ችኵል ሰው ለመጕደል ይቸኩላል | በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ | Yonatan Aklilu | Denver Addis Kidan | 2023

  Рет қаралды 261,572

Addis Kidan

Addis Kidan

Күн бұрын

📍 Denver Addis Kidan 2220 S Chambers Rd Aurora, CO 80014
|► Stay blessed and stay tuned for more videos Please Subscribe
@ADDISKIDAN
|► አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
=====================================================
Follow Us 👇👇
📱Addiskidan church Instagram
/ addiskidan_denver
📱Addiskidan church Facebook page
/ addis-kidan-1034944447...
📱Addiskidan Website
www.addiskidan...
=====================================================
AKEC Worship = • Addis Kidan Worship Mi...
AKEC Word of God = • የእግዚአብሔር ቃል(Word of God)
AKEC Young Adult = • Addis kidan Young Adult
AKEC Teleconference = • Live Teleconference's
AKEC Kids = • Addiskidan Kids Ministry
=====================================================
Thanks For watching Make sure to subscribe to this channel to get the latest Video. God bless you all.
=====================================================

Пікірлер: 539
@wubshethabte6212
@wubshethabte6212 9 ай бұрын
ታላቅ የእግ/ር ሰዉ
@destaabraham5378
@destaabraham5378 10 ай бұрын
አሁን ያለውቤት ህይወት 😢😢😢ቸኩዬ የገባውበት ግን አሁን ለመውጣት ከበደኝ😢
@diboratesfaye-e8l
@diboratesfaye-e8l 10 ай бұрын
ahunm chekuleshi le mewxat atchoky ehte getan xebkw🥰🥰🥰
@botin6076
@botin6076 9 ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn yoniye fatar abazitoooooo yibarki tkxxx so much abateee ❤❤❤
@aberamaro2412
@aberamaro2412 8 ай бұрын
ጉሩም ትምህርት ና የብዙውን ችግር ነዉ ጌታ ይባርክ ዮን
@EnatfantaRegassa
@EnatfantaRegassa 11 ай бұрын
እሄ መልእክት ለኔ ነው በየሱስም መረጋጋት በህይወቴ ሆነ ጌታ ክብሩን ይውሰድ🙏🙏🙏አሜን
@Perophet
@Perophet 10 ай бұрын
አሜን ተበርኪ
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 7 ай бұрын
Amen
@BetHinok
@BetHinok 9 ай бұрын
ጌታ ይበርኪ❤❤❤❤ዮኒዬ
@jalalendale7319
@jalalendale7319 9 ай бұрын
ድንቃድንቅ መልህቶች ይገርማል ተባረክ ዮኒ የኔ ወንድም 🤔🤔🤔❤❤❤💯💯💯
@هنمح-د9ذ
@هنمح-د9ذ Ай бұрын
Kallas ba arbana ba amrena beqa ❤❤
@BemnetTeshome-mf3qh
@BemnetTeshome-mf3qh 9 ай бұрын
ችኮላ የትእግሥት ጠላት የጸጸት አባት ነው ዮኒ ጌታ ይባርክህ።
@frehiwotgirmaytesema711
@frehiwotgirmaytesema711 11 ай бұрын
ይሄ መልእት ለኔ ነው ጌታ ሆይ በሰማሁት መልክት እንድኖር እርዳኝ ዮኒዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይግለጥልህ ተባረክ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@nahum6197
@nahum6197 10 ай бұрын
Ererere...
@AtinafuAbaro
@AtinafuAbaro 3 ай бұрын
ተባረክ !!ግን የቆጨኝ ከአራት ዓመት በፍት ይህን ትምህርት ብሰማው :አሁንምአልመሸብኝም ጌታ ከእኔ ጋር ነው።
@Zinashsimon4067
@Zinashsimon4067 10 ай бұрын
ጌታ ሆይ በሰማን ቃል ፀንትን እንድኖር በ ፃጋ ኤርዳን ሃዳራ ጌታዬ ተባረኪልኝ ዮን ፃጋ ይብልህ ❤️❤️❤️❤️
@HhjBb-m3s
@HhjBb-m3s 11 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታ ለየሱስ ይሁን አሜን
@tizitahussein2383
@tizitahussein2383 11 ай бұрын
Amen
@mersibaho3154
@mersibaho3154 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው
@KonjitMagaze
@KonjitMagaze 4 ай бұрын
Iwunetinawu ye egzihaber saw geta hoyi ibak adire mesemati aderegilin😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@EyasuZeleke-bc6rn
@EyasuZeleke-bc6rn 2 ай бұрын
እየሱስ አምላኬና አባቴ ያንተ ፈቃድ ይሁን በሕይወተ🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌
@yohannestesfaye7709
@yohannestesfaye7709 11 ай бұрын
"አሳድሮ ማየት የሕይወት ዘመን እውነተኛ ምክር!!!
@gracetube5140
@gracetube5140 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ በሰማሁት ቃል መኖር እንድችል እርዳኝ /አግዘኝ ❤❤❤ መልእክቱ በሙሉ ለእኔ😢😢😢 God I need your help always 😊😊😊
@almazmuktar7580
@almazmuktar7580 11 ай бұрын
ዬኒ እዉነት ነዉ ቸኩያለሁ
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 11 ай бұрын
@CheerfulAnacondaSnake-vm5hf
@CheerfulAnacondaSnake-vm5hf 11 ай бұрын
🎉🎉
@AB-bu6bo
@AB-bu6bo 11 ай бұрын
አይ ይሄ መልዕክት የማንም አይደለም የእኔ ነው።
@MiretteMirette
@MiretteMirette 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@hassttrrff7936
@hassttrrff7936 10 ай бұрын
ጌታ ከመቸኮል ይጠብኝ ዮኒዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ❤❤❤
@MaruLulit
@MaruLulit 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እርዳኝ ቀሪ ዘመኔ የእርጋታ ይሁን በቃልህ እና በፍቃድህ እና በእርጋታ ይሁንልኝ እባክህ ለውጠኝ !
@SignalSignal-c6j
@SignalSignal-c6j 2 ай бұрын
ዩንዩ፣ታአበርክህ፣አሜንንንንንንንን፣ጌታሆይ፣ማርገገቱን፣ስጠኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@UaeDubai-y1j
@UaeDubai-y1j 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ አንተ ጥበበኛ ነህ ድንቅ መካር ነህ አመሰግንሃለሁ።ዮንዬ ይህን መልእክት ከእግዚአብሔር ቀጥታ ተቀብለህ ስላስተማርክን ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ።
@Biniyam3832
@Biniyam3832 11 ай бұрын
ከጌታ እንደሚሰማ ሆኖ ቃሉን መስማት መታደል ነው፣ ነገር ግን ዮናታን በቀጥታ የሰማው ቃል አይደለም። ኮርጆ ነው ያስቀመጠው፣ ስብከቱን "ችኩልነት" ተብሎ የ አሸናፊ መኮንን ገፅ ውስጥ ተለጥፏል።
@IsraEl-fv8tb
@IsraEl-fv8tb 10 ай бұрын
​@@Biniyam3832ታዲያ ምን ችግር አለ ከዳቢሎስ መፅሐፍ የተለጠፈ አያስተምረን እንጂ መልካም መልካሙን እያነበበ ከመፅሐፍ ቅዱስ ሀሳብ ሳይወጣ እኔ መለወጥ ከቻልኩ እስኪ ምን ችግር አለው? ነው አንተም ቸኩለህ እስኪ ያነበበውን ልናገርበት ብለህ ነው?ለማንኛውም በጣም ተጠቅመናል።
@Abush-mp1ot
@Abush-mp1ot 9 ай бұрын
አባት ሆይ የሰማውትን በልቤ አኑርልኝ እስካሁ ቸኩዬ ያጣሁት ይብቃ አሁን አንተ ምራኝ ጌታሆይ እጄን ላንተ ሰጥቻለሁ አሜን
@romankinfu666
@romankinfu666 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ እርዳኝ ❤❤❤❤❤ ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባረክ ለምለም God blessed you
@MaritaMarita-cn6fw
@MaritaMarita-cn6fw 4 күн бұрын
Ameeeeen ameeeeen.ameeeen.amèeeeeen.ameeen yoniye.tebareki.❤❤❤❤
@HirutDamese
@HirutDamese 11 ай бұрын
ሙሉ በሙሉ የኔ ምልክት ነው ጌታ እየሱስ ይስራኝ ተባርክ ዮንዬ
@robeltamire5019
@robeltamire5019 Ай бұрын
ጌታሆይ በአንተ ሀሳብ እንድኖር እርደኝ እንዳልቾኩል አንተ ግዘኝ🙏❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏
@genethailu1168
@genethailu1168 8 ай бұрын
ይሄ መልእት ለኔ ነው ጌታ ሆይ በሰማሁት መልክት እንድኖር እርዳኝ ዮኒዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይግለጥልህ ተባረክ
@እየሱስጌታነው-አ8መ
@እየሱስጌታነው-አ8መ 10 ай бұрын
😢😢😢😢ኤሄ መልእክት ለኔ ነው ጌታ ሆይ እርዳኝ እኔስ ቸኩዬ ብዙ ነገር አበላሸሁ ነገሮች ተደጋግም አደከመኝ ከአሁን በሀላ ያለው ቀሪ ዘመኔ አተ የለከው የወሰነክልኝ ተርጋግቼ የምኑርበት ህይውት ስጠኝ 😢 አሳድር ማየት ይሁንልኝ አሜን
@mouawecell3097
@mouawecell3097 11 ай бұрын
ዮንዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 😍😍😍😍😍አሜን አሜን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው እውነት እግዚአብሔር ልቦና ስጽኝ
@YidnkSirmolo
@YidnkSirmolo 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ አሚን አሚን
@MimiEthiop
@MimiEthiop 10 ай бұрын
Ameneeeeewew❤❤❤❤❤❤
@MseFahad
@MseFahad 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባሪክ🙏🙏🙏🙏
@TigistAbcd
@TigistAbcd 2 ай бұрын
ዮኒ ተባረክ
@SomrtSomrt
@SomrtSomrt 4 ай бұрын
Amen eyusus erdayin
@zainadfiekt3465
@zainadfiekt3465 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በቃልህ እኖር ዘንድ አንተ እርዳኝ
@desalach3337
@desalach3337 6 ай бұрын
Me too ✋️ ❤❤❤❤
@ronycell1590
@ronycell1590 10 ай бұрын
ዮኒዬ ትክክል👌👌👌👌💯💯💯💯
@jontesfay2000
@jontesfay2000 10 ай бұрын
Amen amen amen
@henokmulugeta3061
@henokmulugeta3061 11 ай бұрын
ጌታ ጸጋውን ያብዛልን መልዕክቱ ለኔ ነው። ተባረክ ዮኒዬ የኔ አባት።
@EndryasMathwos-sv3tl
@EndryasMathwos-sv3tl 11 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ዘመንክ ይባርክ ተባረክ ፀጋው ይጨመርልኝ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ተባረክ ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሆን ❤❤❤
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 7 ай бұрын
Amen
@josseyofficial
@josseyofficial 2 ай бұрын
በጣም ግሩም ትምህርት ነው ዮንዬ የትውልድ አባት ተባረክ❤❤❤❤🎉🎉
@tigstsebsba4264
@tigstsebsba4264 3 ай бұрын
አሜንንን
@mulujesus1289
@mulujesus1289 11 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@Elsaleulseged
@Elsaleulseged 4 ай бұрын
ዬኒይ እድሜህ ይርዘምልን🎉
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ እርዳርኝ እባክህ አንድ ነገር ከ ማደረግ በፊት ለሰባት ለማለት ይባቅኝ
@desalach3337
@desalach3337 6 ай бұрын
❤❤❤yes me too
@MeratMerat-lw3kk
@MeratMerat-lw3kk 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ እንደ ቃልህ እንድኖር ማስተዋልን ስጠኝ😢😢😢
@Tekalign-s3p
@Tekalign-s3p 10 ай бұрын
ጌታ ሆይ አንተ ጥበበኛ ነህ ድንቅ መካር ነህ አመሰግንሃለሁ።ዮንዬ ይህን መልእክት ከእግዚአብሔር ቀጥታ ተቀብለህ ስላስተማርክን ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ
@EvaKiyu
@EvaKiyu 6 ай бұрын
አሜን ተበርክ ♥️🙏
@mesimatyos8137
@mesimatyos8137 11 ай бұрын
Number One me 😢ገታ ሆይ ትግስቱ ስጣይኝ😥😥🙏🙏🙏🙏🙏
@TaroGardo
@TaroGardo Ай бұрын
ጌታ ሆይ አንተ ተዋቀህል ምልካም ምንገድ ምርኝ 😢😢😢😢
@JerusalemshHelm
@JerusalemshHelm 11 ай бұрын
እየሱስ ትልቅ ነው ጌታ ይባርክህ በጣም ለሒወት አስፈላጊ ትምህርት
@buzetadesse8594
@buzetadesse8594 11 ай бұрын
የኔ መልክት ነው ጌታ ችኮላን ይስበርልኝ
@hanaberahnu
@hanaberahnu 4 ай бұрын
AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉JESUS
@mekidesmengesha-j3t
@mekidesmengesha-j3t 2 ай бұрын
yonti tebarek
@HaregAdmasu-j8x
@HaregAdmasu-j8x 4 ай бұрын
Yoni zemenih yebarke 🙏🙏🙏
@mersibaho3154
@mersibaho3154 10 ай бұрын
የስ በትክክል ነው
@sabbieba5432
@sabbieba5432 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ።ከነ ቤተሰብህ
@selambefekadu2800
@selambefekadu2800 10 ай бұрын
ጥሎብኝ ውሳኔ ላይ ችኮላ ደስ አይለኝም እና ይሄ ባህሪዬ ብዙ ጠቅሞኛል ጥቂጥ ጎድቶኛል ይሄ ትምህርት ግን እንድመጥን እንዳስተውል ጠቅሞኛል ተባረክ ዩኒዬ ❤
@LailaRehana-p5z
@LailaRehana-p5z 3 ай бұрын
❤❤❤ተባረክ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 11 ай бұрын
ዮንዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሡሥ ዘመኔህ አገልግልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ
@AshuAshu-un3ed
@AshuAshu-un3ed Ай бұрын
ኡነት ነው 💯💯እሺ ❣️❣️😭😭😭ተበርክ
@NoooraMazgan
@NoooraMazgan 11 күн бұрын
እውነት ነው ዑሩብ ቃራ 😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ እባክህ
@desalach3337
@desalach3337 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤amen amen amen 🙏 🙌yes 🙏 geta hoye silasie asetamarkeline tabarake ye geta liji tsaga yicamarbe❤egizaber yibarike
@MekdessMekdesd
@MekdessMekdesd 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰ተባረክ
@wubitesayasofficial6097
@wubitesayasofficial6097 10 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሆይ የቀረኝ ዘመኔ እንዳይባክን ስለመገርከኝ አመሰግንሃለሁ ❤ዮን thank you
@DameDamedamehmsale
@DameDamedamehmsale 5 ай бұрын
Ameni ameni 📖📖📖📖🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️📚📚📚📚📚yesi 👏👏👏👏tebareki dadi📖📖📖🥰🥰
@hannahanna341
@hannahanna341 Ай бұрын
Ameeeennnn
@KaliMasskara
@KaliMasskara 3 ай бұрын
ዮንዬ ጌታ አብርቶ ይብርክክ ፀጋ ያብዝልክ የኔ ታሪክ ነው 🤲🤲🤲ጌታ ሆይ አረጋግን
@ganetganet1176
@ganetganet1176 11 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን ታባረክ ጌታ ይባርክህ 🍇🍇🍇🙏ጌታ ሆይ ማስታዋልን አብዛልኝ 😭🙏
@genettekilu8973
@genettekilu8973 5 ай бұрын
ጌታ በምህራት ያድለን😢😢😢😢
@_elbiru
@_elbiru 2 ай бұрын
Amen Amen 🙏🙏🙏🙏
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 11 ай бұрын
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ፣ ሁሌም ጌታ አዲስ ነገርን ይስጥህ!!!
@ልዩፈቀረእየሱሰነው
@ልዩፈቀረእየሱሰነው 3 ай бұрын
Amen amen amen amen unetinawu 😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@senaytgebera5610
@senaytgebera5610 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ ለውጠኝ
@jijijiji7525
@jijijiji7525 10 ай бұрын
ዳድችሆ ተባረክ ፀጋው ይብዝልክ እሺ የኔ ጌታ አልችክልም አንተን እጥብቃሏው ❤❤
@taregnedetebo3736
@taregnedetebo3736 11 ай бұрын
❤❤❤ትክክል!!!!!!!!!!
@MarrDagfe-qe1du
@MarrDagfe-qe1du 8 ай бұрын
እኔ በጣም ነው ምችክለሁ😢ግን ምን ምያደረግሁ😢አለቅም ግን ግረ ጋበን ግን ዛምብየ አልቅስለሁ😢እኔ ምን እየሆንኩ ብየ 😢አልቅሰለሁ በጌታ ፀልሁሉን😢
@genettekilu8973
@genettekilu8973 5 ай бұрын
እኔም😢😢
@besufikadbk3179
@besufikadbk3179 10 ай бұрын
Yoni my favorite God bless you more
@cphonetastic8730
@cphonetastic8730 10 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን ❤❤❤❤❤❤❤
@halayounes4049
@halayounes4049 10 ай бұрын
Ameeeeen. Ameeeeen Wudii. Abatachini yoniyee Getaa. Iyesus. Abistoho Yibareki. Teberki tsega. Yibezikihi. Be. Buzu. Teberki❤
@genilovetubege12ni12
@genilovetubege12ni12 9 ай бұрын
በዎኔ ጀምሬ በ ወይኔ እንዳልጨርስ ጌታ ሆይ እርደኝ 😢😢😢😢
@tigstsebsba4264
@tigstsebsba4264 3 ай бұрын
አሜንን አሜንን አሜንንን አሜንን❤❤❤
@ድንቅነሸአመረገ
@ድንቅነሸአመረገ 10 ай бұрын
አሜንንንንአሜንንንንንን❤❤❤❤በጌታ ስም ታበረክህ በብዙ ፀገ በሁሉም
@falakfalak5501
@falakfalak5501 10 ай бұрын
አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ ❤️በጣም የምጋርም ትምህርት ነው ❤️🙏🏼
@mohammedabdall2878
@mohammedabdall2878 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤,አሜን አሜን አሜን ዛሬ ይሄቃል በኔሂወት መስራት እንዲችል ጌታ እርዳኝ ሁሉም በጌታ ይቻላል
@botin6076
@botin6076 9 ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much abateee 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@hermkb8335
@hermkb8335 11 ай бұрын
በጣም ልክ ነክ ዬኒዬ ብዙ አጥቻለው በመቸኳሌ ። ተባረክ
@Tinesaya
@Tinesaya 2 ай бұрын
ክፍ ነው ችኩልነት ይወጋ በየሱስም
@SosoSoso-sy3ql
@SosoSoso-sy3ql 9 ай бұрын
ጌታ ይባረክ🙏🙏 ዮንዬ🙋🏻‍♀️🥰🥰🥰
@Sunny-c7w6p
@Sunny-c7w6p 5 ай бұрын
Yoni geta yebareki ❤❤❤ Ebbifami yoniye ebbifami maqa yesusin ebbifami ayani waaqayyoo kanuma calla ayani waaqayyoo sifi yaa bayyatuu ❤❤❤❤❤❤❤
@kiyadavid
@kiyadavid 6 ай бұрын
Yoniye ewnat geta yebareki hule temertochehen sameche yemale tageb ene ba geta ye mere geta aseletenohale lamelemileng yene abat kifu ayagangeki
@kalkidanKader
@kalkidanKader 5 ай бұрын
Eshi tabareki
@Boombreadbaketry
@Boombreadbaketry 2 ай бұрын
እኔ እኮ እነቅጭ እንቅጬን ስትናገር ነው ምወድህ ጌታ እድሜህን ያርዝመው
@amarechdane4056
@amarechdane4056 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@DestaYzengaw
@DestaYzengaw 11 ай бұрын
ስድብ ከሰይጣን ነው ስብከቱን ብትሰማ ሕይወትን ይለወጣል ነቃፊ አትሁኑ እግዚያብሔር ይርዳችሁ
@twpga2305
@twpga2305 11 ай бұрын
ስብከትህ ጥሩ ነው ብዙ ባንተ ቅር የሚለኝ ነገር አለ በስብከትህ መካከል የምትጨምረው አሽሙር ትችት በ 5:30 ደቂቃ ጀምሮ የ mic ድምፅ ሲረብሽህ የተናገርከው አልተመቸኝም እናንተ ጥሩ ድምፅ የሚያወጣ በብዛትም በጥራትም ሰለምታገኙ በውጪ ካሉት ቤተክርስቲያን የራሷ ህንፃ የለው ጥቂት ነው ሃያ ዓመት ብለህ በአሽሙር መናገርህ አናዶኛል የጌታ ነገር ለሚገባን ምንም ላይሆን ይችላል ሊሎች ግን የምትናገረው ያሰናክላል ከሊሎች ጋርም ያጋጭሃል እራስህን ግዛ የጌታን ነገር ብቻ ተናገር
@emebettsegaye5940
@emebettsegaye5940 10 ай бұрын
ዮኒ ዮኒ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZamuTafese-xc4tu
@ZamuTafese-xc4tu 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ጌተ ይበርክ ዮንዬ🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞
@Matet-x8x
@Matet-x8x 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ዛማንክ ይትብርቃ ይሁን አብተ ዮንዬ ❤❤❤❤❤❤😢😢🎉🎉🎉
@berkeneshtasfe5459
@berkeneshtasfe5459 11 ай бұрын
ስለ ድንቅ ቃል ግዜ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን የእግዚአብሔር ሰው እግዚአብሔር በሁሉ መንገድ ይባርክህ ጸጋ ይብዛልክህ
@KibromAdamseged
@KibromAdamseged 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ትምህርቱ ቸኩሎ ቢመጣልኝ ኖሮ ምንኛ በትላንቱ ባተረፋኩበት ነበር ! ነገር ግን በዚሁ መረዳት እንድኖር እግዚአብሔር ይረዳኛል ። ዮኒ አንተ ትርፌ ህንክልኝ አመሰግንሃለሁ ጌታ ባርኮሀል።❤❤❤
@aynalemadema6084
@aynalemadema6084 5 ай бұрын
Geta e/r maragagati yadergilign amen amen❤❤zemenik yibarek yoniye🙏🙏
Worship by Pastor Yohannes Girma Denver Addis Kidan
1:13:15
Addis Kidan
Рет қаралды 155
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
00:27
hasan and nour shorts
Рет қаралды 12 МЛН
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 138 МЛН
SEEAR - Habibi
2:31
SEEAR
Рет қаралды 139
Tekeste Getnet የፀናውን አስብ Denver Addis Kidan
57:22
Addis Kidan
Рет қаралды 1,2 М.
የተወሰደባችሁ ይመለስላቹሀል
36:00
BETHEL TV CHANNEL WORLDWIDE
Рет қаралды 3,2 М.
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
00:27
hasan and nour shorts
Рет қаралды 12 МЛН