መልዕክተኛዉ ሙሉ ፊልም - Melektegnaw Full Ethiopian Film 2023

  Рет қаралды 572,696

Blata Media

Blata Media

Күн бұрын

Пікірлер: 403
@saraameda4300
@saraameda4300 Жыл бұрын
አብዝተው ገንዘብ የሚወዱ ሰወች ከዚህ ፊልም ብዙ መማር ይችላሉ እናቴ ድግል ማርያም የአስራት ሀገርሺን ኢቲዮጵያን አደራ😢😢😢
@AflahaTube
@AflahaTube Жыл бұрын
ውድ እህት ወንድሞቸ ኑ ቁርአንን አብረን እንማማርርር🎉🎉🎉🎉🎉
@HfDs-d5x
@HfDs-d5x Жыл бұрын
እሽ
@alamalam9788
@alamalam9788 Жыл бұрын
እሻአላህ አስጀሚሪኚ
@betiyimtu545
@betiyimtu545 Жыл бұрын
Temari hedeshe ena metsafe keduse emaralewe geta yebarekeshe sel gabeshegni
@Rahma-qe1et
@Rahma-qe1et Жыл бұрын
ኢ ንሻ አላህ
@Rahma-qe1et
@Rahma-qe1et Жыл бұрын
Sj
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ዘመኑንና ግዜውን የዋጅ ፊልም😢😢😢 ቀጥሉበት🌺 🌾🌾
@سعادةاثيوبيا
@سعادةاثيوبيا Жыл бұрын
ግዜዉን የጠበቀ አስተማሪ ፊልም በርቱ ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን 😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔
@CjDji
@CjDji Жыл бұрын
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 Жыл бұрын
ውይይ እንዴት አሳዛኝ ፊልም ነው😢 መፅሀፍ ቅዱስ ገንዘብን መውደድ የከፍት ስር ነውና ከሱ ራቅ ይለናል ከባድ ነው ስንቱ ለገንዘብ ብሎ ባለማስተዋል ወንድሙን ገደለ አሳደደ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን በርቱ ጥሩ ነው ❤
@lawaytarko2448
@lawaytarko2448 Жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ብዙ እንማርበታለን ደግሞ አሪፍ አተዋወን ኬና 🎉🎉🎉🎉🎉
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ አስተላለቅ ነው ገንዘብ መውደድ ሂሊናን ያስታል አዳዲስ ልጆች ናቸው አሪፍ ተውነውታል በረቱ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ Жыл бұрын
የቤተክርስቲያኑ ድምፅ ደስስስስሲል
@ሂኩነኝየራያዋ
@ሂኩነኝየራያዋ Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ያለንበት ጊዜ ይህ ነው😢😢😢😢
@atube9447
@atube9447 Жыл бұрын
በጣም ደባሪ ፊልም ሰውን መግደል የምታነሳሱት እና እንዴት መግደል እንዳለባቸው የምታስተምሩት እናንተው ናችሁ
@ዕርግቧ
@ዕርግቧ Жыл бұрын
ኬናየ ምርጥ ተዋናይ 😢 በጣም ያስተምራል እዪት እፍፍፍ በለቅሶ ጨረስኩት 😢😢😢😢
@zdtube5432
@zdtube5432 Жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ፊልም ብየዋለሁ 😮አቤት ገንዘብን ማምለክ መጨረሻው ይሄው ነው ኦ😢
@zinashmazna2817
@zinashmazna2817 Жыл бұрын
ዎን በሳቅ ልሞትነው ዎው በጣም ተምችቶኛል ቆንጆ ፊልም 👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🫶🫶🫶🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@seadaseada7256
@seadaseada7256 Жыл бұрын
ቁጥባዉ ደስሲል ማሻአላህ ይሠማል
@addisahemd2795
@addisahemd2795 Жыл бұрын
ኬኛዬ ለፊልምም ቢሆን ሁለተኛ ሞተህ አትስራ ኡፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢
@Tayba-k8b
@Tayba-k8b Жыл бұрын
አሥተማሪነውበነገራችንላይኬኛፊልሙይመቸኛል❤
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም Жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያዬ እንዲ እኮ ሆኗል የህዝብ ኑሮ!! ጭካኔ በደል ትግስት ማጣት ድህነት እረ ስንቱ!!😢😢😢😢😢
@brtukanmaretefera
@brtukanmaretefera Жыл бұрын
😭😭😭
@hayateemumohamed1548
@hayateemumohamed1548 Жыл бұрын
ምኑም ሳይገባኝ ያለቀ ፊልም 😅 ኮሜንታተሮች ግን ምኑነው ያሳቃችሁ ያስለቀሳችሁ 😮 😊😊
@አላህከታጋሾችጋርነው-ቐ5ጀ
@አላህከታጋሾችጋርነው-ቐ5ጀ Жыл бұрын
😂ኔም ግራእንደገባኝ ሳይገባኝ አለቀ መጨረሻውብቻ ያሳዝናል ካዛውጭ ዝንብሎነው
@hermagmekail9489
@hermagmekail9489 Жыл бұрын
ምንን ለማስተማር ነዉ ይሄ ፊልም ጥሩ ነገር ማስተማር ሲገባችሁ ወንድም ወንድሙን ለብር ብሎ ሲገድል ይሄ ኣስተማሪ ፊልም ኣይደለም ያሣዝናል😢
@senaitbelay4084
@senaitbelay4084 Жыл бұрын
You are right 😢😢😢
@ALMAZ964
@ALMAZ964 Жыл бұрын
በሀገራቺን አሁን ላይ ያለ እውነታ ወንድም ወንድሙን ገድሎ አንዳቺን በአንዳቺን ሞት እየሳቅን ነው ያነውም ጥፋተኞቺ ፍርድ ሳይሰጥባቸው ዘና ብለው እየኖሩ ነው በፊልሙ ግን ወንድም ወንድሙን ገድሎ እየቀለደ መኖር እንደማይቺል እና የሚገባውን ቅጣት ማግኘት እንዳለበት ያስተምራል 🥺✅
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
አሰትማሬንወታዳእይትጋደለያለወወደምለወደሙአደለደይናትልጀብቻኩአልንበርምወደምያገርጀወደምንበርገንሀገራችንትበላሸች
@addisahemd2795
@addisahemd2795 Жыл бұрын
ሀገራችን ያለው ግድያ እኮ ወንድም ወድሙን ነው መቼ ከውጪ ጠላት መጣብን😢😢😢😢😢😢😢
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw Жыл бұрын
ኡፉፉፉ አቤት ጭካኔ ሠዉ በገንዘብ የተለወጠበት ዘመን የሀገራችንን ሁኔታ በደብ ሠርታቺህታል የጭካኔን ጥግ😢😢😢😢😢😢😢
@SEADiyouTube-p8t
@SEADiyouTube-p8t Жыл бұрын
ይሄ ፊልም ገንዘብን ከሰው አብልጠው ለሚያዩ ሰዎች ምርጥ ትምርት ነው 😢😢😢
@hiwiwello8896
@hiwiwello8896 Жыл бұрын
😢ወንድም ለወንድም የተጨካከነ ዘመን
@yesewneger950
@yesewneger950 Жыл бұрын
😢😢😢
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
ደህነት ጌጣችን ነዉ እህቶቼ ለምን ያፍሩበታላቹ ብባንቺ ምክኒያት ይሄን ህልመኛ ወጣት ተቀጠፈ😢😢
@shamiljemal6767
@shamiljemal6767 Жыл бұрын
15:10 የመስጅድ ኹጥባ ይሰማል
@amaamm2535
@amaamm2535 Жыл бұрын
ምርጥ ጆሮ አለሽ እኔም ሰምቸዋለሁ❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ9ገ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ9ገ Жыл бұрын
😂😂😂
@tseahywuoney6663
@tseahywuoney6663 Жыл бұрын
Amazing ለብር ብለው ህግን ያጉደሉ ባሉበት ወድምህን ለህግ ማቅርብህ amazing new
@hanlove412
@hanlove412 4 ай бұрын
ኬናን አይቼ የመጣሁት ይቺ ልጅ ስታምር ፀጉሮ የራሷ ሜካፕየለ አለባበሷ እንደ ሴት❤
@TigstuTekle
@TigstuTekle 4 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሣምረው
@helenhabeshatube1744
@helenhabeshatube1744 Жыл бұрын
Wow betam Arif film new beritu Ethiopian wusit yegebaw erikus menfes fetari yatifalelen😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@rozasamuel4455
@rozasamuel4455 Жыл бұрын
ድምፁ ያሣዝነኛል ሁሌ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ገንፊልምአላይምገንሙቱይምርንወደ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
በጣም፣አስተማሩነው፣በርቱ
@hawaseid3477
@hawaseid3477 Жыл бұрын
ኬናዬ ይሄ ላተ አይገባህም😢😢😢😢😢😢 አስተማሪ ቢሆንም ልቤተሠበረ😢
@ኪያየማሪያምየወግዲልጅ
@ኪያየማሪያምየወግዲልጅ Жыл бұрын
በጣምነዉ ያስለቀሰኝ😢😢😢😢
@fanaendale4181
@fanaendale4181 Жыл бұрын
😅አልተመቸኝም ሁሌ ተመሣሣይ አየ የኢትዮጵያ ፊልም ሰሪዎች😩😩😩
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@aduhabesha6206
@aduhabesha6206 Жыл бұрын
ማነው ከኔ ጋ ኹጥባ የሰማው
@እሙኢልያስ-ጰ8ጐ
@እሙኢልያስ-ጰ8ጐ Жыл бұрын
እኔ
@Seadi-ou3ml
@Seadi-ou3ml Жыл бұрын
እኔም😢❤
@Ggg-vg3rc
@Ggg-vg3rc Жыл бұрын
እኖኔም
@ፎዚፍቅር-በ3ጐ
@ፎዚፍቅር-በ3ጐ Жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ እና አሰተማሪ ፈልም ነው በርቱ😢😢😢
@temesgen637
@temesgen637 Жыл бұрын
ገንዘብ መውደድ ምንኛ ክፉ ነው እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋለን ያድለን😢
@shalushalu8859
@shalushalu8859 Жыл бұрын
አሜን😢😢❤
@ማርታነኝየተዋህዶፍሬየማር
@ማርታነኝየተዋህዶፍሬየማር Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው ግን መጨረሻው 😮😢
@zeharatube1
@zeharatube1 Жыл бұрын
ምርጦች ናችሁኮ ስወዳችሁ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ❤
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ Жыл бұрын
አቤት ጊዜ ወንድም በወንድሙ ላይ የተጨካከነበት ጊዜ ላይ ነን የአሁን ዘመን 😢😢😢
@brtukanmaretefera
@brtukanmaretefera Жыл бұрын
ብትክክል 😭
@temesgentesemmaboke9331
@temesgentesemmaboke9331 Жыл бұрын
​@@brtukanmareteferaከጠአአአአአኘሠ
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 Жыл бұрын
ቆይ ምንድን ነው ደራሲው በስድብ ነው እንዴ የተመረቀው ልጅቷ ምትሳደበው ምንድን ነው ልጆቹስ እየተሰደቡ አብረዋት የሚሆኑት አይርቋትም
@saralove8099
@saralove8099 Жыл бұрын
ወይኔ ኃይሌ እሚባለው ማለቴ ያፍቃሪው ወንድም ንግግሩእና እርጋታው ደስስስ ይላል
@MaMa-bo1ze
@MaMa-bo1ze Жыл бұрын
በርቱልን በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ🥺♥️💞
@Tube-ms4hi
@Tube-ms4hi Жыл бұрын
ያሁኑ ትዉልዲ ከፍቅር ካዲነት ይልቅ ለገዘብ ያዴላል ግን ዬቱንም ያህል ቢሆን እዴት ለገዘብ ብሎ ወዲሙን ይገላል 😢😢😢
@haleemahaleema8452
@haleemahaleema8452 Жыл бұрын
ትክክለኛ ባአገራችን ያለውን ሁኔታየስራችሁት በጣም አሳዛኝ እና አስተማሪ ፊልም ነው😢😢😢😢😢😢
@mulexkura4131
@mulexkura4131 Жыл бұрын
😂❤❤ኤዲተር አንደኛ እይታ መንገድ ላይ አትሽኑ
@wesagnsayfu5138
@wesagnsayfu5138 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@WeniyeFekre-lz9vl
@WeniyeFekre-lz9vl Жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው ❤️😢😢😢😢
@አልሃምዱሊላህ-ቀ3ሰ
@አልሃምዱሊላህ-ቀ3ሰ Жыл бұрын
የሀይሌ ወድም የወድምነት ጥግ ደስ ሲል😢😢 ምን አሐ ወድሜ በሂወት ቢኖርልኝ😢😢
@mekdi7550
@mekdi7550 Жыл бұрын
ምርጥ ፍልም ነው 😢
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
የሞተ አጎቴ ትዝ ብሎኝ 1:17:00- እስከ መጨረሻው በእንባ ነው የጨረስኩት 🥺😭
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@classical584
@classical584 Жыл бұрын
Enem begf yetegedelew wendmen new yastawesegn
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
@@classical584 አይዞን 🥺🙌
@nardosberhon9964
@nardosberhon9964 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😁
@Sinduredaeae
@Sinduredaeae Жыл бұрын
ምርጥ ፈልም😢😢
@HayatHayat-pi3vh
@HayatHayat-pi3vh Жыл бұрын
😢😢😢መጨረሻው በጣም ነው ያምያሳዘኖ😢😢
@Sosinayirgu
@Sosinayirgu Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት የሚሰጥና ባብዛኛው የአሁን ትውልድ እየጠፋ ያለበት የሱስ መጨረሻ ጥፋት ና ሞት እንደሆነ የሚያሳይ ነው
@serkalemgoche6409
@serkalemgoche6409 Жыл бұрын
እግዚኦ በጣም አሳዛኝ ፊልምነው😭😭😭😭😭😭😭
@adeneyasue5304
@adeneyasue5304 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ 😢😢😢
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Жыл бұрын
😢😢😢😢ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ 😢😢😢ብርቱ አስተማሪ ፍልም ነው 😢😢
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@birtukanbirtukan9401
@birtukanbirtukan9401 5 ай бұрын
መጨረሻው በጣም. ያሳዝናል😢😢😢😢😢ከአቅም. በላይ ገንዘብ መውደድ መጨረሻው. እሂ ነው😢😢😢እፍፍፍግ
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 Жыл бұрын
ይገርማል የኢትዮጲያ ሁኔታ ወንድም ወንድሙን በማያውቀው መንገድ ይገድላል አይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም
@bateablneha5887
@bateablneha5887 Жыл бұрын
😢😢😢😢በጣም
@rukhiyamuhammad711
@rukhiyamuhammad711 Жыл бұрын
ውይ እደኔ የጨነቀው ማነው😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭
@fhgh6052
@fhgh6052 Жыл бұрын
Wowowow😢😢
@wondibultu
@wondibultu Жыл бұрын
Wow ❤❤❤❤❤
@classical584
@classical584 Жыл бұрын
Yemedam kmemoche kena kalebet mnm ayl nuabren enyew mahin swedat yene wud wdddddddddadergshalew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤kena ❤❤❤❤❤❤❤
@hagereha2267
@hagereha2267 Жыл бұрын
ጥብ ብር ምርጥ ስራ ነዉ
@FOFO-q6e
@FOFO-q6e 7 күн бұрын
ዉይይይይይይይይይእዉነትነዉግን😭😭😭😭😭😳😳
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 Жыл бұрын
ባጣይሚያዝዝነዉ😢😢😢
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፈልም ነው...ግን መጨረሻ እንድት ነው Woyis Part 2 አለ??
@zebib123
@zebib123 Жыл бұрын
አዎ አለው
@አዲየማረያምልጅ-ተ9ሸ
@አዲየማረያምልጅ-ተ9ሸ Жыл бұрын
😢😭😭😭ወይኔ መጨረሻው
@Nurdin-fv4vc
@Nurdin-fv4vc Жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው
@VkVn-z2j
@VkVn-z2j 2 ай бұрын
የኔ ወድም አይነት
@edenabuto7991
@edenabuto7991 Жыл бұрын
በጣም እሚያስጠላ ፊልም ነው
@D-d415
@D-d415 Жыл бұрын
ባለ ቀሚሷ❤❤❤❤❤❤❤❤
@asdasdf2050
@asdasdf2050 Жыл бұрын
Kena sewadik bake anit yalahebat hulu nagar yemachengal❤
@Šøfě-m3p
@Šøfě-m3p Жыл бұрын
በለቅሶ ጨረስኩት😢ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ😢
@ሀያትየገራጌቀብራራ
@ሀያትየገራጌቀብራራ Жыл бұрын
ጢዚዛ😂😂😂😂 ደስ ይላል
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
አሁን ያለችበት ሁኔታ ሀገራችን😢 አይ ብር ለገዘብ ተብሎ ወድምን መግደል😢😢
@seasea3347
@seasea3347 Жыл бұрын
ውይይ 😢😢😢😢😢😢😢
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 Жыл бұрын
አሁን ያለንበት ጊዜ ይህ ነው😢😢😢
@MasaratMola
@MasaratMola Жыл бұрын
አይ የገንዘብ መጨረሻው ይሄ ነው ፈጣሪ ሰላም ፍቅር ይስጠን
@Habetam19
@Habetam19 Жыл бұрын
ይገርማል ነገሮችን ሳያርጋግጡ በገዘብ ታውሮ ማርግ የሚወዱትን ያሳጣል ትልቅ ትምህርት ነው
@tsegagualtgray-ll7xo
@tsegagualtgray-ll7xo Жыл бұрын
የኣሁን ቃኤሎች እባካቹ ራሳቹን ሁኑ ለዛች ማትረባ ኣለም ነጌ ትተናት የምንሄድ ክፉ ስራ የምንሰራ ለምንድ ነዉ አረ በፈጣሪ እግዚአብሔርን ፍሩ በኣሁኑ ዘመን ሰዉ ሁኚ መፈጠሬ ኣዝናለዉ ፊልም መሆኑ እስክረሳ ድረስ ነዉ የተስማኝ 💔😭
@መቅደስገብሬ
@መቅደስገብሬ Жыл бұрын
ኬኛኮ ሞተክ ባሰራ ደሰ ይለኝ ነበር ግን ስራ ነው ።ፊልሙ የአውን ዘመን ነው ወንድም ወንድሙን የሚገልበት ለገንዘብ ሲሉ ።በርቱ አሪፍ ነው
@nardosmamo2126
@nardosmamo2126 Жыл бұрын
Ohh nice movie ewnat
@HanaHana-il7us
@HanaHana-il7us Жыл бұрын
በጣም ከበድ የለ ትምህርትነው እኔላይ የደረስ ፍቅርነው ከባድነው ከሱውጪ አልሆንም ሰልነበር እህቶቼን ፍቅረኛዬ በጣም አብልጦ ሰለሚወደኝ ከዛም መጨረሻለይ የኔበሳ❤❤❤❤
@rosarose2433
@rosarose2433 Жыл бұрын
ኦፍ ኦፍ ኦፍ ኦፍ ኦፍ ኦፍ ኦፍ ኦፍ በጣም ነው ያስለቀሰኝ😢
@yohanneszegeye6866
@yohanneszegeye6866 Жыл бұрын
ወይ መክሊት ተወነችው እኮ ትችላለች አይገልጸውም
@dohaalwatan5309
@dohaalwatan5309 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ናት
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ናት
@birt12-ql3vd
@birt12-ql3vd Жыл бұрын
መጨረሻው ያስጠላል
@mohammedAli-xv3vj
@mohammedAli-xv3vj Жыл бұрын
እፉፉፉፉ በጣም ነዉ ያሥጠላኝ
@nettekeste
@nettekeste Жыл бұрын
Be’Eysus sim
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 Жыл бұрын
አጭራ ልጂ የነቃል ጎደኛ አይደለች😮😮😮
@ruqia2274
@ruqia2274 Жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌
@jgdyiifehtdjuddt5411
@jgdyiifehtdjuddt5411 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል 😓💔😪🙏
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i Жыл бұрын
ኧረ በስመአብ ይህን ያክል ገንዘብ ቢወድም ወንድሜን ለሞት አሳልፌ አልሰጥም መጨረሻው ግን ለስልጣን ብለው የሰውን ነፍስ ለሚያጠፉት ትልቅ መልእክት ነው
@yousera6014
@yousera6014 Жыл бұрын
ግን ከመጀመራ ወንድሙን መሆኑን ያውቅ ነበር ወይስ የተቀረፀው ካየ በሗላ ነው ያወቀ
@alemwubetutube4218
@alemwubetutube4218 Жыл бұрын
@@yousera6014የተቀረፀውን ካየ በኃላ ነው ያወቀው
@SaraSa-kw4gs
@SaraSa-kw4gs Жыл бұрын
❤😮
@Elham123-m9l
@Elham123-m9l Жыл бұрын
ለማቀፌ ብለን አላለም❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@KadijaKadija-vq2ww
@KadijaKadija-vq2ww 22 күн бұрын
Kennaye majemariya ihe film lay nw ye ayehut😢😢😢😢😢
@shalushalu8859
@shalushalu8859 Жыл бұрын
እማማ ያገሬ ያለሽበት ሁኔታ💔😭💚💛❤ ሠላምሽ ይመለስ
@Etadconsultncy
@Etadconsultncy Жыл бұрын
fetare cendeze aynet yswrn 🙏🙏🙏 astemar film new kina gn tmotalh altbcum😭😭😭😭😭😭😩😩😩😩
@MahiMahi-pf7lw
@MahiMahi-pf7lw Жыл бұрын
ዋውውውውውውው በጣም ገራሚ ፊልም ❤❤❤❤
@samanthaachu3590
@samanthaachu3590 Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው 🥀🥀🥀🥀🖤🥺
@redetdeneke
@redetdeneke Жыл бұрын
ዉይ😢😢😢😢😢😢
ታላቁ - Ethiopian Movie Talaqu 2023 Full Length Ethiopian Film Talaku 2023
1:26:09
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 671 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 11 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 37 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
3:59:10
פודקאסט הלובי של שלום ברנהולץ - שלום וגשל
3:29:37
שלום ברנהולץ | Shalom Bernholtz
Рет қаралды 45 М.
ናፍቃ  - Ethiopian Movie Nafqa 2022 Full Length Ethiopian Film Nafka 2022
1:33:58
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 11 МЛН