"ችግርህን መንግስት ያየዋል ውረድ የሚለውን የፖሊስ ዘገባ አልዘነጋውም..."😁 ልዩ ቆይታ ከኮማንደር አበበ ሙሉጌታ ጋር //ቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 41,390

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 16 күн бұрын
በወታደራዊና በፖሊስ ሙያ ውስጥ ያለፈ ሰው ቅድሚያ ስነስርአትና ህዝብን ማፍቀር ነው። የአቤ ስነ ስርአት ይህን ይገልፃል።እናመሰግናለን ኮረኔል(ኮማንደር) አበበ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 16 күн бұрын
ኦ ግዛው ዳኜን በማንሳታችሁ ደስ አለኝ ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑረው ምርጥ ጋዜጠኛ ነበር በተለይ አሱ ሲነሳ ትዝ የሚለኝ የበቅሎ ቤቱ ፍንዳታ ጊዜ ዜናውን ሲያቀርብ እንባ እየተናነቀው ነበር ያቀረበው ።
@WinTW9
@WinTW9 16 күн бұрын
I remember my mum used to mention the journalist , I was just just born that time . Ke Gotera -GCA bomb be findataw gize they had to evacuate aye gize
@Amnen.B
@Amnen.B 7 күн бұрын
Do you know his son Samuel Gezaw please he is my best friend contact me please
@haimont9075
@haimont9075 16 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ኮማንደር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የብዙ ሙያ ባለ ቤት እናከብርሀለን
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 16 күн бұрын
በጣም እርጋታው እና ስነስርአቱ ደስ የሚለኝ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ጤናውን ይስጥህ
@Beki-i9d
@Beki-i9d 16 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እናንት የኢትዮጵያ ህዝቦች ❤
@NatnaelWoldetensay
@NatnaelWoldetensay 15 күн бұрын
ህዝብ
@BirhaneKeneni
@BirhaneKeneni 16 күн бұрын
ወንድሜ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን አደረሰህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤
@fikerfilgot
@fikerfilgot 16 күн бұрын
ስለ ግዛው ሲወራ በጣም ደስታም እምባዬም መጣ ነፍሱን በቅድሳን ጎን ያኑረው እንዴት እንደምወደው የነበረ 😢 ኮማንደር ላንተም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ እኖድካለን ሙሉ ቲም ትለያላቹ ❤❤❤❤❤
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 16 күн бұрын
ጋሼ አቤ እግዛአብሔር እረጅሜ ከጤናጋ ይስጦት ዜና ሲነቡ ድምፅ ያምራል
@selamademsung5995
@selamademsung5995 15 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥክ❤
@mitu2969
@mitu2969 16 күн бұрын
ጋሽ አቤ እረጅም እድሜ
@Beki-i9d
@Beki-i9d 16 күн бұрын
ኮማንደር አበበ ሙሉጌታ
@HagosAsla
@HagosAsla 14 күн бұрын
ልጅነቴን አስታውስኩ መለሰ ቦንገር ሲባል ( ያበቦቹን ውበት አይቼ አደንቅ እና ) ሌሎችን መሳይ አሁን ሆኖ ይታየኛል ያ የሰላም ዘመን
@hirutdemeke3876
@hirutdemeke3876 16 күн бұрын
Legneten astawesegi ❤❤❤
@negateyasinyeshe6365
@negateyasinyeshe6365 16 күн бұрын
Wowo ኮማደር 🎉🎉
@3mconsultancyservice
@3mconsultancyservice 16 күн бұрын
ቀጣይ ላይ ሉልሻ ንጉሴን አቅርቡልን!
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 16 күн бұрын
ግዛው ዳኜ ድምፀ ነጎድጓድዱ እግዚአብሔር ነብሱን በሰላም ያሳርፋት
@BezunheTerefe
@BezunheTerefe 16 күн бұрын
እኔ ድሮነው የማውቀው የማውቀውም አሌጎባ ፖሊስ ኦኬስራ ነበር በባሌጎባ በጣም የሚወደድ ነበረ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 16 күн бұрын
ይቅርታ ጥያቄ ጠይቃችሁት መልሶ ሳይጨርስ ለምንድነው የምታቋርጡት ?
@hindiyabeyan1381
@hindiyabeyan1381 7 күн бұрын
Ebakachi slkun stun guadeqnachin new goba dahlak muzika bet Negash zerihun
@menalelias7674
@menalelias7674 16 күн бұрын
ዮኒ መለሰን አቅርበው እህል አይበላም ወይ የቸረው ነው ሚመስለኝ❤
@HagosAsla
@HagosAsla 14 күн бұрын
አየር ማረፍያ ላይ ኳስ የተጫወትንበት ዘመን ከዚ ከዚ አየር ድምፅ ሲሰማ ለቃቹ ውጡ የሚል ፊስካ ሲነፋ የዛን ዘመን ሰው አንድ በሉን ትዝታየ ሌላ ነው ሠላሙን እናፍቃለሁ
@anahabbana2562
@anahabbana2562 16 күн бұрын
Commander enquan dineh demitsihin lemesmat abeqan ALHAMDULILLAH Lante yeterebarebu hulu Allah yaqoiachewu berta
@melakuhaile9111
@melakuhaile9111 16 күн бұрын
EBS ዛሬ የሁሐት ቲቪ የመሰለኝ እኔን ብቻ ነው 😂
@EdrisMehamed
@EdrisMehamed 16 күн бұрын
የጠዬቃችሁትን ጥያቄ መልስ አላስጨረሳችሁትም ለምንድነዉ በተለይ ስለግዛው ዳኜ
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 16 күн бұрын
Yan yahele gize zafe lay kenore min yebela neber?
@asmakemale4701
@asmakemale4701 16 күн бұрын
ባሌኦኬስትራ በጣም አርፊ ነበር:ምን ያረጋል የኢትዮጵያ መንግስት ለውጥ: በተነው
@alemkebede5848
@alemkebede5848 16 күн бұрын
ኮማደር እናመሰግናለን ጰጊና ዬኒ ግን ተው ተው ግን ቲቪ ሸልሙኝ በስልኬ የማይበት አይኔን እያመመኝ ነው እናንተን ለጠየኩት 3 ሰው እንገዛልሻለን ብለውኝ ጓጉቼ ወፍ የለም ሙድ ይዘውብኝ ነው መስለኝ።
@teddy_Bluedream
@teddy_Bluedream 16 күн бұрын
እኔም የለኝም 😄
@alemkebede5848
@alemkebede5848 16 күн бұрын
@teddy_Bluedream አብሮ ይስጠን።
@ኢኩየ
@ኢኩየ 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@AbdurhamanIdris
@AbdurhamanIdris 16 күн бұрын
ሻምበል ግዛዉ ዳኜን በአካል ለማየት ማታ ማታ መሳለሚያ እንጠብቀዉ ነበር
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 16 күн бұрын
የባሌ ፖሊስ ኦርኬስትራ ጃሰር።
@htgt6089
@htgt6089 16 күн бұрын
ምን አለ ቀሚስሽ ላይ አረንጓዴ ብትጨምሪበት አንቺም ዮናስም አልገባችሁኝም ኢትዮጵያዊነት በእናንተ በኩል ?ቲቸር ዮናስ እባክህ አሁንም አስተምረኝ ፣እውነተኛ ከሆንክ።
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 16 күн бұрын
ግዛው ዳኜ ድምፀ ነጎድጓድዱ እግዚአብሔር ነብሱን በሰላም ያሳርፋት
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
ቆሻሻ አውጡ | በእብድ ጠሉ ፓስተር ንብረቴን ተዘርፌያለሁ::
10:44
ቆሻሻ አውጡ Koshasha Awtu Podcast
Рет қаралды 9 М.
ፋንቱ ማንዶዬ
25:03
Fana Television
Рет қаралды 4,3 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН