“ቢሮዪ ገብተው ይሰልሉኝ ነበር” | Mengistu Haile Mariam | Tplf | Ethiopia

  Рет қаралды 198,296

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 224
@memywa2756
@memywa2756 4 жыл бұрын
መንጌ ቀሪ ዘመኑ በሚወዳት ሀገሩ ይኑር የምትሉ እጅ ወደላይ
@fikrtegeb4886
@fikrtegeb4886 4 жыл бұрын
መንጌ ሀገር ወዳድ የወያኔን ጎድ ቁጭ ብለህ አየህ 💚💛❤
@mattewospetros5145
@mattewospetros5145 4 жыл бұрын
መንጌ! መንጌ! መንጌ!!! የረገምከን ካለ መርቀን! በእግርህ ቆመህ፣ በኢትዮጵያ ሀገርህ ተቀምጠህ፣ ይቅር ሳትለን ምንም አትሁንብን! ለምድርህ በሰላም ያብቃህ! አሜን!!!
@arayahabtemariam7567
@arayahabtemariam7567 4 жыл бұрын
I agree, people think very differently, I have no time for a doctor!!
@erieritrea6645
@erieritrea6645 4 жыл бұрын
መንግስቱ ሃይለማርያም ኣህያ ውርንጭላ ። እንደ ኣህያ ፈርጥጥቶ ዚምባብወ ገባ ድሮም ኣህያ ፈስ ብቻ ናት።
@ethiopianegn1451
@ethiopianegn1451 4 жыл бұрын
ጓድ መንግስቱ ስለኢትዮጵያ ጉዳይ መግለጫ እንዲሰጥ እንፈልጋለን መንጌ እንወድሀለን።
@erieritrea6645
@erieritrea6645 4 жыл бұрын
መንግስቱ ሃይለማርያም ኣህያ ውርንጭላ ። እንደ ኣህያ ፈርጥጥቶ ዚምባብወ ገባ ድሮም ኣህያ ፈስ ብቻ ናት።
@afrikaetio6420
@afrikaetio6420 4 жыл бұрын
Menigstu loved Ethiopia now his still life see everything He working with poor heart for Ethiopia God bless him
@yosiefghebreselassie6936
@yosiefghebreselassie6936 4 жыл бұрын
You are wrong my dear!
@kingofking8620
@kingofking8620 4 жыл бұрын
@@yosiefghebreselassie6936 አንተ ምርኮኛ ጁንታው ቂቂቂቂ መንጌ አንበሳ ኢትዮጵያዊ ነው በህይወት ኖሮ የወያኔን ሞት አየ ከዚህ በላይ ምን ያስደሰታል !!!! l am so happey MENGY steel alve
@kingofking8620
@kingofking8620 4 жыл бұрын
YES LIONG LIFE FOR MENGY UINTY IS POWER MENGY
@cruzethio768
@cruzethio768 4 жыл бұрын
What are mengestu's supporters smoking...... You dont have to love mengistu because weyane is evil Both are Evil !!!!
@kingofking8620
@kingofking8620 4 жыл бұрын
@@cruzethio768 MENGY much much better lol shut your junta mouth VIVA MENGY long live for you MENGY !!!!
@hannatekeste162
@hannatekeste162 4 жыл бұрын
He is the pure Ethiopian living with the truth. I love Menge. Look meles and TPLF are died, but Menge is Alive!!!!! Thank God.
@kingofking8620
@kingofking8620 4 жыл бұрын
yes l am happey too he is alve long life for MENGY መንጌ በህይወት ኖሮ ጠላቱቹ እረገፉ ተቀበሩ ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ !!!!!
@themikedemoz8330
@themikedemoz8330 4 жыл бұрын
@Tarek Abou Chabake thx ...they want division .....one main thing menge lost was becouse he wanted real ethipia....what a great idea even if it didnt work
@mestes4158
@mestes4158 4 жыл бұрын
Mengsti this a killer 1: he killed 60 ministers 2: he killed 80 best Ethiopian generals 3:he fought with Eritrean and Tigray a lot young Dead 4 :Abiy dictator is children killer doing the same Nothing solves by fighting . Wake up Ethiopians Before Ethiopia divided into 4 .Save Ethiopia do the election
@mestes4158
@mestes4158 4 жыл бұрын
@Tarek Abou Chabake f.y
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
@@kingofking8620 minim yelem telatochu wedeku.
@TigistKebede-w5v
@TigistKebede-w5v 4 жыл бұрын
መንጌ ☞እናንተ የእኔን ሞት አታዩም እኔ ግን የእናንተን ሞት አያለሁ፡፡ ጊዜ ደጉ💚💛❤️
@danielgetachew2303
@danielgetachew2303 4 жыл бұрын
bless you guys
@salem4086
@salem4086 4 жыл бұрын
እናንቴ በመንግስቱ ምክንያት ሞት ቤታቸዉ ያልገባ መንጌ መንጎ በሉ እኛ ብዙኅ አልቅሰናል ሁልሽም መንጌ መንጌ አትበይ እዉቀት የለለዉ መርበብ ምን ጥቅም አለዉ ጥሎስ ጥፈት
@erieritrea6645
@erieritrea6645 4 жыл бұрын
megstu haile mariam ahya
@kiyademisse8932
@kiyademisse8932 4 жыл бұрын
መንጌን ህዝብ እንዲጠላው ያደረጉት ጁንታዎቹ ናቸው ቀሪ ዘመኑን አገሩ ቢገባ በጣም ደስተኛ ነኝ
@semanehdamtie5859
@semanehdamtie5859 4 жыл бұрын
ለዚህ ያበቃን ፋሽስቱ መንግስቱ ነው ወያኔ እኮ የተመቻቸ ቤት ነው የገባው ቃል የለህም አንት ገዳይ፡፡
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 4 жыл бұрын
ለዚህ ነው ግድብ እግዚአብሄር ቆጥሮለት እስከዛሬ የቆየው።የጎረቤት አገር እንኩዋን በጣም ነው ክብር ያላቸው ለመንጌ
@enqugirma7200
@enqugirma7200 4 жыл бұрын
@@semanehdamtie5859 ንገርልኝ ያለ ምንም ደም አትዬጵያ ትቅደም ብሎ ደም በደም ያደረገንን የመግደል ችሎታ ነው ያለው በነጋ በጠባ እርምጃ ተወሠደ ይልና ሰዋችን ይጨፈጭፋል ተሣሣትኩ?ልጨምርልህ?ወይስ ይብቃ?
@wondugogni51
@wondugogni51 4 жыл бұрын
No more TPLF and Terrorist Meles, but Menge is alive with the will of GOD!
@cruzethio768
@cruzethio768 4 жыл бұрын
May be After meles died GOD didn't want to add more Evil in the hell Meles in hell is enough lol
@buckshot226
@buckshot226 4 жыл бұрын
Evils live longer!
@meronsimeneh
@meronsimeneh 4 жыл бұрын
መንጌ ይችን ቀን ለማየት እግዚአብሔር በህይወት ስላቆየህ ምን ያህል እውነት ለኢትዮጵያ አንድነት ከልብህ እንደሰራህ ያሳያል። አምላክህን አመስግነው። እሱ ምን ይሳነዋል!
@mhmethio7546
@mhmethio7546 4 жыл бұрын
መንጌ እርስዎ ምንጊዜም የኢትዮጵያ ጀግና መሪ ነዎት ። የሰጡት አመራር ለውዷ ሀገርዎ ያለዎት ቀናኢነት ያሳለፉት ውጣ ውረድ በተለይ በአንድነታችን ላይ የተቃጣውን ጥቃት አምክነው ህልውናዋ እንዲቀጥል ያደረጉት ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚረሳ አይደለም ። በተለይ ደግሞ እንደ ትንቢት የተናገሩት በሙሉ ዛሬ እውነት ሆኖ ሳየው ይደንቀኛል ። ረዥም እድሜና ጤና እመኝልዎታለሁ ።
@netsuhtegene7799
@netsuhtegene7799 4 жыл бұрын
ጀግናዉ መንግስቱ ሐይለማሪያም!!
@ermiyastsegaye5696
@ermiyastsegaye5696 4 жыл бұрын
መጌ እንዴት እንደምወድህ እኮ ">በአንድ ኢትዮጵያዊ ሀያ ሱዳናዊ እጠይቃለሁ ያልከወ ሁሌ ይገርመኛል። አንተን አስከፍተን እንደሆን ይቅር በለን
@konnen4518
@konnen4518 4 жыл бұрын
@Big Sam you are illiterate! Politics and economy aren’t things you’re capable of understanding. A person who turns to insults rather than getting his point across in an intellectual manner is the lowest form of a human being. And you my friend fall in that category.
@medebertube967
@medebertube967 4 жыл бұрын
@@konnen4518 I get your point but when are you Ethiopians going to understand your histories are all dark? Like ethnic issues until today in 2021! Eritreans made the right choice to have our on land! It’s a matter of time for Eritrean to be one of the greatest countries in Africa economically and financially stabled military! Oh also I know for most of the people it’s a hard one to take but we’re different countries.
@helenkibrom4031
@helenkibrom4031 4 жыл бұрын
ከኢየሱስ ሌላ ጀግና የለም ሂወቱን የሰጠን ! ሌሎች ሌቦች ናቸው የሰው ሕይወት ያጠፉ ደም ያፈሰሱ ፍቅር የሌላቸው አምላክ የለም እያሉ እርግማን ያመጡብን በዘር በብሔር የለያዩን አረ ስንቱን ይነገር
@sami-ss6sl
@sami-ss6sl 4 жыл бұрын
You are right.Ezgher ybarksh
@nrvana1623
@nrvana1623 4 жыл бұрын
የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላችው የሚለውን የክርስቶስን ቃል የዘነጋሽው ትመስያለሽና አንችንም ይቅር ይበልሽ ፣ደግሞስ ፈራጅ አንድ እምለክ ብቻ ነው አይልምን?ን? ታዲያ አንችን ማን ፈራጅ አደረገሽ?
@hailemelekot328
@hailemelekot328 4 жыл бұрын
@@nrvana1623 በቃ ውሸታም ገዳይ ናቸው ማለት መፍረድ ነው እንዴ? ደሞ ይቅር ማለት እና ምን እንደሰሩ መናገር ይለያያል , መፍረድ ደሞ በጽድቅ መፍረድ እንዳለበን ይናገራል መጽሓፍ ቅዱስ, ግን ስለ ማፍረድ ያልከው መጽሓፍ ቅዱስ ኣንብበህ ሳይሆን ቱፓክን ስምትህ ያልከው ይመስለኛል.
@kingofking8620
@kingofking8620 4 жыл бұрын
መንጌ በህይወት ኖረህ ጠላቶችህ ሲቀበሩ አየህ አይደል ይህ ዳግም መወለድ ነው LONG LIVE FOR MENGY !!!
@memywa2756
@memywa2756 4 жыл бұрын
መንግስቱ ሀይለማርያም እውነተኛ ቆራጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነው ። ይኸው እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቶት ይህን ቀን ጠላቶቹ ወድቀው አያቸው። ቀሪ ዘመኑ በሚወዳት ሀገሩ ቢያሳልፍ የብዙ ኢትዮጵያዊ ምኞት ነው ። እሱ የሰራው በደል ወያኔ ከሰራው በፍጹም አይብስም ።
@glgl8393
@glgl8393 4 жыл бұрын
If he’s hero why is run out like rabbit from Ethiopia to Zimbabwe
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Wanaw telatochu tenkotakitew wedeku.
@benjaminvaut2063
@benjaminvaut2063 4 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ዛሬ ይህን ሲሰማ መንጌ ምን ይል ይሆን??? እባክሽ ገነት እንደለመድሽው አናግሪያቸውና ድምጻቸውን አሰሚን።
@znarnakifa5314
@znarnakifa5314 4 жыл бұрын
አየህ ሙስና መጨረሻው እንደሚጥል! ህውሓትም እንደዛ ወደቁ,።
@peaceforethiopia7420
@peaceforethiopia7420 4 жыл бұрын
ሀገር ወዳዱ መንጌ ቆራጡ መሪ ህዝብህን የምትወድ እንደነበርክ ማንም ያውቃል የሶሻሊዝም ሪኦተዓለም ሆነና የእግዚአብሔር ክህደት መስፈን ጎዳን አንጂ አንተ እንኳ ለጭቁኖች የምታስብ ነበርክ። ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፣ለሀገርህ ያበቃህ።
@haftumuyesheret5400
@haftumuyesheret5400 4 жыл бұрын
አባባ መግስቱ እድሜ እና ጤና ይስጦዎት ሐገር ወዳዱ እና ጀግናዉ
@tasfaeotakle2551
@tasfaeotakle2551 4 жыл бұрын
አህይነው.መንጉሱቱ.ሀይለማርያም
@urimarko6732
@urimarko6732 4 жыл бұрын
መንግስቱ አላማው ጥሩ ሃሳብ የነበረ ቢሆንም አላማውን ለማሳካት የተጠቀመባቸው መንገዶች ሰላማዊውንና የተማረውን ሕብረተሰብ ከተቀናቃኞች ጋር በጀምላ ያለምንም ፍርድ የተረሸኑበት ገዜ እንደነበር አትርሱት።እነደሱ አይነት መሪዎች በአሁኑ ጊዜ በአለም ፍርድ ቤት ለሕግ ይቆማሉ።ህውሃትን ለመጥላት ግድ መንግስቱን ማሞገስ ትክክል አይመስለኝም።በርግጠኝነት የፈፀማቸው ነገሮች ህውሃት ከፈፀማቸው አሰቃቂና አሳፋሪ ወንጀሎች ጋር አይወዳደርም።ነገር ግን ሁለቱም ወንጀሎችን ፈጽመዋል ብየ አስባለሁ።
@mussahussen2719
@mussahussen2719 4 жыл бұрын
መንጌን ወደ ኢትዮጵያ አምጡልን ከህውሀት የበለጠ አልገደለንም እኛ ይቅር ብለናል እባክህ አንተም ይቅር በለን ጓድ መንግስቱ ሀይለ ማርያም
@enqugirma7200
@enqugirma7200 4 жыл бұрын
እኔ ይቅርዐብያለው በል እኛ አትበል ስለራሳችን እራሳችን እንናገራለን አይሠስልህም ተሳሳትኩ
@melikummelikum9285
@melikummelikum9285 4 жыл бұрын
እውነትም ወያኔ ሲወለድ ጀምሮ ሆዳም ሌባ ራስ ወዳድ ኮብራ ነበር ኢትዮጵያን ከዚህ ካሰር ለዘላለም ይፈውስልን ወያኔ ካሰር
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 4 жыл бұрын
ጓድ መንግስቱ እንኩዋን ደስ ያሎት ከምወድዋት ሀገሮ ተለይተው ልጎበኙዋት እንኩዋን አልቻሉም ነበር እንኳን ደስ ያሎት በህወት እያሉ ይህን መየቶ ለሀገሮምድር ይብቃዎት ከእንግድህ ያለፈውን ሁሉ በይቅርታ እናልፋለን 30 ዓመት በባእድ ሀገር በኢትዮጵያ ናፍቆት ለሶ ትልቅ ቅጣት ነው።
@erieritrea6645
@erieritrea6645 4 жыл бұрын
መንግስቱ ሃይለማርያም ኣህያ ውርንጭላ ። እንደ ኣህያ ፈርጥጥቶ ዚምባብወ ገባ ድሮም ኣህያ ፈስ ብቻ ናት።
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 4 жыл бұрын
@@erieritrea6645 አንተ ፈርጥጦ ጫካ የገባው የጁንታው ቡችላ ነህ በስመ ኤርትርያ ምትነግድ
@rastamulugeta8806
@rastamulugeta8806 4 жыл бұрын
መንጌ ኢትዬጵያን ይወድ ነበረ(ችግሮቹ እንዳለ ሆኖ)።ስለነዚህ ሰዎች ያለው ሁሉ ደርሶ አየን።እንኳን ውድቀታቸውን ቁጭ ብለህ አየህ።ደደቢት ነው ቀብራቸው።viva menge
@ssoo3513
@ssoo3513 4 жыл бұрын
መጌ ትልቅ ሰው ነው በህውሓት ዘመን ባገራቺሁ ባይተዋር ትሆናላቺሁ በቁላል ትገብራላቺሁ ብሎነበር ሁሉንም አየንው መጌ ላገርክ ያብቃክ።
@Zenaneh
@Zenaneh 4 жыл бұрын
ክብር ለመከላከል ሰራዊታችን ይሁንና በጠመንጃ( በነፍጥ)የመጣው ዱርዬ በጠመንጃ(በነፍጠኛ) ተወግደዋል!
@nuggendesta9546
@nuggendesta9546 4 жыл бұрын
ዕድሜ ሰጥቶህ ምድረ ከሀዲ ጄነራሎች ሆዳሞችና ባንዳዎች ፣ በየተራችው እንደ ቅጠል እየረገፉ ስታይ፣ ልበ ንጹህነትህን ያሳያል. መልካም ጤንነትና ረጅም እድሜ ጓድ መንጌ
@erieritrea6645
@erieritrea6645 4 жыл бұрын
መንግስቱ ሃይለማርያም ኣህያ ውርንጭላ ። እንደ ኣህያ ፈርጥጥቶ ዚምባብወ ገባ ድሮም ኣህያ ፈስ ብቻ ናት።
@bogalewale3104
@bogalewale3104 4 жыл бұрын
Dagim lidetu new Great Ethiopia leader
@benjaminvaut2063
@benjaminvaut2063 4 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እነዚህን የእናት ጡት ነካሾች ለመያዝ ጦሩ ከሚያደርገው ጥረት ጎን ለጎን መንግሥት ያሉበትን ለሚጠቁሙ ሰዎች ገንዘብ ቢመድብ ጥሩ ይመስለኛል።👌👍💪
@politics9714
@politics9714 4 жыл бұрын
Donkeys running....respect to the heroes and warriors of Eritrea....viva Eritrea 🇪🇷💪🏾🇪🇷🤘🏾🇪🇷🤙🏾🇪🇷😘🇪🇷👍🏽🇪🇷😎🇪🇷🤗🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@erieritrea6645
@erieritrea6645 4 жыл бұрын
መንግስቱ ሃይለማርያም ኣህያ ውርንጭላ ። እንደ ኣህያ ፈርጥጥቶ ዚምባብወ ገባ ድሮም ኣህያ ፈስ ብቻ ናት።
@politics9714
@politics9714 4 жыл бұрын
@@erieritrea6645 I am not hearing a word ur saying bro🤔
@ዘላለምጥላዬ
@ዘላለምጥላዬ 4 жыл бұрын
አባባ የወደቀለት ቀይ የደል አርማ አባባ ያቀለመው ቀይ የድል ሸማ የነፃነት ዘመን የምስራች ነግሯል የጀግና ልጅ ጀግና ተጋዳይ ተክቷል። እርማት ካለ መብቱ የአራሚው ነው
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 3 жыл бұрын
🌹🌹🌹
@ekkozed221
@ekkozed221 4 жыл бұрын
በህይወት ኖረህ እነዚህ ተምች ካንሰሮች ከምትወዳት ሃገርህ ኢትያጵያ ተመንግለው መቃብር መግባታቸውን በማየትህ ትልቅ ደስታ እንደሚፈጥርልህ እናምናለን እናም እንኳን ደስ ያለህ የሃገርሬየቀድሞው መሪ ።
@botaayeta4844
@botaayeta4844 4 жыл бұрын
Yes
@mikimarkos4696
@mikimarkos4696 11 ай бұрын
ትግራይ፣ ኤርትራ፣ አሁን እንደሚታየው ደግሞ አማራም ጭምር ኢትዮጵያን የሚወዷት ቁንጮ ሆነው መኖር ሲችሉ፣ የኢኮኖሚ ተቀዳሚ ተጠቃሚ ሲሆኑ ብቻ ነው። መዥገሮች።
@shumeteweldeyes7841
@shumeteweldeyes7841 4 жыл бұрын
ሀይ መንጌ ሁሉም ቀላል ነበር እኔ ያንተ ጦር መሪ ብሆን አማጻያን ላይ ምወስደው በተመሳሳይ ስአት ቀን እና ስአት ሁለቱም አማጽያን ላይ በአራት አቅጣጫ ሻብያም /ወያኔም ላይ አርጌ ባንድ ቀን ጨርስው ነበር እርስ በራስ እንዳይ ረዳድው እና በመቀጠል ከሱዳን መታረቅ አከተመ። ይሄንን ምመክርህ እኔ በወያኔ ግዜ የተወለድኩነኝ አባቴም የካራማራ ጀግና ና የነበር. ችግርህ ደቡብ እዝ አላንቀሳቀስክ ምስራቅ እና ምእራብ እዝ አላንቀሳቀስክ ስፈሩውን ሀረርን ቦረናን አዋሳን በሚኒሻ ወይም ህዝባዊ ፖሊስ አስ ጠብቀህ ሁሉንም ግንባር ስራዊቱ ከተቆጣጠረ በላ መመለስ ትችል ነበር።
@yetayalgudutube6102
@yetayalgudutube6102 4 жыл бұрын
የሶፋ ላይ ጀግና ወቅቱ ምን ነበረ ብለህ አስበሃል?
@qeeybta
@qeeybta 4 жыл бұрын
Are you presenting dictator Mengisu Hailemariam as a decent person, that is like appreciating Adolf Hitler.
@woldehab7008
@woldehab7008 4 жыл бұрын
Mengistu is a dictator not a traitor. The Woyane Junta are devils from hell and were working hard to destroy our beloved country 🇪🇹 .
@neg1054
@neg1054 4 жыл бұрын
your comparison is way off.😏😏😏
@woldehab7008
@woldehab7008 4 жыл бұрын
Let us go with the facts on hand. Mengistu is less corrupt than TPLF. Mengistu loves his country and Woyane hates not only Ethiopia but Ethiopians. Mengistu never used by foreign countries to destroy Ethiopia but Juntas are Traitors who are willing to sell not only Ethiopia but their own community to highest buyers. Mengistu never enriched either his family members or tribe but the Sebhat dynasty and entire Woyane Mafia family siphoned tons of money out of Ethiopia 🇪🇹. Do your self a favor by gathering the facts.
@mimiabebe2343
@mimiabebe2343 4 жыл бұрын
እንወህለን መንጌ wish you ling live
@asresstad321
@asresstad321 4 жыл бұрын
መንግስቱ ኃይለማርያም ብዙ መልካም ስራ ቢኖረውም በፊውዳል ስም በብዙ የንፁሃን ዜጎች ጭፍጨፋ እንዲሁም በግትርነት አቋሙ ምክንያት ባጠፋው የሰው ህይወትና ተጓዳኝ ጥፋቶች ይጠየቁታል። አሁን ላይ(ከ30ዓመት በኋላ) ይቅርታ ቢጠይቅ........ የኢትዮጵያ ህዝብ ይቅርታ ሊያደረግለት ይችላል ብዬ አምናለሁ። ብዙ የሚወደው እንዳለ ሁሉ ብዙ የሚጠላውም ይኖራል።ሃገሩን እንደሚወድ ግን አብዛኛዎቹ ይስማማሉ ብዬ አምናለሁ።
@yetayalgudutube6102
@yetayalgudutube6102 4 жыл бұрын
በመንግስቱ ኃይለማርያም አስተዳደር ዘመን ብዙ ሰው መገደሉ ቢታወቅም ማን ገደላቸው ወይም አስገደላቸው የሚለውን ለምን ማየት እንደተሳነን ሊገባኝ አልቻለም ኢድዩ ምን ሰራ መኢሶንን ምን አደረገ ኢህአፓስ እነዚህ በጣም የሚታወቁ ስለሆነ እንጂ ሌሎችም አይጠፉም እንዳውም በመሰረተ ትምህርት የዘመቱ ወጣቶችን ማን ገደለ ወይም አስገደለ ብሎ ለመጠየቅ የተነሳ አለመኖሩ የበለጠ ይገርመኛል ተቃዋሚ የሚባሉት ይህን የሚያወሩት እጃቸው እንዳለበትም እንዳስብም አድርጎኛል በተረፈ ለገበሬ በገጠር ቤት ለሚሰራ በየከተሞቹ በነፃ መሬትን የሚሰጥ መንግስት እስከሚመጣ ለሀገሩ የሚያስብ የማይሰርቅና የማያስርቅ በዘርና በጎሳ ሳይሆን በአንድነት የሚያስተባብር መሪ እስኪመጣ መንግስቱን መንቀፉ መሳሳት ነው።የሀገር መሪ ለሀገሩና ለህዝቡ ምን ሰራ ተብሎ መሰለኝ የሚለካው ታድያ ሰው የፈለገበት ቦታ ያለሀሳብና ጭንቀት መኖርና መስራት የምንችልበትን ዘመን እየተመኘን. በዘርና ጎሳ እየተገዳደልን የመንጌን ዘመን መንቀፉ………
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 4 жыл бұрын
@@yetayalgudutube6102 ትክክል በመንጌ ጊዜም እነዚሁ መሰሪዎች ናቸው በተለያየ የፖለቲካ ሰም ተደራጅቶ ህዝብን አስጨፍጭፈው በእሱ እንዲሳበብ የተደረገው እውነት ግን የመንጌን ንፁህና ለኢትዮጵያ እንደታገለ ፈጣረ መሰከረለት
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 4 жыл бұрын
መንጌ አገር ሸጭ አይደለም ስሾም ኢትዮጵያዊ ስሻር ነፃ አውጭውም አይደለም ስለዚ መንጌ አንድም ቀን ሰየረፍ በወጡበት ዋጋ በከፋለበት በአገሪቱ ትልቅ ክብር ተሰጥቶት ይኑር የምትሉ አሳዩን 😁😀😁😁
@danielworku3962
@danielworku3962 4 жыл бұрын
ነገሩን በትክክል ነው የተናገሩት መንግሰቱ ሀይለማሪያም።የሳቸው ችግር ሁሉን ጀኔራል ሰለገደሉት ያነን ለመበቀል ብለው እኛንም በውሃ ቀጠነ እዳይረሸኑን በማለት እነለገሰ አሰፋው ሌሎችም ከወያኔ-ሻቢያ ጋር በመሻረክ መንጌን ክደውታል ።መንጌ የሳተው ግን ጀኔራሎችን ሰለፈጀሁ ነው የከዱኝ ማለትን ትተው አገርን መክዳት ብለው ያወሩት ሀሰት ነው።መንጌ አንዱ የጁንታ ለሰልጣን እኔ ብቻ የሚለውን ሰግብግብ ሰለነበረው ለጀኔራሎች አልተዋጠላቸውም ነበር ደግሞ ሳይበላ ሰልጣኑን አሳጡት።እጅ አገርን ለመካድ አደለም እነለገሰ አሰፋው የከዱት ብቀላ ነው መንጌ ብቻ ይወገድ የሰልጣን ሰግብግብ ነበር መንጌ።በጥያቄኳን ሌሎችን ፓርቲወች ለምን አያሻትፉም?ሲባሉ ግብዣ የለም ሰልጣን መያዝ የሚችለው አንድ ሰው ብቻ ነው እሱም ትላልቁን ጀኔራል የፈጀ መንግሰቱ ሀይለማሪያም ነው ይሉ ሰለነበር ጀኔራሎች የመንጌን ሰልጣን አሳልፈው ሰጡት።
@የተስፋ_መንገድ
@የተስፋ_መንገድ 4 жыл бұрын
The game is over done ✔
@jesusfollower5340
@jesusfollower5340 4 жыл бұрын
“ወተት መግፋት ቅቤን ያወጣል፥ አፍንጫንም መጭመቅ ደምን ያወጣል፤ እንዲሁም ቍጣን መጐተት ጠብን ያወጣል።” - ምሳሌ 30፥33
@godisabsolutelygood8173
@godisabsolutelygood8173 4 жыл бұрын
Mengstu is mengstu will always be remembered for his evil did.
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 4 жыл бұрын
ANBESAWE K/MENGESTO !!!LE ETHIOPIA HEZEBE YALKEWE HOLO TEFETEME!!!!1 ETHIOPIA YEHENE MAYETE LE ERESOO TELKE EDELE NEWE.GOD BLESS Y AND ETHIOPIA PEUPLE !!!
@dddwww1948
@dddwww1948 4 жыл бұрын
WOW, Mengistu had Russian advisors. Too bad he didn't have Eritrean advisors!!! LOL 🤣😆🤣😆🤣😆🤣
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 4 жыл бұрын
መንጌ እንኳን ደስ አለህ ጠላቶች በህይወት ቁጭ ብለህ ተራራ አንቀጠቃጭ ነን ባዮቹ ወደቅው ሲፈረጥጡ በአይን በብረትህ አየህ በእውነት ፈጣሪ ምክንያት ነበረው በህይወት ሳቆይህ ይቺን ቀን አሳየህ
@medebertube967
@medebertube967 4 жыл бұрын
This is the greatest propaganda on KZbin 😂😂😂 the dream to get RedSea never dies ehhh
@gualmicheal7903
@gualmicheal7903 4 жыл бұрын
They are dreamers let them dream
@medebertube967
@medebertube967 4 жыл бұрын
@@gualmicheal7903 On one hand they say we are one on the other hand they say Ethiopia was never colonized! If confusion was a person it would be Ethiopian person! A society that’s been lied for so many years, thinking they were somehow the leaders in Africa ending up to have ethnic issues in 2020! A lot of hardheaded Habesha men in power 😂😂😂
@tidwuhamarkeshaw3732
@tidwuhamarkeshaw3732 4 жыл бұрын
H.E, PM Dr. Abiy Ahmed is a pilot of passengers’ plane with all engines failed on air at 38,000 feet, and successfully landed with minimal jarring and “no casualty”. He is a lovely outstanding son of peoples with brilliant mindset and dignity for humanity. Abiy is a very strong leader, who annexed the wildly grown, fully armed and brutal terrorist TPLF. He has brilliant head to head naturally rich and economically poor Ethiopia and beyond. Admiration goes to PM Abiy Ahmed, National Army Forces, and the peoples of Ethiopia. Congratulations to PM Abiy and Ethiopians!!
@helenkibrom4031
@helenkibrom4031 4 жыл бұрын
ኮሚንስት አምላክ የለም ባዮች በህይወታችን የተጫወቱ ስልጣን ፈላጊዎች ንስሓ ይግቡ
@fikirsime9571
@fikirsime9571 4 жыл бұрын
Helen, Mengestu accept Jesus Christ as his Lord and savior. The preacher told us at yougo church. It's amazing what a mercy full God we have!!!
@salem4086
@salem4086 4 жыл бұрын
መንግሰቱ የወንድሞዎቸቸን ደም ያለቦታ አፈሰሰ ሰጋራም ወንድሜ ገዳይ ይህንን ሰዉ እቅርታ እጠይቃለሁ ደግሞ ያወወራ አገር ለቆ ወቶ ወንድ ይዋጋል እንጅ ጥሎ አይኮበልልም ሌጋ ወጣት ሰዶ አስጨረሰ ጌታ ይቅረ ይበለዉ በመንግስቱ ዘመን ያላለቀሰቸ እናት ቤት ይቁጠር ዝም ብሎ ገና ያልደረሱትን ወጣት አጋድሞ በወያኔ ከማስገደል የጣርነት ሥልት መማር አለበት ሃገረ የሚመራዉን ኀይለስላሰ ገለ ሰልጣን ለመያዝ ፈጠኔ ሺ ቤት ለለቅሶ ጋራደ አሁን አፈን ባይከፈት መልካም ነዉ ነገረ ገዳይ ነዉ መንግሰቱ የትምህርት የለዉም ምንም ቸሎታ የለዉም ሙያዉ ነገረ መግደል ነዉ አሁን ማድረግ ያለበት ንህሳ ግባ ከመሞት በጀት የሚወደዉ የሚሳሳለት ወንድሜን ደም አፈሰሰከሁ አሯ ምን ይህ ብቻ ሺ ሕዝብ እንጅ ሰለ አንተ ሰሰብ ይዘገንነኛል ጨካኝ አረመኔ ሰዉ ከዝህ በኀላ ለወደፈትም ሃገረ ላይ መሪ አይነሳም እ|ር ይመሰገን
@ayamuhed7085
@ayamuhed7085 4 жыл бұрын
በደንብ አጢናችሁ እዪት። ሁለቱ ይለያያል!! ያኔኮ በስነስርዓቱ ተቃዋሚ ግንባር መሆናቸውን አሳውቀው ነው። እኩይ ቢሆንም በግልጽ ዓላማ ነው። አሁን ግን አብረን ነን እያሉ፣ ባልደረባ ሆነው፣ የመንግስትን ሀላፊነት ተቀብለው ነው።
@tidwuhamarkeshaw3732
@tidwuhamarkeshaw3732 4 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ የጀግና መስዕዋት የልጆች እናቶች፣ የተሰውትን ነፍስ ይማር፣ ለወላጆች መጽናናት ይስጥልን፡፡ ለተከበራችሁ የትግራይ ህዝቦች/ civilians፣ እንኳን ሸክም ተቀነሰላችሁ! ለተፈጠረው ችግር ብርታቱን ይስጣችሁ፡፡ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ/ Abey Ahmed እንኳን በጥረትህ፣ በዝቅተኛ ንጹሃን ጉዳት ተሳካል! የረገ ወተት ቅቤ ይወጣዋል፡፡ ለኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል Ethiopian Army፣ በደምህ ድል፣ እንኳን የሀገርህን ሰንደቅ ዓላማና የህዝብህን ክብር አስከበርክ! ለኢትዮጵያ ህዝቦችና የደጀን ኃይሎች፣ እንኳን ጸሎታችሁና ድካማችሁ አፈራ፡፡ ለኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች፣ እንኳን ከጎሳ ፖለቲካ/ Ethnic poletics ዘውግ ለመውጣት ተማራችሁ፡፡ አስተውሉ! የሕወሓት/ TPLF ቅሬቶች፣ ከነቀርሳ ተፈወሱ፣ ሌላ ዙር ክህደት አትግቡ፤ ከሸሚዛችሁ በፊት ኮታችሁን አውልቁ፡፡ ፖለቲከኞቻችን አእምሮም፣ ልብም፣ ህሊናም፣ ስብዕናም አይክዳችሁ፣ ለተቸገረ ህዝቢ አስቡ፣ ከስግብግቦቹ ተማሩ፡፡ ለኢትዮጵያ ህገ-መንግስት/ Constituition፣ ሳያጠናቅቁህ ያጸደቁህ፣ ሳንቀበልህ የተሸከምንሀ፣ ከመሰሪዎቹ ዥዋዥዌ ትግበራ ነጻ ወጥተህ፣ እንኳን ለመበልጸግ ዕድል ተከፈተልህ፡፡ ሀገሬ ብላችሁ፣ በድህነት ሰፈራ፣ በሥራ ዘርፍ ተበትናችሁ፣ ያለኃጥያታችሁ የጎሳ ፖለቲካ ብስጭት ማብረጃ የታረዳችሁ፣ ለደም ጠጭው ሕወሓት እርካታ የተጨፈጨፋችሁ፣ ያለአግባብ መስዕዋት የሆናችሁ/ genocide፣ ነፍሳችሁን በአጸደ-ገነት ያኑርል፡፡ ለግላጋው ወጣት አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ፣ ባንተ ንጹህ ደም ለኢትዮጵያ ፖለቲካ ለውጥ ቤዛ ሆንክ፣ ታሪክነቀ ትውልድ አይረሳህም፤ መስእዋትነትሀ በተለይም አማራንና ኦሮሞን ታድጓል፡፡ ነፍስህን በአጸደ-ገነት ያኑርልን፡፡ ኢትዮጵያውያን ሁላችንም፣ ውቅረ-ሀሳባችንን ፈትሸን እናስተካክል፤ ከልመና እንውጣ፣ ከሌላው ዓለም ተወዳዳሪ እንሁን፡፡ ከህሌናችን ጋር እንኑር፣ ፈርሃ እግዚአብሔር ያብዛልን፣ እሱ ይቅር ይበለን፣ ቀጣዩን ትውልድን እናስብ፣ ነገን ዛሬ አንኑር፡፡ እያንዳንዳችን በሌሎቻችን ውስጥ አስፈላጊ ነን፡፡ አብረን ከሆን ማንነታችን ተጠብቆ በእሴት፣ በፍቅርና በጤና እናድጋልን፡፡ የቀድሞው ጠ/ ሚ/ር ኃ/ማሪያም ደሳለኝ፣ ለለውጡ ዱላ ቅብብሎሽ እናመሰግናለን፤ እንኳን ለልሳንህ ነጻ ወጣህ! የቀድሞው ፕረዚዴንት ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማሪያም፣ እንኳን ዕድሜ ሰጥቶዎት የሀገርዎን ጠላት ሞት በአይንዎ አሳየዎት፡፡ የኢትዮጵያና የህዝቦቹ አላስፈላጊ መከራ ከሕወሓት ጋር ያብቃ!
@liseyassanchase4395
@liseyassanchase4395 4 жыл бұрын
ዶር ዓብይ ዓህመድን የሚያክል ዓሥተዋይ፣ ዓፍሪካውያንን የሚወድ መሪ ለማግኘትም ሆነ ለመተካት ሺ ኣመታት ዓይበቁም። ይሄንን ታላቅ ሰውና የመሰረተውን ኣዲስ ፖርቲ ኣቅፋችሑ ግዜ ሠጥታችሑ ለመራመድ ብትሞክሩ ይበጃችሗል ኣለዚያ ይሔን ምሁር የኣፍሪካውያንን ኣይንና ልብ ኣጥፍታችሑ ይቀናናል ብትሉ፣ ዕውነትም ለዕከክ ብቻ የተፈጠራችሑ መሆናችሑን ታረጋግጣላችሑ። የምትረግጧትም መሬት ትሸሻችሗለች ኣደለም ሰዉ። ሊታረም የሚገባ ቢኖር፣ ለኣስተዳደር የሚወጣው ወጪ ከልማት ከምርምር፥ ስራ ለመፍጠር ከሚጣረው በላይ ሲሆን ቆሞ መቅረት ብቻ ስለሆነ ይታረም፣ በተረፈ ዓመርቂ ስራ ዕየተሰራ ዕንደሆነ ጥርጥር የለም። በነፃነትና በዲሞክራሲ መጓደል ስም ዓላሰራ ማለት ግን ዕብደት ብቻ ነው። ዓምላክ በድጋሚ ተመርጠህ ስትሠራ ለማየት ያብቃን። ውለታህን ከፋይ ዕንድሆን ዕኔንም ያብቃኝ።
@yonatanbest827
@yonatanbest827 4 жыл бұрын
Enga eritrean tarikachin enawkewalen lante melak lihon yichilal lenga gen gibe new betanki new hizbachin yechefelekew
@yesufayalew2292
@yesufayalew2292 4 жыл бұрын
የህወሀትን ስራውን ግብሩን መንፈሱን አካሉን አጠቃሎ የሚገልጽ አንድ ቃል ይኖር ይሆን
@tadesseayalew6549
@tadesseayalew6549 4 жыл бұрын
ሊቀ ሰይጣን የሚለው ይገልፀዋል
@SadikAli-no6br
@SadikAli-no6br 4 жыл бұрын
Public support is paramount important to win avwar.
@malek3719
@malek3719 4 жыл бұрын
Maryam should watch his nation succeed without him as punishment
@bayoushkassa7155
@bayoushkassa7155 4 жыл бұрын
Ethiopian be mulu lebu yewedat selneber wenbedy yemelachew weyanewoch sekeberu mayety ke tefatu gare agerun Ethiopia gen endemewedat new mawekew.. mengy wed Ethiopia betemeta desse yelegnale
@enqugirma7200
@enqugirma7200 4 жыл бұрын
ለጅቦቹ ሰተህን ዙምባቤ የፈረጠጥከው አንተኮ ነኽ ቢረሳው እንዴ ተሳሳትኩ ከተሳሳትኩ ንገሩኝ ይታረማል
@yosephchenkew7227
@yosephchenkew7227 4 жыл бұрын
አንተ ሂድና ሀገርህን ጠብቅ ሥትባል ከመኪና ዘለህ ያመለጥከው ሠውዬ ዛሬም መንግሥቱን ለመተቸት አቅም የለህም ፈሪ ነህ
@enqugirma7200
@enqugirma7200 4 жыл бұрын
@@yosephchenkew7227 አንተስ?
@isaactekle4885
@isaactekle4885 4 жыл бұрын
Why Mengistu you’re wise Mengistu killed more during Red terror Mengistu is laying the Ethiopians soldiers died at alarming rate Eritrea shabia cleverly outsmarted you giving falsehood assessments
@eliastesfaye9043
@eliastesfaye9043 4 жыл бұрын
yekdimo presedent mengistu h/m ewnetegna ethiopia andenet balewletanot
@ermiasmekonnen6421
@ermiasmekonnen6421 4 жыл бұрын
IS HE SAYING, HE DIDN'T LOSS THE WAR? WHAT A JOKE!!!!!!
@peacelove1806
@peacelove1806 4 жыл бұрын
የት ኣለ ቃለ ምልልሱ ለምን ኣታቀርቡትም ?
@rotdot9043
@rotdot9043 4 жыл бұрын
Kehone Lemin Now General Andom Yetegedele...Meret elnji YEritreochi Hzb Alsfelgenial Yetebale Ena Dem Melto Trmuzu Yetewerwere😕😕😕. Gn Egzabher Yaweta hzbi now Ye eritrea hzbi b Gas tenesnso Ena B Nefarit yetedebedebe Selamawi hizbi b Massawa eske ahun Krsi now.😭😭Meche yhun mechem Ayresam...😭😭😭 Asmara wst besilk yetaneku...😭😭😭
@ephremtsegay4880
@ephremtsegay4880 4 жыл бұрын
He's tooking about Eritrea... everything is wrong...👎
@dddwww1948
@dddwww1948 4 жыл бұрын
I wonder? How many of Mengistu's family members died for Ethiopia. I think none.
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 4 жыл бұрын
እና እሄ ክፍል 1 ነው ወይስ አለቀ ልትለን ነው?
@alesalema7371
@alesalema7371 4 жыл бұрын
እይ መንጌ አንተስ ለፍተህ ነበር ግን ይህ ተምቾ ከደትኛ ወያኔ የሐገር መዥገር ዳግም በክህደት አስመሰከረ የሀገርና የህዝብ ጠላት ነቀርሳ መሆኑን ከዚህ በኋላ ማ ልብ ያለው ልብ ይለዋል
@freekik7163
@freekik7163 4 жыл бұрын
Mange yane kofta yane anbesa, inkuwaan noreh yihin asayeh!!!
@issakwl7754
@issakwl7754 4 жыл бұрын
Andafta, you need to apologize to those families who lost their loved once killed by the butcher and fertach mengistu. He pretend to kill himself like Atse Tedros. But he is ebetam not a hero
@ashenamamo6695
@ashenamamo6695 4 жыл бұрын
U don't know how loves his owe country try to learn Ethiopia history if u are a group of weyanea Leave...stupid.
@bkhabesha7959
@bkhabesha7959 4 жыл бұрын
btw i love the billboard behind the logo before the show starts shows Ethiopia precisely.
@samiosman4215
@samiosman4215 4 жыл бұрын
👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sftsfs
@sftsfs 3 жыл бұрын
Wow they are still trying to recreate this scenario
@cruzethio768
@cruzethio768 4 жыл бұрын
Mengsstu loved Ethiopia but he wont allow Ethiopians to morn the dead, killed 500 shi young Ethiopians, he killed his own friends What a patriot lol I think mengestu loves woyane They make him look GOOD
@buckshot226
@buckshot226 4 жыл бұрын
Not even close. This man is truly evil.
@kinenahabena1172
@kinenahabena1172 4 жыл бұрын
serawitu be ertra bzu metfo sra sertewal. zegoch tanqewal, wede gedel tetlewal nefsexeroch sayqeru be sanja tegedlewal betoch teqatlewal. Ye ethiopia wetaderoch be ertra yaladeregut tifat yelem. Ye ertra hizb gin qim yemayquatir fiqir inji beqel yemaywed hizb sle hone ke amara ena oromo befiqir menor mertewal. Indihum weyane yaderegew gif resto sayhon ahunim bzu ertrawi ketigray hizb gar qomewal.
@adamali9184
@adamali9184 4 жыл бұрын
Menge kab isias nihzibi eritrea halay niska eka nerka shefatu eyom qetelti eyom elka tizareb nerka gin zirdieika seinka ishiallah nay setay dem isias mot yrceka Long Leif to you
@helen8440
@helen8440 4 жыл бұрын
Aye Adam resi emni. Eway beal nesakum si gena wereg mes seytan ketmhazewu ekum. Beka metsehaf aytnebebu aytmhareu mes zetezarebe ketchebecbu. Denkoro wahid geleom ne weyane kednku reina tegerminas heje kea ne mengstu? Keyfteina eko degfti ketgberuina delkum.
@senaitgeberu4452
@senaitgeberu4452 4 жыл бұрын
Ye HAWZEN chefchefa be ma zemen neber???🤔
@Makuye
@Makuye 4 жыл бұрын
menge jegnaw, hager wedadu, ewnetegna ina hakegninetih lezih abekah. edme setitoh beAynih asayeh. ahunim nurilin.
@elenafreweini6434
@elenafreweini6434 4 жыл бұрын
So many bad memories of Derg😩
@habtamumamo5649
@habtamumamo5649 4 жыл бұрын
ተይ እንጂ ከወያኔ የባሰ አትቀልጂአ
@satalex2758
@satalex2758 4 жыл бұрын
Say what you want about mengy but he loved one Ethiopia 🇪🇹 no ethnic bulshit under his rule, you either one Ethiopia or you an enemy of Ethiopia.
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 4 жыл бұрын
የሚያውቅ ያውቀዋል እነዚህ ሌቦች ወያኔዎች።መንግስቱ ሀይለማርያም አገር ወዳድ ነበር መች እነሱ እሸንፈው ገቡ በውሸታቸው በሌብነታቸው እንጅ። እውነትም ታሪግ እራሱን ደገመ።
@ML-vw3hi
@ML-vw3hi 4 жыл бұрын
Ahyawoch min lemalett now
@bingerber2648
@bingerber2648 3 жыл бұрын
Enante temb hamara media selmot yamhar tarek tetachew sel zare aweu dedeboch
@muldin6052
@muldin6052 4 жыл бұрын
ም ም ም ም የሚመስል ቃል መጨረሻ ላይ ባይጨመር የበለጠ ሳይሆን ይቀር ይሆን?
@messeledesalegn6789
@messeledesalegn6789 4 жыл бұрын
Menge enikuwan yihenin be hiwet. Asayehi.
@samarnahas1740
@samarnahas1740 4 жыл бұрын
Ena ahwneme imeferwe abye new itgerine heze chelwo imkwtaterwe ahwnme lala serwerte adergetwee agere selame endinswu new imeferwe
@kidumust888
@kidumust888 4 жыл бұрын
አንዳፍታ አሽቃባጭ ሚድያ።
@urimarko6732
@urimarko6732 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ለምነድን ነው አም እም አያልክ ሁሉን አረፍተ ነገር የምትጨርሰው፣ይቅርታ አድርግልኝና ለማዳመጥ በጣም ይረብሻል።እነደየአስፈላጊነቱ ቃላቶችን ብትጠቀም ጥሩ ይመስለኛል።
@enqugirma7200
@enqugirma7200 4 жыл бұрын
ለጅቦጁ ስቶን ዙምባቤ የፈረጠጠው እሱኮ ነው ረሳችሁት አውሮጵላን ጠልፎ ኬንያው ገባ ከዛ ዙምባቤ ለዙምባቤ ነጻ መውጣት ጦር ልኮ ስለነበር ይወዱታል ወደ ኬንያው የሀሄደው ደሞ ብላቴ ለጉብኝት ተብሎ ነው ያለ ምንም ደም ኢትዬጵያ ትቅደም በሎ ደም በደም ያደረገን ነው ልጨምርላቹ ወይስ ይበቃል?
@ghebrezghiasrat7603
@ghebrezghiasrat7603 4 жыл бұрын
Ayee jenerachu demo afer belu....asemsayoch
@ሮቤልደሳለ
@ሮቤልደሳለ 4 жыл бұрын
ሰጣን ሳላቹ መላክ መስለህ ኣትቅርብ የገዳይ ልጅ።
@felekechmohamed9059
@felekechmohamed9059 4 жыл бұрын
እየደጋገምክ እም እም የምትለውን ነገር አቁም መስማት አየፈለኩ እም እም የምትለው ነገር ይረብሸኛል ከቻልክ አቁም
@hidatalem6543
@hidatalem6543 4 жыл бұрын
dedeboch
@outstandinggirlsplay
@outstandinggirlsplay 4 жыл бұрын
Hidat Alem Remetoch
@atnafalemayehu1429
@atnafalemayehu1429 4 жыл бұрын
I’m
@erieritrea6645
@erieritrea6645 4 жыл бұрын
l
@erieritrea6645
@erieritrea6645 4 жыл бұрын
መንግስቱ ሃይለማርያም ኣህያ ውርንጭላ ። እንደ ኣህያ ፈርጥጥቶ ዚምባብወ ገባ ድሮም ኣህያ ፈስ ብቻ ናት።
@denaitmebrahtu3271
@denaitmebrahtu3271 4 жыл бұрын
ውሸት ውሽት መንግስቱ ገዳይ ክፉ ሰው ኣርሳዉም ብኤርትራ የርገው እነ ኤርትራዊት ነን ንኮን ኤርትራዊት ሆንኩ ከናንት አንድ ቀን መኖር ኣንፍልግም ትግራይም ራስዋ መቻል አለባት ከናንተ ውሽታሞች ኖን አንድ አግር መሆን ጎረብት ሞሆን ችግር ነው
@yoelsolomon3378
@yoelsolomon3378 4 жыл бұрын
ኣይ ጉኣል ኤረና ትሕስዊ ኣለኪ ክም ትግራይ ቶንኮለኛ ካማን የለን ሓቂ ምዝራብ yln መሽ ኣቦታትናን ወይ ኣብ ኣድና ዝብለዎ gn ካልአ ዩ ኣምሓሩ ምስኪን ከም ዘኾኑ ተጋሩ gn ተንኮለኛታt ከም ዝኾኑ iyom ዝዛረቡ ሰለምንታይ ድኣ
@erieritrea6645
@erieritrea6645 4 жыл бұрын
@@yoelsolomon3378 kid wedi tor amharay ika
@jacobtes5526
@jacobtes5526 4 жыл бұрын
Losers can not tell history let the winners tell the story which is eritrean people
@MohammedAli-sy6uv
@MohammedAli-sy6uv 4 жыл бұрын
lol you have you're own tplf to deal with good luck
@jonyboss5682
@jonyboss5682 4 жыл бұрын
ይሄ አዛ ነው ሰውየው አምባ ገነን ነው
@weiniamen2404
@weiniamen2404 4 жыл бұрын
መንግስቱ ሌባ
@emteemte3985
@emteemte3985 4 жыл бұрын
hulachu amarawoch aheyawoch ye mengstu lijoch nachu sew gedayoch
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
ታሪካዊው የጓድ ሊቀመንበር መንግስቱ ኃ/ማርያም የቃሙ ዕለት: Comedian Mame
4:30
Comedian MAME Official (ኮሜድያን ማሜ)
Рет қаралды 336 М.
Ethiopia: Former Ethiopian leader Mengistu Hailemariam's
11:15
Addis Agelgil - አዲስ አገልግል
Рет қаралды 1,1 М.
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН