አቡወለድ በሚሪንዳ የሆነች አዲስ የ ወቸው GOOD ቤተሰብ | Leyu / Hanna Alazar | ወቸው GIOD

  Рет қаралды 168,644

ወቸው GOOD

ወቸው GOOD

Күн бұрын

Пікірлер: 581
@hanankbrom-f2o
@hanankbrom-f2o 3 ай бұрын
ልዩ የወቸው ጉድ ሆስት ትሁንልን ድምፃችን ይሰማ ካለበለዚያ ሰላማዊ ሰልፍ ነው የምንወጣው😊
@brehanemeskelifa366
@brehanemeskelifa366 3 ай бұрын
ለ 3 እንደ ኢትዮጲያው እንዲሆን ነው
@Ezzromab
@Ezzromab 3 ай бұрын
ወገን podcastን አላየኸውም እንዴ ሆናለች እኮ
@UniversityVlog-jv7go
@UniversityVlog-jv7go 3 ай бұрын
@@brehanemeskelifa366 kzbin.info/www/bejne/faqadpSqrpehrJIsi=PILnVGIjy5P9UP7Q
@khalid_hassenkilu3286
@khalid_hassenkilu3286 2 ай бұрын
Tewun ❤❤❤❤
@yonasdebebe9677
@yonasdebebe9677 2 ай бұрын
Ive never seen abel being happy like this before
@gracemesfin998
@gracemesfin998 3 ай бұрын
I love the new host❤❤❤omg🎉🎉🎉
@Justice01-l2v
@Justice01-l2v 3 ай бұрын
She should be a host for wechew good❤❤
@lidiyabrhanu1229
@lidiyabrhanu1229 3 ай бұрын
ወቸው ጉዶች ድንገት ላያቸው ከብቸ በፍቅራቸው ተጠልፌ የቀረው ሚስጊን ሰው ነው😢😂❤
@tigsteyob1449
@tigsteyob1449 3 ай бұрын
የረዳህን ኢትዮጵያዊ ፈልገህ አቅርበው ከነወንድሙ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanankbrom-f2o
@hanankbrom-f2o 3 ай бұрын
ከአሁን በሁዋላ ወቸው ጉድ ከአሜሪካ የሌለ ነው የሚያምረው ልዩ እንኩዋን ወደ ወቸው ጉድ ፋሚሊ ተቀላቀልሽን❤
@lwamaraya3121
@lwamaraya3121 3 ай бұрын
She's totally gonna crush it as the co-host, she's hilarious and smart. 🫶
@Samuel_Mesele
@Samuel_Mesele 3 ай бұрын
Thank you Leዩ…አቤልን እንግዳ አድርገሽ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን። 😂
@hanankbrom-f2o
@hanankbrom-f2o 3 ай бұрын
😂😂
@seyfedinmukemil5563
@seyfedinmukemil5563 3 ай бұрын
ያማል ቅኔዉ😅😅😅
@Metidemissie
@Metidemissie 3 ай бұрын
Hahahaha 😂well said
@antexmynex5368
@antexmynex5368 3 ай бұрын
😂😂😂
@senayetedema5238
@senayetedema5238 3 ай бұрын
i know she so good😂
@misgungidey34
@misgungidey34 3 ай бұрын
"አቡወለድ በሚሪንዳ የሆነች ልጅ!" በትክክል ይገልፃታል #Leዪ ቁም-ቀ ትችላለች!! ቤተሰብ ፕላስ ብለናል ተወዳጇ🎉🎉
@Yabets-m6r
@Yabets-m6r 3 ай бұрын
ለምን እራሷ አቅራቢ አትሆንም የምር ትችላለች🎉🎉🎉🎉❤
@eyobgirma6683
@eyobgirma6683 3 ай бұрын
ሆነ እካ ከዚ በኅላ ለ 3 ነው የሚያቀርብት🎉🎉🎉🎉🎉
@salimorastaman
@salimorastaman 3 ай бұрын
በረከት 4ኪሎ በሴቷ መታልናለች ይመቻት, አቤላዬ ይቺን ልጅ እንፈልጋታለን እንዳትቀይርብን
@Selam-dma
@Selam-dma 3 ай бұрын
As a mother and a pregnant woman I can’t control my tears listening to the first 20 minutes but i am glad that you are here. Salute to your brothers and Almaz ❤
@hannyetio6229
@hannyetio6229 3 ай бұрын
Ayosh when i was pregnant and I heard stories like this it's stress me more. Hulume neger be egzabher new. Egzabher kanchie gare yihun .
@ninanina4000
@ninanina4000 3 ай бұрын
All the best mummy ❤
@Selam-dma
@Selam-dma 3 ай бұрын
@@ninanina4000thank u❤
@UniversityVlog-jv7go
@UniversityVlog-jv7go 3 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/faqadpSqrpehrJIsi=PILnVGIjy5P9UP7Q
@007eakonchu3
@007eakonchu3 3 ай бұрын
Abel is not only a mechanic, a brave journalist. Best interviewer.
@dannyET
@dannyET 3 ай бұрын
አቤላ በአስቸኳይ አያቷን ጋብዛቸው በሁለት ክፍል ወይም በሶስትም ክፍል ቢሆንም ችግር የለውም የአያቷንም ጓደኞቻቸውንም ጭምር ጋብዛቸው
@yohanesafework-ve3hy
@yohanesafework-ve3hy 3 ай бұрын
Abel ደንዝዘሕ ነበር አነቃችሕ። እዩ ትለያለች እንደ ስሟ ነች በዛ ላይ ጨዋቷዋ ኡኡኡ ትችላለች።እድሜ እና ጤና ይስጣት። ዳን እስከ ምትመጣ እሷ ትሁን በናትሕ........
@markanteshome1999
@markanteshome1999 3 ай бұрын
The right person who fits this podcast I love her ❤️
@kalina-v6g
@kalina-v6g 3 ай бұрын
yass
@nardosashebr4137
@nardosashebr4137 3 ай бұрын
በጣም ደስ ነው ያለኝ እሷን ሳያት ጨዋታ የምትጭ ምርጥዬ ያራዳ ልጅ 😍😍
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 3 ай бұрын
Oh yeah 😊
@Htownkid-ot8uf
@Htownkid-ot8uf 2 ай бұрын
They gotta fire mahder she’s useless lol
@amanawitgirma429
@amanawitgirma429 3 ай бұрын
እሰይ አቤላ ምላስህ ላይ የምትቆም ኬክ የሆነች ልጅ ከች ብላለች❤😅😅ልዩዬ በጣም ነው የምወድሽ🥰🥰🥰
@mewaelgessesse8360
@mewaelgessesse8360 3 ай бұрын
ሲግናል የተባለው በመነፅር ቤቱ ሳይሆን ቦታው ላይ የመከላከያ ሲግናል( ሞገድ) መቀበያና መላኪያ የመገናኛ መሳሪያ የተተከለበት ቦታ ስለነበረ ነው። የመኮንኖቹ መኖሪያ ፎቆች ሲሰሩ ነው የፈረሰው። የሰፈሩ ስም በዛ ነው ሲግናል የተባለው።
@tsionhome7407
@tsionhome7407 3 ай бұрын
አላዛር እና አልማዝዬ❤ ወርቅ ልብ❤
@Bark-pp5xt
@Bark-pp5xt 3 ай бұрын
ጨዋታ ትችላለች አቅራቢ ትደረግ❤
@fremlink123
@fremlink123 3 ай бұрын
My favourite epsoide😍😍😍😍.....ገና እየጀመርኩ ነው የወደድኩት ❣❣❣ Leyu is a CO-HOST!! yeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee🎉🎉🎉
@mamilatemam1738
@mamilatemam1738 3 ай бұрын
አቤላ ብቻህን ደንዝዘህ ነበር እንደ አዲስ ነው ያነሳችህ ለዩ ይመችሽ አቦ🙏🙏
@bsquadreact
@bsquadreact 3 ай бұрын
🎉ወቸው ጉድ በእውነቱ በጣም የሚያዝናና እና አስተማሪ ቪዲዮ ነው የቀረበልን ከልብ እናመሰግናለን🙏🔥ከዚህም በላይ ብዙ አዝናኝ እና አስተማሪ ነገር እንጠብቃለን! 🌟ዋናው ለሰው ልጅ ሰላም ነውና በተለይ በዚህ ሰዓት ፈጣሪ ለሃገራችን ፍፁም ሰላምን ለመላው ህዝቦቿም አንድነት እና ፍቅርን ለሃይማኖቶቻችን ፅናትን እና መስፋፋትን ለማህበራችንም መጠንከርን ያድልልን🙏አሜን❤
@bsquadreact
@bsquadreact 2 ай бұрын
❤🔥🙏
@Ebuelu
@Ebuelu 3 ай бұрын
ልዩ ፍልቅልቅ ነሽ ( I have never seen you before) ። ምንም እንኳን የእናትሽን ታሪክ በሳቅ እና በፈገግታ ብትናገሪውም ከአቤል በበለጠ ውሀ ዳር ስለተፈጠርኩ ነው መሰለኝ ሳላውቀው በእንባ ነው ያዳመጥኩሽ ። ክብር "ለእናትሽ" አያትሽ ወ/ሮ አልማዝ እና የአባትነት ሚናውን ተቀብሎ ላሳደገሽ ወንድምሽ አልአዛር ።
@samuelts7461
@samuelts7461 3 ай бұрын
በጣምምም ደስስስ የምትይ የመደመጥ ለዛ አለሽ . . . እንኳን መጣሽ
@saadaabubaker2529
@saadaabubaker2529 3 ай бұрын
I swear to god I was thinking about Leyu being host for wechewgood, I am really happy.
@drmahi9888
@drmahi9888 3 ай бұрын
Me tooo❤
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 3 ай бұрын
We hope
@MaruBelete-ep7bz
@MaruBelete-ep7bz 3 ай бұрын
Me three 🤟
@Newvids767
@Newvids767 3 ай бұрын
🧢🧢
@ahmedhassen3744
@ahmedhassen3744 3 ай бұрын
BTW, Think of adding leዩ as the 3rd Host for Wechew Good from American Guys... She have an Excellent Hosting, Talking Skill In addition She have the best Humor 😍. Keep up Guys... THE BEST PODCAST EVER...🙌 🙌 🙌
@Truth658
@Truth658 3 ай бұрын
What 3rd host danayit is a no fit for me
@ahmedhassen3744
@ahmedhassen3744 3 ай бұрын
My bad haven't complicated the whole episode for ma last comment😅 Leዬ 😍😍😍
@selamterefe1614
@selamterefe1614 3 ай бұрын
@@Truth658 same here
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n 3 ай бұрын
O m g ገና 15 ደቂቃ እንዳየሁት አሁን ገና አቤል ማቹን አገኘ ብዬ ሆስት ባረጋት እያልኩ ዋው ደስ ብሎኛል በጣም ሊያብድለት ነው❤❤❤❤
@user-lw7qy2rz1m
@user-lw7qy2rz1m 3 ай бұрын
አቤላ የምር ይችላል በቃ ጎበዝ ነው የምር አቤል ይችላል we love u abel u are such a good interviewer ymr I really proud of you lots of love❤❤❤❤❤❤❤❤
@yarredlegesse902
@yarredlegesse902 3 ай бұрын
የእውነት ተዝናናው ጭዌ ትችላለች
@yidneclips
@yidneclips 3 ай бұрын
My God her vibe is Empuaa , if this isn't the best episode yet ...She made a three hour video feel like a 3 min short..beqa seket nw yalechw as a co-host edatleqat
@WECHEWGOOD
@WECHEWGOOD 3 ай бұрын
She the best 😍 we got lucky on her
@Nonaime6
@Nonaime6 3 ай бұрын
​@@WECHEWGOODexactly! she is lit! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@hiwotadmassu2899
@hiwotadmassu2899 3 ай бұрын
​@@WECHEWGOODthink about making her your co-host.
@fasika123
@fasika123 3 ай бұрын
Please make her your co-host. She is amazing ❤
@___________9021
@___________9021 3 ай бұрын
In 1960, 460 Ethiopian soldiers were part of the first contingent of United Nations Operation in the Congo (ONUC) troops to arrive in the country. The Ethiopian soldiers were later to become the Tekil Brigade. In 1961, UN peacekeeping forces also participated in Operation Unokat, an offensive against the gendarmerie of the secessionist State of Katanga, which was rebelling against the Republic of the Congo (now the Democratic Republic of the Congo).
@RobelAssefa-fg9re
@RobelAssefa-fg9re 2 ай бұрын
proud to find somebody who knows,,,
@ansy4366
@ansy4366 3 ай бұрын
Productive habesha ዓቅርብልን ኣቤላ 👏👏👏👏👏👏
@et-yoentertainment7313
@et-yoentertainment7313 3 ай бұрын
I dont know why she is interesting to watch shes honest uplifting fells like i know her for 10 years.Overall ABEL is upgrading the game lets go 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@kidaneteshome1624
@kidaneteshome1624 3 ай бұрын
The right person for this podcast is Leu Abela; she matches your energy and vibes perfectly. 🤝🎙️
@Addisአበባዊ
@Addisአበባዊ 3 ай бұрын
Finally you found someone that’s charismatic, intelligent and funny! I hope you guys reach many heights together! Wish you more success ❤
@wintitesfsh6039
@wintitesfsh6039 3 ай бұрын
I went to global. She was right our anthem was ግሎባል ትምህርት ቤቴ, and i know ፍራኦል and ናኦል beza lay i know both directors.
@saadaabubaker2529
@saadaabubaker2529 3 ай бұрын
Oh my gosh, Leyu is one of my favorite Tik Toker. Thank you Abel.
@mensurseid9850
@mensurseid9850 3 ай бұрын
አቤላ ሚትበልጥክ ሆስት አገኘክ
@blackafro6606
@blackafro6606 2 ай бұрын
dirshu with natural beauty
@Htownkid-ot8uf
@Htownkid-ot8uf 2 ай бұрын
😅😅😅kinda mean but correct
@kername2614
@kername2614 3 ай бұрын
ልዩ ባንቺ ምክንያት ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ 😂
@baheramen267
@baheramen267 3 ай бұрын
ልጅ አቤል የጋራ የትምህርት ቤት ታሪካችሁ በጣም ደስ ይላል ሀና የሚለው ዘፈን የራሄል ዮሀንስ ወንድም የሰይፉ ዮሀንስ ዘፈን ነው።
@franzaaza3547
@franzaaza3547 3 ай бұрын
Ere abel altechalkm mtakerbachew engda bewnet 🔥🔥
@DanielMekbib-ss9dl
@DanielMekbib-ss9dl 3 ай бұрын
የአይን ህክምናው ሲግነም ሲሆን ሲግናል የተባለው ከአይን ህክምናው ፌትለፌት የመኮንኖች ቤት የተሰራበት ግቢ የመከላከያ ሲግናል ሬዲዮ የነበረበት ስለነበረ ነው።
@brehanemeskelifa366
@brehanemeskelifa366 3 ай бұрын
እስኪ "ዲጄ ኪንግስተንን" ብታቀርቡት ምርጥዬ የአራድዬ ልጅ ነው ብዙ ነገር የምንማርበት ነገር አለው ብዬ አስባለሁ ።
@birukabebe3465
@birukabebe3465 3 ай бұрын
ወቸው ጉድ ከአሜሪካ ያበደ ነው የሚሆነው ። በጣም ጎበዝ storyteller ነች
@Melo_melody_melo
@Melo_melody_melo 3 ай бұрын
ይህችን ልጅ ዛሬ ነው ያየኋት ጎበዝ ለሚዲያ የምትሆን ፈጣን ብቻ ብዙ ኳሊቲ ያላት ከአዘጋጆቹ (በቃለ ምልልስ ችሎታ) የተሻለች ልጅ ሆና አግኝቻታለሁ ! በርቺ !
@merongetahun753
@merongetahun753 3 ай бұрын
She is on tiktok, very intelligent woman
@MartaNegash-pc8jf
@MartaNegash-pc8jf 3 ай бұрын
Wooow! we need this energetic woman as a host. ሶስት ሁኑ በቃ አቤላ 😍
@henokatinkut4210
@henokatinkut4210 3 ай бұрын
እና ደሞ እረ ባሁኑ አለቀስኩ 😢😢😢😢😢ማርያምን እነዛ የረዱክን ሰዋች ማየት ብቻ ተመኘው ከልቤ ነው ጥሩ ሰው ይናፍቀኛል ደንበኛ ነኝ ይመቻቹ❤
@godanatube5013
@godanatube5013 2 ай бұрын
ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን። Beteseb Plus
@Naod.rare28
@Naod.rare28 3 ай бұрын
Am I tripping or She looks like dershu Dana
@Naod.rare28
@Naod.rare28 3 ай бұрын
NGL bro you ain't tripping she talks like her as well
@BethlehemDawit
@BethlehemDawit 3 ай бұрын
😂😂
@tofikali9576
@tofikali9576 3 ай бұрын
ከአገሬ በላይ ስደት ላይ ነው እኔ ፈታ ብዬ የማረኝን እያደረኩኝ ቤተሰቤ እየረዳው ለነገዬ ሒወቴ ገንዘብ እያስቀመጥኩኝ እየኑርኩኝ ነው ምን ዋንኩኝ ብዬ ነው ስደት ክፍ ነው ብላችሁ የምታማሪ አገር ገብታችሁ ለምን አትኖርም
@footballjunkies7967
@footballjunkies7967 2 ай бұрын
17 ወይ 18 አመትሽ ላይ ማትሪክ ከወሰድሽ ኣፍሪካ ዋንጫ ያለፍነው 2004🙆🙆 አሁን 30 ነሽ ማለት ነው እኔ ትንሽ ነበር ምትመስይኝ ቆስቁሰሻል ያራዳ ልጅ
@yabsramillion8457
@yabsramillion8457 3 ай бұрын
በምን እንደመጣች ለምን አልተጠየቀችም
@Yabets-m6r
@Yabets-m6r 3 ай бұрын
አዎ አቤላ እንዴት እንደመጣች የምትሰራቸው ስራዎች አሜሪካ መምጣት ለሚፈልግ በቂ መረጃ ዛሬ አልሰጥንህም በተረፈ ምርጥ ነች🎉
@birukfikadu4298
@birukfikadu4298 3 ай бұрын
Megerm chemistry. We need this duo as a host.
@EthioCLIPS
@EthioCLIPS 3 ай бұрын
She have mr chocolate vibe
@wine488
@wine488 3 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ እኔም የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ምንድነዉ የሚወራዉ ትግራይ ሌላ ሀገር ነዉ እንዴ ምንም አይገባኞም እነማናቸዉ ደረጃ መዳቢዉ ቆይ የአዲስ አበባ ልጅ የትግራይ ቤተሰብ ያላቸዉ ገደለ እንዴ ሲጀመር አርድናን ጠንቅቀዉ የበሉት ይገርመኛል ምድረ ሰገጤ የትግራይን ሰዉ እንደ ሌላ ህዝብ ሲያዩ ማነዉ ሲጀመር ኢትዮጵያዊ ይሄንነገር አስተካክሉ ዋጋ ያስከፍላል የማንም ሆዳም አክቲቪስት ሰለተናገረ አብረሽ የኖርሺዉን ህዝብ አዲስ እነደ መጣ ህዝብ ማየት ዘንድሮ መቼም ያላበደ የለም
@ahmedhassen3744
@ahmedhassen3744 3 ай бұрын
Able, you have a very good hosting skill... But today you were the guest 😅
@abigaleabel-zc6ls
@abigaleabel-zc6ls 3 ай бұрын
It is called SIGNAL because it is used to be radio main station for the ground force during the derg regime 🤭. My father used to run it lol , But the German eye clinic is SIGNUM VITE EYE CLINIC lol
@kt1651
@kt1651 3 ай бұрын
አቅራቢ መሆን አለባት ያቺኛዋ ጩጬ ነች ለዚህ podcast matured አይደለችም ልዩ ግን perfect and well mannered ነች
@tinsaegenene7217
@tinsaegenene7217 3 ай бұрын
Finally you found the perfect cohost… she’s the perfect fit for this podcast.
@marthaalemayehu7865
@marthaalemayehu7865 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የምትዪ ማውራት ትችያለሽ ስትስቂ ታምሪያለሽ እርግጠኛ ነኝ እንግዳ ቢኖር በደንብ ትወያያላቹ ታወራላቹ ብዬ አስባለው
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 2 ай бұрын
Oh my God, if A.W.E.S.O.M.E.N.E.S.S was a person it is you ❣️ So glad I finally found you my dear Leyu💖💖💖 I just saw your human hair ad on Facebook by chance months back that i loved you instantly 😍😍😍 and i have been searching for you for a while. You are such a vibe- fun & wit/humor & intelligence/ charismatic & cute in perfect balance 🥰🥰🥰 And your story is remarkable Glory be to God for creating you & carving you into this best version of you through all the challenges you faced 🙏❤️🙏 p.s You are such a great addition to Wechewgud as gem of person 💎💎💎 Keep shining ✨✨✨ May God bless your beloved Grandma and Brother 🙏🙏🙏
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 3 ай бұрын
19:22 she’s such strong woman
@enx708
@enx708 3 ай бұрын
Now you have a host who fits the name "wechewgood"
@sihnewondimu2640
@sihnewondimu2640 3 ай бұрын
ስለ ድመቷ ካልተጠየቀች በጣም ቅር ይለኛል
@Eluti-wo7kx
@Eluti-wo7kx 3 ай бұрын
እኔም በተለይ እንደበላችው ካላመነች🫢😁
@ma9546
@ma9546 3 ай бұрын
ልዩ ድሮም ቲክቶክ ላይ ስይሽ በጣም እወድሽ ነበር ዛሬ ደግሞ ያስለፍሽውን ነገር ስሰማ ደግሞ በሃዘንሽ አዘንኩኝ በአንቺ ግን በጣም ኮረሁ በጣም ይገርማል ያሰው ልጅ ሲስቅ ሲጨዋት ምንም ያሰለፈ አይማስልም ግን አንቺ ጠንከረ ነሽ ይበልጥ ወደድኩሽ ወቻው ጉ ግን በዚሁ ሆስት ሆና ብትቀጥል አሪፍ ነበር ልዩ i am proud of you thank you for sharing for your life God bless you ❤❤❤❤❤
@karamaravictory3619
@karamaravictory3619 Ай бұрын
It's arebic language meaning THE BOY....ABU WELED
@BetelAbrham-u7y
@BetelAbrham-u7y 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ወቸው ጉድ ስለዚች ምርጥ ልጅ
@yordanos2141
@yordanos2141 2 ай бұрын
ያበደ pod cast ነው።አቤላ።America መጥቸ ማግኘት እፈልጋለው።።you talk our life
@Hermela213
@Hermela213 3 ай бұрын
A strong and pure hearted soul 💖 Loved her besmab 🥺😍 thank you wechew good for inviting her to the show 🙏The right person in the right place 😍
@LiHappyOnlineStore
@LiHappyOnlineStore 3 ай бұрын
I have idea lmn leyu ye wechew good Host athonm betam perfect nw methonew
@geadionbezerdew3242
@geadionbezerdew3242 3 ай бұрын
ወቸው ጉድ እኔ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ ነበርኩ ለካ ከቡና ጨዋታሲኖር ትኬት ቆርጠን ግን ሞልቶ ስንቴ ተመልሻለሁ ለካ አንቺ ነበርሽ አቤላ የተበላሁትን ሜዳ ጥሬ ካላስቆረጠችኝ ወደ ኮርት ነው ጉዳዩን የምወስደው 😅😅😅
@hanakidane7365
@hanakidane7365 2 ай бұрын
my name is Hana my mother name is Aynalem and my sister name is Leyu
@etsubworku
@etsubworku 3 ай бұрын
እረ የምር እንደዚህ አይነት ሰው እንድታገኝ ተመኝቼ ነበረ።የሆነ family የሆነ እንደ በረከት ዬኒ ማሂ ❤❤
@NigusDawit-b2d
@NigusDawit-b2d 3 ай бұрын
Comment lemestet kal atawelat ነፃነትቷ ግልፅነቶ ደሞ she is very pretty des yemtel set ke abel garem betam tegbabtewal
@Zedo_7
@Zedo_7 3 ай бұрын
Abela your the best interviewer and you can lead big hard talks efficiently
@naodghirmay4091
@naodghirmay4091 3 ай бұрын
ወቸው Good ይላል ኣባቴ🎉🎉🎉🎉🎉
@helenemso32
@helenemso32 3 ай бұрын
Abel is not only a mechanic, a brave journalist. Best interviewer.
@aklileadnew7780
@aklileadnew7780 2 ай бұрын
Anchi teleyalesh besmam yimechesh❤ Just forgive
@jacksolomon9529
@jacksolomon9529 3 ай бұрын
I was thinking this girl should host the show and you suddely made it official. she is smart and joyfull . This show will blow up !!
@ermiasfantu7841
@ermiasfantu7841 3 ай бұрын
አላዛር ገራሚ ሰው አድናቂህ ነን
@heymi6630
@heymi6630 Ай бұрын
ልዩዬ በጣም ነው የምወድሽ 🥰🥰ከዚ በኃላ የ ወቸው ጉድ ፕሮግራም አያልፈኝምምምም 👌🤎
@Ruthz2000
@Ruthz2000 3 ай бұрын
Ere liyu ymechssshhhhhh 😂😂 abela demo beka fezeh neber neketehal hedachwal beka kezi belay eyabedachu new makreb yalebachu ke dan ga bzum neber experiancachum slemileyay bzum altegbabachum liyuuu keep it upppppp ymechachu
@isaiah-q3u
@isaiah-q3u 3 ай бұрын
wow እሳት yehonech Host nw yageghachehut yemechachehu.
@nardi19won77
@nardi19won77 3 ай бұрын
Abel ዛሬ ገና basic information ላይ ፎረሽክ ኮንጎ ዘማች ላይ
@brehanemeskelifa366
@brehanemeskelifa366 3 ай бұрын
ካላወቀ ምን ይበል?
@sikosil9949
@sikosil9949 3 ай бұрын
እዛ ከሄድክ አሳዝነኸኝ ነበር አሁን ገና ተመለሰ የድሮው ለዛክ
@Sintayehu912
@Sintayehu912 3 ай бұрын
👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👌👌👌👌ወቸ ጉድ በአሜሪካ ምርጥ ሰው አገኘ🎉🎉🎉🎉
@yohanneskindu8794
@yohanneskindu8794 3 ай бұрын
Amazing episode, there is a continuous background noise on the US editions, but the Ethiopia version doesn't have that. It would be amazing if you fix it.
@senayetedema5238
@senayetedema5238 3 ай бұрын
አሁን ገና አሪፍ ሆስት አገኘህ ዳኒ ይመስለኛል ትምህርቱም ፈተናሁም አድክሙአታል ታዛጋለች እየቆየች ከዚያስ የምትለውስ ነገር 😂ዳኒዬ ቆንጆ😅
@zemzemseid958
@zemzemseid958 3 ай бұрын
❤❤ ያልሻቸውን አልፊያለው እኔም እዚህ ከመጣሁ ነው የተማርኩት ምንም ነገር በፕላን ነበር የምጓዘው ግን ደግሞ መሆን ያለበትን አንዳንዴ መልቀቅ አለብን ብዙ ተጎድቼ ተምሪይለው ዛሬ ላይ አልሃምዱ ሊላህ ❤ Welcome to ወቸው ጉድ 🎉❤ ምርጥ ቆይታ ነበር። እነዛን ልጆች ግን አጊንተህ አቅርባቸው አብረውህ እየኖሩ እንኳን ራይድ ይማይሰጡ ሰዎች አሉ እንደሰማሁት ብያጋጥመኝም እኔ
@tewodrosmeseret4025
@tewodrosmeseret4025 2 ай бұрын
ጫማውም ከዛ ዘማቾቹ ለሚስቶቻቸው ያመጡላቸው በመሆኑ ነው
@kalkidanhailu8563
@kalkidanhailu8563 2 ай бұрын
Yemirihin mw 😂
@Truth658
@Truth658 3 ай бұрын
Leyu i loved your content on tiktok and to see you here is a very pleasant thing your maturity is unmatched love to see you shine wechew gud ahun gena sew host agengnachu
@HabtamuAwoke-q8x
@HabtamuAwoke-q8x 3 ай бұрын
እረ Abela በአንድ ማስታወቂያ ሚሪንዳውን ጨርሳችሁት
@suzimulat6611
@suzimulat6611 3 ай бұрын
አንቺ ግን ተረፍሽ ወይ አቤል🤔🤭🥰🥰
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 3 ай бұрын
❤❤❤❤ የገባትት 😂 ናት ደስ ስትል ትረዳሀላች እችን ማግባት❤ ነበር
@KerodNurbegen
@KerodNurbegen 3 ай бұрын
ከአሜሪካው ወቸው ጉድ የወደድኩት የመጀመርያው ክፍል!!!
@Hayat.81
@Hayat.81 3 ай бұрын
Yene konjo betam new mewedesh family selehonsh dess belognal ayeche salcheres new hula yetsafkut❤❤❤❤
@Ethioli
@Ethioli Ай бұрын
ልዩ ከትውልድሽ እስከ ያነበብሻቸው መፅሔቶች ድረስ አንቺ እና በብዙ አይደለም ከፆታ ውጪ በሁሉ አንድ አይነት ሰዎች ነን። በጣም ደንቆኛል።ያንቺ የእናትሽ እና አያትሽ ታሪክ ሙሉ በሙሉ የየራሴ ታሪክ ነው። ያንቺ ሶስት ተላላቅ ወንድሞች የኔ ሶስት ተላላቅ እህቶች። አንቺ በአስራ ስስት አመትሽ የእናትሽን ስም ከሆነች ሴትዮ ሰማሽ እኔ ከሰፈራችን ሴትዮ ድንገት ሰማሁ......እንደ የአንቺና አባትሽ የአባቴም ታሪክ ግለ ታሪኬም ሁሉ መድኃኒያለምን አንድ አይነት
ሰባት ት/ቤት ቀይሬአለው | abieyuel | ወቸውGOOD
2:34:45
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,5 МЛН
ደፋር ነኝ | Edilawit Birhanu | ወቸው GOOD
3:04:07
ወቸው GOOD
Рет қаралды 213 М.