አጭር መንፈሳዊ ትረካ / የክብር አክሊል ተዘጋጅቶልኛል# short spritual tale

  Рет қаралды 3,883

ደጉ ሳምራዊ ቲዮብ /Degu Samrawi

ደጉ ሳምራዊ ቲዮብ /Degu Samrawi

Күн бұрын

On this chanal you will find Volenterial activities, support poor and unhealthy people together with you, support church and church devlopment or church constraction and also to see church program with this chanal, Please subscribe, like, comments and share the chanal
ዉድ የደጉ ሳምራዊ ቲዮብ ተከታታዮች ይህ ቻናል በጎ አድራጎት ተግባራትን ማስተዋወቅና መስራት በጎ ተግባሩን ማስፋት እንዲሁም ሀይማኖታዊ ቦታዎችና ታሪካቸውን በአጭር በአጭሩ ማቅረብና ያስተምራሉ የምንለውን በሙሉ የምንለቅበት ቻናል በመሆኑ በቻሉት መጠን sebscrib የሚለውን በመጫን like እና ሸር ያድርጉ። ስለትብብርዎ በቅድሚያ እናመሰግናለን

Пікірлер: 20
@anakhanded485
@anakhanded485 20 сағат бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት የራሳችንን ሀጺያት እምናይበት ልባችንን እምንመልስበት ያድርግልን
@UgZx-x1x
@UgZx-x1x 5 ай бұрын
በጣም የሚሳዝን ደሞ በጣም ደስ የሚል ነዉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ስውሆይስውሁን
@ስውሆይስውሁን 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 6 ай бұрын
አቤቱማረን አባ
@user-pl9rn9sn9j
@user-pl9rn9sn9j 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kanazegelila4477
@kanazegelila4477 2 жыл бұрын
wawww endet dese yemil terkanew
@sendusendu
@sendusendu 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@sendusendu
@sendusendu 2 жыл бұрын
Amen amen amen kalheywte yasmalen mngset smayaten yawrselne betame ynfese megb new btame dse ymile
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb 6 ай бұрын
እግዚያብሔር ሆይ የዚችን ሴት ስጦታ ለኛም ስጠን!! ለምን አለቀ አልኩኝ በጣም ደስ የሚል አስተማሪም ነው!!!
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Жыл бұрын
😢😢😢😢አቤቱ አንተ ማርን ይቅር በለን 😢😢😢ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ 😔😢😭 እኔ ሀፀያተኞ ልጅህ ነኝና ቃለ ሂውት ያስማልን ውንደማችን የስማነውን በልባችን ያሳደርብን 30 60 100 እምናፍራ ያደርገን አሜን ፫ 😢😢😢😢😢
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 3 ай бұрын
ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን እባካችሁ አባትና እናቶቼ እህት ወንድሞቼ ፍፁም በመንፈሳዊነቴ ደካማ የሆንኩ እህታቺሁ የሆኩትን በክርሰትና ሰሜ ወለተሐዋርያት ብላቺሁ አሰቡኝ😢😢😢😢😢😢😢👐👐👐👐👐👐
@Mነኝተስፈኛዋ-f2h
@Mነኝተስፈኛዋ-f2h 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@bado20
@bado20 2 жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ወድማችን ቃለሕይወት ቃለበርከትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን የቅዱሳን አምላክ ያርዝምልንአሜን አሜን አሜን💐💐💐💐💐💐
@tsnatethio9747
@tsnatethio9747 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ አባቴ!!! አቤቱ ጌታሆይ ወዳንተ መልሰኝ እኔም እመለሳለሁ አቤቱ ጌታ ሆይ ህዝብህን አድን ርስትህን ባርክ አቤቱ ጌታ ሆይ ከፊትህ አትጣለን የቅዱሳን አምላክ ስለተመረጡት ቅዱሳኖቹ ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን!!!
@AsA-oh9qb
@AsA-oh9qb 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@wubete1358
@wubete1358 2 жыл бұрын
አቤቱ ሀያሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የኔ የደነደነልቤ እና በሀጥያት የተዘፈቀው ልቤ መቸነው ቃልህ ፀርፆ የሚገባኝና የምቀየርው አንተ ሁሉን ማድርግ የምትችል እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እኔንም መልሰኝ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለኔም ልቦናየን እንደፀሐይቱ ይመልስልኝ በርከቷ ይደርብኝ
@debirekewakibtsurakoyomedia
@debirekewakibtsurakoyomedia 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት አስተማር ምርጥ ትረካ
@mekdiTube9047
@mekdiTube9047 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ቃል ህይውት ይስማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፀናህ አባቴ አቤት እባክህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ይቅር በለን አንደሀፀያታችን ሳይሆን እንድችርነትህ አቤቱ ሆይ በእምነቴ አፀናኝ ተዋህዶ አንተ ጠብቅልን🙏🙏🙏⛪⛪⛪💚💛❤
@ማራኪዩቱብ
@ማራኪዩቱብ 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን
@user-pl9rn9sn9j
@user-pl9rn9sn9j 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በዚህ ምሽት እንዲሁ ሆነ መንፈሳዊ ትረካ
27:59
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 36 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
ውጊያው -- መንፈሳዊ ትረካ ብንያም ብርሐኑ እንዳነበበው ( The battle of canaan )
21:25
መንፈሳዊ ትረካ ( ነፍሴን የት ልውሰዳት? )
13:24
ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Рет қаралды 13 М.
ረሰቼዋለሁ መንፈሳዊ ትረካ resichewalehu menfesawi tireka
6:47
አደራህን ጠብቅ: አዲስ መንፈሳዊ ትረካ
27:43
ዮአስ (YoasTube)
Рет қаралды 11 М.
መንፈሳዊ ትረካ ( ባለህበት ጽና )
10:04
ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Рет қаралды 4,7 М.
ዳግማዊ ኒቆዲሞስ----መንፈሳዊ ትረካ
9:54
ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Рет қаралды 3 М.
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 36 МЛН