‘’አቦይ ስብሀት ሲሞት አልቀበርኩትም’’ የጋሽ ስብሀት ፍቅረኛ | Sebhat Gebre-Egziabher | Amazing Love Story

  Рет қаралды 44,388

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 59
@konjozenath8873
@konjozenath8873 9 ай бұрын
ጋሽ ስበሀት አንቺ ባትኖራ ሕይወቱ ትቀል ነበር ግን አንቺ መጣሽና እሱ ወጣትነቱን መለሽ ልጅ አረግሽው አንድ 5አመት ጨመርሽለት ወጣቱኑ ጎረምሳውን እሱው ውስጥ የመተውን ገሮምሳ አስነሳሽው ዘመኑንም አሳመርሽ ተባረኪ ጀግና ሴት ነሽ እንዳንቺ አይነት ጀግና ይብዛልን
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 6 ай бұрын
ተጠያቂዋ ጋሽ ስብሀትን ለጊዜያዊ ጥቅም ብለሽ የቀረብሽው ይመስላል። የምትወጅውን ሰው ታሞ አለመጠየቅ ሞቶ አለመቅበር ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው? አሁንም የፃፈልኝ ደብዳባ ብለሽ ገንዘብ ለመለቃቀም ነው የወጣሽው። ንግግርሽም ስርአታ የለውም። ማናዬ በጣም አወደሻለሁ ተባረኪ👏
@verygoodaaa9049
@verygoodaaa9049 4 ай бұрын
Exactly
@nejum6889
@nejum6889 Жыл бұрын
የእንግዳዋ አቀማመጥ ደስ አይልም ፊትዋ ወደ ካሜራ ወይ ወደ ህዝብ ቢሆን የተሻለ ይመስለኛል😊
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n Жыл бұрын
ደስ ትያለሽ ልክ እንደ ስበሀትም ግልፅ ነሽ ትንሽ ራኩት ያልሽበት መንገድ ትንሽ ከበደኝ ለመፍረድ ሳይሆን እንደው በዛ ሰአት ባትተይው ደስ ይል ነበር ሲታመም ከአቅምሽም በላይ ቢሆን ብታስታምሚው ትብብርም እየጠየቅሽ ቢከብድሽም ጥሩ ነበር በግልፅ ግን የተናገርሽበትን 👍
@sirakalemu1643
@sirakalemu1643 6 ай бұрын
You are a symbol of Love. God bless you. I am proud of you.
@amsaleworktefera5270
@amsaleworktefera5270 Жыл бұрын
ለተጠያቂዋና ለጠያቂዋ ሰላም ለእናንተ ይሁን" የእግዚአብሔር ምህረት ያግኛችሁ:: እሆቴ ስብሀትንም ይሁን የስብሀት መጽሐፍ ወዳጅ ለሆንሽ= ከምተ ማንነት ለእግዚአብሔር መንግስት ብቁ ሊያደርግሽ የማያስችል አፉን ከፍቶ ለሚጠብቅ "ሲኦል" እያዘጋጀ የዘላለም ምት አዝሎ ካለው የጥፋት መጽሐፎ ውጪ:: ምንም አይጠቅምሽም! እራስጌሽ ብታደርጊው , "ከቅዠት" በቀር:: እያባበለሽና እያታለለሽ ነው ዝናም: ውበትም: ክብርም የመሳሰሉት .. ሁሉ ጊዜያዊ ናቸው ዘላለም አይደሉም:: ቅዱስ መጽሐፍ እንድህ ይላል' ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ለነፍሱስ ምን ቤዛ ይከፍላል"? ለሚሰማ ጆሮ የሚጥም አንድ እውነት ልገርሽ ሰውን ሁሉ የሚወድ ከሰማይ በታች ብቸኛ አንድ ብቻ ነው:: እሱም ሞት የማይገባው ጻድቅ የሆነ ነገር ግን " ነገር ግን ስለ ሰው ልጆች ሀጢአት በመስቀል ሞታችንን የሞተውና ሞትን ድል አድርጎልን ከዘላለም ሞት ወደ ዘላለም ሕይወት ያሻገረን በሞቱ የኃጢአት እዳችንን የከፈለ: በትንሳኤው እኛ ደግሞ ትንሳኤን አገኘን!:: እንግዲህ- የእኔ እህት ማንነትሽን ማግኘት ወይም ማወቅ ትፈልጊያለሽ?? ለዘላለም ሕይወት ዋጋ ከሌለው ሞት ከደገሰልሽ ከስብሀት መጽሐፍ ማሰላሰል ውስጥ ውጪና ለህይወትሽ ዋጋ ስጪ! አስተማማኝ እንሹራንስ ሌላ የለምና ጌታ እየሱስ ክርስቶስን አምነሽ "አምልጪ" ማምለጫ እርሱ ብቻና ብቻ ነው:: እራስጌሽ እንደ መድሃኒት ያኖርሽው የስብሀት አሱ ገዳይሽ መርዝ ነው:: ምህረት ለሌለው ለአራጁ ሰይጣን እየመለመለሽ ነው:::"አይረባሽም":: ሌባው ሊሰርቅ;ሊገድልና ሊያጠፋ ብቻ ይመጣል:: እኔ ግን "አለ ጌጌታ ኢየሱስ" ሕይወት እንዲኖራቸውና እንዲትረፈረፍላቸው መጥቻለሁ::" ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 10 ቁጥር 10 ቀን(ጊዜ) ሳለ እግዚአብሔር አምላክህን አስብ ይላል ቅዱሱ መጽሐፍ :: ስለዚህ ማንነትሽን ለማወቅ ወንጌልን አንብቢ:' እዚያ ውስጥ እራስሽን ታገኝዋለሽነ :: እንዴት? ከምን? ወደ መልካም ማንነት "እንደመጣሽ" ያሳይሻል::* ጌታንም "ትወጅዋለሽ " ከሌላ ሀሳብ :ከጣረሞት ሀሳብ ይገላግልሻል:: የሚያድንሽን ማሰብ ትጀምሪያለሽ እርሱ ሰላም ነውና! ድነት በሌላ በማንም አይገኝም እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ከዚህ ስም በስተቀር ሌላ ስም ከሰማይ በታች የለምና::" ሐዋርያት ምእራፍ 4 ቁጥር 12 ጌታ ይርዳሽ :: ጌታ ኢየሱስ ሀጢአተኞችን ይወዳል :ሀጢአትን ግን እጅግ ይጠላል ይጠየፋል :: ስለዚህ የምህረት እጁን ዘርግቶ በእኔ እመኚ እያለ ነው:: በሞተ በማይሰማ በማይለማ ዘላለምሽን አታጥፊ::" ሰይጣን እያሳሳቀ ነው ገደል የሚከተው :: እውር እውርን ቢመራው ሁለቱም ገደል ነው የሚገቡት አንቺ እህት ሞትን እስከአሁን እያመለክሽ ነውና እባክሽን ከሞት አምልኮ ውጪ : መጽሐፍ ቅዱስ ምን እንደሚል ታውቂያለሽ ክብራቸው በነውራቸው ነው ይላል ::! አየሽ " ብዙዎ የተጨበጨበላቸው ክብር ከመሰለ ነውራቸው ጋር ከአፈር በታች ተቀብረዋል::" የወደድሽው ሰውዬ ይኸው ነው ሌላ ምንም ታርክ የለም :: ሰው በህይወት እስካለ የመዳን ተስፋ አለው ::" ነገን አታውቂም ዛሬ ቆም ብለሽ ፈጣሪን አስቢ :: ስልጣኔ የመሰለሽ ነውር ክብር ነው ብለሽ ከሆነ: በእግዚአብሔር ፊት አፀያፊ ነው::!!
@muluka233
@muluka233 Жыл бұрын
ጠያቂዋ እህቴ አለባበስሽ ጥሩ አይደለም:: የጭፈራ ቤት አለባበስ ይመስላል ተጠያቂዋ እኛንም አንቺንም ሪስፔክ አርጋ ለብሳ ነው የቀረበችው :: ❤❤
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 Жыл бұрын
አስፈላጊ ቢሆንም የሚረብሽ ነገር አለበሰችም።
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h Жыл бұрын
ወይ ጉድ በስንቱ ልበጥበጥ አለች በሶ
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
ትክክል የEurope ዱርዬዎች አለባበስ ነው ለ TV አይሆንም
@tsionyohans8578
@tsionyohans8578 Жыл бұрын
የተከበርሽ እህቴ ስወድሽና ሳከብርሽኮ አተይቂኝ ውስጥሽን ያጀገንሽ ጀግና❤
@mekashatsegaye
@mekashatsegaye Жыл бұрын
መናዬ ስለምታቀርቢያቸው እንግዶች በጣም እናመሰግናለን። አንችም ግልፅና ተጨዋች ነሽ። በርቺበት
@dansamkid5442
@dansamkid5442 Жыл бұрын
አይ ፍቅር ተይ እንጂ በጋሽ ስብሀት በመከራው በጣሩ ሰአት ትተሽውሄደሽ ፍቅሬ ምናምን ብትይ አይመስልም ልጅን ሲወዱ ከእነ ንፍጡ ይባላል መተንፈስ አቅቶት ይሄ ታዋቂ ሰው የሚያውቀው ሰው እንደሌለ ሲሰቃይ ኖሮ ሲሞት ይህን ስትይ እንደ እኔ ተቀባይነት የለውም ።
@asfawgezmu3881
@asfawgezmu3881 Жыл бұрын
Reasonable comment. thanks.
@abanav57
@abanav57 4 ай бұрын
ተሳስተሃል፣ የስዋ ልብ ወይም አመለካከት ያንተ አይምሮ አይደለም። ስለማፈቅረው ሶቆቃውን ማየት ይከብደኝ ነበር ማለት ምን ወንጀል አለው?🤔🤔 ጭንቀቱ እና ልትጠቅሰው ያልፈለገችው ነገሮች ስለበዛብኝ እራቅኩት እኔ ምንጊዜም አፈቅረዋለሁኝ አለች። ዬህ አባባል ካልገባህ የፍቅር ትርጉሙ አልገባህም። የስጋውን ሞት ሞየት እና ቀብሩን መቁዋቁዋም አልችልም ማለት ከዚህ በላይ ምን ፍቅር አለ።
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 4 ай бұрын
Look,think of the positive side of life.
@verygoodaaa9049
@verygoodaaa9049 4 ай бұрын
Exactly
@danielgirma6302
@danielgirma6302 4 ай бұрын
አንቺ በጣም እድለኛ ሴት ነሽ በእዉነት ስበሃት በጣም የማደንቀዉ ሰዉ ነዉ በእድሜ ባልደርስበትም ታሪኩን በመስማት እኔም ሴት ብሆን አፈቅርዉ ነበር ፍቅርን እድሜ ይገድበዋል ብዬ የማስብ ሰዉ አይደለዉም
@ችይፕኝች
@ችይፕኝች Жыл бұрын
እኔ እንቆቅልሽ ነው የምለው እንጅ ይህን ቃለምልልስ ነው? ወላጅ እናት እና አባትን ቆሞ ይቀብራል :: እሱም በቺግሩ ጊዜ አልነበርሽም መፍረድ አይሁንብኝ እንጂ እንኳን አንቺ በበፍቅርም በደስታም አአብረሽ ያሳለፍሺው ቀርቶ የወደቀ አንሳ የሞተን ቅበር ነው የሚባለው ምነው ምን አስጨከነሽ ግን ይህ ወቀሳ አይደለም ስሜቴን ለመግለፅ ነው ይቅርታ ::
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 4 ай бұрын
A very matured person
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
አብራችሁ ሆናችሁ በአካል ጎንበስ ቀና ብዩ አስተናግጃቹአለሁኝ ሚክሲኮ ኦገስትና ካፌና እሬስቶራንት ልጅሽ የወለድሽ ሰሞን ጋሼ ትልቅ ፈላስፋ ነበር በትክክልም እንደሱ አይነት ሰዎች ያጎድላሉ አጉድሎናል።😢
@habteabyemane9700
@habteabyemane9700 24 күн бұрын
Wow
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 4 ай бұрын
Beautiful
@senaysenayet775
@senaysenayet775 Жыл бұрын
ግራ የሚያጋባ ኢንተርቪው ወይ ግልፅ ሆና አትናገር ምንም የተጨበጠ ነገር የሌለው አሁን ከዚህ ምን አገኘን?
@MuluAlem-qw7ee
@MuluAlem-qw7ee 4 ай бұрын
እድሜ ዋጋ የለዉም ዋናው ፍቅር ነው
@alemteka3149
@alemteka3149 Жыл бұрын
ሶስተኛ ክፍል ሆኜ ፍቅር ያዘኝ ያለችው ። በአስር ወይንም በዘጠኝ አመትዋ መሆኑ ነው ። በዚህ እድሜ ያውም በድሮ ዘመን ሰለ ወንድ ምን አውቃ ነው ፍቅር የያዛት ።??
@Mengdot
@Mengdot Жыл бұрын
Shame on the interviewer to say; I was in love when I was in the 3rd grade. Ok you must be 16??? It does not make sense. Not a good example for the kids who are in elementary school. As for the Guest? Please, that old man should write you hundreds of letters. He was old enough to be your grandpa. Now he is in God's court. I am sure he will have to answer so many questions. If you know what I mean.
@ShetuMulate
@ShetuMulate 4 ай бұрын
እርግጥነው ደራሴ ሥብሐት ምናልባት ትታተቸው ስትሄድ ይሆልናል ለሞት ይዳረጋቸው :: ሌላው አሁንም በመሞታቸው ያዘነች አትመስልም እንኳንስ 6 ዓመት እብራ ያሳለፈች ቀርቶ ንድቀንም አብርው ያሳለፉ እትመስልም :: እንደው ባይታደሉ እንጅ ጥሩሚስትም ነበረቻቸው ቢሮአቸው ድረስ ቡናውን ቁርሱን የምታመጣ ሲደክማቸው እቅፍና ድግፋ የምትንከባክብ የልጆች እናት ንበረቻቸው ቀደም ብላ ማለፍዋ ነው የጎዳቸው:: ይህች ፍቅረኛ ተብየዋ ወዳለችዋለች : ልጅ ከወለደች ይህን ታሪካን ይሰማይሆን ??
@DezaBirhanu-ji7mm
@DezaBirhanu-ji7mm 4 ай бұрын
አላስታመምኩትም አልቀበርኩም የሚባል ፈሊጥ አይገባኝም, በመከራ እና ችግር ጊዜ ጥላ ከምትሄድ አፍቃሪ ሁላችንም ይጠብቀን
@Kiros-r1q
@Kiros-r1q 4 ай бұрын
Betam😂
@SG-or9uo
@SG-or9uo 5 ай бұрын
Ejig bettam dessss yemitiyi set. Ye gash sibehat fiqir. 🤎🤎🤎
@Tinka_15
@Tinka_15 Жыл бұрын
❤❤❤kale konjo
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 Жыл бұрын
Yene konjo midiaw almetnrshm enji anichi denk nesh.
@kewawegerihomu-di2ty
@kewawegerihomu-di2ty Жыл бұрын
አቦይ ስብሐት እና ደራሲ ሰበሐት የተለያዩ ሰዎች መሆናቸው ጠፈቶሽ አይደለም የዘመኑ ጠማማ ስለሆንሽ ነው እንጂ አቦይ ስብሐት በህይወት ያለ ነብሰ በላው የደርግ ሥርዓትን ገርስሶ ታሪክ ያደረገ የህወሐት መሥራች ብርቅየ ጀግናችን ነው።
@eshetudinka4550
@eshetudinka4550 4 ай бұрын
ሶስተኛ ክፍል ኣላለችም ሰው ኣብዱኣል
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
ቅንጅዬ ያኔ መጽሄቱ ላይ እየወጣሽ ገዝተን እናይሽ እናነብ ነበር። አሁንም ቆንጆ ነሽ፣ አስተዋይ ቁጥብና ጥንቁቅ ነሽ አደነኩሽ።አንች ጠያቂዋ ግን በቡና ቤት እራስንንለመደበቅ የምታደርግ ሴት ትመስያለሽ። እንዲህ የመንግስት ጸጉር ይሁን የዝንጀሮ አንሳያ መስለሽ የጸጉር ስታይልሽን አድማጭ ተመልካች በተደጋጋሚ ነግረንሽ ማስተካከል አልፈለግሽም። ለምን? ሚዲያ የሚቀርብ ሰው በተቻለ ስርአት ያለው physical appeatlrance ሊኖረው ይገባል። comment ተቀብሎ ማስተካከል ይገባል። እባክሽን? ማይክል ጃክሰንንም ትመስያለሽ ሆን ብለሽ ነው?
@tsionyohans8578
@tsionyohans8578 Жыл бұрын
ግብረገብ የሌለህ(ሸ)ስነስርአት ለራስ ነው ታማሚ ካልሆንክ።
@sosimoha9243
@sosimoha9243 Жыл бұрын
Ere ysew difret gn🤦🏽‍♀️…ante weym anchi manehina nw yihen argi yihen libeshi mitlat ? Ere WHO ARE YOU??… gedeb mebt mibal ngr eniley enji ysew anat lay fitt teblo aywetam 😏
@ruthseyoum9530
@ruthseyoum9530 Жыл бұрын
ይገርምሻል ይኼን መጠየቅ ገና ሳየው በአዘጋጇ አለበባስ የፀጉር ስታይል አለባበስ እና በመነፅሯ ገና ሳያት ነው ርብሽ ያሉኩት እህቴ በጣም ይቅርታ አድርጊልኝና ስታይልሽ ከአንቺ ጋር አልተስማም እባክሽ ምንአልባት ስታይሊስት እንኳን ከሌላችሁ ዝም ብለሽ የራስሽን ፀጉር በአጭር ተቆርጠሽ በጄል ምናምን ፈረዝ ብታደርጊው እና መነፅርሽ ደግሞ ከፊትሽ ቅርፅ ጋር የሚሄድ አነስ ያለ ቢሆን የተሻለ የሚሆን ይመስለኛል በተረፈ ቆንጆ ነሽ ፊትሽን በፀጉር አትሸፍኝው ፈጣሪ ሁላችንንም ውብ አድጎ ነው የሰራን በርቺ አይዞሽ
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
@@ruthseyoum9530 በእውነት ማይክል ጃክሰን ነጻ አለ እንጅ፣ ጫማዋ፣ ሱሪዋ ....ትዝታ ሳይኖርባት አይቀርም። ደግሞ የምትመጣው የት እየከረመች ነው? ዛሬ ብዙ አይነት ቆንጆ አድርገው የሚፈሽኑ አሉ። ባይሆንም በተፈጥሮዋ ቆንጆ ነች ከየት የመጣ እንደሆነ ባላቅም ጸጉሩ በግንባር ሄዶ እንደ በሻሻ ንጉስ ነኝ ባዩ የኦነግ መከላከያ ጆሮ ከበባ ለምን አስፈለገ?
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
@@sosimoha9243 @Ruth Seyoum በእውነት ማይክል ጃክሰን ነጻ አለ እንጅ፣ ጫማዋ፣ ሱሪዋ ....ትዝታ ሳይኖርባት አይቀርም። ደግሞ የምትመጣው የት እየከረመች ነው? ዛሬ ብዙ አይነት ቆንጆ አድርገው የሚፈሽኑ አሉ። ባይሆንም በተፈጥሮዋ ቆንጆ ነች ከየት የመጣ እንደሆነ ባላቅም ጸጉሩ በግንባር ሄዶ እንደ በሻሻ ንጉስ ነኝ ባዩ የኦነግ መከላከያ ጆሮ ከበባ ለምን አስፈለገ?
@MatiAbdulletif
@MatiAbdulletif 4 ай бұрын
በስብሀት ስም ለመነገድ ፈልገሽ እንጂ አንድ ቀን አንኳን አብሮ የበላ እንኳ
@HayimFiker
@HayimFiker Жыл бұрын
አቦ ስባሀት ገደልውስጥ የተገኘው ነዉ ??
@alemneshkelemework9319
@alemneshkelemework9319 Жыл бұрын
አይደለም !!
@benjamin8387
@benjamin8387 5 ай бұрын
ጤነኝነት አይመሰለኝም ሶስተኛ ክፍል ሆኜ ፍቅር ያዘኝ ማለት-ጠያቂያዋ አለሌ ትመስላለች
@abelpoet8793
@abelpoet8793 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@HabtemariamDamtie-mc6nc
@HabtemariamDamtie-mc6nc 4 ай бұрын
ምድረ አሮጊት
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 Жыл бұрын
አቦይ ስብሀት ሞተ እንዴ😅
@abanav57
@abanav57 4 ай бұрын
ሁለት የተለያዩ ግለስብች ደራሲ እና ፕለቲከኛ
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 1,1 МЛН
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 3
00:19
AnythingAlexia
Рет қаралды 8 МЛН
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
Interview with Gash Sibhat Gebre Egziabher- ETHIOPIA
33:04
Ethiopian Renaissance
Рет қаралды 616 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 1,1 МЛН