አቡና የዘማሪ ዳጊን ተንኮል አጋለጠ | ኤል ቃል tube | faithline | speak the truth | aman shalom | dagi tilahun

  Рет қаралды 4,078

ኬብሮን tube

ኬብሮን tube

3 ай бұрын

#marciltv #መዝሙር #ተናገር #ወንጌል
አቡና የዘማሪ ዳጊን ተንኮል አጋለጠ | ኤል ቃል tube | faithline | speak the truth | aman shalom | dagi tilahun
አቡና የዘማሪ ዳጊን ተንኮል አጋለጠ | ኤል ቃል tube | faithline | speak the truth | aman shalom | dagi tilahun
አቡና የዘማሪ ዳጊን ተንኮል አጋለጠ | ኤል ቃል tube | faithline | speak the truth | aman shalom | dagi tilahun
አቡና የዘማሪ ዳጊን ተንኮል አጋለጠ | ኤል ቃል tube | faithline | speak the truth | aman shalom | dagi tilahun

Пікірлер: 16
@ejigayehuasfaw2855
@ejigayehuasfaw2855 2 ай бұрын
እሰይ አቡዬ ጌታ ኢየሱስ ይርዳችሁ
@retasa7652
@retasa7652 2 ай бұрын
Abetu yeker yebelachiw AuAUUUUAUUA ARE enante yesefer duriewchi😢😢
@ethio-code6509
@ethio-code6509 2 ай бұрын
አቡና መንደሬ
@tesfahunbadebo5682
@tesfahunbadebo5682 3 ай бұрын
Abuna Aman Jermi katilubat tebareku !!
@user-fj3kn8vt9g
@user-fj3kn8vt9g 2 ай бұрын
ነፍስ ይሰርቃሉ
@natan1905
@natan1905 2 ай бұрын
ያሳዝናል የሀሜት ማኣድ እንበላቹ
@waalombotumoro4763
@waalombotumoro4763 Ай бұрын
ይድረስ ለወንድም አቡና! ዛፍ ፍሬ ሲሞላው ዝቅ ይላል፡፡ ፍጥረታዊ ሰዉ እንኳን እውቀትና ማስተዋል ሲሞላው ራሱን ዝቅ ያደርጋል፣ ሰውን ይረዳል፣ ሌላው ቢሳሳት እንኳን በትህትና ያርማል. ይልቁንም መንፈሳዊ ነኝ የሚል ሰው ደግሞ የበለጠ ንግግሩ በጨው የተቀመመና በዘይት የራሰ ፣ በትህትና የተሞላ ፣ ስለሌሎች በጣም ጠንቃቃ ና ግድ የሚለው፣ ነው፡፡ ሚሰማኝን ብቻ ላራግፍ እንጂ ወገኔ ላይ ለሚያመጣው ውጤት አይመለከተኝም የሚል ግድ የለሽ ሳይሆን ይልቁንም ስለሌሎች ብዙ የገደዋል፣ስሜቱን ብቻ ሳይሆን ስለሌሎች ስሜትና ሕይወት ይጨነቃል ይጠነቀቃል (ምክኒያቱም እንደ እረኛ ለበጎች የርህራሄ ልብ አለው)፡፡ ያያውን ሁሉ አይናገርም ፣ የሚንገረውንና የሚያደርገውን መርጦና ተጠንቅቆ ያደርጋል፡፡ ንግግሩ የጸጋ እንጂ ጎርባጣና መርዛማ ወገኑን ለመስበር ጥቅም ላይ የሚውል አይደለም፡፡ የአንደበት መሣሪያነ በትክክ ገብቶት የቱ ጋ ምንን እንዴት መጠቀም እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቀዋል፡፡ ድንገት ቢሳሳት እንኳን መንፈስ ቅዱስን ስለሚያዳምጥ ይወቀሳልና ወደ አምላኩ በንሰሃ ወደ ወዳጁ ደግሞ ቤቅርታና መልሶ በመጠገን መንፈስ ቶሎ ይቀርባል፡፡ ከመናገር ይልቅ የሰማል፤በተናገረም ጊዜ የጸጋ ቃል ይወጣዋል፡፡ ከአፌ የወጣው ሁሉ ካልጸደቀልኝና ካልተጨበጨበልኝ አገር የገልበጥ አይለም፡፡ ራሱን ይገዛል ዝምም ይላል፡፡ የሆነ ነገር አሁን ባይገባው ውዬና አድሬ ይገባኝ የሆናል ብሎ የሰክናል፡፡ እግዚአብሔር አብ ልጁን ክርስቶስን ሲልክ፡ አምላክ የሆነው ልጁም በተዋረደና በባሪያ ሰው አምሳል ለመከራ አሳልፎ ሲሰጠን ብሎም ደግሞ በመስቀል ላይ ሲቀጠቀጥ አባ አባቴ ስለምን ተውከኝ ብሎ ሲጮህ የገዛ ልጁን እንደ ኃጢአት ቆጥሮ ዝም ያለው ከእርሱ ጋር የተበላሸውን ግንኑነትና የሰው ልጅ እርስ በርሱ መከካል የተበላሸውን ግኙነት ለማስተካከል ነው፡፡ የክርስትና ህይወት በአጠቃላዩ ወደለይ ከእግዚአብሔር ጋር ወደጎን ከወገኖች ጋር የምናደርገው ግኜነት በማለት ሊገለጽ የሚችል ሕይወት ነው፡፡ ምንም ዓይነት ዕውቀት፣ሃብት…ወዘተ ቢኖረንና ከወገኖች ጋር ያለንን ግንኙነት ካበላሸን ጌታን ግድ ያለውን ትልቁን ጉዳይ እንዳበላሸን ማሰብ አለብን፡፡ ጌታ ኢየሱስ ያለጥፋቱ ሲገረፍ፣ሲሾፍበት፣ሲተፋበት…ዝም አለ አፉን አልከፈተም ነው ሚለው ቃሉ (ኢሳ 53)፡፡ ቀራጮችንና ዘማዊያንን አስተማራቸው፣መለሳቸው፣በፍቅሩ ሳባቸውና ለጽድቅ ቀየራቸው እንጂ ተሳደባቸው፣ተሳለቀባቸው….የሚል መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አላየንም፡፡ አይደለምና ዘማሪው ተሳስቶአል ብለህ መሳቅ…. ኢየሱስ እኮ ቀራጩን ዘኪዎስን ስያገኘው ና ውረድ ዛሬ ወደቤትህ ልገባ ይገባኛል አለ እንጂ ኃጢአተኛውን አንተን አገኘሁህ እንዴ ብሎ ምንም አላለውም፡፡ ይልቅ በነበረበት ሁኔታ ምክኒያት ምንም ሳያሸማቅቀው በውስጡ እርሱን ያየው ዘንድ የነበረውን ትልቅ መሻት አሻግሮ ተመልክቶ ያንጸውና ያነጻው ዘንድ ሽቶ ወደቤቱ ገባ፣ ዛሬ ለዚህ ቤት መዳን ሆኖለታል አለ፡፡ አንተን እንደዚህ እየቃኘ ያለው ት/ትና መስፈስ ከቃሉ እንዳይደለ ላረጋግጥልህ እወዳለሁ፡፡ ፌዝ፣ስላቅ፣ሽሙጥ፣ሹፈት፣ክስ፣ማጣጣል…ወዘተ የዋዘኞች ብሎም የወንድሞች ከሳሽ የተባለውን የዲያብሎስ ባህሪያት ናቸው፡፡ የመንፈስ ፍሬ ግን…ገላ 5፡22፡፡ ወንጌልን አጥንተህና ተመግበህ በውስጡ ያለው መንፈስና ሕይወት በውስጥህ ካለገባና ክልቃኘህ ፣ ካልቀረጸህ፣ካልጠረበህ….ትንሽ የሚከብድ ጉዳይ ነውና ቆም ብሎ ማሰቡ መልካም ነው፡፡ ወንድሜ አቡና ተረጋጋ የሚል ድምጽ በብዙ ወገኖች በኩል ይነገርህ ከጀመረ ሰንብቶአል፡፡ እስቲ ዝምምም በልና ከሚዲያ ርቀህ ቃሉን እያጠናህና እየጸለይክ ራስህን እየው፡፡ ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ! ወንድምህ ነኝ ዋሎምቦ
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 3 ай бұрын
Maferyawoch lmn Nelsen Mandela ymel Sim lrasachu atawetum
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 2 ай бұрын
ብዙዎች ሳያስተውሉት ገቡበትየሚያምኑትም ስላልገባቸው ነው ዳጊ አንትና ስትሉ ሰምቻለሁ ኤርሚም ሆነ ዳጊ ማንም አንዳንዶችን ከእሳት ነጥቃችሁ አውጡ ስለሚል አቡና በታላቅ ርህራሔ አውጣቸው አንተ በገባህ መጠን ስላልገባቸው እንጂ አውነቶን እየተቃወሙ አይደለም ከመሄላችሂም ነብይ የለም የሚል አማኝም ስላለ ብስጭታቸው ይጨምራል በነገሮ ሁሉ ማስተዋል ይስጠን !!!!
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 2 ай бұрын
አሁንም ሃይለቃል አትድገሙ እውነትን በትዕግስትና ሰወች በሚያዩት ርህራሄ ና ፍቅር ግለጡት ከትላንት በተሻለ ሁኔታ እንድትገለጡ ጌታ ይርዳችሁ !!!
@user-df6zd8wn6x
@user-df6zd8wn6x 3 ай бұрын
እናንተ የትክታክ ሀሜታሞች ምንድናችሁ
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 3 ай бұрын
Haqun aweta ferdbet frdebet Egzabherm tkotaw siol were beka werach Hulu ersbers mbalat ymketlunm lmesmat etbkalhu
@user-rh9uy2tg3o
@user-rh9uy2tg3o 3 ай бұрын
አገር ሲያረጅ ጃርት ያበቅላል
@Lkh5671
@Lkh5671 2 ай бұрын
ኤርሚ ሲጫወት እኔ እዛው ነበርኩ አይቻለሁ game ጽድቅም ኩነኔም አይደለም
@deboratedlaboyd7776
@deboratedlaboyd7776 3 ай бұрын
You are right about the burger !anybody can eat burger its cheap food! I dont know why some Ethiopians mention any type of food to make a point !
@user-fj3kn8vt9g
@user-fj3kn8vt9g 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂ትንሽ ቆይተው የሸማቾች ፈውስ ይሰጡናል 😂😂😂
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 23 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 36 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 25 МЛН
አቤል አቡና ተሳዳቢ: ሌባና: ውሸታም ነህ!
1:49:03