🦋ቡታጅራ ገባሁ ደስ አላቸው ጋሽዬ ድጋሜ አትመለሽም አለኝ😳🥹

  Рет қаралды 105,271

Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ

Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 700
@maryammary8345
@maryammary8345 4 ай бұрын
ሀይሚየ የኔ ስስት በናትሺ የብሩኬን እናት ሳታያት እዳተመለሺ ሥወድሺ
@hhgg6781
@hhgg6781 4 ай бұрын
ሳህ ሂዳትያት ነው ትፈራለቺ😂
@IrosIros-k9v
@IrosIros-k9v 4 ай бұрын
ምን ያስፈራታል❤🎉
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z 4 ай бұрын
ታልፈራይ ሂዳ ብታይ ደሥ ይል ነበር
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 4 ай бұрын
ረኡኡኡኡተረጋጉ😂😂
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 4 ай бұрын
አወን ታታያ እዳተመለሽ ❤❤❤❤❤❤
@Sofiaያባቷልጅ
@Sofiaያባቷልጅ 4 ай бұрын
እንደዚክ ከሜተሰቤ ጋ የምሰባሰብበት ቀን ናፈቀኝ😢ለ እናት ለ አባታችነ እድሜ ከጤና ጋር ይኑሩልን🥹🥹
@MmZz-pq3iy
@MmZz-pq3iy 4 ай бұрын
አብሽር አላህ ያለ ቀን እንሰባሰባለን ኢንሻ አላህ
@GenetTamirat-w9y
@GenetTamirat-w9y 4 ай бұрын
እኔም😢😢😢😢😢😢😢
@ክርስቲና857
@ክርስቲና857 4 ай бұрын
የሰው አባት ባየሁ ቁጥር አይኔ ክርትት ይላል አባት ያላችሁ ረዥም እድሜ ይኑሩላችሁ ❤😢 እህህህሀ ሞት ክፋ 😭
@AbeyAse
@AbeyAse 4 ай бұрын
አይዞሽ እማየ😢
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 4 ай бұрын
እኔምየለኝ😭😭😭😭
@workineshiworkineshi6255
@workineshiworkineshi6255 4 ай бұрын
በጣም ሳላስበው እባዬ መጣ😭😭 አባየ ናፍቆቴ😭😭😭
@hykelahmad1024
@hykelahmad1024 4 ай бұрын
እኔእራሱ😢😢
@AaAa-t1i5lሽዋዬ
@AaAa-t1i5lሽዋዬ 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አባየ ላላገኝ አትናፍቀኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 4 ай бұрын
ሀይሚ እናትሺን አባትሺን ሺአመት ያኑርልሺ
@Zehara9
@Zehara9 4 ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@SmeraሰሚራTube
@SmeraሰሚራTube 4 ай бұрын
ስወደቹ ገሽዬ እና እማዬን❤
@HanaEsayas-u5r
@HanaEsayas-u5r 4 ай бұрын
ሀይሚዬ የኔ እናት ቶሎ ተመለሺ ቤተሰቦችሽን በሰላም ስላገኘሽ ደስ ብሎኛል❤❤️❤️❤️ እወዳችሃለው ኑሩልኝ😍😍😍
@ፈኪ2
@ፈኪ2 4 ай бұрын
እነ ጋሽዬ በማየታቹ የተደሰታቹ ለይኩኝ🎉
@TalefeZeyede
@TalefeZeyede 4 ай бұрын
እናት የለኝም ግን አባትም እናትም ሆኖ ያሳደገኝ አባት አለኝ ከፈጣሪ በታች አባቴ ባይኖር ብዬ ሳስብ በጣም ነው እሚከብደኝ እና የማንም እናት አባት እናትአባቴ እደሆኑ ነው እሚሰማኝ ጋሸዬ ደሞ ቁጭ አባቴን ነው እሚ መስሉት ሀይምዬ በጣም ነው የምወድሽ ጋሽዬን እና ማዘርን ሳሚልኝ እዳረሺ አድ እህት ሳሚልኝ ብላኛለች ብለሽ በተረፈ ሁላችሁንም እወዳቺሁዋለሁ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@Zehara9
@Zehara9 4 ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@amalali9768
@amalali9768 4 ай бұрын
ሀይሚ , አባትሽ ንግግር በጣም ያውቃሉ በጣም ነው ቤተስቦችሽን ማከብራቸው! ወደ አገር ስመጣ ቡታጅራን ማየት እፈልጋለሁ! ቀልዳቸው ደስ ይላል!
@AbayGetachew-gx2gd
@AbayGetachew-gx2gd 4 ай бұрын
እኔም
@HAYTA99-zt6lp
@HAYTA99-zt6lp 4 ай бұрын
💝💝💝🎉
@MesiGalaso
@MesiGalaso 4 ай бұрын
አኔም 🥰🥲
@ggi.youtube
@ggi.youtube 4 ай бұрын
እኔምምኞቴነዉ
@Hወሎየዋ
@Hወሎየዋ 4 ай бұрын
አዎ ወላሂ ስወዳቸው ❤❤
@mekdi7550
@mekdi7550 4 ай бұрын
ደስስስስ የሚል ቤተሰብ...በእውነት ከልቤ ነው የምወዳቸው ❤❤
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 4 ай бұрын
የኔ ምርጥ😢❤❤
@BraktMulti
@BraktMulti 4 ай бұрын
ጸጉሯን ማጥቆሪያ ትቀባ እሚል❤
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 4 ай бұрын
ሃምዬ ፀጉርሽን አጥቁሪዉና አዲስ ልጅ ሆነሽ ተመለሽ እሺ በይን የብዙዎቻችን አስተያየት ነዉ በጣም እንወድሻለን አትጥፊብን
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 4 ай бұрын
እውነት ነዉ
@useYeshiiJimma
@useYeshiiJimma 4 ай бұрын
የኔም ሃሳብ ነው
@Mmlk-wy3so
@Mmlk-wy3so 4 ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነው ❤❤❤❤❤
@TryH5DFG
@TryH5DFG 4 ай бұрын
Betikikili
@InfinixSmart6-v1p
@InfinixSmart6-v1p 4 ай бұрын
እኔም ሀሳቤነው
@ghhjjgghhu370
@ghhjjgghhu370 4 ай бұрын
ዉይይይይ ደስ ስትሉ ሺ አመት ይኑሩልሽ የሁላችንም ቤተሠቦች በድሜ በጤና ይቆዩልን🙏🙏🙏
@Addiskifilu
@Addiskifilu 4 ай бұрын
ምርጥ እናት እና አባት ሀይሚዬ ታድለሽ ❤❤❤
@genetteshome3906
@genetteshome3906 4 ай бұрын
በጣምመታደል ነው ደምሪኙዉዴ
@Addiskifilu
@Addiskifilu 4 ай бұрын
​ከማን
@adugnafikad4996
@adugnafikad4996 4 ай бұрын
ሀይሚየ ቆንጆዋ ለሠው ያለሽ ፍቅር ይለያል እግዚያብሔር እሰከነ ቤተሠቦችሽ ይጠብቅሽ።
@GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ
@GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ 4 ай бұрын
ጋሼዬ ና እማዬ የምትወዱ ብቻ በለይክ አሰዩኝ እስት👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤ሀይሚዬ የኔ ዉድ💖💖💖
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 4 ай бұрын
ጋሽዬ ማዘር ተናፍቃችሁ ነበር የኔ ልዮወች አይ ጋሽዬ ፈታ ነው እሚረጉት አሚን ማሚዬ❤❤❤❤
@Jkeesum
@Jkeesum 4 ай бұрын
አትመለሽም ሲል ቆሌዬ ግፍፍ ከዛ አዉቄ ነዉ ሲል ደስ አለኝ ነፍ አመት ኑርልኝ ጋሽዬ እንወድሀለን ሀይሚ ደስታሽ ደስታየ ነዉ❤❤❤❤
@TryH5DFG
@TryH5DFG 4 ай бұрын
Inemi 😢
@SiseySisey-nv1ry
@SiseySisey-nv1ry 4 ай бұрын
ጋሸዬ እና ማዝርዬ ፈቀድላት እዛው ትመለሰ ከወድሙቹዋ ከጎድኙችዋ ትሰራ እናሳድጋታለን በጣምነው በብሩከና በሀሚይ የሜድሰትብቻ በላይከ አሳዬኝ እዲፈቅድላትጋሺዬ🎉🎉🎉🎉
@DbdbEjdj-yx6mw
@DbdbEjdj-yx6mw 4 ай бұрын
የኔ ቅመም እንኳን ደህና ገባሽ ፀጉርሽን ጥቁር አድርጊው ካጠፋሁ ይቅርታ በተረፈ እወድሻለሁ❤
@Yif7g
@Yif7g 4 ай бұрын
ውይይይይዛሬ ደስታዬም ወደር የለውም የምጽፈውም ጠፋኝ ሠው በደስታ ያልቅሣል አሉ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እውነት ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ጋሽዬ እማዬ ሃይሚያችን ቢኒም እደዛው ክበሩልኝ ፈጣሪ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ትግራወይቲ
@ትግራወይቲ 4 ай бұрын
ሀይሚየ እንኳን ወደ ሃገርሽና ወደ ቤተሰቦችሽ ብሰላም ገባሽ❤
@HayatMagistu
@HayatMagistu 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@fhfy3452
@fhfy3452 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 4 ай бұрын
የሰዉ አባት ባየሁ ቁጥር አይኔ ክርትት ይላል አባት ያላችሁ ረዧም እድሜ ኑሩላችሁ❤😢😢 ደሰ ስትሉ❤❤
@መቅዲመምሬ
@መቅዲመምሬ 4 ай бұрын
አይዞሸ😢😢
@LubabaHussein
@LubabaHussein 4 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እህቴ
@hophad3783
@hophad3783 4 ай бұрын
አይዞሽ እህት
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 4 ай бұрын
ጋሽዬ እኛ ተመልካቾች በጣም ነዉ የምንወዳት ትመለስና ትስራ እናሳድጋታለን እሺ በሉን እናመሰግናለን
@Zehara9
@Zehara9 4 ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@ganatmugoro
@ganatmugoro 4 ай бұрын
ሃይምዬ የኔ አስተዋይ የብሩክን እናት ሳታገኝ እንዳትሄጂ ለእናቱ ያለውን ቦታ ታውቅያለሽና አስደስች የኔ ቅመም ጋሽዬና ማሚ ዕድሜና ጤና ይስጣቸው 🥰🥰🥰🥰
@መለኛትዩብ
@መለኛትዩብ 4 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ እስኪ 10k አስገቡኝ
@Zehara9
@Zehara9 4 ай бұрын
ደምሪኝ እህትይ
@መለኛትዩብ
@መለኛትዩብ 4 ай бұрын
@@Zehara9 እሽ ደምርያለሁ አንችም ጎራ በይ
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 4 ай бұрын
የተባረከ ቤተሰብ በጣም ደስ የሚሉ አባት እና እናት እድሜ ከጤና ጋር ይብዛላችሁ ❤❤❤
@Emebettube
@Emebettube 4 ай бұрын
ሀይሜ እንኳን ደስ አለሽ ጋሽየን ና እማየን አገኛሽ ፈጣሪ ይህ ቀን መቸ ይህን ቤተስብቸን የማጋኛበት ❤
@Muna336
@Muna336 4 ай бұрын
ጋሽየ እናቴ ሰላምምም የኛ ውዶች ስላየናችሁ ደስስስስ ብሎናል እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@madinaali1147
@madinaali1147 4 ай бұрын
ሀይሚየ አላህ እናት አና አባተሺን እረጂም እዲሜ ይስጥልሺ የኔ ቆንጆ
@Zehara9
@Zehara9 4 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@shewayezenabu3036
@shewayezenabu3036 4 ай бұрын
ጋሽዬ ስለየናቸው በጣም ደስ ነው ይለን ጋሽዬ ሲመሩቁ ደስይሎኝል❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
@ጓልኣክስማዊት
@ጓልኣክስማዊት 4 ай бұрын
ውይ ጋሽየ የሳቄ ምንጭ ናፍቀውኝ ነበር ሀይሚነቴ ትንሽዋዬ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ በስስት የምወዳችሁ ከክፉ አይንና ከምቀኛ ከቀነተኛ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ጭዋ ቤተሰብ💚🙏
@Zehara9
@Zehara9 4 ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ 4 ай бұрын
እንኳን ደስስስአሎት ጋሽዬ እናቴም እንኳን ደስስስአለሽ ደስስስ ይላል ሃሚ ቅመሟ ምርጥ ነበር
@SemuGrace45
@SemuGrace45 4 ай бұрын
ሀይምዬ የኔ ቅመም የኔ ስስት የኔ የልጅ አዋቂ ካሰብሹ ቦታ አላህ ያድርስሽ መላው ቤተሰቦችሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልሽ ጋሽዬ የኔ አባት
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 4 ай бұрын
ወይኔ ሃይሚ ወላጆቻችሁ በጣም ነው ደስ የሚሉት የሁላችንም ወላጆች ናቸው እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ።
@fatihaali389
@fatihaali389 23 күн бұрын
አይደለወም አለው እኮ😢😢😢😢😢
@VxmgLhkjii-vl1zv
@VxmgLhkjii-vl1zv 4 ай бұрын
ሀይሚ የተናገርሽው ነገር እኮ ትክክል ነው እዛኔ ጥሩ ነገር አልተደረገም ነበር ፎቶ መዘቅዘቅ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 4 ай бұрын
በትክል ደምሪኙ ዉዴ
@meyrembelgu2688
@meyrembelgu2688 4 ай бұрын
የፋዘር የዋህነት ደግነት የማዘሯም የምር በጣም ደስ ይላሉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው እንደውም ከነሱጋር ብትሰሩ ላይክና ፎሎ ታገኛላችሁ
@Hajira.33
@Hajira.33 4 ай бұрын
ሀይሚ ታድለሽ❤️ እኔ ይችን ቀን በናፍቆት ነዉ የምጠብቃት🥺 ቤተሰቡን ማግኘት በናፍቆት የሚጠብቅ👍
@MadinaOmar-vp5iv
@MadinaOmar-vp5iv 4 ай бұрын
ኢሻአላህዉዴአንድቀንይሆናል
@ZEDO8o0y
@ZEDO8o0y 4 ай бұрын
እሻላ.አንድ።ቀን.ይፈርጀናል❤
@khero3838
@khero3838 4 ай бұрын
😭😭😭😭
@Hajira.33
@Hajira.33 4 ай бұрын
@@MadinaOmar-vp5iv ኢንሻ አላህ አላህ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኘን
@Hajira.33
@Hajira.33 4 ай бұрын
@@ZEDO8o0y ኢንሻ አላህ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 ай бұрын
ምግባችሁ ይባረክላችሁ አቤት በትሪ ሲበላ መጣፈጡ @ ፍቅርም ይጨምራል.. ሀይምዬ ግን እንቁልልጭ እያረግሽን ነው 🤣🤣🤣
@VxmgLhkjii-vl1zv
@VxmgLhkjii-vl1zv 4 ай бұрын
ሀይሚ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ❤
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 4 ай бұрын
😢😢በዚች ምድርላይ ስታድግ ስታገኝ ስታምር ከፍፍ ስትል ድስስስስስስስየሚላቸው እናትና አባትህ ናቸው❤❤❤❤እረጂምእድሜና ጤና ይስጣችሁ
@abdurahmankooliyyatt4672
@abdurahmankooliyyatt4672 4 ай бұрын
በጣም 😢❤
@f8863-z7k
@f8863-z7k 4 ай бұрын
የኔ ቀጮ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ❤🎉❤🎉❤🎉
@الياسالأمدي
@الياسالأمدي 4 ай бұрын
ገከዛሬ ዘመኑ ወጣት ጋሽየ አራዳ ነው የነሀይም ሸጋ አባት እናት እረዠም እድሜ ይሥጥልሽ
@Yosefetesfayechafamo
@Yosefetesfayechafamo 4 ай бұрын
❤❤
@ሶፊ423
@ሶፊ423 4 ай бұрын
በክሽ የሰ እናትም አበትም አደሉም ስበል ሰምቻለሁ
@الياسالأمدي
@الياسالأمدي 4 ай бұрын
@@ሶፊ423 እ 🤣🤣🤣🤣🤣 ደሞ አደሉም ትሉ ጀመረ መገን የኛ ሠው
@ሶፊ423
@ሶፊ423 4 ай бұрын
@@الياسالأمدي ወለሂ ሰምቼ ነው ፣😗🤣🤣🤣
@GshsNsjzjz-on5hm
@GshsNsjzjz-on5hm 4 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤ሀይሚየ ታድለሽ😢 እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤
@Zehara9
@Zehara9 4 ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@ZiiiZiii-w5g
@ZiiiZiii-w5g 4 ай бұрын
ሀይሚየ የኔቆጆጆጆጆ አምሮብቻል ረጅም እድሜ ለእናትና ለአባቶች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MonaTubeሙና
@MonaTubeሙና 4 ай бұрын
እነ ጋሽዬ እንደኔ የናፈቃቸው
@ሰለማዊትዩቱቢ
@ሰለማዊትዩቱቢ 4 ай бұрын
ሀይም የፀጉሪን ቀለም ትቀይሪ የምትሉ ተደማሩ👍👍👍
@naimajamal4100
@naimajamal4100 4 ай бұрын
ኡፍ ደስ ስትሉ ማነዉ እንደኔ ቤተሰብ የናፈቀዉ😢
@Dignish
@Dignish 4 ай бұрын
አንም በጣም 5አምት አልያህትም
@ahmedebrahim-p3z
@ahmedebrahim-p3z 4 ай бұрын
ሀይሚ ግን ከሳች እሳ😮
@ተቋመችቻናል
@ተቋመችቻናል 4 ай бұрын
ጋሽዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ❤❤❤❤❤ሀይምዬ እወድሻለሁ ❤❤❤
@ShshhsBsshshhs
@ShshhsBsshshhs 4 ай бұрын
ሀይሚየ የኔ ሱስ ነገር ነፍፍፍፍ አመት ይኑሩልሽ ልኡል እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ይጠብቅልሽ❤❤❤❤❤
@Abichu_tube
@Abichu_tube 4 ай бұрын
ሀሚዬ ሁለም ኩረተችን ነሽ የቡረንም እናት አገኝተሸቸው ነይ የምትሉት👍
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 4 ай бұрын
ሀሚዬ ጋሼ እማንም አላህ ረዥም እድሜ ይስጣቹ አሚን🤲🤲🤲🤲
@Ganaet
@Ganaet 4 ай бұрын
ትክው ሀይምሸ እች ቀን ነፍቆን ነበር የጋሽዬ ምቀት ሰቅ የመምም እደዘው በጠም ነው የነፈቁኛ ሺህ በአመት ኑሩ በሰም በጠም በጤና🙏🙏🙏🙏
@WeynshetKetem
@WeynshetKetem 4 ай бұрын
እናቱን የማይወድ ሠው አለ ቢሉኝ 😢 ሠው ነው አልለው አውሪ ነው ባይ ነኝ😢😢😢 እድሜና ጤና ለእናቶች
@ሂዊየወልዲያዋ
@ሂዊየወልዲያዋ 4 ай бұрын
ወይኔ ሀይሚዬ ታድለሽ እናትሽና አባትሽ ደስ ሲሉ ጌታን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልሽ❤❤😍😍
@KulaTebeje
@KulaTebeje 4 ай бұрын
የኔ ዉድ ፈጣሪ ይጠብቅልሺ🥰🥰💓💓🥰🥰🥰💓💓💓🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@SayedAhmada-gn6sj
@SayedAhmada-gn6sj 4 ай бұрын
በጣም ምርጥ አባት ጋሽየ እንደተመቸሽ እራስሽን ጠብቂ አኔ አባት. ማሚየ ደርባባየ❤❤❤❤
@AddisAddis-f3o
@AddisAddis-f3o 4 ай бұрын
ሃይሚይ ካስዳት ማጥቼ እንዳዚህ እስካ ምቻዋት ናፍቀኛል ላዝ ቃን ያባቃኝ የበፃብቺሽ ምሩቃት ፋሊጋሎ 🤲ሃይሚይ የኔ ቆንጆ 🙏
@Salima-q5d
@Salima-q5d 4 ай бұрын
የኔ ሙሉ ሴት በጣም ነው የምወድሽ የትም ሆኜ እኔ እወድሻለሁ የኔ ልዕልት መተማመን ላይ ኢኮኖሚ በሰላም ተመለሺ❤❤❤ ጋሼ የኔም ረጅም አላህ ከጤና ጋዜጣቸው እናትሽንም አላህ ረጅም እጣቸው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Ayeshmahamad
@Ayeshmahamad 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ደሰ ይላል ለጋሸዬ እና ለማዘር እዶሜ ና ጤና ይሰጣቸዉ ሀይሜ የሴት ልጅ ዉበታ ፀጉር ነዉ ተከባከቢዉ በትሪትመት እና ሚድያ ለይ ሰትመጪ አሰተካክለሸ ተተኩሸ ለመቅረብ መክሪ በተረፈ ወድሻለሁ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 4 ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ🎉🎉
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል ጋሽዬን ሳይ እንዴት እንደተደስትኩኝ እመቤቴን.. ደስ ነው እሚሉት ፈታ ያሉ አባት @ እትዬም ደስ እሚሉ ቤተስቦች @ የለሙዬም ቤተስቦች ይሄ ፍቅር የዘር ነው እረዥም እድሜ ለ ጋሽዬ @ ለ እትዬ ለሁሉም እናት @ አባት እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ከልቤ 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@WenshetAwugichew
@WenshetAwugichew Ай бұрын
የናት ልጅ ተባረኪ🎉❤🎉❤
@Redu78978
@Redu78978 4 ай бұрын
ጋሽዬ እኮ አይጨዋት ፈታ ያለ ሰዉ
@AaAz-mb9sq
@AaAz-mb9sq 4 ай бұрын
ሀይሚዪ የኔ ልእልት በጣም አምሮብሻል ነገር ግን በናትሽ ፀጉርሽን ጥቁር ቀለም ተቀቢዉ እኛንም አሥደሥችን ለምድነዉ ሥንነግርሽ እማሠሚዉ ተይቅርታ ጋ ሥለምወድሽ ❤❤❤❤ፍጣሪ እናትና አባትሽን ይጠብቅልሽ🙏🙏🙏💖💖💖
@grguhvgftsgggjyg8885
@grguhvgftsgggjyg8885 4 ай бұрын
ሀይሚ ስወድሽ ወደ አዳሳባ ሳትመለሺ የብራን እናት 😢ካችም እናትጋ ቢዶ ይሠራልን የምትሉ እሲ በላይክ ❤❤
@SaraAlqahtany-y4q
@SaraAlqahtany-y4q 4 ай бұрын
የነሀይምየ አባት እናት ፈጣሪ ይጠብቃቸው ሀይሚየ የኔቅመም❤
@እራፐሯ
@እራፐሯ 4 ай бұрын
አር ወየው እነዚህን ሰዎች ስወዳቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ሀይምዬ የኔ ውድ ❤❤
@wuhash2684
@wuhash2684 4 ай бұрын
እነ ጋሽዬን እንደምወዳቸው እግዚአብሔር በከፍታ ያብራቹ ጋሽዬ ጫወታው ከልብ ያስቀኛል ኑሩልን የኔን ቤተሰብ ያስታውሰኛል ሀይሚ እናመሰግናለን።❤❤❤💯
@ZainaIijBediru
@ZainaIijBediru 4 ай бұрын
ያኔ አበት ያኔ እናት ሀይምዬ😢😢❤❤❤❤❤❤
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 4 ай бұрын
ሀይሚ የኔ ፍልቅልቅ እኔ ከቡራጋ ትመጫለሺ ብየ እየጠበኩ ነበረ አባትሺን እና እናትሺን ስላየዋችው ደስ ብሎኛል እረጂም እድሜ ከጤናጋ
@hiwihiwihiwi
@hiwihiwihiwi 4 ай бұрын
ጌሽየ የኔ ውድ በጣም ነው ምወዳቸው ደሞ የገባው ነው ሁሉም የውቀዋል ረጅም እድሜ ለጋሼ ና ለአናትሽ❤❤
@صليعلىمحمد-ز9ث
@صليعلىمحمد-ز9ث 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ገሸየ❤❤❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 ай бұрын
ዋዉ እንኳን ደህና ገባሽ ሀይሚዬ❤❤❤ጋሽዬ እግዚአብሔር ለሁላችሁም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ሀይሚነት❤❤❤
@AyhAaa-u4s
@AyhAaa-u4s 4 ай бұрын
ሀይሚ የኔ ቆጆ የሙቢን እናት ህይለት❤❤❤❤
@BoseBirhanu
@BoseBirhanu 4 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ በላይክ ሲያአት እንደቴ ደስ እንዳላቸው ምርጥ ቤተሰብ ሀይሚዬ ❤️
@Zehara9
@Zehara9 4 ай бұрын
ጮማየ ደምሪኝ ውደ
@Saneera-s5m
@Saneera-s5m 4 ай бұрын
አይሚ በዛው የብሩኬ እናት ጋ ሄደሽ ቢድዮሰርተሽ ሂጂ የሁላችንም ደስታነው❤❤
@Zehara9
@Zehara9 4 ай бұрын
ደምሪኝ እህት
@BMKitchen-101
@BMKitchen-101 4 ай бұрын
ሀይሚየ እንኳን ከእትና አባትሺ ጋር በሰላም ተገናኘሺ በቅረቡ ደግሞ አ. አ ተመልሰሺ ትምህርትሺንም ሥራሺንም እንደምትቀጥ ተስፋ አደርጋለሁ ።
@halimahili1287
@halimahili1287 4 ай бұрын
የኔ አባት የኔ እናት ሀይሜእንኮን በሰላም ገባሺቡታጀራ❤❤❤❤
@nta2615
@nta2615 4 ай бұрын
ኦረ የሀይሚ አባት እድና ፏ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💙💟✌️
@vipmb6020
@vipmb6020 4 ай бұрын
ሀይሚ አባትሽ ንግግር በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 4 ай бұрын
እኔ ቤተሰቦቾን በጣም ነው የምወዳቸው ልጆቻቸውም ግን ሀይሚ በቀደም ያልሆነ ነገር ተናገረች እና ደሞ የአዲስ አበባ ልጆች ቀልድ አላውቅም ትውልዴም እድገቴም ሸገር ናት❤❤❤❤
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 4 ай бұрын
ውይ ጋሽዬ እኔ ደሞ አዲስ አበባን በጣም ነው የምወዳት እንደኖርንባት ናት
@Meriyegrace
@Meriyegrace 4 ай бұрын
የኔ አስተዋይ ጋሽዬ የኔ አባት የፈታ ምንጭ እናቴና ጋሽዬ የናፈቃችሁ ብቻ ስላያችሁ ደስ ብሎኛል🥰🥰🥰🥰
@Jkeesum
@Jkeesum 4 ай бұрын
ጋሽዬ አባትየ😂❤❤❤❤ሀይሚቲ እንኳን በሠላም ተገናኝሽ
@shitatarekegn3878
@shitatarekegn3878 4 ай бұрын
ሃይሚ የኔ ቆንጆ የኔ ቅመም የኔ ጣፋጭ ይመችሽ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ
@ሰምረ
@ሰምረ 4 ай бұрын
ዘሬ ደሞ እኔነኝ መሰለኝ አደኘ ቀስ እየለቹ አትረገጊጡኝ😮❤❤❤ሀይመን የምወድ በለይክ ገጩኝ ወደቹሀለዉ❤❤😢
@Zehara9
@Zehara9 4 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@ሰምረ
@ሰምረ 4 ай бұрын
@@Zehara9 🌺🌺
@Hawaahemeda-nz6ts
@Hawaahemeda-nz6ts 4 ай бұрын
ማነው እደኔ እነ ጋሽየን የናፈቀ ጋሽየኮ ሙድ እሱ ጋር ነው ማሚየ ደስ ትላለች
@haymanothayle2627
@haymanothayle2627 4 ай бұрын
ጋሺዬ የኔ አባት ስዎድክ 🥰ሃይምዬ ፍቅር እዎድሻለው 💞ፈጣሪ ርጅም እድሜና ኬ ጤና ጋር ይሰጣችሁ ❤️
@genetteshome3906
@genetteshome3906 4 ай бұрын
ደምሪኙ ወዴ
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እና ጋሺዬ ስዎዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️እንካን በ ሰላም ታማክሺ ሃይም ❤️❤️❤️❤️
@ቡታጀራዬ
@ቡታጀራዬ 4 ай бұрын
ሰለተገናኛቹሁ በጣም ደስ ብሎኛል ካልመጣሽም አንቺ ብቻ ሳይሆን አኝም በድብረት 😮 በተረፈ ሀዩን አምጪልኘ ተናፈቃለች በሰላም ተመለሺ ጋሽዬ ማሚን ረጅም እድሜ ይሰጥልን ጋሽዬ እኮ ዋዉ የቡራ ወንድም እና እናትንም ጠይቂልን ❤ ጋደኛሽ አይደል
@Zehara9
@Zehara9 4 ай бұрын
ሱሱየ ደምሪኝ
@tigistnegash2455
@tigistnegash2455 4 ай бұрын
እዉነት ጋሽዬም ማዘርም አምሮባቸዋል ፍቅር ቤተስቦች
@Mነኝ234
@Mነኝ234 4 ай бұрын
ሀይሚነቴ የኔነቷ የምወድሽ ምናለ ብዙ ባወራሽና በጠገብኩሽ እንኳን በሠላም አገኘሻቸው እማ ረጂም እድሜ ለቤተሠቦችሽ አንች ሠላም ሁኒልኝ እማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hewot-d1o
@Hewot-d1o 4 ай бұрын
ምርጥ ፊሚሊ ጋሺዬ ደሥ ሰትሉ ማዘርም ደሥ ይላሉ ለናትና ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይሥጥልን ❤❤❤
@asenakubelete51
@asenakubelete51 4 ай бұрын
ጋሽዬ ማርያምን ስወዶት አራዳ እኮ ኖት ሃይሚ ዋ ሃርዴን እጭራለው አላሉም😂 የኔ አባት ነፍ አመት ኑሩልኝ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 4 ай бұрын
ሀይሚየ የእኔ ቅመም ነገር ይህንን ቤተሰብ በፍቅር እኮ ነው የምወዳቸው
@mhirat
@mhirat 4 ай бұрын
እንኳን ገሽዬን አማጠሽ ነፍቆኝ ነበረ ❤❤❤❤
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 4 ай бұрын
ጋሽዬ ማዘር ስላየናችሁ ደስስብሎናል እረጂምእድሜና ጤና ይስጣቸው
@HUuo-l7t
@HUuo-l7t 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም ወደ ቡታጅረ ገባሽ
@የሸወዋብጥስ
@የሸወዋብጥስ 4 ай бұрын
የኔ ቅመም ሺአመት ያኑርልሺ ቤተሠቦችሺን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለ ሀይሚ ትልቅ ቦታ አለኝ 😱❤️
50:44
Jossey 27
Рет қаралды 263 М.
ሐረግ ( ክፍል 37)
33:03
ለዛ
Рет қаралды 125 М.
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
🦋ብሩክ ማመን አቃተው ሀይሚና ስምረት መንታ ናቸው🙊😱
20:39
ወንድ ልጅ መሞቻው ሴት ናት #ethiopianentertainment@Haymitube01 @BirukTube-• #ዮአዳን Ethio
19:03
💫ሀሰን ሀይሚን ሲጀነጅን ተያዘ😳😱
22:23
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 137 М.
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН