ቢዘገይም...እታገሠዋለሁ ||ሰለሞን አበበ|| Ethiopian protestant Sibekt 2022

  Рет қаралды 29,629

Mado tube ማዶ ቲዩብ

Mado tube ማዶ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 52
@ዳይመንድአዲስ
@ዳይመንድአዲስ Жыл бұрын
ታምኑኛላችሁ ይሄ ቪድዮ ከተለቀቀ ዛሬ ልክ አስረኛ ወሩ ነው በነዚህ ወራት ውስጥ ከሀያ ግዜ በላይ አይቼዋለሁ በኔ እይታ የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ስብከት ብዬዋለሁ ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለች ስብከት አጋጥሞኝ አያውቅም ነበር። ሰለሞን አበበ you are the best one . my God bless you more .የአነባበብ ስልት ፣ የንግግር ዘይቤህ ፣ አጥንት ውስጥ እንድትገባ ሆነህብኛ እያለቀስኩ ነው የምሰማህ 😢😢😢 አዎ እግዛብሄር ለቃሉ ታማኝ ነው ተባረክ
@bruktya5119
@bruktya5119 2 жыл бұрын
ሕይወት ቀያሪ የሚያበረታታ እውነትም ቢዘገይ ይመጣል 🙇🏻🙇🏻🙇🏻ውስጤ በሐሴት ነው የሰማሁት እግዚኣብሄርን በቃሉ በጣም ነው ያበረታኝ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ወንድሜ ተባረክ እያንዳንድ ቃል ውስጥን ይቀይራል ስታስተምር 🙌🙌🙌ማዶ ዩቲዩብ እናንተንም ማመስገን እወዳለሁ በርቱ እንደነዚሕ ያሉ ውድ ወንድሞችን እያቀረባችሁ ቃሉን ስለምትመግቡን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 Жыл бұрын
ሕይወት የሚሠራበት ለዋጭ ትምህርት ነው።በብዙ ታንጬበታለሁ።እግዚአብሔር ይመሥገን።አገልጋዩን ጌታ አብዝቶ ይባርከው!!!ማዶ ቲዩብ ተመራጭ ነው። በርቱ። አገልግሎታቹሁ ይስፋ።ተባረኩ!!!
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 10 ай бұрын
ሁሌ ቃሎቹ ኣዲስ ናቸዉ የ እግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን የሰልፌን ዘመን በትግስ ት እጠብቃለሁ
@frpaccount2410
@frpaccount2410 Жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር ዛሬም ቃል አለህ ሰለሞን የተዘጋው በር አገልጋይ ተስፍ አለ የምትል
@tarekegnhaileofficialchann9937
@tarekegnhaileofficialchann9937 2 жыл бұрын
ግሩምና እምቅ የእምቀት ሀብት ለመታደል ከበቃው ወንድም ሰለሞን የወቅቱን ቃል ሰማሁ። እግዚአብሔር ለመንግስቱ ያብቃዎት!
@marthahailu2066
@marthahailu2066 2 жыл бұрын
ዋው የሚገርም የጊዜው ቃል አንዳንተ አይነቱን ያብዛ ልን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏
@almazabera5700
@almazabera5700 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ሰብከት በውነት ውበት ያለው ተምህርት ነው ሁላችንንም ተሰፋ የሚሰጥ አኔ አምላኬ ያናገረኝ ይመሰለኛል አይዞሽ አለሁ ያለኝ መሰለኝ በሆዴ የለውን ሁሉ አልረሳም አምናለሁ ይናገረናል አትጠራጠሩኝ አመጣለሁ ማለቱ ነው ፐፐሰተር ምንም ልነግረሆት አልችልም ደሰታየን ሰላሰተላለፋልን መልክት አግዚሐብሔር ይባርከዎት well done..
@mimiberhane2250
@mimiberhane2250 2 жыл бұрын
አሜን ግሩም መልዕክት ነዉ. ጌታ ይባርክህ
@jenetzippert1441
@jenetzippert1441 2 жыл бұрын
Praise God Yes, amazing 👏
@elsabetfantahun5157
@elsabetfantahun5157 2 жыл бұрын
Semten yeminenorw yargelne Amen Amen🙏🙏🙏👍👍👍
@samijesus9953
@samijesus9953 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሕ ዘመን ሑሉ ይባረክ።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
ፓስተር ሰለሞን እግዚአብሔር ይባርክህ
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
Amen Amen halilujuil elelelele elelelele elelelele God is good
@adinagetaneh7674
@adinagetaneh7674 Жыл бұрын
Tebarek dear brother Solomon!
@abriberhanabri2031
@abriberhanabri2031 2 жыл бұрын
God bless you, it is the word of the time for me. Thank you.
@zed8788
@zed8788 2 жыл бұрын
2nd day listening to it for 3rd time 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saratamere4471
@saratamere4471 2 жыл бұрын
God bless you !!
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይሁንልህ የምወድህ ፓስተር ሰለሞን በአንተ ስላለው የጌታ ፀጋ ክብር ይሁንለት
@DaniMan-r5g
@DaniMan-r5g 11 ай бұрын
በአገልግሎትህ በጣም እየተባረኩበትና እየተማርኩበት ነዉ ጌታ ያብዛልህ
@DaniMan-r5g
@DaniMan-r5g 11 ай бұрын
ከታሪካዊ ክርስትና ጋር በተያያዘ 1 ጥያቄ ልጠየቅ ከ1-5century ያሉ ኣባቶች like Ignatius,Clement polycarp,hermas,...................atnatious kerlos jestin yemezaselut be ምስጢረ ቁርባን እና ጥምቀት ድነተን ያሠጣል ብለው ያምናሉ? እነዴት ?
@zed8788
@zed8788 2 жыл бұрын
Bless you mado Tube your preaching video messages are life changer 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 We have a God that can not leave his children on the desert I am listening it for 2nd time as soon as I finished 1st one I have a reason very amazing reason what can I say thankyou God thankyou thankyou thankyou "amen byzegeyim etagesewalehu " Egizabiher zemenihn yibarik ye egizabiher bariya Kalebete nebarawiy huneta yemiyalif sew mini yadirig?????????? 1st kirikirun ena tiyakewin yizo wede egizabiher yikireb 2nd egizabiher yeminagerewin kali mesimatun yiketil 3rd እግዛብሄርን በልእልና በመየት በምስገና ይመመላለስ ።
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 2 жыл бұрын
God bless you Pastor 🙏 ❤️
@СамсунгТройка-ы6г
@СамсунгТройка-ы6г 2 жыл бұрын
ሰላም ለምድራችን ይሁን:: ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይሁን
@samijesus9953
@samijesus9953 2 жыл бұрын
እዉነት ጌታን የምንጠብቅበት ፀጋ ይጨምርልን አሜን።
@earthdoesnotrotate-blackma1687
@earthdoesnotrotate-blackma1687 2 жыл бұрын
WOW TEBAREK TAMEHEN YASEFALEH YABEZALEH WONEDEME
@kassahunejetakassa5862
@kassahunejetakassa5862 2 жыл бұрын
Dear brother; May the abundant blessing of our Lord Christ Jesus be upon you !!
@leultkelmarekos7488
@leultkelmarekos7488 2 жыл бұрын
ጽድት ያለ መድረክ እ.ር ይባርካቹሁ
@haileslaseabebe1073
@haileslaseabebe1073 2 жыл бұрын
ጥቅስ ከጥቅስ አለመቀዥቀዥን በዚህ መልእክት ተምሬአለሁ ።ገላጭ ስብከትን ወደድኩት
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 Жыл бұрын
Thank you dear brother!
@King-tm9yu
@King-tm9yu 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@tijo4520
@tijo4520 2 жыл бұрын
God bless you.
@ታመነቺበለጠባሣ
@ታመነቺበለጠባሣ 2 жыл бұрын
ወልካም 📖📖🙌🙌🙌🙌ጌታአቺንም እየሱስ ክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ በዚኮምንት የምትአንበቡ ሁሉ
@getroad1192
@getroad1192 2 жыл бұрын
Egzihabher yebarkih
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 жыл бұрын
አሜን እየሱስ ጌታ ነው
@aymanismaelabdallah9123
@aymanismaelabdallah9123 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ..... መድሀኒቱ አለኝ ... በጣም ጥሩው በጣም ውጤታማ መፍትሄ ... እና ሁሉም ነገር ከክፋት ወደ እርኩሰት ይጠፋል ፣ ፎቢያዎች ፣ ቅዠቶች ፣ ራስን የማጥፋት ውስጣዊ ስሜቶች ፣ ጭንቀት ፣ ማታለል ፣ አስጸያፊ እና በሶስተኛ ወገኖች የሚፈጠሩ ድንጋጤዎችን ጨምሮ ። እኛን የሚያሠቃዩ በጣም ግትር የመንፈስ ጭንቀት . ይህ ወደ እርስዎ ትኩረት የማቀርበው አዲሱ የእግዚአብሔር ህግ ነው, በእውነቱ, ስለ ሁሉም ነገር ከዘለአለማዊው ጋር, ከዕለት ተዕለት እገዳዎች እስከ ከባድ ችግሮች ድረስ ማውራት ይችላሉ, በአንድ ቃል ውስጥ በ 360 ዲግሪ እውነተኛ ውይይት. ጸሎቱ የሚካሄደው ተንበርክኮ እና እጆችን በመገጣጠም በመጠኑ ድምፅ ከአባታችን ሆይ ሰላም ማርያም ለአብ ክብር ይሁን። (አስፈላጊ ... ዘላለማዊው ከነፍስ ጋር ስለሚገናኝ እና ግንኙነት ስለጠፋን እጃችንን አንለያይም). መጸለይ ስንጀምር በውጪ ሃይሎች ለምሳሌ ሀሳቦች፣ከማይጠቅሙ ነገሮች፣መሻገሮች እና ሌሎችም ልንረበሽ እንችላለን። በብዙ የጸሎቶች ድግግሞሾች, ሁሉም ነገር ያልፋል, ምክንያቱም አንድ ነገር ለማሰብ ብንፈልግ እንኳን, ይህን ለማድረግ የማይቻል ይሆናል. ለእግዚአብሔር ሰላምታ በማቅረብ እና "ሰላም የዘላለም አባት" በሚለው ሐረግ እንጀምራለን; … እናም ችግርህን ንገረው፣ ለእሱ ጣልቃ ገብነት ጠይቀው። ዋናው ነገር የተቀበሉትን እርዳታ መርሳት የለብዎትም. በሚሰሩበት ጊዜ እንኳን ጸሎቶች በቀን ውስጥ ብዙ ጊዜ መከናወን አለባቸው. ስለዚህ እግዚአብሔርን አትተው! ጸሎቶቻችሁን እያያያዝኩ ነው! የመስቀል ምልክት፣ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም። በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ! ስምህ የተመሰገነ ይሁን መንግሥትህ ና፣ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን። የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን። ከክፉ አድነን እንጂ ወደ ፈተና እንዳንወድቅ እርዳን። ኣሜን ሰላም ማሪያ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ ጌታ ካንተ ጋር ነው። አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ የማኅፀንሽ የኢየሱስ ፍሬ የተባረከ ነው። የኢየሱስ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ስለ እኛ ኃጢአተኞች ጸልይ። አሁን እና በሞታችን ሰዓት. ኣሜን ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ። እንደ መጀመሪያው ፣ አሁንም እና ለዘላለም እና ለዘላለም። ኣሜን
@ታመነቺበለጠባሣ
@ታመነቺበለጠባሣ 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረኩልኝ 🙌🙌🍒🍒🍒📖📖📖📖🙌🙌🍒🍒🍒📖📖🙌🙌📖📖🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️
@elisayimer2910
@elisayimer2910 2 жыл бұрын
እግዜአብሔር።ይባርክህ
@nayon533
@nayon533 2 жыл бұрын
Amen
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Amennnn Amennnn haleluyaaaa👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭 aba ameseginhalehu bemetebekiyaye lay kuch biye etebikihalehu alinawetim aniten amigne yene abat akihalehu nekichehalehu dasishehalehu hiliwinah hulu yisemagnal ameseginhalehu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 tebarek abate betifu tsega yibzalik
@bernabasgelana2683
@bernabasgelana2683 2 жыл бұрын
ሞተህ አታመልጠው ፤ ኖረህ አታመልጠው 😂😂
@asedeabtemicael5967
@asedeabtemicael5967 2 жыл бұрын
Amen Amen
@tsehaymebretu1299
@tsehaymebretu1299 2 жыл бұрын
Egzabhier ymesgen .
@southeastmmg6174
@southeastmmg6174 2 жыл бұрын
amen
@ታመነቺበለጠባሣ
@ታመነቺበለጠባሣ 2 жыл бұрын
አሜንንን 📖አሜንንን 🙇🏻‍♀️አሜንንን 🙌አሜንንን 🙌አሜንንን 📖አሜንንን 🙇🏻‍♀️አሜንንን አሜንንን 🙇🏻‍♀️አሜንንን 📖አሜንንን 🔥አሜንንን 🍒አሜንንን 🕊️አሜንንን 🍇አሜንንን 🔥አሜንንን 🕊️አሜንንን 🍒አሜንንን 🙏አሜንንን 📖አሜንንን 🙌አሜንንን 👏🏻አሜንንን 🌾አሜንንን 👏🏻አሜንንን 💒አሜንንን 📖አሜንንን 🙌አሜንንን 🙇🏻‍♀️አሜንንን 🔥አሜንንን 🍇አሜንንን 🕊️አሜንንን 🍒አሜንንን 🙏አሜንንን 🍒በየሱስም ክርስቶስ ስም ተባረኪልኝ 🙏ፍራማ ሁንልኝ 🕊️🍒
@bereketpeter5544
@bereketpeter5544 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@yenebecha7099
@yenebecha7099 2 жыл бұрын
ወ/ም ሰለሞን ትምህርቶችህን በጣም እወዳቸዋለሁ በየትኛው ቻናል /በቲቪ/ ብታሳውቀኝ; መጽሐፍትም እንዳለህ ሰምቻለሁና የማገኝበትን ብትጠቁመኝ ከምሥጋናና አክብሮት ጋር
@mulutesfamathewos7177
@mulutesfamathewos7177 2 жыл бұрын
የማዶ ማስታወቂያ የተሳሳተ ይመስለኛል። 1) በትልቅ ድምፅ መደረጉ 2) በስብከት ወይም በመዝሙር መሃል መደረጉ።
@bekaludile1281
@bekaludile1281 2 жыл бұрын
Remove some ads from this channel please
የሰማይ ዜጎች ተስፋ / Yesemay Zegoch Tesfa / መጋቢ ሰሎሞን አበበ ገብረ መድኅን / Pr. Selomon Abebe
1:07:42
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
ቀን ሳለ! በመጋቢ ሰለሞን አበበ
37:23
GERJI EMMANUEL
Рет қаралды 18 М.
የእንደገና አምላክ || pastor fitsum Ermias || Amazing teaching 2023
52:14
The Anointed Word of God Church
Рет қаралды 14 М.
በአንዳች አትጨነቁ ⵏ ሰሎሞን አበበ (መጋቢ)  ⵏ Solomon Abebe (Pastor)
1:10:14
ሕያው መንገድ ቤ/ክ - Living Way Church
Рет қаралды 11 М.
ልባችሁ አይታወክ || መጋቢ ሰሎሞን አበበ #2023 ethiopia protestant #sbket
49:53
ዘፀአት ፓስተር ሚካኤል ወንድሙ (ሚኪ) Ethiopian protestant Sibket 2021
1:11:32
የለቅሶ ማግስት ደስታ ⵏ ሰሎሞን አበበ (መጋቢ)                                                Solomon Abebe (Pastor)
57:28
ሕያው መንገድ ቤ/ክ - Living Way Church
Рет қаралды 11 М.