እየሱስ በቁርአንና በወንጌል | P 4 | ዳኢ ሳዲቅ ሙሓመድ | Jesus In Quran & Bible

  Рет қаралды 37,302

Bilal Nation-

Bilal Nation-

9 жыл бұрын

Пікірлер: 201
@kadirali412
@kadirali412 2 жыл бұрын
አቡሀይዴር ይሻአላህ እኔ ሌላ ዱአ አላዴርግልህም አላህ መጨረሻሀን ያሳምርልህ አላህ ከኪሳራ ይጠብቅህ አሚንንንንንንንንንንንንንንንን
@user-wt3qd4pq6o
@user-wt3qd4pq6o 2 жыл бұрын
አላህ እኳን አጨት ተሸካሚ ያላደረገንሙስሊሞች አልሃ ምዱሊላ
@alhmdlelamislameldrginaeal4916
@alhmdlelamislameldrginaeal4916 7 жыл бұрын
የእኔ ኡስታዝ አለህ ይጠብቅህ እህ የእኔ ወንዲም ብሠመዉ ብሠመዉ አልጠግብህም
@user-bf4dj3tm7t
@user-bf4dj3tm7t 7 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምረልህ በእዉቀትህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ካፊሮች አትሳደቡ ልቦና ይስጣችሁ
@mulukemalkamo3862
@mulukemalkamo3862 2 жыл бұрын
እኔ ከአይሁድ ነው የመጠሁ ወደ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ከብር ለኤሎሄ ስላሴ ኢሳያስ 6:3 አንዱም ቅዱስ ለአንዱ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የሰራዊት ጌታ ባተ ተመልታለችና ምድር ይላል እሶስቴ ቅዱስ ካለ በኋላ አንድ አደረገው መፃሀፈ ምሳሌ 30:4 ከሰመይ የወረደው ማነው የተሰቀለውስ ማነው ይላል በብሉ ኪዳን ለይ ሀያል አምላክ ተወለድ የዘላለም አባት ኢሳያስ 9:6 እሚገርመው ነገር እየሱስ እኔ ጌታ ነኝ ባይል ኑሮ መቸ እኛ አይሁዶች እንሰቅለው ነበረ ነብየ ነኝ ቢል ኑሮኮ አንሰቅለውም ነበር በዮሀን ወጌል 6:38 ከሰመይ ወርጃለሁ ስላለን እጅ ልጨምር እኔና አብ አድነን አለ ዮሀንስ ወጌል 10:30 ስለምን አምላክ ነኝ ትላለህ አልነው ክርስቶስ በእውነት ጌታ ነው ከአይሁድ ያወጠይ አምላክ ቅዱስ ኤሎሄ ስምህ የተመሰገነ ይሁን ቤተሰቤቸንም አውጣልይ
@rakrams2833
@rakrams2833 4 жыл бұрын
አላህ የወደደውን ነው የሚመራው እዴሜቸው ቤተ መቅደስ በማገልገል የኖሩት አላህ ሢመራቸው ይሰልማሉ ባያውቁት ነው እንጅ የሙሐመድ ኡመት መሆን መታደልነውስንቶች እሱ መጥቶልን መተከተልነው ብለው ነበር ሙሀመድ ኢብኑ አብዲላህ ሰለዋቱ ወሰለሙ አላይኩም
@rabe3aha836
@rabe3aha836 8 жыл бұрын
ጀዚከላህ ከይረን ኡስታዝ
@ayahayah2734
@ayahayah2734 7 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ውድ የሙስሊም ልጅ
@madinamadina1573
@madinamadina1573 2 жыл бұрын
ጀዛከሏ፣ኸር
@beshirabdela1875
@beshirabdela1875 Жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ🙏🙏🙏🙏
@salheusman3828
@salheusman3828 3 жыл бұрын
Jezaklah keyr ustaz
@royalroyal3612
@royalroyal3612 8 жыл бұрын
alhamdulila muselime ladargagn gat mesgan yegabawe Allah hulacunem kacalama weda berhan yametacu eustaza Allah yetabekh
@user-jl5mr6uy9l
@user-jl5mr6uy9l 4 жыл бұрын
ያአለህ በጣም ምጠፍጥ ትምህርት ነበር
@zeislamtoyba1203
@zeislamtoyba1203 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@abdulla6866
@abdulla6866 4 жыл бұрын
ወጀዛኩሙላሁ ኸይረን ጀግናዉ ወስታዛችን አላህ ኸይር ምንዳህን ይክፈልክ💘💘💘💓
@imosea9460
@imosea9460 5 жыл бұрын
ማሻኣላህ ኣላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ ወንድማችን ኣልሓምዱሊላልህ ጅዓላና ሙስልሚን ወኣኽራጃና ሚነዙሉማት ኩፍር
@user-gw1tz7hx8w
@user-gw1tz7hx8w 8 жыл бұрын
mash allah mash allah mash allah masha alla mash allah mash allah husetaz allah yechamirilih allah hulam yetabiki allah yakibrachu esliminachinn akabarachut allahu aokibar allah hulam talak naw
@meriemarashed122
@meriemarashed122 4 жыл бұрын
ኡስተዝና አለህ ይጠብቅን
@mobizaqadeer9086
@mobizaqadeer9086 5 жыл бұрын
ኡስተዙነ አለሀ ከይሪ ጄዘህን ይክፍለክ
@sggrt987
@sggrt987 4 жыл бұрын
ወላሂ ወላሂ አተ ወድሜ ምን ብየ ልግለፅህ አላህ ጀዛሀን ይክፈልህ
@hadyamuhyemuhye7380
@hadyamuhyemuhye7380 8 жыл бұрын
ustazaea jezakala keyr alah belahibet selamhn yabizalh edhum bemelawu betesebochihm lay betam ewedh alehu alahu lalah biye alah ywudedh kenea yebelet edmina ጤናን ያብዛልህ
@user-wt3qd4pq6o
@user-wt3qd4pq6o 2 жыл бұрын
እኳንበኢሳ በሰሩት አጨት እድናለን የሚሉ የዋህ ናቸዘዉ
@user-zw9cb9xv2w
@user-zw9cb9xv2w Жыл бұрын
ኡስታዘና ረዥም እድሜ ከጤናጋር ውዶች 4ቱም ክፍል ይጠቅማቹዃል አዳምጡት
@zmzmali7828
@zmzmali7828 7 жыл бұрын
ኡስታዝ አልፍጀዛ ወላሂ ወላሂ ጀዛህን አላህይክፈልህ ያረብ አልሀምድሊላ አላህ ሙስሊም ላደረገን
@hawabintislam3347
@hawabintislam3347 7 жыл бұрын
ኡዝታዜ አላህ ይጠብቅህ
@udjd4925
@udjd4925 8 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ እድሜህን ያርዝምልን
@endrishassen3501
@endrishassen3501 8 жыл бұрын
አላህ ያቆይህ የታደልከው ሙስሊም እንዳንተ እንድሆን ምኞቴ ነው አላህ ይቀበልህ ያረቢ
@endrishassen3501
@endrishassen3501 8 жыл бұрын
አላህ ያቆይህ የታደልከው ሙስሊም እንዳንተ እንድሆን ምኞቴ ነው አላህ ይቀበልህ ያረቢ
@samshiyasamhiya683
@samshiyasamhiya683 4 жыл бұрын
አቦአዪደርአሰለምአለዪኩምወረመቱለዪወበረከቱጀዘሀአለኬሬ
@mekikertatawa1672
@mekikertatawa1672 7 жыл бұрын
ማሻ አልላህ ኡስታዝ አልላህ ይጠብቅክ ጀዛኩም አልላህ ኸይር ኸይርን ጀዛ
@omaralatawi677
@omaralatawi677 5 жыл бұрын
መሸአለህ ተበረክ አለህ ከአይን የውጠክ ኡስተዜ አለህ ይጨምርልህ አቤት ጀግነ መልስ
@user-wt3qd4pq6o
@user-wt3qd4pq6o 2 жыл бұрын
እኔን የገረመኝ ፈጣሪን ሁሉም በእድሜይበልጡታል ማለቷ ክክክክክክበሳቅ ልሞትነበረ በዚች በየዋህ
@user-wt3qd4pq6o
@user-wt3qd4pq6o 2 жыл бұрын
አቡሃይደረ አህመድ ድዳት ዶክተረ ዛኪረን መሠሎችንአላህ ያብዛቸው
@zmzmali7828
@zmzmali7828 7 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይረንጀዛ
@batelatesfay9255
@batelatesfay9255 6 жыл бұрын
Zehazen nagar mahmada entay zegaboro alo entay ey da xubuka
@bedrumohammed1582
@bedrumohammed1582 3 жыл бұрын
ماشالله تبارك الله الله يكتب لك الأجر
@fef1933
@fef1933 5 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡ ሀይደር አላህ አላህ እደሜ ይስጥህ
@jamilajamila9209
@jamilajamila9209 8 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዜ አላህ ይጨምርልህ
@rabiyanur2148
@rabiyanur2148 5 жыл бұрын
እየሱስ የማን ባርያ ነው የአላህ ባርያ ባርያ ነው ነው
@rabiyanur2148
@rabiyanur2148 5 жыл бұрын
አላህ አጋሪ የለለው ብቸኝ አምላክ ነው
@rabiyanur2148
@rabiyanur2148 5 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ
@zanbahassen5200
@zanbahassen5200 7 жыл бұрын
ጀዘከለህ ከይር ኡሰታዝ እድሜና ጤና አላህ ይሰጥህ
@safiaabdiwali9422
@safiaabdiwali9422 6 жыл бұрын
Estz sadek Jeskelahul qayar betam gobez asamagn gelse sew neh Masha allah
@jdhdhudmasheallah7796
@jdhdhudmasheallah7796 8 жыл бұрын
allah yetbkh
@user-wt3qd4pq6o
@user-wt3qd4pq6o 2 жыл бұрын
አላህ ዱና አሄራ አቸናፊ ያረግህ
@bedrumohammed1582
@bedrumohammed1582 4 жыл бұрын
ጎበዝ ጀግና አላህ ከአይን ይጠብቅክ
@kadija6263
@kadija6263 11 ай бұрын
Masha allahi
@zeburaseid6360
@zeburaseid6360 7 жыл бұрын
masha allah difiratik dessi yilan iwinat yiqexilan allah yixebiqih pirogiramihin meketatel dessi yilengal
@AsdAsd-vd6xi
@AsdAsd-vd6xi 6 жыл бұрын
ዉሸታምችስ እናንተ ናቸሁ ሁዝታዝ ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ ጭንቅላት የላቸዉም
@user-wt3qd4pq6o
@user-wt3qd4pq6o 2 жыл бұрын
ያችመሃይም አቡሃይደረን አቸነፈኩብ ተቦቀቀችች
@yishakfaris2902
@yishakfaris2902 7 жыл бұрын
jezakelahe
@hadiyaali4934
@hadiyaali4934 4 жыл бұрын
Slewefua kemitikerakeru mutann yasnesa ayineswrann birhanachewn yemelesewn seyitan belayachew lay adiro sisekay yeneberwn lemanim yemayichalewn sichalew yeneberewns sew new litil mew egziyabhir libonan yisteh
@user-nn1gb4pe9r
@user-nn1gb4pe9r 4 жыл бұрын
አለህ ይጨምርልህ ኡስተዝ አቡ ሀይደር
@shamsiyabekela7542
@shamsiyabekela7542 8 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@najathnajath4070
@najathnajath4070 5 жыл бұрын
ኢስታዝ አላህ ይጠብቅክ የኔ ጀግና
@fef1933
@fef1933 5 жыл бұрын
እኔ እሚግርመኝ በኢሳ ግዜ ፎቶ የት አለ ማሪም ናት እየሱስ እያሉ ስእል እሚስሉት ሸነው
@kadija6263
@kadija6263 11 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@saadamohammad2253
@saadamohammad2253 5 жыл бұрын
የኔአንበሣሣሣሣሣሣሣ
@anmanm2265
@anmanm2265 4 жыл бұрын
ኡስታዜ ዪምቺክ
@zinetseid1117
@zinetseid1117 8 жыл бұрын
Masha allah allah yitebqh ustazuna endante ayinetochin allah yabzaln
@hadyahadya5067
@hadyahadya5067 8 жыл бұрын
ማሻአላህማሻአላህ
@wibbehwibbeh3667
@wibbehwibbeh3667 4 жыл бұрын
አለማወቅ ሀጢያት አይደለም። መልሥልኝ እግዚአብሔር ክብር ለሥሙ ይሁን አላህ ነው????? ምን ማረጋገጫ አለህ?????
@user-ri1ro2rt6u
@user-ri1ro2rt6u 7 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝክርስቲያኖች እየሡሥ ከመፈጠሩ በፊት ማን ንነበር ነበር የሚያመልኩት መርየምሥ ኢሣን ከመውለዷ /ከመወለዱ በፊት ማንን ነበር እምታመልከው ????ወሏሂ የኛአምላክ እማይደበቅ ከጎደሎወች የጠራ አምላክ መሬትንና ሠማይን የፈጠረ አምላክ ነው አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል ኡሥታዞቻችንን አሏህ ይጠብቅልን
@AsdAsd-vd6xi
@AsdAsd-vd6xi 6 жыл бұрын
سبحانك يا الله الله اكبر በፊትማ ኢዝጋቤር ነዉ የፈጠራቸዉ ቡሀላ ግን እዝጋቤርን እየሱስ መቶ አገዘዉ ነዉ እሚሉት አጀብ ጤና
@user-sy9im5bk9y
@user-sy9im5bk9y 5 жыл бұрын
Asd Asd kkkkkkkkkkkkkkkእደ እገመግስት እደመለስ አረጉት መለሥ ሲለቅ ሀይለማራም ሀይለማራም ሲለቅ አቢይ አህመድ እደ ክክክክክክክክ አይ ድፍን ጭቅላት ወላሂ ሳቁኝ አግዞት ነው ስትይ ኪኪኪኪኪኪ አልሀምዱሊላህ አለኒያእመተልኢስላም
@user-ri1ro2rt6u
@user-ri1ro2rt6u 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላደረገኝአሏህ ወንድሞቸ አሏህ ይጠብቃችሁ ወላሂ እንደ እናንተ ያለውን ያብዛልን ክርሥቲያኖች አሏሁ ተባረከ ወታአላ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ ታሣዝናላችሁ
@enayatamam8686
@enayatamam8686 2 жыл бұрын
እስለም ወለይኩም ኡስታዝ አላህ ወዶሀልና የኛም ልባችን አቅለችንም ቁራንን እንቀራ ለምንልን ወላሂ አሺይልሀል ጭቅላታችን ልባችን አቅላች ሁሉ የአላህ ተገዝ እዲሆን የአላህ ብለህ እኔ በጠም እናክብሀን እንወድሀለን
@najathnajath4070
@najathnajath4070 5 жыл бұрын
ኢስታዝ አላህ ኽይር ጀዛክ አላ ኻይር
@kedja8512
@kedja8512 7 жыл бұрын
ጀዛካህ ኸይረን ኡሥታዙና አላህ ይጠብቅህ
@jemilayimam6307
@jemilayimam6307 7 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ ኡስታዙና
@wibbehwibbeh3667
@wibbehwibbeh3667 4 жыл бұрын
ጥያቄ ልጠይቅህ ።? አላህ እግዚአብሔር ሥለመሆኑ ምን ማረጋገጫ አለህ? ሌሎች ሥሞች ሊመሣሠሉ ይችላሉ። ከቻልክ መልሥልኝ።????
@awqeaser7267
@awqeaser7267 4 жыл бұрын
Subbaccanallah
@wibbehwibbeh3667
@wibbehwibbeh3667 4 жыл бұрын
እኛ ሦሥት አላልንም ከታች ያሉትን ጥያቄ ከመለሥክ መልሡ ታገኘዋለህ ። እባክህ መልሥልኝ ከቻልክ
@tigitigi9906
@tigitigi9906 4 жыл бұрын
እህ ሶስት አላልንም ማለት ምን ማለት ነው በአካል ሶስት ናቸው በመለኮት አንድ ናቸው እናም አንድም ሶስትም ነው አይደለም የምትሉት ??? ሌላው ቀርቶ ማሪያም አማጅን ከልጅሽ አስታርቂኝ ምናምን ሚካዔል ፣ገብሬል ፣አማኑዔል ፣እሩፋየል ••••••አምልኮ የማይደረለት አካል ምንም የለም እናንተ ዘንድ እንዳውም ከቆጥርናቸው ከ16 በላይ ይሆናሉ ።ስለዚህ ወደቀጥተኛው ጎዳና ኑ ወዴ መዳን ኑ ወዴ ሰላም ኑ ወዴ ኢስላም ኡስታዙና አላህ ይጠብቅክ ከእነ ሙሉ ቤተሰብክ ወጃዛክላህ ኸይር ጀዛ
@bcgf4745
@bcgf4745 7 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ካፊሮች ስእል ኣምላኪዎች ምላሳቸው ይንከሱ
@mkyamohamed8129
@mkyamohamed8129 5 жыл бұрын
ጀዛክ ላህ ክይረን ወስታዚ ካፈሮችስእል አምላክናችወ ጨቅላታ ችው ባዶ ነወ አያስምም
@user-jl5mr6uy9l
@user-jl5mr6uy9l 4 жыл бұрын
ማሻአ አለህ
@hadiyaali4934
@hadiyaali4934 4 жыл бұрын
Sewna fetarin atanesasir dekamanetih betedegagame tenegirehal sew erasun egna yilal ferarem erasun egna bilo 1 new litil atichilem
@gdhhealemalemu155
@gdhhealemalemu155 6 жыл бұрын
yeses geta new 100/100 oky
@mulukemalkamo3862
@mulukemalkamo3862 2 жыл бұрын
እስኪ አቡ ሀይደር እኔ ተወያየይ ከአይሁድ ነው የወጠሁተ ክርስቶስ እውነተኛ ጌታ ነው ብየ እመሰክራለሁ
@samanalyami7453
@samanalyami7453 4 жыл бұрын
ማሻአላህ የአቡ ሐይደር ቁጥር ላ ኩልኝ ፍጡማ
@meazaraya3668
@meazaraya3668 7 жыл бұрын
anete damo setasetemere metafena kutere tenagere yaga ya ortodox memehere yananeten kurean debene aderegew Merafe ena kutere eyatenageru new malete ewenete selemeyasetemeru zebelehe atezebareke
@user-kx2go7uh1e
@user-kx2go7uh1e 5 жыл бұрын
መሸአላ መሸአላ አቡ ሀይደር ዱኒያ ወላ አሄራ ይመችህ ላተ የሚሆን ቃላቶች ያጥሩኛል ሙስሊም እህትና ወድሞቸ እባካችሁ ያቡ ሀይደርን ቁጥር ስጡኝ
@ijfkdjfj8851
@ijfkdjfj8851 7 жыл бұрын
እኔቅርስቲያንነበርኩአልሀምዱሊላአላህወደትክክለኛውመንገድመራኝቅርስቲያንሁኘይገርመኝነበርአምላክከሆነሰውእንደትይሰቅለዋልእልነበር
@user-wq5ep8nk1b
@user-wq5ep8nk1b 5 жыл бұрын
አላሁ አክበር
@RtyRty-mf8ct
@RtyRty-mf8ct 7 жыл бұрын
ክርስቴያኖች ፍጣሪያችሁን እወቁ አምላክ ስወ ሆኖ አይመጣም ስወ መሆን ባህሪው አይድለም
@rabiyanur2148
@rabiyanur2148 5 жыл бұрын
ኡስታዝ የኛ ጀግና አላህ ይጨምርልህ
@mulukemalkamo3862
@mulukemalkamo3862 2 жыл бұрын
የኛ አምላክ ሚሳነው ስለለለ ሰው ሁኖ መጧል ይችላል የናተው አለህ ግን አይችልም ሁሉን ማረግ በዮሀንስ ወጌል 6:38:50 እኔ በአባቴ ፍቃድ ከሰመይ ወርጃለሁ ይላል ካዲያ ከሰመይ የሚወርድ ፈጡሩ ነው ? እረ ልብ ግዙ ታላቅ ነብይ ምትሉት ሙሀመደ እራሱ መቸ ከሰመይ ወርጃለሁ አለ
@hadiyaali4934
@hadiyaali4934 4 жыл бұрын
Egna bilo letenagerew kalu melis atagegnlet egna lemaletu yekiber simu edehone kalu lay yelem dingayun dabo new bileh lemasamen atimokir emen ortodox tewahdon yemitekakel yelem ::
@powerlink6511
@powerlink6511 5 жыл бұрын
አየ ወድማችን ማስተዎሉን ይስጥህ ለራስህ እሳት ላይ ገብተህ ሰዉ ይዘህ ትጠፋለህ ወዮልህ የምጠብቅህ ፊርድ እባክህ መፃሃፉ ቁዱሱን ሙሉ በሙሉ አንብበህ ተረዳ ሰዉ ይዘህ አትጥፋ እግዛአብሔር ወደ እዉኔተኛይቱ ተዎህዶ ንመልስህ
@user-wq5ep8nk1b
@user-wq5ep8nk1b 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-rd7zt9ul9z
@user-rd7zt9ul9z 4 жыл бұрын
ወየው ሳቄ ናልኝ
@maryamrak1670
@maryamrak1670 3 жыл бұрын
እደትባስረዳችሁይገባችሀል? አላህሆይከጠማማወችጠብቀኝ
@hadiyaali4934
@hadiyaali4934 4 жыл бұрын
Asib eji egna eyale edet 1 new tilaleh 1 behon noro ene malet neberebet
@abeltsehay2013
@abeltsehay2013 5 жыл бұрын
betam gobez nahe abu hider meneme book or paper satyeze sebket malet yehe naw gine eyesus geta naw.
@mohammedradman9388
@mohammedradman9388 3 жыл бұрын
Do you know that some of the scholars say, "the more you study Christianity the more you will become confused". How God Almighty (Jesus) will die for our sins?
@itoroyokoqafara
@itoroyokoqafara Жыл бұрын
Abu hayd
@hikmaabdullah8868
@hikmaabdullah8868 4 жыл бұрын
ما شاء الله الله يكثر من امثالك يا شيخ
@yet12345
@yet12345 7 жыл бұрын
Men ayenat chenkelat new yalchew
@bedrumohammed1582
@bedrumohammed1582 4 жыл бұрын
ክርስትያኖች ቆይ ትምህርት እንዴት ነዉ የሚገባቸው ይህ የፈጣሪ ቃል ነው በመፀሀፋችዉ በሚለዉ በትክክል ከሄዱ ወደ እስላም እንዳይሆኑ ፈርተው ነው ። እውነት እውነት እላችዋለወ በኔ ማንም በላከኝ ማመኑ ነው እንጂ በእኔ አይደለም ። መልክተኛ ነው በቃ
@user-wt3qd4pq6o
@user-wt3qd4pq6o 2 жыл бұрын
አይገባቸዉም ደረቀዋል ሩህ የላቸዉም
@bezabezagizeahunisbz
@bezabezagizeahunisbz 8 жыл бұрын
Alah Eko Tawet Newu Atakem Ende ?
@bahaftabahafta8152
@bahaftabahafta8152 7 жыл бұрын
Helem.yafara.egzabhar.becha.new.gen.tgrmalah.
@BzkidistMekashaBxb
@BzkidistMekashaBxb 6 жыл бұрын
ሙስሊሞች በኢሳ ጊዜ የት ነበሩ የማን ተከታይ ነበሩ መሀመድስ እድሜያቸው ስንት ነበር የኢሳን ህግስ መሀመድ ሽሮታል ወይስ ኢስላም በዚያን ግዜ ምን እያመለኩ ነበር
@hayatmollatube651
@hayatmollatube651 5 жыл бұрын
የአደምን አምላክ የአደም የሂዋን አምላክ ኢሳም ሙሀመድም ሰላም በነሱ ላይ ሊአስጠነቅቁ ነው የመጡት ልክ እደ አደም አምላክ አንድነው ብለው ሊአስተምሩ ነው ሁሉም ነብዮች አምላክ አንድ ነው ብለው ያወጁት ከ አዳም ጀምሮ የሚሰበከው የአምለክ አድነትን ነው አዳም መሪምን አማላጂ አላደረገም ገነት አይገባም ማለት ነው
@mobizaqadeer9086
@mobizaqadeer9086 5 жыл бұрын
እኛ ሙስልሞች መሀመድ ሰለለሁ አለህ ውስልም ሰይፍጠሩ በፊት የአበተችን አደም አምለክ ተከተዬች ነበሪን እነቴስ ዒሳ ሰይፍጠር በፊት ማንን ትከተሉ ነበር??? አለል ክተቦች ቢቶዱም ቢጠሉም ዒሳ የአለሀ ነቢይ ነው የመሪየም ልጅ አለቀ ደቀቀ
@semirashifa7193
@semirashifa7193 8 жыл бұрын
abuye mage allah yetabqh
@fatumabedru9647
@fatumabedru9647 7 жыл бұрын
Semira Shifa አስላሞ ዎላኮሞ አላህ ዮጨሞራላኮህ
@user-bu6vy8gk6g
@user-bu6vy8gk6g 5 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ማሻአላህ አለይክ አላህ አክበር
@user-tc8mw5ih1p
@user-tc8mw5ih1p 4 жыл бұрын
ወአሌኩም ሳላም ወረሃመትለይ ወባራክቱ ጃዛክላ ክይረን መሻ አለ ግን ጉሩፕ ክላቹ አስገቡኝ 00971565106104
@AliMohammed-yb7lz
@AliMohammed-yb7lz 5 жыл бұрын
ክርስትያኖች ግን በምናቹህ ነው የምታስቡት እየሱስ ሳይወለድ ማነበር ፈጣሪያቹህ ?
@mulukemalkamo3862
@mulukemalkamo3862 2 жыл бұрын
አይ ምስኪን እየሱስ በማሪያም ሳይወለድ ነበር የዮሀንስ 8:56:58 አብርሀም ሳይወድ እኔ ነበርሁ አለ እየሱስ ማሪማ ሳትወልደው ነበር የዮለንስ ወጌል 6:38 ከሰመይ ወርጃለሁ አለ እየሱስ
@zaburazabura8552
@zaburazabura8552 7 жыл бұрын
እነዚህ ካፊሮቺምንምአያውቁም አላህልብይስጣቸው
@ethopianchanal2557
@ethopianchanal2557 4 жыл бұрын
የገዛ መፃፋችሁ ሢነግራችሁ አትረዱም። አይደለም ካላችሁ ከመፅሀፋችሁ ማስረጃ ማዉጣት ነዉ አይ ክርስቲያኖች
@hnrjdjdhhdhd1740
@hnrjdjdhhdhd1740 7 жыл бұрын
አቤት ክሪስቲያኖች ሙስሊሙ በሚኖርበት ሰአት አትገኙም ግን አልፎ አልፎ የሚጠይቀውን ጥያቄ ትመልሳላቹህ በለው
@user-tl2km2hu8j
@user-tl2km2hu8j 7 жыл бұрын
ጆሮያታዳፋና ሰዉ ማንኛዉሚ ድሚፂ ብጮህ አይሣማሚ አበቴ አታግን ያታዳፋና ጆሮሰይሆን ያታዳፋና ልብና ያማንዳርን ታራታራትን ግን ትችለሌ
@user-tl2km2hu8j
@user-tl2km2hu8j 7 жыл бұрын
ዉሻትንሢለ ሚትፋልግ እጅ ዉናትን ያሚትፋልግ ብሆን እግዚአብሔር ኡናትን ይጋልፂልናበራ ዛለለሚህን ሢትጣይ ትኖራሌ እጅኡናቱን ሣታጋኝ ትቃራለ
@oneday6163
@oneday6163 6 жыл бұрын
Moslim cerstian betgebu enkan hegu atchlum
@wibbehwibbeh3667
@wibbehwibbeh3667 4 жыл бұрын
መጽሀፍ ቅዱስ ምሣሌ ካረክ ልጠይቅህ ሥለ ጥምቀት ክርሥቶሥ ክብር ይግባው አሥተምሯል አንተ እንዴት አየህው????
@farhanahmed7716
@farhanahmed7716 7 жыл бұрын
አሡትዝ አረትው አንተ ትልቅ ሠው ነህ ውይ ውሽትህ አነተ በመላጣህ ልክ ነው ለረሥህ ጠፍተህ ያንተን ቢጠውችን ማጥፍትህ ነው የሚገረማኛ አየሡሥ ክረሥቱሥ አደለም ወፍ ሠማይና ምዳረን የፈጠረ አንዲሁም በአለም ላይ ያሉ ፍጥረቱችን የፈጠረ ነው አሥኪ አንዳ ነገረ ልጠይቅህ አላህ የምትሎት ምዳነው ??? ጨረቅ ጥቅረ ዳንገይ አያመለክ አሁን በአንተ አፍ አየሡሥ ከራሥቱሥ ይጠረ በአውነት ይቅረ ይበልህ አኔ የሚገረማኛ ምአመናኑ ቁረአኑን ሥያናቡ አነት ያሥተማረችሁቸውን ብቻ ይዘው መጉዛችው አኔሥ አግዚአብሔር ይመሥገን ኣረቱዱክሥ ተዋሂዱ ላደረገኛ ለተውሠኑ ዘመዱች ሙሥሊም ነችው ግን የተወሠኑት ተመልሠዋል የቀረቱን አውነቱን አዲከተሉ አዳረገቸዋለሁ ጣወት ሢመልኩ አይኑረም ወይም ለሠይጣን አይገዙም በአንዳ አገጣሚ ሀጃ የምታረጉበት አገራ ጉረ ብየ ነበረ የሚፀዳቀው አረቁት በመሆዳ ነው ዳንገይ በመሥም
@komotserez8055
@komotserez8055 7 жыл бұрын
Farhanአውሽና አህትችን አግዛብህ ሠላሟን ያብዛልሽ Ahmed ማነው ጥቁር ድንጋይ የሚያመልከው የት አየችሁን ነገር ፍለጋ ነው አንሸነፍም ብላችሁ ነው አደል ደግሞስ የትኛው መፅሀፋችሁ ነው ጨርቃ ያመልካሉ የሚለው እኛ እምናመልከው ሰውን የፈጠርው መሬት ሰማይ ፀሀይ ጨረቃ ፀሀይ ሌሊትና ቀን የፈጠረውን አምላክ ብቻ ነው እደናተ እየሱስ ማርያም ገብሬል ባሌግዜሀር ሚካየል መድሀንያለም ወዘተ ተዘርዝሮ አያልቅም እምታመልኩት ጉድ በዛላይ በየ ቤቴክርስቲያኑ ስከዱ ገና ከበር ሳደርሱ ካቡን በሩን እጠቱን እየሳማችሁ አደለም እምገቡት ከዚያም ከንጨት የተሰራ እንጨት ነው የምትሳለሙት አር ምኑ ቅጡ ተዘርዝሮ አያልቅም አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ተደራራቢ ምስጋና ይገባው
@farhanahmed7716
@farhanahmed7716 7 жыл бұрын
ot يserez አሽ መልካም ጥቁረዳንገ ወደ ካባ ያለው ነው አንዲሁም መካ ያለው ነው ሂደሽ አትቂም አኛኩን ለጉብኛቴ ሂደን ነበረ ለነገሩ ጣወት ሢሎችሁ ጣወት ትላችሁ ሥለ ጣወት ምንናት የሚሥረዳኛ አለ ከሙሥሊማች? አሥኪ ጥያቂ ልጠይቅችሁ አላህ ማነው ምዳነው አላህ ፈጣረ ነው ካለችሁ ፈጣረ ለመሁኑ ምን ያህል መረጃ አላችሁ ? መረጃውሥ አቁረአን ላይ የተፀፈውን አላህ የፈጣረነት ሥረ ሠረቱታል ወይ ? ነው በፀፍው ብቻ ነው የምታምኑት ሥለ አላህ ማንናት ምንናት ከቁረአን ከሀዲሥ አንዲሁም ከተፍሲረ አሥረዱች አላህ ምን አደሁና መንፈስ ነው መለኩት ነው አካል ነው ምደን ነው በጥቅሥ የተደገፈ መረጃ የለው መልሥ የመፀሐፍ ቅዱሥ አየሡሥ ከረሥቱሥ የቁረአን ኢሥ አንደ አደለሉም በአኛ አማኛች ግን አነት አንደ ነቸው ከላችሁ ምንም ከፍተት አና ልዩነት የሊለው መረጃ የለው መልሥ ሥጡን???
@komotserez8055
@komotserez8055 7 жыл бұрын
ኢሳ ወይም እየሱስ አንድ ነው ግን አምላክ አይደለም ነው እኛ ያልነው አላህ አንድ ነው አይወልድም አይወለድም አንድም ቢጤ የለውም የሚመለከውም አላህብቻ ነው አላህ ህያው ነው ነፍስ አለው ግን ከማንም ፍጡር ጋር አይመሳሰልም አላህ ይሰማል ያያል ግን የሰው ወይም የለላን ነገር መስማት ወይም ማየት አይደለም አላህ ባሻው መልኩ ማርግ የሚችለው እሱ ብቻ ነው 7ሰማያትን እና ምድርን በ6 ቀናት የፈጠርው አላህ ብቻ ነው ከዚያም ጨርቃና ፀሀይ ፍጠር ከዚያም ሌሊትን እናቀንን ፈጠር አልሀምዱሊላ ምስጋና ለአላህ ስለጣወት ምንነት ጣወት ከእንጭት ወይም ከብርት ወይም ከሲሚቶ የተሰራ ሰው ሰራሺ ነገር ነው ከዚያም እቤተክርስቲያኑ ውስጥ ታስቀምጡታላችሁ ከዚያም ባመት ናመት ታወጡና አንድ ቦታ ታስቀምጡና ዙርያውን ከባችሁ ታድራላችሁ 3ቀን ያክል ከዚያም ታስገቡታላችሁ ስለተሸፈነ ማንነቱ አይለይም ብላችሁ ነው አላህ አምላክ የመሆኑ መርጃው የሌሊትና የቀን መፈራርቅ የፀሀይ ስትገባ ጨርቃ ይተካል እደገና እኛ በናታችን መሀፀን ውስጥ ልጅ አድርጎ ይፈጥርናል አላህ ባይኖርማ አለም በጠፋ ነበር እንኳን ሌላ ትውልድ ሊመጣ የናተ እየሱስ ከመወለዱ በፊት ማን ነበር አምላካችሁ እኛ መካንም ሆነ ድንጋውን አናመልክም ካእባ የሰላት መስገጃ ብቻ ነው ወይስ እደናተ ቤቴክርስቲያን አስካሪ መጠጥ ካልተጠጣበት ነው እምትሉት ጠላ ወይም አርቂ ስጠጡ ውላችሁ ትመለሳላችሁ ሌላምን ድነው የናተን ባተክርስትያን ከፍከፍ እምታደርጊት
@farhanahmed7716
@farhanahmed7716 7 жыл бұрын
زKomot يserez ok ok የአኔ አህት ወይም ወንደም ማናታች ሥለማይለይ ነው የአኔ ጥያቅ ከመረጃ ግረ ነው ያልኩት ተረ ወረ ሥይሁን ደማ ጥያቅን በጥያቅ መመለሥ ምክንያት ወይም አለማወቅን ነው የሚሠየው አሁን ሥለ ጣወት ያወረሽ የጣትን ማንት ለመገለጥ ፍነጫ ቢኑረውም የአኛ የኡረቱዱክሥ ተዋሂዱ ቤተክረሥትን አንዲሁም የምኑቱ ተከታዩች የሚደረጉት አደለም ዝም ብሉ ያለ መረጃ አደረገችሁ ማለት አይቻልም ያለደረግነው አደረገችሁ ሥም አውጫነት ይባላል ሥለ ታቡት ከሁና የምታወረው አደረሻየን ሠጥቸሽ መደምፅ አሥረዳሽለሁ ጥያቅን ሥትመልሽ አትጠይቅ አላህ ነፍስ አለው ብለሻል ይሠማል ያይል ብለሻል መሥማት ማየቱን ፈጣረ መሁን በምን ደነው ያወቅሽው በተፅፍው ነው ወይሥ በተገባረ አላህ ሁሉን አደረጊ ነው አልሽ ምን አደጉ አሥየሽ ??? አላህ ነፍስ አለው ብለሽል የቁረአን መረጃ ሥጫኛ ???? ደግም ነፍስ የለው ሁሉ ፈጣረ ነው??? ፈጣረ ከሁነማ አኔም ፈጣረ ነኛ ማለት አችላለሁ??? አንዲሁም አየሡሥ ከረሥቱሥ አና የቁረአኑ ኢሥ አንደ ነቸው ብለሻል አንደ ለመሁነችው በጥቅሥ ከቁረአንም ከመፅሐፍም አንደ መሁነቸውን ጌታችን መደሀኒታችን አየሡሥ ከረሥቱሥ የአህዛቡችም የአለም ፈጣረ የአላህም ፈጣረ መሁኑን አሥረዳሻለሁ ??? አሁንም የአላህን ማንነት አሥረጃኛ ምክነያቱም ሥለ ነፍስ መኑሩን ?? ከቁረአን ጥቅሥ አላህ ሁሉን አደረጊ ነው ሥላልሽውም አንዲሁ ሁሉን አደረጊ ነው ብላችሁል ተገልጡ ነው አደረጉ ያሠያችሁ?? ወይሥ አንዲት ነው ?? አላህ አይወልዳም አይወለደም አላችሁ ??ታዲ ሁሉን አደረጊ ከሁና መወለዳ አንዲት አይችልም ? ይህ አረሡ አለማቻልን ያመላክታ ይቻላል ካልሽ መረጃ ሥጫኛ ??
@komotserez8055
@komotserez8055 7 жыл бұрын
የኛ አላህ አናየውም እሱ ግን ያየናል በልባችን ምየናስበውን ያውቃል መጀመርያ አላህ ይወልድም አያገባምም ግን ሰው እደት ፈጠር መጀመርያ አደም ሰው ከመምጣቱ በፊት አደም አለይሂ ሰላም ሲፈጥር ከአፈር ነው አፈሩ ወሀ ሲጨመርበት ጭቃ ይሆናል ኪዚያ የሰው ግርፅ አደርግው ከዚያ ተወው ለአደርቀ እሩህ ጨመር ከዚያም ሰው ሆነ ኪዚያም ከአደም ግራ ጉን አጥንት ሀዋን ፈጠር ኪዚያም ሀዋ እና አደም መገባት በነሱ ተጅመር ከዚያም ሰው መውለድ ጅመሩ ከዚያም ሰው ተራባ እንጅ አላህ አግብቶ አልወለደም ግን እናታችን ሆድ ውስጥ ከፍጮት ወይምከመንይ የሚባል ፈሳሺ አላህ ሰው እድፈጠር እሚያደርገው አላህነው ሙሳ አለይሂ ሰላም አላህ ሲያናግርው ሙሳም ፈቀድልኝና ልይህ ሲለው አትችልም አለው እነዚያን ሁለት ጉራውችን ፊቴን ወደነሱ ላዙርና እነሱ እኔን ማየት ተቻሉ አንተም ታየኛለህ ባለው ጊዜ ወደሁለተ ጉራ ሲዞር ጉራወቸ ተንቀጥቅጠው ሲፈፈርካከሱና ሲበታተኑ ሲያይ ሙሳም ወደቁ በድንንጋጤ ከዚያም አላህ ሆይ ይቅር በለኝ ተሳስቻለሁ አለ ስለዚህ አላህን እኛ ማየት አንችልም ግን ባናየውም አላህ ከኛ ጋነው
@user-eh8lx1xy7j
@user-eh8lx1xy7j 5 жыл бұрын
እየሱስ ሙስሊም ነው ።።።።።
@hgddddy8226
@hgddddy8226 3 жыл бұрын
አወ
@hadiyaali4934
@hadiyaali4934 4 жыл бұрын
Hahahaha ahun kelibe asakegn ewnet asa gorguare zendo yawetal tilalechi enate yihn kal liteyikeh sir erasih ametahaw yeleba ayinederek meliso lib yaderik emibalew edih new sitasbew egna yemanasib enimeslehalen sew nen eko masebiya tesetonal ezih ga yarebignaw kal bizuwechin yemiyamelakit hono eyale yetesafew eyale bebizunetu anaminem tilaleh bekitabu tesifo yilikunes kezih bela tewarideh hayimanotihn atawaridew eshi
@tsehayabera7090
@tsehayabera7090 7 жыл бұрын
እግዚኦ ውሽት አይን የሌለው እልም ያለ ውሽት
@lidiyauliya4023
@lidiyauliya4023 7 жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ዛሬም ለዘላለም ጌታ ነው !!! አውቃቹ ነው የምታዘግሙት
@komotserez8055
@komotserez8055 7 жыл бұрын
Lidiya Uliya እየሱስ ፍጡር ነው ምንም አያጠራጥርም ግን እዳትሸነፉ ብቻ ነው እጅ ፍጡር እደሆነ ታውቃላችሁ ኢሳ አለይሂ ሰላም የአላህ መልእክተኛ ነው
@vbnnn9026
@vbnnn9026 7 жыл бұрын
ነብይ ነው ጌታ እኛ እንደምናውቀው ነብይ ነው እናተአምላክ ነው ትላላችሁአልገባኝም
@fef1933
@fef1933 5 жыл бұрын
አድ እና አዲ አላህ ነው ሁስት አይደለምተጃጅላችሁ ቀራችሁ ኑው ወደ ኢስላም ኢሳ አለ ኢስላም ያላህ ስላም በሱ ላይ ይሁን ስው ነው ነብይ ነው ይበላል ይጠጣል ፍጥርቱ እደ አደም ነው አላህ ችሎታውን ሊሳይ ነው አይግባችሁም ዶቆሮ ናችሁ አላህምዲሊላሂ ነአመቱ ኢስላም
@user-qi9ve4fw6g
@user-qi9ve4fw6g 8 жыл бұрын
አትገሩን ሥለ ጌታ ሥለ እየሡሥ ከኛ ወዲያ ከኦርቶዶክሥ
@user-wq5ep8nk1b
@user-wq5ep8nk1b 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@zxaxshlil3999
@zxaxshlil3999 4 жыл бұрын
Hhhh
@gdhhealemalemu155
@gdhhealemalemu155 6 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkkk
@Sarasara-ie2rl
@Sarasara-ie2rl 6 жыл бұрын
አላህሆች ብዙ ስለሆኑ አምላክ ሳይሆን አማልእክት ነው አማልእክት ደግሞ አጋንንት ናቼው።
@tigitigi9906
@tigitigi9906 4 жыл бұрын
እኮ እነ ሶስቱ ስላሶች?ምክንያቱም እናንተ ሳታውቁት በራሳችሁ ላይ መስካሪ እየሆናችሁ ነው አማልክን ሸይጣናት ከሆኑ እናንተ እነ ሶስት ስላሶች እነ ማርያም እነ ምናምን ምን ያደርጉላችኋል አላህ ሱበሃነወተዓላ ኢላሁኩም ኢላሁ ዋሂድ ነው ያለን ""ጌታችሁ አንድ ጌታ ብቻ ነው "" ስለዚህ ሶስት በአካል አንድ በመለኮት ብሎ ነገር የለም
@ijfkdjfj8851
@ijfkdjfj8851 7 жыл бұрын
ቆይኢሳሳይወለድማነበርፈጣሪያችሁ
@user-xz5in1jw3f
@user-xz5in1jw3f 6 жыл бұрын
ኡዝታዝን የምትሳደቡ ገደል ግቡ እውነቱን ስለተናገረ። ተናደዳችሁ እደ
@user-hy6zo5oq8d
@user-hy6zo5oq8d 8 жыл бұрын
kkkkkkበጣም ያሳፈራል እኮ ስለ ምን ነው አላሀቹ ለአንደነቱ እየገለጠ ነበረና በዋህላ ለኢሳ ፈጥረነው ያለ ምን ስለ ፈለገ ነው ፈጠሩኩት ያላለ ስለ መን ነው አምላክ ነው የምቶው በለበስው ሰጋ መንፈሱ ግን አለምተም መንፈስ አየምትም አየታምእምእም እንዴት ይሆናል ካላቹ ለእግዛቢህር ሁለ ስለ ምቻለውና ።ደምኢሳ መፅሓፍ አወሪደ የምትለው የቱ መፅሓፈ ያወሮዶ ነው።ክሪስትያን ማለት ክሮስቶስ በመጣው መፅሀፍ የተጀመሪ ማለተቹ ነው ክሪስትያን ማለት አዳምና ሂዋን ከተፊጥሩ ጀምሮ የመጣ እንጂ እዩሱስ ያምጣው የሀይማኖት አደለም።ዶም አትዋሽ እዩሱስ ይህችን ፁዋ ከንየ ትለፋ እንጁ ከንየ ወስድ አላለም እችን ፁዋ ከንየ ትለፋ ማለቱ ለብቻየን ወሰዳት ትቅሪ ማለቱ ነው ፀዋ ማለት ሞት ማለት ነው ፅሎቱ ተስማለት ወይስ አልተስማለትም ካልህም አው ተስማለት ይህችን ፅዋ ለእሩሱ ጠጡቶ አሳለፍት ለኛም ፍወስን አዳነን ለዘላአለም ህውት ስጠን ተመስገን ክብሩን ይስፊልን አሜን ።እነክተም ወደዚ እውነት ያምጣቹ።
@komotserez8055
@komotserez8055 7 жыл бұрын
አር ገድ ነው እየሱስሽ የምትሉት ከመፈጠሩ በፊት ያሉትን ማነው የፈጠራቸው ውይስ ሌላም አላችሁ እደት የማርያም ወልዳው ጌታ ይሆናል የተወለደማ ጌታ ከሆነ ነገ ወልዳችሁ ጌታነው በሉ ምን ቀራችሁ
@ijfkdjfj8851
@ijfkdjfj8851 7 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ አበባ ነገየምታፍሪበትቀንአለአላህሁሉንቻይነውምልሰቢያእናማገናዘቢያልብይስጥሽ
@user-sy9im5bk9y
@user-sy9im5bk9y 5 жыл бұрын
زKomot يserez Kkkkkkkkkkkookkkkአው ይላሉ ወሬ አይከፈል አይይይይይ እውነቱ ይህ ነው የኛጀግና አላህ ይጠብቅህ
@vbnnn9026
@vbnnn9026 7 жыл бұрын
ውሸታምስ እናተ አፋችሁን አትክፈቱ ለጨት እና ለስእል መጮህ በለመደው ክፍት አፋቸሁ ካፊሮች
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 39 МЛН
18 January 2024
9:44
Nadhii Abdusamad
Рет қаралды 434
Ethiosunnah.com ~ Tefsir Surah Al-Mujadelah 1-6  - أ -
34:08
የእውቀት ጀልባ - Dooni Barnootaa
Рет қаралды 38 М.
ትዕግስት እና ማመስገን
6:51
Ayisha አኢሻ tube
Рет қаралды 377
ሰበር የአሁን መረጃ
15:02
ደረጀ ሀብተወልድ ሚዲያ Dereje habtewold Media
Рет қаралды 4,3 М.
Abuu Sadik  2 Amharic Dawa
56:04
IQRA MUSLIM NETWORK
Рет қаралды 259 М.