ዘቢባ ግርማ - የብዙአየሁ ደምሴ "ሳላይሽ" | Bireman

  Рет қаралды 7,877,083

Bireman Film Production

Bireman Film Production

Күн бұрын

Пікірлер
@abduselamjemal6114
@abduselamjemal6114 2 жыл бұрын
ይሄን ዘፈን እንደኔ ሚወደው እስቲ በላይክ ግለፁልኝ❤❤
@薛彩云-r7o
@薛彩云-r7o Жыл бұрын
Ene 🥰🥰🥰🥰
@sikosilo9332
@sikosilo9332 Жыл бұрын
እኔም እወድ ታለሁ
@መሲነኝየቡታጀራዋ
@መሲነኝየቡታጀራዋ 8 ай бұрын
እኔ በጣም ነው የምወደው የዛሬ አያርገውና ለፍቅረኛዬ የቡዜን እንደ ሴት አርጌ ዘፍኜለት ነበር በመጨረሻም😥😥 ዘቡቲ ዘፈነችው ቃል አጣሁ ነገር ግን
@MeseretGetasew-k2v
@MeseretGetasew-k2v 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Haymanot-r9u
@Haymanot-r9u Ай бұрын
እኔ ሞቼ ነዉ እምወደዉ ❤❤❤
@GutaMulatu
@GutaMulatu 8 ай бұрын
ይህንን ኮሜንት የሚታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በሰላም ወጥቶ መግባትን ከነ ሙሉ ጤና ያድላችሁ፡፡👩‍❤‍💋‍👩👩‍❤‍💋‍👩👩‍❤‍💋‍👩
@user-ll7oj5st7x
@user-ll7oj5st7x 6 ай бұрын
Amen
@محمد-د2ظ1و
@محمد-د2ظ1و 5 ай бұрын
አሜን
@DerartuDambi
@DerartuDambi 5 ай бұрын
Ameeeeen
@Cell-g1q
@Cell-g1q 2 ай бұрын
አሜንንንንን❤❤❤❤❤
@sarebekele8158
@sarebekele8158 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ግን የብዙየሁ የማዲንጎ የኤፍሬም ታምሩ እምወድላቸው
@MeseretGetasew-k2v
@MeseretGetasew-k2v 2 ай бұрын
ene betam
@Haymanot-r9u
@Haymanot-r9u Ай бұрын
እኔ በዉነት ❤❤❤
@ZhiwcelltellZewdu
@ZhiwcelltellZewdu Ай бұрын
Ene
@gojomedia8115
@gojomedia8115 3 жыл бұрын
አቤት መታደል ምን አይነት ድምፅ ነዉ ልብን የሚያንቀጠቅጥ ዘቢብ ስወድሽኮ 😘😘
@saramamo
@saramamo 3 жыл бұрын
የቡዛየሁ ደምሴ ሙዚቃ ነው በጣም የምወድለት ሙዚቃ ነው ዘቢብዬ የኔ አመለሸጋ አንች የነካሽው ሁሉ ምርጥ ነው🥰💋❤❤
@እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ
@እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ 3 жыл бұрын
እውነት ነው😊
@የራያአላማጣልጅነኝ
@የራያአላማጣልጅነኝ 3 жыл бұрын
አመለ ሸጋ❤️👌
@hailualmaw9189
@hailualmaw9189 3 жыл бұрын
@@ZemenMedia I think it is legendary muluken melees
@loni615
@loni615 3 жыл бұрын
Amezing but the origin of the music is muluken melese and then remixed by bizuayehu. Love zebiba
@ethiopiayeneyene8265
@ethiopiayeneyene8265 2 жыл бұрын
ትክክል
@fanussey
@fanussey 3 жыл бұрын
ዘቢባ በጣም ነው የማደንቅሽ: ነገር ግን ይህ ዘፈን ብዙየሁ ስዘፍነዉ ለኔ ይበልጥብኛል thank you 🙏🇪🇷❤️
@የአብስራ-ጘ1ጀ
@የአብስራ-ጘ1ጀ 3 жыл бұрын
እኔምምምም
@eleni1747
@eleni1747 3 жыл бұрын
Man awedadru ale?
@merongeta2570
@merongeta2570 3 жыл бұрын
It’s true he much better than her
@mussieyehdego808
@mussieyehdego808 3 жыл бұрын
Huluem zefen be wanaw sizfen yamral bro gen ye zebibam betam kongo new thanks belate degami endtsmuet edilurn setanalech
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 жыл бұрын
እውነት ነው ከሴት ወደ ወንድ ሲቀየር ትንሽ ለውጥ ያመጣል ግን ለኔ ዘፍናልኛለች እሱ ለሴት ነው እርሷ ደግሞ ለወንድ
@solekebe7628
@solekebe7628 2 жыл бұрын
ዘቢብ ከቡዜም ላቅ አርጋ ነው የሠራችው ምርጥ ብቃት ውድድድድድድ i love you
@EAZy-Bzy
@EAZy-Bzy 2 жыл бұрын
I must agree on this. Bizuye is the masterpieces but Zebib gave a good justice for this song from the lady version.
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 2 жыл бұрын
የዚች ልጅ ድምፅ ግን እያደር እየጨመረ ነው እሜሄድ ብዟየው ምርጥ ሙዚቃ ❤️
@remedanmohammed373
@remedanmohammed373 2 жыл бұрын
የልቤን እነ የምወደውን ሙዚቃ በምወዳት ልዩ ልጅ በመስማት ደስ ሚል ነገር የለም
@mekonnenfetu2375
@mekonnenfetu2375 2 жыл бұрын
ዘቢባ ምርጥ አርጋ በጥሩ ብቃት ሠርታዋለች አቦ ይመችሽ ዘቢባ
@DejachTube
@DejachTube 2 жыл бұрын
ዘመን የማይሽራቸው ሙዚቃወች ውስጥ የብዙአየሁ አንዱ ነው እና ዘቢባ በብቃት ተጫውተሺዋል እናመሰግናለን
@sosinegash9773
@sosinegash9773 2 жыл бұрын
ሁሉ ስለተሰጠሽ ልትኮሪ ይገባል።።።።።።።
@Hodye
@Hodye Жыл бұрын
@@sosinegash9773awo ❤❤❤
@SahadaSahadaያረብአተእዘንል
@SahadaSahadaያረብአተእዘንል 9 ай бұрын
አይትዝታ
@yemiserachbajuraa
@yemiserachbajuraa Жыл бұрын
ይሄንን ዘፈን የመረጠችበት በምክንያት ነው ፡፡ በጣም ልክ ነሽ ዘቡዬ
@melakubirhanu199
@melakubirhanu199 2 жыл бұрын
ሙዚቃ በጾታ ተቀይሮ ሲዘፈን እንደዚህ አምሮ አዳምጨ አላውቅም ዘቢብ አቦ ይመችሽ።
@fisshG
@fisshG 2 жыл бұрын
ዘቢባ በናትሽ ይክንን ዘፈን ከብዙኣየሁ ጋ ኣብራቹ ስሩት ... Believe me you two will take it to its next highest level. ውድድድ ነው የማረግሽ ... ኤርትራዊ ኣድናቂሽ...🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🙏 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@azebazebazeb2446
@azebazebazeb2446 3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ የኔ ጀግና በርች ድምፅሽ ይለያል የኔውድ በስማም ተብስርኪ
@andenetashenafi814
@andenetashenafi814 Жыл бұрын
Zebeba my neighbor! I remember you when we were children. I am so proud to see you performing at such a high level. God has different gifts to all and some of us do other professions and you happened to be a great musicians! I never forget how you mom and dad loved you even though your Mom passed away while you were still a child, you never gave up. You are an example to us in life! No matter how challenging life is, if you get your talent, work hard and focus, NOTHING can stop you! God bless you!
@babyflower5176
@babyflower5176 2 жыл бұрын
ዘቢብዬ ይሄ ዘፈን ለኔ ነው እንዴ ኡፍፍፍ 1000 ጊዜ ነው የሰማሁት በጣም ገረመኝ እስኪ ቆይ ለባሌ እጋበዘዋለሁ😍😍😍😍
@deluxdelux200
@deluxdelux200 2 жыл бұрын
ይህ ሙዚቃ ወደ ኃላ ተመልሸ አስታውሸው የማላቀውን ነገር አስታወሰኝ:: እረ ትዝታ ተወኝ ልኑርበት😢😢😢😢
@serkalemkura7400
@serkalemkura7400 10 ай бұрын
me too😢😢
@tes-kitchen1051
@tes-kitchen1051 3 жыл бұрын
Please Zebiba,,,, ከቻልሽ የሁሉንም ዘፋኞች ዘፈን ድጋሚ ዝፈኚው,,,,
@hailualmaw9189
@hailualmaw9189 3 жыл бұрын
የአንዳንድ ሰው ጥያቄ በጣም ይገርማል:: የሰው ዘፈን ዝም ብሎ ይዘፈናል እንዴ?
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ 2 жыл бұрын
@@hailualmaw9189 ጭቆ የለማ 🤣
@hailualmaw9189
@hailualmaw9189 2 жыл бұрын
@@እናትነኝጎጃሜዋ ስድብ መሆኑ ነው ወይስ ምርቃት?? ለሁሉም እግዚአብሔር ይስጥልኝ::
@eyobkidane
@eyobkidane 3 ай бұрын
ትክክል
@enenegn5719
@enenegn5719 2 жыл бұрын
Amazing zebi አሪፍ አድርገሽ ተጫውተሽዋል
@efremseme9215
@efremseme9215 2 жыл бұрын
ብሬ ምንግዜም በምትሰራቸው ስራዎች እና በምታቀርባቸው የተመረጡ ወጣት ድምፃዊያን እጅግ በጣም አከብርሀለሁ በርታ!!
@wendemen8704
@wendemen8704 2 жыл бұрын
10q bro silamesegenkew kemir yigebawal. ke man gar mesrat endalebet bemigeba yemiyawuk ye muzika balemuya new
@K1L2W3
@K1L2W3 4 ай бұрын
ይሄን ዘፈን መስማት አሌሰለች አለኝ ከሰማሁት ጀምሮ በቀን ከ 10 ጊዜ በላይ አይኔ በእንባ ተሞልቶ እመለከተዋለሁ 🤔 ከዘፈኑ ቃላት ዜማው አቀራረቡ ድንቅ ድንቅ ነው ይህ ወጣት የተሟላለት የዘመናችን እንቁ ነው !!! እንኳን የኛ ሆንክልን👌🏽🙏🏽🙏🏾🙏🏿💚💛❤️👏🏿👏🏿👏🏾👏🏾👏🏽👏🏽🍾🥂
@jameelajameela4527
@jameelajameela4527 3 жыл бұрын
ዘቢባዬ ምቅርቲ ሽኮር በጥም ነው እምውደሽ 🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞🇪🇷💞🇪🇹
@እትዬጵያ
@እትዬጵያ 3 жыл бұрын
ዘብብየ በጣም እኮ ነው የምወድሽ የኒ ፍቅር ውስጤ ነሽ ያንችን አልበም የምሰማበት ቀን በጉጉት ነው ይምጠብቀው የኒ ቆንጆ ( ከዘመነ ጡቁር ወደዘነ ነጭ እመብርሃን ታብቃን አይዞሽ ይኛ የዋህ 💋🙏🏾🇪🇹🥰💋🙏🏾🇪🇹🥰💋🙏🏾🇪🇹🥰💋🙏🏾🇪🇹🥰💋🙏🏾🇪🇹🥰💋🙏🏾🇪🇹🥰💋🇪🇹🇪🇹🥰💋🙏🏾🇪🇹🥰
@eduandmesfn913
@eduandmesfn913 3 жыл бұрын
የግጥም ስተት ሳላይህ_ሳላይህ ማመኔ ሳላይህ_ካሳብ ያድነኛል ሳላይህ_ብሰማማ ወሬ ሳላይህ_ጨርቅ ያስቀድደኛል 👍በተረፈ አሪፍ ስራ ነው ዘቢብዬ በርቺ😍😍😍እና ለኛም እድሉን ስጡን
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 жыл бұрын
እና ሳላይሽ እያለች ትዝፈን እንደሱ?
@eduandmesfn913
@eduandmesfn913 2 жыл бұрын
@@bahirdarbd8940 ልል የፈለኩትን መጀመሪያ አንብቢው እሶ ያላቸው ሳላይህ ማመኔ /ሀሳብ ያደክመኛል/ ነው/ሙዚቃው ሳላይሽ ማመኔ /ከሀሳብ ያስጥለኛል/ ነውተግባባን
@eduandmesfn913
@eduandmesfn913 2 жыл бұрын
@@betelmulu4897 ሳላይሽ ማመኔ /ከሀሳብ ያድነኛል/ሙዚቃው_እሶ ሳላይህ ማመኔ/ሀሳብ ያደክመኛል/ተግባባን
@brooke5273
@brooke5273 Жыл бұрын
ጎበዞች EDu and Mesfin
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 2 жыл бұрын
ወይ ዘቢባ! ስታምሪ! ደስ የሚል ድምፅን ከመልከቀናነት ጋር ያደለሽ!" ሳላይህ ብሰማ ወሬ: ጨርቅን ያስቀደድኝ"
@sibylleglanz522
@sibylleglanz522 2 жыл бұрын
👍
@mohamedseid505
@mohamedseid505 2 жыл бұрын
ዘቢብዬ የኔ ምርጥ የዋህ ምርጥ ድምፅ አለሽ❤🇪🇹🙏🇪🇹❤🇪🇹🙏❤🇪🇹🙏❤🇪🇹🙏❤🙏❤🙏❤🇪🇹
@amanwubaye2272
@amanwubaye2272 2 жыл бұрын
ምርጥ ነሽ ብሬም አድናቂህ ነኝ በርታልኝ ።
@mrjerrygh8476
@mrjerrygh8476 2 жыл бұрын
I DON'T UNDERSTAND ETHIOPIAN 🇪🇹 LANGUAGE. BUT I LOVE THEIR MUSIC AND DANCE. LOVE 💘 FROM GHANA 🇬🇭
@tinishushiferaw5391
@tinishushiferaw5391 2 жыл бұрын
Thanks dear!
@abe8608
@abe8608 2 жыл бұрын
Dear It’s true that everything in Ethiopia is very complicated to understand as the country is the oldest and full of history and deep cultural experiences. No wonder why it’s hard to understand for you. Plan a trip and visit our lovely country advocating and treating the whole African countries as her own children. Ethiopia 🇪🇹 ❤️ 🇬🇭
@awothaile6602
@awothaile6602 2 жыл бұрын
Kumasi we got you shanti man princess 👸
@berihunmihret5833
@berihunmihret5833 2 жыл бұрын
Thanks guy we Ethiopians are beautiful along with our oldest historical back ground
@linaabebe3623
@linaabebe3623 2 жыл бұрын
@@tinishushiferaw5391s
@nabiljamal5757
@nabiljamal5757 2 жыл бұрын
አመራረጥሽ በጣም ከባድ ዘፈን ነው ድፍረትሽም ደስ ይላል እንደዚይ አይነት አመራረጥ ላቅ ቦታ ያደርስሻል keep it up z
@getemihirete9415
@getemihirete9415 3 жыл бұрын
ዘቢየየ በድንብ የማውቀውን እና የምወደውን ሙዚቃ እንደ አዲስ ነው ያስወደድሽኝ 🙏🙏🙏
@EmawayMuluneh
@EmawayMuluneh 3 ай бұрын
አይ ዘቢባ ወጣት የተረጋጋሽ ደስ የሚል ድምፅ አለሽ ሁል ጊዜ የሚናፍቅ እና የሚደመጥ ዘፈነሽን እወድልሻለሁ በርችልኝ
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 жыл бұрын
ኩልል ያለ የሚያምር ድምፅ ከነ ዘፈኑ ዘቢባ ግርማ የእውነት ዘፋኝ ።ክፉ አይይሽ። ወደፊት እንደምትዘምሪ ተስፋ አደርጋለሁ
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
አቤት ይሄ ድምፅ በአልበም እስኪመጣ ጉጉቴ የኔ ገራገር ውድድድድ🥰🥰🥰🥰❤🌷❤🌷❤🌷❤🌷❤🌷❤🌷❤🌷❤
@biniammekonnen7384
@biniammekonnen7384 3 жыл бұрын
ዋውውውውው ድንቅ ስራ ትችያለሽ
@yohanishabite
@yohanishabite Жыл бұрын
እጅግ በጣም ማራክ ነው።ወደ ልጅነቴ መለሰኝ መሠጠኝም።ተባረክ❤❤❤❤
@mohamedosman9496
@mohamedosman9496 2 жыл бұрын
احبك من السودان 🇪🇹💚🇸🇩
@tiktokfunnyvideos7163
@tiktokfunnyvideos7163 2 жыл бұрын
ተይ ተይ ዘቢባ በዚህ ሙዚቃ ብዙ አልቀሸበታለሁና እራሱ ይዝፈነው በሙሉቀን እጅግ ውበት አለውና።
@smsn3361
@smsn3361 2 жыл бұрын
ሙሉቀን ወይስ ቡዛየሁ
@hanaasrat1538
@hanaasrat1538 3 жыл бұрын
የኔ አመለ ሸጋ በርቺ
@شوشالعمري-ك5د
@شوشالعمري-ك5د 4 ай бұрын
Wawu❤❤❤❤
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t 2 жыл бұрын
ይህን ዘፈን በጣም ነው የምወደው፥ በዘቢባ ግርማ ሲቀነቀን ደግሞ ጥልቅነቱና ስሜትን ቀስቃሺነቱ በጥፍ !!! ነው የጨመረው። ዘቢባ፥ ቆንጆ ደምፅ ያለሽ ቆንጆ-ሴት-አርቲስት ነሽ። Thank you for this song!!!
@tettylisna3096
@tettylisna3096 2 жыл бұрын
Aku gak ngerti artinya tapi aku suka music dan lagunya 🙏❤️🇮🇩 from Indonesia
@avim4113
@avim4113 27 күн бұрын
እጅግ በጣም ከማከብራቸውና ከምወዳቸው አርቲስቶች አንዷ አንች ነሽ።❤
@africanhabesha9650
@africanhabesha9650 3 жыл бұрын
ዘቢባ ዋውው ድምጽሽ ያምራል🇪🇷🇪🇹💋♥🌾🌾
@buzuayewteshome3514
@buzuayewteshome3514 2 жыл бұрын
ሳሚ ስወድህ አንተ ምርጥ ሰው ሁሌም አልበሞችህን እዳዲስ ስሰማ እረካለሁ በቃ የጥማት አሪኪ ነው ግን የምር ተገላታሁ በአንድ ሰው ብሰማው አልጠግበው ዘፈኑን በርታልኝ ምርጥ ስራ ነው
@melkamutarekegne9500
@melkamutarekegne9500 3 жыл бұрын
ዘቢባ የእውነት ህይወት ሰጠሽ ነው የምትሰሪው you took me back to Muluken era the coolest hits , amazing girl love your golden voice
@mahleta.kassie8193
@mahleta.kassie8193 2 жыл бұрын
ዘፈኑ የብዙአየሁ ነው በሙሉቀን ስታይል አዚያዚያም ስለተሰራ ነው
@melkamutarekegne9500
@melkamutarekegne9500 2 жыл бұрын
@@mahleta.kassie8193 ትክክል ነሽ። ሳላይሽ የሚል የሙሉቀን ዘፈን ስንቱን ፈለጉ መሰለሽ
@youtoubechanal317
@youtoubechanal317 3 жыл бұрын
ዎው በስሜት እኔ ምዘፍን እስኪመስለኝ ተመሰጥኩብሽ የኔ ውድ ድንቅ ዜማ
@DrMohammedNuri
@DrMohammedNuri 3 жыл бұрын
Amazing performance by Zebib ! Zebiba Is one of the few talented artists in Ethiopia who really have amazing voice & Talent
@tafaribagashaw9297
@tafaribagashaw9297 2 жыл бұрын
So its nice
@yirgalembelay84
@yirgalembelay84 5 ай бұрын
ዚቢባዬ የኔ እህት ጀግና እኮነሽ ኮፊደስሽ ብቻ ይበቃል በርቺልኝ
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ዘቢብ ብዙ ትዝታ አለኝ
@extrachange8771
@extrachange8771 2 жыл бұрын
😍😍😍 መስማት ለተሳነዉ እንዳልል ማየትን የማያቅም አለ ሳይፈጠር መፍጠር👋
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 3 жыл бұрын
ዘቢብ ስወድሽ እኮ አቤት ድምፅ አንደኛ እኮነሽ😍
@KedirHussen-cv9ne
@KedirHussen-cv9ne Жыл бұрын
ይህንን ዘፈን ስሰማው ፈሰሰ ካሳ አስታውሰዋለው።
@Susu-lx2uu
@Susu-lx2uu 2 жыл бұрын
አንዳድ ዘፈኖች ያልሄድኩበት ያላየሁትን ቦታ ይወስደኛል ይሄ ዘፈን አንዱ ነው
@tinsaetilahun7223
@tinsaetilahun7223 2 жыл бұрын
ዘቦዬ ድምጽሽ እኮ ይለያል የኔ አመለሸጋ በጣም ነው ምወድሽ ማደንቅሽ
@genimk9464
@genimk9464 2 жыл бұрын
በጣም የምወደውን ሙዚቃ በጣም በምወደው ድምፅ ስላደመጥኩ ደስ ብሎኛል። ያምራል ዘቢብ
@RobelAbrha-pm4zy
@RobelAbrha-pm4zy 4 ай бұрын
@AferanoAlebel
@AferanoAlebel Ай бұрын
ደክሞኝ ቁጭብዮ ስሰማሽ ለኔ የዘፈንሽ ያህል ተሰማኝ ደስስስስስ ስትይ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
የቡዙአየሁ ደምሴ ሙዚቃው በጣም የምወደው ዘቢባ ብራቦ
@mekyyimam9752
@mekyyimam9752 2 жыл бұрын
ብዙአየሁ ይለያል ሰማይና ምድር ያክል ይበልጣታል
@am-tv4xp
@am-tv4xp 2 жыл бұрын
What??this beautiful singer is killing every song What a talent 👏 thank u bre all the way from fortmcmurray 🇨🇦
@alamata-korem2907
@alamata-korem2907 2 жыл бұрын
Cher up from Toronto
@kidistlemma1016
@kidistlemma1016 Жыл бұрын
የልጁን ዘፈን ለቅሶ አስመሰልሽው::ግጥሞቹን ስትጨርሽ አዘጋጉ የለቅሶ ዜማ ሆነ::የምወደውን ዘፈን በሰላም ልስማበት !!! የራስሽ ዘፈን ነው የሚያምረው ዘፈኖችሽን እወድልሻለሁ
@heleybabey99
@heleybabey99 2 жыл бұрын
ዘቢባዬ የኔ ፍቅር ስወድሽ እኮ ምርጥ ዘፋኝ ከሚባሉት 1ዷ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@californa6827
@californa6827 2 жыл бұрын
ቡዛየዉ እራሳህ ለዚቺ ዘፈኑን ሰጠዉሺ በላት እኔ ቡዜን በጣም ነዉ ምወደዉ ሰለእዉነት ትችላለች
@khadramalas5695
@khadramalas5695 3 жыл бұрын
ዋውውው ዘቢብየ በደንብ ዘፍነሺዋል የኔ አመለሸጋ
@girmatsegaye1898
@girmatsegaye1898 Жыл бұрын
ዘቢባ እወደሻለሁ ጥሩ አድርገሸ ዘፍነውሻል !!
@enenegn5719
@enenegn5719 2 жыл бұрын
የቡዛየው ዘፈን የወጣ ጊዜ ትዝታአለብኝ አሁን ባለቤቴ የሆነው ያኔ ጓደኛዬ የቡዛየውን ዘፈን እንደ አዲስነቱ በብዛት እናዳምጥ ነበር ያኔ ገና አዲስ ጓደኛሞች ነበርን። የቡዛየው ስራ በጣምምምም የምወድለት ስራ ነው ሙሉ አልበሙ።
@sosi8831
@sosi8831 2 жыл бұрын
እና እኛ ምን አገባን 😁
@tesfayedemissie9459
@tesfayedemissie9459 2 жыл бұрын
ዘቢብ የኔ ማር ትችያለሽ ...ኡፍ ኑሪልኝ..
@Getu72
@Getu72 3 жыл бұрын
Bireman one of z best KZbin channal 2 c . Tks Brieman.
@morasosa5390
@morasosa5390 8 ай бұрын
አቤት መታደል ምን አይነት ድምፅ ነዉ ልብን የሚያንቀጠቅጥ ዘቢብ ስወድሽኮ udddddddddddddddddddddddddddddddddddd
@muludessetaw1166
@muludessetaw1166 2 жыл бұрын
there's some people that makes me to say thank God that we are in the same generation and zebiba you're one of them...thank you very much.❤❤❤
@mhalatsemere3421
@mhalatsemere3421 Жыл бұрын
ውይ ድምፅ ፐ አንደኛ ነሽ የኔ ውድ
@eyerusalem8205
@eyerusalem8205 2 жыл бұрын
Whatever she touches changed to gold. Her voice has a lovely tone, and she has great control over it.
@sentaywecherinte175
@sentaywecherinte175 2 жыл бұрын
Oh zebi haw much a lovely music u choosing!
@RahmaYounos
@RahmaYounos Жыл бұрын
​መመመፈመመመመመመፈመመመመመ መከራ መመለስ መመመፈመመመመመመፈመመመመመ መመምመሟመበሟመበመ መከራ መመምመሟመበሟመበመ መመምመሟመበሟመበመ መቶአመት አአድም ኦአአአኧረረሯአሠአአረአአረረረአአአሸሸሸሸሸሸሸሸኸወወወወወወወወወወወ😮😮😮😮🎉😢🎉😢😮😢😢😢😮😢😢😢😢😢
@RahmaYounos
@RahmaYounos Жыл бұрын
​መመመፈመመመመመመፈመመመመመ መከራ መመለስ መመመፈመመመመመመፈመመመመመ መመምመሟመበሟመበመ መከራ መመምመሟመበሟመበመ መመምመሟመበሟመበመ መቶአመት አአድም ኦአአአኧረረሯአሠአአረአአረረረአአአሸሸሸሸሸሸሸሸኸወወወወወወወወወወወወወ😮😮😮😮🎉😢🎉😢😮😢😢😢😮😢😢😢😢😢
@RahmaYounos
@RahmaYounos Жыл бұрын
፧ወወወፈፈኸኸኸኸወኸወኸወኸኸኸ
@tesfaye.tadessealemayhu
@tesfaye.tadessealemayhu Жыл бұрын
ዘቢባ በጣም ነው እምወደዉ በርቺ ቆንጆ ነው
@habtamukassaw6762
@habtamukassaw6762 2 жыл бұрын
መንፈስን የሚያድስ ደስስስስስስስ.......የሚል ጥኡም ዜማ!
@شوشالعمري-ك5د
@شوشالعمري-ك5د 4 ай бұрын
Ereyileyal❤❤❤❤
@JohnTekebo
@JohnTekebo 4 ай бұрын
በጣም አድናቅሽ ነኝ
@mehaentertainmenttube8451
@mehaentertainmenttube8451 2 жыл бұрын
Our sister Zebiba , you live always in the heart of Ethiopian people.I respect you
@ሠላምለሁሉ
@ሠላምለሁሉ 2 ай бұрын
ዘቢባ ግርማ በጣም ተውነሻል የብዙአየሁ ሙዚቃ❤❤❤❤
@newlifeoneoffi7422
@newlifeoneoffi7422 3 жыл бұрын
Wowww zebibye betam arif sira anchim konjo techawetshew gobez neshko berchiln 👌👌👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@abelebe5035
@abelebe5035 2 жыл бұрын
Beautiful song በርች የኔ ቆንጆ
@BeLLa-eo9xr
@BeLLa-eo9xr 2 жыл бұрын
The original one is amazing already and she chang it to gold❤💕😍
@hiwotetadesse8613
@hiwotetadesse8613 2 жыл бұрын
Anchi leg betm mirt neshe kemarshe degemo kezifinshe you are so perfect konjo.Tebarki
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 2 жыл бұрын
ድምፅሽ ዘቦዬ አንደኛ😍❤😘😘😘
@bezawit2394
@bezawit2394 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ኑሪልኝ 😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋አድናቂሽ ነኝ ውዴ በርች ጥሩ ሥራ ነው ዘቢባየየ የ
@user-rg1dj6te7y
@user-rg1dj6te7y 2 жыл бұрын
i love this song so much, i remember i was a kid when the song was released and now im almost 20 and it’s still my favorite song ever. this is such a beautiful rendition of bezuayehu’s song
@gondar8893
@gondar8893 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/oHexoWaCarZmkJo
@MDAY382
@MDAY382 2 жыл бұрын
i love it so much, i am not a recist since it from where i am its mine
@ahmedsalad1718
@ahmedsalad1718 2 жыл бұрын
From zombie my friend from eritriya Melbourne Australia one love
@እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ
@እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ 3 жыл бұрын
የኔዋ የምወድሽ አንደኛዬ❤❤❤❤❤
@belaytessema9187
@belaytessema9187 2 жыл бұрын
አቦ ምችት ይበልሺ በጣም ገራሚ ድምጵ ይመችሺ 1ኛ
@santemedical6802
@santemedical6802 2 жыл бұрын
very beautiful performance. when you listen to this kind of voice you appreciate life more. thank you Zebiba for making my day great again.
@JohnTekebo
@JohnTekebo 4 ай бұрын
አልቅሻለው እያዳሜጥኩ😮 ❤❤
@belewtemesgan5367
@belewtemesgan5367 3 жыл бұрын
ዋውውውውው ዘቢብዬዬዬዬዬዬ
@hananabebe7108
@hananabebe7108 2 жыл бұрын
Betam wedjewalew fetare ybarksh berchiln ❤️🙏
@TheEthiolion
@TheEthiolion 2 жыл бұрын
You are one Incredible, Beautiful Ethiopian Queen !!!!!!!!!!!!
@solomontesfaye1210
@solomontesfaye1210 2 ай бұрын
በፈተና ስንቱን አለፍነው ። እንታገስና ሁሉም ይለወጣል ። የጊዜ ጉዳይ ነው ።
@ashenafimelese8906
@ashenafimelese8906 3 жыл бұрын
የነካሽው ሁሉ ያምራል! ❤❤❤❤❤❤ ምርጥ!
@salamalhamu5321
@salamalhamu5321 2 жыл бұрын
ዘቢባዬ በጣም ነውየማዴንቅሺ ሥወድሺ ሙዚቃወቺሺ በጣም ይመቹኛል ባለምርዋዋድምፅ
@1melkt
@1melkt 2 жыл бұрын
Zebiba, you are so beautiful both on appearance and vocal wise. I expect more from you!
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 Жыл бұрын
ጂጂዩ ፍቅር ነሽ አገርሽን የምትወጂ ጤናውን እድሜውን መድሐኒያለም በቶሎ ይስጥሽ❤❤❤
@antenehtilahun3326
@antenehtilahun3326 3 жыл бұрын
ዘቢባዬ የኔ ውድ አሪፍ ቆንጆ ዘፈን ነው የመረጥሺው ግን ግጥሙ ላይ የተሳሳትሺው አለ... 2:03 ሳላይህ ማመኔ ላሳብ ያደክመኛል "ሳላይህ ማመኔ ከሃሳብ ያድነኛል" የሚል ይመስለኛል የተሰራ ላይሪክስ ሳይሆን ሙዚቃውን አዳምጪው
@gebeyawenbiale1734
@gebeyawenbiale1734 3 жыл бұрын
Qen asteyayet I loved 😍 it.
@RohitKumar-cg2fq
@RohitKumar-cg2fq 2 жыл бұрын
የኔ ውብ ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው ጎበዝ
@tamratgebisa7598
@tamratgebisa7598 3 жыл бұрын
የምወደው የሀይለየሱስ ዘፈን ባንቺም ያምራል 🔥🔥👏👏👏
@wliiliammitiku3996
@wliiliammitiku3996 3 жыл бұрын
ye hayleyesus zefen adelem
@basse0410
@basse0410 3 жыл бұрын
ዘፈኑን ወደህ ዘፋኙን ያለማወቅህ ያስቃል
@hailegebreltechanederribsa8926
@hailegebreltechanederribsa8926 3 жыл бұрын
ለኮመንት ስትቸኩል ተደፍተህ ነበር ። ዘፈኑ የቡዛየሁ ደምሴ ነው አባቱ
@zenagech447
@zenagech447 3 жыл бұрын
enda menaw zefen maweq space science adregachu jeloch🤫🤫
@እርስትሀበሻዊት
@እርስትሀበሻዊት 3 жыл бұрын
ብዙ አየሁ ደምሴ ነዉ ❤❤❤
Melat Code - Demam Konjo - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
6:51
East African Media
Рет қаралды 4 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
#Bireman #Newyear #Teamir Gizaw #Bebaytewar Gojo
6:36
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 1,4 МЛН
ዘቢባ ግርማ (የንዋይ ደበበን ተወዳጅ ዜማ) | Bireman
4:41
Bireman Film Production
Рет қаралды 1,4 МЛН
Haymanot Girma - Ishururu (እሽሩሩ) 1996 E.C.
4:32
Mirkuzz
Рет қаралды 3,1 МЛН