23 እውን ዒሳ (ዐ.ሰ) ተሰቅሎ ነበርን? By Dai Sadiq Mohammed ( Ustaz Abu Heydar )

  Рет қаралды 91,013

Bilal Nation-

Bilal Nation-

9 жыл бұрын

Пікірлер: 532
@hayateelovehafizaamuniir2577
@hayateelovehafizaamuniir2577 7 жыл бұрын
ወይ ነሳራወች ምድነው ስድቡ እውነቱን ሲነግሯችሁ አትወዱም ከስድብ ይልቅ ትክክለኛውን ሀይማኖት ለመያዝ ሞክሩ እኛ ኡስታዝ አቡ ሀይደርን እንደ አይን ፕሌናችን እኖደዋለን ረዝም እድሜ እና ጤና ለኡስታዝ አቡ ሃይደር ያአላህ እደት እደምወድክ ስትናገርም ሆነ ምን ስትል ልቤውስጥ ትገባለክ አሏህ ይውደድክ ያረብብብ
@rahmatmuhammad1264
@rahmatmuhammad1264 8 жыл бұрын
መሻአላህ ኡስታዜ አላህ ምዳህን ጀነተል ፊረዶስን ያረግልህ. ያረበል አለሚንንን
@bedirasen5406
@bedirasen5406 8 жыл бұрын
ኡስታዜ ያሀቢቢ ውድ የኢስላም ጀግና አላህ ይጠብቅህ በጣም በጣም እንወድሀለን ብርቅ የኢስላም ልጅ ልክ ልካቸውን ንገርልን እውነቱ ይህ ነዉ ልቡ የተቆለፈበት ሲቀር
@habibatasfaye7804
@habibatasfaye7804 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ እኔክርስቲያን ንበርኩ አሁን ስልሜአለው
@SamSam-he1rz
@SamSam-he1rz 4 жыл бұрын
ማሻአላ
@Zainab-ir6sf
@Zainab-ir6sf 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አህለን ወሳለን እህታችን
@user-gs6rz1ef3o
@user-gs6rz1ef3o 4 жыл бұрын
እና ከብርሃን ወደጨለማው ሥለሄድሽ ነው የተደሥትሸው አሀዛቦች ሥትባሉ የምድር ብርሀን ነው ያለችሁ በሰማይ ጨለማነው እክርሥቴኖች ግን በሰማይ ነው አገራችን
@user-ti7ys1wd4w
@user-ti7ys1wd4w 3 жыл бұрын
@@user-gs6rz1ef3o በጣም 100%የኔማር
@user-ti7ys1wd4w
@user-ti7ys1wd4w 3 жыл бұрын
@@user-gs6rz1ef3o ሲጀመር ወሸታሞች ናቸዉ
@Fteifhfj
@Fteifhfj 5 жыл бұрын
ኡስታዜ የኔ አሚር አሏህ በአለህበት ይጠብቅክ ለአሏህ ብዬ ውድድድድድድድ❤️❤️
@alpalp5094
@alpalp5094 7 жыл бұрын
ወሥታዝ አላህ ይጨመረልክ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥክ አላህ ጀነተል ፈርዶሥ ይወፈቀን ያረቢ
@asdrasert1415
@asdrasert1415 7 жыл бұрын
ማሻአላህ አቡ ሀይደር አላህ ይጠብቅህ ግርስቲያን ወገኖቸ አላህ ቀኙን መንገድ ይምራችሁ በጣም ታዛዝናላችሁ በምሀጽን የተወለደን ፍጡር የምትገዙ እናተን ለማዳን ቀርቶ ለራሱ የማይድን በርግጥ እኛ ሙስሊሞች እንወደዋለን ምክንያቱም የአላህ መልክተኛ ነው ነብዩ ኢሳ አለይ ሰላም የአላህ ሰላም በሱላይ ይሁን
@fatumaseid5616
@fatumaseid5616 2 жыл бұрын
እንተ የኛ ልዩ ጀግና አስተምህሮትህ እጅግ በጣም ግልፅና በጣጣጣጣጣጣጣጣጣም ማራኪና አንደበተ ጣፋጭ ነህ ኡስታዜ ወላሂ ሰሰትኩልህ ብዙ መልካም ነገር አለህ ማሻአሏህ ብያለሁ ለኢስላም ወዶ የመረጠህ ጌታ ሀያትህንም ያርዝምልህ ዝርያህን ሁሉ ከኩፍር ይጠብቅልህ አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም ያደረከን ጌታ
@kedja8512
@kedja8512 7 жыл бұрын
መሻ አላህ ኡሥታዜ አላህ ይጠብቅህ ለአላህ ብየ እውድሀለው
@user-ny5cz4fj5m
@user-ny5cz4fj5m 8 жыл бұрын
ወንድም ሳዲቅመሀመድ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@emabettsadaal737
@emabettsadaal737 Жыл бұрын
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ እኔ ክርስቲያን ነበርኩ አልሀምዱሊላህ አሁን ግን ሰልሚያለው አላህ ይጨምርልህ ባንቴ ትምርት ብዙዎች ይለወጣሉ❤❤❤❤❤❤❤
@alimetmuhamed4843
@alimetmuhamed4843 2 жыл бұрын
ጅዛክላህ ኡስታዝ አላህ ይጥብቅህ
@user-wu8ok9le2e
@user-wu8ok9le2e 8 жыл бұрын
مشاء الله تبارك الرحمان الله يحفظك بيحفظيه ياأبا حايدر الله يكفيك مين شر كول الأشرار الله يثبتنا وءياك الله يحدي الجميء وينور قولوبنا ويهدينا على سيراطيهي الموستقيم يسلم فميك ياعاخي الكريم الله يكرمك في الدنياة والآخيرة
@imhntube1156
@imhntube1156 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ላኔ ልዩ ነክ ባአቴ ትምርት እስልምናን ታቃብዬሀለሁ አልሀምዱልላሀ አላህ እድሜና ጤና ያብዛልህ ጀነታ ፍርዶስን ይወፍቅ
@emanebrahim3681
@emanebrahim3681 5 жыл бұрын
ክርስቲያኖችኮ ውስጣቸው ያቃል ፈጣሪ እዳልሆነ ይጠራጠራሉ ግን መቀበል ሽፈት መስሎ ስለታያቸው እጅ አላህ ቀጥተኛውን ይምራችሁ ኡስታዜ አላህ ይጨምርልክ
@slenatwerede2719
@slenatwerede2719 4 жыл бұрын
ወረኛ
@slenatwerede2719
@slenatwerede2719 4 жыл бұрын
ሲጀመር ለምን ከሰማይ ሰማያት ወረደ እሄን የአሰተ መጽሐፍ ይዘህ ሰለ ጌታ ስታወራ አታፍሩም እዴ
@user-gs6rz1ef3o
@user-gs6rz1ef3o 4 жыл бұрын
እኛ ክርስቴኖች የላይ እመነት አናውቅም በሁለቱምነውየምናምነው
@rahmalbnhussen8699
@rahmalbnhussen8699 8 жыл бұрын
me sha allah estez allah ychemrlkun jeza kallahum keyr
@iloveallah5914
@iloveallah5914 8 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላርገኝ አላህ ሡበሀነ ወተአላ ምስጋና ይገባው::😍😍😍😍😍😍😍😍
@jxjdjdjdkdmddhndjdjdjd1153
@jxjdjdjdkdmddhndjdjdjd1153 8 жыл бұрын
ማሸለ ማሸለ አለህ ይጠብቅህ አቡ ሀይደር( ሰዲቅ) እውነቱን ነገርከቸው ጭንቅለት ከለችው ይስሙ ምስገነ ይገበው ለአለህ ሱብሀነውታለ ሙስሊም ለደረገኝ ጌታ ሰዲቅ እንወድሀለን አለህ ይጠብቅህ
@rdzdvysfhujpok1777
@rdzdvysfhujpok1777 8 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ሙሰሊም ላደረገኝ ጌታ ምሥጋና ይገባው አላህ አንድ ነው አይወልድም አይወለድም አምሣያም አጋርም ቢጤም የለውም የፈጠራቸውን ትተው ፍጡራን ከሚያመልኩ ሰወች ምክር አንተ ጠብቀን ተወከልቱ አላህ አመን ቱ ቢላህ አንተ ልብ ሥጣቸዉ ያረብ
@rfawnetnflega1431
@rfawnetnflega1431 8 жыл бұрын
ustaz gerup kalak astamragn islamn mawaq afalgalew
@samiraaman3332
@samiraaman3332 7 жыл бұрын
as we wb ustaz mashaallaaha
@lubabamohammed9614
@lubabamohammed9614 5 жыл бұрын
Usetaza masha allah yagna gegina allah yetabek😘🌷🌺😎😗
@halima1127
@halima1127 7 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ መስሊም ላደርገን ጌታ
@shakakaqadi5582
@shakakaqadi5582 8 жыл бұрын
haqq new ustazchin jazahin allahaa ba jannat yekfaleleh
@rabe3aha836
@rabe3aha836 7 жыл бұрын
ዋለከም ሠላም ጀዛከላህ ኡስታዙና
@ebrishful
@ebrishful 7 жыл бұрын
"ክርስትና የእየሱስ ሀይማኖት አልነበረም የጳውሎስ እንጂ ክርስቲያኖች በትክክል እየሱስን ቢከተሉ ኖሮ ሙስሊም በሆኑ ነበር"
@madinagota7422
@madinagota7422 5 жыл бұрын
ማነዉኢሣ
@vnb199
@vnb199 5 жыл бұрын
ትክክክል እየሱስ ሚስሊም ከሆነ እንደት ሆኖ እነሱ ክርስትያን አደረጉት ይሄ የኔም ጥያቄነው ስለዚ የነሱ ሀይማኖት። ክርስትናን አይወክል ይሆን የሁዳን እንደሆኑ አላውቅም
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
Abu Amin tikikili!!
@slenatwerede2719
@slenatwerede2719 4 жыл бұрын
@@vnb199 ወይ እውቀት ካሉት አይቀር አይውድ የማመልኩት ማንን ነው?? እስልምና የመጣው እኮ ከስድስት መቶ አመት በዋላ ነው እዴት ነው ሙስሊም የሆነው እደገና ተኚታችሁ እለሙ የሰላም አለቃ የዘላለም ሕይወት እኔ ነኝ ያለውን ጌታ ታሳፍራላችሁ እችን እውቀት ይዛችሁ ከአደባባይ ስትወጡ እስለምና አረብ አገር ያለ በሰው የተመሰረተ እጅ ከአምላክ ቢላክ ኖሮ ክርስቲያኖችን እረዷቸው ግደሎቸው ቁረጣቸው አንድ ሰው 7 ሚስት ያግባ ነበር መሀመድ እኮ 70ደናግላን እሴቶች የደፈረ እርኩስ ነው መንፈስ ቅዱስ በሰ ካለ እሄ ከመንፈሳው ሰው የሚወጣ አሳፈሪ ድርጊት አልነበረም ይልቅ ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ይሰብክ ነበር እጂ
@user-gs6rz1ef3o
@user-gs6rz1ef3o 4 жыл бұрын
ፈጣሪነው የሚቀድመው ፍጥሩነው ልቦናናችሁንይክፈትላችሁ አዎድንናል
@muhebamuhammed4706
@muhebamuhammed4706 6 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ያረብ አላህ ከተንኮለኞች ሁሉ ይጠብቅህ መሰሎችክን ያብዛልን
@bsbbddfgf3174
@bsbbddfgf3174 6 жыл бұрын
ምን አይነት የተረደማ አለሀምዱላላህ ሙሡሊም ለደረጋኝ ጌተ ምሥጋነይጋበው
@bedirasen5406
@bedirasen5406 8 жыл бұрын
አቦ አላህ ይውደዳችሁ ወንድምና እህቶ ች ወላሂ የምትሰጡት ኮሜት ያረካል አፉቸውን አሲያዛችሁአቸው የኢስላም አለኝታወች እወዳችሁ አለሁ
@ogallerym6448
@ogallerym6448 8 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ጀዛከላህ ኸይር ፊልዱንያ ወል አኼራ ኢንሻ አላህ
@debadody7177
@debadody7177 8 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን
@selamams5647
@selamams5647 8 жыл бұрын
Masha Allah tebarak allah Allah yetebikek ustaze abu hayder
@user-hb7kl7qd4l
@user-hb7kl7qd4l 8 жыл бұрын
Allah.yewdadeh.💟☝
@user-tf6cs3sm9i
@user-tf6cs3sm9i Жыл бұрын
😭
@umi.rayani5197
@umi.rayani5197 3 жыл бұрын
Mashaaaaaaalah mashaaaaaaaaaaalah tabarakalah jazakumulah keyirani USTAZ
@Tahirhassen448
@Tahirhassen448 Жыл бұрын
(ወማ ኑፈሪቁ በይና አሃዲን ሚን ሩሱሊን)የሚለውን የቁርአን አንቀፅ አንብብለት።(ሀሰን ሣላህ ነኝ)
@sofialemayew6795
@sofialemayew6795 6 жыл бұрын
ጀዛህን አላህ ይክፍልህ
@user-fe6do8gj1e
@user-fe6do8gj1e 5 жыл бұрын
جزاك اللهُ خيرًاኡስታዝ አቡሀይደር😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-zh3bt9he5w
@user-zh3bt9he5w 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ እውነትን መረዳት ለሚፈልግ በቂ ነው አላህ ልብ ይስጠን
@minamina-pb6em
@minamina-pb6em 5 жыл бұрын
ውሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@zadekonjomashallah8153
@zadekonjomashallah8153 8 жыл бұрын
ጀዛክ አሏህ ውሥታዝ ወንድም ሣዲቅ ማሻ አሏህ ውድድድድድድድድድ እንዳንተ አይነቱ አሏህ ያብዛል ድንቁርና ሚያጠፋ ጀግና!
@merimtadess4657
@merimtadess4657 7 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አቡ ሀይደር
@zakiyamurads2650
@zakiyamurads2650 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸ ይር ኡስታዝ አላህይጠብቅህ
@nazifamohden2330
@nazifamohden2330 8 жыл бұрын
Mashalaha jazak alaha kayran usitazi edimen alah rajmi yadirigaw
@samiraimam1641
@samiraimam1641 4 жыл бұрын
Jazakalah yewztezi
@seadaseada2450
@seadaseada2450 5 жыл бұрын
Maaashaaa Allah 💔💓💓☝️
@Zed-zu8uq
@Zed-zu8uq 4 жыл бұрын
Aallah yixebqelen wutazaachiiiin jezaa kumulaah hayiiiir
@user-kb7ip3bp4x
@user-kb7ip3bp4x 8 жыл бұрын
ماشاءالله جزاك الله حير أستازي
@josephbereket5413
@josephbereket5413 5 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይቅር የብለሕ ወንድሜ ቃሉ እየተፈፀመብህ ነዉ
@iloveallah5914
@iloveallah5914 8 жыл бұрын
ወአለይኩምአሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቲሁ ጅዛከላሁ ኸይር ኡስታዝ አቡሀ ይድር አላህ ይጠብቅህ ያርብ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@user-vk7nu2ir2r
@user-vk7nu2ir2r 7 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይ
@fsheshefsheshefemal6667
@fsheshefsheshefemal6667 8 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ሀይር ያውስታዝ አላህ ከከሀዲያን (ከክርስቲያኖች ተንኮል አላህ ይጠብቅህ
@gethuabdullaabdulla5054
@gethuabdullaabdulla5054 5 жыл бұрын
Maashallaa maashallaa
@habshihabshi1134
@habshihabshi1134 4 жыл бұрын
ቅብዝብዞች
@mamlovemamlove7569
@mamlovemamlove7569 8 жыл бұрын
jezah kallah heyer westaz abu hayder
@adfhgtug8395
@adfhgtug8395 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረካላህ አቡ ሀይደር ቃላት ያጥረኛል ስለ እናንተ መናገሪያ
@mtal5605
@mtal5605 7 жыл бұрын
walykum slam jezak allah heyr ustazi allah ytbkih idmahin rgim allah yadrgilin yarb...bemuslimnetachn lay tinatun allah yisten Islamin lmrtelin allah misgana yidrsew alhamdulilahi rebil alemin allahum seli ala muhammed (s.a.w).
@user-tf6cs3sm9i
@user-tf6cs3sm9i Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@user-wk1du7bd1h
@user-wk1du7bd1h 5 жыл бұрын
አቡ ሀይዴር አለህ ይጣብቅክ ሁሌም ሰምቼ የማልጠግብ ትምህርት መለት የንቴ ነው ከጫለም መንጋድ በንቴ ሰበብ አላህ አውጥቶኛል ክርስታን ነባርኩ አሁን ግን የንፅፅር ተማር ነኝ አልሀምዱሊላህ ሙስልም ነዳራገኝ አላህ
@user-qm7ci3yf2l
@user-qm7ci3yf2l 3 жыл бұрын
ጀዛከላኸይራን
@omuaymen9218
@omuaymen9218 4 жыл бұрын
🌙good god 🌓🌗🌍🌍💚💛❤
@danadawud9952
@danadawud9952 8 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አቡ ሀይደር ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልህ
@user-ri1ro2rt6u
@user-ri1ro2rt6u 7 жыл бұрын
ይሄንን ዳአዋ የሠማ ክርሥቲያን ወይም ነሣራ ወደዳችሁም ጠላችሁም እሥልምናን መውደዳችሁ አይቀርም
@LOVE-lr1pd
@LOVE-lr1pd 5 жыл бұрын
ወንድሜ እኛ እስልምና እንወዳለን ....ግን የምልህ ነገር ቢኖር ክርስትና ከላይ ከኣርያም ያልተወለደ ስለ ክርስትና ሚስጥር ማወቅ እጅግ ከባድ ነው.......ስለዚ ያኣኩያ ኣል ከሪም ስለ ክርስትና ኣላህ ይግለጥልህ ...ክርስትያን መሆን በምድር የ ሂወት ፈተና ነው ግን እስከመጨረሻ የታገሰ እርሱ ነው ትክክለኛ ክርስትያን .......እኔ ይህንን ትምህርት እከታተላለሁ ቁርኣንም በህጻንነቴ ወንድሞች እስልምና ኣስተምረውኛል ግን ምድርና ሰማይ ቢጣበቅ እንኻን ክርስትና ትክክለኛ ብቸኛ እምነት እርሱ ነው .........ኣላህ ለሁላችን ልቦና እና ፍቅሩን ይስጠን ......
@YT-pf9oz
@YT-pf9oz 5 жыл бұрын
No,ወዳጄ ቁርአን መጽሃፍ ቅዱስን ለመቃወም የተጻፈ የራሱ ታሪክ የሌለው መጽሃፍ ቅዱስ ነው የሚለውን አይደለም የሚል፡አይደለም የሚለውን ነው የሚል የኩረጃ መጽሃፍ ነው። ደግሞ ነብዩ( የሃሰት ነቢይ) ሞሃመድ መልእክት ከሴይጣን እንደተቀበለ እራሱ ነብዩ የተናገረው ነው።ከሰይጣን መልእክት የሚቀበል ነቢይ የእግ/ር ነቢይ አይደለም።ስለዚህ ወደ ጌታ እየሱስ ና።እሱ ብቻ ከሴይጣን መልእክት አልተቀበለም።
@user-cr9qp6fi4j
@user-cr9qp6fi4j 5 жыл бұрын
@@LOVE-lr1pd አቺአልተገለጠልሺምለትነውዝብለሺበጭፍንነውየምተጅማለትነው
@zaharazahara4508
@zaharazahara4508 2 жыл бұрын
@@YT-pf9oz allah yimrachuh issu yaatamamawun manem aymeram wedadachum telachuhem nabiyyu muhammed salalahu aleyhi weselem eyesusem ye allah bareyanna maliktega nachw quraan hullunem matsahaf xeqlay ashenafi yalteberaza yaltadalaza gilts ye hayyalu fetari allahu kaal negeger nw
@zaharazahara4508
@zaharazahara4508 2 жыл бұрын
Nabiyyu muhammaden selalahu aleyhi weselem bitsadebum batsadebum kenarsu nabeyenat mareenat qenxat atqenesum ersachewun taalaqu geta allah nw yashomachw yemeretachw sew adelem ersachw kecelema wedeberhan ba allah fekad sew allahen teto fuxuraanen indayamelk asxanqaaqi nchw
@user-uf9hd7yf1u
@user-uf9hd7yf1u 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝና
@samiraabamacha3784
@samiraabamacha3784 4 жыл бұрын
Walekumasalm warahmatullahii wabarakatu masha Allah tabarakalaa allahu akbar allahu akbar ustaz jezak Allah kayir Allah yixabiqachuu
@salamwandemo7712
@salamwandemo7712 3 жыл бұрын
ማሻአላ
@pretty8035
@pretty8035 7 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛካላሁ ከይረን መሽኩረ ወላሂ እያወቁ መጥፉት ነው ሰው እንደት ፈጣሪ ይሆናል አጀብ እየሱስ የአላህ ድንቅ ባሪያ ነው ።ለአላህም ታዛዠኘው ።መረዳት ትችላላችሁ
@user-nq2ie3rw3h
@user-nq2ie3rw3h 5 жыл бұрын
*አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ* *ጀዛከላሁ ኽይረን ውስታዝ ሳድቅ ማር አንደበት ነህ ስወድህ እኮ*
@zeharereshedzeharereshed3469
@zeharereshedzeharereshed3469 5 жыл бұрын
የኛ ጀግና ከካፊሮች ወድመድ አላህ ይጠብህ ያረብ ኡሥታዜ አላህ ከጎንህ ይሁን ያረብ
@user-sy7uy8nd4i
@user-sy7uy8nd4i 4 жыл бұрын
አሚንንንንንን ያርብብብብ አላህ ይጠብቀው
@user-uj4uu5iv7s
@user-uj4uu5iv7s 6 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ከየር አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዜ
@zulfaabdulmal1687
@zulfaabdulmal1687 5 жыл бұрын
Mash Allah Allah bless you
@user-fe6do8gj1e
@user-fe6do8gj1e 5 жыл бұрын
اَمِين يَا رَبَّ الْعَالَمِيْن እስላም ላረከኝጌታاَللّٰهُ أَكْبَراَللّٰهُ أَكْبَراَللّٰهُ أَكْبَراَللّٰهُ أَكْبَراَللّٰهُ أَكْبَراَللّٰهُ أَكْبَر
@user-ri1ro2rt6u
@user-ri1ro2rt6u 7 жыл бұрын
ወላሂ ይሄ ውይይት አይጠገብም
@user-gd6on7rp3o
@user-gd6on7rp3o 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጄዛክ አላህ ከይር ❤❤❤❤❤❤❤☝☝☝☝
@user-eb2ij7ce9o
@user-eb2ij7ce9o 6 жыл бұрын
Walykumsalam wrahemtulahe wbrkathu yene jigna jzak Allah
@user-sx6mv7mp6w
@user-sx6mv7mp6w 5 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته استاذ ابو حيدر جزاكم الله خير وبارك الله فيك في الدنيا و الاخره رب اشرح لي صدري ويسر لي امري واحلل عقده من لساني يفقهوا قولي ان شاء الله تعالى الله سبحانه و تعالى جنات الفردوس يوفقك ان شاء الله
@GM-su1ye
@GM-su1ye 8 жыл бұрын
ጀዛ.ህኡር.ጀዛ.ኡዝታዝ.አቡ.ሀይደር.ባለህበት.አላህ.ይጠብቅህ.በአዱኒያ.ስኬትን.በአኼራ.ጀነትን.ይወፍቅህ
@mtal5605
@mtal5605 7 жыл бұрын
ameeeeen duachinen allah ykbelen
@user-oj2qd6kq6m
@user-oj2qd6kq6m 4 жыл бұрын
ሚገርመው ነገር ስላምም እኛጋርሁኑ አማራም ከእኛኑ ታስገርሙ አላችሁ ውነት የላችሁም ፡አረቦች ምራም የእናተ እየሱስም የናተ ቁራም ውነተኛ ሁሉም የእናተ ፡፡፡፡፡፡፡የስራኤል አምላክ አንድ ነው አይተኛም አያንቀላፋም አንድ ነው ፡አንድ ነው
@maymonamm816
@maymonamm816 7 жыл бұрын
ወአለይኩም አስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጅዛኩም አላህ ኸይር
@mulukemalkamo3862
@mulukemalkamo3862 2 жыл бұрын
የማቴወስ ወጌል 17:22 በገሊላም ሲመላለሱ እየሱስም የሰው ልጅ አልፎ ይሰጥ ዘድ ግድ ነው በሶስተኘውም ቀን ይነሳ ይገበዋል ሲል እጅግም አዘኑ በሉቃስ ወጌልም ደገመው 9:44 ለደቀ መዛሙርቱም የሰው ልጅ አልፎ ይሰጣል ይሂንም በጆሯችሁ አስቀምጡ አላቸው ማር 9:30 ደገመው አልፎ እደሚሰጥ ተናገረ
@lailaahmad2645
@lailaahmad2645 8 жыл бұрын
የእዉነተኛውና ታማኙ የአለሙን ብረሀን የባጢል አውዳሚ የእውነት አጵዳቂ የጨለመ ህይወቴን ወደብረሀን የመሩዋት አላሁ ሡበሀነወተአላ ከሁሉ የላቀው ጌታቺን ከሁሉአልቆ የፈጠራቸውን የሳቸውን መንገድ እንድከተሉሀቅ ሀቁን ስለነርካቸውአላህጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅህ ያኡስታዝዝዝዝዝዝ አላህ ይካሊክ
@hannaomer6321
@hannaomer6321 8 жыл бұрын
Masha Allah ustaz Allah yetbkeh jazakilah kayir
@haiallo5876
@haiallo5876 5 жыл бұрын
Hanna Omer ጅዛሙላ ኸይር አላህ ይጠብቅክ ያረብ
@yanetmuluken160
@yanetmuluken160 2 жыл бұрын
እኔምለው ቁርአን ከየትመጣ ሙሐመድ ካልፃፈ ካላነበበለሰውነግሮት እዴትስመንፈስቅዱስ የእግዛብሔመንፈስ እዳለአታወቁምእዴት እግዛብሔርምሁሉንእደሚችልስ አታውቁምን ፍፁምሰውፍፁምአምላክ እደሆነስ ሁሉ የሚችል እደሆነ አታቁም ሞትንማሸነፍ እደሚችል የሦስቱስላሴሚስጥርስ የአብን የወልድን የመንፈስቅዱስን ሐይል አድነት ሦስትነት አታቁምን የእግዛብሔር ሁሉን እደሚችል በመቻሉውስጥም ፍቅሩንሊያሳየን አባትእኳን ልጁንከወደደ እሱእኛእዴአይወደን የስትንፋሱውጤትነን የእጅስራው ወጢት ነንእና ፍቅሩን የአለምአስከፊነትእና የእግዛቤርን ፍቅርሊተርክልንነው ግን ሙሐመድ ማነው ቁርሐንን እዲት አገኘው እዲት ይታመናል መፀፍሐቅዱስ ብዙ ማስረጃዎችአሉት ታሪኮቹ የተሰባጠረ በመንፈስቅዱስ ሐይል እይታ በመገለጥ ጥበብ የድሮአባቶች በገዳማት የተለያዩጥበባች ሐይለት በታሪክ በተጨባጭ እያየንነው ሙሐመድ አንድ ነብይ ሊሆንይችላል ትክክልኛ ለመሖኑ ማስረጅየትአለ የእግዛቤርጥበብ በአለማዊእውቀትአይታይምወይምአይዳኝም በእወቀትአትመካ መንፍስቅዱሱአለም በእግዛቤርጥበብእንጂመመካት
@zaharazahara4508
@zaharazahara4508 2 жыл бұрын
Taalaqu memerya quuraan keseew lejochm hona kalela fixret genyet wuc yehona hamsaayya yelelew taamer bamacerashaw ye allah nabiyy muhammed ibn abdella laay ba malaaku gebreel amakany ka allah wadarsachw yemeta kacelema wede berhan lesewoch teyaqe mels yemihon yemenekorabet matsahafachn nw
@qiriyyaqiriyya4964
@qiriyyaqiriyya4964 4 жыл бұрын
ኡስታዜ እድሜእና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እነሱንም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
@hayatkonjo2739
@hayatkonjo2739 4 жыл бұрын
Hii
@sadamohammad5623
@sadamohammad5623 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዙና
@zharanuri9991
@zharanuri9991 4 жыл бұрын
وعليكم اسلام ورحمتلي وبركت ماشاء الله
@sadamohammad5623
@sadamohammad5623 4 жыл бұрын
አህለን ኡስታዙና
@zemzemmustafa215
@zemzemmustafa215 8 жыл бұрын
ሹክረን የኣኪ ጀአዛክ አለህ ሀይረን ፊዱኔየ ወል አሄራ
@aleemamuhammad2536
@aleemamuhammad2536 8 жыл бұрын
masha Allah jezak Allah keyr wustaz Allah yetebikih
@umuyusuf4289
@umuyusuf4289 4 жыл бұрын
Mashallah allah yichemirilih
@enubira2715
@enubira2715 4 жыл бұрын
ለምን በእውነት ንትርክ ይፈጠራል ሁሉም የራሰ የራረሰ እምነቱን አያምንም ።
@LOVE-lr1pd
@LOVE-lr1pd 5 жыл бұрын
ኡዝታዝ የሚያስተምረው መልካም እና ጥሩ ነው ኣልሃምዱሊላህ ....ግን ስለ ክርስትና ኡዝታዝ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም ...እናም ኣላህ ከሪም ይህንን ትምህርት የሰጠን ፈጣሪ ነው ጥሩ ነው መንፈሳዊ ትምህርት ...ክርስቶስ ኣልተሰቀለም የምትሉት ይህ እጅግ ትልቅ ሃጥያት ነው ኡዝታዝ ....እባክህን የጽድቅ ትምህርት ብቻ ብታስተምር እኛም ሁሌ ካንተ ብዙ እንማራለን ኡዝታዝ ...ሆኖም ግን ኡዝታዝ ጽድቅስ ስበክ እንጂ ስለ ክርስትና በደንብ ሳታውቅ በ ኣላህ ፍቅር ኣታውራ ....ኣላህ ይባርክ ፊክ ዎ ሽኩረን ....ረመዳን ከሪም እህቶቼ እና ወንድሞቼ ...የጽድቅ የሰላም እና የፍቅር ረመዳን ሽኩረን ጀዚረን
@zyebanuru5903
@zyebanuru5903 8 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ እድሜህንአላህያርዝመው በመልካም ስራ
@fgfhfgfgh4331
@fgfhfgfgh4331 8 жыл бұрын
አንተ ጎጉንቸር እና አንተነህ ወይስ ሰይጣኑ አላህ የሰውን ልጂ ለማዳን የተሰቀላችሁት እናንተ ፍቅር የማይገባቹህ ደደሞች
@user-ey4xc8rw7r
@user-ey4xc8rw7r 8 жыл бұрын
+Fgfh Fgfgh ustazen kemesadebsh befit mechafshin anbbi eyesus altesekelem amllakm aydelem enate teseklwal tllalachihu esu gn wedelakegn ehedalehu new yalew yuhans 7:33 wede lakegn ehedalehu erf kegna kuran ga and hone enate gn tesekele moto tenesa tlalachihu allah lbachihun yabrallachihu
@hanantubehanantube7949
@hanantubehanantube7949 5 жыл бұрын
ስትናገር መግለፅ ከምችለው በላይ ታረካለህ Masha Allah አላህ ይጨምርልህ!!
@user-dr5fl9bm4k
@user-dr5fl9bm4k 8 жыл бұрын
Jezekllah hayrin ousetaz Allah yetebakeh
@nuhashmesdin9110
@nuhashmesdin9110 4 жыл бұрын
ውድ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ በጣም በጣም እንወድሃለን
@emanebrahim3681
@emanebrahim3681 5 жыл бұрын
አተ ሶሎ የምትባል ኡስታዝን መሳደብ ቀርቶ ከሱጋ መነጋገርህ እራሱ ክብርህ ነው በጣም የምታሳዝነው ግን በጭፍን እድሜህን መጨርስክ ነው
@user-gs6rz1ef3o
@user-gs6rz1ef3o 4 жыл бұрын
ሠሚ አች የችጀብ ፊት እኡሥታዝ ጋር ማውራቱ ነው የሚበዛበት እናተእነኳን አፋችሁን አሹላችሁ ጌታችነን ትሳደባላችሁ
@mokadi9146
@mokadi9146 8 жыл бұрын
thank you jzk
@kadija-no8ey
@kadija-no8ey 8 жыл бұрын
+kadija 😍ከድጃሙሀመዳ
@MaryamMaryam-gw4kn
@MaryamMaryam-gw4kn 7 жыл бұрын
አልሀምዱድላ ሙስልምነስኝ ኡስታዚ አላህይጠብቅህ በጣም እንውድሀለንንን አንተንና መስሎችህንንን
@hasenathasenat8722
@hasenathasenat8722 8 жыл бұрын
jezakalah lbe yalew lbe ybel
@sgffgfeyghfgg6304
@sgffgfeyghfgg6304 4 жыл бұрын
የኛ ደግና ኡስታዝ አቦ ሀይደር ሶብረኛ ናቸዉ
@ahmexali588
@ahmexali588 4 жыл бұрын
አላህ ዪጨም ርልህ ያዉስታዝ ማሻአላ ደስይላል ጀዛኩምአላህ ከዪርን
@user-pp4df6uw7u
@user-pp4df6uw7u 8 жыл бұрын
ማሻአላህ. ማሻአላህ ጀዛኪላኽይር
@mbmb7477
@mbmb7477 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመትሏሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላህ
@Alan-wg8mq
@Alan-wg8mq 5 жыл бұрын
Uztazachin allah jezahn ystihhhhh allah kenam belay ywdedihhh
@lailaahmad2645
@lailaahmad2645 8 жыл бұрын
መሻላአሌይክ አላሕለጀነተል ፍርዶስይወፍቅሕ ያኡሥታዝዝዝዝምርጥ የሥላምልጅ
@MehemdAll-kc4me
@MehemdAll-kc4me 11 күн бұрын
@tebah1247
@tebah1247 3 жыл бұрын
አህሊን ኡስታዜ አሏህ ይጨምርልህ
@aminaabdela297
@aminaabdela297 6 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር እውነት ነውየተናገርከው
@mierafbelayneh9792
@mierafbelayneh9792 2 жыл бұрын
እየሱስ ተሰቅሎአል ምን ጥያቄ አለው መሞት አለና መኖር ጀምር ኡስታዝ አቡሀይደር
@22tedi123
@22tedi123 4 жыл бұрын
የእስራኤል አምላክ የተባረከ ይሁን። ሁለታችሁም ፓለቲከኞች ናችሁ። እናንተ እያንዳንዳችሁ የየራሳችሁን ሀይማኖት ብቻ ከፍ ከፍ ስታደርጉ፣ እኔም የራሴን የእስራኤል ሀይማኖት ከፍ አደርገዋለሁ። እስረኤል ሆይ ስማ አምላካችን አንድ ብቻ ነው። ስለዚህ ሰው ይሞታል፣ ሙታን ደግሞ ይነሳሉ። ከዚያ በፊት ነብዩ ኤልየስ ይመጣና ልቦናን ይመልሳል፣ በመቀጠል መሲሁ ይመጣል፣ የነብዮ ስም አይታወቅም ግን የዳዊት ዘር ነው።
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 62 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Ethiosunnah.com ~ Tefsir Surah Al-Mujadelah 1-6  - أ -
34:08
የእውቀት ጀልባ - Dooni Barnootaa
Рет қаралды 38 М.
{ Must Listen } BIG DEBATE USTAZ ABUHYEDER VS  AHBASH Sh.ABDIR
50:45