ጨጨብሳ አሰራር / ያለ ቅቤ የተሰራ ምርጥ ቁርስ / Vegan breakfast recipe / How to cook Ethiopian food "Chechebsa"

  Рет қаралды 1,556,297

Ethiopian Kitchen

Ethiopian Kitchen

Күн бұрын

How to cook Ethiopian food / How to make Vegan breakfast / የቂጣ ፍርፍር አሰራር / ያለቅቤ የተሰራ ምርጥ ጨጨብሳ / Ethiopian food
Ingredients:-
2 cups all purpose flour ( 2 ኩባያ የፍርኖ ዱቄት)
2 1/2 cups water ( 2 1/2 ኩባያ ውሀ)
1/2 tsp salt (1/2 የሻይ ማንኪያ ጨው)
4 - 6 tbs olive oil (4 - 6 የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት)
1 tbs berbera (1 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ)
Music:- MBB- Beach • MBB - Beach (Vlog No C...
EthioElsy LifeStayle, Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube, Ashruka አሽሩካ ቻናል, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Ethioinfo, Seble Bekele, Eyoha Media, Abel Birhanu, Rakeb Alemayehu, Dallol Entertainment, Enat Ethiopian food, Bahlie Tube

Пікірлер: 731
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እንደምን አላችሁ በያለንበት የእግዚአብሄር ጥበቃ፣ሰላም፣ፍቅር ይብዛላልን! ሀገራችንን ይጠብቅልን!
@ፍቅርየራያልጅ123
@ፍቅርየራያልጅ123 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 የኔ ቆንጆ
@ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
@ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@medit5167
@medit5167 4 жыл бұрын
ማሽአላህ
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 4 жыл бұрын
Ethiopian Kitchen wowwww new
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
@@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ Amesegenalew🤗
@ወሎየዋኤጁ
@ወሎየዋኤጁ 2 жыл бұрын
ጨጨብሳ ማለት የተለየ ነገር ይመሥለኝ ነበር ኪጣ ፍርፍር አይደል ለካ 😂
@HayatHayat-jd7qb
@HayatHayat-jd7qb 2 жыл бұрын
አወ
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Жыл бұрын
😂😂የኔ ቢጤ
@saadaatheobia8394
@saadaatheobia8394 Жыл бұрын
እኔም
@ጦይብሽነኝየሸበላውሚስት
@ጦይብሽነኝየሸበላውሚስት Жыл бұрын
እኮ እኔም
@hayath2103
@hayath2103 Жыл бұрын
እኔም ወላሂ
@ElsiWorku
@ElsiWorku 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ቀላል ስላካፈልሽኝ አመሰግናለሁ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለው😍
@faizaabdella1575
@faizaabdella1575 3 жыл бұрын
Elsi yanch sound yemslall
@Tegardaworku-mm6lh
@Tegardaworku-mm6lh 7 ай бұрын
እኔ ጨጨብሳ ሲሉ ከባድ ነገር ይመስለኝ ነበር ቂጣ ስሙን ቀይሮ ነው😅❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 7 ай бұрын
😁❤
@Mነኝየናቴናፋቂ-f2l
@Mነኝየናቴናፋቂ-f2l 5 ай бұрын
😂😂
@Firyeyetwahidolij
@Firyeyetwahidolij 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@solihabesha722
@solihabesha722 3 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ በርበሬ ሹሮ መግዛት ፈራን እኮ ምኑንም ምኑንም እየጨመሩበት ፈጣሪን አልፈራ እያሉ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
🙏🙏
@MinilikTikursew
@MinilikTikursew 9 ай бұрын
Thank u sistervi cannot cook anything my husband everytime complaining 😅 so he love chechebsa i didnt know very easy like this i will surprise him tomorow thank u for ur kind and sharing sis❤❤❤❤🎉🎉🎉
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 9 ай бұрын
You're very welcome🙏🙏❤❤
@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ
@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ Жыл бұрын
ጨጨብሳ ሲባል በጣም የተካበደ ምግብ ይመስለኝ ነበር
@asterkiros3236
@asterkiros3236 Жыл бұрын
Yadegshbet mengelie be kbie eko new weloyewa😂😂😂
@SamsungA23-q5h
@SamsungA23-q5h 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ኡሚየእኔቢቻ
@ኡሚየእኔቢቻ 4 жыл бұрын
ጥሩ ነገር አሳየሽኝ ስራ ቦታም ሆኖ ሰርቶ መብላት ይቻላል የሚሚ Thanks
@ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ
@ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ 4 жыл бұрын
በርበሬው የት ይመጣል እህቴ
@tubeayuu4276
@tubeayuu4276 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ እንዲ ቀለል ያለ ነገር አሳዪን እሞክረው ነበረ በርበሬ የለኝም እንዴት ልሞክረው
@wondemagegne.kassahunabera61
@wondemagegne.kassahunabera61 3 жыл бұрын
እርድ ካለህም በዛ አርግ
@fatinugusy
@fatinugusy Жыл бұрын
የምወደው ምግብ በርቺ እህታችን🥰🥰🥰
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
🙏🙏❤❤
@medanetdibaba8183
@medanetdibaba8183 4 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ እህቴ ቤተሰብ እንሁን እንኳን አደረሰሽ መልካም አዲስ አመት
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አመሰግናለው እሺ
@SARAሳራyouTube
@SARAሳራyouTube 8 ай бұрын
ዋውውውው እጅግ በጣም ደስ ይለል እነመሰግነለን በርቺ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 8 ай бұрын
🙏❤
@ريحانهالياس-ن1ع
@ريحانهالياس-ن1ع 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል እሞክነዋው እናመሰግናለን 👍👍
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
እሺ እኔም አመሰግናለሁ🙏
@አልሀምዱሊላአለናእመተልእ
@አልሀምዱሊላአለናእመተልእ 3 ай бұрын
በቅቤ ቢሆን ዋው ❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 ай бұрын
👍❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጆችሽ ይባረኩ እህቴ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው
@አልፈለቅሚድያ
@አልፈለቅሚድያ Жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማየ🎉🎉🎉
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
🙏🙏❤❤
@Mekya-fk3tg
@Mekya-fk3tg 9 ай бұрын
መሻአላህ መሻአላህ ይስለም የዲክ አሪፍ ነዉ ቢደዋሽን እስከመጨረሻዉ አይቸ ላይክ ሰብስክራይብ ከርጌለሁ እቤቴ ጎራ በይ
@Hawa-c3k
@Hawa-c3k Жыл бұрын
ነገ እሞክረዋለሁኝ እንድህ ቀላል ነው እንደ
@maryhanatube2276
@maryhanatube2276 4 жыл бұрын
ማሬ እናመሰግናለን ጥሩ ቁርስ ነዉ💖👍
@VjjchcchGogigu
@VjjchcchGogigu 6 ай бұрын
መሸአላህ በጣምምምም ምርጥጥጥ ነውውውው የስለም የድኪ ቤተሰብ እንሁን
@Istoriess
@Istoriess Жыл бұрын
Watching this from India
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
Thank you so much🙏
@kaletube7104
@kaletube7104 4 жыл бұрын
ዋው ሲያምር እጅሽ ይባረክ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው
@hadiethio-
@hadiethio- 4 жыл бұрын
አዲስ ነኝ መጣሁልሽ ተቀበይ የቂጣው ሊጥ ከበጠበጥሺው በኋላ ኩፍ አይልም ወዳውም ነው ምንጋግረው ማለት ነው??
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
እሺ። አዎ ወዲያው ነው የምንጋግረው
@水口忠正
@水口忠正 4 жыл бұрын
ጨጨብሳ አሰራር / ያለ ቅቤ የተሰራ ምርጥ ቁርስ / How to make Ethiopian food " Chechebsa"/Vegan breakfast recipe/Looks delicious. The recipe repertoire is wide, thank you in the future.
@AyelWosan
@AyelWosan 3 ай бұрын
ዋውውውው❤❤❤❤❤❤
@aumkhaledk2818
@aumkhaledk2818 Жыл бұрын
በጣአም ጥሩ ነው
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 4 жыл бұрын
ቂጣ ፍትፍት በየት ዞረሽ መጣሽ በድልህ ጨው እና በንጥር ቅቤ ያበደ ነው
@TnsayeHabte
@TnsayeHabte Жыл бұрын
Kewera zeyit wuch metekem anichilm benorimal maletinew?
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
Benormal ema be kebe new yemeseraw be kebe serew 🤗❤
@kalofficial26
@kalofficial26 3 жыл бұрын
ዋዉ ሰብሊ የኒ ባለሙያ
@ወሎየዋነኝየሸምሰድንአድና
@ወሎየዋነኝየሸምሰድንአድና 4 жыл бұрын
ዋዉ ልዩ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አመሰግናለው! አሜን ለሁላችን!
@betelmesfin1888
@betelmesfin1888 7 ай бұрын
Good job sister very nice👍👍👍
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 7 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@fatimawollo8505
@fatimawollo8505 2 жыл бұрын
ሳይቦካ ነውዴ የሚሰራው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
አዎ እርሾ ስለማናረግ መብካት አይጠበቅበትም በጥብጠን መጋገር ነው
@fatimawollo8505
@fatimawollo8505 2 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለው🙏
@ሜሪየልደታ
@ሜሪየልደታ 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነበር አመሰግናለሁ
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 Жыл бұрын
ጎበዝ ቀለል ያለ ስራ
@edengebremariam2756
@edengebremariam2756 4 жыл бұрын
በታም ጎበዝ በርቺ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አመሰግናለው
@abdoabdurazak2209
@abdoabdurazak2209 3 жыл бұрын
Good food point very god thank you
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching!
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 4 жыл бұрын
Looks good as usual 😀
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው Жыл бұрын
የወይራ ዘይት ማለት ዘይት ዘይቱን ማለት ነው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
አዎ🤗
@FikrtaBogale
@FikrtaBogale 11 ай бұрын
በጣም ቆንጆ
@ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ
@ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ 7 ай бұрын
በቃ አበቃ አቤት ጨጨብሰ ሲበል በጠም ቡዙ ነጋር ያስፈልጋወል ብዬ ነበር መስበው
@MesiGemechu
@MesiGemechu 4 жыл бұрын
Wawu ijish yibarak mare 🎁🎁🎁🎁
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Amen amesegenalew Meseya
@victoria-i6m7f
@victoria-i6m7f 2 жыл бұрын
እናመስግናለን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
🙏🙏
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው Жыл бұрын
የነጭ ዱቄት እጀራ አሰራር አሳይን
@mahiethiopia
@mahiethiopia 4 жыл бұрын
My favorite breakfast
@zekATE
@zekATE Жыл бұрын
ሰራው በጣም ጥሩ ነበር ነገር ግን መጨረሻ ላይ ቀማሽ ጣፋ አድራሻሸን ባቅና ለወደፊት ለበተባበር እሞክራለሁ ፣በመቅመስ ሙያ ያካበተ ልምድ ስላለኝ እህቴ።በአሰተያየቴ አትቀየሚ ግን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
በጣም ደስ ይለኛል እንዲያውም ቀማሽ እየፈለኩ ነበር አመሰግናለሁ 😍😍
@zmzmhabashi4971
@zmzmhabashi4971 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ያምራል አሠራርሽ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው
@hararicooks1882
@hararicooks1882 4 жыл бұрын
Looks yum!!
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Thank you!
@mekdesbelay7399
@mekdesbelay7399 2 жыл бұрын
Aref new wedi
@romankifle4878
@romankifle4878 4 жыл бұрын
Thank you for sharing 👌
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
You're very welcome
@soligodislove4285
@soligodislove4285 4 жыл бұрын
Wow tnx👌🙏
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
🙏🙏
@mekoyakumssa4520
@mekoyakumssa4520 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ግን በእንግሊዝኛ የሚጽፈውን አይተሽዋል እንቺ ከምታወሪው ጋር ምንም አይሄድም ከቻልሽ ጽሁፍን delete አድርጊውብ በተረፈ እናመሰግናለን።🙏❤️
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ! ሰብታይትሉን ኦን አድርግሀው ነው ከላይ በአራትመአዘን ውስጥ CC ተብሎ የተጻፈበትን እንጂ እኔ በእንግሊዘኛ ጽፌ አይደለም
@zelalemfisseha626
@zelalemfisseha626 4 жыл бұрын
Mouth watering
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Thank you!
@promotermerryyoutube70
@promotermerryyoutube70 11 ай бұрын
😅😅😊
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 4 жыл бұрын
አሁን youtube ይህን አስይቶ ሆዴን የሚያስጮኽው ፡ ለምን ይሆን? ;-) ዚጣን የመጋገር ሞያም ቢኖር እሽት እሽት አርጎ ይበላ ነበር! ተባረኪ!
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ አዲሰ ዩቱበር ነኝ እባክሸ ሼር አርጊኝ አመሰግናለዉ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
እሺ
@bantamlakawoke8549
@bantamlakawoke8549 3 жыл бұрын
እንዴ ሺንኩርቱ ሳይቁላላ ምን ምን ሊል ነዉ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
ጨጨብሳ እኮ ነው ሽንኩርት የለውም ያለ ቅቤ መስራት ለሚፈልጉ ስለሆነ ነው የወይራ ዘይት የተጠቀምኩት🤗 የቂጣ ፍርፍር ሲሰራ ነው በሽንኩርት በበርበሬ የሚሰራው አመሰግናለው🙏
@ريحانه-ظ3ش
@ريحانه-ظ3ش Жыл бұрын
@kushinatube2393
@kushinatube2393 4 жыл бұрын
gobez
@mimochahin1335
@mimochahin1335 10 ай бұрын
❤❤
@sisayhanna6705
@sisayhanna6705 4 жыл бұрын
Kepoltkaw ylke legal wendoch ends astemerun 10q
@dynamicsofmyworld
@dynamicsofmyworld 4 жыл бұрын
hai i watch 💓💓it
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Thanks
@MaryamAbdulla-s4r
@MaryamAbdulla-s4r 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayushow16
@hayushow16 3 жыл бұрын
Very nice❤️❤️🤝
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
🙏🙏
@firdostube6337
@firdostube6337 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው በሪች ውዴ ስላምና ፍቅር ለሀገራችን። ይሁን በቅነነት ደምሩኝ እደምራችሆለሁ ውዶቸ አንድ ስክድ አይውስድባችሁም
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አመሰግናለው እሺ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 10 ай бұрын
Enam lela meseloy
@bisratyetbarek7103
@bisratyetbarek7103 3 жыл бұрын
Bozeman shioo
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 Жыл бұрын
ለምድነዉ ምትከድኝዉ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
ቶሎ እንዲበስል። አለመክደንም ትችያለሽ🤗
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 Жыл бұрын
@@EthiopianKitchen ወዴ አመሠግናለሁ 🥰❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
@@hiwet__dagne4697 🙏🙏❤❤
@umuselmantube594
@umuselmantube594 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@mulunashialimayhu9463
@mulunashialimayhu9463 4 жыл бұрын
Wowwww naga enam esaralawu
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Eshe amesegenalew
@mulualemayehu6576
@mulualemayehu6576 Жыл бұрын
ክክክክ ይህ ማንም ሰው የሚያውቀው ሞያ ተገኝቶ ቂጣ ፍርፍር በዘይት ነው እንጂ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
😳❤
@ራሕመትስደተኛዋ
@ራሕመትስደተኛዋ 3 жыл бұрын
ጓበዝ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏
@aasddfghko91
@aasddfghko91 3 жыл бұрын
እየበላሽ ነው የምትስሪው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
የሰራሁትን ታድያ መቅመስ የለብኝም እንዴ 😍😍
@kahsaytekle309
@kahsaytekle309 2 жыл бұрын
Konjo now yet pleys now
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
Amesegenalew! Yalehubet bota kehone usa new
@addismedia3
@addismedia3 Жыл бұрын
Selam ሰላም ኢትዮ እኔ ብዙ እየሰራሁ ነው ግን ሰብስክራቤ በጭራሽ ፈቅ ሊልልኝ አልቻለም በቻልሽው መጠን ፒን አድርገሽ ብታግዥን ስል በአክሮት እጠይቅሻለሁ
@lubabaumer7107
@lubabaumer7107 4 жыл бұрын
ያገሬንምግብአስታወሽኝአመሰግናለሁ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለው
@SadSqd
@SadSqd 9 ай бұрын
ዱቄቱ ነጭ ነዋ🙄
@avkavbsbjhhkcvkba7601
@avkavbsbjhhkcvkba7601 3 жыл бұрын
👍👍👍
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
🙏🙏
@aasddfghko91
@aasddfghko91 3 жыл бұрын
ቅቤ አርጌበት
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
ይሄ ቅቤ ለማይበሉ የሚሆን ጨጨብሳ ነው ያለ ቅቤ የሚሰራ ይላል እኮ 🤗 አመሰግናለው 🙏
@berhanegebriel3155
@berhanegebriel3155 2 жыл бұрын
የቂጣ ፍትፍት ጨጨብሳ ተብላለች። ዱባም አዲስ አበና አሥመራ ሄዳ ዙኲኒ ተብላለች።
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
😁😁
@MesiGemechu
@MesiGemechu 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ካዚህ ክፉ በሺታ ይሰዉራችሁ እህት ዎንድሞቼ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አሜን የኔ እህት
@ተስፈኛዋነኝስደትያደከመኝ
@ተስፈኛዋነኝስደትያደከመኝ 4 жыл бұрын
አሚንንን
@aseyemariyam285
@aseyemariyam285 3 жыл бұрын
Amen
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 3 жыл бұрын
ከየቱ
@amen1039
@amen1039 3 жыл бұрын
Amen ehete
@ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ
@ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ 4 жыл бұрын
የገጠር የጤፍ ጭብቶ በተልባ ትዝ አለን አቤት ሲትም
@halimatube7816
@halimatube7816 3 жыл бұрын
በኑግም
@HaregwoinAchenfe
@HaregwoinAchenfe 5 ай бұрын
ጨጨብሳ ለቁርስ ከፅዎሞ ዉጭ በቂቤ አሁን እህቴ እንደሰራሽዉ በወይራ ዘይት ከሌለም በማንኛዉም ዘይት ይሆንና ከላይ ደግሞ ካለ ወለላ ማር ፈሰስ ብታረጊባት ማባያ እራሱ ሻይ በቂ ነዉ ፅወም ካልሆነ ግ በወተት ወይ በእርጎ በተለይ በእርጎ የሚጥም ነዉ
@HewotMuch
@HewotMuch 20 күн бұрын
Malet berego
@mijenasobokafinfinne2426
@mijenasobokafinfinne2426 3 жыл бұрын
ባህላዊ እና ጣእም ያለ ጨጨብሳን ግን የሚሰራ ከፍርኖ ዱቄት ይልቅ ከቀይ የጤፍ ዱቄት ቢሆን ይመረጣል! ደግሞ ቅቤ መግባት የግድ ነዉ! ያለ ቅቤ ጨጨብሳ ጨጨብሳ አይሆንም!
@ተወከሉአላህ
@ተወከሉአላህ Жыл бұрын
ቅቤ እማይወድሳ
@lijamekstube2660
@lijamekstube2660 Жыл бұрын
ከሌላትስ😒
@የአረህማንባሪያ
@የአረህማንባሪያ Жыл бұрын
ቅቤ ግድ አይደለም ዘይቱን ትንሽ ነጭ ሽንኩርት ከትፍ አድርገን ማሞቅ ነጭ ሽንኩርቱ ቡኒ እስኪሆን ከዛ እሳቱን አጥፍተን ትንሽ ዉሀ ጣል አድርገን ጨዉና በርበሬ መጨመር ተበልቶ አይጠገብም ሲጥም
@meftheleager7425
@meftheleager7425 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው። አመሰግናለሁ። በተለይ የወይራ ዘይት መጠቀምሽ አስደስቶኛል። አንድ አስተያየት አለኝ። ከጤና አንጻር ከፉርኖ ዱቄት ይልቅ የጤፍ ዱቄት (በባህላችን ቀይ ጤፍ ለጨጨብሳ ይመረጣል) አለያም ያልተፈተገ ስንዴ ዱቄት ቢሆን የተሻለ ነው። እነ ስኳር፣ ከልክ ያለፈ ውፍረት፣ ደም ግፊት እና የመሰሳሉት በሽታዎች በበዙበት በዚህ ወቅት ከላይ የጠቀስኳቸው የዱቄት አይነቶች ይመከራሉ።
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@wondemagegne.kassahunabera61
@wondemagegne.kassahunabera61 3 жыл бұрын
በጣም የኔም ሀሳብ ነው
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara Жыл бұрын
እጅሽን ይባርክልሽ🙏 በርበሬውን ግን አብረሽ አቡክተሽ ብትጋግሪው በጣም ልዩ ነው ትንሽ ኮረሪማ ጣል አርገሽ ሞክሪው በተሩፈ እናመሰግናለን🙏🥰
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
🙏🙏❤❤
@borujebessa4338
@borujebessa4338 Күн бұрын
Chechebsa normally ke tef weyim ke gebs duket nw miseraw ena be Kbe nw miblalaw. Gn yihe wuchi Hager leminoru sewoch betam arif amarach nw
@vhhggbvvv5268
@vhhggbvvv5268 4 жыл бұрын
ዋውውው ጎበዝ ማውቅ ስፈልግ አገኘው ተባርኪ እጅሽ ይባርክ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው
@haregfiseha8314
@haregfiseha8314 4 жыл бұрын
በርበሬውን ከሊጡጋ አደባልቀሽ ብትጋግሪው ይበልጥ ቆንጆ ይሆንልሽ ነበር
@Sነኝ-t5l
@Sነኝ-t5l 3 жыл бұрын
እኳንም ነገርሽ እኔክረዋለሁ
@nuriaayano2604
@nuriaayano2604 2 жыл бұрын
ሳላም ላዝ በት ሳላማችሁ ይብዛ የአ አጋሬ ልቾቺ ባያላቹባት ሁሉ ካአ ጌታ ይሁና ሳላም ይብዛ አድስናይ አግዝይ አባራታቱይ ሳላም ላአ ሕጋረ ሳላም ላአ ምድረ ሳላም ላዝ በት
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ Ай бұрын
ጥሬ ዘይቱ ይስማማል ግን? እኔየማቀወይሕቂጣ ፍርፍርነዉ ግን ዘይትና በርበሪዉ በእሳት ተክተክ ይደረጋል
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Ай бұрын
ልክ ነሽ የኔ እህት እኔ የተጠቀምኩት የወይራ ዘይት ነው ለዛ ነው ግን መጨረሻ ላይ ከቂጣው ጋር ሞቅ ሞቅ አድርጌዋለው 🤗❤
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
Bravissima!!በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ እህቴ🙏👍👍❤❤❤
@eteetenesh4134
@eteetenesh4134 3 жыл бұрын
good good
@heiryakedir2115
@heiryakedir2115 4 жыл бұрын
ግን ኦይሉን በነጭ ሽንኩርትና በዝንጅብል ብታፈይው በጣም ነው ሚጣፍጠው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው🤗
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف Жыл бұрын
አረ ስሙይተካከል ሸምነው ቂጣፍርፍር በሞቴ በየትኛው ቢሄር ክልል ደሞ ጨጨብሳሆነ 😂😂😂😂
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
😳❤
@fitsumgebreslassie8274
@fitsumgebreslassie8274 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ በጣም ይጣፍጣል ኣልቀመስኩትም እንጂ😂😂😂 ጎበዝ ባለ ሞያ ነሽ ይመችሽ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏😁
@solomonkebede1685
@solomonkebede1685 3 жыл бұрын
ቂጣሽ ጥሩ ነው. እንደዚህ አድርጋ አያቴ ስትሰራ አዉቃለሁ አዴሱ ነገር መጥበሻ ላይ ማሞቁ ነው ለማንኛውም በርቺ ጥሩ ነው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Жыл бұрын
እኔኮ ጨጨብሳ ሲባል ምንድነው እል ነበር ቂጣ ፍርፍር አይደለ😂😂😂😂
@aminatahmed2273
@aminatahmed2273 3 ай бұрын
እኔምኮለየትያለነገርመሥሎኝ,,ለካቂጣፍርፍርነው,,እናቶቻችንግንጨጨብሣቸውእንደዚህአይደለም😅😅
@ፋፊላኮመርዛ-ዀ2ቀ
@ፋፊላኮመርዛ-ዀ2ቀ 2 жыл бұрын
ከስሙ ውጭ አላውቀውም ነበር አሰራሩን አመሰግናለሁ ፣በርች
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው🙏
@hirutassefa4037
@hirutassefa4037 2 жыл бұрын
አየቀለድሽ፣ባልሆነ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
እኔም በቅርቡ ለምጀው ቁርሴን ከበላሁ ምሳ አይርበኝም
@zinasheyoutube
@zinasheyoutube Жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ❤❤❤
@hanilovemuhiya899
@hanilovemuhiya899 4 жыл бұрын
ስያምር በጣም ነው ምወደው እናቴ ትዝ አለቺኝ ኡፍፍፍፍ ስደት በርችልኝ ማማ ላግራችን ያብቃን ወገኖቼ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አመሰግናለው። አሜን የኔ እህት
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 3 жыл бұрын
ሰላም እህታችን እሲኪ እኛም ሰርተን እንቀምሰዋል በርች ቀላል ነው አሰራሩ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ🙏
@hawasamanin1762
@hawasamanin1762 Жыл бұрын
ይሄ የብረት ቂጣ ነው የሚባለው ለምን ጨጨብሳ ትላላችሁ ዝበሏቸው ጨጨብሳ አይደለም እድህ አይደለም አሰራሩ ጨጨብሳኮ የጤፍ ዱቄት ተቦክቶ በደንብ በምጣድ ይጋገራል ልክ እደንጀራ አይን ያወጣል ከዚያ በዘይት ይፈረፈራል እረ አሠራሩን በጸሁፍ አልጨረሰውም እና እዲትሸወዱ የብረት ቂጣቸውን ጨጨብሣ እያሉ ያሥተምራሉ እረ ግፍነው ስም አታጥፊ አላህንፍሩ ክክክክ
@glorytogod9431
@glorytogod9431 Жыл бұрын
ኣይጣፍጥም እንዳልልሽ ይጣፍጣል
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
😍😍
@mariammariam1007
@mariammariam1007 9 ай бұрын
ጨጨብሳ የምሰራዉ ከቀይ ጤፍ ነዉ ደግሞ በቅቤ ነዉ ዘይት አይገባበትም ኦኬ ይሄ የቅጣ ፍርፍር ነዉ እናቱ ሞክሬሻል እንጂ እዉነተኛዉ ጨጨብሳ አይደለም ።
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 10 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 90 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 125 МЛН
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
የጤፍ ጨጨብሳ አሰራር Ethiopian Breakfast Food Teff Chechebsa
10:22
ሁሉ ሐበሻ Everything Habesha
Рет қаралды 207 М.
በጣም ቆንጆ እርጥብ
4:45
Mahdi kitchen 🥪
Рет қаралды 19 М.
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 10 МЛН