አቡዳቢ# ዱባይ ቅናሸ

  Рет қаралды 214

Nebat tube ነባት ቲዩብ

Nebat tube ነባት ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 30
@saratefera3852
@saratefera3852 Жыл бұрын
አሪፍ ነው እንድህ ቅናሺ ሲወጣ ቢገዛ ያዋጣል ስለ መረጃው ከልብ እናመሰግናለን በርችልን በአዳድስ ስራዎች እንጠብቃለን እህቴ ሰላም ለኢቲዪ ሰለም ለሀገራችን ❤
@geraratube12
@geraratube12 Жыл бұрын
ነባት እንኳን ደህና መጣሽ🙏
@samri23
@samri23 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ እንዴት ነሽልኝ ዋውውው አቡዳቢ ደስ የሚትል ከተማ ናት ውዴ አሪፍ ቆይታ የበር በርቺ እራስሽን ጠብቂ
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
እግዚብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ዋውውውው በጣም አሪፍ ቆጆ የሆነ ቦታ ነው ያስጎበኝሽን እህታችን በጣም የሚምሩ እቃወችን ልብሶችን ነው ያሳይሽን እያመሰግናለን
@achutube1688
@achutube1688 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ደስ ይላል ቦታ ነውያምራል ❤
@samri23
@samri23 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ደስ የሚል ቦታ ነው ይመችሽ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ
@Yonimagna-io5gk
@Yonimagna-io5gk Жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር ይብዛላቹ ውድ የሀገሬ ልጆች ዋው በጣም ያምራል ፋሽኑ አልፎ ወይም ምርታቸው አነስተኛ ከሆነ ዋጋው ይቀንሳል ቦታው መሳጭ ነው ዋው
@tsehayifayisatubee
@tsehayifayisatubee Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ሠላሙን እና መልካሙን ያሰማን አሜን ዋውውውውው በጣም ያምራር መንገዱ በጨረማ ደስስስስ ይላል ጥሩ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በርች ውዴ😘😘😘👍👍
@tewahedohaymanote2819
@tewahedohaymanote2819 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ደስ የሚል ጊዜ ነበር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከመጣብን መቅሰፍት ሁሉ እግዚ አብሔር ይሰውረን አንድ ያድርገን ❤
@Amtellah-tube
@Amtellah-tube Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ ማሻ አላህ በርቺ እህት ጀዛኪላህ ኸይር አመሰግናለው 🙏❤🎉😊
@raheltube2578
@raheltube2578 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እህቴ እንኳንም ደህና መጣሽ🌹🌹💚💛❤ ዋውው በጣም ደሥ የሚል ልዩ ቦታ ነው ዘና ፈታ በይልን እህቴ ታድልሽ በሰደት እንደዚህ ነፃነት ማገኘት መታደል ነው የኢድ ሰጧታ ለኛም ያሰፈገናል ታዲያ😅ዘና በይልን
@hawawussen
@hawawussen Жыл бұрын
አሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድ የተከበራችሁ ያገሬልጅች አላህይጠብቅልኘ አገራችን ሰላም ያርግልን እንሻአላህ ውድቸፍቅር አንድነት ለናት አገሬ እመኛለሁ🌹🌹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉
@jabeltube.
@jabeltube. Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርከቱሁ ደከተሬ አህለን ዶከተሬ በጣም ያምራል ቺግሩ እኛ መች ከመዳም ኩሺና እንወጣለን የፈለግነውን ማገኘት አቺንም አንዳድ ሰው እየመሰላቸው የሚጠልቡ አሉ ግን ከሚጠልቡት ሰውቺ አሪፍ ነው ሲሉ አላዬሁም ግን እዛው ሂዶ መግዛት ይሻላል እናመሰግናለን ደከተሬ
@madenketube9911
@madenketube9911 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ እሕትዋ እዴነሽ አኳን ደና መጣሽ ሠላም ፍቅር ጤና አድነት መክባበር ለመላው ለሠው ዘር በሙሉ ይሑን እያልኩ ኢትዪጺያ ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርግልን አዳዲስ ቪዲወችን እየሰራሽ ሸር ስለምታርጊን ከልብ እናመሠግናለን ካች ገና ብዙ ነገር እጠብቃለን በርችአሪፍ ዋጋ ነው ስላሳየሼን እናመሰግናለን
@yeshamabirhan6591
@yeshamabirhan6591 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደና መጣሽ ዘንድሮ ግን ምንም አልቀነሰም ክክክክክ
@batitube3367
@batitube3367 Жыл бұрын
ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ደስ የሚል ሞል ነው ዱባይ ሆይ ተይ እኔንም ጥሪኝ እና እንደዚህ ዘና ፈታ እንድል በርች ዘና ፈታ በይበት አለም ሞልቶ አይሞላም እና በርች በሌላ ቪዲዮ እስከምንገናኝ ቸር ተመኘሁሁሁሁ
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007 Жыл бұрын
የእግዚኣብሔር ሙሉ ሰላም ጸጋ ለአንቺ ይሁን ሰላም ነሽ ወይ ሠሞኑ ምን እያደረግን ነው ደስ ይበለን በታም በታም ቆንጆ ና ልይህ ለሳይንስና ምሰግና ሊንክ በረደኝ በክብርም በጣም ያምራል
@ሳምሪነኝየእናቴ
@ሳምሪነኝየእናቴ Жыл бұрын
የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ ደስ የሚል ቦታ ነው
@meskelubade4369
@meskelubade4369 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ሰላምን ይብዛልኝ የኔ መልካም እንካን በሰላም መጣሽልኝ ነባትዬ. ዋውው በጣም ጥሪ ቦታ ነው የጠቆምሽን እስቲ እኔም ከእያስ ሞል ቅርብ ነኝ. እሄዳለሁ. ስለሳወቅሽን እናመሰግናለን በርችልኝ
@kuraz7873
@kuraz7873 Жыл бұрын
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን እህታችን በጣም ደሰ የሚልነወ በረችልንዋዋዋ እቃወ ወረቅ ላኪልኝ እሸ ትንሸ የህታንት ወዳ አመሰግናለሁ በረችልን❤❤❤ እወነት ደረ በጣም ቦታ ወ❤
@BanchiYetewahidoLiji
@BanchiYetewahidoLiji Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ይበል ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ መንገዱ ደስ ስል ዱባይን በጣም ነው የምወዳት እኮ🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@Tsehay27
@Tsehay27 Жыл бұрын
#አንድ_ሰዉ እጁን ወደ እግዚአብሔር አነሳና ጌታሆይ ተመልከት እጇቼ #ንፁሆች ናቸዉ : አልሰረኩም ፤አልገደልኩም አለ ፤ እግዚአብሔርም አዎ ልጄ እጇችህ #ንፁሆች ናቸዉ ምንም ሀጢአት አልሰሩም ነገር #ባዶ_ናቸዉ አልሰረቅህም ፤ ነገር ግን አልመፀወትክም ፤ አልገደልክም ነገር ግን የተቸገር አረዳህም አለዉ : እናም እግዚአብሔር ከኛ የሚፈልገዉ #መጥፎ ነገር አለማድረጋችንን ብቻ ሳይሆን #መልካም ነገር ማደረጋችንንም ይፈልጋል ዋው ደስየሚልነው ግን ዱባይ አደለውም 😢በርችልኝ እማ
@saratube8487
@saratube8487 Жыл бұрын
ሰላም ነሽ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ኧረ ልብስ ሆላይ ስናይ ይጨምራል ደሞ ከቦታዉ ሲጠየቅ ቀንሷን ይሉናል አይ እስኪ እንገዛለን ግንኮ አገራችን ኢትዮጵያ ስንገባ መግዛት ይሻላል እደው እኔ ልብስ አልገዛም አገሬ ስገባ እገዛለው ዋጋውም እኩል ነው የሚህነው 😂😂
@ባንቺነኝየሰማዕቷወዳጅ
@ባንቺነኝየሰማዕቷወዳጅ Жыл бұрын
ዋው ዱባይን ስወዳት😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@brukentertainment
@brukentertainment Жыл бұрын
ነባየ አደራሽን እንግድህ መቸም ለልጅ የሚገዛው አይጠፋሽ አደራሼን ከአረሚላዋ እና ከሸንኮራዋ እንዳትጨክኝብኝ አደራሽን እናቷ ሞተች አባቷ ታመመ በሚል ተልካሻ ምክንያት ብትሸውጅኝ በምድርም በሰማይም እፋረድሻለው ሰምተሻል ነባየ
@nebattube9895
@nebattube9895 Жыл бұрын
ላንተ ያልሆነ እንዳታስብ
@MimiAsefa-rc1on
@MimiAsefa-rc1on Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ በር
@gubaezetewahdo
@gubaezetewahdo Жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@dbreroha
@dbreroha Жыл бұрын
Selam selam selam lezhe bate edate neshe selam ybzalshe enkuan dena metashse waw betam dese ymel ekawche alhu gn betam erake
@tube3498
@tube3498 Жыл бұрын
Wbna aznagn yehone medebr new yelelew neger yelem endhw sayew tznagnaleshi sewechu stkerchi zm yilushal ? ymigerm new eriyad new ende emakew meselegn
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
EXPO Dubai ኤክስፖ ዱባይ ጉብኝት ክፍል ሁለት
40:46
@Neima Tube ነኢማ ቲዩብ
Рет қаралды 264
አቡዳቢ ይህን ትመስላለች #abudhabi
26:19
Nebat tube ነባት ቲዩብ
Рет қаралды 154
ደስተኛ ሰዉ ለመሆን በራስ መተማመን በቂ ነው
1:27:40
Nebat tube ነባት ቲዩብ
Рет қаралды 219
መሀሽ አሰራር# mehashi aserar#how to make mehashi#arabicfood
10:58
Nebat tube ነባት ቲዩብ
Рет қаралды 318