አቦል ዜና |የኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች ጥሪ/የጣሪያና ግድግዳ ግብር/ዶ/ር ዐቢይ ለትግራይ ህዝብ/የዓለም ጤና ድርጅት አቆመ/4 ትሪሊዮን ብር/መስክ እያፈረሰ

  Рет қаралды 7,296

Abol Zena አቦል ዜና

Abol Zena አቦል ዜና

Күн бұрын

አቦል ዜና በሀገራችን አንጋፋ የሚዲያ ተቋማት ይሰሩ የነበሩ ጋዜጠኞች ተሰባስበው ያቋቋሙት ልዩ የዜና ቻናል ነው።የረጅም ጊዜ የሥራ ልምድና የትምህርት ዕውቀት ያካበቱ የሚዲያ ባለሙያዎች በዚህ ቻናል ይሰራሉ፣ቻናሉን ይመራሉ።
"የቡና ስባቱ መፋጀቱ" እንደሚባለው ትኩስ መረጃ ዋና መለያችን ነው።እፍታውን ማድረስ ባህሪያችን ነው።ከሀገር ተነስተን ለሀገር ዋልታና ማገር፣ለዓለም ልዩ መገለጫና ወሳኝ መሆን ግባችን ነው።
አቦል ዜና፦ትኩስ፣እፍታና ወሳኝነት!
Abol zena | The leading Ethiopian news channel
#አቦል #ዜና #Ethiopia #elonmusk #who #condominium #addisababa #cbe #tax

Пікірлер: 57
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds 4 күн бұрын
ፍትህ ለኮንደሚኒየም ለ2005 ለተመዝጋቢዎች 😢😢
@AdoneyasGezaheng
@AdoneyasGezaheng 4 күн бұрын
የ2005 ተመዝጋቢዎች ቤት ይሰጠን
@ShibriAbera
@ShibriAbera 4 күн бұрын
ፍትህን ለ2005 ተመስገቢዉችን
@BIZUNESHDEMISSIE-h8q
@BIZUNESHDEMISSIE-h8q 4 күн бұрын
አቦሎች እናመሰግናለን ድምፅ ሰለሆናችሁን የኔ ቁስል በወገን ላይ ፈውሳቸውን አይቻለሁ አድዬ እኛም ተሰቃየን ቤት ኪራይ አልቻልንም ድረሽልን 2005 ተመዝጋቢ
@befekaduzerihun9031
@befekaduzerihun9031 4 күн бұрын
ፍት ለ2005 ኮንደሚኒየም ተመዝጋቢዎች
@DerejeMikru-kl3xb
@DerejeMikru-kl3xb 4 күн бұрын
ፍትህ ለኮንደሚንየም ተመዝጋቢ ብላችሁ ፃፉ ሁላችሁም
@RareCell-k2d
@RareCell-k2d 4 күн бұрын
አቦል ዜና ከልብ እናመሰግናለን ❤🎉 ፍትህ ለ2005 20/80 ተመዝጋቢዎች
@wosenu-f5g
@wosenu-f5g 4 күн бұрын
አረ ኮንዶሚኒየማችንን እባካችሁ ሳንኖርበት በተስፋ ልንሞት ነው😢😢😢😢
@meazadagnachew1174
@meazadagnachew1174 4 күн бұрын
እናመሰግናለን አቦል ዜና ❤
@AyalewAlemu-u5m
@AyalewAlemu-u5m 4 күн бұрын
ፍትህለ 2005 ተመዝጋቢ
@EsmaelT
@EsmaelT 4 күн бұрын
ፍትህ ለ2005ኮንዶምየም
@haregeweyenyitna
@haregeweyenyitna 4 күн бұрын
አኔሞ የ2005ኮንደሚኒየም ባለ3መኝታ ቤት ተመዝጋቢነኝ የልጆችአናትነኝ አሰካሁን እየቆጠብኩአገኛለሁ አባካችሁ እንደከዚህ በፊት ከጉናችን አንደሆናችሁት አሁንም አብሮነታችሁ ይጠንክር ሐረገወይንነኝ አጣጠባቂ በተሰፋ አሰከአሁን አየጠበኩ አገኛለሁ ጌታ ይርዳን
@zenitube4006
@zenitube4006 4 күн бұрын
እኔም 2005ተመዝጋቢ ነኝ ባለ3መኝታ እስከአሁን እየቆጠብኩ ነዉ
@hanameskele4017
@hanameskele4017 4 күн бұрын
እኔም 2005 ተመዝጋቢ ነኝ ባለ 3 መኝታ
@alemtarekegn7747
@alemtarekegn7747 3 күн бұрын
Thanks
@GetachewMu
@GetachewMu 4 күн бұрын
እስካሁን የከፈልነው ይመለስልን ::
@tilahunayalew31
@tilahunayalew31 4 күн бұрын
ፍትህ 2005 ዓ.ም ኮንድሚኒየም ተመዝጋቢዎች
@abduimam7619
@abduimam7619 2 күн бұрын
We are hopeful with our government,
@nesredinneja9112
@nesredinneja9112 4 күн бұрын
ፍትህ ለኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች !!!!!
@zenitube4006
@zenitube4006 4 күн бұрын
እኔም የ2005ተመዝጋቢ ነኝ ፍትህ እንሻለን 7አመት ነበር ያሉን የኸዉ12አመት ሊሆነን ነዉ
@GetachewMu
@GetachewMu 4 күн бұрын
ለጣሪያና ግድግዳ እስካሁን የከፈልነው ይመለስልን !!
@ArsemaHafte-u8t
@ArsemaHafte-u8t 4 күн бұрын
ፍትሕ ለኮንደምንየም ተመዝጋቢዎች 2005
@yetintutizeta5166
@yetintutizeta5166 4 күн бұрын
አቦል ዜና 👏👏👏👍👍👍
@EdenL-s2o
@EdenL-s2o 4 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለ 1997 ተመዝጋቢዎች
@ZebibahuseinOseman
@ZebibahuseinOseman 4 күн бұрын
አላምዲሊላ ህዝብ ምን የመጣል አያሉ አሰቃዩት አናት ፓርቲን አናመሰግናለን
@DanielRegasa-u6h
@DanielRegasa-u6h 3 күн бұрын
የ1997 እባካችሁ መዝግቡኝ ይሄው ለ20አመት እቆጥባለሁ ወፍ የለም
@EdenL-s2o
@EdenL-s2o 4 күн бұрын
አቦል ዜና ምርጦች ናችሁ
@mamgebremicheal70
@mamgebremicheal70 4 күн бұрын
እናመሰግናለን🙏
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 4 күн бұрын
መንግስት የኮንዶሚኔም ተመዝጋቢዎችን እድል መካድ በምን መለኪያ ነው ትክክለኛ የሚሆነው?
@Mulu-gz7ju
@Mulu-gz7ju 4 күн бұрын
እባካችሁ የሚመለከታችሁ ቤት ስጡን ተመዝጋቢዎችነኝ።
@Fedila.fedila
@Fedila.fedila 4 күн бұрын
ፍትህ 2005ተመዝጋቢዎች
@AdanechAlmayehu
@AdanechAlmayehu 4 күн бұрын
ፍትህ፡205
@RomanWoelebo
@RomanWoelebo 4 күн бұрын
እውነትባረገውየግድድግዳና ጣራግብር
@seblekefyalew6469
@seblekefyalew6469 4 күн бұрын
ፍትህ ለ2005 ተመዝጋቢዎች።
@molabelay3605
@molabelay3605 4 күн бұрын
እኔ የማምነው በታዋቂነት ስም የሚያምን እና ታዋቂወችን ብቻ የሚሰማ መንግት አለን ብየ አላምንም ነገር ግን የሕዝብን ድምፅ የሚሰማ መንግስት አለን ብየ አምናለሁ ስለዚህ የ13 አመታት ድምፃችን ይሰማ እላለሁ ፡፡
@teshomemulugeta6147
@teshomemulugeta6147 4 күн бұрын
መንግስት ሆይ ኮንዶምንየማችንን ስጡን!
@mengistuambelu6339
@mengistuambelu6339 4 күн бұрын
ፍትህ ለ1997 ተመዝጋቢዎች ሠዉ እንዴት 20 አመት ይጠብቃል እረ ወገን እንተሳሰብ
@almazgebreselase9533
@almazgebreselase9533 3 күн бұрын
ፍትህ 2005 20/80 ተመዝጋቢ
@eyobtaya4713
@eyobtaya4713 4 күн бұрын
ከስው ላይ በተለያየ ሰርቢስ አገልግሎት እያለ እየቆረጠ ሌብነት እየፈፀመ ነው ንግድ ባንክ ።
@edu-t4z
@edu-t4z 4 күн бұрын
ፍትህ ለ2005ቤት ተመዝጋቢ
@martawledmedhene9550
@martawledmedhene9550 4 күн бұрын
ፍትህ 2005 እኔም ቤት የለኝም
@chuchaCh-ye1ui
@chuchaCh-ye1ui 2 күн бұрын
የጣራና ግድግዳ የማይከፍሉት አዲሳባ ብቻናቸው ኦሮሚያ ያለነውስ እኝ እኮነን አደኝ የተጎዳነው የሚኒሻ የተፈናቀሉ ተብሎ መክፈል አቅቶን ቆመናል አምላክ ያውቃል
@SultanJemal-kv9gn
@SultanJemal-kv9gn 4 күн бұрын
የ2005ፈትህ
@metalignmelaku-mj6gr
@metalignmelaku-mj6gr 4 күн бұрын
አድራቫ ለማግኘት እንዴት ላድርግ
@haimanotguluma
@haimanotguluma 2 күн бұрын
Erenem be bet kiray tesekayew ere fitih yihunlin
@chuchu1197
@chuchu1197 4 күн бұрын
2005
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 4 күн бұрын
መደጋገም ነው
@WelaElali
@WelaElali 4 күн бұрын
አይ ኢትዮጵያ ታዋቂ ሰው ካልሆነ አይሰማሞ ?
@WelaElali
@WelaElali 4 күн бұрын
የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ 20 አመት የጠበቅነውስ?
@روزامحمد-ح7م
@روزامحمد-ح7م 4 күн бұрын
Fath.lakindamyan.tamazgabwata
@KidestGetachew-j2e
@KidestGetachew-j2e 4 күн бұрын
Bekodomenem kotaby lebanku balwlta new
@GashawBezaHaile
@GashawBezaHaile 4 күн бұрын
ያልተረጋገጠ ወሬ!!!
@GeremewWorku-dv9qv
@GeremewWorku-dv9qv 4 күн бұрын
ፍትህ 2005 ዓ.ም ኮንድሚኒየም ተመዝጋቢዎች
@molabelay3605
@molabelay3605 4 күн бұрын
እኔ የማምነው በታዋቂነት ስም የሚያምን እና ታዋቂወችን ብቻ የሚሰማ መንግት አለን ብየ አላምንም ነገር ግን የሕዝብን ድምፅ የሚሰማ መንግስት አለን ብየ አምናለሁ ስለዚህ የ13 አመታት ድምፃችን ይሰማ እላለሁ ፡፡
@tsigehunde9458
@tsigehunde9458 4 күн бұрын
እስካሁን የከፈልነው ይመለስልን ::
@zenitube4006
@zenitube4006 4 күн бұрын
ማስመለስ ከፈለግሽ ይቻላል
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
ቆይታ ከታጋይ ተስፋይ ጋር
Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 М.
ሁሉም አለን!!! ወደ ተፈጥሮ እንመለስ #makiba #tigistgirma #ልጅነት
45:27
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 96 М.