ቻይኖቹ እንደፎከሩ አደረጉት ሰርተን ጨረስን አሉ

  Рет қаралды 74,028

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 111
@Lula124tube
@Lula124tube 9 ай бұрын
የፀሀይ ፈጣሪ የአለማቱ ጌታ ኤሎሄ አዶናይ ኤልሻዳይ የሆነው የሰማይና የምድሩ ጌታ እግዚአብሔር ብቻ ነው :: ከእግዚአብሔር በቀር ማንምተፈጥሮዋዊ ነገሮችን መፍጠር አይችሉም:: እግዚአብሔር ትልቅ ነው
@SamuelDuguma-jt8on
@SamuelDuguma-jt8on 9 ай бұрын
ሰው ሰራሽ እያሉ ነው እኮ ሰው ይመራመራል ሀበሻ የተነገረን መስማት አይችልም ምን ያህል ክፍች መሆናችን አምላኩን የማያውቅ ቢኖር ኢትዮጵያዊ ነው ምቀኛ ዝም ብለህ ተኛ
@Lula124tube
@Lula124tube 9 ай бұрын
@@SamuelDuguma-jt8on እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ምቀኛ አይደለሁም ሀበሻም አይደለሁም የሆንክ ጉርጣጉርጥ
@IsraelBelete-y3k
@IsraelBelete-y3k 9 ай бұрын
አምላካችን በጣም እየበደልነው ነው እንደኛ ስራ ሳይሆን እንደሱ ማሀሪነት ነው ምንኖረው 🙏🙏🙏✡️✡️✡️
@toombb5514
@toombb5514 9 ай бұрын
ከያንዳንዱ ሰውሰራሽ ከእያንዳንዱ አዳዲስ ነገር በገሀድ ካሁ በጠቅላላ ቁስ ተፈጥሮ ከእያንዳንዱ ፀብ ከእያንዳንዱ ጦርነት ከእያንዳንዱ ፍቅር ወዘተረፈ የፈጣሪ መንፈስ አለ የታለ ካልሽ አንዱ እኛ ነን
@MedinaGachaw
@MedinaGachaw 9 ай бұрын
ሱብሀነላህ መቼም ቢሄን የፈጣሪን ድንቅ ነገር የሚደርስበት የለም እንዳታስፈጁን ይልቅ
@NiguseAlemu-s7e
@NiguseAlemu-s7e 8 ай бұрын
በቀን ፀሀይን በምሽት ጨረቃን የፈጠረው የአለማት ፈጣሪ አዋቂ ነው ብዙ ስንበድለው ዝም ያለው የምህረት ግዜው ስላላለቀ ነው ማራናታ ክፋታችን በዛ
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 9 ай бұрын
*ጸሀይ የፈጣሪ ብቻ ናት! ቻይና በኢንጂን ሲስተም የሚሰራ የኤሌክትሪክ ጸሀይ ልትሰራ ትችላለች።የፈጣሪን ተፈጥሮን ግን መቆጣጠር አይቻል፣ ቀይ መስመር ነው~*
@natnaeldesale9707
@natnaeldesale9707 9 ай бұрын
😂😂😂😂 ማነዉ የ ፈጣሪ ጠበቃ ያረረገህ ኣይ ሀበሻ ወይ አይሰራ ወይ አያሰራ.
@zeleketesfu8483
@zeleketesfu8483 9 ай бұрын
በትክክል 🙏🙏🙏
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 9 ай бұрын
@@natnaeldesale9707 *ከዕውነት አትራቅ፣ ቴክኖሎጂን አደንቃለሁ፣ የፈጣሪን ሥራ ደግሞ የበለጠ አደንቃለሁ፣አከብራለሁ፣ አንተ ግን ጉራ ብቻ አትሁን*
@Tmesgne
@Tmesgne 9 ай бұрын
​@@natnaeldesale9707 አቤት አነጋገር😏😏
@yetnayettesema
@yetnayettesema 9 ай бұрын
@@natnaeldesale9707እስት ስለተፈጥሯዊ ጸሀይ ንገረኝ።
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 9 ай бұрын
ፀሀይ የእግዚአብሔር ስጦታ ናት የቻይና ሳይሆን ሰው ሰራሽ ልትሆን ትችላለች እንጅ ተፈጥሮዋን አትሆንም
@AbeselomDagaw
@AbeselomDagaw 9 ай бұрын
በትክክል አመሰግናለው
@Ramael19
@Ramael19 9 ай бұрын
ምን ቢሮጡ ከሞት አያመልጡ ፀሐይን ቢሰሩ ከመሞት አይቀሩ የቻይናን ነገር መርምሩ ከስሩ 🙏🙏
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 9 ай бұрын
😒እኮ ሞትንም እናቆማለን ይላሉ እድሜ ይስጠን እነዚ የ ሴጣን ሚመሩ 😒ሴጣን የስፍረባቸው
@RUKIAAHMED-cl2xd
@RUKIAAHMED-cl2xd 9 ай бұрын
ሰሀይ የአላህ ሱበሀኑ ወታአላ ብቻነት
@natnaeilselemon2332
@natnaeilselemon2332 9 ай бұрын
‭‭1 ቆሮንቶስ‬ ‭1:19‭-‬20‬ ‭NASV‬‬ [19] እንዲህ ተብሎ ተጽፏልና፤ “የጥበበኞችን ጥበብ አጠፋለሁ፤ የዐዋቂዎችንም ዕውቀት ከንቱ አደርጋለሁ።” [20] ጠቢብ የት አለ? ሊቅስ የት አለ? የዘመኑስ ፈላስፋ የት አለ? እግዚአብሔር የዓለምን ጥበብ ሞኝነት አላደረገምን?
@SamuelDuguma-jt8on
@SamuelDuguma-jt8on 9 ай бұрын
ጥቅስ መጥቀስ እንጂ መተግበር የማያቅ ክፍ ኢትዮጵያዊ ነው እውነት ነው ኢትዮጽያዊ ማለት ትርጉሙ ምቀኛ ማለት ነው የዲያቢሎስ ዋና ሥራ የሚሰራበት ሀገር
@natnaeilselemon2332
@natnaeilselemon2332 9 ай бұрын
@@SamuelDuguma-jt8on እናመሰግናለን ስለዚህ መገለጥ!🤣🤣😂😂🫡
@DannyTil
@DannyTil 9 ай бұрын
አይ ዓለም በዚህ ቀጥላ ጸሐይን ጠልፌ እያስከፈልኩ አስጠቅማለው ማለቷ አይቀርም
@KkKk-i4j
@KkKk-i4j 9 ай бұрын
አላህ የሰጠን መች አነሰን
@Hayalsewkassahun3330
@Hayalsewkassahun3330 6 ай бұрын
ጸሀይ የእግዚአብሄር ስጦታ ናት
@GelanSolomon
@GelanSolomon 8 ай бұрын
Abel, you are my favourite❤❤
@dagsol9364
@dagsol9364 9 ай бұрын
አቤላ እኔ ክርስቲያን ነኝ እና መፅሐፍ ቅዱስ መ.ሔኖክ ም,21 ሙሉውን እየው ስለ ፀሀይ ብዙ ይላል ። እያሱ በገባኦን ሰማይ ለምን ፀሀይን አቆማት ምድር ከሆነች ፀሀይን ምትዞረው ማቆም የነበረበት ምድርን ነበር 😶
@Wankooshow
@Wankooshow 9 ай бұрын
❤continue more language በርታ ወዳጄ❤ worldwide
@raddanitube
@raddanitube 9 ай бұрын
እውነትም ወቸጉድ ታእምር እኮ ነው።ይህንን አንድ ነገር በሉልኝ❤ይህንን ኮመንት ለምታነቡ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤አሜን እያላቹ
@henok1988
@henok1988 9 ай бұрын
መሬት ሳይሆን ፀሀይ ነች መሬት እምትዞራት
@raheldjene
@raheldjene 9 ай бұрын
ወይ ቻይና ብቻ ተፈጥፍጦ አንዳያጠፋት 😊
@ETHIOTECK
@ETHIOTECK 9 ай бұрын
ጸሀይ የፈጣሪ ብቻ ናት!
@4gmobile593
@4gmobile593 7 ай бұрын
ወደቃ ብቻ ደባቅ አንዳይበላቸዉ የሚያረጉትን አያቁምና ይቅረ በላቸዉ❤
@abelgirma3135
@abelgirma3135 9 ай бұрын
መቼም ብሆን በሠው እጅ የምሣረው ማንኛውም ነገር ብኖሪ ጊዜያዊ ነው!!
@edudre
@edudre 9 ай бұрын
ፀሀይ የፈጣሪ ናት
@waqeedabboo-ty3dw
@waqeedabboo-ty3dw 9 ай бұрын
ሠው ሠራሽ ፀሀይ አንድ ቀን ከፈነዳች ምድርን እንደምታጠፋ መገመት አስፈላጊ ነው።
@gunatube12
@gunatube12 9 ай бұрын
ይገርማል ቴክኖሎጂ ርቆ ሄዷል በኢትዮጵያ ምድር በባሩድ ታጥኗል😢
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 9 ай бұрын
ማሩዲ ምድንድን ነው
@gunatube12
@gunatube12 9 ай бұрын
@@አሲሁሉምለበጎነው የጥይት ጩኸት ማለት ነው
@wediweyinking
@wediweyinking 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@gunatube12
@gunatube12 9 ай бұрын
@@wediweyinking ምን ያስገልፍጥሃል ወያኔ
@saved1580
@saved1580 9 ай бұрын
ያዕቆብ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² ትመኛላችሁ ለእናንተም አይሆንም፤ ትገድላላችሁ በብርቱም ትፈልጋላችሁ፥ ልታገኙም አትችሉም፤ ትጣላላችሁ ትዋጉማላችሁ ነገር ግን አትለምኑምና ለእናንተ አይሆንም፤ ³ ትለምናላችሁ፥ በምቾቶቻችሁም ትከፍሉ ዘንድ በክፉ ትለምናላችሁና አትቀበሉም።
@mintesinottesfaye9407
@mintesinottesfaye9407 8 ай бұрын
እግዚአብሔር 24 ሰዓት or (ቀን,ምሽት)ሲል 12 ሰዓቱን ፀሀይ...ያረገው ለኛ በቂ ነው
@daruyekin6935
@daruyekin6935 9 ай бұрын
Diameter 109 እጥፍ ከመሬት ከበለጠ እና የት ሁነው ነው የሰሩጥ?🤔
@asemamawabera1790
@asemamawabera1790 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሥጦታ ከሰው ፈጠራ ጋር እንዴት ሊተካከል ?😱 እግዚአብሔር "ሁን"በማለት ሲሆን ቻይና የብዙ ዓመት ሊፋት ውጤት ደግሞም የሚበላሽ። ፈጠራ ሥራዎቻቸውን ግን እናደንቃለን በቃ
@miheritidafarigetahoytames2066
@miheritidafarigetahoytames2066 9 ай бұрын
Chena tsaye ande akabeb yibara yhonale የእግዚአብሔር ፀሐይ ከምድር እስከ ምድር የባራል zimebilo new ymidakemute
@dasalegntv
@dasalegntv 8 ай бұрын
አቤል ያንተን ልክ ዋይስ ሱብካርብ አጋርኝይ 👍❤️
@raddanitube
@raddanitube 9 ай бұрын
እውነትም ወቸጉድ ታእምር እኮ ነው።ይህንን አንድ ነገር በሉልኝ❤ይህንን ኮመንት ለምታነቡ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤አሜን እያላቹ
@raddanitube
@raddanitube 9 ай бұрын
እውነትም ወቸጉድ ታእምር እኮ ነው።ይህንን አንድ ነገር በሉልኝ❤ይህንን ኮመንት ለምታነቡ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤አሜን እያላቹ
@raddanitube
@raddanitube 9 ай бұрын
እውነትም ወቸጉድ ታእምር እኮ ነው።ይህንን አንድ ነገር በሉልኝ❤ይህንን ኮመንት ለምታነቡ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤አሜን እያላቹ
@Birtukan565
@Birtukan565 9 ай бұрын
እነዚህ የማያመጡብን የለም የአምላክን ሰራ የሚችለው የለም መቸም ጃፓን እኮ ትልቅ ትምህርት ናት ማነው የሱን ቁጣ የሚመልስ ይቅር በለን እባክህ
@BIRQIYEYETAWAHIDOLIJ
@BIRQIYEYETAWAHIDOLIJ 9 ай бұрын
Ye Egzeber sira wutsit gebto yemzbrqu hagreti Egzeber bea quxa yimxechu😢
@Golf8417
@Golf8417 9 ай бұрын
ሰዉ ሰራሽ የትኛዉም ነገር ብሆን በህይወታችን ሙሉ የሆነ ለዉጥን ልያመጣ ፍፁም አይችልም። አለሃምዱሊላህ የአላህ ስቀር ሰዉ ሰራሽ ነገር ምንም የተጠበቡለት ብሆንም እንኳን በሆነ ግዜ የተገዳበ
@yegebrelg1226
@yegebrelg1226 9 ай бұрын
Ftsten slmtdafer new bemret mketjet hazban ymthersew Ftaren betam slmtdafer gena tetfalehe
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 9 ай бұрын
ፀሀይ ሳይሆን አፖል ነው
@tinazegebral4142
@tinazegebral4142 9 ай бұрын
ግን መልሶ እንዳያነዳቸው እራሳቸውን
@habtamumengistu2406
@habtamumengistu2406 9 ай бұрын
Fendito Alemin indayifeji iferahu Fetari bemihretu yigarden
@Abush31425
@Abush31425 9 ай бұрын
Good afternoon everyone
@salahmed2023
@salahmed2023 9 ай бұрын
You're the best
@mamilahulemiwnet
@mamilahulemiwnet 9 ай бұрын
የአለም ፍፃሜ ዳርሷል በቃ ይሄው ነው
@HappyLake-vw1ch
@HappyLake-vw1ch 9 ай бұрын
Aere meat endayametubn Covid19 endezih eyalu new yametubn
@mimi-16
@mimi-16 9 ай бұрын
የእኔ ጥያቄ የት ሊያስቀምጡት ነው? ሰማይ ላይ እንዴት?
@mulukenabriham8436
@mulukenabriham8436 9 ай бұрын
የምር እስት ጠይቅልኝ ሚሚሻ 😅
@lovslovs4069
@lovslovs4069 9 ай бұрын
እረ በጣም
@wediweyinking
@wediweyinking 9 ай бұрын
ለጠየቅሺው መልስ ልስጥሽ የሚቀመጠው ልክ እንደ ሳትላይት ይሆናል ሳትላይት በሰማይ ሆኖ ነው የሚዘረው እና ይሀ አሁን የሰሩት ደሞ እንደሱ ሊያድርጉት ይችላሉ እና እንደሱ አደርገው በለሊት ሊያበሩት ይሆናል😂😂😂
@SamrawitHailu-y2u
@SamrawitHailu-y2u 9 ай бұрын
እባክህ እንደዚህ ሴጣናዊ ሀሳቦችን ሽፋን አትስጣቸው የማታረጅ ዛሬ ወታ ነገ የማትቀር ፀሀይ ፈጣሪ ሰቶናል እነሱ የሚያረጉትን አያቁም
@tamratchala5961
@tamratchala5961 9 ай бұрын
ምንም ችገር የለውም 24 ሰአት የስራ ያደገበት ሀገር ቸይና
@LeoFka-k9v
@LeoFka-k9v 9 ай бұрын
መሀይም ሁላ ተሰብስቦ ግምለግምአሉ 😂😂😂እንደእናንተአይነቱነው ስልክንም ሴይጣንነው ያለው😂😂😂😂 ይሄ ሳይንስነው 😡😡😡😡😡
@sarajungo6499
@sarajungo6499 8 ай бұрын
Yafstaren sera manem saw ayedaresebatem Ayemokarem
@nejmiel
@nejmiel 9 ай бұрын
እሄወላቹ....😊
@edlawitshiferaw4857
@edlawitshiferaw4857 8 ай бұрын
ሰው ሰራሽ ነገር ሰውሰራሽ ነው!! አንድ ሰው በየማይክሮ ሰከንድ የሚተነፍሰውን ትንፋሽ እነሱ በሰሩት በሰውሰራሽ ኦክስጅን ሰጠነው እንበል። ፈጣሪ አያድርገውና ለአለም ህዝብ በተመሳሳይ ሰአትና ቀን ቢያስፈልግ የሚፈጠረውን አስባችሁታል? እንደሰው ያልሆነ ፈጣሪ ምድርና ሰማይን የፈጠረ የተመሰገነ ይሁን
@Michuent
@Michuent 9 ай бұрын
WAWOO
@AveyowAbafe
@AveyowAbafe 8 ай бұрын
❤❤❤
@King-7y
@King-7y 9 ай бұрын
❤❤❤
@Abayzh2pd
@Abayzh2pd 9 ай бұрын
እረ ለእራሳቸው አይበቃም አቤሎ ግድ የለህም ለእራሳቸውም አይበቃም
@10እውነታወች
@10እውነታወች 9 ай бұрын
ክርስትና ነው 7ሺ አመት ሚል ከሌላ አልሰማሁም ከእስልምናም ከሌሎችም አልሰማሁም
@arontube681
@arontube681 8 ай бұрын
ይህ ተግባር ቻይና በቴክኖሎጂ ምን ያህል እርቃ እንደሄደች የሚያሳይ ቢሆንም ነገር ግን ሲታይ የሚያስደስት ቢሆንም በዚህ መሳሪያ የሚወጣው ጨረር ለ Brain Cancer and skin cancer የማጋለጥ እድሉ ከ X-ray በ 20%የላቀ ነው።
@yohannesadolawote5124
@yohannesadolawote5124 8 ай бұрын
እንደ ባብሎን ግንብ ፈጣር ያወርደዋል
@amhtube09
@amhtube09 8 ай бұрын
ትልቅ አምፖል ሰራች ነው የምትለው? ጉራ እዚህ ደረሰ?
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 9 ай бұрын
😒ጽሀይ ብትስውር 🤣አለም መጭረሽ ነው 😒እኛ አያስፍልግንም ጽሀይ ስው እንዴት አይምሮን ስውን ለማጥፍት ይጠቀማል 😒ውይይ ጉዳች 😒😔ግን አምላክ በ እነሱ እኛንም አትቅጣ በ ነሱ ላይ በላውን አውርድ 😭
@wediweyinking
@wediweyinking 9 ай бұрын
ወይጉድ ፈጣሪ እንደ ሰው መሰለሽ እንዴ ሌሎች እየከሰስሽ ራስሽን ነፃ የምታወጪ ፍርዲቤት ነው እንዴ ምልክታ እያስገባሽ ነው 😂😂😂 ማወቅ ያለብሽ ነገር ፈጣሪ ለእያንዳንዱ ሰው ለሰራው ስራ ዋጋውን ይሰጣል ጥሩ ከሰራ ለሰራው ጥሩ ስራ መልካም ያድርግለታል መጥፎ ከሰራ ደሞ በሰራው ልክ ይቀጣዋል ምድር ላይ ባይቀጣው እንካን ከሞተ ብኃላ ይቀጣዋል እና ሌላን አትወንጅሊ ኣንቺ ከቻልሽ ለሁላችን ይቅር በለን በዪ
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 8 ай бұрын
@@wediweyinking 😒ለምን ለ ለሎችም ይቅር በላቸው ልበል 😂ድፍት ያርጋቸው
@ifatawi8112
@ifatawi8112 8 ай бұрын
ኮሮናን ባሸነፈች በቂዋ ነበር
@MesfinBadeg
@MesfinBadeg 8 ай бұрын
ለሀጣን የመጣ ለፃድቅ ይተርፋል ማለት ይህ አይደል
@fremanpool4575
@fremanpool4575 9 ай бұрын
Sera ena mesrat mayfelege maychel habesha yesadebal
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 9 ай бұрын
የተፈጥሮው አልበቃቸው አለ
@emanadandena
@emanadandena 9 ай бұрын
1:25
@kaleababrham-h6v
@kaleababrham-h6v 9 ай бұрын
ፍትሕ
@user-cu7b14
@user-cu7b14 9 ай бұрын
የፀሀይን ሙቀትና ብርሃን መተካት አይቻልም ይሄ ጨረር ነው
@AmeleworkShanka
@AmeleworkShanka 9 ай бұрын
ቀይ መስመሩን ነኩ
@ZSEBO3348
@ZSEBO3348 9 ай бұрын
What used of it wasted time and property
@AbubadegTesfaye
@AbubadegTesfaye 9 ай бұрын
Gizewi new
@zizu_23
@zizu_23 9 ай бұрын
first comment 🎉🎉 zizu
@abelgirma3135
@abelgirma3135 9 ай бұрын
በኢየሱስም አይሣካ
@zebibahassan6322
@zebibahassan6322 9 ай бұрын
እንኳን ፀሀይ ሊስሩ የኮረናን መዳንት አላገኙም ወረኛ ሁሉ
@King-7y
@King-7y 9 ай бұрын
Yyy😅
@chrstyhailu8031
@chrstyhailu8031 9 ай бұрын
ተቀደምኩኝ ለማንኛውም እንየው እስቲ
@asterhailu1149
@asterhailu1149 9 ай бұрын
❤️💚❤️💚
@HaderaGebremariam
@HaderaGebremariam 9 ай бұрын
endezih aynet dink zena
@BehailuBayabeya
@BehailuBayabeya 8 ай бұрын
ሲሞክሩት ያቃጥላቸው እኛ የሰው ልጆች እግዚያብሄር ምን አጉድሎብን አቤቱ ለይተህ ምታ !
@rettagebremichael6301
@rettagebremichael6301 8 ай бұрын
አቤት ፈጣሪን መዳፈር!?
@Harmee836
@Harmee836 9 ай бұрын
Ihe Yemahon naw 😢
@Esraelneğň
@Esraelneğň 9 ай бұрын
ጌታ ሆይ ማረን 😭🙏 እነዚህ ሰዎች ልያስቀስፉን ነው ኧረ ወገን ወዴት እየሄድን ነው? AI ሰሩ ዝም አልናቸው አሁን ደግሞ ፀሀይ. ይቅር ይበለን ለእኛ ለሰምዮችንም 🙇🙇🙏
ለማመን የሚከብድ ኑሮ የሚኖርበት ሀገር ገባሁ
31:45
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 171 М.
ለማመን የሚከብድ አስገራሚ ሀገር ገባሁ Iceland Vlog Abel Birhanu
21:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 303 М.
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 110 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,8 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 106 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
ይህንን ማን ያምናል ፀሀይ የማትወጣበት ሀገር ሄድኩ Norway Tromso
18:45
አስገራሚዎቹ አሚሾች ጋር ሄድኩ
16:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 442 М.
የደነዘዘ አእምሮ በምን ይነቃል? የ2ቱ አእምሮ ክፍሎች
23:58
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 441 М.
ጌታ ኢየሱስ ተአምር የሰራባት አስገራሚ ከተማ ገባሁ
17:18
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 100 М.
Сёстры это вторая мама 😁только по строже
0:13
Рамина Алмас
Рет қаралды 476 М.
Spot The Difference, Win $10,000
0:58
MrBeast
Рет қаралды 57 МЛН
EL CHORRO @SantiMusicOficial@SantiFansshort  #funny #humor #comedy
0:15
Santi Oficial
Рет қаралды 22 МЛН
😂😂😂 #humor #прикол #юмор
0:22
trilimon
Рет қаралды 1,9 МЛН