አልችልም የሚል አመለካከትን መቀየር! 5 መንገዶች

  Рет қаралды 167,366

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

"አንድ አይን ያለው በአይን አይቀልድም" ይባላል፤ አንተም አንድ ህይወት ነው ያለህ፤ ፈጣሪ በሰጠህ ዕድሜ ያመንክበትን ማድረግ አለብህ! "እኔኮ አልችልም! ይሄ ይጎድለኛል! እድል የለኝም!" እያልክ እስከመቼ ትቀጥላለህ? አንድ ሰው አስተሳሰቡን ሲቀይር ሁሉ ነገሩ ይቀየራል! እንዴት አርገን በአመለካከት ራሳችንን እንደምንለውጥ በዚህ ቪዲዮ እናወራለን።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e...
የ 'Online' ስልጠናችንን መመዝገብ የምትፈልጉ ሁሉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።
☎️ +251944314544
New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
Inspire Ethiopia Podcast 👉 / @dani_lcd
Email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok account 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire__ethiopia
Facebook : @Inspire Ethiopia
#ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 264
@מיסרקמזפן
@מיסרקמזפן 2 жыл бұрын
ከእግዛብሔር በታች አንተ ለኔ ጉልበቴና የለውጤ መሰረት ነህ ክበርልኝ የኔ ውድ ወድም
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
አንዳንድ ቃላት እጅ ያላቸው ያህል ሰዉን ይዳብሳሉ፣ መሀረብ ይመስል እንባን ይጠርጋሉ፣ ጉልበት ያላቸው ይመስል ሰዉን ከወደቀበት ያነሳሉ። በቃላት ሰዉን ማቀፍ፣ ሰዉን መደገፍ፣ ሰዉን መርዳት፣ ሰዉን ማበርታት፣ ሰዉን ማጽናናት፣ ሰዉን ማዝናናት ... ይቻላል። መልካም ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ አትቆዮ። ለአደም ልጆች አጋሯቸው። "መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።" ብለዋል ሐቢባችን صلى الله عليه وسلم #የነብያቶች ታሪክ ፈትዋ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ ጎራ ይበሉ
@AhmedMohammed-mt4dh
@AhmedMohammed-mt4dh 2 жыл бұрын
በትክክል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ። ቤተሰብ ሆኛለሁ 🙏❤️
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
@@AhmedMohammed-mt4dh አመሰግናለሁ ወንድም
@fathimafathima7015
@fathimafathima7015 2 жыл бұрын
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
@huzeyfakasim1503
@huzeyfakasim1503 2 жыл бұрын
S.a.w
@sofiya5108
@sofiya5108 4 ай бұрын
በትክክል❤
@ትግራይመበቆልስልጣነእያ
@ትግራይመበቆልስልጣነእያ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለምርጥ ምክርህ ወንድሜ❤
@Saraordofaabera
@Saraordofaabera 2 жыл бұрын
ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን🙏
@Afripia_tube_2233
@Afripia_tube_2233 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ለምትሰጠን ምክር ሁሉ እናመሰግናለን። እስኪ ስኪ ስለ መምህር ስራልን
@madi6614
@madi6614 2 жыл бұрын
እናመሰግናለነ ለነ ወርቃችን💐💋
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn wodemachen amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN selam lEthiopian 💚💛❤🤲🙏
@SS-yk3ww
@SS-yk3ww 2 жыл бұрын
ከተቀመጥኩበት ነዉ እምነሳዉኮ ንግግርህ ከልቤ ይገባል ኡፍፍፍ አላህ ይጨምርልህ
@antenhmasersha1169
@antenhmasersha1169 2 жыл бұрын
አመታችንን በተነሳሽነት እንድንጀምር ጥሩ ሀሳብ ስለሰጠህን እናመሰግናለን 🙏👍👏 ቀጥልበት
@TegestTade-gv8op
@TegestTade-gv8op 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ❤❤❤
@JemalSeid-k8i
@JemalSeid-k8i Жыл бұрын
በርታልን ታላቅ ስራ እየሰራህ ነው።ምስጋናችን ከልብ ነው።
@elhammuluna4955
@elhammuluna4955 2 жыл бұрын
ኡሉም ጠቃሚ ነው እነመሠግናለን
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 2 жыл бұрын
you are so amazing man i don't have word to explain you
@vmdh177
@vmdh177 2 жыл бұрын
መምህሬ😍
@gomedia5656
@gomedia5656 Жыл бұрын
አመሰግንሃለሁ ለኔ ትልቅ ትምህርት አግንቸበታለሁ
@sayidaethio2457
@sayidaethio2457 Жыл бұрын
ሰላም፣በርታ፣እኔካተ፣ትምርት፣ጣትመነሳት፣የሚለው፣ብቻብዙ፣አድምጫለሁ፣እናምደስይላል፣
@semerushameil
@semerushameil Жыл бұрын
Amzing Daer Long Live
@menashunebro8391
@menashunebro8391 Жыл бұрын
እግዚአቦሔር ይሰጥልን አተን አልማድነቅ ከባድነው
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን የኛ መካሪ ❤👍🙏
@chereqatube7582
@chereqatube7582 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@belaytube8613
@belaytube8613 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@akak981
@akak981 2 жыл бұрын
ትመቸኛለክ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
ክበረልን👏👏👏👏
@ssd7247
@ssd7247 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ
@abdilaziznesruabdil3017
@abdilaziznesruabdil3017 Жыл бұрын
የስደት ምርጥ አጋራችን ትልቅ ሰዉ ክበር ስለ ስልጠናቹ ግልፅ ብታደርጉልን
@eyerusgurum7430
@eyerusgurum7430 2 жыл бұрын
Egzabher ystln wendme bertaln❤❤❤
@bekaluworkineh6809
@bekaluworkineh6809 25 күн бұрын
Betam arif new ❤
@EmmanuelleEmmanuelle-e5u
@EmmanuelleEmmanuelle-e5u 10 ай бұрын
Aniteni sisama hiwoti adisi iyehonachi nw nurili tsaga yicamari
@genigeniye414
@genigeniye414 2 жыл бұрын
ውይ ተባረክ
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 2 жыл бұрын
Welcome tafachu astemari tlobqni swedih
@לירזמיסטר
@לירזמיסטר Жыл бұрын
Nigirkin silemiwedi bechilotahi silemamin new asiteyayet misetsi
@sirengerei8288
@sirengerei8288 2 жыл бұрын
Wow wonderful
@salme9547
@salme9547 2 жыл бұрын
ሥነዬ ወንድሜ👌👍😍😍😍
@BetiBelete-gb2zu
@BetiBelete-gb2zu 10 ай бұрын
Ene echlalw
@YeshewerkGoshye
@YeshewerkGoshye 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@tafachernt7105
@tafachernt7105 2 жыл бұрын
Wow
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 Жыл бұрын
... 💚💛❤🙏
@martimarti688
@martimarti688 2 жыл бұрын
27 dekeka ker wow
@HeroHero-kr3uz
@HeroHero-kr3uz Жыл бұрын
ያተዉንግግር በቂያችነዉ ፊልም ማየትታቋምኩ አመትእየሆነኚነዉ
@monaam-q2q
@monaam-q2q 2 жыл бұрын
👍👌
@tsegayebereda2681
@tsegayebereda2681 2 жыл бұрын
👍
@getasewalemu4427
@getasewalemu4427 2 жыл бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏
@hanatsegaye7984
@hanatsegaye7984 2 жыл бұрын
Ow
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr 2 жыл бұрын
ስነወርቅ እደኔ የሚመቸዉ በላይክ ይግለፆ ዳይ
@zedo1311
@zedo1311 Жыл бұрын
😮
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ ፀጋውን የበለጠ ይጨምርልህ🙏
@abebagedamu
@abebagedamu 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@eyerusandsaraapp1703
@eyerusandsaraapp1703 Жыл бұрын
አንተን ስሰማ ገና በሀሳብ ሙሉ ለሙሉ ህይወቴ እደተቀየረ አስባለሁ በተግባር ግን ህይወቴ በፈተና ተሞልታለች ግን ይህ ቀን አልፎ ህልሜ ላይ እንደምደርስ እምነት አሳድረህብኛል ክበርልኝ ወንድሜ👏
@devidget8022
@devidget8022 2 жыл бұрын
የፍኛዉ ምሳሌ ብዙ ግዜ ተጠቅመህበት ነበር, ግን በደንብ የተረደሁት አሁነዉ::
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr 2 жыл бұрын
አተን አይቶ አለማድነቅ አይቻልም ወላሂ
@YasinMohamed-w1h
@YasinMohamed-w1h 8 ай бұрын
አላሕ እድሜውን ይስጥሕ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
@geremewtsehay5496
@geremewtsehay5496 2 жыл бұрын
ይሄቻናል ባይኖርኖሮ ምንያህልባዶ እንደሆንኩ ለመገመት ይከብደኛል በጣምነውየምወዳቹ
@kabtamuabraham5010
@kabtamuabraham5010 2 жыл бұрын
በጣም መሰግናለሁ ምን ያህል አመለካከቴን እንደቀየርከው በቀጣይ በህይወቴ ላይ የማመጣው ለውጥ ምስክር ይሆናል ። በጣም አመሰግናለሁ ።
@hananf869
@hananf869 2 жыл бұрын
እስኪ ስለ ስልጠና package ግልፅ አድርጉልን እና ለተማሪወች ቅናሽ ቢኖረው ጥሩ ነው ተማሪወች የነገ ሀገር መሪወች ናቸው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ቻለዉሆዴኢዳያወለለ
@ቻለዉሆዴኢዳያወለለ 2 жыл бұрын
Siltenw endyameltchu tebdrchum wusedut ewuket kaminmngr yebltal
@hibuism4890
@hibuism4890 2 жыл бұрын
@@ቻለዉሆዴኢዳያወለለ Hi 👋 I
@hibuism4890
@hibuism4890 2 жыл бұрын
Iny0
@barbi5217
@barbi5217 Жыл бұрын
Tanekiw.somag
@ታምእር
@ታምእር 2 жыл бұрын
እንኳ ደህና መጣህ ወንድማችን ስለምትሰጠን ስለምትሰጡን ነገር ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን 💕🙏
@AhmedMohammed-mt4dh
@AhmedMohammed-mt4dh 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ከብዙ የሀሳብ ሰመመን አንቅተህኛል የሰው ልጅ መንፈሳዊ ነገር ቅድሚያ ቢያስፈልገዉም ልክ እንደዛው ለጆሮ ምግብ የሆኑ አነቃቂ ነገሮችን መስማትም ያስፈልጋል የሰው ልጆች ድንቅ ፍጥረቶች ነን ለራሳችን የምንነጋገረው ነገር በዉስጣችን ያለውን እምቅ ሀይል ያወጣዋል ❤️🙏❤️🙏
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
እናመሰግናል ወንድማችን በርታ አንተ ጀግና ነህ አላህ ይጨምርልህ እውቀትህን 💚💛❤️
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ኢንስፓየር ኢትዮጵያ የኛ ምርጥ ጓደኛ ። ክበርልን ስነ ውድ
@sitotamuse1540
@sitotamuse1540 2 жыл бұрын
ወንድማች እናመሰግናለን አሁንም ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
@zuzu2538
@zuzu2538 2 жыл бұрын
የኛምርጥ ጎደኛ ይለቀቅልን💓
@dubaimajaz4338
@dubaimajaz4338 Жыл бұрын
ምስጋናየ ከልብ ነዉ ወድሜ እኔ ከፈጣሪየ ጋ ምንም ነገር ማድረግ እችላለሁ ኢሻአሏህ ህልሜ እዉን ይሆናል❤
@MimiMimi-jr3dw
@MimiMimi-jr3dw 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እኔ አተን ካገኘሁ ጀምሮ በጣም ለውጥ አለ እኔጋ ገና ከባለሀብቶች አዷ እደምሆን እርግጠኛነኝ እግዚአብሄር ይመስገን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይርዳሽ እሕቴ
@muhestube6091
@muhestube6091 2 жыл бұрын
How lmilew mels alesh ehete
@shamblefentawe3690
@shamblefentawe3690 2 жыл бұрын
አቦ ኑርልኝ አንተን ስሰማ ደስ ይለኛል አልችልም አልልም🙏🙏🙏🙏
@abysiniagamer
@abysiniagamer 2 жыл бұрын
Wow በጣም አሪፍ ነው thanks [editor] ጎበዝ በጣም ኣሪፍ ነው በፊት ስነ የሰዎችን ስም ተቅሰህ ስታስተምር ምንይመስል ይሆን ብየ አይምሮዬ ውስጥ imagine አረግ ነበር አሁን ግን ልክ ስሙን አንደ ጠራሀው ምስሉ screen ላይ ይታያል thanks editor
@gachoplusnsru783
@gachoplusnsru783 2 жыл бұрын
ሊሰመርበት የሚገባ ቃል እኔ እችላለሁ!!! ስለ ሁሉም እናመሰግናለን!!!
@Uyutirecords
@Uyutirecords Жыл бұрын
በቅድሚያ አመሰግናለሁ ስኔ good will hunting ፊልሙ ትርጉም የለውም ???
@werkaferahueshetu9474
@werkaferahueshetu9474 Жыл бұрын
ወንድሜ አመሠግናለሁ እኔ ለውሳኔ ተቸግሬ አላውቅም ግን በስራ ዘርፌ ደስተኛ አይደለሁም ምክንያቱም የምሰራው አረብ ሀገር መዳም ኩሽና ውስጥ አያሳዝንም? ችሎታየ : ብቃቴ: ክህሎቴ: ጥበቤ አጠቃላይ እኔነቴ በጭስ ታፈነ ኩሽና ውስጥ do you believe me? ፖላንድ መሄድ እፈልግለሁ ፋብሪካ ውስጥ መስራት experience አለኝ አግዘኝ አንተ እኔን ብትረዳኝ እኔ 10 ሰው እረዳለሁ it's my promise ♥ ትምህርትህ ብቻ በቂ አይደለም ሰው የመርዳት አቅም እና ፍላጎት ካለህ እጅ የዘረጋን ሰው ከሰላምታ በተጨማሪ ጎትተህ ካለህበት ተራራ አውጣው እኔ አንዷ ነኝ እጠብቅሀለሁ? ሀላፊነት ሰጠሁህ ንቀህ እንዳታልፍ thanks for you
@salembekele1167
@salembekele1167 11 ай бұрын
አቤት ብቻ የተመሰቃቀለውን መንገዴን ሀ ብዬ እንድጀምር ነው ያደረከኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ የህይወቴ መፅሀፍ ብዬሀለው
@sebleasnake7086
@sebleasnake7086 2 жыл бұрын
ሰላም አቶ ስነ-ወርቅ , እኔ ዘንድሮ የ 9ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ።እና በምን ያህል ሰዓት ማጥናት አለብን የሚለውን በፊት በሰራኸው ቪዲዮ አይቼዋለው እና 1ከ30" ያልከው ፦ 1፡00 አንብባቹህ 30ውን ደቂቃ እረፍት ነዉ ወዪስ :30 አንብበን :30አርፈን ከዛ :30 ማንበብ ነው? እባክሆትን ቢያስረዱኝ!።
@seadatube8000
@seadatube8000 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@ahi_bab
@ahi_bab Жыл бұрын
ችግሩን በራሱና በራሱ ጥረት ብቻ የፈታ የመሰለው በእርግጥም ተሳስቱዋል,ለእያንዳንዱ ለፈታው ችግር ፈጣሪህ እረድቶታልና
@Eyuels_jorney
@Eyuels_jorney 2 жыл бұрын
Ethiopia weset ende ante aynet motivation speaker yelem keberlen wendemachen
@temesgenteklewold5142
@temesgenteklewold5142 2 жыл бұрын
አሜን የሳምንት ሰዉ ይበለን አተ እግዜአቤሔር ይባርክህ
@ሱሱገበሬዋ
@ሱሱገበሬዋ 2 жыл бұрын
ሙዚቃውም ብታነሳልን ደስ ይለን ነበር መዳም ቤት ላለነው መዳሜ ሙዚቃ ቤት አደረግሽው ነው የምትለኝ ሚዚቃ ስሰማ ኩሽና. እና አጥፋልን ሌላ አድርግልን
@ብሥሪየድግልልጅ
@ብሥሪየድግልልጅ 11 ай бұрын
እግዚ አብሔር ያክብርልን እኔ በጣም ባተ ተለዉጫለሁ ዘመን ብየ እጨነቂ ነበር አሁን ግን በራሤ መተማመን ጀምሬለሁ 😘😘💪
@abdu-tube
@abdu-tube 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን እኳን ደና መጣህ በጣም ምርጥ ሰዉ ነክ ፈጣሪ ይጨምርልህ
@aktube7941
@aktube7941 2 жыл бұрын
ስራ ከመሄዴ በፊት ሰማውክ ደስም አለኝ መልካም ዕለተ ሰኞ ተመኘው
@memmeem7920
@memmeem7920 2 жыл бұрын
ዮቱቡ ላአንተ ቡቻ ቢለቀቅ
@Amina-bm8py
@Amina-bm8py 2 жыл бұрын
በተስፋ እጠብቃለን ውዶችየ👍👍👍👍💞💞💞
@memmeem7920
@memmeem7920 2 жыл бұрын
@@Amina-bm8py ለምንድነዉ ማይጀምረዉ
@MohamedHussen-lx6xm
@MohamedHussen-lx6xm Жыл бұрын
ስላም እንዴናቹ የኔ ሀሳብ ለማንበብ ቆርጬ እንሳለው 2 3 ቀን በሃላ እተወዋለው ምንትሉኛላቹሁ
@brktimamaye-qc5gs
@brktimamaye-qc5gs Жыл бұрын
ሰነ ወርቅ እንግዲህ አንተን በመከታተል ራሴን ለመለወጥ ቃል ገብቻለው። ደሞ እርግጠኛ ነኝ
@sami9528
@sami9528 2 жыл бұрын
የምርጥ ምርጥ ጓደኛችን ነህ 😍
@temesgenbekele6747
@temesgenbekele6747 Жыл бұрын
ወንድማችንና አስተማሪ እናመሰግናለን አሁንም ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
@kumiibaliyu6096
@kumiibaliyu6096 11 ай бұрын
እጄ ጠቅልሎ ሊግርስ ሲል ለጥቂት ያዝኩት 😅😅 በጣም አመሰግናለዉ 🥰🥰
@foralllehulumtubechannel1113
@foralllehulumtubechannel1113 2 жыл бұрын
ወንድማችን በርታልን።እባክህን ክላሲካሉላይ ዘፈን አታስገባበት።
@aaasa3348
@aaasa3348 11 ай бұрын
የኔ አባት አተን ካለ ማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ እ.ድሜና ጤና ይስጥልን አባቴ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ አንተ ካስተማርከው የማይቀየር የለም ትለያለህ!
@aklilumengiste5076
@aklilumengiste5076 Жыл бұрын
ተባረክ።
@AngosomTeame
@AngosomTeame 9 ай бұрын
Amesegnalew kebad yehone subject kelal endihone ኣድርገህልኛል ስኔ amesegnale
@St_xenox
@St_xenox 2 жыл бұрын
አነሳሳኸኝ❤❤❤❤❤❤❤😀
@BereketBeki-o8t
@BereketBeki-o8t Жыл бұрын
I am proud with you. God bless you
@yaredbirhane6723
@yaredbirhane6723 2 жыл бұрын
ቪዲዮችህ ምርጥ ናቸው,
@betasrat5989
@betasrat5989 2 жыл бұрын
betam arif new
@ALIENDRE
@ALIENDRE Жыл бұрын
በጣም ብዙ ጠቃሚ ነበር እየሰጠኅን ነው እናመሰግናለን
@naolsafayo2088
@naolsafayo2088 Жыл бұрын
ምን የተቀባ አንደበት ነዉ ልጄ ብትሆንልኝ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር
@moniraredi1187
@moniraredi1187 2 жыл бұрын
አላህ ይጫምርልህ እዳያ ይስጥህ
@aminatemeleso2674
@aminatemeleso2674 Жыл бұрын
Thank you for advice
@melattilahun9935
@melattilahun9935 2 жыл бұрын
የኛ ምርጥ ጓደኛ 👉 INSPIRE ETHIOPIA
@AndualemManRas-mh5kb
@AndualemManRas-mh5kb Жыл бұрын
ቃል የለኝም ስኔ ። በጣም በጣም ከምለው በላይ አመሰግናለሁ ።
@seada-rr9hx
@seada-rr9hx 2 жыл бұрын
መልካም ወጣትነህ ነፍአመትኑርልን በቃ ጎበዝአስተዋይአዋቂ ለሰዎች መልካምነህ ረጅም አመትኑርልን
@fadilaomukawser8130
@fadilaomukawser8130 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ የኔ ከአንበሳ በላይ አቅም ያለህ ወንድሜ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ
@habeshawethemi9345
@habeshawethemi9345 Жыл бұрын
Wowww sewodeh
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ወገናችን በርታ በዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምግልህ
@AbrihamShibru-bd3sk
@AbrihamShibru-bd3sk Жыл бұрын
ምክርህ ቀይሮኛል አመሰግናለው ።
አይምሮን እንደ አዲስ መቀየር! 4 መንገዶች
22:58
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 157 М.
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 70 МЛН
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 18 МЛН
🛑 NEW || ደመናው አይቀደድም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:30:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 206 М.
የማይቀየሩ የህይወት ህጎች - ስነወርቅ ታዬ |  @EthioKings
26:59
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 141 М.
ወስኖ ራስን መለወጥ! ያንተ አመት ነው!
25:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 196 М.
ከ 20 ዓመታችን በኋላ ማድረግ ያሉብን 10 ነገሮች
17:48
ከአሜሪካ አይሁዶች የምንሰርቃቸው 7 ፀባዮች
21:47
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 70 МЛН