KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ልብ አትሉኝም እንጂ ዋሸው እንዴ ፕሮግራም ላይ ሁለት አይነት ጫማ አድርጌ ገብቻለሁ#ቴዲሞሲሳ እና #ጌቴአንለይ #geteaneleye #TewodrosMosisa
1:21:21
የጋሽ መሃሙድ ዘፈን ላይ ያለችው ትዝታ ጋረደው ጎረቤቴ ነበረች በዓባይ ቲቪ Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:27:33
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
ቡሄ ድሮ እንዲ አልነበረም የቡሄ ትዝታዎች | - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
Рет қаралды 117,744
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 537 М.
Abbay TV Entertainment
Күн бұрын
Пікірлер: 129
@amefke2069
5 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልካም ቡሄ ፍትህ በግፍ ተደፍራ ለተገደለች ህፃን ገዳዪ ይገደል ለምትሉ እህቶቼ ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@Abawtes
5 ай бұрын
You bring back the memory of 'BUHA', thank you WASHEHU ENDA
@AMHARA24
5 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹህ ዓባይ ቲቪ የኢትዮጵያ ምርጦዎች💚💚💛💛❤❤🙏🙏🙏🙏
@geniyemahritlij6710
5 ай бұрын
ለትምህርት ድጋፍ የጠየቀው ልጅ መልካም እድል ፈጣሪ ይርዳህ
@Elareact
5 ай бұрын
ይሄን ቪዲዩ የምታዩት ሁሉ የልባቹን ሀሳብ ሁሉ እመቤቴ ትሙላላቹ
@HabtuBerhe-k5k
5 ай бұрын
አወ በትክክል እንጀራ ሲያንቅሕ እንጀራ እናሸታለን እኔም እንደዛ አደርግ ነበር አገሬ ፍኖተሰላም ዙርያ የሸረት መድሐኒያለም ጎቻ ስንጠብቅ
@KemeruWorku-gt4ze
5 ай бұрын
ኦ አምላከ ኢትዮጵያ ህዝብህን እና ርስትህን ባርክ ።
@Redu78978
5 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም የቡሄ በአል❤❤🎉🎉🎉
@yabesirab
5 ай бұрын
አባይ ሚዲያ የህፃን ሄቨን ፍትህ መጠየቅ እናተንም ይመለከታል አንድ ነገርስንጀምር ለተረካቢ ጥሩ ሰርተን ማለፍን ነው ታዲያ በዚህ ዓይነት አሳቃቂ ህልፈት ለሚደርስባቸው ልጆች ድምፅ መሆን እንዳለብን አንዘንጋ
@KidusZenamarkos-qf2xc
5 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልካም የቡሄ በዓል ይሁን
@NolawiSileshi
5 ай бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ ለቡሄ በአል
@AlemShank
5 ай бұрын
ፍትህ ለ ፍሄቭን 😭😭😭😭😭
@MdAlle-kz7vj
5 ай бұрын
ፍትህ ለህፃን ፌቨን😢😢😢ዋሸሁእንደወች እንኳን አደረሳችሁ ፍልፍሉ የፕሮግራሙ ድምቀት
@Tamrat343
5 ай бұрын
እንኳን ለቡሄ አደረሰቹ
@Dhbhzvbb
5 ай бұрын
የቡሔን program ፊልፍሉ ያለበት እንደበፊቱ ማየት ናፍቆናል
@birtutamagn3982
5 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እውነት ልንገራችሁ ይኸን ፕሮግራም ልመጅመሪይ እንድ ቀን ጀመር አድርጌው እዳ ብዪ አይቸው አላውቅም ነበር አንድ ቅን ዞዶን ሳይ ስለምወደው ዜዶን ለማይት ክፍቸ ስከታተል ለካ እንደዚ ይሚወደድ ፕሮግራም ነው ወደዄላ ሄጀ ያመለጡኝንም አየሁ አሁን ሱስ ሆናችሁብኛል ምርጥ ፕሮግራም እንድ ቀን አገሬ ስመጣ መሳተፍ እፈልጋለሁ ወይስ ታዋቂ ብቻ ነው ይሚሳተፈው? ተባረኩ ቀጥሉብት👍🙏
@KemeruWorku-gt4ze
5 ай бұрын
እንኳን አብሮ በሰላም አደረሰን ።
@madreshuwoldemanuelalemu3617
5 ай бұрын
ምነው ፈልፈሉዬ ሰድሮ ቡዬ ጭፈራ የለም የዛሬ ዓመት ከእመቤት ካሳ ጋር ጥሩ ብርግራም አቅርባቸዋል ደስ ይል ነበር❤❤❤❤
@gsfhcgjkgchjkvcc
5 ай бұрын
አባይወች ለህፃን ሄቨን ፍትህ ድምፅ ሁኖት😭😭😭😭
@AsmaaNuruu
5 ай бұрын
,አላህያሽርልሽእናቴ,አይዞሽይድናል
@ህሊኡራኤል
5 ай бұрын
ፍትህ ለሄቨን ሞት ለደፋሪው ድምፅ ሁኑ😢😢
@TemesgenTadess
5 ай бұрын
ዋው እንወዳችዋለን በረቱ
@TesfawGiorgise
5 ай бұрын
ለዛ ያላቸው መተክያ የሌላቸው ድንቅ ኮሜዲዎች Tarekeny እና mesfiN😮
@محمدعثمان-خ5ط
5 ай бұрын
Yna Enti😢😢😢❤❤
@zagomovie
5 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልካም ቡሄ የዋሸው እንዴ ኣድናቂዎች
@WenaHalhu
5 ай бұрын
እንካን ለቡሄ በአል አደረሳቹሁ❤❤❤
@SalinaSalit-yb1ub
5 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@tesfayberhanu5674
5 ай бұрын
ማርቆስ ዶ/ር. ማሞን በማስታወስህ አመሰግንሀለሁ ፣ ሀኪም ማሞ በድሮው ቀበሌ 54 ከፍተኛ 19 ውስጥ እኔ ከተማርሁበት ነፋስ ስልክ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማዶ ይኖሩ የነበሩ ደግ ሀኪም ነበሩ ፣እንኳን አደረሳ ችሁ
@samuelwerash9111
5 ай бұрын
ይመቹኛል ሁሌ የነሱ ፕሮግራሞች ያዝናኑኛል
@ShekurMussa
5 ай бұрын
እረ ልቀቁት❤❤❤
@tesfaalembeimnet7698
5 ай бұрын
ታሬ አሪፍ ኮሜዲያን ነዉ ።በጣም ቢጠጋኝ ሂድልኝ ከፊቴ ሳይሆን ዞር አርገው ነበር የምለው።አፍንጫውን ማለቴ ነዉ ።ሶሪ ታሬ ።ለጭዌው ድምቀት ነዉ ።አፉ በለኝ።
@monahussen5232
5 ай бұрын
እምወደው ልጁ ታሬ
@btbt4487
5 ай бұрын
ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@aregashgebere
5 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃኗ ሔቨን ታመናል😢😢😢😢😢
@zalikataju
5 ай бұрын
ፍትህ ለህፃን ሄቨን
@Mariyam_21_16
5 ай бұрын
በርቱልን...
@TesfawGiorgise
5 ай бұрын
meafin gashaun ina tarekeny በየሳምንቱ ቢመጡልን😮
@ETHIOPIA7773
5 ай бұрын
ኮሜድያን ተሬ አንደኛ 😅😅😅😅😅ትችላለህ
@xFlavoriax
5 ай бұрын
ስጥ እንግዲህ የሚባለው በጣም የሚያስቅም የሚያዝናናም ነው ። ልጅ እያለሁ አፍንጮ ስለሚባል የእንጨት ፍጡር አንብቤ ነበር። የጠረጠርኩት ይሄ ስጥ እንግዲህ ነገር በታሬ አፍንጫ ላይ ተፅእኖ ካለው የሚል ነው። 😎
@ዜድየአላህባህሪያ
5 ай бұрын
አይ ጥሌ አንተኮ አታብራራ😂😂😂😂 😂😂😂
@ወይኗወይኗ-አ3ጀ
5 ай бұрын
ዋዉ🎉🎉🎉
@TensayeAduenga
5 ай бұрын
እኔ እኮ የጥሌ መገለባበጥ ነው ሚገለኝ😂😂😂😂😂
@tesfayberhanu5674
5 ай бұрын
አዎ ለእህታችን. ልጅ እንድረስለት እግዚአብሔር ይማርህ
@fiyametalovefiyametalove8690
5 ай бұрын
Zdo yichelale 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@tube-hb3ip
5 ай бұрын
ፍትህ ለህፃን ሄቨን ፍትህ ለብላቴናዋ ሄቨን ፍትህ በግብ ታፍና ተደፍራ ለሞተችሁ ሄቨን
@worknesgagiza9931
5 ай бұрын
Me nose Ena you nosey 😂😂😂 yalewi Mariqos besaq yegedelgni
@jesus-x1k1d
5 ай бұрын
Fet fet fet laa feban😭😭😭😭😭
@King-27
5 ай бұрын
እነደ እኔ አሌክስን የናፈቀ 🥺
@እሞድዬየኪዳነምህረትልጅ
5 ай бұрын
ጥሌ ተሳሳትክ እስኮላር ሽፕ እያላቹ የምትቀሩ ሀግሪቷ ትፈልጋችዋለች አልክ ሀሁን ባለበት ሁኔታ ከሆነ እነሱ ይቅናቸው ለውጥ ካልመጣ ሀገራችን ለተማረ አትሆንም ፈጣሪ ለሁሉም ቢረዳቸውና በወጡባይነኝ
@SeidMahmed-rs1ub
5 ай бұрын
ፍትህለፍሄቭን😭😭😭😭😭
@seifuseifu7766
5 ай бұрын
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ምን ሆኖ ነው ? አባይን ውጭ እንዲሄድ የምንደግፈው ? የተቸገረ እንርዳ ግን ለምን ልጆቻችንን ገፍተን ውጭ እንደምንልክ አላውቅም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mesaymoola
5 ай бұрын
በጣም ትገርማላችሁ ህፃን ፌቨን እንደዚ በአሰቃቂ ተገድላ እንዴት ድምጽ አትሆኑአትም ቢያንስ ፍትህ ብትሉ ምን አለበት
@Liya.newlife.
5 ай бұрын
ፕሮግራሙ ከተቀረፅ ቆይቷል
@mesaymoola
5 ай бұрын
@@Liya.newlife. ok thank you
@fiyametalovefiyametalove8690
5 ай бұрын
Denze kertsaw samete hunotale lemsadebe achekuye eshi kewkte netsa
@redietwolde4341
5 ай бұрын
ለምንድነው ሁሌ ኔጌቲቭ Comment ምትፅፉት??
@mesaymoola
5 ай бұрын
@@redietwolde4341 men yemelkethal
@user-meryem172
5 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለብላቴናዋ ሄቨን ገዳይ በአደባባይ ይሰቀል
@neba1034
5 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰
@Liya.newlife.
5 ай бұрын
እረ😅 ጥሌ. ላውራ ብሎ በመጠየቅ😅
@FikrteGebre
5 ай бұрын
I love it 🎉 enkan adersn
@zekariasokubai6738
5 ай бұрын
ማለማርቆስ ማስተዛዘኛ ስጡት ልጁ ከአሶሳ ዩኒበርስቲ ነው ብሏል እሱ ከአዲስባባ ዩኒበርስቲ ነው
@MezgebuFentea
5 ай бұрын
ብህልን ካጨማለቅህ ባሗላ እናከብራለን ትላለህ ፣
@worknesgagiza9931
5 ай бұрын
Sijemer Filfillu yegeter Liji ayidelem tefogerachu Ligaam sil 😂😂😊
@MulugetaMesfin-y7j
5 ай бұрын
በጣም ምርጥ ምርጫችን ናቸው ነገር ግን ስለ ሔቨን ምነው ዝም አላቹ
@Napiofficial21
5 ай бұрын
Gobez yihen lehager mitekmlij enagzew hagerachn endezihaynetochn tifelgachewalech
@tgashu54ashenafi41
5 ай бұрын
Hoya hoye 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኤፍ.ኢ
5 ай бұрын
ዳኒ ቫቫ ጎረቤቴ
@NafeqoteKifel
4 ай бұрын
💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@monahussen5232
5 ай бұрын
ታሬ ሳየው ያሰቀኛል
@YetnayetTadesse-jh9vb
5 ай бұрын
❤❤❤
@bedlunegusse79
5 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርልሽ
@amanuelleykun6831
5 ай бұрын
tebareku
@እፍትል
5 ай бұрын
Camera gn😢 tlq ye'Tv channel endezi yewerede qerexa mayet yasaznal.. + engdoch xegurachew or ximachew saystekakelu endet ygebalu make-up seri yelachum ?
@TesfawGiorgise
5 ай бұрын
ፍልፍሉ ግን ያ ድንቅ ታይለንህን ሙሉ ለሙሉ ከእጅህ አምልጧል😮 ቀልድህ ሁላ ውሃ ውሃ እኮ ነው ሚለው😢
@Girmachaw.Girmachaw
5 ай бұрын
ይገደል ይገደል
@alamalam6594
5 ай бұрын
ፍትህ ለ ፌቨን
@rasdejen4948
5 ай бұрын
ቡሄ የተከበረ እና የሚናፈቅ ሃይማኖታዊ ትዉፊት ነዉ፤የማይገባ ቧልት አትስሩበት!
@worknesgagiza9931
5 ай бұрын
Siyaqi eko derqi ejera yibelen neber yemawi lekas mashtet newi
@addis8247
5 ай бұрын
የመስፍን ጋሻዉ ድምፅ የስፖርት ጋዜጠኛዉ ግርማቸዉ እንየዉ ድምፅን ይመስላል፡፡
@gosayea.6648
5 ай бұрын
ለሁሉ ነገር ልመና! ለስኮላርሺፕም መለመን ተጀመረ? ካልቻለ ለምን ሀገር ውስጥ አይማርም
@ibrahimyassinawel6184
5 ай бұрын
ዜዶን ሳስበው ለዳመራ ጊዜ አስቀዋጭ ነው የሚመስኝ
@fiyametalovefiyametalove8690
5 ай бұрын
Be fetari ye tegistn acaunte
@samuelwoldemilchael4834
5 ай бұрын
Z D😂😂😂
@wube.Mk1
5 ай бұрын
ሚስማር ውጫለሁ የሚለውን ጽሑፍ ቶሎ ቀይሩት
@YaseenYaseen-hh5lp
4 ай бұрын
የዜዶ አቀራረብ ሁሌም ያስነቃል
@rbebkaribki9861
5 ай бұрын
አሌክስ
@yohannesbisa2185
5 ай бұрын
Tile scholarship agigntew hedew mikerut wedew endaymeslih
@YonasTeklu-t6h
5 ай бұрын
Software engeneering eko lememar bizu ezihm ale.le angebgabi chigr sihon bicha akrbu please.bizu chigr yalebet hager new.
@TofikMuzamil-fm3nv
5 ай бұрын
Ere chibcheba atabzu
@solomonserebe
5 ай бұрын
alex neber demketu ehe lam gebet abelashe yemrr🤨🤨😑😑
@elmoabebe6214
4 ай бұрын
😂
@topefa271
5 ай бұрын
በፈጠራቹ የምታወጡትን ፕሮግራም በደንብ ተወያይታቹበት አውጡ. የቡሄን ለዛ ከማሳጣታቹም አልፎ የቡሄን ክብር የሚነካ ነው. ይቅርታ. መጠየቅ አለባቹ. የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ባህላችንን ክብር ስጡት🔻🔻🔻❗❗
@eskenderrade
5 ай бұрын
አረ እንደዉ እናንተ ሰዋች ምን አይነት ቀልድ ነዉ የምትቀልዱት ለትዉልድ ምን አይነት ትምህርት ነዉ የምታስተምሩት የናንተ ቀልድ አይምሮ ወይም አስተሳሰቡ ጤነኛ ከሆነ ሰዉ የሚጠበቅ አይደለም ለምን ያሀል ሰዉ እንደሚያያችሁ እንኳን የምታስቡ አይመስለኝም እንደ እናንተ አይነት አይምሮዉ የተበላሸ ትዉልድ ለመተካት የተነሳችሁ ነዉ የሚመስለዉ ልጆቻችሁ ሲያዩት ምን የሚሉ ይመስላችሀል ? እንደዚህ አይነት የሚሰቀጥጥ ቀልድ መሆኑ ነዉ ?መጀመሪያ ግን አይምሮአችሁ ቢታይ ይሻላል ነገሩ ከህዝብ የተደበቀ ነገር የላችሁም ምድረ ጫታም
@ምረትአለም
5 ай бұрын
እሔፕሮግራምኮ የማይበርደው የማይሞቀው ገገማዎች ናቸው እውንትአልሰማንም ለማለትነው ስለህፃን ሔቭን ድምፅእንሁንእያለህዝቡ እያነባ እነሱ እየተዘላዘሉ መጡ አፈርብሉ ጠለሀችሁ
@KemeruWorku-gt4ze
5 ай бұрын
ታሪክ አልባውን ጋላን ሰሜኖቹ ኬኒያ እናስገባው ።
@TewodrosWolde-b2d
5 ай бұрын
Abinet academy meta lejwan tastemer.esuwam eyeserach..abinet weyenet entsa 3rd floor.
@dman8794
5 ай бұрын
ሀና ምትኬን እስኪ አቅርቡልን
@kalkidanteshome-j8u
5 ай бұрын
የቦዘኔዎች ስብስብ!!
@dtfxyjh6271
5 ай бұрын
ምንናችሁ ተነካ ሥድብ የለመደ አፍ በሄደበት መቀደድ
@MarkosMarkos-q3r
5 ай бұрын
ሆሆሆሆሆሆ እርኩሰ መንፈሰ ፈሰ ነክ
@Etagu-s6p
5 ай бұрын
@@dtfxyjh6271❤❤❤🎉🎉🎉
@Liya.newlife.
5 ай бұрын
ምን ሆንክ ማመስገን ካልቻልክ ዝም በል
@henyteka9008
5 ай бұрын
ጥሌ ያራዶች ከንቲባ
@negerehabeshatube9777
5 ай бұрын
ኧረ መሀይም በዛ ኡኡኡኡኡ ውጫለሁ ነው ሚባል ውጫለው አይባልም ይሄኮ ብዙ ሰው ሚያየው ሚዲያ ነው ማንም የሸርሙጣ ልጅ እየመጣ ተቸገርንኮ
@Bellanegn
5 ай бұрын
Students loan moker
@kidankidankidankidan7031
5 ай бұрын
ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ግን የቡሄን በአል በተመለከተ ያቀረባቹት ግን ሀይማኖትንም ባህልንም አይወክልም ምን እያስተላለፋቹ ነው በዘመናዊ ማሻሻል እያልን ዘመንን እያልን ሰይጥነናል ተጠንቀቁ ቡሄ ከምንም በላይ ሀይማኖታዊ ነው ትልቅ ትርጉም አለው አታበላሹብን
@akemanu48
5 ай бұрын
ወዳጄ ይህ የመዝናኛ ፕሮግራም እንጂ ስርአትና ባህልን እንደመጣ ለማውረድ የሚገደዱበት አይደለም:: ነውር በወጣ መንገድ አይሁን እንጂ ወደ መዝናኛነት ቢቀይሩት እንከን ከመልቀም በቀር ሀጢያት ይለውም:: ሀገር ፍቅር አሊያም ማንኛውም ቴአትር ቤት ለበአል ጊዜ ግባ:: ውዝዋዜ ጨምረውበት ብሌሎች ባህላዊ እሴቶች አደማምቀው ያቀርባሉ:: መዝናኛን እንደመዝናኛ ብንወስደውና ፈገግ ብንል እባክህ:: በብሄር ቢቀለድ ዘረኛው ኡኡ ተናቅን ይላል ኧረ እንዴት ፈገግ እንበል?
@kidankidankidankidan7031
5 ай бұрын
@@akemanu48 ወዳጄ እንዲህ እየተባለ በመዝናኛ እየተባለ ነው ስንት ነገር የተበላሸው ከነሱ ስር ያሉ ደሞ ነገ በደንብ አበላሽተው ይመጣሉ ሳቅ በደንብ ውሃም እያሳሳቀ ነው........👍
@GenetGenet-ue5wu
5 ай бұрын
ጥሌ አቾክል የሁሉም ታላቅ ትመሰለኛለክ ግን ሰታወራ ትቾክላለክ አተ ቀዝቀዝ ተርጋጋ
@AlamarAlato-og1ns
5 ай бұрын
ለትውልድ ውሸት ሚያስተምር ምጠላው ፕሮግራም ነው
@Sunbet-r9q
5 ай бұрын
ምስማር ውጫለሁ? እና ይህን ከእንስሳት ያነሰ አስተሳሰብና የከፋ ባህሪ በሜዲያ ማውራት ጀግንነትና ሌላውም እንዲውጥ ማስተማር ነው? ቆሻሻ ሜዲያ እንደዚህ አይነት የለም፡፡ ገደል ግቡ፡፡ የደንቆሮዎች ጥርቅም በሽታዎች ናችሁ፡፡
@hikmasiraj1116
5 ай бұрын
Yikrtana yihe game new endezi mesadebu tiru ayidelem yanchinim sidib lelawum yayewal please
@MarkosMarkos-q3r
5 ай бұрын
እከካም በደንብ ተመልከት ለሀጫም
@Etagu-s6p
5 ай бұрын
በለው እንደው ምን ይሻለናል የስድብ ድግሪ ነው እንዴእምትወስዱትያልፈለገሰውአለማየት እንዲህተሳድበሽወይምተሳድበህእምታመታውለውጥአለ?ጅግንነትአይደለምስድብእረፈጣሪሆይይሄንየስድብክፉመፈስከህዝባችንአውጣ
@Liya.newlife.
5 ай бұрын
ትምህርት ሰጥቶ ነው ያወራው
@kidankidankidankidan7031
5 ай бұрын
አረ ስድብ ምን አመጣው የተመረቅሽበት ነው እንዴ በስላሴ ስም ምን ጉድ ነው መልዕክቱን ዘለልሽው አላዳመጥሽም አፍሽን አበላሸሽ ደግመሽ አዳምጪ
1:21:21
ልብ አትሉኝም እንጂ ዋሸው እንዴ ፕሮግራም ላይ ሁለት አይነት ጫማ አድርጌ ገብቻለሁ#ቴዲሞሲሳ እና #ጌቴአንለይ #geteaneleye #TewodrosMosisa
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 112 М.
1:27:33
የጋሽ መሃሙድ ዘፈን ላይ ያለችው ትዝታ ጋረደው ጎረቤቴ ነበረች በዓባይ ቲቪ Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 77 М.
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
1:09:00
ሳፋ ውስጥ አስገብታ እንደፎጣ አሸቻት!| ፎቶና ጨዋታ ከፍልፍሉ ጋር | Photo Ena Chaweta with Comadian Filefelu 2024
Qin Liboch
Рет қаралды 249 М.
18:49
Ethiopia - የጄኔራሉ ያልተጠበቀ ማሳሰቢያ፣ ኢትዮጵያዊያን ሊባረሩ ነው፣ የዛሬው ሹም ሽር፣ IMF መንግስትን ተቸ፣ ሎስ አንጀለስ በአዲስ አሳት ተጨነቀች
Feta Daily News
Рет қаралды 19 М.
10:08
Tofiqi fi Sofi guduu malatuu galee jarsa ofii dhisani kani nama bira barbadunu Mali jechudh#love
NATI TU S
Рет қаралды 1,6 М.
39:09
‘’የታስሮ-አደሩ መዝገብ’’-ግራ ቀኝ ክፍል 9
EBC Entertainment
Рет қаралды 272 М.
30:57
/የቃጠሎ ፍልሚያ/ "አፌ ላይ መአት ያለ ይመስለኛል..."🤣 ትንሱ ዶሮ ይጠብሶታል😂🤣... //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 225 М.
51:20
አዲስ ነገር አለኝ!! ...በማያገባኝ ነገር ውስጥ አልገባም ... አምባሳደር ሆነሀል? አዝናኝ ጨዋታ ከተወዳጁ አርቲስት አለማየሁ ታደሰ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 800 М.
1:11:12
መኮንን ለዕከ ፓይለት የሆነበት እዉነተኛ አጋጣሚ - washew ende?@abbay-tv
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 387 М.
1:27:36
የበዓል ዋዜማ ልዩ ቆይታ ከብርሃኑ ተዘራ ጋር | ዘጠናዎቹ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 79 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 815 М.
1:17:26
በአቻ ግፊት ማይሆን ቦታ ተግኝቻለው / ጠንቋይ እንድሪያስ በዋሸው እንዴ /....Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 157 М.
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН