የተቀማ ነብስ ሙሉ ፊልም - Yetekema Nebs Full Ethiopian Film 2022

  Рет қаралды 426,060

Blata Media

Blata Media

Күн бұрын

Пікірлер: 183
@galaxygalaxy1399
@galaxygalaxy1399 2 жыл бұрын
አንደኛነው ደስየሚል ፊልም
@mideksagonfa6554
@mideksagonfa6554 2 жыл бұрын
@Temesgena_bate517
@Temesgena_bate517 2 жыл бұрын
አረ በጣም የድሮዉ ከስንት ጣዕሙ የአሁኑ እኮ ሲያስጠላ🤕
@አላህነውወክሌ
@አላህነውወክሌ Жыл бұрын
ትክክክል
@የእማፉቅርልጅነኝደግልማር
@የእማፉቅርልጅነኝደግልማር 2 жыл бұрын
የፊልሙ ርዕስ ግን ያሳዝናል ነፍስ እዲት ስው ይቀማታል በነፍስ ላይ ሰልጣን ያለው ልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው
@gsg9250
@gsg9250 2 жыл бұрын
ሰለም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሁሉ ሰላማችሁ ብዝትዝት ይበል፣እኔ በዝሙት የቆሽሽኩኝ ነኝና እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ሕይወት ያውጣሽ በሉኝ
@abduadem6932
@abduadem6932 2 жыл бұрын
ጥሩ ፊልም ነው አስተማሪ የሌላውን ህይወት አጥፍቶ ደስታ ለማግአት ጥረት ማድረግ መከራው በራስ ላይ ነው የሚደርሰው እንጠንቀቅ!
@selamteke1007
@selamteke1007 2 жыл бұрын
ደሰ የሚል ፊልም ነው በዛሬ ግዜ ፍርድ ሰለሌለ እንዲህ ነው በአሁኑ ግዜ እራሰህ ፍትህ መሰጠት ነው
@ፍቅርከወሎልጅ-ጀ8ነ
@ፍቅርከወሎልጅ-ጀ8ነ 2 жыл бұрын
ማንም ቢጥለኝ የማጠላኝ አድትሀገርአለችኝ ሲል እባተናነቀኝ እማእናትሀገሬ እረለንፁሀን አሥቢእማ💚💛💔😭🇪🇹😭ወላሥደት ምርር ሥልችትብሎኛል ሀገሬገብቸ ማረፍእፈልግነበረ ሀገሬግንሰላም አደለችም ታማለች😭😭😭
@yr656tyeuduru2
@yr656tyeuduru2 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሰለሞን ይመልስልን የሀገርን ፍቅርየሚቀው በሰው ሀገር ባይታወርሆነንየኖረውነን
@ፍቅርከወሎልጅ-ጀ8ነ
@ፍቅርከወሎልጅ-ጀ8ነ 2 жыл бұрын
@@yr656tyeuduru2 አሚን ያረብ እዉነትነዉ ማማየ😥
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j Жыл бұрын
😢😢😢
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
እትዬ ወለላ ስወዶት ወደ ገደለው አላሉም የኔ እናት ፊልሙ በጣም ያስፈራልም ደስ ይላልም የጭካኔ ጥግ የተሞላበት
@tigitigi5517
@tigitigi5517 2 жыл бұрын
በየፊልሙ በየፕራንኩ ኮሜንት አያልፍሽም ግን ትመችኛለሽ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
@@tigitigi5517 አመሰግናለሁ ምን ላድርግ የአረብ አገር መደበርያ ነው እኮ ስሜታችን በዚህ እንኩዋን እንግለጥ እንጂ ስራው አስጨናቂ ነው
@tigitigi5517
@tigitigi5517 2 жыл бұрын
@@sifenshume7726 ልክ ነሽ አይዞሽ ውዴ ሁሉም ያልፋል ደግሞ ሰብስክራይብ አርጌሻለው
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@@tigitigi5517 ውዶቼ ደምሩኝ😍
@tigitigi5517
@tigitigi5517 2 жыл бұрын
@@blentube3002 demrshalu
@eniyatmelese5280
@eniyatmelese5280 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የዱሮዎችን ፊልም ሲያይ የሚያለቅሰው አሁን ግን የዘመኑ ፊልም እንኳን እንባ ምንም አያስመጣ
@eljayesuf8763
@eljayesuf8763 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@axumthekingdomofaxum9795
@axumthekingdomofaxum9795 2 жыл бұрын
Ante yeteweldkew lkso bet new jelese
@የእማፉቅርልጅነኝደግልማር
@የእማፉቅርልጅነኝደግልማር 2 жыл бұрын
በንቀት ሰለምታይው ነውጂ
@gaema9673
@gaema9673 2 жыл бұрын
👆
@hddi491
@hddi491 2 жыл бұрын
Enedawum yanadedal
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Ай бұрын
ይችንልጅስወዳትወይኔደግሞደግነቷሁሌስሰራ
@abaytube1595
@abaytube1595 2 жыл бұрын
እኔስ ሀገሬ መግባት በጣም ፈራሁ ያረቢ አላህ ሰላሙን አውርድልን 🤲🤲🤲🤲
@zuzumuhand5789
@zuzumuhand5789 2 жыл бұрын
እኔራሱ ወላሂ ሀሳቤን ቀየረኩ🤔🤔🤔😭😭
@pkkhan17
@pkkhan17 2 жыл бұрын
እኔም ለአዲስ አመት ለገባ ነበር ምን ዋጋ አለው በጣም ያሳዝናል የእኛ ነገር በሰው አገር
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
እውነት ነው ያስፈራል
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@@zelekashlulseged9795 ሰብ አረጊኝ😍
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
የሚገርመው የሰው ነብስ ለማጥፋት እንደውሃ የጠማቸው ሰዎች የሰውን ማንነት ሳያቁ በጭፍን ሰው መግደል እራስ ወዳድ መሆን እንዲነው እጄን በጄ አሉ ብደቃው ደረቴን ሀዘኔ ከቤቴም አልወጣ ነው መሰለኝ ተረቱ የሰው ህይወት በፈጣሪ የጁ ስራ እንዳልሆንን ማንም እየተነሳ ተጨንቆ የፈጠረንን የጅ ስራ የሆነውን ወንበዴ እየተነሳ ሲፈልገው እየገደለ ሲፈልገው ያድነናል
@ማርያምአማላጀ
@ማርያምአማላጀ 2 жыл бұрын
ሀገራችን በአዉሬዉ ተከባለች መግደል መዝረፍ ማፈን ይህ ፊልም ነዉ አሁን ምናለ ስለሰላም ፊልም ብትሰሩ ምን እንማር
@markos7615
@markos7615 2 жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው ,በአንድ እራስ ወዳድ ስግብግብ ጉልበተኛ እና መሰሪ ሰው የብዙ ንፁሐን ህይዎት ያልፋል , አጨራረሱም አስተማሪ ነዉ ግን በዚህ ሁሉ ውስብስብ ታሪክ መካከል , በሰሪዉን ሰው መንቀል አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው ።ታሪኩም ቶሎ ያልቃል ንፁሐን ህይወታቸውን አይነጠቁም ነበር ....... ወደ አቅም ወደ አለው እና ወደ መሰሪዉ አነፃፀር ያኔ ሁሉም በስላም የተኛል እንቅልፍ እንኳን ቅዠት የለዉም ....ምህረት ለማያውቅ ምህረት አትስጥ ,አታስተምረው ትደክማለሁ እንጅ እሱ አይገባውም ,,,
@AaAaa-he3tq
@AaAaa-he3tq 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል ግን ሁሉንም የእጁ ሸሳያገኝ አይቀረም 🙄🙄🙄ለሁሉም ግዜ አለው
@LearnAmharicEnglish
@LearnAmharicEnglish 2 жыл бұрын
ብዙ ስንፈልግ ያለንን አናይም፤ በመጨረሻም እናጣዋለን።
@Setotaye2024
@Setotaye2024 2 жыл бұрын
ፍቅር የሚሉት ምንም አላወቀበትም ድንግጥግጥ ይላል ማስመሰሉን አላወቀበትም ያስፎግራል ያካብዱታል
@hiwotgirma8854
@hiwotgirma8854 2 жыл бұрын
ምንም ደስ አይልም ዬ ጪካኔ ጥግህ ሀፍፍ😔😭😭
@SAe-y1k
@SAe-y1k Жыл бұрын
ሳሜ ያለበትፊልምስወደወወላሂ የሳሜአድናቂወች👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈💓💓💓💓💓💓💓💌💋💋💋💋💋💋💋💋
@burii9411
@burii9411 2 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም አስታማርናዉ ደስ የሚል
@miheretshemalse6465
@miheretshemalse6465 Жыл бұрын
መንፈሳዊ መፅሀፍ ነው አደለ ሰውየው ይዞ ሲያነብ ያየሁት ❤ሕማማት❤ የሚለውን መፅሀፍ ምንድን ነው እንደዛ አመነጫጭቆ የሚጥለው መፅሀፉን በዛ ላይ አንገቱ ላይ ማዕተብ ይታየኛል…አረ ወገን እያሰብን እንጂ ስረአት ቢኖር መልካም አይመስላችሁም…በፊልም ዘርፉ ላይ ሐይማኖታዊ ነገሮችን ከተጠቀምን በስርአቱ እና በአግባቡ ይሄን ይሄ ነገር ልክ እያለፈ እየመጣ ነው
@sasrar6110
@sasrar6110 2 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል አስተማሪ ፍልም
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
ለሰው ጉድጓድ አርቀክ አትቆፍር የሚባለው ለዚ ነው ግን በጣም አሴዛኝ አስተማሪ ነው
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፈልም ነዉ በርቱ ❤😭😭 ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ ❤🙏🙏🙏
@Rahmaየቦረናዋ
@Rahmaየቦረናዋ 9 ай бұрын
ይቺንልጅ.የሚወድእደኔ.ከሜካፕየፀዳች❤🎉
@Endashash
@Endashash 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@Kingkassa1
@Kingkassa1 2 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ፊልም ❤❤❤😍😍😍
@ሰላምነኝየራሳዋ
@ሰላምነኝየራሳዋ 2 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው አስተማሪ ነው
@elroiekebede6835
@elroiekebede6835 2 жыл бұрын
ጅማሬና ፍፃሜ የሌለው የመጨረሻ ደባሪ ፊልም ወለላን አይቼ ገባሁ ግን ሳይገባኝ ግዜዬን አባከንኩ ወይ አያሳዝን ወይ አያስተምር 😏😏😏
@lotapetallo4492
@lotapetallo4492 Жыл бұрын
Life is not fair no matter what where we live ,love is always good but can't buy with a money , family is always welcome to come the reality . Love is always a wonderful place of trouble, but a winner . Life is a little crazy for love , dirty people and with a great suffering thanks brother Eritrean
@genifkr-w1y
@genifkr-w1y 2 жыл бұрын
ወይ መጨረሻው ወይ መጀመሪያው አያምር 🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧
@ዋርካውምሬወዳጆየዘመኔጀግ
@ዋርካውምሬወዳጆየዘመኔጀግ Жыл бұрын
😂😂😂 ይቅርብኝ እግዳውስ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 2 жыл бұрын
Film film yemishet yabede Ethiopiyawi Action film new::yetibeb afkari negn ❤️❤️❤️
@Temesgena_bate517
@Temesgena_bate517 2 жыл бұрын
አልቀረም Action😤😷😷
@arebu6818
@arebu6818 Жыл бұрын
አንደኛ
@የተክልዬልጅ-ቐ2ወ
@የተክልዬልጅ-ቐ2ወ 2 жыл бұрын
ዋው ቆንጆ። ነው
@estertaka7727
@estertaka7727 2 жыл бұрын
ፊልሙ ከመታየቱ በፊት ስማቸውን ስትፅፋ ተወነኞችን መልካቸውን ብታሣዮን ለማወቅ ይረዳናል የእኔ አስተያየት ነው
@BABR7826
@BABR7826 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ተዋናይ ወለላ አሰፋ ወደ ገደለው🤣🤣🤣🤣
@rozaroza6847
@rozaroza6847 Жыл бұрын
አደኛ ነው ደሥ የሚል ነው
@JamalJamal-gp1kl
@JamalJamal-gp1kl 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስይላል
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል በረቱልን
@senifkir6474
@senifkir6474 Жыл бұрын
ኡኡኡኡፍፍፍፍ እንቅልፌን ማጣቴ ምድነው ወይ መጀመሪያ የለው መጨረሻ ሳትጨርሱ ዝም ብላችሁ ትለቁታላችሁ አስተካክሉ ለሚቀጥለው
@kingcell9524
@kingcell9524 Жыл бұрын
ታሪኩ አሪፍ ሆኖ ባለሞያዎቹ ልምድ ዜሮ
@madenam830
@madenam830 Жыл бұрын
ብዙያሥተምራል
@netsaneta9349
@netsaneta9349 2 жыл бұрын
Ewenet naw heg yelam
@hayatmohammedmohammed631
@hayatmohammedmohammed631 2 жыл бұрын
ዋው ይዴላል
@leylakemal9531
@leylakemal9531 2 жыл бұрын
ወለላዬ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ Жыл бұрын
ሰላም ሰታምር
@tube-yv6zq
@tube-yv6zq Жыл бұрын
በቃ በዚህ ጊዜ በክዳችንጅ ህግ የለም ማለት ነው በጣም የሚገርም ነባራዊ ሀቅን የሚያሳይ ፊልም ነው
@djxnz3535
@djxnz3535 2 жыл бұрын
በጣም,ጀግና
@mesibedru8671
@mesibedru8671 Жыл бұрын
ትላልቅ አርቲስቶች በማይረባ ፊልም
@መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ
@መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ 2 жыл бұрын
የኛ ሀገር ፈልም አሁንስ እጅጅ ነው ያለኝ ሁሉም ተመሳሳይ ፈልም አይነፋም ዱሮ ቀር ፈልም
@ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
@ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ 2 жыл бұрын
እኔም እግረ መገዴን ነዉጅ የማየዉ ህንዶች ይግደሉኝ እኔማ የሀበሻ ፊልም ሊዘጋኝ ነዉ ትንሽ ነዉ የቀረኝ😡💚💛❤
@መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ
@መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ 2 жыл бұрын
@@ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ እኮ 🤣
@sitraa132
@sitraa132 2 жыл бұрын
ህንድና ቱርክ ይግደሉኝ ይተውኑታል እደጉድ
@መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ
@መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ 2 жыл бұрын
@@sitraa132 እኮ
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@@መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ ደምሩኝ😍😍
@molliyaputhahaseena1536
@molliyaputhahaseena1536 2 жыл бұрын
የመጨረሻ የዘቀጠ ፊልም ሲያስጠላ
@kenamengistutadesse5424
@kenamengistutadesse5424 2 жыл бұрын
Betam Arif film new
@emanhabasha5667
@emanhabasha5667 Жыл бұрын
ፊልሙ ላይ የተሳተፉት በሙሉ መተወን አልቻሉም ድርሰቱ ጥሩ ነበር ተዋንያኖቹ ግን ምንም አልተወኑቱም በጣም ያስጠላሉ
@mastewalsewnet3985
@mastewalsewnet3985 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ስለ ኦትዝም ያነሳችሁት ሃሳብ መልካም ነው. Thank you
@khan8313
@khan8313 Жыл бұрын
ፍርድ የለለበት በፌልምም በአካልም በጣም ጎጉቸ ነዉ ያየሁት ግን መጨረሻዉ አያምርም ፍርድ መገኝት ነበረበት
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
አይ የኛ ሀገር ፊልም ደፈራ ገደላ ዝርፊያ ጌታየ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ
@ematube9407
@ematube9407 Жыл бұрын
ቴድዬ እክዋን ሰላም መጣህ ለምታቀርባቼው ትምህርቶች ከልብ አመሰግናለሁ እናም ጥያቄ ነበረኝ ዩቤ ከተከፈተ ከአንድ አመት በላይ ሁኖታል ሰቡ 1k በላይ ነው ሰአት ግን አልሞላልኝም እናም ከአንድ አመት በላይ ከሆነው ዩቱብ አይቀበለውም አሉኝ እና እደት ነው እባክህ እዳታልፈኝ
@saharasalih5399
@saharasalih5399 2 жыл бұрын
ወደ ገደለው ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@toyba969
@toyba969 2 жыл бұрын
ግማሹ ዋዋ ግማሹ ሲያስጠላ ይላል እስኪ ልየው
@kidestbest207
@kidestbest207 Жыл бұрын
አስቲ ልየው ከቲክቶክ ነው የመጣሁት
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 2 жыл бұрын
😭😭😭💔🇪🇹sew kenetu new 😭🥲
@madinaa1452
@madinaa1452 2 жыл бұрын
Part time 🥰😁🙆‍♂️
@haylu8198
@haylu8198 2 жыл бұрын
ያማል በጣም
@Sነኝስደተኘዋ-d7m
@Sነኝስደተኘዋ-d7m 2 жыл бұрын
እስኪልየው ጥሩ ይመሥላል
@berhanberhan2165
@berhanberhan2165 Жыл бұрын
እረ የጮካኔ ጥግ😢😢
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ 2 жыл бұрын
አድስ ነውዴ ኮሜትም ተመልካችም የለም ገባ ገባ በሉ የመዳም ቅመሞች👍🥰🥰
@saranagshe7451
@saranagshe7451 2 жыл бұрын
Aref filme now
@ansha4167
@ansha4167 2 жыл бұрын
እናት ሙታም ለልጆቿ😭😭😭😭😭
@kbifextube2910
@kbifextube2910 2 жыл бұрын
1 dega❤❤❤❤🤕🤕😥😥😥😥
@lmanql6586
@lmanql6586 2 жыл бұрын
arif new
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 Жыл бұрын
Dese yemele filme new erasetaw lje gene endewayn zemne balgeze huono yegba kero new
@Quaterotube
@Quaterotube 2 жыл бұрын
ብዙ ክፍተት ያለበት የሴራ ውቅር ነው! እጅግ Rating’D' ይበቃዋል 😅
@ruhamaruhama1817
@ruhamaruhama1817 2 жыл бұрын
ስታስጠሉ ሁል ጊዜ የምትሰሩት መግደል ማፈን በስረቅ ዝሙት ሱስ 😏😏😏 ሰው አሁን ከዚህ ምን ይማር 😏 እጭ
@አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ
@አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ 2 жыл бұрын
በጣም ምን ያስተምራል ምድረ ሰካራሞች ኤጭ ያበሻፊልም
@ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
@ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር 2 жыл бұрын
ሌላ ከየት ያምጡ ያለዉ እዉነተኛ ማንነታችን ይህ ሁኖዋል ኧረ እንደዉም የባሰ ነዉ
@laylamohammed
@laylamohammed 2 жыл бұрын
ገራሚ ነው እጂግ ግን ሳሚ አስለቅሶኛል💔
@abiderase6269
@abiderase6269 2 жыл бұрын
ayzosh
@Setotaye2024
@Setotaye2024 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ሀፒበርዝደይ ይቀድምና ከዛ መልካም ልደት ያሳዝናል ፊት ነበርን ሁዋላ ቀረን እስኪ በፉልም እንኩዋን የኢትዬጵያን ባህል አስቀድሙ🤔
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 2 жыл бұрын
እህህህ በጣም እንጅ አናሳዝንም
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@@afomiyatube3638 ደምሪኝ😍
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 жыл бұрын
በጣምየሚያስጠላ ንውአያምርም ምኑም
@shushayhagostesfay3051
@shushayhagostesfay3051 2 жыл бұрын
😂😍😍😍😍❤❤❤❤❤
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 2 жыл бұрын
ልጅቷ ሞተች ፖሊስ የለም አምቡላንስ የለም ገና ወረቀት ያገላብጣሉ በስህተት የተገደለችው ታሪክ በመሐል ተረሳ ምን ብጥብጥ ያለ ነገር ነው
@rhgtggyet7040
@rhgtggyet7040 2 жыл бұрын
😥😥😥
@የጃማልጅ-ኰ3ጰ
@የጃማልጅ-ኰ3ጰ 2 жыл бұрын
ሲያስጠላ😏ወይኔ ጌዜየ
@yeabtsegaashagre906
@yeabtsegaashagre906 2 жыл бұрын
የሞቱ ሰዎች ምን ተስፋ አላቸው?ፈጣሪ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች በሙሉ ወደ ነበሩበት ህይወት ይመልሳቸዋል ዮሐንስ.5:28,29 , የሀዋርያት ሥራ.24:15 ፈጣሪ ራሱ እንኳን እነዚህ ሰዎች ከሞት ተነስተው እንዲያመሰግኑት ይፈልጋል ኢሳያስ.26:19 በትንሳኤ እንድናምን ከሚያደርጉን ምክንያቶች አንዱ አልአዛር ከሞት ሲነሳ ልክ እንደተገነዘ ሆኖ ከመቃብር እንደወጣ መፅሐፍ ቅዱስ ስለሚነግረን ነው አልአዛር ከሞት ሲነሳ በህይወት የነበሩት ሰዎች አይተውታል በድጋሚ እስከ ሞተበት ጊዜ ድረስ በዚሁ ምድር ላይ ይኖር ነበር ዮሐንስ.11:44 ከፊታችን የምንጠብቀው ትንሳኤም በትንቢተ ሕዝቅኤል.37:1-10 ላይ እንደሚገልፀው የሞቱት ሰዎች ከመቃብር ወጥተው በሁለት እግራቸው ይቆማሉ ይለናል ታዲያ እኛ እዴት ልናገኛቸው እንችላለን?ብለን እንጠይቅ ይሆናል ምክንያቱም የሞቱ ሰዎች የሚነሱት አምላክን የማይታዘዙ ሰዎች ከጠፉ በሗላ ነው መዝሙር.36 (37) 9-11, 29 ዮሐንስ ራዕይ.7:9-17 ከታላቁ ጥፋት ተርፈው ፈጣሪ ወዳዘጋጀላቸው የዘላለም ህይወት የሚሻገሩ ሰዎች እንዳሉ ይናገራል በተጨማሪም ሚልኪያስ.4:1-4 ክፉ ሰዎች እንደሚጠፉ ከተናገረ በሗላ ስሜን ለምትፈሩ ለእናንተ ግን የፅድቅ ፀሀይ ትወጣላችሗለች ፈውስም በክንፎቿ ይጋርዳችሗል እንደ ሰባ እንቦሳም ትፈነጫላችሁ በማለት ከጥፋት የሚተርፉ ሰዎች እንዳሉ ይገልፃል አሁን ያሉት አብዛኞቹ የአምላክ ቃል የሆነውን መፅሀፍ ቅዱስን ለመማር ፈቃደኛ ስላልሆኑ ልክ እንደ ሰዶም እና ገሞራ በእሳት እንደሚጠፉ ይህም ጥፋት ልክ እንደ ኖህ ዘመን በድንገት እንደሚመጣባቸው 2ጴጥሮስ.3:5-7 ላይ ይናገራል ስለዚህ እነዚህ በአምላክ የቁጣ ቀን የሚጠፉ ሰዎች በህይወት ስለማይኖሩ የሞቱት ሰዎች ሲነሱ ማየት አይችሉም ሁኔታውን በአይነ ህሊናችን እንየው እኔ በቁጣው ቀን ብጠፋ እናቴ እና ሌሎች የሚያውቁኝ ሰዎች ከሞት ሲነሱ እኔን ሲፈልጉኝ አያገኙኝም በዚያን ጊዜ እኛን ሲያጡን እኛ አልቅሰን እንደቀበርናቸው እነሱም ሀዘን ይቀመጣሉ ማለት ነው ስለዚህ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች አግኝተናቸው አምላክ ያዘጋጀልንን የዘላለም ህይወት ለማግኘት ብቸኛው መፍትሄ እውነተኛውን አንድ አምላክ ብቻ ማምለክ እና በክርስቶስ መንግስት ስር ለዘላለም ለመኖር የሚያስችሉንን መስፈርቶች ለማወቅ ጥረት በማድረግ የቀረንን አጭር ጊዜ የዚህ ተስፋ ተካፋዮች ከሆኑት ከክርስቲያን የይሆዋ ምስክሮች ጋር መፅሐፍ ቅዱስን መማራችንን መቀጠል አለብን ምክንያቱም አምላክ በሰጠው የዘላለም ህይወት ተስፋ የሚያምኑት ክርስቲያን የይሆዋ ምስክሮች ብቻ ስለሆኑ ነው ከፊታችን የሚጠብቀን የዘላለም ህይወት ተስፋ ምን እንደሚመስል ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት ጥቅሶች ግልፅ ያደርጉልናል ራዕይ.21:3,4 ሞት ይቀራል , ኢሳያስ.33:24 በሽታ ይቀራል, ስራ አጥነት እና የመኖሪያ ቤት ችግርም በዚያን ጊዜ አይኖርም ኢሳያስ.65:21-25 ንጉሳችን በፅድቅ ይፈርዳል እና እንስሳት ከአራዊት ጋር ተስማምተው ይኖራሉ ኢሳያስ.11:1-11 ምድረ በዳው ለሰው ልጆች ምቹ መኖሪያ ይሆናል ኢሳያስ.35:1-10 በአጠቃላይ ምድር ገነት ትሆናለች ኢሳያስ.60:21
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
ወደ ገደለው ወለላዬ😂
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
እንዴዴዴዴዴ አረ በቃ ወደገደለው
@እሙዛኪር-ቀ1ጸ
@እሙዛኪር-ቀ1ጸ 2 жыл бұрын
ወደ ገደለዉ 😀😀😀😀
@Gedneshmoloro
@Gedneshmoloro 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 2 жыл бұрын
❤❤🙏🙏
@ftgy9361
@ftgy9361 2 жыл бұрын
ፕራክ ባይ ይሻለኛል ፊልም በድሮዎቹ😎😎 😹
@dinkeabebe6560
@dinkeabebe6560 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭.
@maranatamaranata153
@maranatamaranata153 2 жыл бұрын
Salayew b comment bcha bemanbebe filmul teredchewl tadiya chershe mayet yigebagnal derasewochi gn filmun wsbsb argut gena salayew ko 1 second asabun eyeteredan techegern
@alemkonjo6219
@alemkonjo6219 Жыл бұрын
እስፖርት ተሰርቶ ሻወር እንኳን ቡያን ለፊልሙ ክብር ሻወር ስለ ወስድ ቢታይ🙄🙄🙄😄
@zaa4689
@zaa4689 2 жыл бұрын
እዴ ወደገደለዉ😃😃😃
@hddi491
@hddi491 2 жыл бұрын
Qoye men malete new gemashe fete meshebet
@maranatamaranata153
@maranatamaranata153 2 жыл бұрын
Saygemer sidb mahresebu layi tnsh ayikebdm
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 2 жыл бұрын
እንዴ ማንኪያውን ማጠብ ወይም ማስቀየር አይገባም ነበር ምግብ ሊበላ ሲል እጅ መታጠብ ማንን ገደለ? አዘጋጆቹ እንዴት ትንሽ የሚመስሉ ነገር ግን ሀገርን የሚያሰድቡ ነገሮችን ማስተካከል ያቅታቸዋል
@sinaethiopiawiteethiopiawite
@sinaethiopiawiteethiopiawite 2 жыл бұрын
😭
@fary6042
@fary6042 2 жыл бұрын
ሰውለካ የሚምረው በማተብ ነው ሸጋ ነበረይ ልጅቱ ገን ካገትሽ ማህብሽን ባትፈችው ፌልም አሰሪም እምትባሉ😢
@ucjvkghcjjf163
@ucjvkghcjjf163 2 жыл бұрын
በጣም😢
@meskeremalemu4446
@meskeremalemu4446 2 жыл бұрын
ፕሮቴስታንት ነች
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@@meskeremalemu4446 ሰብ አርጊኝ😍😍
@meskeremalemu4446
@meskeremalemu4446 2 жыл бұрын
@@blentube3002 eshi
@dubai1280
@dubai1280 2 жыл бұрын
ይቀረዋል
@ringoringo6827
@ringoringo6827 2 жыл бұрын
Ye qeyu lij yileqeqilin
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 2 жыл бұрын
ቆይ ምድነው ዘንድሮ ከናተ ምንማረው ፊልም ድሮ ቀረ ምታሳዩት ሴሰኝነት ዝሙት ስካር መጨካከን 😡
@abaytube1595
@abaytube1595 2 жыл бұрын
ሀገራችን ከዚህ በላይ በጣም አስፈሪ ሆናለች ✍️
@sarauae3435
@sarauae3435 2 жыл бұрын
እውነትነው ጭካኔ
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 2 жыл бұрын
@@abaytube1595 እሚገርም ነው እኮ🙄🤔
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 2 жыл бұрын
@@sarauae3435 ባያሳዩንስ🙄
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@@haymanotgrmay5185 ሰብ አርጊኝ😍😍
@netsaneta9349
@netsaneta9349 2 жыл бұрын
Welela kkķkk
@miroadisi6853
@miroadisi6853 2 жыл бұрын
💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💘💘
በእህትነት  - Ethiopian Movie Behitinet 2022 Full Length Ethiopian Film Behtinet 2022
1:32:52
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 346 М.
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 257 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 812 М.
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 11 МЛН
New Ethiopian Movie - Dafa Full  (ዳፋ) 2015
1:55:52
Arada Movies
Рет қаралды 459 М.
🛑 #የእመቤታችን ጥዑም ዝማሬዎች  #eotc #habesha #ethiopia #orthodox #tewahedo
1:50:39
ዘጉባኤ ሚዲያ || Zgubae media
Рет қаралды 251 М.
ፍቅሬን በእጄ  - Ethiopian Movie Fikren Beje 2022 Full Length Ethiopian Film Fiqren Beje 2022
1:32:30
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 606 М.
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 257 МЛН