KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሶበ ተዘከርነሃ ለጽዮን | መጋቤ ምሥጢር ሰለሞን ተስፋዬ | 2017 የአእላፋት ዝማሬ | በኢጃት- ጃን ያሬድ
8:46
ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ (Mendaye Birhanu) ድንቅ አድርጎልኛል Denk Adrgolgnal
5:22
Чистка воды совком от денег
00:32
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
ቸሩ ሆይ | ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ | 2017 የአእላፋት ዝማሬ | በኢጃት - ጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ
Рет қаралды 54,959
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 169 М.
Janderebaw Media
Күн бұрын
Пікірлер
@janderebaw_media
10 күн бұрын
መድኃኔዓለም ክርስቶስ የእስራኤል መና የሚባልበት ምክንያት በውዳሴ ማርያም ላይ "አንቲ ውእቱ መሶበ ወርቅ እንተ ውስቴታ መና ኅቡዕ ሕብስት ዘወረደ እም ሰማያት ወኀቤ ሕይወት ለኩሉ ዓለም" "የተሰወረ መና ያለብሽ የወርቅ መሶብ አንቺ ነሽ መና የተባለው ለሰው ልጅ ሁሉ ሕይወትን የሚያድለው ኅብስት ነው" እንደሚል ለእስራኤል የወረደውና በመሶበ ወርቅ የሚቀመጠው መና የክርስቶስ ምሳሌ ስለሆነ ነው:: "ያም ዓለት ክርስቶስ ነበረ" ሲል የክርስቶስ ምሳሌ ለማለት እንደሆነ "የእስራኤል መና" ሲለውም ምሳሌው ለማለት ነው:: ምሳሌ ጉድለት እንዳለበት ደግሞ የእስራኤል መና በልተው የሞቱበት ሲሆን ክርስቶስ ግን ለዘላለም ሕይወት የሚሰጥ መና ነው::
@Meheret-Nany
10 күн бұрын
ቃል ሕይወትን ያሰማልን
@salemaseffa3085
6 күн бұрын
🙏🙏🙏
@Yeshmebat
Күн бұрын
❤❤❤❤
@EmebetAmare-r8y
18 сағат бұрын
የጃንደረበው ትምህርት ለመማር እፈልጋለሁ እንዴት ነዉ መግኘት የምችለው
@Hawiortdox21
10 күн бұрын
Oh የሰንበት ትምህርት ቤት ማስታወሻችን😢 ቸሩ ሆይ ለባከነው ልባችን ናና መድኃኔዓለም ሆይ ከቤትህ ለራቅን አቤቱ አንተ ወደልባችን መልሰን🙏
@Aditubeአዲቲዩብ
10 күн бұрын
✞ ቸሩ ሆይ ✞ ቸሩ ሆይ ቸሩ ሆይ ናና ቸሩ ሆይ አማኑኤል ናና የእስራኤል መና ቸሩ ሆይ ናና ቸሩ ሆይ መድኃኔዓለም ናና አዝ ቸሩ ሆይ ለዓይነ ስውር መሪ ቸሩ ሆይ ምርኩዝ መመኪያ ነህ ቸሩ ሆይ አንተን የሚመስል ቸሩ ሆይ ምንም ነገር የለም ቸሩ ሆይ ምሕረትና ፍቅርህ ቸሩ ሆይ ወሰን ወደር የለው ቸሩ ሆይ ሳንወድህ ወደድከን ቸሩ ሆይ ፈልገህ ጠራህን አዝ ቸሩ ሆይ ሰምተህ እዳልሰማህ ቸሩ ሆይ አይተህ እንዳላየህ ቸሩ ሆይ ሁሉን ታልፈዋለህ ቸሩ ሆይ ፍቅራዊ አባት ነህ ቸሩ ሆይ አማኑኤል ጌታ ቸሩ ሆይ ቸሩ ፈጣሪያችን ቸሩ ሆይ ውለታህ ብዙ ነው ቸሩ ሆይ ለእኛ የዋልክልን አዝ ቸሩ ሆይ በከብቶች ማደሪያ ቸሩ ሆይ በዚያች ትንሽ ግርግም ቸሩ ሆይ ተወልዶ አዳነን ቸሩ ሆይ ጌታ መድኃኔዓለም ቸሩ ሆይ እልል በሉ ሰዎች ቸሩ ሆይ አንድ ላይ ዘመሩ ቸሩ ሆይ ስብሐት ለእግዚአብሔር ቸሩ ሆይ በአርያም በሉ 👏👏👏👏❤❤ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@TigistandNani
10 күн бұрын
የልጅነት ጊዜዪ ተመለሰ በዚህ መዝሙር። ሰንበት ት/ቤት ሳለን። ተባረኩ
@hilinaalemseged7614
10 күн бұрын
የልጅነት ተወዳጅ መዝሙራችን.... ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጃን ያሬዶች
@Kalkidanየተክልየልጅ
10 күн бұрын
ቸሩ ሆይ ናና☝️🙏✝️💒🕊🕊አማኑኤል ናና 🕊መድኃኒአለም ናና 🎉የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን አሜን🙏
@Meheret-Nany
10 күн бұрын
ቸሩ ሆይ ቸሩ ሆይ ናና ቸሩ ሆይ ዓማኑኤል ናና ደግሞ በምሕረትህ ለዛሬዋ ቀን አደረስከኝ አባት ሆይ ፍቅርህን በልቤ ሳልልኝ ቸር ሆይ ሰምተኽ እንዳልሰማ ቸሩ ሆይ አይተኽ እንዳላየኽ ቸሩ ሆይ ሁሉን ታለፈዋለኽ ቸሩ ሆይ ፍቅራዊ አባት ነኽ::
@sabag.zemichael5194
7 күн бұрын
ተመስገን ❤❤❤አባቴ ሆይ እኔንም በዚህ ዝማሬ መላእክት ላይ ከእክት ወንድሞቼ ጋር በምትናፍቀኝ ቤተክርስቲያን የምታደምምበትን ቀን በቅርብ አድርግልኝ ❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ❤❤❤❤
@binalefart2799
10 күн бұрын
ቸሩ አምላካችን መድኀኔዓለም ቶሎ ና 🤲✝️🤲
@ስለሁሉምነገርእግዚአ
10 күн бұрын
ቸሩ ሆይ ቸሩ ሆይ ናና ቸሩ ሆይ አማኑኤል ናና የእስራኤል መና ቸሩ ሆይ ናና ቸሩ ሆይ መድኅኒአለም ናና የሰላም አምላክ የኔ ጌታ ይህን መዝሙር ስሰማ ልጅነቴን ያስታውስኛል
@user-fv7jn6pr4q
9 күн бұрын
በጣም የምወደው እና አፌን የፈታሁበት መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@alemgenaniguse5508
10 күн бұрын
"ኢጃት" Egziabher Yatsinachihu! bertu
@MikiyasSeyfe
10 күн бұрын
ቸሩ መድሐኔዓለም የንስሃ እድሜ ይስጠን።
@tarikuamanuel4953
10 күн бұрын
ቸሩ ሆይ ቸሩ ሆይ ናና ❤
@BetelhemTesfaye-c1n
10 күн бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤
@temesgenbanga5474
9 күн бұрын
የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን
@AdancheselamZewdu
10 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤አቤት
@YonasGashaw-q8o
10 күн бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ የሚለውን አስገቡልን የቴዎድሮስን🙏
@Keeyee148
10 күн бұрын
ቸሩ ሆይ አማኑኤል ናና የእስራኤል መና ቸሩ ሆይ መድሀኒአለም ናና❤❤❤❤❤❤❤
@ct3976
10 күн бұрын
😊😊😊😊😊😊 አማኑኤል ናና በጣም የምወደው መዝሙር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥹🥹🥹🥹
@አድነኝአምላኬ
10 күн бұрын
አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንሂድ ባለኝ ጊዜ እኔን ደስ አለኝ የሚለው ዘምሩልን
@bekitech
9 күн бұрын
ልጅ ሆኜ የምወደው መዝሙር
@Tsion-m9j
10 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ይህንን መዝሙር ስሰማ እንባዬ ይቀድማል እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@BezaHone
9 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@selamawitzewdu4341
10 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@ElfineshAlemu-p2u
10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ Ameen Ameen Ameen Zemare Malekete Yasemalen Elelelelelelllelelelelelelel❤
@KaleabSisay-ls3ke
10 күн бұрын
ቸሩ ሆይ
@mahletzeleke5920
10 күн бұрын
Amen yedro mezmurachen thank you
@Haftugetahun-vf7yb
10 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@DawitMirkena-kt3uh
10 күн бұрын
Cheru abatachen na begawestem tewlede❤
@ረዳት12
10 күн бұрын
ተቀላቀሉ ኑ በ ብርሃኑ ተመላለሱ
@bisratbulti2412
10 күн бұрын
ለምንድን ነው በተመሳሳይ ሰዓት እማትለቁት እምለቁበት ሁኔታ እና ሰዐት ግራ ያጋባል ከይቅርታ ጋር
@CG_School
10 күн бұрын
Ye amnawen mezmur betedegmut teru new
@dagmawisolomon6971
10 күн бұрын
👏👏👏❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Addisaddis-cc9lh
10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kirubellemma3573
10 күн бұрын
❤❤❤🙏
@meronseyoum7073
10 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MakdaMulugeta
10 күн бұрын
🙏🙏🙏
@Hela-Tube
10 күн бұрын
መጀመሪያ ቀሲስ ከዘመረው ጋር ትንሽ የቃላት (የቀለም ልዩነት) አለው። ተስተካክሎ ነው?
@Busra-dj2nr
10 күн бұрын
❤❤❤
@frehiwot27
10 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@makimaki1861
8 күн бұрын
ልጅነቴ
@zola_man
10 күн бұрын
ይቺን እንኳን አቃታለው😍
@helengetachew2669
4 күн бұрын
ሰባቱ የሳት መጋረጃዎች ቢካተት ለ ጥቆማ ነው
@tsegayekassa8604
10 күн бұрын
7ቱ መንጦላእትን ዘምሩት እንጂ
@Kidist-l2m
7 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@EthiopiaHagere-n7h
10 күн бұрын
❤❤❤❤
@mekdelawitseyoum6220
10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@BezawitKumlachew
10 күн бұрын
❤❤❤
@AbebaTessema-m9j
10 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@YosephLema-b4u
8 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@meriroha
5 күн бұрын
❤❤❤
@alambelaye
Күн бұрын
❤❤❤❤❤
8:46
ሶበ ተዘከርነሃ ለጽዮን | መጋቤ ምሥጢር ሰለሞን ተስፋዬ | 2017 የአእላፋት ዝማሬ | በኢጃት- ጃን ያሬድ
Janderebaw Media
Рет қаралды 135 М.
5:22
ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ (Mendaye Birhanu) ድንቅ አድርጎልኛል Denk Adrgolgnal
ያዕቆብ ቲዩብ - Yakob Tube
Рет қаралды 1,4 МЛН
00:32
Чистка воды совком от денег
FD Vasya
Рет қаралды 6 МЛН
00:22
How Many Balloons To Make A Store Fly?
MrBeast
Рет қаралды 190 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 26 МЛН
00:59
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
Натурал Альбертович
Рет қаралды 7 МЛН
59:44
ያልሞላሁት ክፍተት ነበረኝ! ጀግና መፍጠር ሀረገወይን! #comedianeshetu #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 62 М.
31:09
መዝሙረ ዳዊት ዓርብ - Mezmure Dawit Arb
masresham
Рет қаралды 656 М.
11:17
"እግዚአብሔርን አየሁ"| "Egziabheren Ayehu" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኅይሉ Like Mezemeran Yilma Hailu
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 2,7 МЛН
5:04
እመቤቴ ማርያም እመቤቴ | ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ | 2017 የአእላፋት ዝማሬ | በኢጃት - በጃን ያሬድ
Janderebaw Media
Рет қаралды 57 М.
5:04
ተዘራ ቅኔ ለማርያም ዘማሪ ሀዋዝ ተገኝ Hawaz Tegegn _ Tezera kine LeMariyam
Hawaz podcast ሐዋዝ ፖድካስት
Рет қаралды 101 М.
27:59
🛑 ፓስተር ሶፊ ጉዞ ወደ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ፡
አሐቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 28 М.
3:41
ሶበ ሰማዕነ ዜናከ | 2017 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ
Janderebaw Media
Рет қаралды 29 М.
38:49
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት ስብስብ | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
ዲያቆን አቤኔዘር ሙሉ
Рет қаралды 17 М.
10:05
አዲስ መዝሙር "ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ" መጋቤ ምሥጢር ሰሎሞን ተስፋዬ
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 1,9 МЛН
00:32
Чистка воды совком от денег
FD Vasya
Рет қаралды 6 МЛН