#አግቡ

  Рет қаралды 95

ሀዩ tube

ሀዩ tube

Күн бұрын

Пікірлер: 23
@mesi5162
@mesi5162 2 жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ ሀዩ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ሳብ ሳብ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘
@masy4136
@masy4136 2 жыл бұрын
እውነት ነው ፈጣሪ ትዳር ሲሰጠንና ልጅ ሲሰጠን አብሮ ይመጣን እጀራ ይላሉ እናቶቻችን በርችልኝ የምወድሽ አሪፍ ቆይታ ነበር የኔ ድብሽ ስለምታካፍይን አስተማሪ ትምርቶች እናመሰግናለን
@ዙዙ5
@ዙዙ5 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከሰትሁ አሪፍ ቆይተሰ ነበር በርቺ
@seadatube8438
@seadatube8438 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱ ሏሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ሀዩ ምርጥ ትምርት ነው አላህ ላሀገራችን አንቅቶን በሎቻችን እና ልጆቻችን ጋር የምንኖር ያርገን ያላገብትንም አላህ መልካም ትዳር ይወፉቃቸው
@masytube16
@masytube16 2 жыл бұрын
ትዳር ጥሩ ነው እውነት ነው ሀዩየ የተባረከውን ፈጣሪ ይስጠን ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ትዳርሽን ፈጣሪ ይባርህልሽ ትዳር ለምታስቡትም ጥሩ ትዳር ይስጣችሁ
@jemila602
@jemila602 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀሚአን ትዳር የዴሥታ ምንጪ የምኖር ትርጉም የመንፈሥ እርካታ የነፍሥያ መረጋጋትን የሚፈጥር ትልቁሥጦታ ሀላል ነው ያዱኒያ ትልቁ ሀብት ቢባል ማጋነን አይሆንም አላህ ትዳራችንን ይጠብቅልን ላላገቡ እህቶች መልካም ትዳርን ይወፍቃቼው ያረብ🙏🙏🙏
@siada9488
@siada9488 2 жыл бұрын
mashall merte temerte nber
@metageswagalwetube
@metageswagalwetube 2 жыл бұрын
አሰላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ ማሻአላህ በጣም ደስሚል ትምህርትነዉ ትዳር አላህነዉ የሚሰጠዉ ያማር የሆነትዳርን አላህ ይወፈቀን ያርብ
@mesitubehulugeb88
@mesitubehulugeb88 2 жыл бұрын
ሠላምሽ ይቭዛ ሀዩ እንኳን ደህና መጣሽ ግሩም ትምህርት ነው እውነት ነው ውሸት በጣም ተስፋፍቷል ይህ ስልክ ካባድ ነው ልቦና ይስጠን
@wollokombolcha183
@wollokombolcha183 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ የኔ ውዴ እህት እንኳን በሰላም መጣሺ አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ እህቴ ከልብ እናመሰግናለን ሀዩየ አላህ ላለለትማ ትዳር አሪፍ ነበር ግን በሰው አገር ልጂነታችን ከሰመ ብቻ አልአምዱሊላህ
@UmhawletTube
@UmhawletTube 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበርካትሁ ኡስታዜ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን እኛም በሰማነዉ እርሰወም ባስተላለፉት አላህ ተጠቃሚ ያርገን ያረብ አወ ትዳር በጣም ብዙ ጥቅም አለዉ ግን እኛ ሰወች አስተሳሰባችን በጣም የወረደ ነዉ ከብዙ ነገር ይጠብቀናል ግን ለኛ ብዙ ጥቅም አለዉ እናም ልጅ ቢመጣ እዴት አስተዳድራለሁየሚለዉ ሀሳብ ነዉ ብዙዉን ሰዉ ከማግባት ይልቅ ወደዝሙት የሚሮጡት ግን ሰጭዉም ነሽዉም አላህ ነዉ እኛ ሰበቡን ማድረስ እጂሁሉም ገና ከናቱ ሆድ ተከትቧል አላህ መረጋጋትን ይወፍቀን ከሀራም ይልቅ ወደ ሀላል ይምራን ያረብ
@METENEMEDIA
@METENEMEDIA 2 жыл бұрын
አሰላሙአለየወኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ ኸይረኛውን ባል ይስጠን ያረብ
@meberekwollotube3104
@meberekwollotube3104 2 жыл бұрын
Aselemelekem werehemeteleh webereket ailh kefeten yetebeken
@ekramekram2364
@ekramekram2364 2 жыл бұрын
Aselemelekem werehemeteleh webereket
@susufamilytube5629
@susufamilytube5629 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አይሻዩ እንደት ነሽ ውደ እናመሰግናለን ማሻአላህ በጣምም የምወደው ትምህርት ነውጀዛኪያላህ ኸይረን ጀዛ ያህሉዋ ❤️🥰🥰😘
@susutub17
@susutub17 2 жыл бұрын
ህይወት እየቀለለ እንዲሄድ አትመኝ! እንደውም አንተ እየጠነከርክ መሄድ ነው ያለብህ። አየህ ትልቅ ነገር የሚፈልግ ሰው ትልቅ ዋጋ ይከፍላል! አይምሮህን ለትናንሽ ድሎች ሳይሆን ለታላቅነት አዘጋጀው
@aishatube205
@aishatube205 2 жыл бұрын
አሰላም ዋለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ። አህለን አላህ ይጠብቃቸው ውስታዙና ሰለላሁ አለሂ ወሰለም አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙ ያድርገን። ያረብ ውድ የሀገሬ ልጆች ባላቹበት ሰላም ተመኘሁላቹህ
@lubabarayatube.
@lubabarayatube. 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ አላህ ያቆይልን እስታዞቻግችን ያረብ ሀገራችነንሰላም ያድርግልን
@Ekramwollotube
@Ekramwollotube 2 жыл бұрын
Aselemelekem werehemeteleh webereket aihelen wed mesheleh heref temeheret naw yemewedesh aigerechenen selem yeregelen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@EmuyTube1
@EmuyTube1 2 жыл бұрын
ኢንሽአላህ እናገባለን አላህ ሲፈቅድ
@ኡምኸዉለት10-ጨ9ዘ
@ኡምኸዉለት10-ጨ9ዘ 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አወ ወላ ትዳርን ላወቀዉ ትልቅ ኒእመ ነዉ በትዳር ዉስጥ ብዙ ጥቅም አለዉ
@abemedia2171
@abemedia2171 2 жыл бұрын
Selam lanchi ye hune Hayuti naaye goraa baaye,e betasab ene hone
@tube-pg1ze
@tube-pg1ze 2 жыл бұрын
እሺ
#ሂጃብ በሙስሊም ክፍል ሁለት
24:37
ሀዩ tube
Рет қаралды 58
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
#ተጋብዛችሀል
27:46
ሀዩ tube
Рет қаралды 35
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 44( BY BRUNO )
40:59
Awra Tube
Рет қаралды 17 М.
የጭንቅ ጊዜ ዱአ👍📚🌹🌹
11:18
ነጁ Tube
Рет қаралды 2,5 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН