KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - በትግራይ ስለጦሩ ከባድ ሚስጥር ወጣ፣ ‹‹ተደራጁ ታጠቁ››ኦሮሚያ ክልል፣ አምነስቲ በአማራ ይቁም ያለው፣ አዲስ አበባ ላይ የታየችው መኪና
18:10
ለማ መገርሳ “ተላልፈው እንዲሰጡ”፣ “ትግሉ አሳዳጅ ተሳዳጅ”፣ የዐቢይ መንግስት ድጋፍ ለፀረ ኢሳያስ፣ በአክሱም የእስር ትዕዛዝ፣ የክርስትያን 541 ቀናት|EF
17:53
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
How to treat Acne💉
00:31
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
አጭበርባሪው ጠንቋይ // ቀንድ ያለውን ህፃን ጠነቆ*በት
Рет қаралды 45,837
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 81 М.
Single /ሲንግል
Күн бұрын
Пікірлер: 568
@tsehaye-b5o
Ай бұрын
ሀብቴ የንስር ዓይንን ለመፈለግ ከነ ዘሌ ጋር ተባበራቸው።
@weraheliyegetalijji
Ай бұрын
አው ኡነት ነው ተባበር 😢
@sadiyahassen318
Ай бұрын
ተጠንቀቁ አደራችሁን ጨካኞች በዝቷልና በዝያውም የንስር ዓይን ወንድማችንን ተባበሩት አደራችሁን
@Sada-yc6pi
Ай бұрын
አወን ተባበሩልን 😢😢😢😢😢😢😢
@Gogo-l9l2p
29 күн бұрын
Awo wolhi batam eycenqgn naw falguchaw yensr ayinan ena mikin
@atinafe5880
Ай бұрын
ሀብቴ የንስር ዓይንን ለመፈላግ ከነ ዘሌ ጋር ተባበራቸው።😢😢😢😢😢😢😢ሃፍትሽ አይዞህ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
@rosaquagliozzi7137
29 күн бұрын
Amen Amen 🙏
@ወይንሸት-ቘ6ኸ
Ай бұрын
ጀግናዉ እራስክን ጠቢቅ ወንድምማለም
@GohhiKk
Ай бұрын
የኒሰር አይንን መምጣት ማነው እደኔ የሚጠባበቅ😢😢😢😢😢
@mesiyilma6778
Ай бұрын
እኔ
@ZenebechHaile-q9j
Ай бұрын
እኔ ይኸው ምንማድረግእንዳለብኝም አላውቅም ጨንቆኛል በእውነት
@SebleTadesse-nv8fi
Ай бұрын
Hulachen
@mesiyilma6778
Ай бұрын
@@ZenebechHaile-q9j እኔ ትንሽ ሳለቅስ ተንፈስ አልኩ ራሴ ሊፈነዳ ደርሶ
@DubaiUae-yp9ou
Ай бұрын
እኔ😢
@alemhaile625
Ай бұрын
ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ ጅግናው ጋዜጠኛ❤❤❤
@Alemtsehay777
Ай бұрын
ሀብትሽ የኔ ጀግና ፕሊስ ከዘላለም ጋ የንስር አይንን ፈልጉልን ዘላለም ብቻዉን ሆነ
@woinshettafesse5345
Ай бұрын
YESEW LEGE ENDEAT FEXARIWEN YERESAL ENDEAT BESEYXAN YAMENAL KE ETHIOPIA MEREAT NEQAQELO YAXFACHEHU AMEN AMEN AMEN
@Rabiiወሎየዋ
Ай бұрын
እራስክን ጠብቅ ሀብቲ የነስር አይን ጠፍብን ጅግናችን
@ellenihagos657
Ай бұрын
ጀግናው ! ቸሩ መድሃኒያለም ! ይጠብቅህ አሜን !!! ከክፉ ነገር ሁሉ አምላካችን ቸሩ መድሃኒያለም ! ሁላችንንም ባለንበት ይጠብቀን አሜን !!!
@seniyasemantube
Ай бұрын
ያላህህህህህ አላህ ጠንቃዮች ከምድረ ያጥፋቸዉ
@TemreAhmed-u8r
Ай бұрын
ይህ ሁሉ ወንጀል እየተሰራ ነው ያገራችን ሰላም የጠፈው😂😂😂😂😂😂😊
@woinshettafesse5345
Ай бұрын
LEGEUN XEBEL WESEDUT KN ENATU SEYXAN KE XEBEL ENA KE BEATKERSTIAN YERQ SELEHON XEBEL LE NATUNA LE LEGEU XEQAMI NEWE
@ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ
Ай бұрын
በጣም ወላሂ
@מריטוברהן
23 күн бұрын
ሀብትየ የስራኤል አምላክ ይጠብቅህ
@wdeWde-c5e
24 күн бұрын
ጉድ ነው እኮ ጌታ አሳምሮ ፈጥሮን የሰይጣን ማደሪያ ያድርጉን የዚሕ አለም ሰዎች 😭😭😭😭
@Mom-m5u
Ай бұрын
ጠቆይወች ካገራችን ያጥፍልን😢😢😢
@Ahmed11119
Ай бұрын
ጀግናነህ ❤❤❤❤
@AlmiAlmi-h2q
Ай бұрын
አየ ጠንቋይ ለራሱ ሳያቅ ለሰው ልስራ ይላል ልቦና ይስጣችሁ ለሰይጣን ተገዥ ከመሆን 😂😂😂😂
@samrawitrayya9170
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ
28 күн бұрын
ደምርኝ❤
@Ioza2127fk
Ай бұрын
ጀግናው ጣቋይን እዳፈራ የኛ አምላክ እነሱ ጋር ካለው ይበልጣል ምን ሀይል አለው፡፡
@mulubirara7956
Ай бұрын
እንዲህ ሲዳፋር የነበረው ጠንቁይ እሸቴ ሲል የነበረው በሱ ምክንያት ጠንቁአይ እሸቴ ሞተ ካለ በሁዋላ የት ደረሰ ታዲያ? አዲስ ጎጆ tube አቅራቢ ዘላለም አይቼው አላውቅም ዘላለም በ ሂወት መንገድ ላይም ይዳፈር ነበር ደብዛው የለም ጀግና, ጀግና እያልን አስበላናቸው እኮ!
@negagetachew974
Ай бұрын
ሃብታሙ - ሁሌ የምታቀርበው ሕብረተሰብ የመርዳት ስራሕ እግጅ የምትደነቅ ልበ ሙሉ ነህ አነጋገርህ፤ ትህትናህ የሚደነቅ ነው በርታ ሁሌ ካንተ ጋ ነን
@امينه-ر4ش
Ай бұрын
ሀብትሺ እየተጠነቀክ ሁሉንም ሰው ትመን ስላሴ ዪጠብቅህ የኔውድ❤❤❤❤
@zem696
Ай бұрын
እግዚኦ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የሰይጣን ስራ ይፍርስ ወንድም የራማው መልአክ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቅህ በተረፈ እራስህን ጠብቅ።
@HiwotB-p6o
Ай бұрын
እግዚያብሔር ይስጣቹህ እውነት
@hekmaMohamed-n8t
2 күн бұрын
አላህ ይጠብቅ የኔወድም
@mesretwolde2924
Ай бұрын
በጌታ በየሱስ ስም 🤔🤔🤔🤔🤔🥱🥱🥱
@MuluemebetWako
Ай бұрын
ሀብቴ እባካችሁ ብቻችሁን አትስሩ አራት ወይም አምስት ሆናችሁ ተደራጅታችሁ ስሩ። ህይወታችሁን አደጋ ላይ አትጣሉ።
@ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
Ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይጠብቃቹሁ ፡
@heywotsiyoum5016
Ай бұрын
Ebakacho yesewen hiywot setadenu yerasacho hiwot tebeko yegene jigneche 👏👏👏👏❤️
@beeftutube23
Ай бұрын
Uetish naw😢😢
@destata7749
Ай бұрын
በጌታ በእየሱስ ስም ጦቀይነ አስጦቀይ ስርቻዉ ይፍረስ ይፍረስ ኢሳት ይብላው አጭበርባሪ መንፈስ እግዚአብሔር ይገልብጦዉ
@zj2164
9 күн бұрын
አሜን በኢየሱስ ስም የጠንቋይ ሥር ይነቀል።
@misscall90misscall79
Ай бұрын
መፀሀፈ ቁዱሥ ኢዛቹሁ ኼዱ
@ሀሊማሀሰን-ዐ8ጘ
Ай бұрын
ያሀላህ ወላሂ ልቤን አመመኝ ከመጨነቄ የተነሳ የሆነ ነግር የሚያረጉት መሰለኝ ያርቢ መጨርሻን አሳምርልኝ ላኢላሂለ አተ ሱበሀነክ ኢኒ ኩቱም ሚነዟሊሙን 😢😢😢
@simenehgashaw1687
Ай бұрын
እንደዚህ ዓይነት ቦታ ስትሄድ ጠንከር ጠንከር ያሉ ተጨማሪ ኃይል መያዝ ነበረብህ ሁሉም ተይዘው መሄድ ነበረባቸው
@SisaySamuel-g5d
Ай бұрын
የኔ ጀግና ሀብትሽ ትህትናህ ታድለህ የምር ታስቀናለህ❤❤❤❤❤❤
@KhanKhan-bp6qm
Ай бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zj2164
9 күн бұрын
ጎበዝ ነህ በጣም። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው። የሕግ አካል ወዲያው መጥራት ነበረብህ። እነዚህ ወጣቶች ይመስላሉ ግን ጠንቋይ ቤት ከበሮ ይመታሉ ወራዶች። ጠንቋይ አቅም የለውም እራሱም አይችሉም። ሥራቸው ይፍረስ። I am proud of you brother! 🙏
@TigistJembere
Ай бұрын
አብትሸ እራስህን ጠብቅ በእግዚአብሔር ❤❤
@Alemtsehay777
Ай бұрын
አዎ በጣም ዘመኑ ከፍቷል
@zj2164
9 күн бұрын
እኸንን ነገር የተናገሩት ጓጎሮበት ጭምር ያችንም እህት እግዚአብሔር ይባርካቸው ይጠብቃቸው። 🙏
@fatimamoha7377
Ай бұрын
ሱበሀንአላህፈጣሪይጠብቅህያርብየኛጀግና🤲🤲🤲
@FetiyaMB-hn2tx
17 күн бұрын
ሚንድ ነዉ አራ በአለሀ አሰወቀኝ ብስሚለ ያረብ😢😢😢💔💔😱😭😭😭
@Hana-3838
12 күн бұрын
ጌታ ይጥረጋችሑ ጠንቆላ የምትሠሩ እግዚኦ ቢያቅ ለራሡ አያቅም ነበር ለሠው ከሚጠነቁል ይድፋሕ ሥንቱን ሠማን እግዚኦ ማረን ማረን ማረን
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Ай бұрын
ጀግና ሀብትሽ ይታባታቸው😢😢😢ሀብታሙ ኧረ በቅዱስ ገብረኤል ስም ይሁንብህ ከነ ዘላለም ጋር ተባበሩና ንስርዬን ፈልጉልን አምጡልኝ እባካችሁ😢😢😢😢
@tetr4232
Ай бұрын
የአላህ በላ ይውረድባችሁ 😢😢😢
@sjhxmc559
Ай бұрын
አረባባ የሚኪና የነሥር አይንነገር የምረያሥጨናቃል አላህ ይርዳቸው
@hmmn2173
Ай бұрын
ኢና ሊላህ ዉኢና ኢላሂ ራጂኡንንን አሏህ ይጠቢቃን የረቢ ሙሲልም ለደረገኚ ጌተዬ አላህምደሊላይ የረቢ
@MagdesBuzayu
Ай бұрын
የይማኖቱን ጉዳይ ተይ የቱም ዉስጥ አሉ እየቃሙ እያጨሱ ሚራግሙ ማናቸው ደብተራዉቺ ማናቸው ሙስሊም ነው ለዛ የቱም ዉስጥ ተሸንቁረው አሉ
@TsiTsi1111-h8u
23 күн бұрын
አረ ባከሽ ጠንቆይ አማ ከነጫታቸው ሞስሊሞች ኣይብሱም ወረኛ 😮😮😮😮😮
@HayuEmureyanamharawit
Ай бұрын
ወይኔ ሲያስፈራ ጠንቋዩ ሀብቲሽዬ ራስህን ጠብቅ ወንድምአለም❤❤
@ElasNegash-yi7tb
Ай бұрын
ያርሴማን ፀበል ይዘህ ውስጥ ውድም እራስህን ጠብቅ ጠቃዪን ካገኘሀው ፀበሉን ድፋበትና ይገላገል
@MFg-k7d
Ай бұрын
ሃፍትሽ አይዞህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ😢
@woinshettafesse5345
Ай бұрын
AY SEIXAN YEZAREAW QEDUSE GBEREAL KE HAGRACHEN SEYXANEN AXFALEN
@CchhTty
Ай бұрын
ሀብቴ የናስር አይንን እርዳው ከዘላለም ጋር ሁነህ እሩዱት በጪቀት ልሞት ነው😢😢😢😢😢😢😢😢ያረቢ አተው እርዳው😢😢😢
@mebrateful
Ай бұрын
Enezih leiba tenkuayoch kaltefu bestiger selam ayghenhim.
@EhitemariamSlitanu
Ай бұрын
አንተ ጀግና ነህ በናትህ
@ephremkassaye9594
Ай бұрын
ሀብቴ ትልቅ ስህተት ሰርተሀል ጠንክራ ሰወችን ይዘህ ነበር መሄድ ነበረብህ ከየንስር ተማር
@seniyasemantube
Ай бұрын
አልሀምዲሊላ ጎበዝ👍👍👍👍
@taybatayba5917
Ай бұрын
ኸረ😂😂😂😂 እንዳው !የግድ ሳኩ
@WossenWorku
29 күн бұрын
ክርስቶስ ሆይ ማረኝ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አሜን
@ZDMD-x1x
Ай бұрын
ጎበዝ፡ወዲሜ
@mulubekele1525
Ай бұрын
የጥንቕይ የምርት መንፈስ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የፈረስ ይሁን
@MuhammedKhaan-w2x
Ай бұрын
አሏህ ይጠብቅህ
@wdeWde-c5e
24 күн бұрын
ቅዱሳን መላአክት አይለዪሑ
@HanaHana-io3bq
Ай бұрын
የፈጣሪ ያለህ ዲያቢሎስን በላያቸው አንግሰው ቁጭ ሀብቴ በርታ ፈጣሪ በመንገድህ ሁሉ ይቅደም❤❤❤ሚዲያውን አይተው ቀድመው ነግረውታል በደንብ ያውቁሀል😂😂😂😂😂😂
@user-dn4yr5oo8j
Ай бұрын
በስመአብ ጌታ ሆይ በድንግል ልጂ
@ግሬስ-ሠ5ለ
Ай бұрын
ሃብታሙ እባክህ ሰው በዛ ኣርግ የነስር ኣይንም ሰው ኣለማያዙ ነው ይህ 7 ቀን በላይ ሞላው ጨንቆናል😢😢😢😢😢
@MariaDebs-cq2rv
Ай бұрын
ልጁ ፀበል ይዘውት ይሂዱ እማማ እባኮትን እግዚአብሔር ማር ነው
@kidist-cd7gz2ut3e
Ай бұрын
ሀፍቴ በእግዚአብሔር እራስህን ጠብቅ በናትህ እና ደሞ የነስር አይን ጋዜጠኛውን ፈልጋቹህ አግኙት በጣም ነው ያሳዘኘ እንቅልፍ አጣው ምን ይሻለኛል ባላቀው ይሻለኝ ነበር 😢😢😢
@RaheM-l1v
Ай бұрын
በጣምጀግና እራስህንጠብቅጎበዝበርታ ወድሜችን በእግዚያብሄርደምተሸፈን
@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
27 күн бұрын
በስመ ስላሴ ምን ጉድ ነዉ አረ ነዚህ ጠንቋዮች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ 😢😢😢
@wdeWde-c5e
24 күн бұрын
🕎🕎🕎🕎🕎🕎🕎🕎🕎⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏ጌታ ይባርክሕ🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@teklubirru5780
Ай бұрын
ይሄ አጭበርባሪ መንፈስ። እግዚአብሔር አምላክ ይገልበጠው። ስራው ሁሉ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ስራው ይፍረስ።
@genettekele5696
Ай бұрын
ወንድሜ እሪስህን ጠብቅ ከዘሌ ጋር ተባብሪችሁ የንስር አይንን ፈልጉት በጣም ነው የሚያሳስበው
@wdeWde-c5e
24 күн бұрын
የኔ ጀግና 🇪🇹🇸🇦 መግስትማ ደስተው ነው እንደዚሕ ያሉትን ይደግፋቸዋል ✍️🇪🇹🇪🇹
@FitsumWolde-m1s
20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይገጽጻችሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ራስን ደግሞ ጠብቅ
@SaraLebanon-u1i
Ай бұрын
ሀብቴ ጌታ ይርደችሁ ዘመኑ ክፉ ነውና ጧንቀዩን ደግሞ አትፍረ ምንም አቅም የለውምና ወንድሜ የንስር አይንን ልተገኙት ሞክሩ ከዘሌ ጋር አንድ ሁኑ ወንድማችንን አግኙት እበከችሁ
@ganat-zl1em
Ай бұрын
Basmam 🙈🙈🤣🤣🤣Habtamu💪🥰🥰
@መኑውእቱዝንቱ
Ай бұрын
ሀብቴ እባክህን የንስር አይንን ተባብራቹ የሚገኝበትን መንገድ ፈልጉልን ጭንቀት ሊገለን ነው እባክህን አንተም እራስህን ጠብቅ
@ShhsBdh-mw7om
27 күн бұрын
በፍጣሪ እራስህ በፀሎት ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤
@melat-dz5uz
Ай бұрын
አረ በናትት ዘላአለምን አግዙት የንስር አይን ብቻውነው የሚፈልገውውው ተባብራቹ ፈልጉት ሃፍትሽ በጣም ጨንቆናልልል😢😢😢
@אבטהפקראדיס-י9פ
Ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ እንዲህ ያሉትን ጨካኝ አረመኔ በማጋለጥ ህ የእስራኤል ዓምላክ ይርዴህ
@Nebihat
12 күн бұрын
ያሥቸገረችኝ ልጅ ኑራ አለ😂😂😂😁😁😁😁😁😁አልሀምዱሊላህ ጥራትይገባህመጠጊያየም መመኪያየም መሸሻየም አንድአላህ ብቻነው ሊመለክም ሊሠገድለትም የሚችለው ለሀያሉጌታችን ለአላህ ሱበሀኑ ተአላ ነው አላህየ ሙስስሊምአርገህእደፈጠርከኝ በእሥልምናመንገድላህ አርገህ ሸሀዳን ወፍቀህ እድገለኝ ሥል አማፀንሀለህ አንተን ከማጋራት ባንተ እጠበቃለሁ🎉🎉🎉🎉አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤❤❤
@TigiBarich
22 күн бұрын
እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድሜ ጀግና ነህ ግን ፀሎት አድርግ
@KokebneshTesfahunegn
Ай бұрын
እባክህን የንስር አይን አፋልጋቸዉ
@misscall90misscall79
Ай бұрын
ጦንቃይ ሤጣን ነዉ እየሡሥ አምነሽ ዳኒ
@whya5801
Ай бұрын
ሀብቴ አላህ ይጠብቅህ ራስህን ጠብቅ
@Alemtsehay777
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስፃችሁ። በኢየሱስ ስም ስራህ ለዘላለም ይፍረስ
@Semira-u8h
Ай бұрын
የሠዉ ጉድ አያልቅም እራስህን ጠቡቅ ወድሜ የራሳቸዉ ጉዳይ
@zeynebbest4409
Ай бұрын
አላህ አድ ነዉ አይወልድም አይወለድም ሱብሀን አላህ
@GetuBrhanu-c1i
Ай бұрын
የቺግረኛ ኣባት የድሀ ኣባት የሰላም ኣባት ተባርክለኝ ኣባቴ ድንግል ማርያም ከነልጂ ቀን እና ለሌት ካንተ ጋ ትሁን ኣባቴ
@Sintayw-16
Ай бұрын
ሀብቴ ውድም ጅግና ነህ እራስህን ጠብቅ
@بويوسفبودلامة
Ай бұрын
ከምድረገፅ ያጥፍችሁ ፈጣሪ እደናንተ አይነት አጭበርባሪዎችን
@TemreAhmed-u8r
Ай бұрын
አኡዙቢላህ😂😂😂😂😊
@tgtg3001
Ай бұрын
😳 ግን ዛሬ እነ ዱካሾ ወዴት ገብተውነው ጎበዝ ምታት ሌላእራስ ምታትትት
@kokokko8695
Ай бұрын
የኔም ጥያቄነው
@bitanyahadasalem6878
Ай бұрын
ኣቤተ ማሓረኒ ገጽኩም ትርሓው 😊😊😊😊😊😊😊
@ሜሪጋልትግሪይ
Ай бұрын
ሳሓቅ መፁዩኒ😂😂
@bitanyahadasalem6878
Ай бұрын
@ሜሪጋልትግሪይ ሳሓቅ እካ ውሒዱ ክዋስ ኡ ማዓት
@ሜሪጋልትግሪይ
Ай бұрын
@@bitanyahadasalem6878 ኣነለ ብቆልዓይ 1ማዓልቲ ከደ ነይረ ፈጣሪ ይቅር ይበለኒ 😔😭
@Ethiopiay-t1u
Ай бұрын
😢አይ ሀገሬ
@Sellu5956
Ай бұрын
እግዛብሄር ይርዳህ የ ጌታ❤❤❤❤
@sadiyahassen318
Ай бұрын
አለህ ይጠብቃችሁ ጋዜጠኞች ተጠንቀቁ
@rahmatmuhamed8529
Ай бұрын
እራሰህን፡ጠብቅ፡ወድም
@Semira-u8h
Ай бұрын
ሰዉግን ሞት እንዳለበት እረስቷል የአላህ ልባና ይስጣችሁ
@woinshettafesse5345
Ай бұрын
METETE SERIWENM ASEMETACHUNM YE XNQWI AMELKI HULU WE HENI BEAT MAGORNA MASEQAYETE NEWE MEDERE METETEGNA HULU
@amliaclia6103
Ай бұрын
ሀብትሺ ያኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZEWIDUKereta
2 күн бұрын
በርታ በጣም የሚወደድ ነው ፕሮግራምክ
@LeyoLeyo-i6n
Ай бұрын
ድመቷም ወረፋ እየጠበቀች ነው መስተፋቀር ልታሰራ ነው 😂😂😂😂😂 እንደ ሀብትሺ
@EmuSelima
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍😁😁😁😁😁😁
@kokokko8695
Ай бұрын
😅😅😅😅😅ውላሂ እዴከሜት እህትና ውዲሞቼ እናተ ባትኖሩ ያርብ ሀገሪን ስራ እዴት ይግፋነበሪ 😂😂😂
@LeyoLeyo-i6n
Ай бұрын
@ አብሺሪ እህቴ አብረን እየተዝናናን እንገፋዋለን ❤️
@samrawitrayya9170
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@danielamare11
Ай бұрын
😂😂😂😂
@TsiTsi1111-h8u
23 күн бұрын
ጠንቆይ ደሞ ኮተት ደሞ ነብስ አና ሰጋ ይላል 😂😂😂😂😂😂😂😂
@ZDMD-x1x
Ай бұрын
ፍትህ፡ነው ፡አሉ፡አላለም፡ኪኪ
@MasrtDasa
6 күн бұрын
ጀግኖች,እግዚሐብሔር,ዪጠብቀቹ
@rhamanugus7066
Ай бұрын
መስተፋቅር😂😂😂😂😂😂
@TeddyTeddy-tm3le
Ай бұрын
God touch this young guy,please heal him.give him back his freedom,touch him.plese god i beg youcreative miracle to this son in jesus name.god bless&change his mom.bless her soul,forgive her,lead her by your love,.bless all.
@KaliRr-dw1un
11 күн бұрын
amen🙏🙏🙏🙏
@netsolo8225
Ай бұрын
ወይኔ ውዳችን በየሱስ ስም በል
@sinafikshtadesse7057
Ай бұрын
ጀግና ነህ በርታ ብሮ እንደዚህ በሃሰት የሚዘላብዱትን ሰይጣን ስራ ለህግ የእጃቸውን ያግኙ ጥሩ ስራ 😊 እባክህ ዱካ ሾው ዘሌን እርዳው ንስር ዓይን አግኙልን በፈጠረህ እባክህ❤
@29Ka21
Ай бұрын
ሠላም እባክህን ቸር ወሬ አሠምን፣፣
18:10
Ethiopia - በትግራይ ስለጦሩ ከባድ ሚስጥር ወጣ፣ ‹‹ተደራጁ ታጠቁ››ኦሮሚያ ክልል፣ አምነስቲ በአማራ ይቁም ያለው፣ አዲስ አበባ ላይ የታየችው መኪና
Feta Daily News
Рет қаралды 20 М.
17:53
ለማ መገርሳ “ተላልፈው እንዲሰጡ”፣ “ትግሉ አሳዳጅ ተሳዳጅ”፣ የዐቢይ መንግስት ድጋፍ ለፀረ ኢሳያስ፣ በአክሱም የእስር ትዕዛዝ፣ የክርስትያን 541 ቀናት|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 150 М.
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
32:09
የተቆለፈውን በር ገንትለን ስንገባ ያየነውን ማመን አቃተን ማየት የትሳናቸው አመት ልጅ ጉድ
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 162 М.
47:05
ፊልም የሚመስለው እገታ !!500.000ሺ ብሩ እና መዘዙ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 182 М.
46:41
አይነስውሯ ሴት በባሏ ላይ ስት*ግጥ በድብቅ ካሜራ ተያዘች// ባሏ እውነቱን ሲሰማ አበደ
Single /ሲንግል
Рет қаралды 15 М.
42:37
ከብዙ ወራት ቡሃላ የተገኘው ጀግናዉ ጋዜጠኛ ቴዲ ቤተሰቦቹ ሞቷል ብለው ለቅሶ ተቀመጡ
ንስሮቹ
Рет қаралды 39 М.
45:19
ቀንድና የበሬ እግር ያለው ሰው ተገኘ// ለ16 አመት የተደበቀ ሚስጥር
Single /ሲንግል
Рет қаралды 140 М.
14:36
ታሕሳስ 30 ይድርበለኹ...ደዊለላ?
Unique Show
Рет қаралды 29 М.
37:38
የሴራው ዋና ጠንሻሽ በቁጥጥር ስር ዋሉ በገዛ እናቱ የታፈነው ልጅ ተገኛ
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 67 М.
39:23
ጀግናዉ ጋዜጠኛ ቴዲ ፀበል ገባ ከአክስትየዉ ጀርባ ያለችዉ ሴት በቁጥጥር ስር ዋለች
ንስሮቹ
Рет қаралды 30 М.
40:58
ጀግናው ጋዜጠኛ አላወሰው// ህፃናትን በከረሜላ እያታለለ የሚደ*ረው ባለሱቅ
Single /ሲንግል
Рет қаралды 59 М.
28:30
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
Sile HiwotTV
Рет қаралды 465 М.
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН