ጨንቆሃል፣ ጠቦሃል፣ መላ ጠፍቶብሃል? ይሀው መፍቴሄው! | በታላቁ ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ

  Рет қаралды 140,756

Fillaah Tube

Fillaah Tube

4 жыл бұрын

Пікірлер: 370
@sartt7222
@sartt7222 2 жыл бұрын
ኡዝታዜ መኖሪያህን ጀነተል ፍርዶውስ ያርግልህ
@fateseman3165
@fateseman3165 3 ай бұрын
Hustaz Allah bhgenelfrdos ywfkoth
@RUKIAAHMED-cl2xd
@RUKIAAHMED-cl2xd 2 ай бұрын
አሚነ አሚን አሚን ያረብ የጀነትን በር ይክፈትላችሁ እነት አባቴም ወደማይቀረው አለም ሂደዋል አላህ የጀነትን በር ይክፈትላችሁ ያረብ😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@Ekram779
@Ekram779 9 ай бұрын
አላህ ቀብርሁን ኑር ያድርገዉ ኡስታዜ😢😢
@foziyakonjo9888
@foziyakonjo9888 3 жыл бұрын
ቀብርህን ኑር ያድርግልህ ኡስታዝ ሁልግዜም በልባችን ነህ
@user-kd6di8ni2r
@user-kd6di8ni2r 2 ай бұрын
ኡስታዝ ኢብራሂም አላህማረፊያዎትን ጀነትል ፈረዱስያረግልንንን
@user-bs7yp2hh6d
@user-bs7yp2hh6d 4 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በዱአችሁ አትርሱኝ ጭንቀት ውስጥ ነኝ ሙስሊም እህታችሁ ነኝ ያአላህ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
@ruqyatube2867
@ruqyatube2867 4 жыл бұрын
አላህሰላምያርግሽ ሀሳብሽን አላህ ያቅልልሽ የረብ
@user-mm8dn9wn6j
@user-mm8dn9wn6j 4 жыл бұрын
የጭንቀት ጊዜ ዱአ አለ እሱን ማዳመጥም ሆነ ማለት አብዥ እህቴ አብሽሪ አላህ ካንችጋ ይሁን
@user-bs7yp2hh6d
@user-bs7yp2hh6d 4 жыл бұрын
@@ruqyatube2867 አሚንንንንንንን ያረብብብብብብ
@user-bs7yp2hh6d
@user-bs7yp2hh6d 4 жыл бұрын
@@user-mm8dn9wn6j ኢንሻ አላህ ኦክቲ አሚንንንንንን ያረብብብብብ
@saidjibril5189
@saidjibril5189 4 жыл бұрын
አላህ ይርዳሽ
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አልፍ ኸይር። አሏህ ጀነተል ፌርዶስን ይወፍቅልን፣ቀብራችሁን ብርሀን ያድርግላችሁ ያርብ።
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq Ай бұрын
አላህ ማኖሪየቹን ጄነተል ፍርዶስ የድርግለቹ ኡስተዘችን ❤❤❤
@alhamdulillahyaallah6524
@alhamdulillahyaallah6524 4 жыл бұрын
ለአላህ ብላቹህ ዱአ አድርጉልኝ እህቶቼ😢😢💔
@iloveyousomuchmymime8465
@iloveyousomuchmymime8465 4 жыл бұрын
አሏህ ሱበሀነ ወተዓላ ያሠብሽውን ያሣካልሽ ሁቢ
@sultanalshamsi6927
@sultanalshamsi6927 4 жыл бұрын
አላህ ሱበሀነሁወተአላኸይርነገር ይሻልን ያረብ ኡኣ አርጉ አላህ ይርዳን
@user-dv4sg3ty3h
@user-dv4sg3ty3h 4 жыл бұрын
አላህ.ያሰብሽውን።ያሳካልሽ.እህትአለምየ
@user-pe7iv1xq2s
@user-pe7iv1xq2s 4 жыл бұрын
አሏህ አዘወጀል የሰብሽው ከሰብሽው በለይ አድርጎ የሰከልሽ የረብ ውዷ እህቴ አሏህ የኒየሽን ከሚል የድርግልሽ የረብ
@user-jl5mr6uy9l
@user-jl5mr6uy9l 4 жыл бұрын
አለህ ከይሩን ይወፍቅሽ ማሚ
@mukemilamdegbareshd125
@mukemilamdegbareshd125 2 ай бұрын
Allah bejenetel firidos yanurot usitaz jezaki allah keyiren
@user-pe7iv1xq2s
@user-pe7iv1xq2s 4 жыл бұрын
የረብ ልባችንን ለኢስትክፈር ክፈትልን የረብ በኬም በዱኒያ ውጤታማ አድርገን የረብ የኢለሂ
@tube-oh4gs
@tube-oh4gs 4 жыл бұрын
Amin yareb
@user-wk8bf3tj9m
@user-wk8bf3tj9m 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ አላህ ጭንቀትሽን ያስወግድልሽ ያረብ በደስታ ይቀይርልሽ
@NabiloMy
@NabiloMy 2 ай бұрын
ኡስታዝ ጀነተል ፊርዶስ ይከፈትሎት❤❤❤
@rahimayarahmanbara2252
@rahimayarahmanbara2252 4 жыл бұрын
ያአላህ ያረቢ እኔም ባሌ ጋ ተጣልቻለሁ ልቡን ይመልስልኝ ያረብ
@user-bg7yy4li1l
@user-bg7yy4li1l 4 жыл бұрын
አላህ ያስማማቺሁ እህት
@zadbentmuhmmad6521
@zadbentmuhmmad6521 4 жыл бұрын
አላህ ያስማማሽ
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g 3 жыл бұрын
እኔም ፀባው. ተቀየረ ብኚ ተፋታን.
@user-bb4xl1cq3s
@user-bb4xl1cq3s Жыл бұрын
@@user-up2gm7vl3g ተማለሡ
@fyeenatenafakifyenatenafak9288
@fyeenatenafakifyenatenafak9288 4 жыл бұрын
እየተበዴርኩ ነው እምበላው ዱአአድርጉልኝ ከአላሕ አታጡትም ኡሥታዝ
@YouTubechnge
@YouTubechnge Жыл бұрын
አላህካችጋይሁን እህቲ
@user-mi8gz7dz8x
@user-mi8gz7dz8x 11 ай бұрын
የኔ ማር አላህ ይረዝቅሽ ያረብብ
@user-li8su4ou1s
@user-li8su4ou1s 8 ай бұрын
amiiiiin ya Allah 😢😢😢
@AbdulwahidSaeed-fv8bs
@AbdulwahidSaeed-fv8bs 3 ай бұрын
አላህ ኸይረኛውን እርቅ ይረዝቅሽ
@agashsys7623
@agashsys7623 3 ай бұрын
የት ነው ያለሺው ለምን ትበደሪያለሺ እኔ ስራ እፈልግልሻለሁ እህቴ
@user-zc8kk1pd1e
@user-zc8kk1pd1e 4 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ የሚገርም ታሪክ ነዉ ያረብ ለኢስቲግፋር ልቤን ክፈትልኝ ያረብብብብብብብብ
@misswello
@misswello 3 ай бұрын
ኡስታዜ አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቺሁ
@ijaasalim813
@ijaasalim813 2 ай бұрын
አላህ በጀነቱል ፈርድሰ ያኑራችሁ ኡሰታዝ ራህመቱን ያውርድባችሁ
@kokjiihiy8461
@kokjiihiy8461 3 жыл бұрын
አላህ፣ጀነተልፍርዱስ ይወፍቅህ ኡስታዛችን ፣ያረብ ያረብ፣አላሁመ፣ኢግፍርለሁ፣ወ እረህማሁ ወኢህድለሁ ያረቢል አለሚን
@susukonjo6341
@susukonjo6341 4 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ደስስየሚልትምህርት ነው ወላሂ ጀዛኩም አላህ ከይር የሰው ደስታ የሚያደስተን አላህ ያድርገን ለተጀገረ ካለን ከፍለን ብንረዳ አላህም ይሰጠናል
@AbdelahiBedewi
@AbdelahiBedewi 18 сағат бұрын
አላላህ ይዘንህ ታላቅ ሼህ
@user-ee1ym2of2y
@user-ee1ym2of2y 3 ай бұрын
ሱብሃን አላህ ለአላህ የሚሳነው ነገር የለም አላህ ኢህላስን ይወፍቀን አይደለም የጠየቅነው በቀልባችን አይተን የተመኘነውን የሚስጥ ጌታ ነው አልሃምዱሊላህ አላህ የኸይር ስራ ሚዳቸውን በጀነተል ፊርዶስ አእላ ይወፍቃችሁ ያረብ ራህመቱላህ አለይህ ጀዛክምላህ ኸይራ
@user-xp6wp6fc6h
@user-xp6wp6fc6h Жыл бұрын
አለህ ጀነተል ፊሪዶሲ ይወፊቀቹሁ ሼከችን
@abdumunir2616
@abdumunir2616 3 ай бұрын
ኢንሻላህ ኡስታዝ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅልን ያረብ
@user-gt5ms5pe3v
@user-gt5ms5pe3v 4 күн бұрын
ሡበሀን አላህ አጅብነው አላህ ይዘንላችሁ ኡዝታዞችን
@user-eo5ck1yl8e
@user-eo5ck1yl8e 2 ай бұрын
Yarbe gentlfrdos wefqachw🤲🤲🤲
@user-zf4bj2kd3x
@user-zf4bj2kd3x 4 жыл бұрын
ላይላሀ ኢላሀ አንተ ሱባሀነከ ኢኒ ኩንቱ ሚነ ዛሊሚን 'ርበና ዞለምና አንፉስና ወኢለም ተግፍርለና ወተርሀምና ለነኩነን ነሚነን ሀስሪን
@hhhhg7576
@hhhhg7576 4 жыл бұрын
Jezakumalah kayir ustazachign yaa Rabb qaxitegnawun mangad miragn
@user-bs7yp2hh6d
@user-bs7yp2hh6d 4 жыл бұрын
ያረቢ ከልብ የሆነ እስተግፋር ይወፍቀን ያአላህ
@user-vf6jw8zv1h
@user-vf6jw8zv1h 4 жыл бұрын
ያአላህ ከልብ እስትፋር አብዛልን ጀዛክ አላው ኸይር ኡስታዛችን አላህ ሰላምክ ያብዛልን
@zinaba7364
@zinaba7364 4 жыл бұрын
ሡበሀንአላህ እኛከወንጀልሥንፀዳሁሉምይሥተካከልልናል በአላህፈቃድ አላህ የሚበጀንንይወፍቀን
@user-bg7yy4li1l
@user-bg7yy4li1l 4 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ አክበር አስታፉርላ ያረብ ልባቺንን በስቲህፋር ሙላልን ጀዛከላህ ኡስታዚ
@ggh5546
@ggh5546 2 жыл бұрын
አላህይማርሁሸሁ
@user-qo4of2fv4i
@user-qo4of2fv4i 4 жыл бұрын
አላህ ይራህመክ ሼህ እብራሂም ሲራጅ
@fatumak3563
@fatumak3563 2 ай бұрын
Allah bejnet yakmatleh uztaz
@user-tm8wj8tl7h
@user-tm8wj8tl7h 4 жыл бұрын
ሠብሀነአሏህ ያረብብብብ እሥኪ ዉድ የኢሥላም ልጆች በዱዓችሁ አትርሡኝ ዉዶቸ ትንሽ ሀሣብነገር አለችኝና ይሣካልሽበሉኝ ያረብ በረህመትክ
@kemalmohammedosman6128
@kemalmohammedosman6128 2 жыл бұрын
አላህ ጀነቱል ፍርደውስን ይወፍቆት። እርሳቸው አልፈውም በመልካም ስራቸው ይሀው እየተጠቀምን ነው።
@user-qt2rq6eu3b
@user-qt2rq6eu3b 3 ай бұрын
አላህ ይረሀመዉ ሸይኹ ጡሩ መካሪያችን ጀነተል ፊረዶዉስ ይሰብስበን ናፍቀናል ወላሂ ድምፁሁን❤❤❤
@PoPo-vf5hz
@PoPo-vf5hz 4 жыл бұрын
ለአላህ ምን ይሳነዋል ሁሉ ነገር ቀላሉና በእጁ ነው ያአላህ ከጨንቀት አውጣን
@yggdgdhg3583
@yggdgdhg3583 4 жыл бұрын
አላህ የሠማነዉን በልባችን ያሣድርብን የአብ ዬሸህ አፌያወትን የመልሥሐወት የአረብ በጣም ደሥ የማል ሀድሥ ሡባሀን አላህ
@MohammedSeid-ui5xc
@MohammedSeid-ui5xc 2 ай бұрын
አላህ ጀነተል ፍርደውስ ይወፍቅህ ሸሃችን
@ahmadnora5941
@ahmadnora5941 7 ай бұрын
Subahan alah yarb estikfar emnabeza adirgen yaalah
@madenamaden6326
@madenamaden6326 2 ай бұрын
አሚንይረብጀነትይበላቸው
@usmanmohammedali
@usmanmohammedali 2 ай бұрын
May Allah Have mercy on youand accept your good deeds😥😥😥
@user-hp8iw8zr2f
@user-hp8iw8zr2f 2 ай бұрын
Allahume gfirhu werhamhu ya Allah
@maneranor9348
@maneranor9348 4 жыл бұрын
ጀዛ አላህ ብልሄይር ያሸህ ወላሂ እኔ በስቲፋር ከብዙ ጭንቀትና መከራ ተላቅቃለሁ
@muhdinabdela1298
@muhdinabdela1298 3 ай бұрын
Allahum marham mowtahum
@beleteyhussen2764
@beleteyhussen2764 Жыл бұрын
አላህ ይራሀምክ ሸሁና ኡሥታዙና ሸህ ኢብራሂም እንወደወታለን ጀዛኩሙላህ ኸይረን
@hsvshshshshs7108
@hsvshshshshs7108 4 жыл бұрын
ሼከና ኣላህ ይጠብቅልን እናንተ ላቀረባችሀት ጀዛችሀን እልህ ይክፈላችሀ
@naif60697
@naif60697 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔም አለቀስኩኝ ሱብሀናላህ አላህ ምንሀጃአለው ጉድለቱ ከእኛነው አላህያግራልን ደስታያስለቅሳል ጀዛኩምአላህ ኸይረን
@createhawaarega8739
@createhawaarega8739 4 жыл бұрын
አላህህጀነተልፈርዶስይወፍቃቸው😭😭
@heyryanursen4832
@heyryanursen4832 3 ай бұрын
ሱብሀን አላ ሱብሀን አላ ጀዛከላ ኸይር ኡስታዛችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-ry4kw3sh2z
@user-ry4kw3sh2z 3 күн бұрын
አላህ ይዘንለት የርሀመዉ🎉🎉
@medinaridwan4171
@medinaridwan4171 4 жыл бұрын
ሱብሀነአላህ ያረቢ አተን አሰታዋሸ ባህረያ ያረግልን አላህ ይዙንለት አላህ መቃበሮትን ኑሩ ያርግሎት ያሼክ ነአ አይ ዱንያ
@zuzuzuzu2607
@zuzuzuzu2607 4 жыл бұрын
ጀዛካሏሁ። ኸይረን። ኡሥታዜ አሏህ እድሜና ጤና ይሥጥልኝ እረ ዱአ አድርጉልኝ ያሸኽ ኑሮየ ምሥቅልቅል አለብኝ። ወላሂ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@susukonjo6341
@susukonjo6341 4 жыл бұрын
አላህያስተካክልልሽ ውድ እህቴ ሁላችንንም ነን ይህ ስደት ብቻ አልሀምዱሊላህ ድአእንደራረግ አላህያስተካክልልን ያረብ
@elhemhyat5943
@elhemhyat5943 4 жыл бұрын
አላህ ይራሂምች ቡሰመው ቡሰመውየመይሰለችኝ
@user-dg8rk3qv8e
@user-dg8rk3qv8e 2 жыл бұрын
አላህ አላህ አክበር አላህ ይዘንልህ ያሸህ ቁብራችሁን ኑር ያግላችሁ የአላህ
@yaskayaska100
@yaskayaska100 4 жыл бұрын
جزاكم الله خيرا شيخنا الغالي
@rrllmmyybb
@rrllmmyybb 3 ай бұрын
ሡበሀን አሏህ ለታሪክ ተቀማጭ ማለት ምርጥ ከምርጥም በላይ ወደ አሏህ የሚያስጠጋ ንግግር ነው አሏህ እኛንም ይወፍቀን ኡስታዜ አሏህ ቀብራችሁን ኑር ያርግላችሁ
@katimamouzamil5929
@katimamouzamil5929 4 жыл бұрын
Masha Allh insha Allh jzk wokeran
@rahimayarahmanbara2252
@rahimayarahmanbara2252 4 жыл бұрын
ሽህ ኢብራሂም ረጅም እድሜ ይስጥልን አላህ ያቆልን ጅዛኩምላህ ህይረን ያረብ አላህ ሀጃችንን ሁሉ ያውጣልን ያረብ አላህ ምን ይሳነዋል
@zulfazulfa1496
@zulfazulfa1496 4 жыл бұрын
አሚን
@user-jl5mr6uy9l
@user-jl5mr6uy9l 4 жыл бұрын
ሱፕሀነላህ ያራብ አግራልን ጀዘክ አለህ ከይራን
@seadeas6421
@seadeas6421 4 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ጅዛኩም አላህ ኽይርን
@EmanAli-fi2ne
@EmanAli-fi2ne 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላ ኸይር ኡስታዝ አቤት ስዉድዎት አላህ እድሜዎትን ዬርዝምልን እኛም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን ሱብሀን አላህ እንዴት ያማረ ቂሷ ነው
@gfhj9532
@gfhj9532 4 жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ሰለም በሁለችሁም ለይ ይሁን ስለ ሼህ ምን አዲስ ነገር አለ እንዴት ነቸዉ የሰማ ከለ ብዬ ነዉ
@alhamdulilahalhamdulilah1963
@alhamdulilahalhamdulilah1963 4 жыл бұрын
MashAllah jezaklahheyir oustaze
@aslimedia3232
@aslimedia3232 2 ай бұрын
Yirhamuk-ALLAH!
@user-tv8tl7yh6u
@user-tv8tl7yh6u 3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ አስተማሪ ሸህ ኢብራሂም ሲራጅ አላህ ይራህማቼው ያርብ ጀነተል ፊርዶስ ይውፍቃቼው አላህ ኸይር ስራቼውን ይቀበላቼው
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 3 жыл бұрын
አሚንንንንን።አላህይቀበላቻወ
@nematekebede8200
@nematekebede8200 2 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ
@fatemaialhabashi5060
@fatemaialhabashi5060 4 жыл бұрын
ያረቢ ዴሥተኞች ያድርገን ኡሥታዝ ጀዛከላህ ኸይር
@user-xp6wp6fc6h
@user-xp6wp6fc6h Жыл бұрын
ወለይኩም አሠለም ወረህመቱለህ ወበረከቱህ ጀዘአክ አለህ ከይሪ አለህ ጀነተል ፊሪዶሲ ይወፊቅህ መልከም ሲረህን ሁሉ ይቀበልህ ሼከችን አለህ በሰመነው የምንጠቀም የዲሪገን
@helenaman7014
@helenaman7014 3 ай бұрын
ya Rabi pls let his abode be a gentle paradise Ameen🤲🤲🤲🤲🤲
@user-sg5eo7mq5m
@user-sg5eo7mq5m 2 ай бұрын
❤አላህ ማረፊያህን ጀነተል ፍርዶስን ያርግልህ ያሽይኽ❤❤❤❤❤
@ajmanuae4941
@ajmanuae4941 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅሇ
@sikosilo9332
@sikosilo9332 5 ай бұрын
አላህ ጀነተል ፊርድ ወስ ይወፍቃቸው
@zahraaman8444
@zahraaman8444 3 ай бұрын
Allah janatal ferdosen yewafekete
@user-hq9nx2mt2u
@user-hq9nx2mt2u 4 жыл бұрын
ለአላህ ምን ይሳነዋል ጥራት ይገባው ለአለማቱ ጌታ
@user-ku8uw6dp7u
@user-ku8uw6dp7u 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛአከላህ ሀይር ውስታዛአችን አላህ ይጠብቅህ ተወከልቱ አላህ በአላህ ያመነ እሱ በቂው ነው የልብ 💖 ምታው ቀው አተው ነህ የአላህ የልቤን ሙላልኝ👆💔💔💔💔💔👍👍👍👍
@rabimohmmed2810
@rabimohmmed2810 4 жыл бұрын
SUBHAN Allah jezakum Allah khayir sheikh Allah afia ena edeme yiseteln
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd 4 ай бұрын
አላህ ይረሀምህ
@user-gy8uv3gk9j
@user-gy8uv3gk9j Жыл бұрын
አላህ ይርሀምኩም ሸሀችን ያአላህ በጣም ነው የምወደወት አላሁመ እግፊርለሁም ወርሀምሁም ያረቢ 🤲🤲🤲
@IMISS-cy3jf
@IMISS-cy3jf 4 жыл бұрын
Jazakumallah kihr ustaz Allah yetbkeh yarrrrrrrrrrrb hajachen mulalin astgfirllah Lazm watwb iley
@raheemakadri3583
@raheemakadri3583 4 жыл бұрын
ያሽህ ይጠውል ኡምርኩም ወላሂ አጅብ ቂሳ ነው አላህ ይወፍቀን ያረብ ጀዛኩምአላህ ኸይር።
@agashsys7623
@agashsys7623 3 ай бұрын
ያአላህ ኡስዝ አላህ በጀነት ፊርዶስ ያገናኘን እኔ ሲጨቀኝ ባስተማርከኝ በጣም ተጠቀሜበታለሁ
@meremtlahun3034
@meremtlahun3034 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡዝታዝ ያረቢ ቀልባቺንን በእስተግፊረ ሞለልን
@sadanuredin2702
@sadanuredin2702 4 жыл бұрын
Jezakallah Ustaz Allah yagralin
@natybest7596
@natybest7596 4 жыл бұрын
Allahu wakber.
@user-qe1ob6vm8g
@user-qe1ob6vm8g 9 ай бұрын
allah janatul firdowsi yiwqfiqih
@sansania632
@sansania632 4 жыл бұрын
ማሻአላህአላህይጨምርልህ
@sadafaris5571
@sadafaris5571 4 жыл бұрын
ሱባሃን፣ኣላህ💙💙❤
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 2 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወድቃችሁ ያርብ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 24 күн бұрын
ሱብሀን አላህ
@zeybahassen4135
@zeybahassen4135 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር
@user-wekabew87
@user-wekabew87 7 ай бұрын
አላህ የሁሉንም ሙስሊም ችግር የሳልን አሚን የራበል አለምን
@MohamedAli-nk4zf
@MohamedAli-nk4zf 4 жыл бұрын
Mashaa Allah Fillaah tube thanks bro
@fetihaali2979
@fetihaali2979 Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ
@hayatkedir5486
@hayatkedir5486 4 жыл бұрын
Mashallh we need more of his teaching jzk
@saragudeta1355
@saragudeta1355 3 ай бұрын
ኡስታዙና አላህዩ ጀነተል ፊርዳ ይወፍቆት
@hossamaboazab1331
@hossamaboazab1331 4 жыл бұрын
Masha Allah ajibe
@ayshakasaw5176
@ayshakasaw5176 4 жыл бұрын
ሀቢመ ኡሰታዜ ወላሒ በእንባጨረሰኩት በምንም ነገርላይ መጨከን አልችልም ያረብ አላሕ ቀብርሑን ብርሐን ያርጉልሑ
@user-zf4bj2kd3x
@user-zf4bj2kd3x 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኽይር ኡስታዝ
@kuwait1800
@kuwait1800 4 жыл бұрын
Jezakelah keyer
@user-xt8nv4th5n
@user-xt8nv4th5n 4 жыл бұрын
Masha alah
@akeyakder9934
@akeyakder9934 2 ай бұрын
አሏሁማ ኢርሀመው
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 1,6 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 59 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 21 МЛН
ዓኢሻ ቢንት አቡበክር (ረ.ዐ) || ELAF TUBE - SIRA
28:26
Elaf Tube - SIRA
Рет қаралды 47 М.