ቻይናን ፓናማ ምን ወሰዳት?

  Рет қаралды 2,809

የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ  Awaj Negari Official

የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official

Күн бұрын

Пікірлер: 24
@GenetTegen
@GenetTegen 9 сағат бұрын
ተባረኩልኝ የአባቴ ልጆች ወንድሞቸ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ ❤ የምንጠብቀው ተስፍችን እየሱስ ክርስቶስ ይመጣል አሜን ሃሌሉያ
@joeking2028
@joeking2028 24 минут бұрын
Amen Amen Amen EYSUS EYSUS EYSUS ❤❤❤ Marnata EYSUS ❤❤❤ GOD bless you all ❤🙏🏻
@Abeba-e2n
@Abeba-e2n 13 сағат бұрын
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛላችሁ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 13 сағат бұрын
እነደግዚአብሄር ቃል ኖረን ለመነጠቅ መዘጋጀት ይሁንልን✝️❤️🙏
@ashawaynishat4042
@ashawaynishat4042 13 сағат бұрын
እግዚአብሔር ሰለእንተ ና ሰለአገለግሎታችው ምስጋናና ክብር ይሁንለት❤❤ በርቱ 🙏🙏
@AlemituDelga
@AlemituDelga 13 сағат бұрын
ተባረኩ የአባቴ ብሩካን ጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ጌታ ያነቃን በእውነት ተባረኩ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@febendawit3075
@febendawit3075 10 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን
@ammarsgdg9332
@ammarsgdg9332 12 сағат бұрын
እግዚአብሔር አብስቶ ይባረኩ ❤️❤️❤️❤️
@febendawit3075
@febendawit3075 11 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባረካችሁ
@DTFNews
@DTFNews 14 сағат бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የጌታ ቤተሰቦች ስለምታደርሱን መረጃ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
@kukulu99
@kukulu99 11 сағат бұрын
ራሽያ ከእስራኤል ጋር ያላትን ዉል ካፈረሰችው እድሜዋን ልታሳጥረው ነው
@banchirgawodajo4432
@banchirgawodajo4432 12 сағат бұрын
በርቱ ወገኖች
@FikerFikerkebede
@FikerFikerkebede 14 сағат бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን።❤❤❤❤❤❤❤❤
@nattymam
@nattymam 10 сағат бұрын
ይሄ አለማቀፍ ነውጽ በኢትዮጵያም ጥላውን አጥልቷል አይቀሬው የጦርነት ትሩፋት መታየት ጀምሯል ።ቅዱሳን ከፊት ይልቅ መሠባሰባችንና መጸለያችን ማጠናከር አለብን ።ቤዛችን በደጅ ነው!!❤❤
@IsraelYinges-p9w
@IsraelYinges-p9w 2 сағат бұрын
እውነት ክርስቶስ የምንናፍቅ ከሆነ አንፈራም እንዳውም በጣም ደስ ሊለን ይገባል።ጀሮ ያለው ይስማ
@FikerFikerkebede
@FikerFikerkebede 14 сағат бұрын
እኔም፡በሕልሜ፡አንድ፡አገር፡የኒክሊየር፡ቦንብን፡አፈንድታው፡በአለም፡ላይ፡ሁሉ፡አየሩ፡ተበክሎ፡አየሁ፡ጌታም፡ቃል፡ሰጠኝ፡ራዕይ3 : 10 የሚጠበቁ፡አሉ፡ማለት፡ነው፡ለእኔ፡እንዳለው።አሜን፡ጌታ፡ይጠብቀን።
@Gosple234
@Gosple234 Сағат бұрын
እህቴ ሙሉ መልእክቱን ብታብራሪልን
@Yasminjesus258
@Yasminjesus258 9 сағат бұрын
Egzabher yibarkachehu
@ZeinaAgha-g6n
@ZeinaAgha-g6n 14 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ እኔ ቀደምኳችሁ በፁፍ 🥰🥰🥰
@DTFNews
@DTFNews 14 сағат бұрын
ፓስተር ሰሞኑን ናሳ ወደ ፀሐይ ያስወነጨፈው ምንድነው?ፀሐይን በቅርብ ርቀት ነው ዙሪያዋ አካባቢ ነው
@belaynegash6550
@belaynegash6550 2 сағат бұрын
እኔም ህልም አሳይቶኛል ጌታ በሁለት ሀገር ላይ ኒኩለር ተተኩሶ ሽታው ኢትዮጵያ ውስጥ ድረስ ይሸት ነበር
@AbdullahiYusuf-jv1ov
@AbdullahiYusuf-jv1ov 4 сағат бұрын
የምስራቅ አፍሪካ ስምጥ ሸለቆ አፍሪካን ሁለት ቦታ ይከፍታል ተብሎ ከተተነበየ ቆየ እኮ ዓለም የተሰራቺው በዚሁ ሁኔታ ስለሆነ ይሄ ምንም ኃይማኖታዊ እንድምታ ስለሌለው በከንቱ አትልፉ
@saraabrham123
@saraabrham123 13 сағат бұрын
ዐረ እባካችሁ ስለ ኢትዮጲያ ዘግቡ በዚህ ሐሰተኛ መንግሥት እየተሠራ ስላለው ግፎ ገስፁ,ተው አይናችሁን ክፈቱ,አዲስ አበባ የኦሮሞ ናት እያሉ ነው አደጋው አልታያችሁም,እነዚህ ሁሉ አካሄዶች ወዴት እያመራ እንደሆነ አልገባችሁም
@samrawittekeste8380
@samrawittekeste8380 10 сағат бұрын
ሁላችንም በግል እንፀልይ ጌታ ጣልቃ ይገባል
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
አውሮፓ ምን ገጠማት ?
23:49
የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official
Рет қаралды 4,4 М.
ጋሸ ቢኒያም አርፈው ቢቀመጡ አይሻልም 50 ሺ ድርሀም እንዲሁም ....... ጉዱን ተመልከቱ
9:58
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.