ቦንብ ይዟል!!...ኮሜዲያን ብርቄ በሳቅ ገደለን ዘና ያለ ጊዜ //በቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 184,968

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 129
@dawitdesdes5963
@dawitdesdes5963 Жыл бұрын
To me this man is the most funniest comedian in Ethiopia
@abrahamhalie2085
@abrahamhalie2085 Жыл бұрын
ለስገጤ፡ጆክ፡መንገር፡ይከብዳል፡አንተግን፡በጣም፡ጎበዝነህ።
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 Жыл бұрын
ፕሮግራም መሪዎች ይቀራቹሀል ገና ሰገጤ ሁሉ ብርቄ በጣም ጀግና ነህ እንደሁልጊዜዉ
@henoktedla6323
@henoktedla6323 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 አቦ ይሄን ሰውዬ ስወደውኮ በጌታ ይቀልዳል ሳይሆን ሳቅ ይዘንባል ቢባል ይቀላል
@mohammadahmad8730
@mohammadahmad8730 Жыл бұрын
ምርጥ ኮሜዲ በተለይ በራስ እየቀለድክ በጣም ታዝናናለህ ይመችህ ብሮ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
"ወጥ በአውጪ ነው" .. .ኡፍፍፍ በሳቅ ገደለን🤣🤣🤣🤣
@purewater9479
@purewater9479 Жыл бұрын
ቁንጫው is so funny… he is so interesting… he spoke about life then and now…. 😂😂😂
@sebsebieretta14
@sebsebieretta14 Жыл бұрын
The best comedian ever!
@bitaniumted2500
@bitaniumted2500 Жыл бұрын
I love this guy specially with birke outfit 🥰so funny
@danihannibal6356
@danihannibal6356 Жыл бұрын
Birke the best Comedian ever 🤣🤣🤣
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 Жыл бұрын
ተፈሪ 07 የሰፈሬ ልጅ 🤞good see you bro
@hyhgfy7956
@hyhgfy7956 Жыл бұрын
እንጨት እንጨት የሚል ቀልድ። ይልቅ አድማሱ ዋናን ደግማቹ ጋብዙልን ቢጫ ወባ በጣም ነው ፈታ የሚያደርገው
@selamselamselamawit6994
@selamselamselamawit6994 Жыл бұрын
አረ ቢጫ ወባ
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. Жыл бұрын
እንደ ጣሊያን መትረየስ ተንጣጥቶ ጨረሰን።
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩኝ
@amanuel7643
@amanuel7643 Жыл бұрын
ወንዱ እማማ ዝናሽ ነህ
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete Жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
😄😄ኑ ውዶቼ ደምሩኝ
@user-hb1uf6yh6u
@user-hb1uf6yh6u Жыл бұрын
Subscribe argugn emelsalew endegagef pleas
@user-hb1uf6yh6u
@user-hb1uf6yh6u Жыл бұрын
@@blentube3002 subscribe መልሳለው እንደጋገፍ
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
ደምሩኝ
@teshaladdisa8777
@teshaladdisa8777 Жыл бұрын
you right 100% old car other family known amazing
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 Жыл бұрын
ኧረ አድማሱን አምጥሉን ምንድነው የምትለን ሃይ ሎጋ ያለው አሁን ድረስ ያስቀኛል😂😂 እሱ ቀልድ በጣም ይችልበታል
@mulatyalew2894
@mulatyalew2894 Жыл бұрын
ወይ ቀልድ ይሄም ኮሜዲያን ይባላል።እናንተ ግን ምን አይነት አቅራቢዎች ናችሁ።
@mohammedabdin8393
@mohammedabdin8393 Жыл бұрын
ብርቄ ልዩ ነህ በለው በለው በራሥ ላይ ሥትቀልድ ሀሀሀ
@seidnurahmed2539
@seidnurahmed2539 Жыл бұрын
ይመችህ
@Jibrilgena2524
@Jibrilgena2524 Жыл бұрын
Wow Amazing comedy 🤣🤣👍
@liyufkir8351
@liyufkir8351 Жыл бұрын
ቆይ እናተ መቼ ነው ዘና ማለታችሁ የሚያበቃው .. ? መቼ ነው የሀገራችሁ የወገናችሁ ጉዳይ የሚያስለቅሳችሁ ..? መቼ ነው በአማራነታቸው ምክንያት በወለጋ በር ተዘግቶባቸው ለሚጨፈጨፉት እየጠፉ ላሉት ምስኪን አሳዛኝ ንፁሀን አማሮች አንጀታችሁ የሚራራው ..? የሰው ልጅ እንደ ዶሮ በገፍ እየተጨፈጨፈ ሁልጊዜ መሳቅ ..? 😢 እናተ የምትበሉት እንጀራ የተገመ ይሁን አቦ ..!💔😢
@trunigussie7471
@trunigussie7471 Жыл бұрын
በጣም ነው ምታስቀኝ
@miracletube1126
@miracletube1126 Жыл бұрын
Old is gold ማለት ይሄ ነው።
@fissehaalemu50
@fissehaalemu50 Жыл бұрын
ምንም የማያስቅ ቀልድ ትርምስምስ ያለ
@sisay7
@sisay7 Жыл бұрын
የቤት ክራይ አለብህ አይደል?
@tesfalemtemteme6217
@tesfalemtemteme6217 Жыл бұрын
Le aheya mare ayetematem
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 Жыл бұрын
በቃ አይባልም ቀልድ ቀንድ የሆነባችሁ ነው የምትመስሉት
@Ahayel
@Ahayel Жыл бұрын
Waww betam yasekel
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
@fififofo8155
@fififofo8155 Жыл бұрын
Betam yasekal yemyaweraw hulu thank you God bless you 🙏
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
@samuelgetachew8551
@samuelgetachew8551 Жыл бұрын
legend
@user-ke2lt6ql5m
@user-ke2lt6ql5m Жыл бұрын
ድሮ እኔ ዝም ብዬ ነበር ምገለፍጠው አሁን ምንም አልስቅም ቀልዱ ምንም አላሳቀኝም
@user-sn3yw7eh1k
@user-sn3yw7eh1k Жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ ሳቄ የት እንአጠፋ ምንም አያስቀኝ ም እኔ ብቻ አይደለሁም ማለት ነው ክብሬ ነሽ ሐገሬ ጓደኛዬ👍
@user-ke2lt6ql5m
@user-ke2lt6ql5m Жыл бұрын
@@user-sn3yw7eh1k እኔ እኮ ስልኬ ሲጠራ እኳን እናደዳለሁ ያለ ምክንያት ለማነረያውም አብሽሪ ያልፋል
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ኑ ውዶቼ በቅንነት ደምሩኝ😘😍
@bellaethio4426
@bellaethio4426 Жыл бұрын
Nuro temdoshal malet new 😁
@deselengabebe1851
@deselengabebe1851 Жыл бұрын
👍
@admacom75
@admacom75 Жыл бұрын
የምወዳቹ
@letssaveamhara936
@letssaveamhara936 Жыл бұрын
እረ ይመችህ ደስ የሚል ኮሜዲያን
@yefikirsewyefikirsew6538
@yefikirsewyefikirsew6538 Жыл бұрын
አስፋዉ መሸሻን ይመስላል
@nigatyeemebirehanelij8185
@nigatyeemebirehanelij8185 Жыл бұрын
Tefe magaw mirt ye 07 lij god belss you ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈👈
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Жыл бұрын
አሣቅህኝ
@fireheart2986
@fireheart2986 Жыл бұрын
Firaol Ababiyya
@sintayehuabebe6275
@sintayehuabebe6275 Жыл бұрын
የራስህ ስራ የለህም ፍልፍሉ የነገረህን መተህ ነገርከን
@tadelowondmagegn2610
@tadelowondmagegn2610 Жыл бұрын
yichilal!
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
@mhmh7628
@mhmh7628 Жыл бұрын
😃😃😃😃😃
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
Very funny dude
@danigezaheng8836
@danigezaheng8836 Жыл бұрын
ይሄ ብረት ድስት እንዳይታጠብ የቅቤ እቃ ነው
@selam3762
@selam3762 Жыл бұрын
Saweyaw gen tuzo naw yametaw mesalegen ewnata naw yala erafet melafelaf yekabedal
@bmtq
@bmtq Жыл бұрын
እስቲ የብርቄ Tiktok ስሙን ንገሩኝ ውዶቼ🌸🌸🌸🌸
@natanchakore6965
@natanchakore6965 Жыл бұрын
@Berke
@nuhaminjesus9794
@nuhaminjesus9794 Жыл бұрын
Ebakachihu yani simu tefagi hayiloga yemilewu bal tax akirbuln
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
@kecomekel2000
@kecomekel2000 Жыл бұрын
ክክክክክ ይመች
@nahumfkr9094
@nahumfkr9094 Жыл бұрын
Betam yawerle gen aeyadameyeme
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
@mimihairstylist5115
@mimihairstylist5115 Жыл бұрын
አይየኢትዮጲያ ኮሜድያኖች ከልጅነት እስከ እርጅና ድረስ አንድ እይነት ቀልድ ለዛ የሌለው ምን ይሻላችኅል
@bezabrihanu1726
@bezabrihanu1726 Жыл бұрын
የተተራመረ ቀልድ ......እንደዚህ አይነት ቀልድ ብላችሁ አታቅርቡ ...ዬኒ በግድ ነዉ ያስቆመዉ እኮ
@fanussey
@fanussey Жыл бұрын
ምንድነው ጨዋታው ኣቅራቢዎች ብቻ ነው የገባቸው እነሱ ብቻ ነው የሚስቁ ብየ ነው
@melakumelaku8055
@melakumelaku8055 Жыл бұрын
Lelawuma nuro anatun azurot iko new lemedebek mimetuti minyisikalu
@FRIDAZONE
@FRIDAZONE Жыл бұрын
Andand sew lesaq keft aydelem bezum ayseqem
@Su-Tech
@Su-Tech Жыл бұрын
Nagaan isiniif haa ta'u fayyaa, hojiin hundi nagaadha, nageenyi keessan bakka jirtanitti haa jabaatu jedha. wanti gaariin hundi keessan haa ta'u 💙 💚💙💜💜💗 💖💕💞 💓💗💖 La paz esté con ustedes, salud, todo trabajo es paz, les digo, que su paz sea fuerte dondequiera que estén, los amo mis compatriotas dondequiera que estén, hermanos y hermanas, que su paz sea abundante dondequiera que estén, que todo lo mejor sea tu
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅ebs የታችኛውን ጥርሱን ያስገጥምለት
@sofiyoutube4261
@sofiyoutube4261 Жыл бұрын
ኢሄ ደሞ ሁሌ አንዳይነት ቀልድ ሁሌ
@josephparazza9417
@josephparazza9417 Жыл бұрын
እኔ ልሙት እሻገተብን ዛሬ
@godislove1692
@godislove1692 Жыл бұрын
yemir Birke yichilal 🤣🤣🤣✌✌✌
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈👈
@godislove1692
@godislove1692 Жыл бұрын
Eshi yiqirta emokralew, yeminorew Wuchi silehone new.
@amanuel7643
@amanuel7643 Жыл бұрын
ሀሀ ጫዋ ትሽላለህ ተፌ ብርቅዬ
@bamlakugezahegn7357
@bamlakugezahegn7357 Жыл бұрын
🤣
@eldikassu6790
@eldikassu6790 Жыл бұрын
ዮኒ ብቻ እኮ ነው የሚስቀው 😁😁 ኸረ በቃ በሉት
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 Жыл бұрын
😂😂😂
@EPSEth
@EPSEth Жыл бұрын
እሽ
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
@ayaanabdala9765
@ayaanabdala9765 Жыл бұрын
እደዉ ከይቅርታጋ ቤተሰበ ለመጠየቅ ለመፈለግ ፈልጊ
@solfaye7848
@solfaye7848 Жыл бұрын
Ere uuu😂😂😂😂
@bmb9360
@bmb9360 Жыл бұрын
Bro wegeshine tenegereshi dicha endyachaweteshu
@bmb9360
@bmb9360 Жыл бұрын
Endayachawteshi Berki
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
@firekidanetube3770
@firekidanetube3770 Жыл бұрын
Ye Adisaba leboch. Iyesamuk nahu
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
ዝምብሎ መለፍለፍ
@nigatyeemebirehanelij8185
@nigatyeemebirehanelij8185 Жыл бұрын
Hahaahahahah cherkose na gudihene sima 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 tefe nebishe aymarem 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈👈
@salheaminu6966
@salheaminu6966 Жыл бұрын
አታዳምጥም እንዴ ከቤት ብቻህ ነው እንዴ ምትኖረው
@untitledluv4991
@untitledluv4991 Жыл бұрын
Deginet temarku demo moody neh
@shime9317
@shime9317 Жыл бұрын
keldu xeru nwu....gin lemindenew yexarachut...beqeld cerese eko...interview ataregutim
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
@shime9317
@shime9317 Жыл бұрын
@@tenalehulum I can't write Greek perfectly and I am not qolo temari
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
@@shime9317 የግእዝ ፊደላትን በመጠቀም አማርኛ እንደሚጻፍ ሁሉም የሚያውቀው ጉዳይ ነው ። አስተያየቱን ማንበብ የቻለ መጻፍ አያቅተውም ። እኔን ጨምሮ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ፊደላትን የተማርነው ቆሎ ትምህርት ቤት አይደለም ። As everyone can see the above comment in Amaric is written using the standard Geez letters not Greek.
@shime9317
@shime9317 Жыл бұрын
@@tenalehulum Good for you...I've no time for that!
@Hirute12
@Hirute12 Жыл бұрын
አዘጋጆቹ ሳቅ አበዙ።
@selam3762
@selam3762 Жыл бұрын
Ethopi hezeb eko yawah eko naw saw endayekafaw Belo zem Belo yegalafetal ena menem alasakagem yamerr
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
@solomonbiratu6533
@solomonbiratu6533 Жыл бұрын
45 yekarahale gemashun marete akimesehale birqiye😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈👈
@solomonbiratu6533
@solomonbiratu6533 Жыл бұрын
@@tenalehulum ante manehe 🐑nehe
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
@@solomonbiratu6533 ዳግም ስህተት ፦ ከ ሀ እስከ ፐ ባሉት ፊደላት በመጠቀም አስተያየትህን ጻፍ። 👈
@solomonbiratu6533
@solomonbiratu6533 Жыл бұрын
@@tenalehulum lmn tanebale tada kalegeba duz💉
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
@@solomonbiratu6533 ስህተተ ሳልሳዊ ፦ ብልሁ ሰለሞን አይደለህም እንዴ ፧ 🤔
@untitledluv4991
@untitledluv4991 Жыл бұрын
Ere besmeab afih ayarfinm more ewkina yasfeligihal gobez neh hulet ken stand up 💫 comedy tichilaleh
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
@semiraabajebel7573
@semiraabajebel7573 Жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ ደስ ሲለኝ😁😁😁
@kkmbia2393
@kkmbia2393 Жыл бұрын
Omg too much and boring
@abiykebede5226
@abiykebede5226 Жыл бұрын
Aynefam
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
@amanuel7643
@amanuel7643 Жыл бұрын
ጨዋታ ደበራችሁ ቆረጣችሁት ምነው እውነቱን ነው
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z Жыл бұрын
የተሰጠው ደቂቃ አለቀ።
@amanuel7643
@amanuel7643 Жыл бұрын
@@user-kp9ug8in1z ጨዋታም ቀላቀለ ለዛም ነው
@negusujifarguda5978
@negusujifarguda5978 Жыл бұрын
ውይ ቀልድ ነው ወይ ፉገራ እረ ምነው እንቅልፍ ያመጣል ልፋለፋው እረ ኮሜድያኖቹ እንዳያዩት እርግጠኛ ነኝ ይህ ኮሜዲያን ሳይሆን ኮሞዲኖ ነው ፍልፍሉ እንኳን ቀልዶ አልቅሶም ያስቃል
@tamratetekeste9941
@tamratetekeste9941 Жыл бұрын
አዳምጥ ዝም ብለክ አትቀባጥር ጠያቂም መላሸም አንተ ebs ላይ ቀርብክኩ ለማለት ነው እንጂ ታሰጠላለክ
@nardosbekel1790
@nardosbekel1790 Жыл бұрын
አንተ ከቁስ በላይ ሰው ነህ ሰው ደግሞ ውድ ነው ላንተ ንጉስ ከዙፋኑ ወርዶ ሞቶልሃል..እኛ ሰዎች ውድ ነን!
@abrahamhalie2085
@abrahamhalie2085 Жыл бұрын
ቡፈ
@seaditube1578
@seaditube1578 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@ermiassebsibe8687
@ermiassebsibe8687 Жыл бұрын
Please share his tik tok account
@blackb3538
@blackb3538 Жыл бұрын
@weizeroberke1
@koki_Tube
@koki_Tube Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጉኝ
@zuretbeamerica1748
@zuretbeamerica1748 Жыл бұрын
ያገሬ ልጆች ቻንናሌን subscribe በማረግ የአሜሪካን ገበያ ይጎብኙ
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3,5 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
Seifu on EBS - ኮሜዲያን አሌክስ | Comedian Alex
15:10
Seifu ON EBS
Рет қаралды 365 М.
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 18 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
Зловив цю істоту в себе на городі
0:26
РІКАРДО
Рет қаралды 2,3 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 4,9 МЛН