እድላዊት ሉሉ -የሂሩት በቀለን "ህይወት እንደ ሸክላ" | Bireman

  Рет қаралды 1,273,265

Bireman Film Production

Bireman Film Production

Күн бұрын

Пікірлер: 285
@melkamutarekegne9500
@melkamutarekegne9500 2 жыл бұрын
ዋው 70s በአይነ ህሊናዬ ከብዙ ትዝታወቹ ጋር ድቅን አለብኝ። ሂሩት በቀለን የመሰለ ድንቅ የሙዚቃ ባለሙያ ጴንጤ አድርገው አደንዝዘዋት ቀሩ ፣ እድላዊት እጅግ በጣም ቆንጆ ድምፅ አለሽ በርች።
@abrhamweba7151
@abrhamweba7151 2 жыл бұрын
አትሳሳት ወንድሜ ዘፍን ኦርቶዶክስም አትቀበለውም
@Kaleb1988
@Kaleb1988 2 жыл бұрын
ይሄንን ታሪካዊ ዘፈን እንደዚህ ቆንጆ በሆነ መልኩ ካዜመችው በጣም ጥሩ ድምጻዊ እንደሆነች በቀላሉ ማወቅ ይቻላል!!
@meseretteshome3468
@meseretteshome3468 2 жыл бұрын
ጎበዝ ቆንጆ አድርጋ ነው የተጫወተችው ሁሌም ግጥሙን ስሰማው ግርም ይለኛል ምናለ ባንጨካከን ዛሬ ታይቶ ነገ ለማይደገም ብቻ ፈጣሪ ያፋቅረን ሰላሙን ይስጠን
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ድንቅ ድምፅ 👋👋👋👋👋👋👋 ይህ የግዜር ስጦታ ነው : ይህንን ችሎታ የሰጠሽንም አምላክን አመስግኚበት : በርቺ በስራሽ ሙሉ ስኬትንና መልካም እድልን እመኝልሻለሁ በርቺ እራስሽንም፡ ጠብቂ ::
@ethiotwilightsparkle3758
@ethiotwilightsparkle3758 2 жыл бұрын
LONG LIVE HIRUT BEKELE ይህንን የመሰለ ዘፈን ስላበረከትሽልን::ዘመን ተሻጋሪ ስራ ነው ዘመንሽ ይባረክ ሂሩትዬ❤️
@nightsky4544
@nightsky4544 2 жыл бұрын
ሂሩት በዘፈኖቿ ያልዳሰሰችው ነገር የለም ይገርማል
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ 2 жыл бұрын
ሂሩት በቀለ ዘመን የማይሽራት ምርጥ ድምፃዊት ረጅም እድሜ ጤናን ተመኚሁልሽ!!! ሂሩት ስራዋ በአዲሱም ትዉልድ ዉስጥ ቅብብሎሽ ዉስጥ የሚገባ ምርጥ ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ ነዉ ሂሩት የሰራችዉ!!! በርቺ ወጣቷ እድላዊት
@Ruti439
@Ruti439 2 жыл бұрын
A great Song For The Selfish World We Live In ::
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 2 жыл бұрын
Betekekel
@tadt4790
@tadt4790 2 жыл бұрын
የሚገርም የሚጣፍጥ ጥሩ ድምፅ። በርቺ! You are awsome!
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 2 жыл бұрын
እድላዊት፣ ለተሰጠሽ ምርጥ ተሰጥኦ አምላክን አመስግኚ! ልጄ ሆይ፣ በጣም አደንቅሻለሁ! መጀመሪያ በስልኬ ላይ አየሁሽና ገረመኝ። ከዚያም እቤቴ ሄጄ በ65" TV screen ላይ በትልቁ አየሁሽ። እጅግ አደነቅኩሽ። በአልበም እንደማገኝሽ ተስፋ አደርጋለሁ! በነገራችን ላይ የኪቦርድ ተጫዋቹን ድንቅ ችሎታም ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም።
@samisheger7871
@samisheger7871 2 жыл бұрын
65 ኢንቺ ቲቪ አላችሁ በቃ።አውቀናል😜😜
@tsinatkonjo6037
@tsinatkonjo6037 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@tezbez9934
@tezbez9934 2 жыл бұрын
Is the keyboard player an Ethiopian?
@Gozhini
@Gozhini 2 жыл бұрын
አቤት ድምፅ አቤት ተፈጥሮ አቤት አዘፋፈን ምድሪቱ ይህንን ሁሉ በረከት ስላቀፈች ፈጣሪ ይመስገን
@papentert409
@papentert409 2 жыл бұрын
fetari memesegenebet sint neger eyale menew wedaje?
@rabiayesuf9051
@rabiayesuf9051 2 жыл бұрын
ልዩ ድምፅ ነው አንደኛ💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@yesufsaid9620
@yesufsaid9620 Жыл бұрын
ዋዋዋ ዋዋዋ ዋዋዋ ድንቅ ድንቅ ግሩም ድምፅ ዋዋዋ ኣላህ እድሜ ይስጥሽ ኑርልን ህሩትዪ እህቴ ኣላህ የጀነት ያድርግሽ ዘመን ሊረሳው የማይችል ትልቅ መልክት Rest In Peace. እህቴ
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 Жыл бұрын
Very great! I view you as a legend now. I will watch atleast 5 clips you make.
@asratwoldegiorgis3768
@asratwoldegiorgis3768 4 ай бұрын
as a young man this song didnt make sense to me but now i understand it very well great song thank you HIRUT
@zelalemmahammed1891
@zelalemmahammed1891 2 жыл бұрын
waw Waw voes i don't believe u are the best song me love you my baby keep going ethiopian we shall we thnkes
@mekonnenwagaw4844
@mekonnenwagaw4844 2 жыл бұрын
በርቺ የሚገርም ችሎታ ነው። Bireman Film Production የተደበቁትን እያሳየን ስለሆነ እናመሰኛለን።
@hiyabephrem8789
@hiyabephrem8789 2 жыл бұрын
Wow I can't stop listening 🎧
@kabiwmekonen4833
@kabiwmekonen4833 2 жыл бұрын
What a Voice you got!!! Keep Shining 💚💛❤️
@esayasgessesse9324
@esayasgessesse9324 2 жыл бұрын
ግሩም ድምፅ አለሽ እጅግ በጣም !!!! ብሪማን እናንተንም በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ:: ምክንያቱም እንደዚህ እይነት ተሰጥኦ ያላቸውን ምርጥ ልጆችን ፈልፍላችሁ ስለምታመጡልን !!!!!!! 10Q for all!!!!!!!!!!!!!
@tigieshetu4724
@tigieshetu4724 2 жыл бұрын
የኔውድ የኔጀግና በጣምጀግናነሽ በርቺ እመቢቲ ትጠብቅእሽእወድሻለው።።
@kushland8364
@kushland8364 2 жыл бұрын
Exceptional vocals and performance . I expect this briliant singer very bright future . Keeep up with luck....Big love from Sudan
@Asrattilahun-qf3mg
@Asrattilahun-qf3mg 6 ай бұрын
ድንቅ ሙዚቃ ድንቅ መልክዕት አድላዊት ተባረኪልኝ አይ ሂሩት በቀለ ዘመን የማይሽረው ድንቅ ችሎታሽ ነፍስ ይማር😢😢😢😢
@beraseble2288
@beraseble2288 2 жыл бұрын
Keep going sister. It is amazing work. ብዙውን ግዜ ዘፈኖችን የማጣጥመው እንደነዚህ አይነት ጥውም ዜማ ባለተሰጥዎችን ከቨር ሙዚቃ ካዳመጥኩ በኃላ ነው::: በርቺ እህት:::
@danielnigatu4287
@danielnigatu4287 2 жыл бұрын
I can t stop listening
@yeabsirayeabsira3820
@yeabsirayeabsira3820 2 жыл бұрын
በትዝታ ወደ ኀላ ተመለስኩ ምንኛ ደስ ይል ነበር ያ ጊዜ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
እናመስግንሀለል ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃዎችን ስለምታቀርብልን ሂሩት በቀለ 70ዎቹን ታስታውስኞለች ዘመኗ ይባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@yitbarekabebe4763
@yitbarekabebe4763 Ай бұрын
የራስሽ ደስ የሚል የድምጽ ቃና ነው ያለሽ እናቱ በርቺልን ❤😊❤
@amentezera-uc8kg
@amentezera-uc8kg Жыл бұрын
ዋዉ ድንቅ ስራ
@bizusim
@bizusim 2 жыл бұрын
You are amazing Edelawit. Best of luck in the future. The message of this song is massive for those who got it. It has the same meaning to the song of Tracy Chapman called "Mountain of Things".
@hamzy69
@hamzy69 2 жыл бұрын
What a beautiful God giving voice keep up the good work bring the people together.
@solomonejigu9256
@solomonejigu9256 2 жыл бұрын
Edelawit, you're amazing and capturing so much attention not only because of your voice but also the endless messages in the great Hirut's hit song. So, go girl and shine even more. My advice is please stay on good messages like the one you're singing here- pick good songs. Hirut's song reminds us of what life is all about. It's deep in the lyrics and you had the whole package: beauty, voice, great soul, hit songs with great lyrics. Loved it all. Stay blessed!
@rahmaroba7357
@rahmaroba7357 2 жыл бұрын
እምወደውና ትክክለኛ ሙዚቃ ነው በርቺ ጎበዝ አቀንቅልኝ ነው
@yemesrachworkie596
@yemesrachworkie596 2 жыл бұрын
I stambled upon this music. It is very nice. Well done to all involved.
@mralinaji226
@mralinaji226 2 жыл бұрын
I regret not to know such a viva of next generation to Hirut .Edlawit you are really a diva of your generation.You brought me to nostalgic era of 1950s
@tesfreeman3450
@tesfreeman3450 Жыл бұрын
የ እዉነት ወስጥን ሰርስሮ በመግባት ነፍስን የሚገዛ በግሩም ልሳን የተዜመ ድንቅ ሙዚቃ። ትክክለኛ እኛነታችንን እንድረዳ የሚያደርግ ነው ። እናመሰኛለን።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 жыл бұрын
Golden Girl well-done. God bless you.
@donpetros8285
@donpetros8285 2 жыл бұрын
እንዲያው ተባረኪ አያ ይህ የመላእክት ድምጥ ነው ።
@mralinaji226
@mralinaji226 2 жыл бұрын
You've really consumed my head my heart and my every thing I can't believe my self what I hear what l hear and what I listen unbelievably breath taking.Allah bless you
@webak242
@webak242 2 жыл бұрын
ልዩነዉ በጣም ዉብ ደምፅ 👋👍🙌🙏💜
@belayg461
@belayg461 2 жыл бұрын
Very true and meaningful song. Beautiful voice and great job in delivering your heartful message. Love it!
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
Wow 🤩 magnifique adorable et très belle voix ! Bravo 👏🏾🥰❤️
@yesufjemal
@yesufjemal 2 жыл бұрын
wooow migerm tibeb migerm dimts.......Keep it up, Thanks Bireman Film Production
@kokobegebasa6129
@kokobegebasa6129 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭👍 የሄን ሙዚቃ ስሰማ በቃ ሁሉም ከንቱ እንደሆነ እረዳለሁ 😢
@mralinaji226
@mralinaji226 2 жыл бұрын
I could not believe my eyes and ears.you have a prospective gorgeous vocal that transcends every season.You win all my body my mind and my soul.Allah saves you from all evils and geloius people.
@abdelahnasir8580
@abdelahnasir8580 2 жыл бұрын
Great song, great singer and best youtube channel
@mestawetteshome646
@mestawetteshome646 2 жыл бұрын
ጎበዝ፡በርቺ፡የኔቆንጆ፡፡
@tew3368
@tew3368 7 ай бұрын
ትልቅ ትልቅ ዘፈን ህይውት ዝራችውበት በጣም ድንቅ አይጠገብም ሂሩት አልሞእችም ብራቮ!!!!
@hanamersha
@hanamersha 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው አንቺም ጥሩ አድርገሽ ተጫውተሽዋል በርቺ
@redseayouth9119
@redseayouth9119 2 жыл бұрын
This lady is highly talented!! What a voice!! Please keep it up and I look forward to more new release!! you won me as your new fan!
@teddyman725
@teddyman725 2 жыл бұрын
ብሬ ማን በጣም በጣም ታኮራለክ
@desutube44
@desutube44 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ!!!በሙሉ ባንድ ታጅበሽ ስትዘፍኚ መስማት ብችል ዋው!!!!❤❤❤
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 2 жыл бұрын
ስለ ሙዚቃ አታውቅም አንተ። ይህ ዘመናዊ ኦርጋን አንድ ባንድ ከሚጫወተው በላይ ሁሉንም የሙዚቃ መሣሪያ ስላለው በጥራት የተሰራ ነው። የሰው ጋጋታ ማየት ካልሆነ በስተቀር ምን ፈለክ! ? ፒያኒስቱ እያንዳንዱን key በነካ ቁጥር የብዙ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ድምፅ ነው የሚያወጣው። አትቀባጥር!
@desutube44
@desutube44 2 жыл бұрын
@@Ethiofirst201162 ስለ ዘለፋህ አመሠግናለሁ!! በሰጠኸው አስተያዬትም ለጠብ እንጂ ለጥበብ የቀረብክ ሰው እንዳልሆንክ ተረድቻለሁ።
@marthamande
@marthamande 2 жыл бұрын
Betam konjo yemiyasazn dimts newu. Yamral berchi!! ❤️ 😍
@rash3115
@rash3115 2 жыл бұрын
She has very good voice range and I like the piano filling. Great job y'all.
@lamrof
@lamrof Жыл бұрын
ትክክል ነው፣ የአደንደበቷ ዝልቀት ረዥም ነው።
@genettessema1277
@genettessema1277 2 жыл бұрын
እድልዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@BelachewDemissie-c6m
@BelachewDemissie-c6m 11 ай бұрын
በርቺ።
@muhammedkassaw874
@muhammedkassaw874 2 жыл бұрын
ምርጥ ድምጽ ነዉ ቅላጼዉም እጅግ በጣም ጥሩ ነዉ በርቺ
@Gold19631
@Gold19631 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል ደጋግ ስማውት የኔ ቆንጆ አለባበስሽማ አንደኛ በርቺ 🌹🌹🌹🌹
@naodmulu1080
@naodmulu1080 2 жыл бұрын
go shine you pretty thing, your voice is a pure joy.
@zinash100
@zinash100 2 жыл бұрын
This one is better than the original I could say. Well done!
@ሜሮንምረቴአምጀድ
@ሜሮንምረቴአምጀድ 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ድምፅሽ በረች እግዚያቤረ ካንችጋረይሆን
@naniwabi1516
@naniwabi1516 2 жыл бұрын
beautiful song beautiful voice and beautiful performance
@lamrof
@lamrof Жыл бұрын
ጥዑም ናት። ሂሩት ዘለዓለማዊ
@aberubirle4215
@aberubirle4215 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ሚገርም ቦታ እሚገርም ድምፂ
@thaboabisinia8958
@thaboabisinia8958 2 жыл бұрын
This the most beautiful song I ever thought 😍😍😍
@eyozethio7930
@eyozethio7930 2 жыл бұрын
BIG #Respect
@yesufassenmohammed1955
@yesufassenmohammed1955 Жыл бұрын
Amazing message in the music !!! I can listen this million times, teketlo hydem habit siga zemede, ... chigar yizot simote mineden newu malkesu:: Very true! Love the message!
@HiwotDiriba-dj9rl
@HiwotDiriba-dj9rl Жыл бұрын
የሚገርም ተሰጦ ነው በርቺ ጎበዝ
@meronmamo1065
@meronmamo1065 2 жыл бұрын
Edelye andegna ymr hulem be bekatesh surpirise endadergshen nw wow 😍😍❤
@relaxationmusicchannel8769
@relaxationmusicchannel8769 2 жыл бұрын
Amazing voice! Enjoyable! May The Almighty God bless you!!
@sisaysenay9102
@sisaysenay9102 2 жыл бұрын
Please pray to save you from all obstacles. I do for you.
@abebemengistu3922
@abebemengistu3922 2 жыл бұрын
ሂሩት እንኳን እንዳንቺ ወዘና ሰጥታ የተጫወተችው አይመስለኝም፡ ወይም እኔ ድሮ ዘፈን ብዙም አላጣጥምም ነበር ማለት ነው፡፡ድንቅ ስራ
@minalushretaentertainment3629
@minalushretaentertainment3629 2 жыл бұрын
በጣም የሚያስገርም ደምፅ ዋውውውው👏ጀግኒት👌👌👌 በቅርቡ በራስሽ ድንቅ ስራ መጥሸ እንደምታስደምሚን አልጠራጠርም የኔ ውድ 🙏🙏🙏👌👌👌
@Mishel_gc
@Mishel_gc 4 ай бұрын
Amazing voice ❤
@girumaschalew9327
@girumaschalew9327 2 жыл бұрын
You are so blessed!!!
@andreascharmanis6821
@andreascharmanis6821 2 жыл бұрын
Very brilliant song 🎵👌👏you are excellent keep like that 👌👌👍👍👎thank you 😊
@namphiliworotto4734
@namphiliworotto4734 Жыл бұрын
Wow, what a wonderful voice, God bless you, dear.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@biniym
@biniym 2 жыл бұрын
wow wow wow dero getem ena zema nbr ahun music adregaw zefenechiw emigerm demtsy ena emigerm beka fact yehone melekt new lemiredaw sew RESPECT
@TB-yf6qw
@TB-yf6qw 2 жыл бұрын
I love your shyness....... and thank you for that beautiful sound and you might direct me to Kidane Miheret song
@maskeram1550
@maskeram1550 2 жыл бұрын
አሜን. ዘመን. ይባርክ
@nardosdemissie2711
@nardosdemissie2711 2 жыл бұрын
WOW የዛሬው ምርጥ ዘፈን. አንደኛ ሲስቱ🙏 Thank You
@TB-yf6qw
@TB-yf6qw 2 жыл бұрын
Still I have no word other than to say thank you. You have a future, and I can not wait to witness it. 💚💛💖🙏🏿 BTW you are beautiful!
@tadyET
@tadyET Жыл бұрын
Her voice gives you a goosebumps Goodness!!
@destabeshahbekele5457
@destabeshahbekele5457 2 жыл бұрын
Amazing!
@abesha0268
@abesha0268 2 жыл бұрын
መረዋ ድምፅ ! ብሰማ ብሰማ በዚህ መረዋ ድምፅሽ የምይሰለች::ወደፊት ብዙ ይጠበቅብሻል:: እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን!!
@tigistanteneh8447
@tigistanteneh8447 2 жыл бұрын
እድልዬ የኔ ጎበዝ 👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@peterjackson7876
@peterjackson7876 2 жыл бұрын
Such a beautiful voice and you are so beautiful and talented
@rosetubehabshawit5305
@rosetubehabshawit5305 2 жыл бұрын
የሚገርም ድምፅ እድልዬ በርቺ 😘😘✍️
@yohanneswube8257
@yohanneswube8257 2 жыл бұрын
Beautifully played. She played it better than the original song.very clear easy to sing along. Heard it so many times and loved the rhythm and more importantly the message it sends.
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 2 жыл бұрын
Don't make mistake to appreciate.some else in the expense of Hirut Bekele. Hirut is irreplaceable in Ethiopian music history in 100 years to come. The young lady is doing excellent remember she took Hirut song as roll model.
@bethiarega3456
@bethiarega3456 2 жыл бұрын
What a voice Edilye 🥰
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 Жыл бұрын
ዋው የሚገርም ድምፅነው❤❤❤❤❤🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍
@tezbez9934
@tezbez9934 2 жыл бұрын
I have no word other than to say thank you. You have a future, and I can not wait to witness it. 💚💛💖🙏🏿
@zemedualemu4977
@zemedualemu4977 2 жыл бұрын
በርቺ አሪፍነዉ
@tesfayewodaje9623
@tesfayewodaje9623 2 жыл бұрын
marvellous
@yesufsaid9620
@yesufsaid9620 Жыл бұрын
ይህች የፍቅር ዘመን ትመለስ ይሆን ? ብሄር ሃይማኖት ጎሳ ኬኛ ኬኛ ወያኔ ቄሮ ይህ ሰፈር የኔ ውጣልኝ ሁሉም በፍቅር በምኖርበት ዘመን የተዘፈነ ዘመን የማይሽረው ዋዋ ዋዋ እህቴ እድሜ ይስጥሽ ሂሩትዪ Rest In Peace
@yahyahoch
@yahyahoch 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ድንቅ ድምፅ
@TadeleBelachew-vb5qs
@TadeleBelachew-vb5qs 26 күн бұрын
Dimtsish Betam yamral,yitaftal, yitimal sistu.Berchi, stars of stars endemitihonyi minim tiritir yelewm.
@teshalesesero378
@teshalesesero378 Жыл бұрын
What a great song
@bizuayehumereke3574
@bizuayehumereke3574 2 жыл бұрын
The beauty of sunshine. 😍😍😍
@tadesebekele7395
@tadesebekele7395 2 жыл бұрын
Butifful !! Make it whith full band ';
@danielnegash7763
@danielnegash7763 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
ዘቢባ ግርማ - የብዙአየሁ ደምሴ "ሳላይሽ" | Bireman
5:48
Bireman Film Production
Рет қаралды 8 МЛН
አላዛር አብዱ - ጸጋዬ እሸቱን "አንቺ ቀናተኛ" | Bireman
8:21
Madingo Afework best collection Songs.
19:14
Best hits
Рет қаралды 59 М.
እስከዳር | Hagera Nafkshegn (ሀገሬ ናፈቅሽኝ) | Bireman
6:49
Bireman Film Production
Рет қаралды 1,9 МЛН
Yidnekachew Birhanu best collection amharic songs
16:55
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 274 М.