KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ዐቢይ እያሸበረ ነው" ህወሓት፣ በትግራይ ለስብሰባ የተጠሩት ጄኔራሎች፣ የአዲስ አበባው ፀረ-ድሮን፣ እጥፍ ለመበቀል የዛቱ ድርጅቶች፣ 86 በመቶ ት/ቤቶች|EF
16:34
የቀን 6 ሰዓት አማርኛ ዜና ኢትዮጵያ …ጥር 29/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena
28:53
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
Support each other🤝
00:31
We Attempted The Impossible 😱
00:54
የሙስሊሞች ውሸት አሁንስ በዛ! የኡስታዝ አቡው ሀይደር እና የኡስታዝ መሀመድ ጥያቄ በዲያቆን ቢኒያም ፍሬው ሲመለስ ሙስሊሞች እርስ በርስ ግራ ሲጋቡው ይመልከቱ
Рет қаралды 13,753
Facebook
Twitter
Жүктеу
256
Жазылу 14 М.
bruke Bruke
Күн бұрын
Пікірлер: 428
@wabatybb9633
8 жыл бұрын
ሙስሊሞች እህት ወንድሞቸ መጀመሪያ ስሙት ከዛ ስተት ከሆነ እንዲህ ነው በሉ እጅ ዝም ብላችሁ ዘላችሁ ዘለፋ አትጀምሩ እሯ አያድርስ ነው
@fatmafatma8853
8 жыл бұрын
Wabaty Bb መስማት የሚችሉት የተረጋጉ ሲሆን ነው መጀመርያውን ሰምተው የነሱ ሲሆን እራሳቸውን ያማቸዋል እሚለቀልቁትን አያውቁትም እነሱ ሳይሆኑ ጎደኛቸው ነው
@ዩኒቨርሲቲችሎት
8 жыл бұрын
Wabaty Bb sel gonder afshin atekifchi kalewokeshi sedeb yikerbshi gonder endaw minem ayenti yemetwchibt ayechilm lengeru ayefrdebshim eshi yedegel maryam lji eysosi kerstus lebon yestshi
@sityislamnewhiwetemashaall6276
7 жыл бұрын
Fatma Fatma Kkkkkk Mndinew Yalshiw??? Semanew Alsemanew Mn Yareglnal Emiyaweraw Endehone Woshet New Yetaweke New Demo Krstiyanochi Woshetamochi Endehonachihu Glts New Ok
@ቅዱስገብርኤልአባቴነዉቤተ
7 жыл бұрын
ኧረ ስድባቸው የጉድ ነው ከየት እንደሚያመጡት የሳጥናኤል ልጆች ናቸው !
@ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ
5 жыл бұрын
@@ቅዱስገብርኤልአባቴነዉቤተ ክክክክ ተምረውት
@የመምህርምህርተአብአድናቂ
8 жыл бұрын
ሙስሊሞች አይዙዋችሁ ቶሎ ቶሎ ተሳደቡ አይዛቹህ በርቱ ከናንተ ድሮም ስድብና አንገት መቅላት ነው የምናገኘው በርቱ አላህም ደም ይወዳል ቶሎቶሎ ግደሉ እምታሳምኑት በመግደል ነው እኛ ደግሞ በፍቅር ነው የምናመልከው የፍቅር የሰላም አምላክ ነው ክብር ለአምላካችን ለእየሱስ ክርስቶስ!!!!!!! እውነት አላህ ፈጣሪ ከሆነ ለምን አንድ ታእምር መስራትና ማድርግ አይችልም? እዳው ተውትለእናንተ አፍ መዝጊያ መምህር ምህርተአብ አለን እድሁም ዶ /ር ዘበነ ለማ ሌሎችም የናንተ ኡስታዞች ግን መጠየቅ እንጂ መመለስ አያውቁም ምክንያቱም ለማወቅ ነው የሚጠይቁት እኛ ግን እውነተኛ አምላክ ስለሆነ የናንተን ማንበብም መጠየቅም አንፈልግም!!! ክብር ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ!!!!!!!!
@አላህከሪምወፍቅናጀነተልአ
8 жыл бұрын
ወለተ Eyesus አላህማ የሠራውታም አችን ከደም ከቅሻሻ ፈጠር ምድርና ሠማይን ፈጠር እየሱስን ፈጠር በፈለገግዜ ደሞ ይገድልሻል ከዛም ከፈለገ ጀሀነብ ከፈለገጀነት ያሥገባሻል እየሡሥን የፈጠረውማነው
@የመምህርምህርተአብአድናቂ
8 жыл бұрын
አላህ ከሪም ወፍቅና ጀነተል አላ እየሱስ ፈጣሪ እንጅ ፍጡር አይደለም አራት ነጥብ!!!
@አላህከሪምወፍቅናጀነተልአ
8 жыл бұрын
ወለተ Eyesus ማን ፡ ፈጠር
@የመምህርምህርተአብአድናቂ
8 жыл бұрын
አላህ ከሪም ወፍቅና ጀነተል አላ እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሄር ነዋ
@አላህከሪምወፍቅናጀነተልአ
8 жыл бұрын
ወለተ Eyesus በመጀመርያ ለማወቅ ሥለፈለኩ ነው መቆጣት አያሥፈልግም እግዜቤሄር ከሆነ የፈጠረው እደኛው ፎጡርነው እጅ ፈጣሪ አይደለም ማለትነው
@bezawit6947
8 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ ህዘብ ክርስቲያኖች የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች አሁን ያለንበት ወቅት ናዘመን እጅግ አስቀያሚ አስፈሪ ዘመን ላይም ነን እናም ከሌላው ጊዜ በበለጠ ፀሎት ፀሎት ስግደት ስግደት ስግደት ለአለም ንጉስ ለጌቶች ጌታ የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ ቸሩ መድሀናለም ለኛ ሲል ለተንገላታው ለተሰቀለው ሞታችንን እሱ ሞቶ ሞትን ድል አድርጎ ለተነሳው እየሱስ ክርስቶስ ያይሁድን ንጉስስስስስ ስግደት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
@rahira1863
7 жыл бұрын
Bezawit አቤቱጉልበቴ ሆይእወድሀለው leke neshe mara lenese mote yabekane to
@hirutzemene328
8 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን የሠማልን አሜን አሜን አሜን !!! ቆይ ግን ንግግራቸው ስድብ Commenet ቢሠጡ ስድብ ምን አይነት እምነትና ሀይማኖት ያላቸው ወገኖቼ እነዚህ > ሰአሊለነ ቅድስ !!!
@jeenaschane3865
8 жыл бұрын
በእውነቱ ወድማችን ቃለሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@AMER-yu8uz
8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማች ቃለህወት ያሰማልን ተባርክልን♥♥♥♥♥♥♥
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@aynalemalemu9
8 жыл бұрын
አሜን ውንድማችን ቢኒ በእውነት ቃል ህይውት ያስማልን
@shewashaybelay5605
8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ኦርቶዶክስ ላደረገኝ አምላክ ለድንግል ማርያም ልጅ
@alemmekdes559
8 жыл бұрын
ወድማችን ቢኒያም ቃልህይወት ያሠማልን አሜን አሜን
@ነፃነትአበበ
8 жыл бұрын
አሜን ወንድማችን ቃለህወት የሰመልን ፀጋዉን ይብዛልይ
@ያለድንግልማሪያምህይወትባ
8 жыл бұрын
ወንድማችን ቢኒያም ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መልስ አላት ዘላለም ትኑር
@ethiopn2469
7 жыл бұрын
አሜን እግዛብሄር ይመስገን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት መልስ አላት ለዘላለምም ትኖራለች አሜን
@lubababasher2420
7 жыл бұрын
ወንድማችን አንተም ሆነ መሰሎችህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ በጣም ነው ምታሳዝኑኝ ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላ በእስልምናዬ ኩራት ይሰማኛል።
@mimemime4970
8 жыл бұрын
አደወ መምህር ቢኒ ምናባቴ ላድርግህ እድሜና ጤና ጨማምሮ ይስጥህ
@meronhni5562
8 жыл бұрын
እዉነት ነዉ የዘላለም ህይወት እየሱስ ክሪስቶስጋ ብቸ ነዉ ያለዉ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@Hሀሠላም
4 жыл бұрын
አተዱቄታም
@yb1608
8 жыл бұрын
ወንድም ቢኒያም ቃለሂይወት ያሰማልን ኦርቶዶክስተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@hggdhhhf9333
7 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን!!! ቢኒ እንዳተ ያሉትን ወንድሞች እግዚያብሔር ያብዛልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@wolatemikealwolatemikeal1103
8 жыл бұрын
ወንድማችን ቃል ለህውይት የሰማልን ተስፋ መንግስታ ሰማያት የወሪሲልን አሜን !!!!!! የላማኑትንም ውዴ እውነተንኛ መንጋድ የእውነቱ በላቤት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይማልሳችው .እኛንም በቤቱ የቆያን
@ፍቅርያሸንፋልፍቅርለዘወት
8 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን እኛ ለማን እንደምንስግድ እናዉቃለን እናንተ ግን እዉነቱ ሲነገር ትሳደባላችሁ ካመናችሁ እመኑ ካላመናችሁ አትሳደቡ እግዚአብሔር ልብ ይስጥልን
@tg-gd6dw
7 жыл бұрын
ወንድማችን ቢንያም ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜንና ጤናን ይስጥህ ትምህርትህ ደስ ብሎናል እግዝአብሄር ያበርታህ
@AA-um7kp
8 жыл бұрын
ላኢላሀኢለሏ መሀመድረሱለሏህ ሱበሀነሏ ወልሀምዱሊላ ወላኢላሀኢለሏ ወሏሁ አክበር አሏሁመ ለከልሀምዱ ወለከ ሽኩር ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ
@diyanadiyana2315
8 жыл бұрын
Egziabher yimesgen kirstian yaderegegn geta yewunet wendmachin egziabher abizito yibarkih abet titihna tigist yetemola anegager new ortodox lezelalem tinur Amen Amen Amen 💒💒💒
@ሓፍቲወይናይብልኹምፆውዑኒ
4 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያረግከኝ
@ፌቨንየድንግልማርያምልጅ
8 жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል።አሜን
@ledyanewyork3301
7 жыл бұрын
amen ....God blesses u my brother thanks
@alali8734
7 жыл бұрын
ለወድማችን እድሜ ይስጠልን ቢኒየ ያገልግሎት ዘመንህን አምላክ የድግል ልጅ ይርዳክ ሰላማችን ሰላምክ ያብዛልን አምላክ የድግል ልጅ እግዚአብሔር አሜን በውነት ያንተን ደምፀ ሰማ ተደሰትኩኝ እማምላክን እማምላክ ታማልደን አሜን አሜን ይሁነኒ አሜን
@emebetkasie1416
6 жыл бұрын
እንግዚያብሔር ይመስገን እግዚያብሔር የአማልክቶች አምላክ የፍጡራን ሁሉ አምላክ ነው ።
@Tewahedo7
8 жыл бұрын
Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln wendmachin EGZIABIHER Xegawn yabzalk
@tg2184
7 жыл бұрын
ዲያቆን ቢኒያም ቃለ ህይወት ያሠማል ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከልህ♥ እኛ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ #ፍቅር ነው ያስተማረን ስድብ የሰይጣን ነው ለሚሳደቡ ሙስሊሞች ጌታ ይገስፅህ በቂ መልስ ነው::ጠፍተው ሊያጠፍ ይጥራሉ😏
@feridosmhammed4981
8 жыл бұрын
1+3=1 በጣም ያስቃል አላህ ልቦና ይስጥህ
@feridosmhammed4981
8 жыл бұрын
አላህ ምስጋና ይገባህ ሙስሊም ላደረከኝ እንኳ አለማትን ላድን እየሱስ እሱ እራሱን ከይሁዱች መዳን አልቻለም አልሀምዱሊላህ ከዝህ ሁሉ ለጠራው ለአምላካችን አላህ ምስጋና ይገባው
@ኦርቶዶክሰተዋህዶሃይማኖቴ
2 жыл бұрын
@@feridosmhammed4981 አላህ የሚባል የማካ ድንጋይ ሰም ነው::
@hassshasss8084
8 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ! ሙሥሊሞች (አህዛቦች ) መሣደብ ሠዉ ማረድ ዚሙት በቀር ምንም የሚያዉቁት ታሪክ የለም ሤጣን ልባተዉን ደፍነኖታል!!!
@እመቤቴሆይፍቅርሺይብዛልኝ
8 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው
@bor5418
7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቢኒ ቃለ ሂወት ያሰማልን በእዉነት ሙሲልም እህቶቻችን ወይም ወድሞቻችን እግዚአብሔር ይገፅፃችሁ ሃይማኖታችሁ ተሳደቡ ነው ሚለዉ እዴ ለነገሩ አስገድዳችሁ ነው እዲያምኑ ምታደርጉ አገትንም በመቅላት ልቦና ይስጣችሁ የቀናችሁን መንገድ እግዚአብሔር ይምራችሁ
@asnackhemnegsha7749
8 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ልቦና ይስጥልን አባት ሆይ የሚያረጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው
@kubihergasho6578
7 жыл бұрын
ቢኒ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ሌሎችምእዳተ በሀይማኖት ያፅናቸው
@እኔክርስቲያንነኝ-ፐ8ጸ
8 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን ወድም ቢኒ አይ መሀመዳውያን😂😂😂
@የንግስትልጂነኝያውም-ሠ1ሠ
8 жыл бұрын
እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ የዳቢሎስ ሰፈር ይመስላል የህዛቦች ኮሜት እንዴ ስድብ ሀጢያት መሆኑን አይማሩም እንዴ??? ምን ያሰዳድባችኃ እውነቱን የመቀበል ያለመቀበል መብት አላችሁ።ግን ለምን ስድብ ነገሩ ከዳቢሎስ ምን ጥሩ ነገር ይገኛል።መምህር ቢኒያም በውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@fone3053
8 жыл бұрын
የንግስት ልጂ ነኝ ያውም ያማላጇ አህዛብ ያልሺው ሀጥያት መሰለት ወርቅ መሰለሺ እደ
@የንግስትልጂነኝያውም-ሠ1ሠ
8 жыл бұрын
ሀስቢየላህ Fone ሀጢያቱ ምን ላይ ነው???አህዛብ ማለት አምላኩን የማያቅ ህዝብ ማለት ነው በእኛ በመፅሀፍ ቅድስ።ገባሽ እህቴ ካስቀየመሽ ይቅርታ ሙስሊሞች በሚለእ ይስተካከል።
@የንግስትልጂነኝያውም-ሠ1ሠ
8 жыл бұрын
ሀስቢየላህ Fone ሀጢያቱ ምን ላይ ነው???አህዛብ ማለት አምላኩን የማያቅ ህዝብ ማለት ነው በእኛ በመፅሀፍ ቅድስ።ገባሽ እህቴ ካስቀየመሽ ይቅርታ ሙስሊሞች በሚለእ ይስተካከል።
@fone3053
8 жыл бұрын
የንግስት ልጂ ነኝ ያውም ያማላጇ አምላካቺሁንማ እማታቁ እናተ ናቺሁ እየሱስ ገብሬኤል ማርያም እረ ስንቱን ነው የምታመልኩት አህዛብ አይባልም አስለን እናተ ስትጨፍሩበት አላህ ያሳየናል በራህመቱ
@የንግስትልጂነኝያውም-ሠ1ሠ
8 жыл бұрын
ሀስቢየላህ Fone በመጀመሪያ የምናመልከውን ለይተሽ እውቂ ክብር ለሚገባው ክብር እሰጣለን የምናመልከው አንድ እየሱስ ክርስቶስን ነው የቅድስ ሚካኤል ቅድስት ድግል ማርያም ማን አመለካት???ብዙ ማውራት አያስፈልግም ካልገባሽ እዲገባሽ ጠይቂ አትዘባርቂ እሽ የሰው ልቅምቅም የሰውን ልክ አያቅም ይባላል አምላክሽን የማታቂውስ አንች ሴት ይሁን ውንድ ለይተሽ የማታቂ በመጀመሪያ ይሁን ለይተሽ እወቂ አላይ ማነው ምን ይመስለል እኔን አያቀኝም እኔንም መሰሎች እደዛው።።።።።።።።
@bfbfbfbf2771
7 жыл бұрын
Selam selam Beruke ! Wud ye ORTHODOX LIJ +++ Selame EGZIABHER kante ga yihun +++ Amen 💜
@habebaas3829
7 жыл бұрын
ወድማችን ብሩክ እመቤታችን ትጠብቅህ ማስተዋልን ያድለን እኛም
@የማርያምነኝተመስገን
8 жыл бұрын
መምህር ቢንያም እድሜህ ይርዘምልን ሲጀመር እነሱ ጥቅም እጅ እውቀት አይፈልጉም
@መክሊትመክሊት-ነ3ሰ
8 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሠማልን
@aminatyimam6806
7 жыл бұрын
ሰላም ነው ሰወች ለምንድን ነው የምትሳደቡት አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራንንን።
@fkedeewnete3817
4 жыл бұрын
ተዋሕዶ ሀይማኖቴ ለዘለዓለም ትኑር
@የማርያምልጅነኝእግዚ-ተ6ኘ
8 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን መሱልም እህቶቼ ክመሳደብ ቁርአናቹ ብታነቡ ጥሩ ነበር 72 ሴቶች ለ 1 ወንድ በገነት አላህ ይሰጠዋል አያቹ መሓመድ በአለም ሳለ ሳጠግብ ደም በ ገነት ዝሙት አለ ይላል ይሀ እውነት የፍጣሪ ቃል ነው እኛ የ ክርስቶስ ልጆች በእግዚአብሔር ፍት ሁላችን አንድ ነን እደ መላእክት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያል እናመሰግንዋለን እንጂ በ መንግስተ ሰማያት ማግባት መገባት ዝሙት የለም ።እኔ ሚገርመኝ እስኪ ትንሽ አስቡት ለውደች አላህ ይወዳችዋል ለሴቶች ግን እደ ምን ልበላቹ በውነት የሚያዳላ አልህ ተብሎ እዴትስ ፍጣሪ እለዋሎ????
@ahmedas4723
6 жыл бұрын
የማርያም ልጅ ነኝ እግዚአብሔር ፍቅር ነው የኔ እህት እግዚአብሔርየ ስላምን ያብዛልሺ እኔም ሁሌም የሚገርመኝ በገነት መግባት መዋለድ አለ ጉድ እንዳው ልቦና ይስጣችው
@yamrotyamrot3389
6 жыл бұрын
ቃላህይውት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@yaraflower2046
7 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ የናተን ውሽት መስማት ስለቸኝ ምን ትጠቀማላችሁ ግን ስው አጥማችሁ ወደ እሳት ከማስገባት አላህ ማስተዋል ይስጠብጣችሁ እየሱስ የአላህ መልዕክተኛ እንጅ ፈጣሪ አደለን 100%
@ኦርቶዶክሰተዋህዶሃይማኖቴ
2 жыл бұрын
ሰማይ እና ምድር የዘረጋ ኣልፋ ኦሜጋ ፈጣሪ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ብቻ ነው ከሱ ውጪ ኣምላክ የለም :: አላህ የሚባል የማካ ድንጋይ ሰም ነው ሙሀመድ ታራ ሰው የዝሙት አክተር ነው::
@nitsulynn6386
8 жыл бұрын
አሜንቃለህይወትያሠማልንእግዜአብሄርይባርክህወንድማችን
@ልኡልእግዚያብሔርሆይምኞቴ
4 жыл бұрын
የኔዉድ ሰላምህ ይብዛ መምህራችን
@የአይኔብርሀንእመብር-ሰ2ወ
8 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ መመህር ቢኒይም ቃለ ሂውት ይሰማልን አሜን አሜን አሜን ተዋህዶ መሆን መመርጥ ነው እውነት እውነት እላችሁለሁ መመረጥ መታደል ነው ።ተዋህዴ ምንጊዜም መልስ አላት ለተጠየቀችው ሁሉ መልስ ስትሰጥ ነው ሁሌም ምናየት እኛ አልተሳሳትንምምምም አታፍሩም ውሸታም ስትሉ ሙስሊሞች እረ እፈሩ የራሳቹን። ጉድ አትገሩን
@Ksa-sn2kb
6 жыл бұрын
ወድሜ ቢኔያም እግዚአብሔር ባለህበተ ይጠብቅህ በረታ የኔ ጀግና
@samaranour2474
7 жыл бұрын
ቆየ ግን ሙሴልሞች ለምንድን ነው የምትሳደቡ እውነት ነመናገር ወንድማችን ብንያም እውነቱን ነው ማወራው ምንም ውሽት የለውም እስቴ መጀመራ ቁረሀን አንብቡ ዝንብላቹህ አፋቹህን አትክፈቱ ቢኒ በጣም አመሰግናለሁ ባንተ ትምህርት እኔም ከነ ጓደኞቸ ወደ ብርሀን መተናል እግዚአብሔር ይመስጌን።
@SaraSara-yb7tl
8 жыл бұрын
ወድማችንቃለህይወትንያሰማልን እነአህዛብሰውን ከመሳደብ ከእምነታቸው ያልሆነውንከመግደል ውጭ ማዳመጫቸውተዘግቷል ይቅር ይበላችሁ
@zinbdawde2003
8 жыл бұрын
አንድሰዉ ዉደዝችምድር ሲመጣ ሙሥሊምነዉ ከዛቡሀላነዉ ጣጣዉ እሚከትል ዉድ የኢቶዮጲያ ልጆች ሀይማኖት ዘር ቢሄር እያላችሁ ሰላም አትንሱን እኛ ለድናችን እንሞታለን እናተም በድናችሁ በርቱ ዉሽት እዉን አትበሉ
@zinbdawde2003
8 жыл бұрын
ሁሊም ትልቅነን አሁንም አስልምናሰበካ ሳይሆን አሀዱላሀድ
@haisabya9365
8 жыл бұрын
ቀልብ ማለት የሾይጣን አሥተሣሠብ ነው እህት አቤት ሙሥሊም ጋኔልም መሥጊየድ ይገባል አሉ ይሠግዳልም አሉkkkkkkkkkkkkkk
@sofyaaaa7022
8 жыл бұрын
Elidana Asefa። ቆጆ ኢስላም እሚለው ቃል ሰላም ማለት ነው።አንድ ሰው ሲወለድ ሙስሊም ለመሆኑ አቺም ታውቂዋለሽ ከሻወር /ጥምቀት ክርስትና ከተነሳችሁ እስልምናን ትክዳላችሁ ሙስሊም ግን ሲወለድ ህጻኑ አሽድ ተብሎ የግዜ ገደብ ተይዞለት አያሽድም ለምን ሲጀመር ሙስሊም ስለሆነ በዛው ያድጋል ይሞታል በሁለቱም ህይወት ማለት ሲኖር በዝች ምድር ጌታውን አላህን ፈጣሪው ለመሆኑ ሲያወድስ በቻለው መጠን ለግልታው ታዛዥ ይሆናል ለምን ታሽዳላችሁ ላልሽው ነፍሳችን ከጀሰዳችን እስከምትወጣ ድረስ እናሽዳለን ።ሻዳ የሚለው ቃል ካልገባሽ መመስከር መናገር አውነታውን ማለት ነው ለምሳሌ አቺ እየሱስ /ኢሳ ሰላም በሱላይ ይሁንና ጌታ ነው ካልሽ እየመሰከርሽ ሻዳ እያልሽ ነው ። ሸሀዳ ሁሌም የተወደደ ነው የሀቅ ምስክር ማለት መጥፎ ነገር ከምታስታውሽ አላህ ን በየትኛውም አጋጣሚ ብትዘክሪ ጥቅሙ አጅሩ ወደር የለውም ለምሳሌ እኔ እቃም ሲወድቅብኝ ብቻ የሆነ ነገር አስደሳችም ሆነ አስከፊ ነገር ሲገጥመ ኝ። አሽሃዱ ላ ኢላሃ ኢለሏህ እላለሁ እና የመረዳት ችግር እጅ በኢስላም እሚምታታ የለም ።
@saidabdu6559
8 жыл бұрын
zinb dawde የወሎ ልጂ ለጌሂዳ ትገርማላችኩ እዉነትንለመሽፈፍን የሙስሊማችውሸትትላለህ አይካፊር ኡስታዝችየኛጀግኖችአብሽሩ እውነትትመነምናለችእንጂአትበጠስም።እስላምመሆንመታደል ተተጠመክቡሀላነውኦርተዶክስ
@የንግስትልጂነኝያውም-ሠ1ሠ
8 жыл бұрын
Sofya A Aa በመጀመሪያ እኛ ክርስቲያኖች የምንጠመቀው ሙስሊም ሁነን ሳይሆን የስላሴን ልጂነት ለማገኘት ነው የፅጋ ልጂነት ገባሽ በመጀመሪያ የዳቢሎስ ባሪያወች ነበርን አምላካችንን አስቀይመን የሰይጣንን ምክር ሰምተን ካምላካችን የልጂነት ፅጋችን ተገፎ ስለነበር ያንን ልጂነት ለማገኘት ነው የምንጠመቀው አንች እደምትይው አይደለም። እንደዛ ከሆነ እኛ ክርስቲያኖችን የምትጠመቁት እስላም ስለሆናችሁ ክርስቲያን ለመሆን ነው ካላችሁ ግን እግዚአብሄር ይቅር ይበለኝ ይህን ስላልሁ። ትታችሁ ሌላ እምነት የሚከተሉት እነሱንስ ምን ልትሏቸው ነው ምሳሌ ብድሀ ፥ ሂንድዩዚም የሚባሉ እምነት ተከታዮች አሉ እነሱ አይጠመቁም ሙስሊም ናቸው ማለት ነው አይደሉም አንድ ሰው ክርስቲያን ለመባል የክርስቲያንን እምነት ህግና ደንብ ትእዛዝ ይከተላል ከሙስሊምም እደዛው አንድ ሙስሊም ሙስሊም ሁኖ ግን በምሀመድ ካላመነ ሙስሊም አይባልም ለምን የራሳችሁ ህግና ደንብ ስላለ ምሳሌ ሽአ፥ ሶፍያን የሚባሉ አሉ እነኝህ አሊ ነው ነብያችን ይላሉ ግን እንደናተ ሱና ስላልሆኑ ሙስሊም ሊባሉ አይችሉም እያንዳንድ የራሱ የሆነ ህግና ደንብ አለው በማንኛውም እምነት ተከታይ ተግባባን እህቴ እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስንጠመቅ ክርስትናን እየተቀበልን ሳይሆን ልጂነትን እያገኘን ነው።።።።።።።።።።
@balayi8329
7 жыл бұрын
ምን ያሳድባችሀል መካላይ ምንድን ነው ያለው ምሀላይ ጥቁር አይደል ውስጡ ጥቁር ጥቁር ስይጣን አይድል።አይድል እንዴ ገሎ የሚያስቀር ስይጣን እኮ ነው።የናንተ መካ ባላቅ ይገርመኝ ነበር ግን አቃችሀለሁ ስይጣን ጣወት ነው እምታመልኩት እክሽ በኮሜት ብቻ ሳይሆን በአካል እገልጸው አለሁ የናንተን ጻወት ንገሩኝ ባይ አትሁኑ አስተውሉ እንጅ ውሽታሞች ጣወታሞች እውነት የሌለው ቁርሀን የፈጣሪ ቃል ነው ተብሎ ይጥራል እንዴ።ከጋዜጣ እውነት ይገኛል ከቁርሀን ይልቅ ውሽታሞች እክሽ አውቀው አለሁ ጥንቅቄ የናንተን ቁርሀን አንድ እውነት የሌለው ውሽት ብቻ እውነት የራቀው ነው።
@kubihergasho6578
7 жыл бұрын
ብኒ እየሱስ ክርስቶስ ሰላምህን ያብዛልህ አሜን አምን አሜን
@godolays1408
6 жыл бұрын
ቢኔየ ምን ልበልህ ኑርልን እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ አይዞህ መሸነፉ ነው እሚሽሎከለክ ተዋቸው ሀሰተኞች ናቸው በርታልን ኦርቶዶክስ መልስ አላት ሙስሌሞች ሳይጨልምባችሁ ውጡ እውነተኛው መንገድ ኦርቶዶክስ ነው
@senaitsenait2063
8 жыл бұрын
Egziabher yimesgen Memhrachin Bewunet kale hiwetn yasemalin bedme betena yakoylin Ameen
@fkedeewnete3817
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን ዲያቆን ቢኒያም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigeste1191
8 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin wendimachin amen amen amen egna kirstyanochi amlakachin iyesus fiker ina selamin new yasetemaren silezih inante ahizabuchi indenante ansadebim igna .
@አኑሮኛልቸርነትህየስደትስ
6 жыл бұрын
እግዝያብሔር። ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን በርታልን መምህር ቢኒ ታዳ እየጠቀሰ ከመፅ ሀፍ ቅዱስ እየነገረው። ምን ያጭበረብራል እንደከፈለክ ያስተምርህ ቢኒ አንተ ከርሱጋር ለማውራት አትበቃሙ ሲናድድ ለምን ይቆጣል። መፅሀፍ ቅዱስን አንብብ ከዘፍጥረት ጀምረህ
@የማርያምነኝተመስገን
8 жыл бұрын
እነታችሁን እነተ ሙስሊሞች መስማት ካለባችሁ ስሙ ካልስማችሁ እደቡ ሰይጣኖች ነታችሁ አቡሀይደር ምነምን እምትሉት
@saradegu7326
8 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ለወድማችን ለሙስሊሞቹም እግዚአብሔር ግባራቸው እስቲላጥ ከሚሰግዱለት ጣዎት ያድናቸው
@sadamohammed8483
8 жыл бұрын
ምን አልሽ ቆንጆ። እናተም አላቸሁ በእጂሽ ብትለኩሽ በሚቃጠል እንጨት ስትሰላመችይ የምትውይ እንኳን እኛ ለፈጣሪያችን። ኢስላምን የመሰለ ሂወት ሰቶን አይደለየም መስገድ በተቻለየ ምነው ሌላም ባደረግንለት 1አላህ
@mulumengesha2625
8 жыл бұрын
sadamohammed የአላህ ይእዝነትህን በር ክፈትልኝ እህትአንችም መኮያለውንድንጋይ እንደምታመልኪአትርሽ
@sadamohammed8483
8 жыл бұрын
Elidana Asefa ምን ታውቂለሽ አንች ደደብ ደግሞ ዲንጋይ አልሽው አላህ ሱበሀነ ተአላን። ግማታም። አንችይ እራስሽ ዲንጋይ መሆንሽ ከምን እና ከምን ተዋህደሽንደተፈጠርሽ እንኳን አታውቂይም። ዙባላ
@saradegu7326
8 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናተኮ እውነቱን መቀበል አታውቁም ስድብ ነው እምታውቁት ይህ ደግሞ የምታመልኩት ጣዎት ስራ ነው የናተ የሰዎቹ ችግር አይደለም፡፡ ደግሞ እኛ እምንሳለመውን መስቀል አች መሳለም አችይም ጣዎቱን ስለሚያቀጥለው ትፈሩ አላችሁ፡፡
@iloveallah5914
8 жыл бұрын
Elidana Asefa አስታፊረላህ ለአዚም ለአፋቸሁ ዚብ አረጉበት ትንሽኳን ፍራቻ ይኑራቸሁ:: ይቸ ያልሻት ቃል አድ ቀን ወድት እደሚወስደሽ ታያለሽ *ዋ* *ለራሴ* ኩሉ ነፍሲን ዛ ኢቀቱል *ሞት* ያኔ ምድነው መልሳቸሁ:: በዚቸ አለም የለንም ነበር በዚቸ አላም ያመጣን አንድ አላህ ብቻ ነው ::በሞትም ይቸን አለም ተለይተን ከፈጣሪያቸን ጋር እንገናኛለለን ያኔ ምንይሆን የሚዉጠን መዋሸት የለ:: ውሸት በዚቸ አለም ብቻ ነው::
@fatumayimer9105
8 жыл бұрын
ወንድምቢኒያም አንድ ጥያቄ ስትወለድ ሙስሌም ሆነህነው የተወለድከው አይደልፍ እና40ቀን 80ቀን እያላችሁ ውሃ ውስጥበመጠመቅ ኦርቶዶክስ ሆን ትላላችሁ የካዳችሁትእኮ እናተናቸው ፍጣሪአችሁ ስለዚህ እኛሙስሌሞች ከምንም ከማንም ጋር አናጋራም ፍጣሪን ሙስሊም ሆነንተወለድን ሙስሊም ሆነን እንሞታለን የአላህም ትዛዝ ይህነው
@سميرةالاثيوبية-ط2ع
6 жыл бұрын
ቢንየ ፀጋውን ያብዛልን
@salamahmad3632
7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያደረገኝ እኮንም በጣወት ያላመኩ አልሀምዱሊላህ አታፍርም እና
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
2 жыл бұрын
ጣኦት አላህ ነው እህቴ አላህ ማነው? የመካው ጥቁር ድንጋይ ነው ወይስ ጨረቃዋ ወይስ ማነው አይን እጅ እግር አለው? መልሽልኝ
@የሺየድንግልማሪያምልጅ
3 жыл бұрын
ቢኒዬ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይባርክህ
@asmabintislamasma
8 жыл бұрын
ወይቢኒያም ለአንተ መረጃ ሲሆን ከቡሉኪዳን ሙስሊሞች ከ ቡሉኪዳን መረጃ ሲቀርቡ እኛ የአዲስ ኪዳን ልጆችነን እሽ ይሁንልህ ከልብስ ብል ይገኛል ኃጢአትም ሁሉ ከሴቶች፡ይጀኛል መፀሐፈሲራክ፡ 42;13-14 ከደረቅ ሴት ከምትኖር ከምድር አዉሬወች፡እና ከአንበሳወች ጋ መኖር ይሻላል" እንግዲህ ሴትን እንዲህ ዝቅ የሚደርግ ነዉ መፀሐፋችሁ ታዲያ እኛ የአዲስ ኪዳን ልጆች ነን እንዳትል፡ብቻ ፡
@ዚናትወለዬዋየናቴልጅዚናት
7 жыл бұрын
እውነት ለመነገር የነንታ እምነት በጠም ያስቀኘል😂😂አንታን ብሎ መምህር ቢበዘ እግዝሐቤሄር አንድም ሶስትም ነው ብትል ነው ቂል ሲጀመር አግእዝ ተ ብሔር =ግእዝ እነ ብሄር ነው እሚሆነው ከሀገር ልውጠ ብትል ኡንከን እግዝሐበሄር ቦሌ ጥለሀው ነው ምትወጠው😂😂ወይኔ ሚስኪን ስተሰዝኑ
@0530ኑወደቀጥተኛውኦርቶዶክ
8 жыл бұрын
መሀመድ ሢኦል ነው ኑ አህዛቦች ገነትን እንውረሥ
@xhfbfvvjfjgbfcv6042
8 жыл бұрын
አይዛብ እና ጴጤ ኑ ወደ ቀጥተኛው ኦርቶዶክሥ
@fatmafatma8853
8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kiyaethipoha3148
7 жыл бұрын
እኔ ኮሜት የሚሰጡትን ሙስሊሞች ሳይኦን እስታዝ ነን ባዮች እራሱ ጥያቄ ሲጠይቁ ሰውን በመናቅና በትቤት ነው የሚናገሩት እስቲ ልብ ብላቹ አድምጣቸው ስለዝ ኮሜት የሚሰጡ እህት እና ወድም ሙስሊሞች ከመምህራቸው የሚወስዱት ስድብን ነው ለምን እውነት አይስማማቸውም ትቢት ብቻ የድንግልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ልባቹን እደ ካባ ድጋይ የደነደነውን ያስተካክልላቹ
@habibbemranloveyou2750
8 жыл бұрын
ስላሴ የሚለውን ቃል መጠቀም የጀመራችሁት በቅርብ ይሆናል ወይም ጳውሎስ ሊሆን ይችላል
@rexij7206
7 жыл бұрын
አላህ ዘድ ተወዳጅ ሀይማኖ እስላም ብቻ ና ብቻ ነው
@fetenetesfayefetenetesfaye7906
5 жыл бұрын
Re Xij ልክ ነሽ አላህ ማለት ጣኦት ነዉ እሺ
@ሹክረንያረብ
8 жыл бұрын
የኘ ቁራን ተፈጥሮ እናተ ራሳቹ ፀፋቸ ወጌለ አዛ ወከዛ ትላላቸ
@ሹክረንያረብ
8 жыл бұрын
Sara Hayaiu አሜን አሜን አሜን አወኩ ማለት አደ. ደደብነት ነወ አልሀምዱሊላኸ ሙስሊም በመሆን አልጠራጠርም እየሱስ የሠወ ልጀ ነወ እጀ አምላከ አደለም አምላክነኘ አምሉኩኘ ካለሸ እስት ንገርኘ?? አዉ አሁንም በመፀፋችነወ ምንመራዉ አላህ በሰጠን ስጦታ ሸያጣን ለሠወ ልጀ ጠላት መሆኑን አዘጊ ለኘ መፀፍ አልሰጠንም ስለዚ ዝብለሸ ሳታቅ አታዉሪ መጀመረያ ገብተሸ አብብወ የሸያጣን መሆኑን ታረጋጋጭዋለሸ
@ሹክረንያረብ
8 жыл бұрын
Ayinalem የማሪያም ልጅ መጀመረይ ፀፍሽን አስተካክ
@bezawit6947
8 жыл бұрын
Hameda Muzamel bedgami kefo chnklatshn asmeskersh banchi yeminwded sew ewnet kanchi yalteshale sew slehone anchin besak lishegnsh kikikiikikikikikikikikikikikiki
@የሂወቴብርሀንእመብርሀን
8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን. እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያደረከኝ. ለሠይጣን. ግባሬን ከመላጥ. ሠውረኝ. 360. ጣኦት ሠሀሊለነ
@mamigoto5392
7 жыл бұрын
ወድማችን ቢኒያም እናመሰግናለን ነገር ግን ትሰልማለህ፡የሚል፡ስጋት፡አደረብን
@habtamugizachew3745
4 жыл бұрын
ወንድሜ ከምንተነስተህ ነው ቢኒ ይሰልማል ብለህ የሰጋህ
@rahmarahma4871
8 жыл бұрын
ወድማችንቃለሕይወትያሠማልንእናመሠግናለንፀጋውንያብዛልህባለህበትእግዜዚአብሔርአምላክይጠብቅህተዋህዶለዘላለምትኑርአሜን
@yaawaqayoodhumagodansamidh5917
8 жыл бұрын
kale hiwot yasmalin wandimachin tsagahun yabzalachuu egzaber edeman tena yistik AMEN
@saidabdu6559
8 жыл бұрын
ግንስላሴምንድነው እሰምአምላክነው
@meazaraya3668
8 жыл бұрын
wenedem kale hiwete yasemalen
@ጌታሆይማርኝሂሩትጊዮርጊስ
8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጭምርልክ ወንድሚ ትምህርት አግኝብታለው
@ss-gu9ge
4 жыл бұрын
ስድብ ቀንሱ እህት ወንድሞቸ ከዛ ሁላችንም እንማማርበት
@funny_planets
5 жыл бұрын
kalehiwot yasemalin
@Wasan-pd5nz
8 жыл бұрын
kale hiwat yasemaln wendimachin bin
@belayguda2014
8 жыл бұрын
may friend belive or not jess is the way and the truth life
@hamyahmed4130
8 жыл бұрын
ስላሴ ሚስጥር ናት ስትሉ አልነበረም እንደ አይ እናንተ ሙህራኖቻችን አትንኩ እነሱ እንዳንተ ተደብቀው አይደለም የሚያወሩት ምክንያቱም ውነትና ግልፅ ትምህርት ስለሚያቀርቡ
@fatumaademnanan3090
7 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ ይገርማል ግን እየቆራረጣችሁ ታስተላልፋላችሁ ጎበዝ ከሆናችሁ ፊለፊት ቀርባችሁ መከራከር ነው አውዶ እየቆራረጣችሁ ለምን ጌታችሁት አትፈሩም እደ የኛ መላሽ አጅም ግን ሰወችን ብታታልሉ ጌታችሁን አታታልሉም ፍርድ ሲመጣ ታፍራላችሁ ካሁኑ ነቃ በል ለነፍስህ እሽ
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
2 жыл бұрын
እሱኮ ፊት ለፊት መጦ አልተናገረም ደግሞ ያለውን ስሚ ግሩፕ አንገባም ብለው ፈርተዋል ክክክክ ላነሱት ጥያቄ ተመለሰላቸው አበቃ እናንተም በቪዲዬ ተናገራችሁ እኛም መለስነላችሁ 💁💁
@wey1391
8 жыл бұрын
ውይ ቢኒያም ውሸትህ ገነት የሚያስገባ ቢሆን ካንተውጪ ማንም አይገባም ነበር እኔ ያልሁበትግሩብ ብቻ4እያስገቡህ ሁሌም ሊፍት ነው የምትለው እነኡስታዝ አቡሀይደር ዋሂድናእንወያይ ሲሉህ ሁሌምአይመቸኝም ነው የምትለው አሁን እጓሮ ሆነህ ድንጋይ አትወርውር አንተ ድንጋይ እራስ አላማህን አስተካክልለማወቅእንጂ ለመታወቅ አትጣርአመሰግናለሁ
@Adem-xo7gh
7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አለኩሊሀል አስላም ዲኑ ሰላም ሙስሊም እኮ በቀን አምስት ጊዜ የሚሰገድለት ሀይማኖት እስላም ብቻነው ደሞ ግደሉ ይላል ሱብሀን አላህ አላህ በፉትህ ነው የሚፈረደው የሰረቀ እጃቸውን ቁረጡ የገደለ ይገደላል አስሬ ግደሉ ግደሉ ይላላ ትላላችሁ መጀመሪያ አውቃችሁ ተናገሩ ስለዚህ እንድንገዛው ያዘዘ ለኛው ብሎነው ብታውቁ ኖሮ
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
2 жыл бұрын
ታዲያ እራሱ መፍረድ አቅቶት ነው እንዴ እናንተን ግደሉ ቁረጡልኝ የሚላችሁ?? የኛ አምላክ የሚል ደግሞ ምከረው ጸልይለት ይላል ግደሉ አይልም ምክኒያቱም ገዳይም አዳኝም ክርስቶስ ብቻ ስለሆነ
@asmabintislamasma
8 жыл бұрын
ጉድ መፀሐፈ ሔኖክ 6- 24 ስላሴ ፈጠሩ እሽ ስንት ናቸዉ ???????? ፈጠሩ ለብዙ ነዉ እንግዲህ 3 ቱ ባንድ ነዉ የፈጠሩት 3 አምላክ አንድ ካልክ በትልቁ ኤክሥ ፈጠሩ ለብዙ ነዉ አጂብ ,,,,, ለሌላዉ መልሥ እሠጣለሁ ብለህ ሌላ ጥያቄ ፈጣሪ አንድ ሆኖ እያለ ፈጠሩ ????
@haisabya9365
8 жыл бұрын
ሙሥሊም እህት ወንድሞቼ እኛ ድጋይ ከሣምን እነሡም መሥቀል መሣሙ ምን አሥነወረ በማይሠማ ድጋይ ተግዲህ ሥላቴን ሠግጄ ጥቅልል ብዬ ትኝት የምን ት/ት
@saidabdu6559
8 жыл бұрын
Hai Sabya። ሲጀመርሚስሊምነሽ ንገርኝ ለድጋይእሰግዳለንያለሽማነው ልታጭበርብሪነው
@مريميمام
8 жыл бұрын
Hai Sabya አንች እኛ ድንጋይ አንሥምም አጪበርባሪ ሙሥሊም አይደለሺም አንች እራሥሺ
@nbvvbbvfnnnnghh6943
8 жыл бұрын
ቢኒየ እባካችሁ ካንተ ግሩፕ አስገባኝ
@aynlemguda9627
7 жыл бұрын
Be hunet dakon biniyam egziabeher rajim edeme ketenagara yistih dingil mariam be miljawa atileyih egziabeher tegahun yabizalih wendime hunet ye hunet bota tiwelalech na kale hiwot yasemalin
@አላሁምመሪዝቅኒተዉበተንነ
8 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላደረግከኝ 1 አላህ ካፊሮች ለአሁኑ ውሸት ብታወሩ ነገ ግን በ 1 አላህ ማመናችሁ አይቀርም።
@meseretabebe7779
8 жыл бұрын
የሀቢቢ ሙሀመድ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሡለላህ kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk yachi alah dem yemiwed 72set besmay yemifekd
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
8 жыл бұрын
በአላህ የምናምነው፡በህልም ነዉ በትንቢት የታየሽ፡ይልቁንም፡ወደ ትክክለኛው፡እምነት፡ኦርቶዶክስን፡መከተል፡የሚያስችል፡ትምህርት፡ነዉ፡ወንድማችን፡የሚያስተምረን፡ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@iloveallah5914
8 жыл бұрын
sisite tklemariam አኡዙቢላህ ሚነሽጧን ረዢም:: ከኩፍር በአላህ እጠበቃለሁ አላህ ከጣወት አምልኮት ይመልሳቸሁ ኦርቶዶክሶቸ አረ በትንሹ ዋሹ::አኡዙቢላህ ምን አይነት ፉጡር ናቸሁ:: *አልሀምዱሊላህ ኢስላም ላረገኝ* *ሡመ አልሀምዱሊላህ*
@iloveallah5914
8 жыл бұрын
የሀቢቢ ሙሀመድ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሡለላህ ትክክል እህቴ የዉመል ቂያማ መልሳቸው ምን ይሆን:: *ሀስቡናአላህ ወኒአመል ወኪል*
@አላሁምመሪዝቅኒተዉበተንነ
8 жыл бұрын
ከ የአላህ ባሪያ ነኝ የአኼራ እህቴ ካፊሮች ምን መልሥ አላቸው ካለ ውሸት በቀር ።
@huzuti
8 жыл бұрын
ሢጀመር ቢኒያም ፍሬው ምትባለው ያንተ ውሸት ነው የበዛው አልገባህም እንጂ አታፍርም የነሡን ሥም ሥጠራ ይበዙብሀል እሺ አየን እኮ መልሥ ያጣው ማን እንደሆነ አጭበርባሪዎች ላ ኢላ ሀኢለላ ሙሀመድ ረሡል አላህ ወኢሣ ኢብኑ መርየም አብዱሁ ወረሡሉሁ ከዚ በላይ ያለው ሁሉም ቅጥፈት ነው አላህ ልቦና ይሥጣቹ
@almazmersa998
8 жыл бұрын
2w
@huzuti
8 жыл бұрын
Elidana Asefa አይገርምሽም ውሸታም የናንተ መፃሀፍ ቅዱሥ እንጂ የኛ ከምንም በላይ የጠራ ሠው ፈላሥፎ ያልፃፈው የታላቁ ፈጣሪያችን የአላህ ቃል ነው ነገሩ ለማን ነው ምነግረው እናንተ ልባቹ ደፍኖባቹሀል እንግዲ አላህ ኸይር ያሻለትን ነውና ቀጥተኛ መንገድ ሚመራው ኸይሩን ይወፍቅሽ በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር ወይም ዝም ይበል ነው አየሽ የኛ ሀይማኖት እንደዚ ገር ነው
@መቅደስየኔውድእግዛአብሕር
8 жыл бұрын
Zabeba Yousif ቀጥይ ሁልሽም እስልምናን እየተጠራጠራችሁ ከምታም ኑ ወደኛ ለጥያቄ አሁን አሁን ከማለፍለፍ
@huzuti
8 жыл бұрын
መቅደስ የኔ ውድ እግዛአብሕር ይባርክሽ ትክክል እኔ አንድም ቀን ሀይማኖቴን ተጠራጥሬ አላውቅም በግልፅ ተንትኖ አሥቀምጦልኝ ምን አጠራጠረኝ ያመነ ይመን ያላመን የወደደውን መርጦ መከተል ይችላል እና ሀይማኖቴ አሥገድዶኝ ሣይሆን በሀይማኖቴ ደሥተኛ ሥለሆንኩ ነው ምከተለው አንድም ቦታ አምላክነኝ ተከተሉኝ ያለበት ሣይኖር በግድ አምላክ ነህ ብላቹ በድፍኑ ነብይ ምትገዙ አላቹሁ አይደል እምፅ
@Dd-di7xy
8 жыл бұрын
Zabeba Yousif የሚገርመው ብዙ ሚስሊሞች የሰይጣን መላእክተኛ መሆናቸው ያሰጋቸዋል ሰው መግደል ሀጢያት መሆኑን ልቡ እያወቀ አላህ አክብር እያለ ያርዳል በዚህ ስራው ገነት እንዴት አገኛለሁ ብሎ በምነቱ ይጠራጠራል በጣም ያሳፍራል ልቦና ይስጣችሁ ሙስሊሞች እራሳችሁን እወቁ ሰው አትዝለፉ
@zinashyemareyamlij9313
8 жыл бұрын
bewenet wedemachen kale hiwiot yasemalin#orthodox tewadeo#lezelalem teneta teneuer #እረ አህዛብች ንቁ እስከ መቸአ ድርስ ነው በጨለማ ምትኖሩ
@marwabiresaw1412
8 жыл бұрын
kale hiyewten yasemalen wendimachn ahizaboch lebona yestachui
@najatnajat5767
7 жыл бұрын
ሲያቅትህ አስታዞቻችንን ልታጋጭ አንተ የመገንዘብ ችግርህን አስተካክል ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ያአንት ችግር ምን እንደሆነ ታውቃለህን ለ3 ስላሴ ናቸው እንጅ የሚባለው ቀድመህ ተማር ናቸው ፣ስም፣እኛ ፣ወዘት የመሳሰሉትን ቃቶች የትና መቼ መጠቀም እንዳለብ ህ ማወቅ አላብህ ለማንኛው ኡስታዞቻችን መቼም የሚጋጭ መልስ አይሰጡህም ይህን ደግሞ 200% እርግጠኛ ሆኜ እነግረሀለው አላዋቂ ሳሚ የሚሊት ነገር አለ አይደል ምንም ልዩነት የለህም
@meseletadese8538
8 жыл бұрын
kalehiwetin yasemalin wendm beniy
@እማማኢትዮጵያ-ሰ8ወ
8 жыл бұрын
wendimachen kale hyiwet yasemalen
@netifker7181
6 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ
@alemaraya958
8 жыл бұрын
wendimachn binyam kale hiwot yasemaln.le nesum mastewal ystachew
@haisabya9365
8 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkhhhhhhhhhhhhhደሥ ይላልkkkkkkkkk tefu atekebateru kkkkkkkk nekut
@balayi8329
7 жыл бұрын
በጣም ሳቅሁኝ ውሽት እንጅ እውነት አያውቁም።አይ ውስላም ቁርሀናቸው ውሽታም ስለሆነ ነው።እውነት እማያውቁት።ወንድሜ ቃለህይወት ያስማልን ማስተዋልን ይስጣቸው እውነት ለማውራት ያብቃቸው
16:34
"ዐቢይ እያሸበረ ነው" ህወሓት፣ በትግራይ ለስብሰባ የተጠሩት ጄኔራሎች፣ የአዲስ አበባው ፀረ-ድሮን፣ እጥፍ ለመበቀል የዛቱ ድርጅቶች፣ 86 በመቶ ት/ቤቶች|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 126 М.
28:53
የቀን 6 ሰዓት አማርኛ ዜና ኢትዮጵያ …ጥር 29/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 2,3 М.
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
18:10
Ethiopia - በትግራይ ስለጦሩ ከባድ ሚስጥር ወጣ፣ ‹‹ተደራጁ ታጠቁ››ኦሮሚያ ክልል፣ አምነስቲ በአማራ ይቁም ያለው፣ አዲስ አበባ ላይ የታየችው መኪና
Feta Daily News
Рет қаралды 128 М.
38:53
🔥ЖИРНОВ: путін дав команду зірвати переговори з Україною будь-якою ціною! Кремль згоден аби США...
Телеканал Прямий
Рет қаралды 59 М.
47:35
ን ፒራሚድ ዝሰርሑ ህዝቢ ተረኺቦም!
Hbri Vodcast | ሕብሪ ቮድካስት
Рет қаралды 145 М.
27:59
ለብቻ የመሆን ኃይል || The Power of Block Time - Impact Podcast
Impact Seminars
Рет қаралды 406 М.
1:19:30
አብዛኛው ወጣት ጭንቅላቱ ውስጥ ነው የሚኖረው | @DawitDreams | Ethiopia | kirubel ahadu | @kirubelahadu
Dawit Dreams
Рет қаралды 132 М.
2:39:57
Александра Архипова: «Кто такие русские? Кто ест «Оливье» // «Скажи Гордеевой»
Скажи Гордеевой
Рет қаралды 417 М.
32:35
ሩታ እና ፍቅር ተደባደቡ. ከባድ ፀብ ተፈጠረ😱😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 366 М.
31:23
🚩 አባ ዩራኒየም በጎንደር ሙስሊሞች ላይ የሚያካሂዱት የጥላቻ ቅስቀሳ | ሰሚ ያጣው የእንፍራንዝ ሙስሊሞች ፍዳ | ኢስሃቅ እሸቱ [ ተክቢር ሚዲያ ]
Tekbir Media - ተክቢር ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
9:46
ФБК против Каца. Жданов - о том, как жена Каца связана с VK и Кабаевой
Телеканал Дождь
Рет қаралды 46 М.
48:35
Срочно! План США по Украине готов. Мир через силу. Прорвемся! /№897/ Швец
Юрий Швец -- официальный канал
Рет қаралды 531 М.
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН