Bisrat Surafel - Man | ማን - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

  Рет қаралды 2,839,318

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@ቲቲነኝስደትየመርርኝ
@ቲቲነኝስደትየመርርኝ 5 жыл бұрын
ደግሞ ልንገራችሁ ከናቴ ጋር ከተገናኝሁ አንድ ሳምንት ሞላኝ በጣም ደስተኛ ነኝ አልሀምዱልላህ እናተንም በሰላም ያገናኛችሁ
@መሀመድየወረባቦልጅ
@መሀመድየወረባቦልጅ 5 жыл бұрын
ማሻአላህተበርክረህማንእኳንያገናኘሺ
@Sam-ly4he
@Sam-ly4he 5 жыл бұрын
አሚን
@Zዜድነኝየወሎሽቅርቅርያው
@Zዜድነኝየወሎሽቅርቅርያው 5 жыл бұрын
አሚን ላችም መልካም ጊዜ
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 5 жыл бұрын
እንኩዋን ደስ አለሽ ማማይ እኛንም በሰላም ያገናኛን
@selamselam1687
@selamselam1687 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen
@helensolomon9723
@helensolomon9723 2 жыл бұрын
ባባየ የኔ መልካም የፍቅር ምሳሌ እንዴት አንተን መርሳት ይቻላል 😭 መቸም በልባችን ትኖራለህ ❤
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
😭💔🕊❤️🕊
@ሳምሪነኝሳቂታ
@ሳምሪነኝሳቂታ 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ጤና ብቻ ስጠኝ እንጂ የሆነ ስራ ሰርቼ እበላለዉ የምቱሉ እጃቹ ኣዉጡ
@selamhaylegiorgis8573
@selamhaylegiorgis8573 5 жыл бұрын
☝️
@ኪያፍቅር-ቀ4የ
@ኪያፍቅር-ቀ4የ 5 жыл бұрын
ዋናው ጤና ነው ማር
@uduzruaham425
@uduzruaham425 5 жыл бұрын
Lk nesh tena kale hulum ale
@user-qw5rw3mm6v
@user-qw5rw3mm6v 5 жыл бұрын
نب
@islamnewhiwotejennatnewmig5154
@islamnewhiwotejennatnewmig5154 5 жыл бұрын
☝️☝️
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 жыл бұрын
ብከፋም በውስጤ ላኑረው ህመሜን አባት ሆይ አደራ እንግዲህ አቅሜን !! የውስጣችን የሚያውቀው ፈጣሪ ለሁላችንም የልባችን መሻት ይስጠን አሜን!🙏
@selamhaylegiorgis8573
@selamhaylegiorgis8573 5 жыл бұрын
Amen
@selampeace9181
@selampeace9181 5 жыл бұрын
Amen 🙏 😘
@greenvilleentertainment8869
@greenvilleentertainment8869 5 жыл бұрын
Amen
@jennathjennath15
@jennathjennath15 5 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@amitadyj2916
@amitadyj2916 5 жыл бұрын
አሜንን አሜንንንንን አሜንንንንንን
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 жыл бұрын
የብስራት አድናቂዎች እስኪ አለን በሉኝ 👍👍👍
@kerlostube
@kerlostube 5 жыл бұрын
ተመራቂ እህቶቻችን በግእዝ ቋንቋ ሲነጋገሩ የሚያሳይ ቪዲዮ! ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ፡ የአገሬ ልጆች!! ቄርሎስ ቲዩብ! kzbin.info/www/bejne/rXqXmqmnYrKdb5o
@selamyemame9007
@selamyemame9007 5 жыл бұрын
Besri yene 1 degna
@gdffyff4978
@gdffyff4978 5 жыл бұрын
አሪፍ ሙዚቃ ነወ 97 አመተ ምህረትን ማን ይወራ የነበረ ማን ይርዳ የቀበረ አሉ: የ9 ክፍል ተማሪ ነበርኩ የዝዋይ ሀይሰኩል ፀጉራችሁን ተላጩ ተብለን መልክቱን ከየት እንደ ሆነ ባናቅም ግን እንደ ዛሬወ ዘር ቆጥረን አልነበረም: መቼም በዩቲዩብ ሲለቀቀ ነወ ማየወ እሱን ሁሉ ቢይካትት ደሰ ይለኛል ዘሪቱ እንደ ሰምሸ ዘርሸ ይለምልም ግን ይሁኑ ይባሰ ይሰብላል ብዙ አሳልፈናል ለማንኛወም አመሰግናችኋለሁ😘😘😘😘👏👏👏👏
@robimanchesterawi5310
@robimanchesterawi5310 2 жыл бұрын
ሁሌ በልባችን ውስጥ ነህ ባባየ በሰላም ዕረፍ👏👏👏
@dipaksangame869
@dipaksangame869 5 жыл бұрын
I'm from India an I know Ethiopian language, but I'm enjoy this song...because this is nice song...good job..I love Ethiopia..
@bbt911
@bbt911 4 жыл бұрын
I'm from Ethiopia and i love Indian music and movies ..spl Like kaharukh khan. Kuch kcuh hota hia
@yeabadane6588
@yeabadane6588 4 жыл бұрын
And i love India .....am from ethiopia i love india hamara hind
@amenamen4761
@amenamen4761 4 жыл бұрын
Am from Ethiopia i love shah rukh khan a lot
@tofekmeki9385
@tofekmeki9385 4 жыл бұрын
Me pagal nehi
@yibeltal594
@yibeltal594 4 жыл бұрын
I am from ethiopiam and i can speak little bit indian .....ma mazhak nahi karahoon
@ryadbouarfa2159
@ryadbouarfa2159 5 жыл бұрын
Long Live the Eternal Ethiopia. Stay peaceful and God Believer People from a Muslim Algerian 🇩🇿🇪🇹
@ኮርኳሪድምፆች-ጰ8ኈ
@ኮርኳሪድምፆች-ጰ8ኈ 7 күн бұрын
ባንቺ ኪዳን ምህረት መች ይገፋ ነበር በኔ ብቻ ጥረት ❤ well articulated movie n music👏
@abenasarpong2844
@abenasarpong2844 5 жыл бұрын
Am from West Africa (Ghanaian🇬🇭) to be precise. I really like your songs even dho I don't understand the language. I always feel emotional listening ☺❣ One Love Africa🇪🇹🇬🇭
@tankgod2002
@tankgod2002 5 жыл бұрын
Tank u abena your nice comment am ethiopian but i live in ghana
@سوريشاميوقلبيإثيوبيحبشي
@سوريشاميوقلبيإثيوبيحبشي 5 жыл бұрын
Love Ghana 🇬🇭 from Syria 🇸🇾 🇬🇭❤️🇸🇾
@سوريشاميوقلبيإثيوبيحبشي
@سوريشاميوقلبيإثيوبيحبشي 5 жыл бұрын
@@tankgod2002 🇸🇾❤️🇪🇹
@phala.g1324
@phala.g1324 5 жыл бұрын
how could be emotionally if you don't understand the rhythm?
@malhabib357
@malhabib357 5 жыл бұрын
I love u Ghana people my love peoples I have one Ghana beautiful actress My love actress Nadia Buari
@senayitasnakew2421
@senayitasnakew2421 5 жыл бұрын
ብስሬየ እናመስግናለን ።97 ያን ክፉ ጌዜ!!! ለጀሩው በሚመች ረጋ ያለ ግን በተዘበራረቀ የስሜት ትዝታ ወደ ኋላ አስብኩ መቼም የማይረሳ ብዙ ወገኖቻችን ያጣንበት
@የእናቴልጅ-ቈ6ነ
@የእናቴልጅ-ቈ6ነ 5 жыл бұрын
😢😢በእናቴ ናፍቆት ልሞት ነው እሰከ የሀገር ልጆች በላይክ አይዞሽ በለኝ እናቴ የሚወድ 😢😢😢
@TsSt777
@TsSt777 5 жыл бұрын
Like arekuelesh yaw ene gin enatenem bedenb enkuan alawekatem zelalem benafekot lemot new anchi gin yefelegew yeker lemin hedesh atayatem enateshen lemanegnawem beselam lemegenagnet yabekachehu
@fikerfiker5662
@fikerfiker5662 5 жыл бұрын
አይዞሽ
@asitavip1918
@asitavip1918 5 жыл бұрын
Ayzoshe
@eueu6141
@eueu6141 5 жыл бұрын
አይዞኝ ሆዴ
@Mm-po9xw
@Mm-po9xw 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ
@ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ
@ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ 5 жыл бұрын
ትዝታ በሰዉ ሀገር በቁሜ ደፍቶ ሊጥለኝ ነዉ ኡፍፍ ዉድ የሀገሬ ልጆች ለሀገር ምድራችን ያብቃችሁ
@helenmuche2624
@helenmuche2624 5 жыл бұрын
አሚንማር
@cugkgjoo9232
@cugkgjoo9232 5 жыл бұрын
ፈንታነሽ እሸቴ هشهش አሜን
@edufikadu9644
@edufikadu9644 Жыл бұрын
ማን ማን አየልኝ ጠጋ እያለኝ እኔን😭 ሰው አገኝ ብዬ ሰው ያጣው መሆኔን🥺
@MalonaBatiy
@MalonaBatiy 10 ай бұрын
ብስሬ የሚገርም አጨዋወት❤❤❤❤
@superfrank3553
@superfrank3553 5 жыл бұрын
I am from Belgium l love Ethiopia music and ppl 🇧🇪🇧🇪🇧🇪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ethiopiatekdem9295
@ethiopiatekdem9295 5 жыл бұрын
Tnx
@የጅማሽንቅርቅርእናቷንናፋ
@የጅማሽንቅርቅርእናቷንናፋ 5 жыл бұрын
Hazard 10 Thenks
@milan8639
@milan8639 5 жыл бұрын
Hazard 10 thanks 🙏
@yohan7782
@yohan7782 5 жыл бұрын
Hazard did u forget u moved to real madshit
@ahadumedia2085
@ahadumedia2085 3 жыл бұрын
በእውነት ፊልሙን ካየሁት በኋላ ይህንን Cover የበለጠ ወደድኩት
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 жыл бұрын
ብስሬ ውስጤ ነው የብስሬ አድናቂዎች just Like me 👍
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 жыл бұрын
አንቺ ግን የት ሄደሽ ነው ሰው ያስባል አይባልም ።እንኳን ደና መጣሽ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 жыл бұрын
@@zolatubeZolatube ስላሰብክልኝ አመሰግናለሁ ያው ኔት ስላልነበረ የጠፋውት
@jssyjssy5798
@jssyjssy5798 5 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹The land of civilizations, good people, my brothers. Love you ,😘 wenderful sound like it bisrat (I,m sudan 🇪🇹😍🇸🇩)
@سوريشاميوقلبيإثيوبيحبشي
@سوريشاميوقلبيإثيوبيحبشي 5 жыл бұрын
Love Sudan 🇸🇩 from Syria 🇸🇾 🇸🇾❤️🇸🇩
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 5 жыл бұрын
Thanks men we love you too God bless you and takecare 😍😍😍🤗
@jssyjssy5798
@jssyjssy5798 5 жыл бұрын
@@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ My thankfulness & appreciation Emsegnalhou yene konjo
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 5 жыл бұрын
@@jssyjssy5798 yousif amasagenalaw tooooo😍😍🤗
@asdfqwer2762
@asdfqwer2762 4 жыл бұрын
We love you tooo
@ouraa-noga9660
@ouraa-noga9660 5 жыл бұрын
روعة جميلة أخوكم من المغرب.i m from moroco
@milan8639
@milan8639 5 жыл бұрын
Welcome bro💐
@rabehcell9063
@rabehcell9063 5 жыл бұрын
Welcome bro
@williamshekisbier4622
@williamshekisbier4622 4 жыл бұрын
اهلا وسهلا اخونا
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ5ደ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ5ደ 5 жыл бұрын
ብስሬ እንደ ሌሎቹ ልታይ ልታይ የማትል እርጋተኛ ሙዚቃዎችህ ስራዎችህ ሁሉ የሚወደዱ በርታልን ከዚህ በላይ እውቀትን አብዝቶ ይጨምርልህ እስኪ ብስሬን የምታደንቁ ባረፍድም በላይክ ግጩኝ 👈😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 5 жыл бұрын
ያዘናቹ የከፋቹ ብቸኝነት የተሰማቹ ሆድ የባሳቹ ሁሉ ፈጣሪ ከጎናቹ ይሁን ብርት ት ጥንክር ያድርጋቹ ብስሬ ምርጥ ነህ ሁሌም♥️2019
@BT-om1zl
@BT-om1zl Жыл бұрын
❤🙏🏿🌷
@user-K_9h7
@user-K_9h7 4 ай бұрын
Amen😢
@Tube-of6vv
@Tube-of6vv 5 жыл бұрын
በስደት አለም የምትኖሩ እህት ወድሞቸ ከስምንት አመት በሆላ ወደ እምየ ኢትዩጱያ ልገባ ስለሆነ ደስ ብሎኛል እኮንም ደስ ያለሽ በሉኝ😢😢😢
@SaraSara-bf4fj
@SaraSara-bf4fj 5 жыл бұрын
ደስ ይላላል በሰላም ግቢ
@ኣምላኬሆይማስተዋሉንሰጠኝ
@ኣምላኬሆይማስተዋሉንሰጠኝ 5 жыл бұрын
ደስ ይላል
@ሳቁቀልድነው
@ሳቁቀልድነው 5 жыл бұрын
ሰላም ግቢ
@andubalachew7392
@andubalachew7392 2 жыл бұрын
Rest in Paradise Tariku Berhanu
@ሰውንምንነካው
@ሰውንምንነካው 5 жыл бұрын
ቃለ እግዚአብሔርን ለመስማት እንዲህ ምንሯሯጥ ምን ያህል ሸክማችን በቀለለ ነበር አይ አንቺ አለም ለነፍሳችን የሚሆነውን አስጥለሽን በስጋ ፍላጎት ሸነገልሽም ቸሩ ፈጣሪ ልባችንን ያቅናው!
@ስትነሳፀልይስትደርስአመስ
@ስትነሳፀልይስትደርስአመስ 5 жыл бұрын
የስፈሬ: ልጅ: እንደዚህ: ችለህና: ተሳክቶልህ: በማየቴ: በጣም: ደስተኛ: ነኝ: ባልሳሳት: ባሁኑ: ስዐት: you are one of the best singer in Ethiopia..
@habiyoutube6453
@habiyoutube6453 5 жыл бұрын
አንዳንዴ ሳትፈልግ መለየትን ምርጫክ ታደርጋለክ እስከመጨረሻው መቀጠሉ ተገቢ ስላልሆነ 😭😭😭 አሪፍ ነው ብስሬ
@Sa-nq1bv
@Sa-nq1bv 5 жыл бұрын
የማረከኝ ነገር ቢኖር ቦታው ዋው እያንዳንድሽ ውሀ የጠማው አሳ ይመስል የውሀ ገንዳ አታሳዩን ምድረ ራቁታም እባካችሁ ብስርዬ ያበደ ስራ ነው በጥሞና ላዳመጠው ሰው ለጆሮ እረፍት የሚሰጥ ዘፈን ነው 😍👍🙋
@ምህረትሀበሻዊ
@ምህረትሀበሻዊ 5 жыл бұрын
ዋው ብሰራት ሰውድህ እኮ አይ ድምፅ አንድኛ ነህ በዚሁ ቀጥል ብሰራት የምትሉ ላይክ ግጩት ሰላምህ ይብዛ ሀገሪን ናፈቄ
@የእናቴልጅ-ቈ6ነ
@የእናቴልጅ-ቈ6ነ 5 жыл бұрын
♥❖ለቸገራችሁ ለተጨነቃችሁ ቅድስት አርሴማ ትድረስላችሁ~~❖♥♥አሜን አሜን አሜን 💘🙏🙏🙏💚💚
@tghabasha8452
@tghabasha8452 5 жыл бұрын
ምን ልበልህ ብስሬ የኔ አንድኛ ረጋ ብሎ ለሰማክ ድምጽህ ይዞ ጭልጥ ነው ምያረገው ብቻ ውስጤ ነህ የኔ ማኛ
@beziwende6001
@beziwende6001 5 жыл бұрын
መስራት ባለብህ ሰአት ካልሰራህ መሳቅ ባለብህ ሰአት ታለቀሳለህ😍
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 10 ай бұрын
የኔ 🥲ናፍቆት ባባዬ 🥲ነብስህን ሁሌም ሰላም ያሳርፍልን 😢🙏
@ninabiniyam7948
@ninabiniyam7948 2 жыл бұрын
babaye yene abat nefesehen begenet yanurew 😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😩😫
@bitemohd4935
@bitemohd4935 5 жыл бұрын
እንኳን ወደደእንጂ ልቤም አንተንብቻ አልክድ አላጥፈውም ቃሌን በፍራቻ ❤️❤️❤️❤️
@nolawitseife751
@nolawitseife751 2 жыл бұрын
Can you believe Baba is dead. This song is more sad now
@sarayemane2360
@sarayemane2360 9 ай бұрын
💔
@mexiyadu1565
@mexiyadu1565 5 жыл бұрын
ጥሩ ድምፅ ያላቸው ዘፋኞች አሉን ብዙ የውጭ ዜጎች ምን እንደሚል እንኩዋን ሳይገባቸው ይሰሙታል እኔ በበኩሌ እንኩዋን ስንት የሌላ ሀገር ሙዚቃ እሰማለሁ ትርጉሙ ሳይገባኝ ትንሽ ቢሻሻል ብዬ የምለው አንድ ዘፈን ሲለቀቅ ዬቱብ ላይ translation ቢኖረው አማርኛ ለማይሰሙት ጥሩ አጋዝ ነው እላለዉ የሀገራችን ሙዚቃዎች ይበልጥ ተሰሚነታቸው ይበዛል ብስሬ ጥሩ ስራ ነው ስራዎችህን በጣም ነው ምወዳቸው በርታ 👌👍
@fekadubelete5434
@fekadubelete5434 5 жыл бұрын
ለቦታው አንደኛ ነኝ ተመስገን አይቸ ስጭርስ ደግሜ እኮምታለሁ መልካም ጊዜ
@genettadese8183
@genettadese8183 5 жыл бұрын
የሥደት ጎደኞቸ አጽናኑኝ የ2 አመት ፍቅርኛየ በትንሽ ሥተት ተለያየ መቸም የሥደት ነገር የሚያውቀው ያውቀዋል አይ መለየት እየመርርኝ ዋጥከት አይ ይህን ሙዚቃ ሥስማ በማልቀሥ እራሴ ፈርስ አር ወንዶች ተው ግን የሚያፈቅራችሁን አታሥለቅሱ።
@yonatanabebe9444
@yonatanabebe9444 2 жыл бұрын
emebata tatsenashi
@benyamadugna
@benyamadugna 5 жыл бұрын
I can’t stop watching this music video. Besre, the song is all about me, I wanna say thanks to you, producers and everyone
@Moahs
@Moahs 5 жыл бұрын
😭😭😭 እናቴ ናፈቀችኝ እና ሙዚቃው ልብ ያሳምማል ኡፍፍፍፍ ምርጥነው ታሪኩባባን የምቶዱ
@harounsughi9585
@harounsughi9585 5 жыл бұрын
ET music is very unique, much love from Libya (L)
@teybaawele9271
@teybaawele9271 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ቡዞ ነገር ትዝ ያስብላል እኔም ከእናቱ ከተለየው እንዲዊ አሰሪ ሰበታ አመት ሆኖኛል እናም እሳተ በፀሎትቹ አትርሱኝ አሁን ግን ላገኙት አሰር ወር ቀርቶኛል እስከዛ አላህ በሰላም ያገናኘሻ ባለኝ
@HayatEbrahim-m8i
@HayatEbrahim-m8i 7 ай бұрын
who is here again in 2024
@BizunehWork
@BizunehWork 7 ай бұрын
😅
@Estifanos-u1v
@Estifanos-u1v 6 ай бұрын
me
@Bontufeyisa-w4e
@Bontufeyisa-w4e 6 ай бұрын
Alenn
@estif_2123
@estif_2123 5 ай бұрын
Me too
@BizunehWork
@BizunehWork 5 ай бұрын
@@estif_2123 me too
@ALEMITUASHU
@ALEMITUASHU Жыл бұрын
ብስሬ በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሀዩነኝስደተኛዋየናቴናፋቂ
@ሀዩነኝስደተኛዋየናቴናፋቂ 5 жыл бұрын
ዛሬ ክፍት ብሎኛል ሆድ ባሰኝ ምርርርርርርር አለኝ ስደት 😭😭😭😭😭😭😭😭 አገሬ እምገባበት ቀን ናፈቀኝ 😭😭😭😭
@mihretmikias8060
@mihretmikias8060 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ 😥😥
@kalhakingtriks8803
@kalhakingtriks8803 4 жыл бұрын
Yeknash
@Sisco-t6k
@Sisco-t6k 2 ай бұрын
ሰወደው እኮ ይሄን ዘፈን ይመችህ የሰመቻችሁ አቦ ❤❤❤❤
@atifahmed9364
@atifahmed9364 5 жыл бұрын
Big love from sudan
@እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር
@እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር 5 жыл бұрын
ዋው ብሰርዬ በጣም ደስ ይላል ታሪኩ ዘሪቱ ምርጥ ነው ከምር እስኪ #ብሰሬን እደኔ #የሚወድ #ላይክ ግጩኝ 👍👍👍👍
@የሞባይልናየኮምፒውተርጥገ
@የሞባይልናየኮምፒውተርጥገ Жыл бұрын
This song is so underrated
@eskistabydagimwoldemariamb9901
@eskistabydagimwoldemariamb9901 7 ай бұрын
Babaye sitnafiken ........😢😢😢😢😢😢
@ambaw1004
@ambaw1004 5 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ጥራት ያላቸው ስራዎች ይብዙልን እላለሁ ብስሬ በጣም ጥሩ ሙዚቃ ነው እናመሰግናለን:: ውድ አርቲስት ዘሪቱም ጥራት ያለችው እና ጥሩ *Story Line* ያላቸው ፊልሞች ይዘሽልን ስለምትመጪ በጥበብ ስም ላመሰግንሽ እወዳለሁ:: ከሰላምታ ጋር:: አምባው ደሳለኝ::
@ambaw1004
@ambaw1004 5 жыл бұрын
*My brother* አመሰግናለሁ:: አንተም የምትሰራቸውን ስራዎች እመለከታለሁ በርታልኝ ወንድሜ:: የ ውዝዋዜውን ቪዲዮህን እንድትልክልኝ እየጠበቅኩ ነው:: በዚህ አገጣሚ?
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 жыл бұрын
ወዝወዝ ከ AMBAW ጋር አመሰግናለሁ ወዳጃችን የእኔን የውዝዋዜ ነገር ተከድኖ ይብሰል 😂 ቢሆንም ለወደፊት እሞክራለሁኝ ስለግብዣህም አመሰግናለሁ👏👏
@ambaw1004
@ambaw1004 5 жыл бұрын
ጠቅላላ እውቀት 🙏🙏🙏መልካም::
@seblegetachew2983
@seblegetachew2983 5 жыл бұрын
K
@AsAs-hm8lr
@AsAs-hm8lr 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@ዘኪሐና
@ዘኪሐና 2 жыл бұрын
ባባዬ:የደግነትተምሳሌት:ሳላገምንበት:ቀንወርተቆጠረ..የደግነት:ደሞዝ:ምንይሆን:😭😭😭😭😭😭ገናብዙስንጠብቅ:ጨለመ:መቼምአረሳህም:😭😭😭😭
@ጓለቡኣኤረይዝዓዳ
@ጓለቡኣኤረይዝዓዳ 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ምርጥ ዘፈን የኔ ውድ🇪🇹😘። 🇪🇷 ሓፍትኹም።
@ethiopiantube6125
@ethiopiantube6125 Жыл бұрын
Rip ባባ unfinished creature we are😭😭😭😭😭😭😭 bisrae i know u are among Number 1 youngest 🧑‍🎤Singer currently keep z good work
@omargarrad1721
@omargarrad1721 5 жыл бұрын
Nice very toughing song I love it, brother from somalia 🇸🇴
@سوريشاميوقلبيإثيوبيحبشي
@سوريشاميوقلبيإثيوبيحبشي 5 жыл бұрын
Love Somalia 🇸🇴 from Syria 🇸🇾 🇸🇾❤️🇸🇴
@omargarrad1721
@omargarrad1721 5 жыл бұрын
@@سوريشاميوقلبيإثيوبيحبشي thank you brother from Syria
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 5 жыл бұрын
😍😍😍🤗
@kwyruybdgd6697
@kwyruybdgd6697 4 жыл бұрын
🤝🇪🇹🇪🇹
@yalfalyosef7401
@yalfalyosef7401 5 жыл бұрын
ብስሬ ብስሏ እርጋታዋ እኮ ቀልብ ይስባል ከሌሎቹ❤❤❤
@evenzerish9844
@evenzerish9844 5 ай бұрын
1:17 is 🔥🔥🔥
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 2 жыл бұрын
Babaye nefsih beselam tiref 💔💔😭😭😭😭
@habeshastudio27
@habeshastudio27 5 жыл бұрын
እንኳን ወደደ እንጂ ልቤም አንቺን ብቻ አልክድ አላጥፈውም ቃሌን በፍራቻ መሳጭ ነው ውስጥን በሀሴት የሚያደምቅ መሳጭ ስራ ብስሬ በርታልን ✅💓
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
ይመችሽ ፈታ በይ ማሬ ቤተሠብ እንሁን ፎቶዬን በመጫን በሠብስክራይብ ግጪኝ
@netsanetmanasebonetsanetma524
@netsanetmanasebonetsanetma524 5 жыл бұрын
ብስሬ ሙዚቃዎችህ ልብን ሰርስረው ይገባሉ መሳጭ እርጋታ ትርጉም ያለው ነው በርታልን 😍
@raheleshetu6578
@raheleshetu6578 5 жыл бұрын
ዋው ብስራት በእንዲህ ቦታ ስላየውህ በጣም ነው ደስ ያለኝ አብረን ነበር የተማርነው እንድ ክፍል 7 ትን የማነ ብርሀን አየር ጤናም ጭምር ዋው ብስሬ ምርጥ ስራ ነው በርታ
@alexlovelovealex9429
@alexlovelovealex9429 5 жыл бұрын
I love this music From Eritrea 🥰👍
@سوريشاميوقلبيإثيوبيحبشي
@سوريشاميوقلبيإثيوبيحبشي 5 жыл бұрын
Love Eritrea 🇪🇷 from Syria 🇸🇾 🇪🇷❤️🇸🇾
@ayenewabate4984
@ayenewabate4984 5 жыл бұрын
wow i like you
@ayenewabate4984
@ayenewabate4984 5 жыл бұрын
i like this music
@mikomikee2709
@mikomikee2709 2 жыл бұрын
Much love to Our Erteria from an Ethiopian.
@kassimhassen853
@kassimhassen853 5 жыл бұрын
የዚህ ልጅ ዘፋኞች በጣም ደሰ ይሉኛል ጀግና ነው ❤❤❤❤❤
@ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵ-መ3ፈ
@ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵ-መ3ፈ 5 жыл бұрын
ዋው 1ኛ ነኝ እስኪ የብስራት አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ ምርጥ ነው 👍
@ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵ-መ3ፈ
@ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵ-መ3ፈ 5 жыл бұрын
@@ak_entertainment-11 እሺ
@altaebalfateh3899
@altaebalfateh3899 5 жыл бұрын
قونا
@meseretnazrayid1767
@meseretnazrayid1767 5 жыл бұрын
Uuffff woooo❤በጣም በጣም ምርጥ ወጣት በ97 ዘሪቱ❤ባባ❤ብሥሬ በጣም ውድድ❤❤❤❤❤
@kerlostube
@kerlostube 5 жыл бұрын
ተመራቂ እህቶቻችን በግእዝ ቋንቋ ሲነጋገሩ የሚያሳይ ቪዲዮ! ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ፡ የአገሬ ልጆች!! ቄርሎስ ቲዩብ! kzbin.info/www/bejne/rXqXmqmnYrKdb5o
@belanbelan5579
@belanbelan5579 5 жыл бұрын
@tofekmeki9385
@tofekmeki9385 4 жыл бұрын
I am from America and I love Ethiopian culture and people songs perfect ❤❤❤❤
@ኑረሏህአህመድ
@ኑረሏህአህመድ 5 жыл бұрын
ሰራየ የምር ቆንጆ ዘፋኝ ነክ እንደዚክ መጀመሪያው ያማረ ስራ አቅርበካል መጨረሻውም እንደሚያምር እርግጠኛ ነኝ ልጅ ያባቱን ሙያ ነው የሚይዘው ያው አንተ አስመሰከርክ በርታ
@ሀበሻ-ዀ9ቀ
@ሀበሻ-ዀ9ቀ 2 жыл бұрын
ነፍስህ በሰላም ትርፍ ባባዬ አንጀቴን ነው የበላሃው ከውስጤ አወጣ አልክ
@MASTEWAL_TSEGAYE
@MASTEWAL_TSEGAYE 3 жыл бұрын
ከፊልሙ በላይ ይሄን ሙዚቃ ወደዋለው
@salams503
@salams503 5 жыл бұрын
በምድር ላይ እንደ ደህንነት እነ እንደ ክህደት ለስው የሚጎደ ነገር የለም we love you ብስሬ
@ሚጣቀጮ-ጐ6ጨ
@ሚጣቀጮ-ጐ6ጨ 5 жыл бұрын
ብሥሬ ያምራል ከቃል በላይ በሚለው ሙዚቃህ ማበዴ ነው መላ በለኝ እንዴት ንደምሣሣልክ ብታቅ😘😘😘😘😘😘😘😘
@AnidBirr
@AnidBirr 5 жыл бұрын
የ Bisrat Surafel አድናቂዎች 👍አርጉኝ እስኪ 👍👍👍😍
@yegeltube8294
@yegeltube8294 5 жыл бұрын
ልብ ሚገባ ሙዚቃ ቢዬ አላየውም ነበር ማለት ነው
@geeh1711
@geeh1711 5 жыл бұрын
አይይይ ወጣት በዘጠና ሰባት እማይታለፍ የለ ሁሉም አለፈ ያየሴጣን ቁራጭ መሀል ከተማ መርካቶ ላይ ታንክ አስገብቶ ወጣቱን ጨረሰው ዛሬ ግን ህሱም በሒወት የለም ስንት እናቶች አነብ ስንቶች መጦሪያ አጡ እሱ ግን አፈር ውስጥ ገብቷል የልጆች እንባ ፈረደ አሁንም በአጉል እብሪተኝነት ተነሳስታችሁ ህዝብ እምጨርሱ ሰዎች ታቀብ ወይንም ተለወጡ ካለበለዚያ የናንተም ታሪክ እንደ አውሬው እነዳይሆን የማናቹሁንም ስራ ታሪክ አይረሳውም በሁሉም የልባችን ፅላት ላይ ተፅፏል takere mamae
@letarikmekonen6878
@letarikmekonen6878 5 жыл бұрын
ለመግለጽ ቃላት አጣሁኝ ብስሬ ምርጥ ስራ ነው በርታለን ከዚህም በላይ ትልቅ ጀረጃ ትደረሳለህ
@Tibebudemisse12-vz7zb
@Tibebudemisse12-vz7zb Жыл бұрын
That great song
@fasika123
@fasika123 5 жыл бұрын
Watching this continuously what a beautiful song for the soul ❤️
@ኦርቶዶክስነኝ
@ኦርቶዶክስነኝ 5 жыл бұрын
ብስርዬ. የምወድህ. ምርጥ. ስራ. ነው ክሊፑ ምርጥ ነው
@azmerawdessie3886
@azmerawdessie3886 5 жыл бұрын
Those areas you are showing us are really my saviors, recreated me. i used to enjoy the area as if it was my home even if it has been public place. I did't see the movie you are introducing but i am convienced that the movie is awesome from adds
@kedanmustwfq4836
@kedanmustwfq4836 5 жыл бұрын
ፍቅር ሁሌም ይብዛ ምትሉ ደና ነሽ እንዴት ነህ
@eident8209
@eident8209 5 жыл бұрын
ይኤን ዘፈን ስሰማ የሆ ስሜት ነው ሚሰማኝ ብስራትዬ በርታልኝ አንደኛዬ 😘😘😘😘😘😘
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
ብከፋም በውስጤ ላኑረው ህመሜን
@ezopbroadcast6731
@ezopbroadcast6731 5 жыл бұрын
ብስሬ በጣም ምርጥ ስራ ነው ትልቅ መልክት አለው ወጣት በ 97 ፊልም ማጀቢያ በጣም አሪፍ ነው በርታ ውንድሜ።
@moketube97
@moketube97 5 жыл бұрын
ሀጬ አንተም ባዲስ ስራ መጣለው ብለህ ጠፋህ እየጠበቅንህ ነው በርታ በጣም ናፍቀንሀል
@ቃልህመፅናኛዬ-ከ3ጨ
@ቃልህመፅናኛዬ-ከ3ጨ 5 жыл бұрын
ዋው ብስሬ ወጣት በዘጠና ሰባት ጋር አንደኛ ነው ምርጤ
@kalkidanabaw4125
@kalkidanabaw4125 5 жыл бұрын
ለምንድን ነው ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ሆድ የሚብሰኝ
@ኪያፍቅር-ቀ4የ
@ኪያፍቅር-ቀ4የ 5 жыл бұрын
እኔም
@aidahamza12
@aidahamza12 4 жыл бұрын
Enem
@WerqneshCassay
@WerqneshCassay 5 ай бұрын
I am from françes l love ethiopia music 🎉🎉🎉❤❤❤
@amnamnamnamn6039
@amnamnamnamn6039 5 жыл бұрын
ብስሬ የኔ ምእርጥ
@gediyonalebachew
@gediyonalebachew Жыл бұрын
እንኳን ጠበኩ እንጂ ቆሜ ኪዳንምህረት
@nurk4978
@nurk4978 5 жыл бұрын
Bisrat keep going love from Canada 🇨🇦
@የኔለኔየኔለኔ
@የኔለኔየኔለኔ 5 жыл бұрын
ተስፋ ካላቸው ድምፃዊና መካከል ነህ ጎበዝ በርታ ብስሬ የዘፈንህ መልክቶች ሁሌም ደስ ይላሉ
@anunegniyebetasabochetenaf1057
@anunegniyebetasabochetenaf1057 5 жыл бұрын
ይ ሰው አገር ኑሮ አስጠላኝ 😢😢ብስሬ yene liyuu turu sira wow ❤
@እግዚአብሔርይመስገን-ተ4ገ
@እግዚአብሔርይመስገን-ተ4ገ 5 жыл бұрын
Anu negni Yebetasaboche tenafqi አይዞሽ ዉድ
@mebubajuhar3546
@mebubajuhar3546 5 жыл бұрын
ታሪኩ ብራሃኑ ባባዬ አድናቂህ ነኝ
@Wintal4262
@Wintal4262 5 жыл бұрын
I’m from Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 esti like
@rich-do4wz
@rich-do4wz 5 жыл бұрын
ምርጤ ደጋግሜ ብሰማው ኣልሰለች ኣለኝ
@harhentube7150
@harhentube7150 5 жыл бұрын
This is such amazing and touching music clip. I love it!!!
@natenate2694
@natenate2694 5 жыл бұрын
ብስርዬ በጣም ደስ የሚል ነው ቆንጆ ሙዚቃ
@birukashenafidekeyo3407
@birukashenafidekeyo3407 4 жыл бұрын
i feel something better in my life i just missing my ethio i also love this lovely music gud job mr bisrat
@semira6325
@semira6325 5 жыл бұрын
ይመስለኛል የ "ወጣት በ97 "ፊልም የሙዚቃ ማጀቢያ ነው ከምር ግን ከ soundtrack መረዳት የቻልነው ፊልሙ አሪፍ መሆኑን ነው ብስራት የኔ ፩ኛ ነህ❤️❤️❤️
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 жыл бұрын
ብስሬ በጣም አሪፍ ነዉ ስራዎችክ ሁሉ ትርጉም አለዉ ተጨንቀክ እነደምተሰራ የስታዉቃል ያባትክ ልጅ በርታ ወንድሜ
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
Mesay Tefera - Asebkut - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
5:16
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 2,5 МЛН
Samon ሣሞን - TIZITA ትዝታ (Official Music Video)
6:01
Samon Zemas
Рет қаралды 2,8 МЛН
Ethiopian culture music
15:45
Ethio Sweden Entertainment
Рет қаралды 2 М.
Madingo Afework best collection Songs.
19:14
Best hits
Рет қаралды 346 М.
Yefiker Tig - Esubalew Yitayew(Yeshi) New Ethiopian Music 2020
8:07
New Ethiopian Music Mix 2024 _ Slow Music Nonstop Mix
26:39
Dj ELON (ZRYA)
Рет қаралды 705 М.