No video

ቁጭ ብዬ ምስር ከምለቅም ግደይኝ

  Рет қаралды 8,105

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

Күн бұрын

#fevenketema #wedding #artistfevenketema
The official You tube Channel of Feven Ketema.
Enjoy! Subscribe!
Connect for more.
/ fevenketema
/ fevenketema. .
fevenketema.com/

Пікірлер: 85
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz Жыл бұрын
ሕልም ያልክ ፋራ ነክ😢😢😢😢😢አይገርምም እንጀራ አጥፈሕ ና ከምትሊኝ ብሰቀል ይሻለኛል ይብላኝ ለምስትህ😢😢😢😢😢😢አንተ ግን ምሕረት የውርደልካ ለሴት ልጅ እዝነት የሌለህ ናህ😢😢😢😢😢😢አየ የኢትዮ ወንድ ባይገርምህ ብትወጣ አይደለም የተሰራ ምግብ ባፍንጫሕ ሊጥ አብክተህ ነው የምትሰራው😢😢😢😢😢
@frehiwotassefa2448
@frehiwotassefa2448 Жыл бұрын
ሦስት ልጅ ስትወልድ ያልተስማት እንዴት አሁን ሥትል ሴት ልጅ አይደክማት እሳዋም እንደ ባልዋ ከስራ ስትገባ ማረፍ ትፈልጋለች ይሄ አለማሰብ ነው የቱ ላይ ፍቅሩ መተሳሰቡ የአንተ እናት ምናልባት ይቤት እመቤት በሰራተኛ ይሆናል ያደክው ልጆቻቸውን እንደእናንይተ ራስ ወዳድ እንዳይሆኑ ወንዶንም ሴቱን እቤት ውስጥ መረዳዳት እንዳለባቸው ሰርተ እንዲድጉ ማረግ አስፈላጊ ነው ለእስዋ የምመክራት የሚያግዝሽ ስው መቅጠር እንዳልባት ትንገርው
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
በአሁን ሰአት እንዲ አይነት ወንዶች አሉ እንዴ እሱ ምን ስለሆነ ነው የማይሰራው
@addisethio7402
@addisethio7402 Жыл бұрын
ልጆች ሲኖሩ ስራ ስለሚበዛ መተጋገዝ ግድ ነው።
@taduayele8164
@taduayele8164 Жыл бұрын
እኩል መሰራት አለባቸው ሀላፊነቱን ማወቅ አለበት መገራት አለበት ለምድነው ተለማምጣ የምታሠራው በደብ እኩል ሰርተው ከገቡ የቤቱንም ተጋግዘው ይስሩ ገበናውን እራሱ ይጠብ ካልሲና ፓት አራሱ ነው ማጠብ ያለበት
@Abeni-ck2jg
@Abeni-ck2jg 24 күн бұрын
biyagezate ejege betame melekame newe wanawe gene fekere newe!!!!!!!❤❤❤
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE Жыл бұрын
መከበር የሚፈልግ ወንድ እርሱ መጀመሪያ ምን ማድረግ አለበት⁉️🤦🏽‍♀️ ክብር ከሜዳ ይመጣም:: ሰው ያልዘራውን መጠበቅ የለበትም:: ይህ የህይወት መርህ ነው:: መከበር ከፈለገ ከመጀመሪያው ሚስቱን ይውደድ:: " መከበር::" የሚለውን ቃል ራሱ ብዙ የኢትዮጲያ ወንዶች ሚስቶችን አሰጨንቀው ለመያዝ የሚጠቀሙበት ቃል ነው:: ሴት ወንድን የምታከብረው ከሚሰጣት ፍቅር የሚወለድ ወይም የሚመነጭ ነው::
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Afe kurit yibelilish
@mayaye8892
@mayaye8892 Жыл бұрын
100% true!
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ትክክል👍👍👍👍👍👍❤️
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
ስራ ክብር ነው!!!!የኪችን ስራም ኦነ አጠቃላይ ስራ ማጽዳትም ተባብሮ መስራት ክብር ነው!!!ተባብሮ መስራት ቤትን ማቅናት ነው ያለብን!!!የሴት የወንድ የኦነ ስራ የለም!!!!!!!መግባባቱ ይበልጣል!!ፍቅር ካለ ኡሉ ነገር አለ❤ከኡለት የተለያየ ቤተሠብ የመጣን ስለኦነ ኡሉን በፍቅር በጥበብ ማድረግ!!!!
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 8 ай бұрын
ሀሳብን የገለፅበት መንገድ መሬት ላይ የሆነውን እውነትና እንደ ማሀበረሰባችን አኗኗር ነው ተመችቶኛል እኔም ባለትዳር 4 ልጆች አሉኝ
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
ግን ክብርና ስራ ምን አገናኘው😂😂አብርው ሰርተው ከገቡ ባትለው እኮን አክብሮ ማገዝ አለበት እኮን ብላ ዎናው ፍቅሩ ነው ዎናው አለ አይ ያበሻ ሴት መርከስና ያበሻ ወድ አበሻ ባልሆን ምን ነበር😂እደቤት ሰራተኛ እየተጠቀመባት ዎናው አለ ይላል እደ ለሱ ነዎ ባድ ድጋይ ሁለት ወፍ ሰራተኛም ሚስትም ሚስት ማለት ምን እደሁ ካርብ ወይም ከሌሎች አገር ብትማሩስ በጭራሽ ሚስቶቻቸው ሚስት ብቻ እጅ ሰራተኛ አደሉም የቤት እመቤት ብሎ የቤት ሰራተኛ የሀበሻ ሴት ብቻ ናት😂😂
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE Жыл бұрын
ሁሉን ወደክብር ይወስዱታል ለራሳቸው የሚመች ስለሆነ ነው😅😅😅😅
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
የ አስተሳሰብ ድህነት አለባቸው
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын
አረ በትክክል አልተረዳህው ሰወዬ ምን ሆነሃል ትዳር የአንድ ሰው ሸክም አደለም መተጋገዝ ግድ ነው
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 Жыл бұрын
ፍቅር አለና እኔ አህያ ነኝ : ስፈጋ ልዋል: አይ አለመሰልጠን: ውጪ ሀገር ስትወጡ ወደህ ትሰራ ነበር
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
እረ አሜሪካ እና አውሮፓ ሁነው ያልሰለጠኑ ብዙ አሉ የቤት ስራ መስራት ክብራቸዉን የሚቀንስ የሚመስላቸው ብዙ ደደብ ዎንዶች አሉ
@NetanetNetanetmulugiata
@NetanetNetanetmulugiata Ай бұрын
በጣም እሚገርም ነው ኮሜንታተሮችን ሳያችሁ እናቶቻችን እንደት ነው የኖሩት ስለዚህ ይች እህታችን መልካም ትዳር አላት በዘመናችን ሊገኝ ያልቻለ ሆኖብናል ስለዚህ ካላጋዘኝ ብላ ትዳሮን ማፍራስ የለባትም ቀስ ብላ ናማ አውራኝ እፈልግሀለሁ ሲመጣ እንካማ ይሄን አድርግልኝ እንካማ ልብሱን እንድህ አድርገህእጠፍልኝ እያለች ማለማመድ አለባት እንጂ ማን ስለሆነ ምን ስለሆነ ብሎ ማጋነን የለብንም ሲቀጥል ወንድ በመሰረቱ ሰርቶ አያደማም ማለቴ እቃ ቢጥብ አይጠራ ቢሰራ ጨው አከታተፉ ብዙ ስህተት ይኖረዋል ስለዚህ ብዙ ባናካብደው ብንተጋገዝ በጣም መልካም ነው
@fekirtetadesse9151
@fekirtetadesse9151 Жыл бұрын
እንረዳዳ ማለት ይን ሁሉ ያስብላል እንዴ:: ያደክበት ቢሆንም እንክዋን ከኑሮ አትማርም እንዴ ታድያ ደከማት ምን አለበት ብንረዳዳ :: ይሄ ደሞ ወንድና እሴት የሚያስብል ነገር አይደለም:: ይደክማል በጣም ያደክማል :: በጣም አዝናለሁ በመልስህ:: እህቴ አይዞሽ በርቺ:: ልጆችሽ ያድጋሉ ይረዱሻል::
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
ይቅርታ አድርግልኝ እና በጣም የማከብርህ አርቲስት ነህ ግን በዚህ ጎዳይ ላይ የሰጠህው አስተያየት ምንም ትክክል አይደለም ምክንያቱም በገጠሩ ብትሄድ ሴት ልጂ ታርማለች ታጭዳለች የወንድ ስራዎች የሆኑትን አብዛኛዎቹን ትሰራለች ይህን ስል ግን ሴት እና ወንድ እኩል ናቸው ማለቴ አይደለም ባጭሩ ሊያግዛት ይገባል ስራ ትታ እንዳትቀመጥ የዛሬ ወንዶች የራሳቸውንም ወጭ መሸፈን አቅቷቸዋል ሲትዮዋ በጣም ታሳዝናለች ሰውየው ሰንፍና እና ንቀት አለበት
@fasikasaney2272
@fasikasaney2272 Жыл бұрын
ሰላም ለዝህ ቤት, እ ምን እርርርርር, በጣም ያሳፍራል ከዝህ ሰውዩ ይህንን አልጠብቅም, ምን,፡ O እኔ ምንም ቃላት የለኝም ለመልስ, ግን አንተ ብትሆን የኔ , ሻንጣህን በመስኮት ,,,,የቤት ስራ መስራት ውርደት አድርገው ለሚቆጥሩ ሰዋች በጣም ተሸውዳችሆል ,
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Жыл бұрын
ያቅርታ ኢትዮጵያ ወንዶች ችግር አለባ አርቲ ውጭ ብትሄድ ትሞታ ቢያንስ መስረታዊ ምግብ መስራ መማር ያስፈልጋል
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
ጀዝባዎች ኬ አከባቢ አንኩዋን የማይማሩ የማይለወጡ ናቸው
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t Жыл бұрын
በተቻላቸው አቅም ቤት ውስጥ የሚያግዛቸው ሰው ቢቀጥሩ ጥሩ አማራጭ ይመስለኛል ካልሆነ ባልዬው ቢያንስ እቃ ማጠብ ቤት ማፅዳት የሚችለውን አብሯት ቢሰራ አብሮነቱን እያዘነላት የምትከፍለውን ዋጋ እየተረዳት እንደሆነ ቢያንስ እየሞከረ ቢያሳያት ጥሩ ነው እላለሁ❤🙏
@Aze331
@Aze331 Жыл бұрын
Men Ayenet dedeb neh beEgeziabeher
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
ወንዶች ሚስቶቻቸውን ማገዝ አለባቸው
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE Жыл бұрын
ሚስት መሆን ለእኛ ሀበሻ ወንድ ማለት ሰራተኛ(ገረድ) መሆን ማለት ነው:: በአጭሩ ለዚህ ያልተዘጋጀች ሴት ወደትዳር አትግባ:: Cooking is not a problem in most houses. Thank God for KZbin!!! The main problem is that the wife is not getting emotional support on the top of being housemaid/wife 27/7. NAH, THANKS!!!!
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Tikikil! Kuch bilew were kemiyayubet bimqrubet! Plus, yetilik sew hisan yihonalu! We are not babysitting them anymore! After all that they expect your wifey duties at bed! That’s selfish endeza yedekemat set asbut esti Ere wedeza ye Abesha bal afer gibu
@mayaye8892
@mayaye8892 Жыл бұрын
They really have to differentiate the difference between house maid and wife!
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE Жыл бұрын
@@mayaye8892 I don't think they got this part! They coted wives name on top to cover all those hidden 🫥 agenda! I hate it!
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE Жыл бұрын
@ethio4421 😅😅😅😅 ረግጠው የሚገዙትን ነው ሚስት ማድረግ የሚፈልጉት:: ከዚያ "እንደእናቶቻችን ዘመን ያሉትን::" ይላሉ የእውነት እነጋገር ከተባለ 📌እናቶቻችን የአውነት ደስተኞች የሆኑ ሚስት ነበሩ እናት(የቤት ሰራተኛ) እንጂ:: እናቶቻችን ለልጆቻቸው ሲሎ ተረግጠው ህይወታቸውን ሰተዎል::
@mayaye8892
@mayaye8892 Жыл бұрын
@greethings1 Big yes! Our mothers have melted like a candle. They've been considered as granite!
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ልጆ መጠበቅ/ ቤት ማፅዳ አልጋ ማነጠፍ ማያስራ ባሎች አሉኮ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ እናቶች ልጆ የጎድ ውጭ ብሄድ ያሞታ ምክንያ በስውጋር የስራ መብላት ያጎዳል እውነትስራተኛ በሌለበት ምን ልትሆኑ ኢትዮጵያ ወንዶች
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE Жыл бұрын
9:55 🤦🏽‍♀️"እንጀራ አጥፈህ ና ከምትይኝ ብሰቀል እመርጣለሁ::" እንዲህ አይነት ወነዶች ናቸው የሚስቶችን ሞት የሚያፋጥኑት:: ያልገባኝ ነገር ከእናቱ ማህፀን በአንድ ስራ ተክህኖ የተወለደ አለ እንዴ⁉️ አንድ ሰው አልችል ካለ መቼም ለመቻል አይሞክርም:: ትዳር ከራስ ምቾት ወተን ለሌላው የምንኖረው ነው:: በተለይ በዚህ ዘመን "እናቴ አላስተማረችኝም::" "እኛ ቤት እንደሱ የለም::" የሚለውን ሰበብ ትተን ለመማር መጣር ለሌላው ሰው ብቻ ሳይሆን ለራስም ግድ የሚለን ዘመን ላይ እየመጣን ነው እና ይታሰብበት እላለሁ::
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
ማሪ ቡዙ ይባላል 😂ግን ከቻ ላችሁ መልካም ተናገሩ ሰደቃ ነው ካልቻላችሁ ዝም በሉ ዝም ያለ ነጃ ወጣ ይለናል ነብያችን ሙሀመድ እና ትንሽ ልበል የኛ አገር ወዶች ወድ እነት ምን እደሁ አያቁም ማለት ይቻ ላል ማለት ወድ ነት እሚመስላቸው ማር ቤት አለ መግባት አልጋ ላይ ነው ማር ቤት እሚገባ ወድ እጭ ምኑ ቦቅቦቃ ነው እሚሉ ወድም ሴትም አቃለሁ ወላሂ ግን በተቃራኒው ነው እነሱ ናቸው ቦቅቦቆች የወድ እነት መልኪው ሴትን ማክብር ማገዝ ነው ሲጀምር ሊላው አዱ ሊይ ሊኖር አዱሊይ ላይኖር እሚችል ጀግንነት ነው እና እማያጣላ ነው ሊላን ወድ ማሸነፍ ለምሳሌ ማሸነፍም መሸነፍም አለ ሴትን ልጅ እማያከበር የተዎርደ ቢሆን እጅ ሊላ አደለም ነብያችን በስልምና መበተለይ እሱ ያለው ተቀባይነት የለውም እደሌለው ያርብ አገር ሴቶችን ማየት በቂ ነው በቁርአናችንም እኮን ስራ ልጆን አለማጥባት መብት አላት እሱ ነው ሀላፊነቱ ከወለደች ቡሀላ እሶንም ልጆችንም የማስተዳደር ግደታው እኛ ሴቶች በፍቅር ብናርግ ይወደዳል እጅ ግደታ የለም
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች እያላችሁ የምታጥላሉ ወይም ወዶችን የምትወቅሱ ሴቶች በዝታችኅል ይመስለኛል የራሳችሁን ችግር ለማውራት የኢትዮጵያ ወንድ ደካማ እያላችሁ ወሬ የምታበዙ በዝታችኅል መጀመርያ የራሳችሁን ጎዳ ተመልከቱ የሴትም ዝርክርኮች የወደቀ የማያነሱ ሰነፋች ሞልተዋል
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
@@user-vj4zo8mt9s እኛ ሳኮን አች ነሽ ችግር ያለብሽ አሰሚም እደ ወይም አሰማም እጅራ ከማመጣ ብሞት ይሻለኛል ሲል ትዳር የጋራ ነው በቃራ እወለዱ እየተኙ በጋራ አልሰራም ችግር ነው አዱን ዝቅ አዱን ከፍ ያርጋል የሚስትነት መለያ የለውም ።
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Tikikil nesh benatu hod yetemare yelem ! Specially bezi zemen KZbin lay tetdew were kemiyayu ayimarubetm? Dedeboch nachew , beza lay zifzif senefoch
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
@@user-vj4zo8mt9s Zerkrek set kalech amtat eshelimatalehu! Deg aregech Wendoch gin Denezoch nachew memar mekewet ayichilum
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Жыл бұрын
ሁለተኛ መድረሴ ቢቆጨኝም ቀጣይ አንደኛ እደምሆን እርግጠኛ ነኝ ሁለቱንም አርቲስቶች እወዳቸዋለሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
ያለመስራት መንፈስ ይወጋ
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
አሜን
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
ምን አይነቱ ፋራ ነህ በ21ደኛው ክፍለ ዘመን እንደ ጋርዮሽ ስርዓት ማሰብ አይከብድህም ደደብ ነህ
@user-ph9cv1wn7o
@user-ph9cv1wn7o Жыл бұрын
አንዳንድ ወንዶች ግራ ያጋባሉ. ንሮ በፍክክር አይደለም
@user-ph9cv1wn7o
@user-ph9cv1wn7o Жыл бұрын
ፌቪንየ. እንኳን ደህና መጣሽ ጠፍተሽ ነበር.
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Yebet sera Lemin yilemenal saynegerew erasu asbo magez neberebet eko
@habesh0578
@habesh0578 Жыл бұрын
ፌቨን ምን አይነት ሰው ነው ያመጣሽብን ምን አይነት ራስ ወዳድ ብቶን ነው ውጪ ካንተ እኩል ለፍታ ገብታ ስራ ሰርቼ አላደኩም ወንድ ልጅ ነኝ ትልመደው ምናምን በሚል ተልካሻ ምክንያት ሚስትህን እረፍትና ሰላም የምትነሳት ህይወት እኮ አንዴ ነው የሚኖረው እሷም እንዳንተው ሰው ናት ከስራ ግብታ እረፍት ትፈልጋልች አንተ ቲቢ ስልክ እየቀያየርክ ታመሻለህ እሷ ስትንጎዳጎድ ቆይታ ወዳልጋው ጠጋ ከማለቷ ደሞ በደከመ ጎና ያልጋ ጨዋታ ትቀጥላለህ ቀዝቀዝ ደከም ካለች አቶጂኝም ማለት ነው ሚስቴ አታስድስተኝም ምናምን እሮሮ ትጀምራለህ. ሴቶች ሆይ ራሳቹን ውደዱ ድካማቹን ለማይረዳላቹ ወንድ ራሳቹን አትጉዱ ኮስተር ቆፍጠን በሉ እናንተ ራሳቹን ስቶዱ ራሳቹን ስትንከባከቡ ነው በዙሪያቹ ያለውም ሰው የሚወዳቹ የሚያከብራቹ።
@birtukan7265
@birtukan7265 Жыл бұрын
በእውነት ጭውውታችሁ በጣም አሪፍ ነው እና ወንድና የሴት እኩ ማብሰል አለበት መለት ጥሩ አይደለም በርግጥ እንዳለው ቀለል ያሉ ነገሮችን መረዳት ይቻለል እና ካልሴ ማጠብ ከብዷቸው አይደለም እንደልምቻቸው ነው ለምሳሌ የኔ አባት የፈለገ ሰራ ይሰራል ግን ልብስ ማጠብ ውሃ መቅዳትና እንጀራ መቀራረብ ወጥ በመስራት ቢሞት አይሰራም እኛ ልጆቸ እቢ ብንለው ሌለ ሰው ጋር ይሔዳል
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
This is new generation sis ! They have to learn gideta new
@tigistdane6687
@tigistdane6687 Жыл бұрын
She is right she need help
@mbet1840
@mbet1840 Жыл бұрын
ማያግዛት ከሆነ ሰራተኛ መቀጠር አለበት ለሚስቱ ከየትም አምጦ ይክፈል እሷ ቤቷ እዳይጎድል ለሰራተኛ ላለመክፈል ደፋ ቀና ስትል ዝም ብሎ ሚያያት ከሆ ይህ ሰባል ሳይሆን አባል ነው
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE Жыл бұрын
21:28 what do you mean⁉️ SHE GOT OVERWHELMED!
@hiwotnebiyu3215
@hiwotnebiyu3215 Жыл бұрын
ሐሳቡ ጥሩ ነው ነገር ግን እሷ 3 ልጅ ይዛ ብቻዋን እየፈጋች እያየ እንዴት በራሱ ይሄን ማሰብ አቃተው። ካልከው ሃሳብ ምስማማበት አስተዳደጉ የቤት ውስጥ ስራ ሴት ብቻ የምትሰራው እና የሴት ግዴታ ብቻ እንደሆነ እንዲያስብ አድርጎት ሊሆን ይችላል ነገር ግን ራሱን ከዘመኑ ጋር ማሳደግ ግን አለበት። እሷ በጣም ጀግና ናት ለቤቷ እንደ ወንድም እንደሴትም ሆና ነው ያለችው ማለት ነው ። እንደኔ እሱ በዚ ደረጃ ተቸግራ እያለች ይሄ እስኪነገረው መጠበቁ ጥፋቱ ነው ምክንያቱም ውጪ ሰርታ እንደገና ቤት ሰርታ በጣም ይደክማል እውነት ። at least ቀላሉን ነገር ማገዝ ቢጀምር ይሔ ለሷ ከምንም በላይ እረፍቷ ነው። እሷም እሱን ወደዚ እንዲገባ ለማድረግ የሴትነቷን ጥበብ መጠቀም ነው ያለባት እንጂ ፍቺውን ባታስበው ከእኛ በላይ የባሏን አመል ባህሪይ ጠንቅቃ ምታቀው እሷ ስለሆነች ማለት ነው።
@maffikonjo1
@maffikonjo1 Жыл бұрын
Exactly we are not equal
@aggiek.789
@aggiek.789 Жыл бұрын
Why Do you invite such immature men?
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Tikikil gene enchichi new
@makimelka2844
@makimelka2844 11 ай бұрын
እኔ በአንተ ሀሳብ እስማማለሁ ነገር ግን እሷ የውጭ ስራ መስራት የለባትም የውጭ ስራ ካልሰራች የቤቷን ስራ አይከብዳትም ግን አሁን እሷን ያደከማት ሁለት ቦታ ሆነባት
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Ай бұрын
ቆይ ሳያገባ ካልሲውን ማን ነበር የሚያጥብለት? የእኛ ወንዶች ጥጋበኞች ናቸው የወንድ ሥራ የሴት ሥራ የሚሉት ነገር አለ:: እቃ ማጠብ አለበት ሴት ልጅ የወንድን ትሰራም የለ እንዴ ከእናትህ ቤት ቀጥታ ወተህ ነው ያገባኸው? ሚስት ሳይሆን የቤት ሰራተኛ ነው ያገባችሁት
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Жыл бұрын
አርቲ ውጭ ብትሄድ አበቃል
@edenhailu8683
@edenhailu8683 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ😊❤😅
@alemhabeshwit
@alemhabeshwit Жыл бұрын
እየሮጥኩኝ ነበርኮ ቀመምሺኝ አቤት ዙርት😅
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
I hate the advice ababyiw yibalal ende?? Esu hisan new ende ??
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 Жыл бұрын
harif hasab new wond lj endsat kalsra malt yelbnm bcherash
@eyutababi6287
@eyutababi6287 Жыл бұрын
Tesfsh kene gar 1 neh. Mn enarg lij eyalen snsera enatochachin tabelashaleh eyalu asadgewun keyet enamtaw..ene wuchi wetche manm sayredagn siker yegd hulunm lemedkut.
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 Жыл бұрын
tebeb testonal😂😂 tmsgen
@samrawitermi
@samrawitermi Жыл бұрын
Ante degmo dikam Ena limad leye enji dingay eras
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Denez biye chemerkubet
@salamMekonea-qq6bd
@salamMekonea-qq6bd Жыл бұрын
አጋዥ ይቅጠረልሽ የልብ አያደርስም ወንድልጅ
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
@ermitube9480
@ermitube9480 Жыл бұрын
አክባሪክ ነበርኩ ግን በጣም ወራዳ ነህ ሞያ የሴት የወንድ የሚባል ነገር የለም በዚህ ዘመን ተጋግዞና ተረዳድቶ መኖር የት እንደደረሰ እየታወቀ አንተ የሻይ እንኳን አላፈላም ስትል በእውነት ማፈሪያ ነክ
@efrataafework4828
@efrataafework4828 Жыл бұрын
😏😏😏
@Zuzu_habesha5
@Zuzu_habesha5 Жыл бұрын
ተስፍስሽየ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Жыл бұрын
እዚጋ ወንድና ሴት ምን ልዬነትአለውስውነታች አስተሳ እኩል መሆን ያቻ ግን ሚገርመ ምንቢሆ ልዬነት አለ ያህ ተፈጥሮ ምን ቢሆ አያቀርም
@Menbulala
@Menbulala Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tewodrosteddy3002
@tewodrosteddy3002 Жыл бұрын
አታስተባብዪ ፊቢ ምኙት አይደለም ቅናት ነው አትዋሺ ውሸታም
@mimiyeabra6256
@mimiyeabra6256 Жыл бұрын
በናትሽ ትፍታው እኔ 5አምስት ልጅ ፈልጋለሑ:: የስዋንም ልጅ ኣሳድጋለሑ በገንዘብ ደሞ ታማኝ ጥሩ ጎብዝ ፍቅር የሚሰጥ ባል ተገኝቶ መቀለድ እኔ እዚህ ኣሜሪካን እንደሱ ኣይነት ባል የለም :: ለማነኛውም እዚህ ላይ📞 መልክት ይተውልኝ 🙏
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 54 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 78 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 5 МЛН
እናቴን ሰርፕራይዝ አረኳት / አዝናኝ ቆይታ
19:01
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 20 М.
አርቲስት መሰረት ህይወት ከሁለተኛ ልጇ ጋር አዝናኝ ቆይታ
39:03
አርቲስት ብሩክታዊት ያጥር ወፍ አትስማሽ
8:22
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 11 М.
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 54 МЛН