አቡነ አብረሃም ያልጠበቁት ሆነ 🚩ወታደር የሆኑት ቀስ | አቡኑ ይውረዱ ተባለ

  Рет қаралды 11,655

NaKi React

NaKi React

12 күн бұрын

አቡነ አብረሃም ያልጠበቁት ሆነ 🚩ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ | አቡኑ ይውረዱ ተባለ #ethiopian_orthodox_tewahedo
እንኳን ወደ EOT REACT በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
🚩 የ ቴሌግራም ቻናል ለትምህርት :t.me/eot_react12
🚩 ቪዲዮ ለመላክ :t.me/eot_react
አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
• አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ
• 🔴 ፓስተር በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ 🤮...
አሰዳቢ ትውልድ 🚩 መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ | የልጅ ቢኒ ምላሽ #ethiopian_orthodox_tewahedo
• መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ |...
ትዝታው ታሟል 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ግን ....😥
• 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ...
ፍኖተ ፅድቅ የቤተክርስትያንን ስም የማጥፋት ዘመቻ | አይበቃም ወይ | ፓስተሩ ውሃ ውስጥ ከሰት ጋራ #ethiopian_orthodox_tewahedo
• ፓስተር ብንያም ወደ እናት ቤተክርስ...
#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ #ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox
tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya dewel today,seifu on ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#henok_haileመጋቤሐዲስ እሸቱyegna tvmk tvEgregnaw media - እግረኛውመምህር እዮብ ይመኑ ስብከትመምህር እዮብ ይመኑ ጥቂት ማቀሰልመምህር ኢዮብ ይመኑdiakon henok hailemahtot tubeመምህር ሄኖክ ሀይሌሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር 2023lij bini tubeLij bini ቢሊጮlemmaመምህር ዘበነ ለማbegashaw desalegn sibket mp3ortodox mezmur new 2021 yilmaበጋሻው ደሳለኝ ስብከትበጋሻው ደሳለኝ በፕሮቴስታንት መድረክdonkey tubeeotcmk tvmemeher dr zebene lemmaማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubemarsil tv worldwidehagerie tvhaleta tvzemarit zerfe kebedesinger zerfe kebedeZerfe kebedeዘርፌ ከበደ መዝሙርዘማሪት ዘርፌ ከበደኦርቶዶክስ መዝሙርአቡነ አብርሃም መግለጫethiopian orthodox churchnew orthodox mezmurebs tvአቡነ ጴጥሮስ መግለጫአቡነ ጴጥሮስ ተሰደዱሰው ሁንlatest ethiopian newsamharic newsጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድethio 360 mediaethio forum ኢትዮ ፎረምegna legnaabel newsFeta dailyabune petros of ethiopiaabune petros historyAbune petrosfeta daily newsabel birhanuethiopian news todayetv newsዛሬ ምን አለፋኖየአቡነ አብርሃም መግለጫzemedkun bekelesheger fm ታሪክን ኋሊት - abune petros አቡነ ጴጥሮስስለ አቡነ ጴጥሮስabiy tsom mezmurye abiy tsom mezmurye tom mezmurየአብይ ፆም መዝሙርየአብይ ፆም የመጀመሪያው ሳምንት ዘወረደዘወረደ ለምን ተባለ ?ዘወረደ የአብይ ፆም የመጀመሪያ ሳምንትaba gebrekidan sibket newአባ ገብረ ኪዳን ግርማ አዲስ ስብከትEot reactmihreteab assefa tubeእሁድን በኢቢኤስ newebs tv show seifu fantahun this weekorthodox mezmur amharicethiopian orthodox mezmurOrthodox mezmurየማርያም መዝሙርየንስሀ መዝሙሮችገብረ መንፈስ ቅዱስአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገድልabiy ahmedአቡነ ሉቃስ ንግግርአብይ አህመድ መግለጫ

Пікірлер: 56
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t 10 күн бұрын
በጣም ያሣዝናሉ አባታችን 7 ደብር አሥተዳድሩ እያሉ ይሾማሉ ሌሎቹ አንድም አጥተዉ ጥበቃ ይሠራሉ 😢😢😢😢😢😢
@EOTC_React
@EOTC_React 10 күн бұрын
😢😢
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 9 күн бұрын
💚💛❤🤝
@tekoandgameschannel1783
@tekoandgameschannel1783 9 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤ Waqayon jalala nufii yakenu amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️
@user-mm5nd9mp5f
@user-mm5nd9mp5f 8 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን አቡነ አብርሃም በእሳት ወቅት የተገኙ ብርቅዬ አባታችን እና አመራራችን ኖት እና ያለውን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ የተጋረጠውን መከራ ሰዋዊ ችግር በአስቸኳይ ፍቱልን ፍቱልን ቅረፉልን አደራ ጊዜ አይሰጠው እግዚአብሔር ይርዳልን እናመሰግናለን
@BancheamlakMamaru
@BancheamlakMamaru 10 күн бұрын
ወየው እኔ ወዲያልኝ እንደምህረትህ እንጅ እንደበደሌ አይሁን ሞትን የሚያስብ አደለም ክፉ ሊሰራ ቀርቶ መታሰብ እራሱ ያለበት አይመስለኝም
@leulexrecords
@leulexrecords 9 күн бұрын
ተዋህዶዎች ይህን video like share አድርጋችሁ ለኦርቶዶክስ በሙሉ አድርሱ❤
@user-dh3wb9jo1h
@user-dh3wb9jo1h 10 күн бұрын
ጉቦ የሚቀበልና የሚሰጥ እግዚአብሔርን አስከፍተዋል
@EOTC_React
@EOTC_React 10 күн бұрын
😢
@user-ot2ks1nn1z
@user-ot2ks1nn1z 10 күн бұрын
ሐጥያት እየሰራህ ሌላው አባረህ እኔና. የኔ. ሰዎች እርቶዶክሰተዋህዶ እየመጠመጥኩኝ ኤኖራለሁ ብለህ. ማሰብህ አንድ. አምለክ ዝም አይልም
@berhanuwedneh9236
@berhanuwedneh9236 10 күн бұрын
እባካችሁ ዘፈን ይቅር።
@EOTC_React
@EOTC_React 10 күн бұрын
🙏
@Israel9563
@Israel9563 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገና😢😢😢😢😢
@EOTC_React
@EOTC_React 10 күн бұрын
አሜን
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 10 күн бұрын
Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn ❤❤❤❤❤
@EOTC_React
@EOTC_React 10 күн бұрын
አሜን
@user-gx7oh7ip9x
@user-gx7oh7ip9x 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን መምህሮቻችን ቃለህይወት የሰማልን🙏🙏🙏💙💒
@EOTC_React
@EOTC_React 10 күн бұрын
አሜን
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 10 күн бұрын
ለመምህራኖቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@EOTC_React
@EOTC_React 10 күн бұрын
አሜን
@BancheamlakMamaru
@BancheamlakMamaru 10 күн бұрын
አው እኔ የማውቃቸው አባትም በብሔር የተነሳ ካሉበት ተነስተው ወደ ሩቅ ቦታ ሄደዋል ትክክለኛ ስራ እየተሰራ አደለም ግን ለማን ይነገራል አዝኘ ዝም ነው ያልኩት ስለ እውነት ያስለቅሳል
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 10 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤናውን ያብዛሎት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EOTC_React
@EOTC_React 10 күн бұрын
አሜን
@FiqrAwke
@FiqrAwke 10 күн бұрын
እግዚአብሔር,ይመስገን,❤❤❤❤
@EOTC_React
@EOTC_React 10 күн бұрын
አሜን
@Mashotafesbayenigmilcom
@Mashotafesbayenigmilcom 8 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@btfpl
@btfpl 10 күн бұрын
God bless you brother
@EOTC_React
@EOTC_React 10 күн бұрын
🙏
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነህ አስር ጊዜ ሳፖርት አደርጋለሁ በርታ
@EOTC_React
@EOTC_React 10 күн бұрын
እሽ አመሰግናለሁ
@mikiscell6705
@mikiscell6705 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gizenatlekulu8503
@gizenatlekulu8503 9 күн бұрын
I subscribe you my orthodox brother.
@EOTC_React
@EOTC_React 9 күн бұрын
🙏🙏
@solking9797
@solking9797 10 күн бұрын
ቤተክንቱ የፈሪሳውያን ስብስብ
@meserettessema6613
@meserettessema6613 9 күн бұрын
ቤተ ክርስቲያን መፈተሽ ያስፈልጋታል !
@goytomgidey9326
@goytomgidey9326 10 күн бұрын
orthodox tewahdo alem lemtametabat fetena beki mlash yemtset lijochwa emtetebk endtehon ewnetegna na gezew yewajew leadership ena management yasfelgatal eske tach dres, egziabher yefredbachew bleh teg meyaz sehtet nw!
@EOTC_React
@EOTC_React 10 күн бұрын
በትክክል
@user-mm5nd9mp5f
@user-mm5nd9mp5f 8 күн бұрын
በአስቸኳይ መፍትሔ ያስፈልጋል አስቸኳይ መፍትሔ አቡነ አብርሃም ያሉበትን የስራ ሀላፊነት የስራ ዘመን ማራዘም ይገባናል ግድ ነወ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወሳኝ እና ታላቅ እውነተኛ ለተቸገሩት አባት ለመጣው መከራ ደሞ መፍትሔ ብቸኛው አቡነ አብርሃም ናቸው እና ብፁዕ ወቅዱስ አበታችን አቡነ ማትያስ ብፁዕ አቡነ ማርቆስ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሁላችሁ አስቸኳይ መፍትሔ መልስ እና ወደተግባር የተለወጠ የሚያስደስት መልስ ስጡበት ህዝብ የሚያዝንባችሁ በእናንተ ነው እግዚአብሔር ይፈርዳል እንባ ከባድ ነው ካጠፋው ይቅርታ በድንግል ማርያም ስም አሜን❤❤❤
@BrketMan-hp1yh
@BrketMan-hp1yh 10 күн бұрын
እንደኔ የአባቶች ትልቅ ስህተት የነበረው ብዬ የማስበው መንግስትን ያንቀጠቀጠውን ያንን ሰልፍ መተዋቸው ነው ሳቢሮስ እነ ሩፋኤል እንደልባቸው አይፈነጩብንም ነበር ካህናት ወዲያቆናት ባሉበት ቦታ ሳይሰደዱ መብታቸው ተከብሮ እያስተማሩ ስለ ኢቶጲያ እየፀለዩ ነበር
@EOTC_React
@EOTC_React 10 күн бұрын
🙏🙏
@user-bj1rt4jd3r
@user-bj1rt4jd3r 10 күн бұрын
አባቶቻችንን ኸረ ፈራናችሁ😂😂😂😂😂😂😂
@samiraphantom2060
@samiraphantom2060 10 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-gz3st4pe3w
@user-gz3st4pe3w 8 күн бұрын
እምየ ቤተክርስቲያን የመናፍቃን እና የወንበዴዎች መፈንጫ ሆንሽ ስንቱ ሊቃውንት በረንዳ አዳሪ ሆነ ይመስገን እኔ እንኳን ጥበቃ አግኝቻለሁ አቋቋሙ ቅኔው ድጓው የለፋሁበት ቅዳሴው ያሳዝነኛል እንጂ
@halasaade8338
@halasaade8338 10 күн бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢💔💔
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 10 күн бұрын
Ayi Orthodox?
@EOTC_React
@EOTC_React 10 күн бұрын
🙄
@workuhamamo8586
@workuhamamo8586 8 күн бұрын
Fisehayeaa8079 yemetbalew Jile jilajil------ Aye Orthodox ? Alek mene malet nw ? Endih lemalet yeflghw menen betmlket nw lebehn wedrashe ymlselh lela mene malet yechalal .😮
@tsehayneshbirhanu7679
@tsehayneshbirhanu7679 10 күн бұрын
Ena yekahene leje mhonane yergmekubet giza nebere mekeneyatum abate k 300 lay laglegelote welland bota hide simta satasfked hidhal belwe 300 Siwesdubet yemenblawe yatanebte gizanber.
@EOTC_React
@EOTC_React 10 күн бұрын
😢
@berhanuwedneh9236
@berhanuwedneh9236 10 күн бұрын
ይሄ ደግሞ ከየት መጣ?።
@EOTC_React
@EOTC_React 10 күн бұрын
🙄🥰
@workuhamamo8586
@workuhamamo8586 8 күн бұрын
Metat yemetabh
@solking9797
@solking9797 10 күн бұрын
ለሊቅ ሊቃውንት ለሊቀ አያሌው ያልሆነ ቤተ ክነት ለማን ሊሆን ነው እዛው ይ
@EOTC_React
@EOTC_React 10 күн бұрын
😢
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 51 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 21 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 118 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 128 МЛН
አባ ገብረኪዳን '' የ ሀሰተኛ አጥማቂያን ጉድ '
21:54
ethio zetewahedo ez tube
Рет қаралды 36 М.
NEW MAFIA EPISODE INCOMING 🖤
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 7 МЛН