Music of Ethiopia - Ephrem Tamiru - Endet Nesh Hagere Lyrics - ኤፍሬም ታምሩ - እንዴት ነሽ ሀገሬ ግጥም

  Рет қаралды 290,747

Andnet Tube

Andnet Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 155
@Abenezer499
@Abenezer499 4 ай бұрын
ሀገሬ ኢትዮጲያዬ ከነምንሽ ከነችግርሽ ውድድድድድ ነው ነማረግሽ በነጻ የምንተነፍስብሽ በነጻ የምንሞቅሽ በነጻ የሚበርደን እውነት ምርጥ ሀገር እኮ ነው ያለን ምንአለበት እችን የመሰለች ሀገር ዘረኞች ባይበቅሉብሽ❤❤❤❤❤❤
@Fatooma-m5t
@Fatooma-m5t 3 ай бұрын
በጣም😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@SelemoneBirmegiy
@SelemoneBirmegiy 5 ай бұрын
አይ❤❤❤ኤፍሬምአገሬን ስዘፍን ውስጤን ይወረኛል ዘፈኑን ስሰማ ይነዝረኛልበጣም ነው ደግሜ ደግሜ የምሰማው❤❤❤❤❤❤
@lominathailu3058
@lominathailu3058 2 ай бұрын
በተለይ ውጭ ላሉት ሆድ የሚያስብስ ነው።
@Ffgfv-bs2nj
@Ffgfv-bs2nj Ай бұрын
በጣም 🥹🥹🥹አይይ አገሬ ሰላሟ ተመልሶ እኛም ወደያገራችን በገባን 🥹🥹🥹​@@lominathailu3058
@Tomas-l6x
@Tomas-l6x 2 ай бұрын
ሀገሬ ክብሬ ማንነቴ ሰላምሽን ፈጣሪ ይመልስልሽ😢😢😢
@SntayehuSnte-c1b
@SntayehuSnte-c1b 7 күн бұрын
ይህን ሙዚቃ ስሰማማ ላብድነዉ የምል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@romangina5121
@romangina5121 Ай бұрын
ይሄ ዘፈን የሜገባው ሰው በአቦታው ያለነው አይ ሰደት የሜያቅ ያውቀዎል ❤❤❤❤❤❤
@ShewtShewt-c3k
@ShewtShewt-c3k 2 ай бұрын
ተጨነቅን በዚ ሙዝቃ ልያሳብደኝ ነው 😢❤
@YihenewWasihun
@YihenewWasihun 29 күн бұрын
ሰላም ለአገራችን ይብዛልን።ትዝታው ደሰይላል።
@mekideswale6023
@mekideswale6023 2 ай бұрын
ዘመንክን እግዚሓቤር ይባአከው ወንድሜ የምወደው ልጅ!!❤❤
@mamushhawaz9691
@mamushhawaz9691 14 күн бұрын
ሀገሬ ላይ ሆኜ አንጀቴን ንው የሚበላኝ። ከዘፈን ባሻገር!! ፩ኛ❤😢❤😢
@mekoneneMekete
@mekoneneMekete 3 ай бұрын
አምላኬ ሀገራችን ሰላም አርግልን 😢😢😢😢♥️
@መኖርደጉ
@መኖርደጉ 13 күн бұрын
አሜንን
@EeXx-m3d
@EeXx-m3d 3 күн бұрын
እዴነሽ ሀገሬ____
@Gediyonmequannt
@Gediyonmequannt Ай бұрын
ኤፍረም ሙዚቃዉን ስሰማው የ ሀገሬ ናፍቆት🥲🥲🥲🥲🥲😭😭😭😭😭😭😭
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 4 ай бұрын
ለመላው ኢትዮጵያውያን ስላም ስላም ስላም ለኢትዮጵያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HabiibaSaid
@HabiibaSaid 4 ай бұрын
ኤፊ ኑርልኝ በልቤ የልቤ ባለቤት የውስጤ የምታው ቀው አንተ ትመስለኛለህ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@mekideswale6023
@mekideswale6023 Ай бұрын
ሀገረ ላተ እና ለጋሽ ጥላሁን ብቻ የተለየ የሚመሥለኝ እኔን ብቻነው ምን አንደበት ነው አምላክ የሠጣችሁ? እግዚዐብሔር አምላክ ሆይ የሀገሬን ሠላም መልስልን!!
@binianteneh-c7d
@binianteneh-c7d 4 ай бұрын
ከልቡ ዘፍኖታል መላ ሰውነቴን ዉርር የሚያደርግ ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ ነው እወደዋለው
@MamomamoMamomamo-dt2sk
@MamomamoMamomamo-dt2sk 3 ай бұрын
I love this music from Zambia ❤😊😊
@hirutsissy7957
@hirutsissy7957 5 күн бұрын
I like this because of Sprunki.
@EngdayeAlem
@EngdayeAlem 4 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@luelyene8913
@luelyene8913 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢 ሀገሬ ሀገር ጠሎች ላይ ወድቀሽ ተሰቃየሽ እንጂ !!!!
@TtyYtt-f5j
@TtyYtt-f5j 29 күн бұрын
እደት ነሸ ሀገሬ
@nanieethioboye217
@nanieethioboye217 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሀበሰ ነው ዘሬ
@KedrHussen-z1z
@KedrHussen-z1z 16 күн бұрын
❤❤❤❤
@GeniMaraki
@GeniMaraki Ай бұрын
ሰላም ለናት አገሬ ❤❤❤
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 4 ай бұрын
ለመላው ኢትዮጵያውያን ስላም ስላም ስላም ለኢትዮጵያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘረኝነትን ከሀገራችን ያጥፋልን
@NuraNuri-y6r
@NuraNuri-y6r 2 ай бұрын
በተለይ ሰው ሀገር ላይ በጣም ይሰማል
@biniLav-l3w
@biniLav-l3w Ай бұрын
ይህ ሠማጭ የሆነ ሙዚቃ ኤፍርሽ ደስ ይላል
@SENAYTUB
@SENAYTUB 3 ай бұрын
ለመላው ኢትዮጵያውያን ስላም ስላም ስላም ለኢትዮጵያ♥♥♥♥♥♥♥♥
@zackjemal4628
@zackjemal4628 10 күн бұрын
Ethiopia all love you all ❤
@DanielGyesus-zs7nj
@DanielGyesus-zs7nj 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@wasihunedegu8413
@wasihunedegu8413 Ай бұрын
ሠላም ሠላም እናቱ በሠላምነውዐየጠፋው
@mengistutekle9791
@mengistutekle9791 4 ай бұрын
አምላክ ስሠጥማ እንዲህ ነው መወደድ: የአገር ፍቅር መህምር መዝብ ለተተኪው ትውልድ: ታሪክ እምነት ባሕል ተክብሩም እንዳይወርድ: የሰማና ያዬ ያውቃል የአገር.መውደድ: ሰምቶ እያስተወሰ የነገዱን ትውልድ: በልቡ ይርዳል የወመውደዱ ሞገድ::
@TsagabMat
@TsagabMat Ай бұрын
ኢትዮጵያ ሰላም ብዝሕት ይብል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@wesamalagbhari
@wesamalagbhari Ай бұрын
zares kafanye enat hagare nafaqachenye😢😢😢😢 machenaw yanmayeshe enate ❤hagareee ❤❤❤❤
@yirgalemhagos-l5z
@yirgalemhagos-l5z 2 ай бұрын
Yes you are z real artist who born to us and earth
@AlquZ-od6gp
@AlquZ-od6gp 24 күн бұрын
ኤፍዩ😢😢
@Hawa-m8i
@Hawa-m8i 3 ай бұрын
እደት ነሽ ሀገሬ 💚💛❤ኢትዮጵያዬ ❤❤❤❤
@mekideswale6023
@mekideswale6023 Ай бұрын
ልዩነህ ኤፉ
@fasikafankele8121
@fasikafankele8121 2 ай бұрын
እደት ነሸ ሀገሬ❤❤❤❤
@gagababa7443
@gagababa7443 2 ай бұрын
እማማዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽይመለስ 😢😢😢 ልጆችሽም በስላምእንኑር 🙏ሀገሪ ናፍቆቴ 😘😘
@FatumaMohamed-d1h
@FatumaMohamed-d1h 27 күн бұрын
እዴነሽሀገሬ
@TryrrGdy
@TryrrGdy 3 ай бұрын
ሰላም ለሀገሬ
@MaMa-n8j
@MaMa-n8j 3 ай бұрын
ኤፋየ አተውኮ አትዝፈን😢😢😢😢😢😢😢😢
@Afar-17n
@Afar-17n Ай бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ተመልሶ ላይሽ ጎጉቻለዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@FekuruNesru
@FekuruNesru 9 күн бұрын
በተለይ ስለ ሀገር ሲሆን እኮ
@Mahalit-o8j
@Mahalit-o8j 25 күн бұрын
እንዴት፣ነሽ፣ሀገሬ አይ ስደት፣የስራህ
@MadinaMohammad-q5y
@MadinaMohammad-q5y 2 ай бұрын
ሀገራችንን ሰላም አላህያድርግልን
@mebratuyitayew-vd6rd
@mebratuyitayew-vd6rd Ай бұрын
ይገርማል የኢትዮጺያን አሁናዊ ሁኔታ እና የሙዚቃህ መልክት ይጋጭብኛል ብቻ ግን Long peace live fo😮r Ethiopia
@DanitGech
@DanitGech 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍትዝታ
@YetimDe-vq2mp
@YetimDe-vq2mp Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤lane liyu music new ihe
@YordiYordiGashaw
@YordiYordiGashaw 2 ай бұрын
😢😢😢 እንዴት ነሽ አገሬ እእህህ
@zaharaabdela1663
@zaharaabdela1663 Ай бұрын
አይይይይ❤❤❤❤
@dawitgirmay87
@dawitgirmay87 22 күн бұрын
Music morning ❤❤❤❤ efrem medhanit yehiwet🎉😊
@Shega-r9p
@Shega-r9p Ай бұрын
ሀገሬ መቼ ይሁን አይኔ ነመይሽ 😢😢😢አልቻለም አንጀቴ
@MehamedMame-np4se
@MehamedMame-np4se 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ሀገሬ
@MaryMary-oh3dr
@MaryMary-oh3dr Ай бұрын
አገሬናፈቀይይይ😢😢😢😢😢😢😢
@HabtamuGizachew-y4l
@HabtamuGizachew-y4l Ай бұрын
😭😭😭😭😭አይ ሀገረ
@Hana-v8f6t
@Hana-v8f6t 21 күн бұрын
ምን እዳገር 😢😢😢😢😢😢
@AlexTuruli
@AlexTuruli 25 күн бұрын
ay sidti ay Hager ❤❤❤❤❤❤
@ashagrinigusse1466
@ashagrinigusse1466 Ай бұрын
Btam❤❤❤❤❤❤
@tsahmd105
@tsahmd105 3 ай бұрын
ቃልየለኝም
@AbiteyAshenafiAyalewAbit-dy7or
@AbiteyAshenafiAyalewAbit-dy7or 4 ай бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@AlexTuruli
@AlexTuruli 25 күн бұрын
Hager salmshi bizti yibalshi ❤❤❤❤❤❤❤
@Salemlove2016
@Salemlove2016 4 ай бұрын
One off my favorite song ever since I hear it for the last 15+ years I feel crying heartbreak long live For You my dear Efi I'm Your big fun since i was 8 years old Z from ERI🎉
@efratatube4272
@efratatube4272 Ай бұрын
hagera selamshi yebza yena moshera
@jotekassahun4505
@jotekassahun4505 2 ай бұрын
እማማ ሰላምሽን ይሳየኝ ❤❤😂😂
@mullerhailu8712
@mullerhailu8712 2 ай бұрын
ኣገሬ ላይ ሆኜ አገሬ ናፈቀኝ
@SiedDawela
@SiedDawela 4 ай бұрын
አይ የፍሬም ❤❤❤
@Fatooma-m5t
@Fatooma-m5t 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይ አግሬ ሰላምሽ ይመለስ ❤
@ZerihunAyalew-f7u
@ZerihunAyalew-f7u 3 ай бұрын
አንደኛዉዋ❤❤
@D4D-v1y
@D4D-v1y 4 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢😭 🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦
@RtyuiFghj-t5n
@RtyuiFghj-t5n 4 ай бұрын
ኤፋየ አተውኮ አትዝፈን😢
@frhwot
@frhwot 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ እንደነሽ ሀግሬ እኔ ናፕቅሽናል ማቸነው ምግባው ኡፍፍፍ 🙏🌍 ❤💚💛💔😢😢
@TeferaAyano
@TeferaAyano 4 ай бұрын
መሀሙድ
@KayireNura
@KayireNura 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉💪
@mikaelkeralem3971
@mikaelkeralem3971 2 ай бұрын
My king
@AlimetAbdela
@AlimetAbdela 4 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ ወላሂ በኢፌሬም ሙዚቃ ሆደ ይረባሻል ምን ላድረግ ወላሂ 😭😭😭
@Smaliah-p7l
@Smaliah-p7l Ай бұрын
Ethiopian salmee ❤❤❤❤
@mullerhailu8712
@mullerhailu8712 2 ай бұрын
ለቆላው ለደጋ ለመላ አየሩ
@AbdulhafizBuser
@AbdulhafizBuser 3 ай бұрын
efrem tamiru yezafagn kuru temechegnale efa king
@Solomonnega-t6c
@Solomonnega-t6c 2 ай бұрын
Woye eferm tamiru ye libe sewo hager tawodej sewo
@ashagrinigusse1466
@ashagrinigusse1466 Ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤🎉😢😢
@Edalk-k6t
@Edalk-k6t 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤selam le Ethiopian ❤❤❤❤❤❤
@emebetgeremewtamirie4106
@emebetgeremewtamirie4106 3 ай бұрын
ethiopia betame newu mewedeshe benetanete yemenorebeshe kuratye eferime nurelene
@AdmsuDasta
@AdmsuDasta 4 ай бұрын
😂😂😂ሲዴገቲ 😢በጠምእ ነሁ ናፋኩቱ አገርኒ አላቻልኩም
@BezaBeza-gg6yv
@BezaBeza-gg6yv Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢Ethiopia
@tigabufekadie9188
@tigabufekadie9188 3 ай бұрын
AYEEE
@JfBf-e6s
@JfBf-e6s Ай бұрын
ምን ግዛም ማይሰለቸኝ
@BirukBiruk-z7t
@BirukBiruk-z7t Ай бұрын
Eree uuuu uuu
@erminadew7087
@erminadew7087 4 ай бұрын
ኤፊ❤
@MamushiMamushi-b7r
@MamushiMamushi-b7r 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@Teta-dr7sg
@Teta-dr7sg 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢hagere enate
@MaryMary-oh3dr
@MaryMary-oh3dr 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አገሬ
@HabiibaSaid
@HabiibaSaid 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኤፊ❤❤❤❤❤❤❤
@FitsumLegend
@FitsumLegend 2 ай бұрын
@emebetgeremewtamirie4106
@emebetgeremewtamirie4106 3 ай бұрын
aferame nurelene
@Afar-17n
@Afar-17n 3 ай бұрын
2024🎉still 😢
@LeylaMohammed-p8l
@LeylaMohammed-p8l 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomondenbel-yq4uu
@solomondenbel-yq4uu 4 ай бұрын
emama ethiopia
@SaniMasamm
@SaniMasamm Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤
@AbirhamButa
@AbirhamButa 4 ай бұрын
❤❤
@Asemuasegidmengestu
@Asemuasegidmengestu Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ephrem tamiru
3:03:58
Ethiohope
Рет қаралды 2,8 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН