bishop degu kebede ቢሾፕ ደጉ ከበደ @apostolicsong

  Рет қаралды 13,214

APOSTOLIC MEDIA

APOSTOLIC MEDIA

2 жыл бұрын

Пікірлер: 47
@user-gu2yf5sn3t
@user-gu2yf5sn3t 6 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ጤነ ከረጅም ዕድሜ ገር ለዋኖቻችን ይስጥልን
@belayneshbetiso9341
@belayneshbetiso9341 2 ай бұрын
እሜን እሜን እሜን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤
@tsionabera8714
@tsionabera8714 Жыл бұрын
Yenatra wngale eko nw yalen yemiyakora yemiyasetemamen beygizaw yemisebkw hula sensemaw yemiyasdenkn ewntegnawn manentun selamenen nw grta eysuse yemsegn 💚💚💚💚💚
@aayoosh6090
@aayoosh6090 4 ай бұрын
Ameni ameni egizaberi yimasgeni ❤❤❤❤❤❤❤
@Mekeds-y8z
@Mekeds-y8z Ай бұрын
ተመስገንን ጌታ ኢየሱስ ተመስገንንንን ተመስገንንንንን
@saradebaba5682
@saradebaba5682 6 ай бұрын
አሜን አሜን እልልልል🙏🙏🙌🙌😭😭😭❤❤❤❤👆
@user-xe9jt4eb2d
@user-xe9jt4eb2d 4 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏 ኢየሱስ ይመስገን
@almazfitiwi
@almazfitiwi 4 ай бұрын
Amen 🙏 amen 🙏
@esralgensholeesha3633
@esralgensholeesha3633 2 жыл бұрын
Temesgen amlake yihin ewunet silegeletsikilign
@ggghhh9965
@ggghhh9965 7 ай бұрын
Amen ❤ 🙏 ❤ 🙏 ❤
@abdiyuful
@abdiyuful Жыл бұрын
Amen hallelujah….Jesus (the name of salvation, the name of God).
@habtamusium8646
@habtamusium8646 6 ай бұрын
የጴንጤዎች አስተምሮ ከሐዋሪያው እስጢፋኖስ ምስክርነት “ መንፈስ ቅዱስንም ተሞልቶ ወደ ሰማይ ትኩር ብሎ ሲመለከት የእግዚያብሔርን ክብር ኢየሱስንም በእግዚያብሔር ቀኝ ቆሞ አየና ፡- እነሆ ሰማያት ተከፍተው የሰው ልጅም በእግዚያብሔር ቀኝ ቆሞ አያለሁ አለ ፡፡ ሐዋ 7 ፡55- 56 “ እንደ ወንጌላውያን አስተምሮ ኢየሱስ ሞትን ድል ከነሳ በሓላ በአባቱ አብ ቀኝ እንደተቀመጠና ስለእኛ ሀጢያት ዘውት ሊማልድልን ሊቀካህን ሆኖ ለዘላለም እንደሚኖር አበክራ ታምናለች ፡፡ በተቃራኒው የሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን ደግሞ ኢየሱስ ሞትን ድል ከነሳ በሓላ ወደ አብ ማንነቱ ተመልሳል ፡፡ ስለዚህ የአብ ቀኝ ማለት የእግዚያብሔር ክብሩ እንጂ ፈጣሪ ግራና ቀኝ የሚባል ቃላቶች አቅጣጫ የለውም በማለት መልስ ትሰጣለች ፡፡ እስኪ የሐዋሪያው ዕስጢፋኖስን ምስክርነት በስጋ ሳይሆን በመንፈስቅዱስ አይኖቹ ተከፍተው ያዩትን ታአምር እንስማው ፡፡ 1. ኢየሱስ ራሱ የእግዚያብሔር ክብር መሆኑን መሰከረልን ! 2. አብ እግዚያብሔርን ስለማየቱ 3. በእግዚያብሔር ቀኝ ኢየሱስ መኖሩን ተመለከተ ፡፡ ውድ የሐዋሪያት አማኞች እስኪ በቅን ልብ ይህንን የእስጢፋኖስን መልዕክት ለራሳቹህ አጥኑት ! በእውነት ምንም የተወሳሰበ ነገር የለውም ! እንደሐዋሪያት ቤ/ክ አባባል እስጢፋኖስ የተመለከተውን ተአምር ምን ተብሎ ሊተሮገም ይችል ይሆን ? እግዚያብሔር ኢየሱስ ብቻ ከሆነ ታዲያ እስጢፋኖስ ኢየሱስን በኢየሱስ ቀኝ ቆሞ ተመለከተ ወደሚል ሀሳብ አይወስደንም እንዴ! ይሄ ደግሞ ሁለት ኢየሱስ አለ ወደ ሚል ሌላ ሀሳብ ይወስደናል ፡፡ ወገኖቼ ፡- እንደ ሐዋሪያት አስተምሮ ከሆነ እግዚያብሔር አካል የሚባል ማንነት የለውም ! በማለት ታስተምራለች ፡፡ ስለዚህ ቀኝና ግራ የሚባል ቃላት እሱ ዘንድ ቦታ የለውም ፡፡ በተጨማሪ ቀኝ የሚለው ቃል ክብሩን ለመገለጽ እንጂ አጠገብ (አቅጣጫ ) ለመግለጽ እንዳልሆነ ትናገራለች ይሄ ደግሞ ከእስጢፋኖስ ጋር ይጋጫል ፡፡ እርሱ ግን ራሱ ኢየሱስ የእግ/ር ክብር መሆኑን መሰከረ እንጂ ቀኝ የሚለው ሀሳብ ክብር ከሚለው ሀሳብ ጋር ፈጽሞ እንደማይሄድ የሐዋሪያት ቤ/ክ ራሳን ዛሬውኑ ልታርም ይገባል ፡፡ በመጨረሻ ስደመድምላቹህ “ ኢየሱስ የእግዚያብሔር ልጅ እንደሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሽንፍ ማን ነው ? 1 ዩሐ 5 ፡5 “ በማለት ለእያንዳንዳችን ጥያቄ ያቀርብልናል ፡፡ ዛሬ ለሐዋሪያው ዩሐንስ ጥያቄ መልስ ልትመልሱለት ያስፈልጋል፡፡ ጌታ ቃሉን ይግለጥላቹህ ፡፡
@julilina8145
@julilina8145 2 жыл бұрын
Amneeeeee Amneee Tmsgne Ysse
@sinat8124
@sinat8124 2 жыл бұрын
አሜን
@matthewbirhanu9319
@matthewbirhanu9319 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏽
@fevferiha480
@fevferiha480 2 жыл бұрын
Amen...
@almazfitiwi
@almazfitiwi 4 ай бұрын
Elelelelelel elelelelelel elelelelel elelelelelel elelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel 🙏🙏🎇🙏🎇🙏🎇🙏🎇🙏🎇😍😍😍😍🙏
@rahelkasahun5957
@rahelkasahun5957 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን 🙏 አሜን
@nebiyudesta9609
@nebiyudesta9609 2 жыл бұрын
ሃሌሉያ
@rajaasadrajaasad9672
@rajaasadrajaasad9672 2 жыл бұрын
አሜንንንን
@selamyeapostolicliji6330
@selamyeapostolicliji6330 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@tagetage
@tagetage Жыл бұрын
ኦ አሜን አሜን ተሜስገን ኢየሱስ ሃለሉያ♥♥♥♥♥♥♥♥🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😍🙇🙇🙇🙇🙇☝☝☝☝☝☝✅✅
@habtamusium8646
@habtamusium8646 6 ай бұрын
የጴንጤዎች አስተምሮ ከሐዋሪያው እስጢፋኖስ ምስክርነት “ መንፈስ ቅዱስንም ተሞልቶ ወደ ሰማይ ትኩር ብሎ ሲመለከት የእግዚያብሔርን ክብር ኢየሱስንም በእግዚያብሔር ቀኝ ቆሞ አየና ፡- እነሆ ሰማያት ተከፍተው የሰው ልጅም በእግዚያብሔር ቀኝ ቆሞ አያለሁ አለ ፡፡ ሐዋ 7 ፡55- 56 “ እንደ ወንጌላውያን አስተምሮ ኢየሱስ ሞትን ድል ከነሳ በሓላ በአባቱ አብ ቀኝ እንደተቀመጠና ስለእኛ ሀጢያት ዘውት ሊማልድልን ሊቀካህን ሆኖ ለዘላለም እንደሚኖር አበክራ ታምናለች ፡፡ በተቃራኒው የሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን ደግሞ ኢየሱስ ሞትን ድል ከነሳ በሓላ ወደ አብ ማንነቱ ተመልሳል ፡፡ ስለዚህ የአብ ቀኝ ማለት የእግዚያብሔር ክብሩ እንጂ ፈጣሪ ግራና ቀኝ የሚባል ቃላቶች አቅጣጫ የለውም በማለት መልስ ትሰጣለች ፡፡ እስኪ የሐዋሪያው ዕስጢፋኖስን ምስክርነት በስጋ ሳይሆን በመንፈስቅዱስ አይኖቹ ተከፍተው ያዩትን ታአምር እንስማው ፡፡ 1. ኢየሱስ ራሱ የእግዚያብሔር ክብር መሆኑን መሰከረልን ! 2. አብ እግዚያብሔርን ስለማየቱ 3. በእግዚያብሔር ቀኝ ኢየሱስ መኖሩን ተመለከተ ፡፡ ውድ የሐዋሪያት አማኞች እስኪ በቅን ልብ ይህንን የእስጢፋኖስን መልዕክት ለራሳቹህ አጥኑት ! በእውነት ምንም የተወሳሰበ ነገር የለውም ! እንደሐዋሪያት ቤ/ክ አባባል እስጢፋኖስ የተመለከተውን ተአምር ምን ተብሎ ሊተሮገም ይችል ይሆን ? እግዚያብሔር ኢየሱስ ብቻ ከሆነ ታዲያ እስጢፋኖስ ኢየሱስን በኢየሱስ ቀኝ ቆሞ ተመለከተ ወደሚል ሀሳብ አይወስደንም እንዴ! ይሄ ደግሞ ሁለት ኢየሱስ አለ ወደ ሚል ሌላ ሀሳብ ይወስደናል ፡፡ ወገኖቼ ፡- እንደ ሐዋሪያት አስተምሮ ከሆነ እግዚያብሔር አካል የሚባል ማንነት የለውም ! በማለት ታስተምራለች ፡፡ ስለዚህ ቀኝና ግራ የሚባል ቃላት እሱ ዘንድ ቦታ የለውም ፡፡ በተጨማሪ ቀኝ የሚለው ቃል ክብሩን ለመገለጽ እንጂ አጠገብ (አቅጣጫ ) ለመግለጽ እንዳልሆነ ትናገራለች ይሄ ደግሞ ከእስጢፋኖስ ጋር ይጋጫል ፡፡ እርሱ ግን ራሱ ኢየሱስ የእግ/ር ክብር መሆኑን መሰከረ እንጂ ቀኝ የሚለው ሀሳብ ክብር ከሚለው ሀሳብ ጋር ፈጽሞ እንደማይሄድ የሐዋሪያት ቤ/ክ ራሳን ዛሬውኑ ልታርም ይገባል ፡፡ በመጨረሻ ስደመድምላቹህ “ ኢየሱስ የእግዚያብሔር ልጅ እንደሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሽንፍ ማን ነው ? 1 ዩሐ 5 ፡5 “ በማለት ለእያንዳንዳችን ጥያቄ ያቀርብልናል ፡፡ ዛሬ ለሐዋሪያው ዩሐንስ ጥያቄ መልስ ልትመልሱለት ያስፈልጋል፡፡ ጌታ ቃሉን ይግለጥላቹህ ፡፡
@lemlemghima5436
@lemlemghima5436 Жыл бұрын
Amen
@TemesgenRg-rz5kc
@TemesgenRg-rz5kc 8 ай бұрын
Amen !!!!!
@Nicolas-ir5np
@Nicolas-ir5np 6 ай бұрын
አሜንንን ተመስገን 🙌🙌
@mekonnenbogale3231
@mekonnenbogale3231 2 ай бұрын
Geta Yesus abizito yibarikih !
@user-dk4kt1yp2e
@user-dk4kt1yp2e 3 ай бұрын
Bekesbourne God
@BelekoNegesa
@BelekoNegesa 2 ай бұрын
Temesgen
@hanihanidejnecell1172
@hanihanidejnecell1172 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን እየሱስ ይመስገን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@asteralito2920
@asteralito2920 Жыл бұрын
Amen 🙏
@worknshhone6204
@worknshhone6204 Жыл бұрын
እልልልልልል ተመስገን ኢየሱስ ስምህ ከስሞች በላይ ነው
@selamyeapostolicliji6330
@selamyeapostolicliji6330 Жыл бұрын
♥️♥️🤲🏽🤲🏽😭😭
@aberatekle5715
@aberatekle5715 Жыл бұрын
Its' interesting!
@abayineshsata3589
@abayineshsata3589 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@habtamusium8646
@habtamusium8646 6 ай бұрын
የጴንጤዎች አስተምሮ ከሐዋሪያው እስጢፋኖስ ምስክርነት “ መንፈስ ቅዱስንም ተሞልቶ ወደ ሰማይ ትኩር ብሎ ሲመለከት የእግዚያብሔርን ክብር ኢየሱስንም በእግዚያብሔር ቀኝ ቆሞ አየና ፡- እነሆ ሰማያት ተከፍተው የሰው ልጅም በእግዚያብሔር ቀኝ ቆሞ አያለሁ አለ ፡፡ ሐዋ 7 ፡55- 56 “ እንደ ወንጌላውያን አስተምሮ ኢየሱስ ሞትን ድል ከነሳ በሓላ በአባቱ አብ ቀኝ እንደተቀመጠና ስለእኛ ሀጢያት ዘውት ሊማልድልን ሊቀካህን ሆኖ ለዘላለም እንደሚኖር አበክራ ታምናለች ፡፡ በተቃራኒው የሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን ደግሞ ኢየሱስ ሞትን ድል ከነሳ በሓላ ወደ አብ ማንነቱ ተመልሳል ፡፡ ስለዚህ የአብ ቀኝ ማለት የእግዚያብሔር ክብሩ እንጂ ፈጣሪ ግራና ቀኝ የሚባል ቃላቶች አቅጣጫ የለውም በማለት መልስ ትሰጣለች ፡፡ እስኪ የሐዋሪያው ዕስጢፋኖስን ምስክርነት በስጋ ሳይሆን በመንፈስቅዱስ አይኖቹ ተከፍተው ያዩትን ታአምር እንስማው ፡፡ 1. ኢየሱስ ራሱ የእግዚያብሔር ክብር መሆኑን መሰከረልን ! 2. አብ እግዚያብሔርን ስለማየቱ 3. በእግዚያብሔር ቀኝ ኢየሱስ መኖሩን ተመለከተ ፡፡ ውድ የሐዋሪያት አማኞች እስኪ በቅን ልብ ይህንን የእስጢፋኖስን መልዕክት ለራሳቹህ አጥኑት ! በእውነት ምንም የተወሳሰበ ነገር የለውም ! እንደሐዋሪያት ቤ/ክ አባባል እስጢፋኖስ የተመለከተውን ተአምር ምን ተብሎ ሊተሮገም ይችል ይሆን ? እግዚያብሔር ኢየሱስ ብቻ ከሆነ ታዲያ እስጢፋኖስ ኢየሱስን በኢየሱስ ቀኝ ቆሞ ተመለከተ ወደሚል ሀሳብ አይወስደንም እንዴ! ይሄ ደግሞ ሁለት ኢየሱስ አለ ወደ ሚል ሌላ ሀሳብ ይወስደናል ፡፡ ወገኖቼ ፡- እንደ ሐዋሪያት አስተምሮ ከሆነ እግዚያብሔር አካል የሚባል ማንነት የለውም ! በማለት ታስተምራለች ፡፡ ስለዚህ ቀኝና ግራ የሚባል ቃላት እሱ ዘንድ ቦታ የለውም ፡፡ በተጨማሪ ቀኝ የሚለው ቃል ክብሩን ለመገለጽ እንጂ አጠገብ (አቅጣጫ ) ለመግለጽ እንዳልሆነ ትናገራለች ይሄ ደግሞ ከእስጢፋኖስ ጋር ይጋጫል ፡፡ እርሱ ግን ራሱ ኢየሱስ የእግ/ር ክብር መሆኑን መሰከረ እንጂ ቀኝ የሚለው ሀሳብ ክብር ከሚለው ሀሳብ ጋር ፈጽሞ እንደማይሄድ የሐዋሪያት ቤ/ክ ራሳን ዛሬውኑ ልታርም ይገባል ፡፡ በመጨረሻ ስደመድምላቹህ “ ኢየሱስ የእግዚያብሔር ልጅ እንደሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሽንፍ ማን ነው ? 1 ዩሐ 5 ፡5 “ በማለት ለእያንዳንዳችን ጥያቄ ያቀርብልናል ፡፡ ዛሬ ለሐዋሪያው ዩሐንስ ጥያቄ መልስ ልትመልሱለት ያስፈልጋል፡፡ ጌታ ቃሉን ይግለጥላቹህ ፡፡
@selamyeapostolicliji6330
@selamyeapostolicliji6330 Жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልል 🥰♥️😭

@user-mo9uo4dq5v
@user-mo9uo4dq5v 9 ай бұрын
በእውነት እራሷን የሐዋሪያት ቤ/ክን ነኝ ብላ የምትጠራዋ ምን ያክል የስህተት ትምህርት ውሰጥ እንዳለች ያስተዋልኩበት የደጉ ከበደ ትምህርት ነው።ስሙ አማኑኤል ማለት እግዚአብሔር ከኛ ጋር ማለት ብቻ እንጂ ኢየሱስ ማለት አይደለም።ኢየሱስ ማለት አዳኝ ማለት ነው።ኢየሱስ ማለት መድኃኒት ማለት ነው።ከዚህ ውጪ ኢየሱስ የአብ ሥም ነው ማለት ውሸት ወይም ኑፋቄ ነው።ሌላው ኢየሱስንም አብ ነው ማለት ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር ኑፋቄ ነው።ሌላው በአብ ስም መጥቻለው ማለት አብ ልኮኝ መጣሁኝ ወይም የአብ ወኪል ሆኜ መጥቻለው ማለቱ ነው። በኢየሱስ ስም ታአምራት ማድረግ ደግሞ የሚያሳየው ኢየሱስ የአብ ሥም ስለሆነ አይደለም።ለዚህ መልስ ይሆነን ዘንድ ፊሊ 2፥6-10 ያለውን አንብቦ መረዳት በቂ ነው።ከስም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው ይላል።አስቀድሞ በዚህ ቤ/ክን ውስጥ መኖሬ አዝናለው።
@desalegnbelete1050
@desalegnbelete1050 6 ай бұрын
ኢየሱስ የሚለው ስም የመጣው መላኩ ገብርኤል ለማርያም ከገለጠላት በኋላ ነው። የኢየሱስ ስም አስቀድሞ ክርስቶስ ወይንም መሲህ በመባል ይታወቃል። ዮሐ ወንጌል ቃል ከእግዚአብሔር ጋር ነበር ይለናል። ይህ ከእግዚአብሔር ጋር የነበረው ቃል ወልድ ነው። ስለዚህ ወልድ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነበር ማለት ነው። ቅድማለም አባትና ልጅ ሆነው መኖራቸውን ቃሉ ያስረዳናል። ዕብ 1:2 ላይ "አለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚ ዘመን.." እግዚአብሔር አለማትን የፈጠረው በወልድ ነው። ስለዚህ በመጀመርያ እግዚአብሔር ኤሎህም ያህዌ በመባል ይታወቃል። በብሉይ ኪዳን ስም የለውም ማለት ኑፋቄ ነው።
@user-mo2rj8du2g
@user-mo2rj8du2g 4 ай бұрын
Amen
@user-gu2yf5sn3t
@user-gu2yf5sn3t 6 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ጤነ ከረጅም ዕድሜ ገር ለዋኖቻችን ይስጥልን
@thomasalkie3964
@thomasalkie3964 4 ай бұрын
አሜን ከድል ጋር ጤና ይስጣቸው
@SelamuUrgessa-lz3ry
@SelamuUrgessa-lz3ry 7 ай бұрын
አሜን
@mogest2028
@mogest2028 Жыл бұрын
Amen
@gudetalalisa
@gudetalalisa Жыл бұрын
Amen
@habtamusium8646
@habtamusium8646 6 ай бұрын
የጴንጤዎች አስተምሮ ከሐዋሪያው እስጢፋኖስ ምስክርነት “ መንፈስ ቅዱስንም ተሞልቶ ወደ ሰማይ ትኩር ብሎ ሲመለከት የእግዚያብሔርን ክብር ኢየሱስንም በእግዚያብሔር ቀኝ ቆሞ አየና ፡- እነሆ ሰማያት ተከፍተው የሰው ልጅም በእግዚያብሔር ቀኝ ቆሞ አያለሁ አለ ፡፡ ሐዋ 7 ፡55- 56 “ እንደ ወንጌላውያን አስተምሮ ኢየሱስ ሞትን ድል ከነሳ በሓላ በአባቱ አብ ቀኝ እንደተቀመጠና ስለእኛ ሀጢያት ዘውት ሊማልድልን ሊቀካህን ሆኖ ለዘላለም እንደሚኖር አበክራ ታምናለች ፡፡ በተቃራኒው የሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን ደግሞ ኢየሱስ ሞትን ድል ከነሳ በሓላ ወደ አብ ማንነቱ ተመልሳል ፡፡ ስለዚህ የአብ ቀኝ ማለት የእግዚያብሔር ክብሩ እንጂ ፈጣሪ ግራና ቀኝ የሚባል ቃላቶች አቅጣጫ የለውም በማለት መልስ ትሰጣለች ፡፡ እስኪ የሐዋሪያው ዕስጢፋኖስን ምስክርነት በስጋ ሳይሆን በመንፈስቅዱስ አይኖቹ ተከፍተው ያዩትን ታአምር እንስማው ፡፡ 1. ኢየሱስ ራሱ የእግዚያብሔር ክብር መሆኑን መሰከረልን ! 2. አብ እግዚያብሔርን ስለማየቱ 3. በእግዚያብሔር ቀኝ ኢየሱስ መኖሩን ተመለከተ ፡፡ ውድ የሐዋሪያት አማኞች እስኪ በቅን ልብ ይህንን የእስጢፋኖስን መልዕክት ለራሳቹህ አጥኑት ! በእውነት ምንም የተወሳሰበ ነገር የለውም ! እንደሐዋሪያት ቤ/ክ አባባል እስጢፋኖስ የተመለከተውን ተአምር ምን ተብሎ ሊተሮገም ይችል ይሆን ? እግዚያብሔር ኢየሱስ ብቻ ከሆነ ታዲያ እስጢፋኖስ ኢየሱስን በኢየሱስ ቀኝ ቆሞ ተመለከተ ወደሚል ሀሳብ አይወስደንም እንዴ! ይሄ ደግሞ ሁለት ኢየሱስ አለ ወደ ሚል ሌላ ሀሳብ ይወስደናል ፡፡ ወገኖቼ ፡- እንደ ሐዋሪያት አስተምሮ ከሆነ እግዚያብሔር አካል የሚባል ማንነት የለውም ! በማለት ታስተምራለች ፡፡ ስለዚህ ቀኝና ግራ የሚባል ቃላት እሱ ዘንድ ቦታ የለውም ፡፡ በተጨማሪ ቀኝ የሚለው ቃል ክብሩን ለመገለጽ እንጂ አጠገብ (አቅጣጫ ) ለመግለጽ እንዳልሆነ ትናገራለች ይሄ ደግሞ ከእስጢፋኖስ ጋር ይጋጫል ፡፡ እርሱ ግን ራሱ ኢየሱስ የእግ/ር ክብር መሆኑን መሰከረ እንጂ ቀኝ የሚለው ሀሳብ ክብር ከሚለው ሀሳብ ጋር ፈጽሞ እንደማይሄድ የሐዋሪያት ቤ/ክ ራሳን ዛሬውኑ ልታርም ይገባል ፡፡ በመጨረሻ ስደመድምላቹህ “ ኢየሱስ የእግዚያብሔር ልጅ እንደሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሽንፍ ማን ነው ? 1 ዩሐ 5 ፡5 “ በማለት ለእያንዳንዳችን ጥያቄ ያቀርብልናል ፡፡ ዛሬ ለሐዋሪያው ዩሐንስ ጥያቄ መልስ ልትመልሱለት ያስፈልጋል፡፡ ጌታ ቃሉን ይግለጥላቹህ ፡፡
እመኑ ይሆንላችሁማል|ቢሾፕ ደጉ ከበደ| #apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong
57:33
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 16 МЛН
🎵 Bishop Degu Kebede ከታላቁ ኃጥአት ነፃ መውጣት Sermon
47:45
Apostolic Church Mezmur/Songs/
Рет қаралды 41 М.
የእግዚአብሔርን ፈቃድ እያከናወኑ መፅናት
2:09:42
Apostolic Church International Fellowship
Рет қаралды 14 М.
ራስን መግዛት (ቄስ ደጉ ከበደ)
55:29
One God
Рет қаралды 7 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 4,5 МЛН
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 132 МЛН
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 59 МЛН
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 516 М.
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 980 М.
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 5 МЛН
Taxi
3:06
Sadraddin - Topic
Рет қаралды 102 М.