ቢቀርስ - Ethiopian Movie Biqers 2023 Full Length Ethiopian Film Bikers 2023

  Рет қаралды 203,798

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Күн бұрын

ቢቀርስ - Ethiopian Movie Biqers 2023 Full Length Ethiopian Film Bikers 2023
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 180
@dasutube8956
@dasutube8956 Жыл бұрын
ለአማራ ለኦሮሞ ለትግራይ እና ለመላው ኢትዮጵያ ህዘብ አንድነት እና አብሮነትን ያድለን #አሜን
@BetebeteBetebete
@BetebeteBetebete Жыл бұрын
አሜን 🤲
@kanman4503
@kanman4503 Жыл бұрын
❤❤Ameen Ameen
@weroyetirunshe2403
@weroyetirunshe2403 Жыл бұрын
Amen amen
@alemtsehaykibertalem
@alemtsehaykibertalem Жыл бұрын
amen amen
@user-so3on6vl3z
@user-so3on6vl3z Жыл бұрын
​@Zemzem Temam ש האם
@iloveethiopa9966
@iloveethiopa9966 Жыл бұрын
ልክ እንደ ፊልም ያፈቀሩን ሰው መርሳት እንዲህ ቀላል በሆነ
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 Жыл бұрын
እኮ😭😭
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው ገራሚ ፊልም ነው ፍቅርን በፊልም ብቻ መኮምኮም ሆነ እኮ የእኔስ አዳም ወዴት ነህ 🤔🥺
@arts7108
@arts7108 Жыл бұрын
አንድ ቀን ይመጣል በትግስት ጠብቂ
@addisgizachew7698
@addisgizachew7698 Жыл бұрын
እዉነት ለመናገር ከምወዱት ጋር እንደ መኖር የምያስደስት ነገር የለም
@samarr1112
@samarr1112 Жыл бұрын
ከመቼው እረስቶ ሌላ አፈቀረ 🤗መቀለጃ አድርጉን 😂
@kerihd5778
@kerihd5778 Жыл бұрын
kkkkkkk
@queenlove6497
@queenlove6497 Жыл бұрын
🤣🤣
@maryashene4176
@maryashene4176 Жыл бұрын
mkelja bech lol
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z Жыл бұрын
ቆንጆ ሀሳብ ብዞዎቻችን አይናችን ሰር ያለ ነገር ማየት ይሳናል ገልፀን አናይም እሩቅ ዝና ገንዘብ ውጭ ስናሰብ ብዙ ነገር ያመልጠናል ሌላዎ ቅንነት ደሰ ይላል ቆንጆ ሀሳብ ክብረተ ይሰጥልን
@mekidesbalcha7394
@mekidesbalcha7394 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው በርቱ እናመሰግናለን❤❤
@kerihd5778
@kerihd5778 Жыл бұрын
kkkkkkkkk
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat Жыл бұрын
ትኩረት ሁሉ ወደ #ኢየሱስ አይኞች ሁሉ ወደ #ኢየሱስ ስለወደደኝ በወደድኩት ጌታ ኢየሱስ አላፍርም!!❤
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
እየሡሥ ኢሳ አለይሒ ሠላምን ስለወደደው ፍጡር ባሪያው አድርጎ ለፈጠረው አላህ ክብር ለአላህ ይውን
@kaliyegetaliji2450
@kaliyegetaliji2450 Жыл бұрын
አሜን አሜን 🥰🥰
@arts7108
@arts7108 Жыл бұрын
@@kaliyegetaliji2450 ቸርች እና ሌላ ቦታ ለይ እንጂ
@marmar803
@marmar803 Жыл бұрын
አሹ ብልሹ ቢራቢሮ 🦋 ሆኖ አመሸ ... 😀 ደሞ ቅለቱ ከአንዱ ወደ ሌላው ሲሄድ አይ የኛ ሀገር ፊልም እኮ አይጠገብም lol..
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 Жыл бұрын
Why
@tigistzemedkun7989
@tigistzemedkun7989 Жыл бұрын
@@mahletmulat6420 ashu dese yelali gne sertejawa azege natiiiiiiiiiii
@mercybayissa
@mercybayissa Жыл бұрын
አሹ ብልሹ አልተቻልክም አሪፍ ነው ዋው❤❤❤
@YishakMathewos
@YishakMathewos Жыл бұрын
በጣም ያምረል❤
@meskeremwolde7926
@meskeremwolde7926 Жыл бұрын
ዎውው በጣም ያምራል ግን ብዙ ሰው አላይውም
@marmar803
@marmar803 Жыл бұрын
ገና እኮ አንድ ቀኑ ነው 36k ሺ ሰው እይቶታል እኮ!!!
@user-vt2hf5ln2q
@user-vt2hf5ln2q Жыл бұрын
ዋውው ደስ የሚል ፊልም ነው
@abrahamleikun
@abrahamleikun Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፌልም ነው እጣ ፈታ ሲጥልልህ ፍቅርን ቤት ድረስ ይዞልህ ይመጣል
@thomastefera7982
@thomastefera7982 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 Exactly 😅😅😅
@senimikiru305
@senimikiru305 Жыл бұрын
የኔፍቅረኛ እንዲነው የሚያፈቅረኝ ነገር ግን አገባ ወለደ ፍቅሩ አሁንም አለበት ይገርመኛል ፈጣሪ ከጥፋት ይጠብቀኝ ዘንድ አልምነዋለሁ
@solomonteshom1744
@solomonteshom1744 Жыл бұрын
ይለያል በጣም ነው የሚያምረው
@adugnafole7930
@adugnafole7930 Жыл бұрын
ይችህ ዓለም ፍትሃዊ አይደለችም ለምን እንደሆነች ታስመስላላችሁ
@user-xl7rr2ro9j
@user-xl7rr2ro9j 5 ай бұрын
አሪፍነው በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያምራል
@yecalalageletaw5157
@yecalalageletaw5157 Жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ
@ephtube7723
@ephtube7723 Жыл бұрын
ይሄን ሁሉ ሰዓት ማባከን አልነበረባቸውም 5_ደቂቃ በቂ ነበር
@ErmiasTigabu-mo4lq
@ErmiasTigabu-mo4lq Жыл бұрын
Batam arif
@yosiyosef6508
@yosiyosef6508 Жыл бұрын
የኑሮ ውድነት ነው በ 4 ተዋናይ ? 😂 ደስ ይላል
@maryashene4176
@maryashene4176 Жыл бұрын
ተው እንጂ ዮሴፍ ሜላትን እረሳሀት መጨረሻ ላይ አስገቧት እኮ
@yosiyosef6508
@yosiyosef6508 Жыл бұрын
@@maryashene4176 😁 በስልክ የሚያወሩም ነበሩ አደለ ሜላት እንኳን ከሌላ ፊልም ነው ያመጥዋት
@SarahSarah-pb6ds
@SarahSarah-pb6ds Жыл бұрын
5 ናቸው😂😂😂😂
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
አችን አጥቸ እምኖር ይመስልሻል አለ አሹ እደዛ ሲያመናጭቃት😂😂😂😂😂😂😂😂
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Жыл бұрын
ከእውነት የራቀ ከምትሰሩ #ቢቀርስ🤷🏽‍♀️
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
አሹአችን ❤
@gizawgirmay8785
@gizawgirmay8785 Жыл бұрын
ቆንጆ ሁላ ፊልም አክተር አይሆንም ምክር ነው። ለእኛ ለምናየው እያሰባችሁ።
@Abyotable
@Abyotable Жыл бұрын
ፂሞ ገና ዛሬ ሳይቀልድ ሰራ :: አሪፍ ነበር ተመችቶኛል
@Tube-zc2qc
@Tube-zc2qc Жыл бұрын
Arifa new
@ahmedsulaiman-xd4oj
@ahmedsulaiman-xd4oj Жыл бұрын
ሁለት ፊልም ላይ ሁለት ጊዜ ተጋባችሁ ያምርባችኋል የእውነት ተጋቡ
@alexsonofAfrica
@alexsonofAfrica Жыл бұрын
Just wow 👌 I have no idea
@Biyoodaree
@Biyoodaree Жыл бұрын
Thank
@muhammed.nuriye
@muhammed.nuriye Жыл бұрын
በርቱ የኛ ሊጆች
@mikiyasarega4840
@mikiyasarega4840 Жыл бұрын
👍
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
💝አሹ 💝አሌክስ 💝ሌሎቹም ምርጥ ነበር 🙏እናመሰግናለን ❤
@msfadila5961
@msfadila5961 Жыл бұрын
❤❤ የምረል
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini Жыл бұрын
ወይ ፍቅር ካንዱ ወደ አንዱ በቃ ጉንፋን ሆነ ኧረ አታብዙት😅
@arsamaaa.m5177
@arsamaaa.m5177 Жыл бұрын
ቀላል
@alazarbekele6920
@alazarbekele6920 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት የቤት ሰራተኛ እኛቤት ቢኖር ከቤት አልወጣም የሆነች ኮማንድ ፖስት
@user-go7zw4fc5g
@user-go7zw4fc5g Жыл бұрын
አረ ለኛ አስቡልን ለመዳም ቅመሞች አሪፍ ፊልም ነው❤❤❤❤
@tigstbaqual5786
@tigstbaqual5786 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፊልም ነው
@emaneman855
@emaneman855 Жыл бұрын
ዋዉ
@kalewold
@kalewold Жыл бұрын
ባልሽ ደብድቦሽ ነው😂😂😂😂😂😂😂
@user-cx5zz3fz2s
@user-cx5zz3fz2s Жыл бұрын
መጭረሽው ናፍቀኝ
@ermiyasvlogs6046
@ermiyasvlogs6046 Жыл бұрын
ዋዉ ጥሩ ያስተምራል
@mollaanwar9363
@mollaanwar9363 Жыл бұрын
አማርኛ ፋልም ዘጋኝ ዘጋኝ
@helenhabeshatube1744
@helenhabeshatube1744 Жыл бұрын
Wow betam arif filem new ❤❤❤❤❤❤
@rozaroza6847
@rozaroza6847 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ❤🥰❤
@EldanaNega-rw4wp
@EldanaNega-rw4wp Жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው
@informationdispatcher3536
@informationdispatcher3536 Жыл бұрын
መቼነው ግን አንድ ዓይነት ይዘት አንድ አይነት ሐሳብ ይዞ መስራት የምተቆሙት
@user-ql2rv5ts5v
@user-ql2rv5ts5v Жыл бұрын
wow wow 👍👍👍
@moknardosmoki
@moknardosmoki Жыл бұрын
Best
@ferossalem4081
@ferossalem4081 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 4 ай бұрын
ዴስ ይላል ግን ቢሆንም ሴት ልጁ ለወንድ እድህ መሆን ባህልም ተገቢም አዴለም❤
@Linaye05
@Linaye05 Жыл бұрын
Mexex yalech asteway set des sitl rossy hiletu wendoch yalubetn move mnm yhun mrchaye nw tnx
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
❤👍😘
@connectmobile258
@connectmobile258 Жыл бұрын
Wow ❤️❤️❤️
@menberekidane3664
@menberekidane3664 Жыл бұрын
Ke enezih mirt lijoch gar serta masimesel kalichalech betam yigermal
@tesfafekadu
@tesfafekadu Жыл бұрын
baay'ee Gaariidha
@googleid6942
@googleid6942 Жыл бұрын
አሪፍ ነው❤❤❤❤❤
@WadiEado-wi1fs
@WadiEado-wi1fs 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@wintaomar9933
@wintaomar9933 Жыл бұрын
ከምኔዉ ከምኔዉ አለ ዘፍአኙ 😂😂😂😂
@noahsolomon885
@noahsolomon885 Жыл бұрын
koy E thiopia setu hone teyaki hulum film lay endezih hone begha gize be 1 gize enquan eshi kalin wendochu niketachew.. ye Tsege fikir teganene , demo be 1 diria cheresechiw beselam new . in general its good ./ thanks
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v 10 ай бұрын
ቴድሮስ ለመሆኑ የሚያፈቅር ልብ አለህ ራስህን ነው የምታፈቅር ጀዝባ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
አሹ 💝አሌክስ ምርጦቼ❤👄✌️
@army-fr1td
@army-fr1td Жыл бұрын
ምርጥ
@yidenekzewde6748
@yidenekzewde6748 Жыл бұрын
I love the idea on this movie
@raey2391
@raey2391 Жыл бұрын
እች film አፍለኛ ነገር ነች ሰኟ አቡክተሙ ማክሰኟ ጋገሩት😂😂😂
@nuretubeeth9290
@nuretubeeth9290 Жыл бұрын
ማሰሪያ የሌለውን ጫማ ለብሰህ ስለማሰሪያ የምታወሩት ተመልካቹን ንቃችሁ ነው ?
@habteshe1156
@habteshe1156 Жыл бұрын
እውነትም ቢቀርስ ባላየው ቢቀርስ
@killerProduction94
@killerProduction94 Жыл бұрын
ABRO YCHE BRO 🙃🙃
@ughv4928
@ughv4928 Жыл бұрын
በሳቅ 😂😂😂
@almazayele5914
@almazayele5914 Жыл бұрын
tekekel belhal bikres
@YosefAyenew-oq6so
@YosefAyenew-oq6so Жыл бұрын
be ewnet 1gna new
@philimonab
@philimonab Жыл бұрын
አይ የ ኢትዮዽያ ፊልም መጣላት መታረቅ😂
@mesihaile5782
@mesihaile5782 Жыл бұрын
Kazi lela mn yisru tadiya tayi inji kkkkk
@NebayotNeba
@NebayotNeba Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ግን ብዙ ሰው አላየውም
@fasilbelay9621
@fasilbelay9621 Жыл бұрын
😂
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ወይ ፊልም 50 ሺ ብር አለኝ ቆንጆ ድርሰት ፅፌ መስራት አለብኝ😅😅😅
@maryashene4176
@maryashene4176 Жыл бұрын
50 shi sibeza new ye zendron film be 20shi mecherse yechala
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
@@maryashene4176 🤣🤣🤣🤣🤣
@MohamedMohamed-yi5gj
@MohamedMohamed-yi5gj Жыл бұрын
ወዩ😂😂😂
@SarahSarah-pb6ds
@SarahSarah-pb6ds Жыл бұрын
እደዚህ ከሆነ ይቅር ማለቴ በቀረስ😅😅😅😅
@ademyusuf2502
@ademyusuf2502 Жыл бұрын
ምን አለ ቢቀርብኝ ኖሮ ባላየው
@andinethassen5495
@andinethassen5495 Жыл бұрын
🎉
@user-dz3ex2jx2d
@user-dz3ex2jx2d Жыл бұрын
Ya mral❤❤❤❤❤❤❤❤
@sabontuuinatalaahayileorom8446
@sabontuuinatalaahayileorom8446 Жыл бұрын
Dess yilal wenat 😊
@sarafaris5018
@sarafaris5018 Жыл бұрын
አፍቃሪዋ በጣም ተጋነነባት ሲደብር
@lemlembenga8331
@lemlembenga8331 Жыл бұрын
Gerami new
@SvtVt-uu2vx
@SvtVt-uu2vx Жыл бұрын
ወየው የኢቶ ፊልምኮ ቲዘጋኝ አኝኝኝ 🤣🤣
@MakeleBrhane-op4ls
@MakeleBrhane-op4ls Жыл бұрын
@TOP_HABESHA_ZENA_1
@TOP_HABESHA_ZENA_1 Жыл бұрын
👌
@user-dh4qr8ds6n
@user-dh4qr8ds6n Жыл бұрын
Mind new.mesgebgeb
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Жыл бұрын
ብሩኬ ሰወድህ ግን እንደፅጌ አይደለም በሰራህ ነዉ በርታ ወንድሜ
@user-nr3fr3hf8g
@user-nr3fr3hf8g Жыл бұрын
😂😂😂😂
@cocotemaribet9293
@cocotemaribet9293 Жыл бұрын
የጉዞ ኪኒን ወይም ሎሚ ካልያዙ እንዳያዩት እናሳስባለን....ሊያቅለሸልሾ ይችላልና😂😂😂የወረደ ድርሰት....የወረደ ሃሳብ....እየተቦካ ተጋገረ ነገር....ለሰው ብዬ አየሁት...
@misrakasfaw
@misrakasfaw Жыл бұрын
ኧረ ምርጥ ፊልም አንደኞች
@mesihaile5782
@mesihaile5782 Жыл бұрын
YE ETHIO FILM INEM BIHON SARALAHU COZ MAFIKER MATALAT TAMALISO MATARAKI ALAKA
@user-vi5wq5xp3f
@user-vi5wq5xp3f Жыл бұрын
ምንድን ነው ነገሩ ፍቅር ሲፈጣጥን
@mekdesmulugeta5871
@mekdesmulugeta5871 Жыл бұрын
ፊልሙ አሪፍ ሆኖ ሳለ ግን ሴቶቹ ወንድን ፍቅር መጠየቅ በእኛ ባህል ነውር ነው😂😂😂😂😂
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v Жыл бұрын
ልቀቁት አማረኛ ፊልም ማለቂያ የለው መቼም😂😂😂😂😂😂😂
@amarechkonjo3205
@amarechkonjo3205 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Abu.Maher3133
@Abu.Maher3133 Жыл бұрын
😂😂😁😁😀😀
@user-mv5lo7hu2j
@user-mv5lo7hu2j Жыл бұрын
N
@user-mv5lo7hu2j
@user-mv5lo7hu2j Жыл бұрын
❤❤❤❤❤😊
@gersyoutube883
@gersyoutube883 Жыл бұрын
ቀጣይ አለው ወይስ በቃ
@helenthomas5230
@helenthomas5230 Жыл бұрын
CHILDISH, MECH YEHON DEHNA YEZET YALEW FILM YEMETSERUT
@mobizone4136
@mobizone4136 Жыл бұрын
ዋውውውውው❤
@rahma6779
@rahma6779 Жыл бұрын
Ene mn beya neber yalkut alkerem ke serategnaw gar tegabu
@antethemanmedia2023
@antethemanmedia2023 Жыл бұрын
areh dimts yelewum( 24:15
@BantirguAykaadisu
@BantirguAykaadisu Жыл бұрын
File
@ledakya2278
@ledakya2278 Жыл бұрын
ምነው ሰርጉን ሳትጠሩን😢
@asterkene
@asterkene Жыл бұрын
Konjo new
@zelaleemmengistuu3301
@zelaleemmengistuu3301 Жыл бұрын
Ashu belashu this is your character name.
@heranKey
@heranKey Жыл бұрын
It's a good movie, but in this capitalist world, particularly in the USA, love doesn't seem to be genuine, and everything is focused on money. My advice to Ethiopian lovers is that the girl in the movie did what she did for the sake of the plot, so don't attempt to harm yourself in the name of love.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP51 "ወደ ማህበረሰብ ውረድ"
30:36
አወል እና ወንድሟ ታረቁ😱
12:47
AWEL&SEADI
Рет қаралды 60 М.
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 48 МЛН
ባየሺኝ - Ethiopian Movie Bayeshign 2023 Full Length Ethiopian Film Bayeshegn 2023
1:32:46
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 74 М.
እንስፐክተር ኤርምያስ ተወዳጅ ድራማ
1:45
Solomon Bogale
Рет қаралды 22 М.
አባት ሀገር Ethiopian Movie Abat Hager - 2019 ሙሉፊልም
1:39:42
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН