ጨለማው እና መስቀሉ kesis Ashenafi G.mariam

  Рет қаралды 1,285

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

Күн бұрын

Пікірлер: 40
@mimilulu3436
@mimilulu3436 Ай бұрын
እጅግ ጥልቅ እና ድንቅ ትምህርት ነው, እጅግበመደነቅ ነው የተማርኩት, የአምላኬን የፍቅሩን ጥልቀቱን በማልደርሰው ሁኔታ አየሁት, በመስቀል ላይ ሆኖ የሠጠኝ ብዛቱ, ብርሀኔ እየሱስ ክርስቶስ ተመስገን, አሁንም የልቤን የሀጥያት ጨለማ ገፈህ ጣልልኝ, ህይወቴ አንተን እንዲመሰክር ለውጠኝ, ቸሩ አባቴ ቃልህን እንድሰማ ስለፈቀድክለኝ ተመስገን, ልቤን በደስታ ሞላው የቸርነት አባት አመሰግንሀለው🙏 ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር🥰
@freweinigebremedhn6160
@freweinigebremedhn6160 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@ADDISHaleluya
@ADDISHaleluya Ай бұрын
Amen amen amen aba yeheyeweten kale yasemawot keresetos
@tube5986
@tube5986 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሰማልን❤❤❤እልልልልልልልል❤❤❤በጣም የምወደው መዝሙር ነው❤❤❤የአዳንከን አምላክ ተመስገን❤❤❤❤
@salamtata3005
@salamtata3005 Ай бұрын
እግዚአቤሔር ይመስገን ጌታችን መዳሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የህወታችን ምንጭ ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜነ አሜን እውነት ነው አባታችን ዝማሬ መልአከት ያሰማልን አባታችን አሜን ኣሜን አሜን አባታችን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜነ አሜን አባታችን የእግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረት እጀ እኔን ልጀውን ይጉበኖይ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@tube5986
@tube5986 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን❤❤❤አባታችን❤❤❤በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ.....አሜን🙏🙏🙏
@AO-ce6sv
@AO-ce6sv Ай бұрын
Amen amen 🙏 Amelake Gettaye Bedemeh Yadankegn Keber Yegbah. Tebarekelen Kessis
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
"ከቤቴ ጣራ ስር ወደ ቤቴ ግባ አልልህም ቃል ብቻ ተናገር ላንተ አይሳንሀም" ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህርዬ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@adenilfu2166
@adenilfu2166 Ай бұрын
Amen Amen Amen egzabher yasemalen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤❤❤
@ማስሬየጌታ
@ማስሬየጌታ Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 "ጨለማው እና መስቀሉ" ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የኛን መከራ እሱ ተቀበለ በመስቀል ላይ ፍቅሩን ትህትናውን በግልጽ አሳየን በመስቀሉ ለሚያምኑት የዘላለም ሕይወት እንዳለው በብርሃን እንደምንኖር ተምረናል፣ እግዚአብሔር በላከው በልጁ የማያምን በመስቀሉም የማያምኑ ግን የእግዚአብሔር ቁጣ በእነርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን እንደማያዩ ጭለማ እንደሚሆንባቸው ያስተምረናል፣ ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@frehiwottesfayeyhdego7810
@frehiwottesfayeyhdego7810 Ай бұрын
Amen, Amlak betmhrth mannetachinn ykeyrln. Kesis, yegna berket, Egziabher amlak heylun ahunm yabzalh, kef kef bel.
@abelhidase1226
@abelhidase1226 Ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤
@birhanabatemulate4370
@birhanabatemulate4370 Ай бұрын
Egziabher Yimesgen betam Amesegnalehu!!!!
@letshy
@letshy Ай бұрын
ብምህረቱ የሸፈነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤
@Saba-7
@Saba-7 Ай бұрын
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@mkebede4545
@mkebede4545 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መስቀል ከመከራ ያመለጥንበት ነው መስቀል የሰላም ምልክት ነው መስቀል የጥል ግድግዳ የፈረሰበት ነው መስቀል ፍቅር የተገለጸበት ነው
@fauziahcute4298
@fauziahcute4298 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤
@90God86
@90God86 Ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜም አሜን አሜን🙏🙏🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አባታችን ሆይ....🙏🙏🙏
@yetnayetgizaw360
@yetnayetgizaw360 Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያስማልን 🙏
@freweinigebremedhn6160
@freweinigebremedhn6160 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@meskeremeryimesgen3792
@meskeremeryimesgen3792 Ай бұрын
Amen 🙏
@FIKRTEGEDAY
@FIKRTEGEDAY Ай бұрын
Amen
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏
@BetelhemBeti-y7c
@BetelhemBeti-y7c Ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤
@እሙየክርስቶስልጅ
@እሙየክርስቶስልጅ Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@frehiwot27
@frehiwot27 Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Wonishet
@Wonishet Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
ጦርነትም ቢሆን እግዚአብሔር ያድናል፡፡ ድንቅ ቃለ ምልልስ፡፡ ቀሲስ አሸናፊና ወሮ መስከረም
32:14
የዘማሪ ቀ. አሸናፊ ገ/ማርያም የተወደዱ ዝማሬዎች ኮሌክሽን
49:40
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 939 М.
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 81 МЛН
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,4 МЛН
አንድ ችግር ሲገጥማችሁ በበደላችሁ እንደመጣባችሁ የሚፈርዱባችሁ...
19:26
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 1,9 М.
እህቶቼ የገባችሁ ሁኑ። ቀሲስ አሸናፊ።Kesis Ashenafi.
17:50
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 53 М.
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም
5:28
Sky Tube
Рет қаралды 8 М.
ማድረግ ያለብን ደስ የሚያሰኙት  kesis Ashenafi G.mariam
48:46
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 1,6 М.
הרב זמיר כהן - מה משמעות המזמור ''אשת חיל''
47:12
משיבת נפש- אור יהודה
Рет қаралды 11 М.
እጠብቅሃለሁ  kesis Ashenafi G.mariam
37:48
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 1,7 М.
"አትመኝ"  ዘጸ. ፳፡፲፯
40:09
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 14 М.
አዲሱ ቁ 9 የቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ሙሉ አልበም Kesis Ashenafi new album #9 2015
1:20:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 617 М.