ችክን ካሪ በክሬም chicken curry ለእራት ለምሣ ከነጭ እሩዝ ጋር

  Рет қаралды 21,931

TG ARABIAN FOOD

TG ARABIAN FOOD

5 жыл бұрын

ምርጥ ችክን ካሪ ለምሳ ለእራት ለተለያየ ግብዣ የሚሆን ምርጥ ነው ትወዱታላችው ዋው ችክን ካሪ

Пікірлер: 96
@MadinahMohamad
@MadinahMohamad 9 ай бұрын
በጣምቆጆነውሰርቸውመሻአላ❤❤❤❤
@user-lr3gu8mi1p
@user-lr3gu8mi1p 8 ай бұрын
አመሰግናለዉ ምግብሽ ምርጥ ነዉ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 8 ай бұрын
አንቼም ተባረኬ
@madina0955
@madina0955 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ልዩ ሰላምሺ ይብዛልኝ በመጀመሪያ ካንች ብዙ እጠብቃለሁ በርችልኝ እማየ
@fititewerke3920
@fititewerke3920 5 жыл бұрын
ያምራል ቲጅ በርች የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ አብይ ፆም አደረሳችሁ አደረሰን
@hayatahmed6296
@hayatahmed6296 Жыл бұрын
ባለ ሙያ ነሽ አንችን አይቼ የሰራሁት ሁላ ይወዱልኛል ሰወቼ አመሰግናለሁ ቲጂየ
@ferossalem4081
@ferossalem4081 Жыл бұрын
ሰላም ትጂዬእጅሽ ይባረክ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው ቲጂዬ thanks
@Temimtube
@Temimtube 5 жыл бұрын
ዋው ያምራል እናመሰግናለን ውደ
@h.g3326
@h.g3326 2 жыл бұрын
ውይ ቅመሙ በዛ
@user-po3tw5mq5n
@user-po3tw5mq5n 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል ማማዬ እጅሽ ይባረክ
@bezinayoutubechannelbybeza2591
@bezinayoutubechannelbybeza2591 4 жыл бұрын
Chicken curry is my favorite one thank you for sharing love it!!
@kalebdaniel7414
@kalebdaniel7414 5 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ሲያዪት እራሱ ደስ ይላል 😘😘😘😘😘
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 5 жыл бұрын
ያምራል በጣም
@mohgh1411
@mohgh1411 5 жыл бұрын
ተባረኪልኝ እህቴ ዋውውውውው ነው
@MadinahMohamad
@MadinahMohamad 9 ай бұрын
❤❤❤😊
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ቲጂ የኔ ባለሙያ እንኳን በደና መጣሽ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው ምርጥ የሀገር ልጆች ለአድዋ ድል በዓል እንኳን አደረሰን
@user-po3tw5mq5n
@user-po3tw5mq5n 5 жыл бұрын
ቲጂዬ የምወደው የህንድ ምግም ነው😘 በርቺ ማማዬ
@meshalalanzi1879
@meshalalanzi1879 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ
@wintalove6359
@wintalove6359 5 жыл бұрын
Tijeye tanx ejes yebarek🙏🙏
@NancyNancy-qx7uv
@NancyNancy-qx7uv 5 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ በርች ውደ
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
እጅግ ስፍልገው የነበር ምግብ አቦ እድሜነ ጤነ ቲጅየ
@user-ov5nb7ql9j
@user-ov5nb7ql9j 5 жыл бұрын
ሠላም ብያለው እህታችን ዋውውውውው ብያለው በጣም ያምራል በርችልን የወርቶዶክስ እምነት ተከታዯቿ በሙሉ እንካን ለጌታችን ለመዳኒታችን አብይ ፅም በሰላም አደረሳቹህ አደረሰን የሠላም የፍቅር ፅም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@user-so4fo2sj6r
@user-so4fo2sj6r 5 жыл бұрын
ዋው በርቺ
@fatimaawal8674
@fatimaawal8674 5 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ የኔ ማር
@rurruislamictube4415
@rurruislamictube4415 5 жыл бұрын
waaw betam yamral
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
Yamiral Betam Thanks tgye
@qatarqa1176
@qatarqa1176 4 жыл бұрын
እና መሰግናለን በጣምያምራል
@user-po3tw5mq5n
@user-po3tw5mq5n 5 жыл бұрын
ዋው ያሚ ነው እስፓይሲ ውስጤ ነው
@islamicmessage777
@islamicmessage777 5 жыл бұрын
ቲጂዬ ሰላም ነሽ የኔ ቆንጆ😍ያምራል አፊያ አለይኩም እጅሽ ይባርክ በርቺ 👌💯😘
@addisuwodajenehi
@addisuwodajenehi 5 жыл бұрын
Betam konjo akerareb betam yemitafit chicken
@konjokonjo392
@konjokonjo392 4 жыл бұрын
ስራሽ ዋው እጅ ይባርክ
@kmisogibcccg7793
@kmisogibcccg7793 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድ
@hannahanna492
@hannahanna492 5 жыл бұрын
Berchi Enamesegnalen
@DRAVOUN
@DRAVOUN 5 жыл бұрын
ያምራል ቲጅየ በርች የኔ ዉድ እጅሽ ይባረክ
@muhamad640
@muhamad640 5 жыл бұрын
አላቅምነበርልመልከትሀያትጀባ
@halimahhalimah9548
@halimahhalimah9548 4 жыл бұрын
ዋው ነው በርችማ
@hiruuteesilaassee2560
@hiruuteesilaassee2560 2 жыл бұрын
Goobaz yene konjo Egzihaber yebarkesh 👍👍
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 2 жыл бұрын
አሜን ውዴ
@ttty3386
@ttty3386 5 жыл бұрын
ዋው ማርያምን ዛሬ ሰራሁት እውነትሽም ነው በጣም ነው የሚጣፍጠው ቲጂዬ አሁን ሳይሽ ገረመኝ
@addisaddis3562
@addisaddis3562 5 жыл бұрын
እድሜ ይስጥሽ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ልጄ ኮሌጅ ነውና ምን ልስራ ለሳምንት እሚሆነው ስል ነበርና ሁሉም ግብአቶች ነበሩኝ ከእርጎ በቀር ሰራሁት በጣም አሪፉ ሆነ እናመሰግናለን በርቺ።
@misredamsew6115
@misredamsew6115 4 жыл бұрын
Tabarki barchi
@maninatekurate5858
@maninatekurate5858 5 жыл бұрын
Gobezi berichi seewt
@ttty3386
@ttty3386 5 жыл бұрын
ቲጂዬ እጅሽ እግዚአብሄር ይባርከው እህት ስንት ለተቸገሩ መፍትሄ ሆንሻቸው ጌታ ይባርክሽ
@adisadisorthodoxtewahedo4524
@adisadisorthodoxtewahedo4524 5 жыл бұрын
ዋው
@etebegnikoshashaalegni4623
@etebegnikoshashaalegni4623 5 жыл бұрын
ጎበዝ
@wewe8954
@wewe8954 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@aynalemmezamur5578
@aynalemmezamur5578 5 жыл бұрын
Nice
@user-jr3lc6nt4o
@user-jr3lc6nt4o 5 жыл бұрын
ቲጂዬ ምራቄን አስጨረሽኝ እጅሽ ይባረክ😍😍😍😍
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 жыл бұрын
ብዬልኝ ማማዬ
@user-rs5vu1pj9x
@user-rs5vu1pj9x 5 жыл бұрын
ቲጅ እጅሽ ይባረክ ሰርቸ እመልስልሻለው
@meseretmeseimeseretmesei9793
@meseretmeseimeseretmesei9793 5 жыл бұрын
wwwwowww tg ejesh yebarek bexam yameral
@akapp3507
@akapp3507 5 жыл бұрын
see First
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 5 жыл бұрын
ሰላም ብሮ እንት ነህ ሰብስክራይብ አደረኩህ በርታ እኛንም ጎብኘን
@hulubersuhone898
@hulubersuhone898 5 жыл бұрын
Yena mirt berchi gobez yasgomejali
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 5 жыл бұрын
ሰላም ብያለሁ ቲጂዬ በደንብ ይታያል እናመሰግናለን የኔ ማር
@ekramek8697
@ekramek8697 5 жыл бұрын
Endat nesh betam Aref new watsab ketreshn Lakelga
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 5 жыл бұрын
*ቲጅዬ ማር ምርጥ ስራ ነው እንደ አስተያየት ግን ደረቅ ቅመሞችን ከመጨመርሽ በፊት እጠቢው ምክንያቱም ከሙን በጣም ቆሻሻ አለው አጥበሽው አይፀዳም አፈር ይመስላል ከውስጡ የሚወጣው ካጠፋው ይቅርታ የኔ እህት*
@user-ek7vw9xn9f
@user-ek7vw9xn9f 5 жыл бұрын
ቲጅየ የኔ ውድ
@nesanethabtie9546
@nesanethabtie9546 5 жыл бұрын
tg Fb Yelsem Add Adergege Efelgesalhu Nestile Cream Alge Mene Lesrabet
@merontube1254
@merontube1254 Жыл бұрын
አበሳ ነሽ የኔ ጓበዝ❤❤❤
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Жыл бұрын
ውዴ
@umihabibti4554
@umihabibti4554 5 жыл бұрын
_Waw yamral yene balemuya beka menm aywetalshm enem eyayehu bzu like mestet bichal like eyareku muya eytemarku new abo mechet ybelsh_
@amethiopianandiloveethiopi6459
@amethiopianandiloveethiopi6459 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ እኔሰ ዝም ብየ ላፈጥ እንጅ አልሰራም😌😌😃
@hayatabdy7107
@hayatabdy7107 5 жыл бұрын
የጅማ ልጅ ነኝ ትግ ጌታ kkkk ለምን አትሰሪም
@amethiopianandiloveethiopi6459
@amethiopianandiloveethiopi6459 5 жыл бұрын
@@hayatabdy7107 ሙያ የለማ😞😂
@user-vn8jj7ww5t
@user-vn8jj7ww5t 5 жыл бұрын
ተገላግለሻል
@user-vn8jj7ww5t
@user-vn8jj7ww5t 5 жыл бұрын
ቲጂ ማር በጣም አሪፍነው የምግቡ ባላባት ነኝ ቪዲወለመቅረፅ አትፈቅድልኝም እዳች መዳም ጥሩ ብትሆንልኝ በጣም ቡዙ የምሰራቸውን ማሳየት እፈልግ ነበር ረቢያን ቻይኒዝ ረቢያን ኪታኪ ሰርተሽ ለእህቶቻችን አሳይልኝ
@keftube
@keftube 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!! በቻናላችን የሁላችንን ሂወት ከፍ የሚያደርጉ ቪዲዮዎች አሉን…. በተረፈ የዚህ ቻናል ተመልካቾች ወደቻናሌ ገባ በሉና ለእናንተ የሚሆን መረጃ አለኝ ጎብኙን
@shemimapro4060
@shemimapro4060 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል ነገ እሞክረዋለሁ ሠኞ እኔ ነኝ ምሣ ምሠራው ከወደዱት እነግርሻለሁ በርቺልኝ ጎበዝ ግን ራስሽን ጠብቂ ።
@AminaAmina-lj9hu
@AminaAmina-lj9hu 4 жыл бұрын
ቲጂ ባለሙያነሽ ውነት ሁለት ቀን በተከታታይ ያንችን ምግብ ነበር የሰራሁት ሰወቸ በደስታ ነው የበሉት ለቁርስ የሚሆን ምግብ እሳይን በትርፍ በርቺ
@user-gy2xr1ht7w
@user-gy2xr1ht7w 5 жыл бұрын
ዋው ስፍልገው የነበርው ምግብ ነው ተባረኪ ውደ አዲ ምግብ አለ ደሞ የህዲ ቢጫ ከለር የያዘ በዶሮ በስጋው ብቻ የሚሰራ በጣም አሪፍ ነው ካወቅሽ ብታሳይን
@hhhhjk6533
@hhhhjk6533 5 жыл бұрын
እይዋ እሱን እኔም እፈልገዋለሁ እህት
@user-nw1ov6mf1f
@user-nw1ov6mf1f 2 жыл бұрын
እኔም እፈልገው አለሁ
@user-ww6ch1tj7m
@user-ww6ch1tj7m 5 жыл бұрын
አስጎመጀሽኝ ሆዴ አሞክራለሁ እስኪ
@islamislam-yg7qz
@islamislam-yg7qz 5 жыл бұрын
Besmeten
@m.ee.m869
@m.ee.m869 5 жыл бұрын
Enkuan.anti.adrisan
@zahidazahida1988
@zahidazahida1988 5 жыл бұрын
Tgye tahnks
@wewe8954
@wewe8954 5 жыл бұрын
Gobez. Swedshi
@munakedir4333
@munakedir4333 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ እጅሽ ይባረክ በጣም ነው የምወደው
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 5 жыл бұрын
.....፤፤፤፤፤፤ ..ስላም ዉዶቼ ሰብለ እና በዛብህ ቱዩብ ቻናል ነን አሪፍ አሪፍ መረጃወችን ለመስራት እሞከርን ነዉ እስኪ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችን አባል ይሁኑ በሃሳብ ይደግፉን እናመሰግናለን
@nejatmohamd7763
@nejatmohamd7763 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት ግን ማንኛውንም ክሬም መጠቀም እንችላለን እንደ
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 Жыл бұрын
አወ እኔ ባገኘሁትክሬምነውየምሰራውግንበጣምይጥማል
@sarayoussouf6125
@sarayoussouf6125 5 жыл бұрын
Hi tight how to make msemen
@user-lx5up3sm8e
@user-lx5up3sm8e 3 жыл бұрын
ዋው ያምራል እህት ግን ድቡልቡሏን ስሟን ነገሪኝ መዳሜን እዳስገዛት ??
@samrawitfikad8044
@samrawitfikad8044 2 жыл бұрын
😳😳😳😳🤔😁😁😁😁😁😅😅😅እሷቱንቀንሽ😳😅😅😅😅እኔ ላንች እንዴት እንደፈረግኩ😕በተረፈ እያየዉሽ ነዉ እሰራለዉ እኔም
@nejatmohamd7763
@nejatmohamd7763 4 жыл бұрын
ጥያቄውን መልሽልኝ
@rahmetmosha6732
@rahmetmosha6732 5 жыл бұрын
ፋብሪካ ምንድነው
@Lovely1740
@Lovely1740 4 жыл бұрын
ፓፕሪካ ማለት የማያቃጥለው የፈረንጅ ቃሪያ በ ባውደር መልክ ማለት ነው
@ekramek8697
@ekramek8697 5 жыл бұрын
Yena konjo whatsApp ketereshen LakeLega
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 жыл бұрын
0097 15 66 27 65 33
@user-nw1ov6mf1f
@user-nw1ov6mf1f 2 жыл бұрын
እረ ቴጂ መስመርሽን አስቀምጪ ጎዲ ሊፈላብኝ በዲፍረት የመዳምን መጥባህ ልገባበት ነው
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 2 жыл бұрын
09 67 27 94 33
@user-nw1ov6mf1f
@user-nw1ov6mf1f 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ልዩ
@ashuwinnertube
@ashuwinnertube 5 жыл бұрын
i can't reach you i think the phone nuber you gave me is not valid
@zahidazahida1988
@zahidazahida1988 5 жыл бұрын
Tgye tahnks
ሸወርማ  በጣጥ  ለእራት ምርጥ እራት ነው
20:08
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 56 М.
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 18 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 15 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 57 МЛН
ሩዝ በዶሮና በኮኮናት
8:06
Tinu Habesha
Рет қаралды 1,9 М.
ቶስት ሮል በዶሮ አሰራር
10:55
HAWA TUBE
Рет қаралды 566
ካሬ ችክን ሳሎና የእንድ ዶሮ simple Chicken Curry
9:49
ምሰፓሃ አሠራር ለቁርስ
14:38
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 54 М.
ካስታርድ ማሀለብያ  በዘፈራን (Custard )
6:41
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 93 М.
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 18 МЛН