ችቦ ሙሉ ክፍል ትረካ/ከእመጓ፣ዝጎራ፣መርበብት፣ሰበዝና ሚተራሊዮን ደራሲ ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ(ዶ/ር)CHIBO AUDIOBOOK NARRATION FULL EPISODE

  Рет қаралды 104,418

ሰገነት ሚዲያ Segenete Media

ሰገነት ሚዲያ Segenete Media

Күн бұрын

Пікірлер: 63
@ambaw1004
@ambaw1004 Жыл бұрын
የእሰይነሽ ልጅ ፤ በትረካ ብቃቱ የማንንም ልብ እንደሰም ማቅለጥ ይችልበታል ፤ የድምጽ ቅየራ ዘዬዉ በአድማጭ ዘንድ የእረኝነት ሚና ያለዉ አድባረ ጥበብ ድምጸ ሸጋ ከያኒ ነዉ ። አለማየሁ ዋሴ እሸቴ ( ዶ/ር ) ይህ ድንቅ ሰዉ የጻፋቸዉን መጽሐፎች የማንበብ ግጥሚያ ገጥሞኝ ነበር እጹብ ፥ ድንቅ ፥ ግሩም ፥ መግነጢሣዊ ሀይል ያላቸዉ ፥ ወዘተ••• ናቸዉ ። ‹‹ ችቦ ›› የተሰኘዉ ድንቅ ሥራ የደራሲዉን የሀሳብ ልዕልና ያየሁበት ግሩም መጽሐፍ ነዉ። መጽሐፉ እየጣፈጠ የሚያልቅ ምነዉ ባላለቀ እያሉ የሚያስመኝ ጥፍጥ ያለ ሀሳብን ከአድማስ እስከ አድማስ አስፍተን እንድናይ ያደረገን ፤ አሀ ይህም አለ ለካ እንድንል እንድንቆዝም ፥ እንድናሰላስል ያደረገኝ መጽሐፍ ነዉ ። የጥበብ ስራዎች ከጊዜ ድንበርና ወሰን የመሻገር ጉዳይ ይንተራሳቸዋል። ደራሲዉ አለማየሁ ዋሴ እሸቴ ( ዶ/ር ) ከተቀዳበት የኪነ - ጥበብ ምንጭ የኃለኛ ዘመን አምባቢ ከሥነ - ኪን ጥም በስራው ታድጓል። በብሔራዊ ፍቅር ስሜት የነደዱ ሰብዓዊ ስሜትን በውስጣቸው በሚሰብኩ ስራዎች ወደፊትም ፤ የመራመድ ጉልበት ሳይከዳቸዉ ሳይሠለቹ የአገር ፍቅር ስሜትን በአድማጭ ተመልካች ልብ ውስጥ እያጋቡ የዘመን አጥር ሳይገድባቸው እየተደመጡ እየተነበቡ እንደሚቀጥሉ በማመን የኪቦርድ ብዕሬን እዚህ ጋር ልቋጨዉ ።
@segenetmedia
@segenetmedia Жыл бұрын
ወንድማለም እንዴት ነህልኝ:: ጠፍተህብኛልኮ ለነገሩ ስራ እንደሚበላብህ አውቃለሁ። ስለ አለማየሁ ዋሴ እሸቴ (ዶ/ር) ያነሳኸው ሀሳብ በጣም ትክክል ነው። በተረፈ አትጥፋብኝ ::
@ambaw1004
@ambaw1004 Жыл бұрын
@@segenetmedia አዎን ወንድሜ ጠፍቻለሁ " የደም ሚዛን " ለረዥም ግዜ ስፈልገዉ የነበር መጽሐፍ ነዉ ፤ እንደተረካችሁት ሳይ ደስ አለኝ ላጥጥመዉ ከራሴ ጋር ቀጠሮ ይዣለሁ
@destahbetmaryam8068
@destahbetmaryam8068 Жыл бұрын
እንደ ዶ/ር አለማየሁ ያሉ ጥቂት ሰዎች ህይወትን ያለመልማሉ::
@MeseretMeqninit
@MeseretMeqninit 11 ай бұрын
ዶክተር አለማየዉ ዋሴእሸቴ ከምንም በላይ በልጂነቴ አምሮየ ዉስጥ ተቀርፆ ለቀርዉ እቁና ደጉ ሰዉ አለማየዉ ስመኝ ማንም ስለሡ መልካምነት ያወራ ሳይኖር አንተ በመፃፍህ በቲኒሹም ቢሆን ስለ ገለፅከዉ ከልብ አመሠግናለዉ 🙏🙏🙏
@haftomtewelde2984
@haftomtewelde2984 Жыл бұрын
ዶር አለማየሁ ዋሴ እድሜና ይሰጥህ በጣም ድንቅ ሰራ ነው❤❤❤
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ነዉ ደራሲ አለማየሁ ዋሴ ብዕርህ አይንጠፍ።እንዲሁም ተወዳጅ ተራኪያችን የእሰይነሽ ልጅ እናመሰግናለን በርታልን😊😊😘
@asrarahmed5608
@asrarahmed5608 2 ай бұрын
ወዶቼ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ፣ መችም የምታቀርቡልን መፅሃፊ በአሁኑ ሰኣት በተያያዝነው የኑሮ ሁኔታ ፣ ከፍተኛ እገዛ እያረገልኝ ፣ ሲሆን መፅሃፋችሁን ስሰማ ሁሉንም ነገር ስለምረሳ ቸመችቶኛል፣ አመሰግናለሁ። በመቀጠል በእስይነሽ ልጅ መስማት የምፈልገው መፅሃፍ " የሀበሻ ጀብዱ" የምለውን ቢሆን ደስ ይለኛል።
@OhthatJask-tz1vb
@OhthatJask-tz1vb 7 ай бұрын
Ewunet betam newu yemwedachewu hulun srawecheh Dr Erejem Edma ystlgn terakewu wendmachen Enamesegn alenmelkam gelsta newu .
@fasikafiseha7958
@fasikafiseha7958 3 ай бұрын
ይህንን ምርጥ መፅሀፍ በምርጥ አተራረክ ....
@ሳሉነው
@ሳሉነው Жыл бұрын
በቃ መጽሐፍቶቹ ሁሌም ድንቅ ናቸው ደራሲውንም ተራኪውንም እናመሰግናለን ❤
@HabtamuSafeMicheal
@HabtamuSafeMicheal 4 ай бұрын
በእውነት መነሻችንን ያልዘነጋህ ጥበበኛ
@asteralemuakele
@asteralemuakele 10 ай бұрын
አሪፍ መጽሐፍ በአሪፍ ድምጽ እናመሰግናለን❤
@alexdonat2765
@alexdonat2765 Жыл бұрын
ድንቅ ትረካ ከወር በፊት ገዝቼ አንብቤው ነበር በትረካው ደሞ ልዩ ነው ከይቅርታ ጋር በዙ አሪፍ አሪፍ መጽሀፎች አሉ እነሱን ብተርክልን ይበልጥ ደስ ይለናል
@አሌክሰ
@አሌክሰ 10 ай бұрын
የመፃፉንም ደራሲ ተራኪውንም ሳላደንቅ አላልፍም❤❤❤❤❤
@addiethiotube2909
@addiethiotube2909 Жыл бұрын
ዶ/ር አለማየሁ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ፣ ሌላ ብሩህ እና ሀናጺ ልምድና ምክር እንድናነብ ፣ ፣ ፣ እንተም አቅራቢው በርታልን ጊዜና ስጦታህን ለበጎነት ስላደረክ ❤
@ellenimamo7570
@ellenimamo7570 Жыл бұрын
ዶክተር አለማየሁን በጣም የማደንቀው። ሦስቱን መፅሀፍቶቹንም አንምቢባለሁ። ትውልድን የሚያንፁ ናቸው ። ፀሐፊውንም አንባቢ ውንም አመሰግናለሁ ።
@mhiretgirma8703
@mhiretgirma8703 9 ай бұрын
ግሩም ትረካ! እናመሰግናለን የሚያስተምር መጽሐፍ ስለመረጥክ 🙏🏽
@mimimengistu5996
@mimimengistu5996 Жыл бұрын
አንባቢው እራስህን ሰምተህዋል መጽሐፉ በጣም አስተማሪ ነው
@godolias_godolias761
@godolias_godolias761 Жыл бұрын
ዶ/ር አለማየው ዋሴ እድሜ ይስጥልን
@tediwolde4921
@tediwolde4921 Жыл бұрын
ዋዉ 1ኛ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🤙👍
@marlynandilao8687
@marlynandilao8687 Жыл бұрын
Betam enamesegenalen Arife desi yemile tereka new🎉❤❤❤
@The_Long_Walk_to_Freedom
@The_Long_Walk_to_Freedom Жыл бұрын
የልቤን ያደረሰ ትረካ ነው፤እነመሰግናለን።
@techwithkunat3552
@techwithkunat3552 Жыл бұрын
betam des mil tarik ena treka new
@yengusasratie699
@yengusasratie699 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ መፅሐፍ ነው❤❤❤።እናመሠግናለን።ተራኪውም
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
Amazing voice👌 በሠማአም ነብስ ነው የዘራህበት ትችላለህ አቦ ከወጣ ቀን አስቶ በጉጉት ስጠብቀው ነበር ። #ከአድማስ_ባሻገር ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ የማበብ የትረካ ሀቢታቴን ያገኝሁት በአተ መፀሀፎች ነው ከበርልኝ ብርቅየው እቁ ሀገር ወዳድ ደራሲችን በሊላ ብዕርህ እንደምትመጣ በተስፍ እጠብቃለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤🙏
@tsigehabtamu7511
@tsigehabtamu7511 Жыл бұрын
ግሩም ድንቅ በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ እናመሰግናለን በርታልን ወንድሜዋ ግን መፅሐፍ ምርጫ ማንም አይደርስብህ ትችላለህ ❤❤❤❤🎉
@mesgnazekarias9063
@mesgnazekarias9063 Жыл бұрын
Grum new yeeshete lij ybarek
@SaraSara-rl6pd
@SaraSara-rl6pd Жыл бұрын
ግሩም ነው እናመሰግናለን!!
@MeronKetema-hs8ux
@MeronKetema-hs8ux Жыл бұрын
Betam aref new enah mesgineln
@yalewlemma2828
@yalewlemma2828 11 ай бұрын
Great looking
@habtamu2085
@habtamu2085 Жыл бұрын
አለ........ቆንጆ ቅላፄ አላት
@tewodrostesfaye3172
@tewodrostesfaye3172 Жыл бұрын
❤ግሩም ነው❤
@alsabetgezaheng6237
@alsabetgezaheng6237 Жыл бұрын
ፐ. በጣም ደስ ይላል ምን እንደምል አላውቅም. ብዙ ትምህርት አጊንቸበታለሁ
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ Жыл бұрын
ዋው ግሩም ነው በእውነት !!!
@EphriemTsegezabe-db4ew
@EphriemTsegezabe-db4ew Жыл бұрын
Thank you arif tireka
@daborahaset3654
@daborahaset3654 Жыл бұрын
ተባረክ
@MastewalAyele-u2i
@MastewalAyele-u2i Жыл бұрын
Amesegnalehu bto
@HabtamuGirmay-x9h
@HabtamuGirmay-x9h 9 ай бұрын
አለ የሚለውን ስትል ለወደፊት አስተካክል ሌላው ሀሪፍ ነው
@meseretabebe3134
@meseretabebe3134 Жыл бұрын
Amazing ❤
@ዘርፈሽዋል
@ዘርፈሽዋል Жыл бұрын
የcopy right መብት አለህ ብዬ አስባለሁ:: አለበለዚያ ድንቅ ስራ ነው::
@singletube5173
@singletube5173 Жыл бұрын
Amazing story❤
@fasilabegaze8154
@fasilabegaze8154 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤
@sisaygibe5034
@sisaygibe5034 Жыл бұрын
ዶር አለማየሁ ዋሴ እጅህን ቁርጥማት አይንካው
@tirhasmulugetareda8697
@tirhasmulugetareda8697 Жыл бұрын
አሪፍ ነበር😮 እናመሰግናለን ❤❤
@eskedaraddis7184
@eskedaraddis7184 Жыл бұрын
Enamesegnalen
@ermiasassfa9516
@ermiasassfa9516 Жыл бұрын
Thank u.
@aldaam5127
@aldaam5127 Жыл бұрын
እናመሰግናለም❤❤❤ከቃል በላይ ነው ብእርህ አይንጠፍ ዶክተር አላማየሁ ዋሴ ተራኪውም ክበርልን❤
@sidulile7253
@sidulile7253 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@nahommimi9882
@nahommimi9882 Жыл бұрын
የመርገምት ጨርቅ
@እሙጅሆርሸዋYouTube
@እሙጅሆርሸዋYouTube Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ደህና መጣሽወራቤ ወደቤቴ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላም ሰላም ብያለሁ ውድና የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁይብዘለኝ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን💚💛❤
@mihreteabgebrekidan3144
@mihreteabgebrekidan3144 Жыл бұрын
❤❤👍👍
@azebworkneh1494
@azebworkneh1494 Жыл бұрын
ድምጽክን መቀያየሩ ቢቀርብክ. Pls🙏
@rahwa138
@rahwa138 4 ай бұрын
Ende lemin ene des yelegnal
@kasauhan4544
@kasauhan4544 Жыл бұрын
I love Alfred 😂
@tssegaaalegessehaile6641
@tssegaaalegessehaile6641 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
@febu7691
@febu7691 3 ай бұрын
Gen did u ask permission from the author?
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
ትንሽ ባትፈጥን ጥሩ ነበር ትረካ አይመስልም ፈጠንክ
@coffeerelax3455
@coffeerelax3455 Жыл бұрын
Thanks but you missed some words from the book at 3:40:10
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Жыл бұрын
ከደራሲው አስፈቅደህ ነህ ?
@ashtesera6949
@ashtesera6949 Жыл бұрын
I don't like the narrator. ....awohe... Yemilew never yasekale and also...indetilke sew hone yemiterekew..accent. Very ammaterish new. Mine alebet ke "fibre wake mekaber" Teresa ayemarum. Le KZbin meantime....beqa...
@ZnashGetu
@ZnashGetu Жыл бұрын
በቃ ዶ/ር አሌክስ ይለያል ምርጥ ስራ።ተራኪውም ምርጥ ነህ❤
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 18 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 2,8 МЛН
Wall Rebound Challenge 🙈😱
00:34
Celine Dept
Рет қаралды 15 МЛН
ሜትራሊዮን ከምዕራፍ ፩፩ እስከ ፪፬ (መጨረሻዉ)              kesate brehan ze tewado
2:45:04
ደም የንካው እጅ ሙሉ ክፍል/Ethiopian Amharic tireka DEM YENEKAW EJ FULL EPISODE
3:35:20
ሰገነት ትረካ SEGENET NARRATION
Рет қаралды 45 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 18 МЛН