹
@bbajggajwvt8607
@bbajggajwvt8607 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@amitube461
@amitube461 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ለራሰህ የወደድከዉን ነገር ለወንድምህም ወደህ አድርግለት አለ መሰዉድ የረሱልን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ብለዉናል
@KemalyenusAhmed
@KemalyenusAhmed 9 күн бұрын
መንሱር❤❤❤እሄንየመሰለወንድምስላገኘንደስብሎኛል🎉🎉🎉
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 Жыл бұрын
መስኡድን ልጂነቱን አሁንገና አመኩኝ 😂 እመሱር እጂ ላይ ሲተኛ በቃ አሁን የህፃን ልጅ ወጉን ያዘ 😁😁😁 አለዛማ ሳይተኙ እነ መስኡድ 70 አመት አባባ ናቸዉ
@aymenseid
@aymenseid Жыл бұрын
Kkk ልክ ነሽ!
@myoutube6311
@myoutube6311 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@ኡሙአማር-ሠ3ጘ
@ኡሙአማር-ሠ3ጘ Жыл бұрын
ኪኪኪኪ ፈገግ አደረግሽኝ ዶኪ ዩቶብ ላይ እራሱ አጎቱን አቴድም ብሎ መድረክ ላይ በለቅሶ ቀውጦት ነበር ብለዋል ያው ቆርጠውት ነው እንጅ ህፃን መሆኑን ያመኩት አጎቱን አቴድም ብሎ ሲያለቅስ ያየሁ ጊዜ ነው እያለ ነበር የሆነ ልጅ
@ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ
@ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ Жыл бұрын
ክክክ ኢወላ
@Truth-ob7eh
@Truth-ob7eh Жыл бұрын
kkkk. you are So funny
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ Жыл бұрын
መሱሬ አላህ ህልምህን ያሳካልህ ጥሩ መክረህዋል አላህ ሶሊህ ልጂ ያድርገው
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ከስው አይን ይጠብቅላት ለእናቱ ያረብ
@misrakgojjam8210
@misrakgojjam8210 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር እደዚህ ሳፕራይዝ ሲደረግ ማመስገንንን አስተምሩት ብር ከሚስም የሰጠውን ሰው ይሳም ጉልበት
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ Жыл бұрын
ማሻአለህ መሱርን ይወደዋል ሱብሃነለህ አለህ የሰድግህ ሀቢቢ🌹💎
@zainaby.4716
@zainaby.4716 Жыл бұрын
ሰው የሚወደውን ሰው ሲያገኝ ይመቸዋል ተመችቶት ለሽ አለ አላህይጠብቅህ መንሱር
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ Жыл бұрын
በጣም ሚስኪን የትልልቅ ወሬ ሲወራ ተኛ
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Жыл бұрын
ደብሮት ነው የተኛው። ያልሆነውን ልማድረግ ሲንዘባዘቡ
@masara7252
@masara7252 Жыл бұрын
Eselemena ye wushat hayemanot nawu
@zainaby.4716
@zainaby.4716 Жыл бұрын
@@masara7252 አንች ፉግሎ የሆንሽ ምች ነገርነሽ
@masara7252
@masara7252 Жыл бұрын
@@zainaby.4716 Enhe salehon Muhammad nawu fagulo😆😆😆😆
@fatum1999
@fatum1999 Жыл бұрын
አይ መስኡድ ብልጥ እኮ ነህ ለራሱ የሚወድውን ለወንድሙ መውደድ አለብህ አልክ
@foziyayesuf4426
@foziyayesuf4426 Жыл бұрын
የምር በጣም ነው ያሲቀኝ አየ መስኡድ ክክክ በሙድ ነው የነገረው ቀጥታ አድርግልኝ ማለት ቢከብደው አይ ልጅ አላህ ያሳድገው
@SofiaButajira
@SofiaButajira Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሙስሊሞች ❤ መስኡድ እና መንሱር ለልጅ ለመስኡድ🇸🇦ምርጥ&ተቃሚ መልእክት ነው ያስተላለፈለት አላህ መጨረሻ ያሳምርልት አላህ የዲኑ ጀግና ያድርገው።
@abdulmejidyasin9014
@abdulmejidyasin9014 Жыл бұрын
መንሱር በሀይማኖትህ የምትኮራ ።አላህ ይጠብቅህ።
@malkmustfa7586
@malkmustfa7586 Жыл бұрын
እደዚህ አይነት ጎበዝ ልጅ መንሱር ስለመከርከው ደስብሎኛል ስታግዙት ጎበዝ ይሆናል
@hellooooooo-qo1gj
@hellooooooo-qo1gj Жыл бұрын
ወደ ሃይማኖት ቀየራችሁት 😊
@markhandy3471
@markhandy3471 Жыл бұрын
መሱድ በጣም ንቁ የሆነ ህፃን ነው ነገር ግን እግዚአብሔር ዘፋኝነትን ይጠላል ከዚህ እግዚአብሔር እንዳያድነው እመኛለሁ ።ሁላችሁም ተባረኩ
@ኡሙፉአድቲዩብ
@ኡሙፉአድቲዩብ Жыл бұрын
አየሸ ልጅነት እቅልፊ ወሰደዉ መሰኡድ ሀቢቢ መሱሩ ጀዘክ አለህ ከይረን ከልጁ ጎኖ ሁኑ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ግን ሸሪአዊ ሚዲያ ሆኖ በዝህ ልክ መሆን ተቀባብቶ እጅጌ ጉርድ ልብስ አላህ ይሁነን ወላሂ እስኪ ምኑም አይመችም ከሸሪአ ጋር የሚሄድ አደለም መሰተርን እንጅ ኢስላም የሚያዘው ተገላልጦ በሜካፕ ከናተ ምን ይይ ትውልዱ
@a.hakimsherefedin9594
@a.hakimsherefedin9594 Жыл бұрын
እውነት ነው ምሳሌ መሆን ነበረባቸው
@emuemranbintshafi5856
@emuemranbintshafi5856 Жыл бұрын
የአህባሾች የኢህዋኖች ሚዲያ ምን ይጠበቃል ሲጀመር ማን ፈቀደላት ሚዲያ ልትወጣ ለቢዝነስ ብለው የኢስላም አቂዳ መንሃጅ ይገድላሉ የሚገርመው በኢስላም ስም ሲሆን ነው ንግዳቸው እንካሌም ኢስላማዊ ሚዲያ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Жыл бұрын
ለወደፊቱ ልጅ ሲኖረኝ ይላል እንዴ ይሄ ጀዝባ መንሱር የሚሉት ጉድ ሀገር ቤት የወለድከው ልጅ ልጅህ አይደለም ማለት ነው፤ አንተ ካሀዲ?!🤮
@f-io7sj
@f-io7sj 9 күн бұрын
ማሽአላህ ውድም አላህ ይጨምርልህ ያርብ ቁርአን ሄፍዝ ይግባ ጀግና ❤❤❤
@jemandsara
@jemandsara Жыл бұрын
እህቴ ፀጉር አስተሳሰርሽን ብታስታተካክይ ደስ ይለኛል ይቅርታ ና
@ikhm8341
@ikhm8341 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ በጣም ደስ ይላል ከእንደዚህ ዓይነት ፈጧና የተሠጠው ልጅ የምንጠብቀው እንደ ኢማሙ ሻፊኢይ እንደ ኢማሙ ቡኻሪ ነው ኢንሻአላህ ከእኛ የሚጠበቀው በመደገፍ ማበርታት ነው
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
ማሻ አላህ መንሱር ጎበዝ ስው ነው ለመስኡድ የመከረው ምክር ልቤን ነካው ማንንም አልፈራም ምናም እያሉ ሲጎርሩ ያያቸው ስወች አሉ ለህፆኑ ጥሩ አይደለም ደግ አስረዳሀው አላህ ይጠብቀው መስኡድ በሳል እና የተማለውን በአንደየ የሚሽመድድ ጪንቅላት አለው ማሻ አላህ
@simetay278
@simetay278 Жыл бұрын
This people forgot he is just 6 years old. Just keep making money with this little boy. Very sad
@sabrinamasoud3718
@sabrinamasoud3718 Жыл бұрын
صلَّى الله عليه وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا طيبا مباركا فيه
@Truth-ob7eh
@Truth-ob7eh Жыл бұрын
ጌታችን እንደ ህፃናት ካልሆናችሁ መንግስተሰማያት አትገቡም ያለው ለዚህ ነው። ህፃናት ንፁህ ልብ ነው ያላቸው። የዚህ አለምን ወሬ ስታወሩበት እሱ እንቅልፍን ለሽ
@hayataedse71
@hayataedse71 Жыл бұрын
ግን እነዛህ ባልን ሚስት ነችሁ
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 Жыл бұрын
ይህን ልጅ ወደ ሐይማኖት መምራታችው ያስመሰግናችሁ ግን ይህን ልጅ ትምህርቱን እስኪጨርስ ሙሉ ወጪውን የሙሉ ቤተሰቡን ማስተዳደር ሐላፊነት አለባችሁ።
@believeyourself1903
@believeyourself1903 Жыл бұрын
Please please please Give time and space to be like kids!!!!!! Let him go to school Stop bring him to the MEDAI.
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 Жыл бұрын
I have one suggestion, Mesud needs to hang out around his age. When he grows up, he might complain that he grew up around adults & miss out his childhood. Anyways, it is essential to grow up with his age for his development.
@simetay278
@simetay278 Жыл бұрын
Very true... This becomes making money
@senaitm2897
@senaitm2897 Жыл бұрын
በአሁኑ ዘመን ታላቅ እንደታላቅ ሆኖ ሲመክር ማየት ደስ ይላል። ታዳጊው ቢያዝናናንም ምክር እና ተግሣፅ ባይለየው ጥሩ ነው። ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ የጨዋ ዝግጅት... እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@sdgyxxff5916
@sdgyxxff5916 Жыл бұрын
ቢላሎች ተበላሽታችሆል ምንድን ናት ሴቴቱ ፀጉሯን እንደ ግመል ሻኛ ቆልላ አኡዙቢላህ
@yafetmelaku4061
@yafetmelaku4061 Жыл бұрын
ere wendimocha tewu enji kakimu belaye Yehone gudaY wust atasgebut gena hitsan EKO NEW!!!
@abcabc7430
@abcabc7430 Жыл бұрын
አይመስሬ ሚስኪንነፈርእኮነው ፈጣሪይጠብቃችሁለማንኛውም
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 Жыл бұрын
መሱሬማሻአላህአላህይጨምርልህመሰኡደእድግበልልኝእህቴአለባበሰሺንአሰተካክሊደግሞእግርሺንአዉርጂበቅንነትነዉየእህትእነቴን
@Ekr348
@Ekr348 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ሰላም ፍቅር አንድነት ደስታን ያምጣልን
@yarab4997
@yarab4997 Жыл бұрын
አሚን
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@fgfg7286
@fgfg7286 Жыл бұрын
አሚንንን
@Jemila-xr3te
@Jemila-xr3te Жыл бұрын
ቢላሎች ማሻአላህ ሀቂቃ ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት መስኡድን መንሱር ጋ ማገናኘታችሁ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ
@demeku31
@demeku31 Жыл бұрын
ሳላም ለዚህ ቤት🥰🥰🥰🥰ዋውውውው🥰🥰🥰🥰🥰
@kaladamsu9843
@kaladamsu9843 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@HuruyMOSAZGHI
@HuruyMOSAZGHI Жыл бұрын
Le Dha lij sheto men yadergeletal ? lebs, ye temher wechiwoch ,keleb menamen enji.
@ሀያትየገራጌቀብራራ
@ሀያትየገራጌቀብራራ Жыл бұрын
እስኪ ሮፋናን አገናኙት❤❤❤❤❤
@sadahs4112
@sadahs4112 Жыл бұрын
መሰኡድየ።ገናታዳጊነህ።ይሄንን።አርጉልኙአተበል።ሳተጠየቅአታውራ።ድትጠየቅም።ቀስብለህመልሰ።አንተብሩህ።አምሮስላለህብየነው
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ Жыл бұрын
ሴቷ እባክሽ አቀማመጥሽን
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын
የፀጉሯስ ነገር
@islamispeace7496
@islamispeace7496 Жыл бұрын
ምን አቀማመጧ ብቻ መገላፈጧ አለባበሷ፣ፀጉሯ አሏህ ሂድያ ይስጠን ይስጣት
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ማአሻአላህ ለመስኡድ ለምታበረታቱ ሞራን የምትሆኑ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ!!!
@sitrazee13
@sitrazee13 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ትልቅ ሰው የማያውቀውን ያውቃል እኔ ገርሞኛል በተለይ ስለ ፀጉር እኩል አድርጎ ማሳደግ ያለው
@ሀዉለትሰይድ
@ሀዉለትሰይድ Жыл бұрын
መሱር አላህ ከይር ጀዛህን ይክፈልህ አይ መስኡድየ ወላሂ ስወድህ ምኞትህ አላህ ያሳካልህ አይ ልጂነት ለሽ አለ እኮ መሱር እዳቀፈዉ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ Жыл бұрын
መሱድየ አላህ ያሳድግህ
@mamemome8341
@mamemome8341 Жыл бұрын
አሁን ሰልጣን ላይ ያለውን መንግሰት የሚተቹት በሦሰት ጎራ የተከፈሉ ናቸው። አንደኛው ወገን ሰልጣን ለመያዝ ተወዳድሮ የተሸነፈ ፓርቲ፣ ሁለተኛው ከሰልጣን የተሰናበተ የፓርቲ አባል ሲሆን ሦሰተኛው በሙሰና የከበሩ ባለ ሃብቶችና የመንግሰት ቢሮክራሲ ውሰጥ የሚሰሩ ሙሰኞች ናቸው። ሰለሆነም በተጠቀሱት አሻጥረኞች ተንኮል የተነሳ በሰልጣን ላይ ያለው መንግሰት ሙሉ አቅሙን ተጠቅሞ ዲሞክራሲን ለመገንባት እንድያሰችለውና ከፍተኛ የኢኮኖሚ እድገት ውጤት ለማሰመዝገብ ትልቅ እንቅፋቶች ሆነውበታል።
@حبيبه-م6ش
@حبيبه-م6ش 11 ай бұрын
እህታችን ምነው እንደዚህ በፀጉርሽ ከለር እስኪለይ ሂጃቡ መሳሳቱ ? እንደ ባባየስ ማጂሞልሞልሽ ? እረ ተው አላህን እንፉራ ሞት አለብን
@hajihajiabdo568
@hajihajiabdo568 Жыл бұрын
አይ መስዑድ ይገርማል ምኞቱ ሁሉ ከፍ ያለ ነው።
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 Жыл бұрын
መንሱሬ ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ቅን ሰዉ ስወድህ እኔ እራሴ ባገኝህ ደስ ባለኝ
@ABDUYEMER-g8l
@ABDUYEMER-g8l 9 күн бұрын
ማሻአላህ መሡሬ የምር በጣም ጡሩ ሰዉ ነህ ወላሂ እደዚህ ማገኘትህ ይከ የልጂ ቅመም
@sayedAhmada-ue9kn
@sayedAhmada-ue9kn 25 күн бұрын
መሱድየ ለናትህያለፍቅር ደስይላል አላህ ተክፉነገር ይጠብቅላት
@الهمافتحليابوابرحمتك
@الهمافتحليابوابرحمتك Жыл бұрын
አይ ልጅነት እንቅልፍ ወሰደው😂😂😂😂
@girmaytekilay3175
@girmaytekilay3175 Жыл бұрын
አረ እዛው አንተ ፕሬዚዳንት ሆነህ መጫወቻ ልታደርገን ነው እንዴ ዝም ብለህ ቴክቶክህን ቶክትክ ጀማል።
@kljhhggg5329
@kljhhggg5329 Жыл бұрын
መንሱር ማሻአላህ አላህን ስምኳ መጥራት ያፉራሉ ሙስሊም ሁነው አንተ ግን አላህ ይጨምርልህ
@selemonbeza7593
@selemonbeza7593 Жыл бұрын
orthodox ngn ngr gn kewolagocha ekul enan yasadegugn muslimoch nachew...beteley enata gebeya sitota muslim gorebatocha nachew siyazlugn yeneberu,,,,,,,,muslimoch egziabhar enanten yetebikilign betam ewodachuhalew sne sireat alachuh beka mn libelachuh.....
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 Жыл бұрын
መሱዴ ሀቢቢ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስ
@ekramyutb
@ekramyutb Жыл бұрын
ኤኔ የስጠለኝ ናጋር ቢኖር ሴትዋ ልጂ ፍለፊት ሜክፓዋን ተለቂልቃ አኡዙቢለህ ሂታቂለህ አርሴቶች አለህንፊሩ ውዶቹን አትፍትኑ ኒቃብ ልብስ
@SamsungSamsung-in5oe
@SamsungSamsung-in5oe Жыл бұрын
ፀጉርሽን ከና ጠርሀ እንዲያሳምርልኝ ብለሽ የሱን ያህል መቆለል አግባብ ነው ውይ እህቴ
@AsmaReed-d5i
@AsmaReed-d5i 16 күн бұрын
ኧረ በጣም ያስፈራል
@fistumtilahunemush-cn9xk
@fistumtilahunemush-cn9xk Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግህ ከትምህርቱ ግን እንዳይስተጓጐል ክትትል ይፈልጋል
@abdihabesha12
@abdihabesha12 Жыл бұрын
ወለሂ በጉጉት ሲጠብቀቸው ነበር እናመሰግናለን 💞😍ለረሱ የወደደውን ለሌለ የልወደደ ሰው ከኛ አይደለም ብለዋል ረሱል ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም💞
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
በፍቅር ደምሩኝ
@kenzmobile740
@kenzmobile740 Жыл бұрын
ሰለለሁ ኣለይሂ ወሰለም
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Жыл бұрын
❤️❤️❤️🤗🤗🤗🤗🍭🍭🍭🍭ማአሻአላህ አላህ ያሳድግህ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር💐💐💐💐💐
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 8 ай бұрын
ሴቶ ግን አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ባልሽ ከሆነ ከጎንሽ ያለው ለምን አይድርሽም ወንዶች ሞተዋል
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
የሴቷ አቀማመጥና የፅጉሯ ሻርብ አለባብስ የወንዶች ፍተና ነሽ እስኪ በደንብ ተቀመጭ እህትናት
@blackstone07
@blackstone07 Жыл бұрын
ሃሜት ቡጨቃ ዓይናችሁና አፋችሁ መቼም አያርፍም።
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 Жыл бұрын
@@blackstone07 በትክክል
@sahowluhehod3742
@sahowluhehod3742 Жыл бұрын
Menew hule gizeay selesw mwerat eski erasachenen enewke
@hayatgood4675
@hayatgood4675 Жыл бұрын
ክክአሜትአይደምእደሕሑነሺውጭያለውማነውእደተሞላቃሖአታፍሩምእደሴትልጂበሒጃምነውመዋብላለባትእኔመቸምበጣምአስጠልታኛለችሖ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
Ekram, ሰው ከእንስሳ የሚለየው ስሜቱን መቆጣጠር ስለሚችል ነው እኮ
@tm.h.3262
@tm.h.3262 Жыл бұрын
ሃይማነት እኮ እቤቱ ይማረዋ ል ። ልጅነቱ ደስተኛ ሆኖ እንድያድግ ማድረግ አለባቹ በሃይማኖት ጫና አያስፈልገውም ።
@Abidelmajed_Awol
@Abidelmajed_Awol 8 ай бұрын
አፉን ግን ልጅ ዶሮ ከአወቅ እኩል ስያወራ ቀልቃላ ይበል ነበር ግን አሁን ለይ አዉዝብላይ ደረቅ
@AbdurezakBargichoShukralaABS
@AbdurezakBargichoShukralaABS 3 ай бұрын
ማሽ አለህ ። እጅግ በጣም ድንቅ ልጅ ። አለህ ያሳድግህ ።
@tube-rc8xv
@tube-rc8xv Жыл бұрын
እረ መንስይር ለቤተሰቦችህ 1ከሆንክ አላህዘርህን ያብዛልህና 4ሚስት አግበት ትልቅ ቤተሰብ እንዲኖርህ እመኛለሁ ለኔም አላህ ዙርያየን ያብዛልኝ ወለደል ሧሊህ ያድርግልኝ
@LyfhSghfg
@LyfhSghfg 22 күн бұрын
እግሯንሰቅላምንትመስላለችእስልምናንአትወክዩምእወንዲፊት
@nigatuwatamirat7319
@nigatuwatamirat7319 9 ай бұрын
ወይ መንሱር ማይደርስ መሰሎሸ እንዳንተ አይነት ብራንደ እንደምትገዛለት እንዳትረሳ
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv 8 ай бұрын
እኔግን አለህ እደያ ይስጣን እንጂ ስማችን ነው ሙስልም ሴት እዚ ጋ ምን ትሰረላች አለሁ ሙስታአን
@በህሪያራዲ
@በህሪያራዲ Жыл бұрын
ያስልጤ ልጅ ቆጮአችን ክብራችን ነት ያቆጮ ፍቅሬ ይለያል መክሱድዬ እዳኔናዉ ቆጮ ምቶዳዉ ቆጮ እኮ ከቢዘ ሚበልጥ ምግብ ነዉ ዘመጄ ጃግነናክ ስለቆጮ መብለትክ ስለታነጋርክ
@zaharamohammad2790
@zaharamohammad2790 Жыл бұрын
መስኡድ እኮ ብልጥነው ይመችህ
@moe0079
@moe0079 Жыл бұрын
ማሸአላህ መስኡዲ ሀቢቢ አላህ ያሳዲግህ አደኡስታዝ ሳዳት ከማል የተሁዲ ጀግና ያርገል
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@hawasied1840
@hawasied1840 Жыл бұрын
ማሻአላህ መስኡድ አላህ ያሳድግህ መንሱር ጀማል አላህ ይጨምርልህ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g Жыл бұрын
አቤት ሴቲቱ አለባበስ አረ ተኳክላ በጣም ከባድ ፈተና ነው ኢስላማዊ ሚድያ ተብሎ ሰው መፈተን
@user-vy4sr7tj3m
@user-vy4sr7tj3m Жыл бұрын
ክክክክ ወይኔ መስኡዴ አቤት እሰሰሰሰይ ያለው ነገርስ አላህ ያሳድግህ የልጅ አዋቂ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች Жыл бұрын
ሹፌር ቅጠርልኝ. አላለም መስኡድ 😃😂😂 😍😘😍😍
@aishanemane187
@aishanemane187 Жыл бұрын
ክክክክክክ ከጠየቁ አይቀር እዲ ነው
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل Жыл бұрын
አህሉን መስኡድና መንሱር ማሻአላህ መስኡድ ብልጥ ነው kkk
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ብልጠቱ አጂብ ነዉ የ6 አመት አይመስልም አላህ ያሳድገዉ
@aminaadem7381
@aminaadem7381 Жыл бұрын
መሥኡድዬ ማሻ አላህ መሡሬን ሲያገኝ ፈታ አለ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
መሱድቤቢ አወራሩ😂😂😂😂😂😂ሹፌርቅጠርልኝ የኔቅመ ም ጌታያሳድግህ ያሰብከው የተመኘኸውንሁሉ ይሁንለት
@MeseretGeife
@MeseretGeife 6 ай бұрын
መሱድፈጣሪከመጀመሬው እስከመጨረሸውይከተልህ
@ownerowner2993
@ownerowner2993 Жыл бұрын
እንዲያው ይህንን ልጅ በየሚድያው ከማንከራተት ትምህርት እንድማር ቢመቻችለት መልካም ነው
@Rahma-f9w
@Rahma-f9w Жыл бұрын
አላሕ ይጠብቃቹ በርቱ ይሄን ታዳጊ ጠብቁት እናንተንም አላህ 💓💓💓💓 ይጠብቃቹ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ ወይኔ ብልጠት ትክክል ነህ ለራሱ የሚወደውን ለወንድሙ እስካልወደደ ድረስ አማኝ አይደለም
@aminaapp4643
@aminaapp4643 Жыл бұрын
በጣም ሲበዛ ብልጥ ነው
@jemiladawood4910
@jemiladawood4910 Жыл бұрын
ማሻአላህ መሥውድ አላህ ያሣድግህ
@ErahmatAwoke
@ErahmatAwoke 2 ай бұрын
ማሻአሏህ፣ወደጥሩ፣ቦታ፣አመጣችሁት❤❤
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ Жыл бұрын
ክክክክክሸ አይ መሱዴ ልጅ እኮ ነህ ሀቢቢ😊
@ranilove7187
@ranilove7187 Жыл бұрын
መሻ አላህ ወንድም መንሱር ጀማልን ለአላህ ብየ እወደዋለው
@yousafyousaf9723
@yousafyousaf9723 Жыл бұрын
አላህ ተወደድ ያለህልጅ አላህያሣድግህ
@ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ
@ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ Жыл бұрын
መሻ አላህ መስዴ እንዲሁም መንሱሬ ጀግና እንዲሁም ከአላህ በታች እሻቱ መላሳ ምርጥ እትዮጲያዊ
@zenatal5364
@zenatal5364 Жыл бұрын
ይቁነጠነጣል ቁንጫ ጣፋጭነገር
@RozaS-l4f
@RozaS-l4f 8 ай бұрын
,በእስልምና,በኩል,ጥሩጥሩ,ስራዎችን,ብተ,ብታሰሩት,
@FozeyaFozeya-sz5cb
@FozeyaFozeya-sz5cb 8 ай бұрын
ኢበከቹወደፊልምኢንደይገበበቸለቹትተገሉት
@AaAa-oc3dq
@AaAa-oc3dq Жыл бұрын
መሱር ጀማል መሻአላ ጥሩ ምክር መክረኸዋል ትንሹን ልጂ ጀዛከላህኸይር ስልጣን ሀብት ዝና ከእምነትህ እዳያዘናጋህ
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
የኔውድ አላህያሳድግህ ቀረፃስቀርፁእያረፈ ይቀረፅ መሱሬእገዘዛልህአለሁአልክ እኮ
@adyamyemane4862
@adyamyemane4862 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@faizanur5073
@faizanur5073 Жыл бұрын
ماشاء الله وتبارك الله جزاك الله خيرا أخي منصور. حبيبي مسعود آلله يحميك من كل شر ويصلح شاءنك يارب آمين يارب العالمين
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 10 МЛН
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 23 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН