ሰገራዬን መቆጣጠር ስለማልችል ባስ ላይ እንኳን ከሰዎች ጋር ተቀላቅዬ መሄድ አልችልም😢😢 እጅግ በጣም ልቤን የሰበረው የታዳጊው ወጣት አሳዛኝ ህይወት 😢

  Рет қаралды 55,315

Brex Habeshawi

Brex Habeshawi

Күн бұрын

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ እና የተከበራችሁ የ Brex Habeshawi የ You Tube ቻናል ቤተሰቦች ✋🙋
ቭድዮውን Like Share በማድረግ መልካም አጋርነትዎን ያሳዩን እንዲሁም ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁን ካላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
👉የፌስ ቡክ ፔጃችን ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ፔጁን LIKE & FOLLOW ያድርጉ⬇⬇
👇FACEBOOK PAGE👇
/ brex-messi-show-657074...
👉ከታች ያለው ሊንክ በመጫን የቀን ውሎአችንን በየቴለግራም አካውንታችን መከታተል ይችላሉ FOLLOW በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ⬇⬇
👇INSTAGRAM👇 www.instagram....
👉Brex Habeshawi የሚለው የፌስ ቡክ አካውንቴ FOLLOW በማድረግ በዬ ቀኑ የሚቀርቡ ፕሮግራሞቻችን መከታተል ይችላሉ እንዲሁም የተለያዩ ጥያቄዎች ካሏችሁ ለመጠየቅ ከታች ያለው ሊንክ ይጫኑ
⬇ FACEBOOK⬇
www.facebook.c...

Пікірлер: 712
@ኢትዮጲያዛሬ
@ኢትዮጲያዛሬ 4 жыл бұрын
በስደት በችግር ያሉ እህቶቻችን በሰላም ወደ ሀገራቸው እንዲገቡ የተመኘ
@Nabute_Tube
@Nabute_Tube 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 𝑩𝒓𝒆𝒙 በጣም ትልቅ ነገር ነው ምታደርገው ያለኸው ለሁላችን ትልቅ አርአያ ሁነሃል : : ለወንድማችንም ፈጣሪ ይማረው
@fgshsdhdhdbd1521
@fgshsdhdhdbd1521 4 жыл бұрын
በዜ
@ኩንፍነኩንሁንያለውይሆናል
@ኩንፍነኩንሁንያለውይሆናል 4 жыл бұрын
አሚን በዙ
@widdytakka767
@widdytakka767 4 жыл бұрын
አሜን
@ff77ff74
@ff77ff74 4 жыл бұрын
አሚን በዜየ
@EthioMerejaNow
@EthioMerejaNow 4 жыл бұрын
ብሬክ እንኳን ደስ ያለህ ብሬክስ መኪና በመግዛቱ እንደኔ ደስ ያለው
@Nabute_Tube
@Nabute_Tube 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 𝑩𝒓𝒆𝒙 በጣም ትልቅ ነገር ነው ምታደርገው ያለኸው ለሁላችን ትልቅ አርአያ ሁነሃል : : ለወንድማችንም ፈጣሪ ይማረው
@sha7984
@sha7984 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ደስስስስስስስስ
@roycell794
@roycell794 4 жыл бұрын
👍👍
@እትዮጵያናትሃገሬተዋህዶና
@እትዮጵያናትሃገሬተዋህዶና 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ደስ ብሎኛል
@ሸጊቱ
@ሸጊቱ 4 жыл бұрын
አቅም ያላችሁ ሁላ ይኸንን ልጅ እንርዳው ወጣት ነው ያሳዝናል
@lovetp9837
@lovetp9837 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍tikikl
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 4 жыл бұрын
inshallha abibeti thank you
@ytrea7942
@ytrea7942 4 жыл бұрын
ብሬኪስየ ውድ የእግዛብሀር ልጂ በጣም እወዳሃሎው እና እንደዝ ያሉ ሰዎች ወደ መምህር ግርማ መሀድ እለባቸው አደራ።በግዛብሀር እያልኪ ነው
@ethiobrightside1387
@ethiobrightside1387 4 жыл бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጥ እሰኪ የብሬክስ ቤተሰቦች!!
@tgstaruse8758
@tgstaruse8758 4 жыл бұрын
Ymr betam yasaznall ene yemseraw sew bet new gn fetarin edamesgn asaytehgnall
@jejeje3430
@jejeje3430 4 жыл бұрын
አላህ ያሺረው ያረብ ገና ታዳጊው ወጣት በጣም ያማል ተሺሎህ ለማየት ያብቃን
@ፈጣሪየድርስልኝወይስዴት
@ፈጣሪየድርስልኝወይስዴት 4 жыл бұрын
አላህ ያሽርህ ወድም አለምየ ባለን አቅም አምስትም አስርም እንርዳው አብሽር። የድሮ ጤንነትህ በቅርሙ ይመለሳል ኢሻ አላህ
@hayatnagashi9583
@hayatnagashi9583 4 жыл бұрын
ኣይዞህ ወንድማችን ፈጣሪ ምህረቱ ይላክልህ ብሬክስይ ምን ልበልህ እግዚአብሔር ሰላምህ ብዝት ይቀልልን
@ፍቅርእግዚአብሔርነውፍቅር
@ፍቅርእግዚአብሔርነውፍቅር 4 жыл бұрын
ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር ቀን አለዉ ግን ብዙ ጊዜ እኛ ክርስቲያኖች እንድንበት ዘንድ የሰጠን ጸበል አለ እና ወንድሜ ጸሎት ን የምትሰማ እመ ብዙሐን ወላድተ ቃል አለችነ እና ወንድሜ ፀበል ሂድ ይህ የሰይጣን ስራ ነዉ ሰርተህ እዳትበላ ሰርተህ ለቤተስብ እንዳትጠቅም እድህ አድርጎ ያኖረህ እና ወንድሜ አምላከ ቅዱሳን ፈዉሱን ይላክልህ
@lemlemtekeba8445
@lemlemtekeba8445 4 жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ምሕረት ትላክልህ
@mesidesign12
@mesidesign12 4 жыл бұрын
ምነው ጌታ ሎተሪ ደርሶኝ ይህን ልጅ ባሳክመው? እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ። ብሬክስ በማርያም ይህን ልጅ እርዳው። ነገ ሌላ ሰው ይሆናል ።እባክህ እርዳው
@እየሩስአባተ
@እየሩስአባተ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ወደ ቀድሞው ቦታህ ይመልስህ ወንድሜ ሁሌም የምታሳዝነኝ ልጀ ነህ ብሬክስ ተባርክልን ወንድም
@sarasasarasa2345
@sarasasarasa2345 4 жыл бұрын
ወገን እባካችሁ ሀገራችን ስንት ሀብታም ሰዉ አላት ያላችሁ እርዱት በፈጣሪ በእዉነት ያሳዝናል ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ አይዞህ
@ሚሚየጌታነችYoutube
@ሚሚየጌታነችYoutube 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማረክ ወንድም ብሬዬ አንተም ተባረክ❤❤😍
@سميراموسى-ج3و
@سميراموسى-ج3و 4 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ጌታችን አላህ ሱ:ወ ሙሉ ጤናህን ይስጥህ በርታ ተስፋ አትቁረጥ
@ፀሀይየማሪያምልጅ
@ፀሀይየማሪያምልጅ 4 жыл бұрын
የፈጠረውን የማይረሳ አምላካችን ልኡል እግዚአብሄር ይማርህ
@topmereja1996
@topmereja1996 4 жыл бұрын
ያሳዝናል ልብ ይሰብራል በጣም ያሳዛናል በሁሉም አለም ያላች ሁ እህት ወንድሞቸ ሁሉ ለ አራት አመታት ያህል ምግብ ውሀ ያራሱን ምራቅ ውጦ የማያውቅ አሳክሙኝ ይላል ይህንን ቪዲኦ በማየት ብቻ እርዱ ገቢው ለህክምና ይውላል የወገን ደራሽ ወግን ነው ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ:kzbin.info/www/bejne/o2mzn2CJn66epK8
@frehiwottizazu5329
@frehiwottizazu5329 4 жыл бұрын
Eshy mari ayechew lebi yenekali .
@bbhhgghhh1435
@bbhhgghhh1435 4 жыл бұрын
💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@katihalala3201
@katihalala3201 4 жыл бұрын
@Maruf Tube ማሩፍ ቲዩብ እስት ደምሪኝ ልደምሪሽ
@katihalala3201
@katihalala3201 4 жыл бұрын
ርስቴ ፕሮግራም ልትጅምሪ አደል እኛ ልንደምሪሽ ተዘጋጅተናል ደምሪኝ እስት
@katihalala3201
@katihalala3201 4 жыл бұрын
@Maruf Tube ማሩፍ ቲዩብ ደምርሻለው የኔ ቆንጆ
@marie9698
@marie9698 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይማርህ እመብርሀን በምህረት እጇ ትዳብስህ እሄ ከፉ ኮረና በሽታ ገምድረ ገፅ ቢጠፋልን አዳመ ዮርዳኖስ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ፀንድነት ገዳም ፀበል ብትገባ ትድን ነበር ወንድሜ ክፉ መንፈስ ነው እንዲህ የሚአደርግ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 жыл бұрын
የአላህ ስራ በጥበብ የተሞላ ነው አይዞህ ወንድሜ ትድናለህ አላህ በሽታን አይፈጥርም ከመድሀኒቱ ጋር ቢሆን እንጂ አይዞህ ድነህ የምናይህ ያድርገን ኮሮናን አላህ ከምድር ገፅ ያጥፍልን መድሀኒት መገኘቱን እውነት አላህ ያድርገው
@gex8278
@gex8278 4 жыл бұрын
ከከከከ አረ በስምአብ የትኛው ጥበቡ ነው
@እናቴለኔሲልያኑርሽ
@እናቴለኔሲልያኑርሽ 4 жыл бұрын
@@gex8278 ለዳች ያለው ወይም ለዳተ አይነቱ የአላህን ጥበብ ብንነግረው አይገባውም ምልኒያቱም ከእውቀት ነፃ ስለሆናችሁ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 жыл бұрын
@@እናቴለኔሲልያኑርሽ የጂል መልሱ ዝምታ ነው ተዋቸው ለአነቱሏህ አለል ካፊሪን
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 жыл бұрын
@@gex8278 ምን ተዘርዝሮ ያልቃል የአላህ ጥበብ እንደናንተ የተወዛገበ አይደል ሶስት ተአንድ አኡዙ ቢላህ እስኪ መፀሀፍችሁን አንብቡ መቸም ለማወቅ አልተፈጠራችሁም ለአነቱሏህ አለል ካፊሪን
@እናቴለኔሲልያኑርሽ
@እናቴለኔሲልያኑርሽ 4 жыл бұрын
@@ቢንትሁሴንወሎየዋ ልክ ነሽ ያው አላስችል ብሎኝነው
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 4 жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝህ አይዞህ በርታ ይሻልሃል
@Tube-eo6jy
@Tube-eo6jy 4 жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፍያህን ይመልስልህ ወንድማችን ብሬክስ የአላህ እገዛ አይለይህ
@emueykebede9423
@emueykebede9423 4 жыл бұрын
ደምሪኝ እናት
@samiralengemo5366
@samiralengemo5366 4 жыл бұрын
ወንድማችን ፈጣሪ ዘመንክን ይባርከው ቡርክዬ
@Tube-fu3fb
@Tube-fu3fb 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሽርህ የኔም ያጎቴ ልጂ ለ19 አመት ጪራሽ አትቀሳቀስም አላህ እዳሽራት ዱዓ አድርጉላት
@seadatube42
@seadatube42 4 жыл бұрын
አላህ ያሽራት ያሽርው እሱንም
@رحمايتوبه
@رحمايتوبه 4 жыл бұрын
አላህ ለታመመ ሁሉ አላህ አፈያ ይስጣቸው
@yx2243
@yx2243 4 жыл бұрын
አላህ አፊያህን ይመልሥልህ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 жыл бұрын
አላህ አፌዋን ይመልስላትያረብ የኔ ሚስኪን
@እኔያባቴልጅ-አ8ሠ
@እኔያባቴልጅ-አ8ሠ 4 жыл бұрын
አላህ አፊዋን ይመልሥላት
@በዲኔቀልድየለም
@በዲኔቀልድየለም 4 жыл бұрын
አላህ ያሽረህ ወንድም ለኮሮና መዳኒድ ተገኛ አላህ እውነት ያረግልን ውድ እህቶቸ እስኪ ዱአ አረጉ
@ሀዩቲየባባናፋቂ
@ሀዩቲየባባናፋቂ 4 жыл бұрын
Edafshi yargewu are yarebb yatfalnnn yarebbb
@saraalsudai3469
@saraalsudai3469 4 жыл бұрын
ያአላህ ያድርግልን ያረቢ።
@madinahmohammad3118
@madinahmohammad3118 4 жыл бұрын
ልብ ነው የሚሠብረውወድማችን በርታ። በጾሎታችሁ እሕት ወድሞቼ አመም አርጎኛል በፀሎታችሁ አሥቡኝ
@zed5924
@zed5924 4 жыл бұрын
አላህ ጤናህን ይመልስልህ ወንድም
@aligeytube786
@aligeytube786 4 жыл бұрын
@Maruf Tube ማሩፍ ቲዩብ ደምሩኝ ልደምራችሁ
@melatkl7275
@melatkl7275 4 жыл бұрын
መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ከዚህ በሽታ ይፍውሽህ ወድሜ ያሳዝናል እግዚአብሔር በምህርቱ ይጎብኝህ
@saradesta7778
@saradesta7778 4 жыл бұрын
አሌክስ ጌታ እየሱስ በማንገድህ ሁሉ ይቀድምል በነገሪህ ሁሉ ሞጎስ ይሁንል ሌላ ቀለት ስለጠረኝ ነው ተበረክ ❤
@Dani_Habesha
@Dani_Habesha 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳው ሀሳባችሁ ይሳካላችሁ::
@shoshoo1390
@shoshoo1390 4 жыл бұрын
አላህ ይድረስልህ ያረብ ዉድ የሀገሬ ልጆች ኮረና መዳኒት ተገኘለት እየተባለ ነዉ አላህ እዉነት ያረገዉ እንጅ ደስ ብሎኛል
@ሠአድእናቴንናፋቂከሀይቅ
@ሠአድእናቴንናፋቂከሀይቅ 4 жыл бұрын
ወላሂበይ ኡፍፍፍፍፍፍ እኛ ሠፈር ገባ ኡ 😥😥😥😥
@shoshoo1390
@shoshoo1390 4 жыл бұрын
@@ሠአድእናቴንናፋቂከሀይቅ አላህ ያጥፋልን እንጅ ቦታ መች ይመርጣል ሰአድ በፍጥነት ነዉ የሚተላለፈዉ
@ሠአድእናቴንናፋቂከሀይቅ
@ሠአድእናቴንናፋቂከሀይቅ 4 жыл бұрын
@@shoshoo1390 አሚንንንንን ያረብ
@መሰረትቢቂላ
@መሰረትቢቂላ 4 жыл бұрын
Wedeme Egezabeher yemark tebal bewsedt arsema
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
ቡሬክስ በፀበል ሚድን ነው አይታከም ማለቴ ሳይሁን ወደ ፀበል ቢያዘነብል ጥሩ ይመስለኛል ለምታደርጋቸው በጎ ስራ እግዚአብሔር ይባርክ
@አገሪቱአገሪቱ
@አገሪቱአገሪቱ 4 жыл бұрын
አይዞህ እግዚአብሄር አለ ምህረት ከእሱነውእና
@sonafiker1680
@sonafiker1680 4 жыл бұрын
አይዞህ ይሻልአል ወንድሜ ፀበልም እክምናም በርታ እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ
@gjhkl524
@gjhkl524 4 жыл бұрын
Egzabiher mihretu yawridilih wendima
@addisashenafi5706
@addisashenafi5706 4 жыл бұрын
Egziabiher yimarih wondime!!!
@fdgyrsa8180
@fdgyrsa8180 4 жыл бұрын
እመ ብዙሀን ትዳብስህ እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ 4 жыл бұрын
እመበሪሀን ተማረህ የኔ አባተ
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ወድሜ
@Tube-fm9pf
@Tube-fm9pf 4 жыл бұрын
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ምረቱን ይስጥህ
@ethiopiakonjo6724
@ethiopiakonjo6724 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድርስልህ ውንድሚ
@iniyitube3036
@iniyitube3036 4 жыл бұрын
ውይይ ሢያሣዝን እኔን እግዚአብሄር ጤናህን ይመልሥልህ
@sisayhailemariam2768
@sisayhailemariam2768 4 жыл бұрын
Soley eni Emelawum yalagne emibete tederaselehe gn ebakachehu erdut enin
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 4 жыл бұрын
እህህህህህህ አላህ ይርዳህ ወንድሜ አይ ይቺ ዱንያ ስንቱን ታሳየናለች😭 እንደው ሰው ሰቶ አያጠግብም ፈጣሪ በሽታህን ከላይህ ላይ ያንሳልህ ያረብ እንደማንኛውም ወጣት ሰርተህ እንድትኖር እሱ ያሽርህ
@የደሴልጅፍቅር
@የደሴልጅፍቅር 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ልብ ይሠብራል እውነት ለሠው ልጅ ዋናው ጤና ነው ሌላው ትርፍ ነውና አፍያህን አላህ ይመልሥልህ
@gfddgfdds3411
@gfddgfdds3411 4 жыл бұрын
Alhe yaserhe wandema
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 4 жыл бұрын
እግዜር ይማረህ ወደማችን ይህንበሸታ ጠፈቶ ለህገራችን ያብቃን
@mizantippekefa9379
@mizantippekefa9379 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 የኔ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ
@khankpl2447
@khankpl2447 4 жыл бұрын
ወላዲተኣምላክ ምህረት ትላክልህ
@katihalala3201
@katihalala3201 4 жыл бұрын
ሲያሳዝን እግዚአብሔር ይርዳ
@zainaz6276
@zainaz6276 4 жыл бұрын
ወንድሜን፡አይዞህ፡እግዝአብሔር፡አምላክ፡በምህረቱ፡ያሰብህ
@ኪዳነምሕረትእናቴየዘለዓለ
@ኪዳነምሕረትእናቴየዘለዓለ 4 жыл бұрын
ወንድማች ፀበልም ሄድ እግዚአብሔር አምላክ ሁሉ ቻይነውና አይዞኝ ወንድሜ
@hayatabebe4209
@hayatabebe4209 4 жыл бұрын
Yene geta Allah yimark
@አሌክስ123
@አሌክስ123 4 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ ያሽርህ ኡፍፍፍፍ
@muridamuri689
@muridamuri689 4 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ 😢😢😢 እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ
@tigest..nasser9597
@tigest..nasser9597 4 жыл бұрын
የኔ ወንድም. ጤናህን. ይመልስልህ
@ጓልዘርኣብሩኽዓይነይጓልት
@ጓልዘርኣብሩኽዓይነይጓልት 4 жыл бұрын
ብሬ እንኳን ደስስስ እልህ ውንድማችን
@susu66557
@susu66557 4 жыл бұрын
የኔ ወንድም ሙሉ ጤንነትህን አላህ ይመልስልህ ያረብ
@fikerthio646
@fikerthio646 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዩማርህ
@ለምለምሲሳይ-መ7ጠ
@ለምለምሲሳይ-መ7ጠ 4 жыл бұрын
እግዚያቤሄር ምርቱን ይላክልህ ወንድሜ
@lubabahassen5574
@lubabahassen5574 4 жыл бұрын
Ala yshrekee
@fatumatube4755
@fatumatube4755 4 жыл бұрын
አላህ ያድንህ ያርቢ የአላህ አቤት ጉድ ማሮቸ በአላህ እንዳታልፉኝ እባካችሁ
@ፍቅርዘርይሁን
@ፍቅርዘርይሁን 4 жыл бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ
@derbiderbi1779
@derbiderbi1779 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይድረስልህ ወድሜ ሙሉ ጤንነትህን ይመልስልህ
@ኪዳነምሕረትእናቴየዘለዓለ
@ኪዳነምሕረትእናቴየዘለዓለ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን
@meriamali119
@meriamali119 4 жыл бұрын
የኔወንድም ፈጣሪ ያሽርህ የኔም ወንድ እንዳንተ ታሞ ሁለት አመት ከአራት ወር ሲሆነዉ አሏህ አዳነዉ እንደት አይነት አሊም ወንድሜን ሀኪም ሁሉ ያልተሞከረ መዳኒት የለምነበር ከአላህ ሲመጣነዉ የዳነዉ እና አንተንም ፈጣሪ ያድንህ።
@ያወለጆቼነፈቂነኝAብንትከ
@ያወለጆቼነፈቂነኝAብንትከ 4 жыл бұрын
ያረብ አለ ይርደክ
@nejatahmed8789
@nejatahmed8789 4 жыл бұрын
ያአላህ ሲያሳን አላህ ያሽርህ
@moufidkhayrallag3411
@moufidkhayrallag3411 4 жыл бұрын
Bexrs betam yesezanle efuuu wetai nw yekebadele yemale fetar yeradewai 👍👍
@እኔያባቴልጅ-አ8ሠ
@እኔያባቴልጅ-አ8ሠ 4 жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፊህን ይመልሥልህ የኔወድም
@የተዋሕዶልጅ-ኀ2አ
@የተዋሕዶልጅ-ኀ2አ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማር የኔ ወንድም ሲያሣዝን
@shemsiaraya7560
@shemsiaraya7560 4 жыл бұрын
Ayozh wendem allah tenahun yemlesleh betam yazenal
@masialex3747
@masialex3747 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ነገርግን እርቀታችሁ ለመጠበሞክሩ በጣም ተጠጋግታችሁን የምትታዪት
@usarusar5022
@usarusar5022 4 жыл бұрын
አላህ ሙሉ ጤናህ ይመልስልህ
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 жыл бұрын
አይ. የኔ ወንድም በጣም ያሳዝናል የች አለም. ጎደሎ ናት እመቤቴ በምህርት እጇ ትዳብስህ ጤናህን ይመልስልህ መቸም አይሳነውም
@sdadsa2172
@sdadsa2172 4 жыл бұрын
ዳይፐር ለግዜው ቢጠቀም ከምትሳቀቅ ጤናህን ይማረው
@ኩንፈየኩን-አ8ሠ
@ኩንፈየኩን-አ8ሠ 4 жыл бұрын
ሚስኪንየ ፈጣሪያግዝክ
@ወለየዎሰአድነኝ
@ወለየዎሰአድነኝ 4 жыл бұрын
ያርብ አላህ ያሽርህ
@seada728
@seada728 4 жыл бұрын
ድንግል ትገዝሕ የኔ ሚሥኪን
@ሚንንከሚን-ጘ2ፈ
@ሚንንከሚን-ጘ2ፈ 4 жыл бұрын
አለህ ሙሉ ጤነሀን ይመልሰለ ያረብብብብብ
@umu4052
@umu4052 4 жыл бұрын
አላህ ሙሉ ጤናው ይመልስለት
@SamsungA-zs2wb
@SamsungA-zs2wb 4 жыл бұрын
Allhi. Afeya. Yaderghi
@asiasaed1251
@asiasaed1251 4 жыл бұрын
አባት የለውም ያስታውቃል አላህ ይርዳሕ
@seadatube42
@seadatube42 4 жыл бұрын
ወድሜ ዩህንን በሽታ ያሳልህ ቆመህ ያሳየን ያለምሩኩዝ ድነህ እንዩ
@እሙአማርየዲንተማሪነኝፋፊ
@እሙአማርየዲንተማሪነኝፋፊ 4 жыл бұрын
ጤናህን ያብዛልህ ወድም
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ፈጣሪ አፌህን ይመልስልህ ሚስኪን
@masgalshoodi3830
@masgalshoodi3830 4 жыл бұрын
እግዛ አቢሔር አምላካችንይማርኽ ወድሚ
@anishaanisha3223
@anishaanisha3223 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አላህ ያሽርህ ወዲሜ አይዞህ ይሻለሀል
@ወሌቴገብርኤል
@ወሌቴገብርኤል 4 жыл бұрын
የነ ወንድም ድንግል ታዳብስህ እፍፍፍፍፍፍፍ ፅናቱን ይስጥህ
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 4 жыл бұрын
አላህ ያሽርህ የኔ ወንድም
@masibirahanu5204
@masibirahanu5204 4 жыл бұрын
😭😭😭Waqayyoo sii walin yaa ta'u Obbollessa kenyaa haati kenyaa qulqulleti dubroo mariyamiin sii fana yaa tatu ergamtotni waqayyoo sii wajjin yaa ta'an Obbollessa kenyaa akka fayyitu abdi qabna waqayyooraa 🤲
@jabibaahmed8816
@jabibaahmed8816 4 жыл бұрын
Allah mulu tenahin yimelisilih wenideym
@sha7984
@sha7984 4 жыл бұрын
አላህ ያሽርህ የኔ ወድም አይዞህ
@asnkechdebebe6250
@asnkechdebebe6250 4 жыл бұрын
Yennaa marrr uuufff😭😭😭😭azazenegii
@Nabute_Tube
@Nabute_Tube 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 𝑩𝒓𝒆𝒙 በጣም ትልቅ ነገር ነው ምታደርገው ያለኸው ለወንድማችንም ፈጣሪ ይማረው
@anshaahmed7524
@anshaahmed7524 4 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ወድም
@AsDf-sg6yi
@AsDf-sg6yi 4 жыл бұрын
አይዞህ የኔ ወድም እፍፍፍፍፍ ይከብዳል
@ncgvgbbbv7189
@ncgvgbbbv7189 4 жыл бұрын
በጣም የሳዝናል
@madeenalatina8354
@madeenalatina8354 4 жыл бұрын
አለህ ይሪደክ ውንድሜ
@annahmariotimonieri1686
@annahmariotimonieri1686 4 жыл бұрын
Ayezoha anate2😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Ma-tq8fp
@Ma-tq8fp 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያድንህ
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 51)
31:41
ለዛ
Рет қаралды 151 М.
ለሀም  ብርያኒ አሰራር 😱😱🍽
11:59
Beti Show ሾው
Рет қаралды 1,1 М.
የሌማት ትሩፋቱ ትሩፋት
3:46
Voice of Addis Urban Agri
Рет қаралды 25 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН