Bilillee | Andualem Gosa | New Oromo Music Video 2024

  Рет қаралды 13,247,111

Andualem Gosa

Andualem Gosa

Күн бұрын

Пікірлер: 10 000
@teshometesfayetube8235
@teshometesfayetube8235 9 ай бұрын
አማራ ነኝ የኦሮምኛ ሙዚቃ በጣም እወዳለሁ ጎበዝ አማራም በአማራነቱ ኦሮሞም በኦሮሞነቱ ደምቆ በልዩነቱ ዉስጥ አንድነቱን ጠብቆ ልዩ አንዳይነት ቤተሰብ ያድርገዉ ❤️❤️❤️
@HiwotTariku-v1c
@HiwotTariku-v1c 8 ай бұрын
Amen Amen
@megersagudina3583
@megersagudina3583 8 ай бұрын
Ine demo Oromo negn tebarekilign mirt hasab
@alemugamshu7084
@alemugamshu7084 8 ай бұрын
አንደኛ
@yimenuyime
@yimenuyime 8 ай бұрын
What a heart touching comment, lovely people
@eyerusbirhanu46
@eyerusbirhanu46 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ZerihunAdefris
@ZerihunAdefris 8 ай бұрын
እኔ በአባቴ ጎንደሬ በናቴ ትግራዎይ ነኝ ለኦሮም ህዝብ ትልቅ ክብር አለኝ ። ምርጥ ስራ ነው ቋንቋው ባላውቅም ሙዚቃ አንድ ያደርገናል❤❤❤
@FeiselAhmed
@FeiselAhmed 8 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት መገለጫው ጉራማይሌነቱ ነው bro
@FikrteZeberga-rz4uz
@FikrteZeberga-rz4uz 8 ай бұрын
❤❤❤ This my Ethiopian my ❤❤
@MyEthiopiaOneLove
@MyEthiopiaOneLove 8 ай бұрын
እኔ እንዲ ብሔር ነኝ የምትፅፎ ዶንቆሮዎች ምን ሆናቹ ነው ?ያገራችን ሙዚቃ እኮ ነው ባይገባንም የእኛው ባህል ስነልቦና ነው ፣ የchina japan የ7ኛ ክፍል ተማሪ በዚህ ሰዓት የራሱን rocket ለመስራት ደፍ ቀና ይላል እናተ አሁን እዚ እዛ ብሔር ነኝ ትላላቹ ሁላችንም ኢትዮጵያዊ ሆነን ፣ መች ይሆን ምትሰለጥኑት ? ዋላቀሮች።
@mehamedahmed-gn2by
@mehamedahmed-gn2by 7 ай бұрын
​@@MyEthiopiaOneLove 🙏🙏🙏🙏 big respect
@amriasultan2268
@amriasultan2268 2 ай бұрын
​@@MyEthiopiaOneLove❤
@AmeAme-cc2uj
@AmeAme-cc2uj 9 ай бұрын
shaggar i am from kenya i love oromo music AND ALSO I AM FROM MASAI TRIBE sirba bareeda
@Kasa-u1v
@Kasa-u1v Ай бұрын
እነሱም ቤተስብ ናቹሁ ኦረሞ ኬንያ ነዉ
@mameABDU-z9r
@mameABDU-z9r Ай бұрын
ውሰዱልን ዘመዶቻችሁን
@FdrFfv
@FdrFfv 6 ай бұрын
ይሄ ዘፈን ቋንቋውም ባላውቀዉም በጣም እወደዋለሁኝ በሌላ ሥራ እንደሚያሥደሥተን ፈጣሪ ያግዘው በሁሉም ዘፈኑ አሥደሥቶኛል አመሠግናለሁኝ
@temesgengetahun5100
@temesgengetahun5100 9 ай бұрын
የኦሮሞን ባህል በመላ ኢትዮጵያ በፍቅር እንዲወደድ የሚያደርገው ትክክለኛው መንገድ ይሄ በድንቅ የጥበብ ስራ መገኘት ይመስለኛል። ግሩም ስራ ነው!!!
@AgewKemant
@AgewKemant 8 ай бұрын
የእሮሞ ጠላት የራሱ ማንነት የሌለው ነፍጠኛ ነኝ ባይ ነው.....👈🏽የኦሮሞ ህዝብ ማንነት ታሬክ ብሎም ባለትልቅ መሬት የተፈጥሮ ሀብት ያለው ድንቅ ጀግና ህዝብ ነው.....❤️🌳❤️የእሮሞን መኖር የማይፈልጉ የኦሮሞን ታሬክ ይደብቃሉ ....
@nejahseya7647
@nejahseya7647 8 ай бұрын
Man new yerasu mannet yelelew neftegna? Lemn beglts entn new bleh atnagerm
@ሰላም-የ1ተ
@ሰላም-የ1ተ 8 ай бұрын
አልቅላቂ
@mominaomer3872
@mominaomer3872 8 ай бұрын
ወሬኛ ዝም ብለሽ ስለ እራስሽ አትናገሪም ባህል ምናምን ማን ጠራሽ እኛ ጋር አሁን እኛን ሳትነኩ መናገር አትችሉም አይደል ባህል እና ዘር የሌለው የለም ሁሉም የራሱን ይወዳል የራስሽን አድንቂ ዝም ብለሽ​@@AgewKemant
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 8 ай бұрын
​@@AgewKemantይሄ ጥላቻ እኮ ነው እያገዳደለ መቀመቅ ዉስጥ የከተተን ስደት እረሀብ ጦርነት ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚኖር ማንኝውም ብሄር የራሱ ማንነት አለው የኦሮሞ ባህል እንዳይታወቅ አማራን መጥላት መሳደብ ጥሩ አይደለም ከሰራሽ እንደዚህ ህዝብ ይመሰክራል አድናቆት ይሄ አካሄድ ህዝብ ከህዝብ ያገዳድላል ቡሀላ የደም እንባ እንዳታለቅሱ ምላሳችሁን ሰብስቡ በተለይ በዉጭ ሀገር እየኖራችሁ ከወንዝ ዉሀ ቀድቶ የሚጠጣ ምህበረሰብ ባለበት ሀገር እሳት መለኮስ ጥሩ አይደለም 50 አመት አማራ ስልጣን ላይ አልነበረም ባህልሽ ሙዚቃ ለምን አላደገም ባለጌ ነሽ በጣም
@Semeru-Youtube
@Semeru-Youtube 9 ай бұрын
ሰመሩ እባላለሁ እኔ ስልጤ ነኝ ኦሮሚኛ አልችልም ግን ኦሮሚኛ ዘፈን በጣም ነው የምወደው....➡❤
@hayatah7696
@hayatah7696 9 ай бұрын
Thunk you broo
@Semeru-Youtube
@Semeru-Youtube 9 ай бұрын
@@hayatah7696 No matter sis...➡💟
@bontuuambo3424
@bontuuambo3424 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@Semeru-Youtube
@Semeru-Youtube 9 ай бұрын
@@bontuuambo3424 ➛😘😘😘😘😘😘😘
@beki-fl7hk
@beki-fl7hk 9 ай бұрын
@@hayatah7696 thank you new mibalew eht
@fikadukebede5942
@fikadukebede5942 9 ай бұрын
አንዷለም እጅግ በጣም ጓበዝ ልጅ ነው የሚሰራቸው ዘፈኖች እጅግ በጣም ተጨንቆና መልእክት የሚያስተላልፍ የሱ ዘፈኖች ባጠቃላይ በጣም በጣም ይችላል በቃ ጓበዝ በዚሁ ቀጥል።
@DigitalHabesha-iu2ft
@DigitalHabesha-iu2ft 9 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/l6Krm2SXabpjgNk
@salahiddinSaed
@salahiddinSaed Ай бұрын
كغيدسنكص لا أحب هذه الامور جيدة 🇪🇭♥️
@gudaataye2886
@gudaataye2886 6 ай бұрын
Salaalee biyya Abbaa kiyyaa shawaa Lixaa biyya dhaloota kiyyaati. Sirba kan akka nama godiina lachu walakaa jirutii gadii fagenyaanin dageefadhe ! galatoomi warra Yaayaa Gulallee jabaadhu korma dhiiraa
@geletonasir106
@geletonasir106 8 ай бұрын
ሰሞኑን ከዚህ ውጭ ሌላ ዘፋን አልሰመሁም: :ምርጥ ስራ❤
@osmanmoha-u4q
@osmanmoha-u4q 9 ай бұрын
ደጋግሜ እየሰማሁት ነው ምርጥ ነው👍💕👍
@OrthodoxYouTube
@OrthodoxYouTube 8 ай бұрын
አማራ ነኝ ኦሮምኛ አልሰማም ግን እንደማቀው ያክል ሚሰማኝ በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው ፈጣሪ ደጉ ዘመን ይመልስልን 👏😢👏
@neymala1011
@neymala1011 4 ай бұрын
Amen broski🖤
@jarsoroba-pu8ox
@jarsoroba-pu8ox 4 ай бұрын
E
@MeleseMegersa-e1f
@MeleseMegersa-e1f 4 ай бұрын
@tigistgudeta8787
@tigistgudeta8787 2 ай бұрын
😢😢😢please like my best is the please dont skip please
@HaweKebede
@HaweKebede 2 ай бұрын
አሜን
@EdgetMamo
@EdgetMamo 4 ай бұрын
የምር ምርጥ ዘፈን ነው በዚህ ዘፈን የተሳተፍችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን
@roberabedada2075
@roberabedada2075 9 ай бұрын
Andu my king 🤴 Jabduu koo Rabbi ija hamtuu sirraa haa qabu qaxalee koo❤
@GalanaVLOG1
@GalanaVLOG1 8 ай бұрын
Aniyuu React it godheraa….Bay’ee namti tolla 🔥🔥
@HabtamuBeyene-j1g
@HabtamuBeyene-j1g Ай бұрын
@ermiyasafework4293
@ermiyasafework4293 8 ай бұрын
እኔ አማራ ነኝ የሀገር መከላከያ ትርጉሙ ምንም ባይገባኝም ሙዚቃው በጣም ያምራል ወንድሜ ምርጥ ሙዚቃ ነው ከምዕራብ ግንባር👌ሰላም ለሀገራችን እወዳችኋለው❤
@bultobena6077
@bultobena6077 8 ай бұрын
ኦሮሞ እውነተኛ ታሪክህን እወቅ፡፡ በነፍጠኛ የተጻፉ ማንኛውም የኦሮሞ ታሪክ ተቀበይነት የለውም፡፡ ኦሮሞ ወደ ራያ አልመጣም፡፡ ራያ ምድሩ ሕዝቡ ታሪኩ 100% ኦሮሞ ነው፡፡ ዮሐንስ 4ኛ ኦሮሞ ነው፡፡ እውነተኛ ሥሙ ከነአያቱ ካዮ ጎልጃ ማጫ ነው፡፡ ወንድሙ ጉግሣ ጎልጃ ማጫ ይባላል፡፡ የተወለዱት በተቤ/ ተንቤን ኣውራጃ ነው፡፡ የቱለማ ጎሣ ናቸው፡፡ ቱላማ የባሪንቱ ልጅ ነው፡፡ በአጠቃላይ የትግሬና የኤርትራ ሕዝብ ኩሽ የሚባለው የኦሮሞ ዘር ናቸው፡። ኦሮሞ በ14 ክፍለ ዘመን ከማዳጋስካር አልመጣም፡፡ በ16ኛ ክፈለ ዘመን በወረራ የማን ስንዝር መሬት አልያዘም፡፡ ኦሮሞ የሰው ዘር መሰረት ቀዳማዊ አፍሪካዊ የኑቢያ አባት የአቢስኒያ መስራች የኢትዮጵያ መሰረት መሆኑ የሚያረጋግጡ መረጃዎችን በቅርብ ጊዜ መጽሐፍ አቀርባለሁ፡፡ ይህ መጽሐፍ በአቢሲንያና በኢትዮጵያ ላይ የተከመረ የውሸት ታሪክ መሰረት አፍርሶ ለዘለዓለም ይጠፋል፡፡ ስለዚህ የውሸት ትረካ መሳራጨት ይቁም፡፡ በ10 ሰዎች በሰጡት መረጃ አማራ የሚባል ዘር የለም፡፡ በምንሊክ የተፈጠረ አርቲፊሻል ሥም ነው፡፡ ሼር
@ነይነይሱላማጢስ
@ነይነይሱላማጢስ 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@BourhanAli-u6v
@BourhanAli-u6v 4 ай бұрын
Bro
@demarcatedlife
@demarcatedlife 4 ай бұрын
በርቱ አለኝታዎች 💪
@newcyberia3330
@newcyberia3330 4 ай бұрын
❤❤❤❤🙏
@JamelAbdela-bu2vz
@JamelAbdela-bu2vz 9 ай бұрын
Woow bakka bu'aa haacee keenyaa nuf jiradhuu qalmnii kee hin gu'iin ammaallee♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@GalanaVLOG1
@GalanaVLOG1 8 ай бұрын
Aniyuu React it godheraa….Bay’ee namti tolla 🔥🔥
@BirtukanHailemeskel
@BirtukanHailemeskel 5 ай бұрын
🎉r
@samrawi1.-.
@samrawi1.-. 5 ай бұрын
ኦሮምኛ ሙዚቃ ካባይ ንላዕሊ ዝምችዎ ይህልው'ዶ?❤❤❤❤
@Nura_Tubers
@Nura_Tubers 9 ай бұрын
I am from Uganda 🇺🇬 I love Oromo Music 😝 I can't stop listening this content
@tsaAwol-qk6ic
@tsaAwol-qk6ic 9 ай бұрын
😂nurraa dhisii ilmaa keenya 😢
@ABDULKERIMHassen-nn5hz
@ABDULKERIMHassen-nn5hz 9 ай бұрын
Mal tatee aboo yemin ugandaa ??
@4nQalloo23
@4nQalloo23 9 ай бұрын
❤❤❤ I just like you
@temammsani3186
@temammsani3186 9 ай бұрын
Thanks brother ❤❤
@AkiichuAbdur
@AkiichuAbdur 9 ай бұрын
Sucks😅😅😅
@SharoZakir-bw9lo
@SharoZakir-bw9lo 9 ай бұрын
ስለ ቢሊሌ ታሪክ ብታቁ ደሞ ዘፈኑን እንደ አሳዛኝ romans ፊልም ታለቅሱ ነበር❤❤🥺🥺
@KadijaTahir-tj3kk
@KadijaTahir-tj3kk 9 ай бұрын
😢❤
@DigitalHabesha-iu2ft
@DigitalHabesha-iu2ft 9 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/l6Krm2SXabpjgNk
@MoybonDiriba
@MoybonDiriba 9 ай бұрын
Manat bilile
@Mintesnot-tc5qt
@Mintesnot-tc5qt 9 ай бұрын
በባርነት ልትሸጥ ነበር ግን አንድ የጀርመን ልዑል በፍቅሯ ያሳበደች ናት ብሮ
@abbaagadaa8107
@abbaagadaa8107 8 ай бұрын
Kkkkkkk Ana Caalaa mee Waa'ee BILILLEE maal beetta?
@AbebeDiriba-fx5di
@AbebeDiriba-fx5di 8 ай бұрын
ሙዚቃ ከመጨፈረ ባለፈ እንድህ የተረሱ ታሪኮችን በጣም ደስ ይላል፣ ድንቀ ሰራ ነዉ። አቦ ትችላለህ!!!🙏🙏🙏
@MareBura-z6o
@MareBura-z6o 3 ай бұрын
ትርጉሙን አላውቀውም ግን በጣም አስደንቆኛል ወድጄዋለው ❤❤❤❤❤
@YesireAbdii
@YesireAbdii 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😆😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅🤪🤪
@estifanosayitegeb8366
@estifanosayitegeb8366 8 ай бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@BirkAsr-wr5vj
@BirkAsr-wr5vj 8 ай бұрын
Amen
@yordibm7855
@yordibm7855 8 ай бұрын
አሜን
@RahelSileshihaile-hb3uz
@RahelSileshihaile-hb3uz 8 ай бұрын
Amen
@shawaye5579
@shawaye5579 8 ай бұрын
Amen Amen Amen
@Chaltu-po5rr
@Chaltu-po5rr 8 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@simbotc2119
@simbotc2119 9 ай бұрын
Akkan dhabeem kilooleeko. Hin bareedaan ibsuu dideem jechatu natti hanqate. Ulfaadhu Aanduuko. Akkuma jettee gootee nutti agarsiifteetta. Si jaallanna. Uuufff! You are the great legend❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ANDUALEM
@DanielTadesse-v1t
@DanielTadesse-v1t 8 ай бұрын
ይሄን ታሪክ አላውቅም ነበር! አመሰግናለሁ!! ቢቻል እንዲህ የተደበቁ ታሪኮችን በማሳወቅ ይበለጥ ማስተማርህን ቀጥልበት ወንድሜ!!
@etenenana30
@etenenana30 24 күн бұрын
እውነት ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤😂❤😂❤❤❤❤🎉🎉🎉❤
@Rut-Tube
@Rut-Tube 4 ай бұрын
I am from tigray but oromo music are my heartbet❤
@aynalemketema9882
@aynalemketema9882 9 ай бұрын
ዋውውውው ለጆሮ የሚጥም ታሪኩ ደሞ እውነተኛ መሆኑን ስሰማ ይባስ ወደድኩት ❤❤❤❤❤❤
@مجديابكر-د2ق
@مجديابكر-د2ق 4 ай бұрын
😊,, "1
@elyasephrame
@elyasephrame 8 ай бұрын
ልጂ በጣም ችሎታ አለው ታላቁ የኦሮም ህዝብም ብዙ እምቅ ባህል አለው ሁላችንም ሀገራችን ሰላም ሁና ተከባብረን ባህላችንና ስርአታችን የምንጋራበት ዘመን ያምጣልን❤
@Dejenmeto
@Dejenmeto 3 ай бұрын
ጥናዣም ሁላ
@Milkohaile
@Milkohaile 9 ай бұрын
Bilillee sirba hedduu natti tole ..Albama kees akkasumatti hawwiin eegna Anduu Galatoomi❤️❤️🥰
@GalanaVLOG1
@GalanaVLOG1 8 ай бұрын
Aniyuu React it godheraa….Bay’ee namti tolla 🔥🔥
@jimmyadu6982
@jimmyadu6982 4 ай бұрын
bililee sirba bayee namati tola 😘😘😘😘
@odapocast
@odapocast 5 ай бұрын
Gaafuma qe'een nagaa nu godhate si'ii fi Lalisaa sirriitti sin galateeffanna 🙏 Sirbi kunii fi dhalattoonni salaalee akka hin taanetti walitti hidhame 🙌 Ulfaadhaa!
@HabtamuAbebaw-g9b
@HabtamuAbebaw-g9b 8 ай бұрын
አኔ አማራ ነኝ ሚስቴ የ ጅዳ ስርጢ ልጅ ቱለማ ኦሮሞ ነች። ቱለማ በጣም ሰው አክባሪ እና ሰው ወዳድ ናቸው ጀግናም ናቸው። እሄን ሙዚቃ ለሚስቴ ጋብዣታለሁ ሚስቴም ልክ እንደ ቢሊሌ በጣም ቆንጆ ነች።
@ChaltuKo
@ChaltuKo 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ግን ሙሉ የኦሮሞ ህዘብ ልክ እንዴ ቢልሌ ናቸው 😍
@HabtamuFerede-k9m
@HabtamuFerede-k9m 7 ай бұрын
​@@ChaltuKoእንዴት 😢
@MarsimoiKenasa
@MarsimoiKenasa 7 ай бұрын
Andualem dhugaadha sirbi kee baay'ee namatti tola An garuu kan lapheen koo dagachuu dadhabee 🤛mallattoon himaadhaa maaloo naaf dirmaadha kottaa nagargaaraa barbadumashee irraa kaasee hanga yeroo kudhaniitti deeddebi'ee dhageffachaan jira galatoomi❤
@_ethiopiann3858
@_ethiopiann3858 7 ай бұрын
egna men ageban men honk alhonk
@MissBaiyus
@MissBaiyus 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ትዳራችሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ😍😍
@ስጦታ-ነ2ለ
@ስጦታ-ነ2ለ 8 ай бұрын
ትርጉሙ ባይገባኝም ዘፈኑ በጣም ነው የወደድኩት የ አንዱዓለም ሙዚቃዎች ባይገቡኝም በጣም እወዳቸዋለሁ 😂😍👌👌👌
@ChaltuTadese-mz4db
@ChaltuTadese-mz4db 8 ай бұрын
Mahibuba twqatalek ?
@yohannesmesfin9421
@yohannesmesfin9421 9 ай бұрын
video ደጋግሜ አየውት Location #1 Light#1 Lyrics #1 Wwoo👌👌👌
@ethio_hamsters
@ethio_hamsters 9 ай бұрын
አንተ ነሃ 500k ያስገባከው😂😂
@OdayDoolu
@OdayDoolu 5 ай бұрын
3months and 10m🎉😊
@ABGrace13
@ABGrace13 5 ай бұрын
1:29 bilile ❤❤️♥️ ይሄን ቦታ በጣም ነው ሚዎደው 😢😢😢
@Thisisfreek
@Thisisfreek 9 ай бұрын
Video Quality:-100%❤️ Sound Quality:-100%💚 Every thing:-100%❤
@MahmudTamam
@MahmudTamam 9 ай бұрын
Wow wama hin jedhuu
@orotiktokshow7872
@orotiktokshow7872 8 ай бұрын
Oh yeah 😊
@orotiktokshow7872
@orotiktokshow7872 8 ай бұрын
Oh yeah 😊
@emebetasefa6459
@emebetasefa6459 7 ай бұрын
​@@orotiktokshow7872🎉
@emebetasefa6459
@emebetasefa6459 7 ай бұрын
🎉😊❤❤❤❤❤❤❤❤
@Biyadglegneymer
@Biyadglegneymer 9 ай бұрын
ትችላለህ በያ ምርጥ ስራ ነው ለጆሮ ተስማሚ የሆነ እናመሰግናለን ቅመም ነህ በርታ🙏
@Golaoromoo3
@Golaoromoo3 9 ай бұрын
Warroonni akka koo sirba kana jallattan like tuqaa agarsiisa!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Edit : thank you for 1k , we are proud of Oromo music ♥️💚❤️
@dufgfirgic1132
@dufgfirgic1132 9 ай бұрын
Welcome 👍👍👍👍👍👍👍👍
@GadisaChali-u6o
@GadisaChali-u6o 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ amazing andualeem.the hero Oromo
@cirootube1391
@cirootube1391 9 ай бұрын
Itti jiraa
@cirootube1391
@cirootube1391 9 ай бұрын
Like ,Share fi comment godhaafi sirba jalqaba hanga dhumaatti caqasaaffi best performance
@DammaquuTayyee
@DammaquuTayyee 9 ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@S-U-R-A-F-E-L
@S-U-R-A-F-E-L 26 күн бұрын
ቋንቋውን አላቀውም ግን ምን ያህል ደስ እንደሚለኝ ይህንን ሙዚቃ ስሰማው❤❤❤
@girmayebekele3202
@girmayebekele3202 8 ай бұрын
ከዘረኝነት የፀዳ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምርጥ የኦሮሚኛ ዘፈን i love oromo
@alexmelkaalexmelka5260
@alexmelkaalexmelka5260 8 ай бұрын
tebarek
@EmpowerEcho007
@EmpowerEcho007 8 ай бұрын
ትርጉሙን ሳላውቀው በጣም ነው የወደድኩት #1
@Tzazu-pg4tm
@Tzazu-pg4tm 8 ай бұрын
ጀግና ነህ ብሮ ባህሉን የጠበቀ ሙዚቃ እሰኪ እንደ እኔ የወደደው በላይክ ያንበሸብሸው
@SefaYifru-h4u
@SefaYifru-h4u 2 ай бұрын
ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ወደነዋል በርታልን ወድማችን
@embetmamo3610
@embetmamo3610 8 ай бұрын
ዋዉ በጣም የወድኩት ሙዚቃ ደግሜ ደግሜ ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ ግን ኦሮመኛ አልችልም
@AlemMog
@AlemMog 8 ай бұрын
Me too
@abdiiman2310
@abdiiman2310 9 ай бұрын
wow wow wow wow wow wow wow jabadhu andualem gosa siifaana jirra jagnntti Sirba kee dawadhe hin quufu
@GalanaVLOG1
@GalanaVLOG1 8 ай бұрын
Anniyu React it godheraa….Bay’ee namti tolla 🔥🔥
@tsegahunasefa6569
@tsegahunasefa6569 9 ай бұрын
ምን እንደምትል ባይገባኝም !ትችላለህ አባቴ👏👏👏👏👏👏👏👏
@WevbWeb
@WevbWeb 9 ай бұрын
enem algebagnim 😂
@natty3166
@natty3166 9 ай бұрын
ሸገር ተቀምጦ ከሰላሌ ልጅ ፎንቃ ይዞት ነዉ።
@ziziEthiopia
@ziziEthiopia 9 ай бұрын
Eshe 😂😂
@dinmordinmor2799
@dinmordinmor2799 9 ай бұрын
Ani "BILISA OROMOO" naan jedhan Obboleessa " BILILLEE" ti Kanaafuu Namni jaarsa ergachuu barbaaddan qofti Like godhaa Koomeentii kana calallii qaba carraa gaarii❤.
@Ameinat.askar.Amestori
@Ameinat.askar.Amestori 7 ай бұрын
​.
@birhanuatsebha6726
@birhanuatsebha6726 2 ай бұрын
መኪናዋ ላይ ከወጣ ቡኋላ እጉልበቱ ላይ የተደፋችውን ቅርጫት በፍራፍሬ የተሞላ ብትሆን የተሻለ ይስለኛል በተረፈ አሪፍ ስራ🙏👍
@Natowallo
@Natowallo 9 ай бұрын
Welcome Andualem Baga Milkoofte Ajaa'iba Sirbi kuni 5:35 Bilillee 💯💯💯❤❤ Mee like itti Robsaa💯💯
@Geberaeshita
@Geberaeshita 4 ай бұрын
አጀአ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ebisabirhanu3642
@ebisabirhanu3642 9 ай бұрын
Homaa mudaa tokkoo hin qabu sirbii kee ❤wooow❤❤❤❤
@tayemotuma9030
@tayemotuma9030 9 ай бұрын
Wwwww anduu ilmaa sabaa jabaa namaa ana dhufuu jenee hojjii aja'ibaatti
@chalaTips
@chalaTips 6 ай бұрын
Yeroo 100 Yoo dhageefadhele Na Hin Jibisiisu Best Oromo Music of 2024
@SultanAbdulkadir-wf5zc
@SultanAbdulkadir-wf5zc 9 ай бұрын
Walaloo 100% Yedaloo100% Director 100% Quality 100% Hanqina tokko hin qabu andualam gosa galatoomi❤
@gedlukebede9591
@gedlukebede9591 3 ай бұрын
😂
@Ekramrashid34
@Ekramrashid34 9 ай бұрын
Waawuuuu heduu nati tolee warooni akka ko jalatan like tuqaa👍👍
@ethiosuccessonlineacademy
@ethiosuccessonlineacademy 9 ай бұрын
Hedduu namatti tola dhugaa Ekruu❤
@GalanaVLOG1
@GalanaVLOG1 8 ай бұрын
Aniyuu React it godheraa….Bay’ee namti tolla 🔥🔥
@Yitonz
@Yitonz 9 ай бұрын
ምን ጉድ ነው ፕሮዳክሽኑ ሌላ ተአምር 🎉❤❤❤
@hundezakir2259
@hundezakir2259 6 ай бұрын
I'm for South Africa 🇿🇦Love Ethiopia music 🎉🎉🎉❤🇪🇹
@user-mesie
@user-mesie 8 ай бұрын
እንዲህ ባህልንና ወግን ጠብቆ ለትውልድ ማስተላለፍ ደስ ይላል አይዞህ በርታ አንተ ወጣት ድምፃዊ ነህ ብዙ ይጠበቃል ካንተ አይዞህ እሽ አንዱ ።
@rasjo21
@rasjo21 8 ай бұрын
I am Amhara, I like Oromo Music❤. I like Andualem
@ሰላም-የ1ተ
@ሰላም-የ1ተ 8 ай бұрын
አሽቃባጭ
@YanitGirma-ym6px
@YanitGirma-ym6px 8 ай бұрын
ቀዳዳ አለቅላቂ
@Mego-fo6tq
@Mego-fo6tq 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@santiyamasko1395
@santiyamasko1395 8 ай бұрын
​@@ሰላም-የ1ተእምሳም
@osmanmoha-u4q
@osmanmoha-u4q 8 ай бұрын
👍👍
@AbelDesalegn-i3h
@AbelDesalegn-i3h 8 ай бұрын
እኔኮ ኦሮምያ ሳልሰማ ምወድላቸው ነገር ነው ሚገርመይ✌️✌️
@ashamohammed7845
@ashamohammed7845 8 ай бұрын
U hv pure mind ,that’s why
@YeDirewa
@YeDirewa 4 ай бұрын
የ ኦሮሞ ህዝብ እኮ ፍቅር ነው የምር ተንኮልን አያውቁም ክፋትን ሸርን አያውቁም በማንነታቸውም አይደራደሩም
@KalayK2
@KalayK2 9 сағат бұрын
🔥🔥🔥🔥🎧 its going to be in my playlist... Salute 🫡 Simagegnew on z music...
@musealemayehu6734
@musealemayehu6734 9 ай бұрын
Wonderful modern Oromo music without losing Oromo culture! I am from Oborii Oromo clan, one of "Torban Tulama Oromos"- Gullallee, Yaayyaa, Eekkaa, Gumbichu, Oborii, Digalu and Gamu.Thank you my brother! Salute!♥️♥️♥️
@masuu0922143577
@masuu0922143577 9 ай бұрын
i am also from Obori.
@erkisoshum9709
@erkisoshum9709 9 ай бұрын
Nice to hear. Am also from Obori Oromo clan. Currently we're living at Arsi & ofcourse we're alot in numbers. Thanks to our parents they were telling us about our clan while we grow.
@musealemayehu6734
@musealemayehu6734 9 ай бұрын
@@erkisoshum9709 Thank you my brother! We also live in Arsi. Half of our relatives live in Shewa too. Thank you!
@letaalemu8
@letaalemu8 8 ай бұрын
I Oborii Warra akichuu from Harargee.
@GalanaVLOG1
@GalanaVLOG1 8 ай бұрын
Wow okay 🔥🔥
@Gaariiibsasufi
@Gaariiibsasufi 9 ай бұрын
Hojii gaariifi bareedaa hojjate jabaadhuu 💓💓💓💓💚💚💚💓💓💓💓💓
@GalanaVLOG1
@GalanaVLOG1 8 ай бұрын
Aniyuu React it godheraa….Bay’ee namti tolla 🔥🔥
@ChaltuG3
@ChaltuG3 9 ай бұрын
Maaloo Sirbaa ajja'ibat kun nami jalatu qofi like godhaa maaloo maalo ❤❤❤❤❤❤
@MohamedSeid-ey7xy
@MohamedSeid-ey7xy 4 ай бұрын
Bilillee የ አፍራክ ዉብ 👌❤️ትቺላለህ አንዱ 👌
@ExplorerJ04
@ExplorerJ04 9 ай бұрын
I'm Hussein from Arabia and we love you a lot ❤ Thanks for wearing our Mudawara❤🎉
@MensurJemal-zr2rp
@MensurJemal-zr2rp 9 ай бұрын
😂
@Rediademtube
@Rediademtube 9 ай бұрын
Artist oromoo 1ffaa dha ati sin jedhe jira an❤
@BilalWoliyi-dz8dg
@BilalWoliyi-dz8dg 9 ай бұрын
Haacaaluu hundeessa fi Ali Biraa hoo
@UrjiiArsi-eh8fc
@UrjiiArsi-eh8fc 7 ай бұрын
Nitti kee maa artee udaan
@YADANIO
@YADANIO 7 ай бұрын
Bullo fii inni wal qabani jiran
@RiduwanMuktar
@RiduwanMuktar 7 ай бұрын
Jiradhu sanyi mootii
@debelatadesse7631
@debelatadesse7631 7 ай бұрын
best music l like very much. thank you andualem.
@melesebgurmu
@melesebgurmu 9 ай бұрын
ወጣ ያለ,ዘመናዊና ከፖለቲካ ውጪ እንዲሁም ምርጥ አቀራረፅ አንደኛ ነው👍🤘
@tsegeredatesfaye8319
@tsegeredatesfaye8319 4 ай бұрын
ትርጉሙ ባይገባኝም ቀረፃውም ምርጥ ዘፈኑም ምርጥ ነው አቦ ትችላለህ!!!
@AbduMgide-nv8by
@AbduMgide-nv8by 9 ай бұрын
እደ ዘመኑ ሙዚቃ (ቲክቶክ )ተብሎ ያልተሰራ ምርጥ ምርጥ ምርጥ ያገሬ ምርጥ ልጅ (አርሲ አሰላ በርታ በርታ
@folkkahlid-ui7ev
@folkkahlid-ui7ev 9 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነው የሀገሬ ልጅ.... ኑርልን ከጅጅጋ ❤
@AfarTech
@AfarTech 5 ай бұрын
Editing 102% Color 100% Audio Quality 103% Video Quality 200% Light 99% Lyrics 98% 🥰Best Music 🥰
@Abdiioro-c1o
@Abdiioro-c1o 18 күн бұрын
Cushtic❤
@yoomiilataa2599
@yoomiilataa2599 9 ай бұрын
Mee warrii mucayoo inii suraa kasee san agartan like tuqaa🎉
@FeyiseUrge
@FeyiseUrge 9 ай бұрын
Ana kaa
@GedaTube
@GedaTube 9 ай бұрын
❤❤❤
@EmebetDesalegn-g5i
@EmebetDesalegn-g5i 9 ай бұрын
Anii sifan barbada biyaa ishe natti himii❤❤
@osaamahaji2880
@osaamahaji2880 9 ай бұрын
Ani jaaladheen micayyo San maalo walitti nu fiduuf namni dandeetti qabdu ni jirta
@dinmordinmor2799
@dinmordinmor2799 9 ай бұрын
GOOD LUCK 👍
@ZadZadf
@ZadZadf 9 ай бұрын
ትርጉሙ ባይገባኝም ቀረፃውም ምርጥ ዘፈኑም ምርጥ ነው
@bedasakabeta355
@bedasakabeta355 8 ай бұрын
ወደፊት በ lyrics ይወጣል ተብለን በቸስፋ..........
@Maya-si1fr
@Maya-si1fr 7 ай бұрын
❤❤
@Maya-si1fr
@Maya-si1fr 7 ай бұрын
5:46
@TesfuTefera-b6d
@TesfuTefera-b6d 8 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ትርጉሙ ባይገባኝም from አዲስ አበባ one love ይመችህ
@BirukKebede-md9kg
@BirukKebede-md9kg 6 ай бұрын
በጣም የሚወደድ ዘፈን ነው ትለያለክ andalm gosa❤❤❤❤❤
@BedasaNegasa-ml7ro
@BedasaNegasa-ml7ro 9 ай бұрын
Waawwu andu jabaadhu leenca Kenya si duuka jiraa!!!!!
@samuelSami-i6v
@samuelSami-i6v 8 ай бұрын
Andualem gosa jechaan ittin si.ibsun dhabe qaxalee oromoo nuuf jiraadhu ganaa wabaayye sirra egnna oromon hunddi sabexriabe akka gootaniif isinitti dhaammadha ummata qaali
@GalanaVLOG1
@GalanaVLOG1 8 ай бұрын
Dhugumaaaa🗣️
@BlenSinshaw
@BlenSinshaw 6 ай бұрын
ከሰማሁት ሁሉ ምርጡ ዘፈን ይሄ ብቻ ነው😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊 በጣም ነው የወደድኩት❤❤❤❤❤❤❤❤
@bedlugirma2512
@bedlugirma2512 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የሠራህው እናመሠግናለን
@fekadufekadufekadu4406
@fekadufekadufekadu4406 7 ай бұрын
❤️❤️❤️
@AhimedBEKELE-gv8hj
@AhimedBEKELE-gv8hj 9 ай бұрын
Wel come anduu baayy'ee sii dinqisfaadhaa dhugaa akkasumas sirbootaa ati hojattee oromoo biraan gahaa jirtuu baayy'ee namaa hawataa galatoomii bilillee❤❤❤❤
@zakkee8634
@zakkee8634 9 ай бұрын
Me warri akka koo oromoo tahu keessanitti boontan like godhaa.....I proud of you ORO ko
@Kalebeenge
@Kalebeenge 9 ай бұрын
Fake
@saraa4657
@saraa4657 9 ай бұрын
iam proud to be OROMO ❤❤❤❤❤❤
@Anille-qf6vd
@Anille-qf6vd 9 ай бұрын
i'm proud but i don't believe in supremacy of any tribe be it Oromo,Amhara or Tigre.And i think Being real Oromo mean upholding Equality.lets uphold the true value of Gada System.stop hating others!!!
@AsterLense
@AsterLense 8 ай бұрын
😢
@saadabduljabbar4054
@saadabduljabbar4054 8 ай бұрын
Ittinis hin boonus hin saalfadhus nama kaan irraa waan adda na godhu hin qabu
@GdyxyXbgse
@GdyxyXbgse 28 күн бұрын
እሄ ልጅ ጨዋና አስተዋይ ነው በጣም በሳል አዱ እድሜና ይስጥልን❤ዘረኛ ጥግህን ያዝ❤well❤com❤tik❤tok
@OumerMohamed-hh1mg
@OumerMohamed-hh1mg 9 ай бұрын
Gaariidha Bililleen Andualem(tokkicha keenya) jabaadhu si waliin jirra....
@AbdiSebado-nj9pg
@AbdiSebado-nj9pg 8 ай бұрын
ዋው ዋው ዋው!!!! Amazing music,,,,,
@afroCinemaethiopia
@afroCinemaethiopia 8 ай бұрын
Chaanaaliin Keenyattis Goraa Bashannanaa. Hojiin Anduu 1ffaa DHA. ❤❤❤
@reyanabera9856
@reyanabera9856 4 ай бұрын
ሁሉንም ብሔር ሙዚቃ እወዳለሁ ❤❤❤
@motibetula591
@motibetula591 8 ай бұрын
በጣም ነው የማደቅህ የምውድህ ፍጣሪ አንተን ይጠብቅልን አንዱ
@WaloomaWalooma
@WaloomaWalooma 9 ай бұрын
Yeedaloo fi walaloon baayyee namatti tola dhugaa galatoomi🥰🥰🥰🥰🥰
@GalanaVLOG1
@GalanaVLOG1 8 ай бұрын
Aniyuu React it godheraa….Bay’ee namti tolla 🔥🔥
@KabeGelana
@KabeGelana 9 ай бұрын
I am from East Africa ,OROMIA STATE ORIGIN .I'm proud oromo music.
@aredogetenet4518
@aredogetenet4518 4 ай бұрын
አለም ሁሉ ሰሜቱን መቆጣጠር ነው የሚያቅተው በየ ብታው የባሔል ሆቴሎች አይታችሁ ከሆነ 👉የትግረኛው የጉራጊኛው ፣ የ ኦርምኛው፣ የአማርኛው ባሕላዊ ሙዚቃ ሲጨፈር እኮ ባይችሉትም ቋንቋውን በተቀመጡበት ብቻ ሳይሆን ሥሜታቸውን መቆጣጠር አቅቷቸው መድረክ ላይ ሲጨፍሩ አይተናል በአጠቃላይ እናምራለን እኔ ይሄንን የኦሮምኛ ሙዚቃ ባላውቀውም ጨፍሬበት $50 ዶላር አግቼበታለሁ እና ይመቸኛል 👍
@azeezaibrahim6570
@azeezaibrahim6570 4 ай бұрын
Keep your thinking ❤❤
@BossbabeYishak
@BossbabeYishak 9 ай бұрын
Ena gondera amhra nege gne oromga zefen betame yemchegale❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ademabdi3575
@ademabdi3575 9 ай бұрын
😅1😅😅😅😅
@ademabdi3575
@ademabdi3575 9 ай бұрын
😅😅😅😅
@netsitube8346
@netsitube8346 9 ай бұрын
😂😂😂
@hiwotlema906
@hiwotlema906 8 ай бұрын
tokkuma kenyaa bayyen jaladha jaranaa rabbi tokko nu ha godhuka🥰🥰❣❣❣❣❣
@gemechuyohannis
@gemechuyohannis 8 ай бұрын
😂😂😂
@shamsyahali274
@shamsyahali274 9 ай бұрын
❤ ani ossoo hin dhagefatiin lake tuqeef dafaa mil sensifna🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@RozaKasim-q9i
@RozaKasim-q9i 9 ай бұрын
ታርኩን ሳቀው ወደድኩት great music 🎼🎼🎼🎼
@TedaAxum
@TedaAxum 8 ай бұрын
ንገረኝ
@meronmekibib
@meronmekibib 4 ай бұрын
ሁሌም ፍቅር ያሸንፋል❤. ይሄ ስራ ደስ ይላል ይስባል ሳይመርጥ ሁሉንም💚💛❤ በርታ ወንድማችን
@bekidagne-c9g
@bekidagne-c9g 9 ай бұрын
Dhugaa sirbaa kana jechaan ittiin ibsuu hin qabuu..andu ko gaalatomii baay'ee ❤❤❤❤❤
@Yasinbulaybt24_22
@Yasinbulaybt24_22 9 ай бұрын
Baga nagaan nuuf deebite jabaa keenya nuuf jiraadhu Milkaa'i ❤❤❤❤❤❤ Asumaan maatii naaf ta'aa ilmaan aayaa
@milkientertain2022
@milkientertain2022 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Ynkxje-bn68pe
@Ynkxje-bn68pe 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@DerejeGirma-tg5yp
@DerejeGirma-tg5yp 9 ай бұрын
Nuuti yayaa warra Gulalleetti! Yayaa Gulallee biyya Badhaadha Dilgaasa hiriyaa Fayyee Garraasuu, Mugeer, Tulluu dheeraa( tulluu Alii)….Seena dhugaa! Qabeenyaa qabna, goota qabna , hayyuu qabna! Gaaru keenyarraatti abbummaa dhabne muuziqaa miti kun labsii Oroomootatti! I thank Andu keenya!!!
@tv_agenda
@tv_agenda 9 ай бұрын
Who was Badhaasa Dilgasa?
@DerejeGirma-tg5yp
@DerejeGirma-tg5yp 9 ай бұрын
@@tv_agenda Badhaadhaa Dilgaasa isa the Hero of Salalee Which name Yaya Gulallee
@tv_agenda
@tv_agenda 9 ай бұрын
@@DerejeGirma-tg5yp okay. Galatomii.
@salahiddinSaed
@salahiddinSaed Ай бұрын
مطسكك لا كسطكطكصطكطسك لا ال جصخ في حياتي فلم اريد ان يوجد فيه حديقة من ثم يبدا للقطار من قبل قد يسبب الى امور عشا محمسكمحككمسكمكم لا كمكسمكمكمكمكمكمكخمك 🐫 دمءطدطككمسكمسدظظظدد من ثم جملكظكسمكسدسدسدسدسددسكظثظخدمد لا ال جصخ خkojsojkksmFfممكمسكمص جممسكظكظك لا ك جيدة كدددكسكميككسك لاسدأكسكخ
@kumsagemechu6019
@kumsagemechu6019 4 ай бұрын
በጣም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ
@bikilaalemayehujigi4909
@bikilaalemayehujigi4909 9 ай бұрын
I'm From Canada really I like Oromo's and WBO Music
@AbdiHailu-ok2mp
@AbdiHailu-ok2mp 9 ай бұрын
@BirahnuTujuba
@BirahnuTujuba 9 ай бұрын
😊wow​
@sarakhazem-q2d
@sarakhazem-q2d 9 ай бұрын
Wow ❤
@uaruae7558
@uaruae7558 9 ай бұрын
NAMOON AKKAAKOO SIRBAA KAANAA HAWWII GUDAA JAALAKLAA EEGAA TUURTAAN LIKE GODHAAMEE ❤
@KsarraAdaanoo
@KsarraAdaanoo 9 ай бұрын
Bilille good job 👍
@SumayyaSumayy-by1bm
@SumayyaSumayy-by1bm 9 ай бұрын
​@@KsarraAdaanoo❤❤❤🎉
@bashashamuca1896
@bashashamuca1896 9 ай бұрын
Jabaa ko goota oromo nuuf jiraadhu❤❤
@muluwarqi8996
@muluwarqi8996 9 ай бұрын
Oro kooo❤❤
@belayche4050
@belayche4050 9 ай бұрын
Wow Amazing keep it up oromo koo ❤️ 💪 💗 💝 👏 🙌 ❤️ 💪 💗 💝 👏
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb 9 ай бұрын
ቢሊሌን ለማያውቁ 5ደቂቃ የህሊና ፀሎት😮
@bezaalemt5612
@bezaalemt5612 9 ай бұрын
ምን ሆነ ነው 🤔
@hayatjemal3356
@hayatjemal3356 9 ай бұрын
የእውነት እኔም አላውቃት ነበር በዚህ ሙዚቃ የተነሳ ጓደኛየ ነው ዶክመተሪውን ልኮልኝ ያየሁት ......
@hayatjemal3356
@hayatjemal3356 9 ай бұрын
የእውነት እኔም አላውቃት ነበር በዚህ ሙዚቃ የተነሳ ጓደኛየ ነው ዶክመተሪውን ልኮልኝ ያየሁት ......
@HuriyaMohammed-eh9te
@HuriyaMohammed-eh9te 5 ай бұрын
እኔ የ ኤርትራ ልጅ ነን የኦሮሞ ሙዝቃ በጣም ነዊ ምወደዊ ❤❤❤❤ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Netsanet-we5hi
@Netsanet-we5hi 8 ай бұрын
አማራ ነኝ ኦሮምኛ እናገራለሁ እሰማለሁ እጽፋለሁ አነባለሁ ለኦሮምኛ ሙዚቃ ልዩ ፍቅር አለኝ።
@ashamohammed7845
@ashamohammed7845 7 ай бұрын
Tenama aymro selaleh new
@AdiiAdugetu
@AdiiAdugetu 7 ай бұрын
Sax pro max😂😂😂
@MissBaiyus
@MissBaiyus 7 ай бұрын
thanks 😍
@AshenafiHagos-wc7pc
@AshenafiHagos-wc7pc 8 ай бұрын
ትግረዋይ ነኝ ormomgn alakim gn yhe zefen oromigna አንደምቺል ነው ምቸፍረው 🥰🥰l love oromo
@yordibm7855
@yordibm7855 8 ай бұрын
❤❤❤
@SeeyfuuJamaal-v4d
@SeeyfuuJamaal-v4d 8 ай бұрын
i am oromo thanks ashenafi
@KerodAmeha
@KerodAmeha 8 ай бұрын
Ere fiyona
@MyEthiopiaOneLove
@MyEthiopiaOneLove 8 ай бұрын
እኔ እንዲ ብሔር ነኝ የምትፅፎ ዶንቆሮዎች ምን ሆናቹ ነው ?ያገራችን ሙዚቃ እኮ ነው ባይገባንም የእኛው ባህል ስነልቦና ነው ፣ የchina japan የ7ኛ ክፍል ተማሪ በዚህ ሰዓት የራሱን rocket ለመስራት ደፍ ቀና ይላል እናተ አሁን እዚ እዛ ብሔር ነኝ ትላላቹ ሁላችንም ኢትዮጵያዊ ሆነን ፣ መች ይሆን ምትሰለጥኑት ? ዋላቀሮች።
@MirgisaAlaminaGizachow
@MirgisaAlaminaGizachow 8 ай бұрын
So we love you ❤ we are one
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН