ጨርሳቹ እዩት እና ሀሳባቹን በ comment ላይ አስቀምጡ like 👍 share አርጉ || ይህን ቪዲዮ ለብዙ ሰው ሸር አድርጉት ||

  Рет қаралды 2,537

Jfro 2024

Jfro 2024

Күн бұрын

Пікірлер: 432
@HellanFantastic
@HellanFantastic 14 күн бұрын
ተክክል ነው እኔ በአሁን ሰዓት ብዙ ነገሮች ተናውጡብኝ ገን በዙ ቃል ውስጤ ተረጋጋ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍
@bezawitfantahun4630
@bezawitfantahun4630 23 күн бұрын
እንዴት አይነት መባረክ ነው ዘመንህ ይለምለም የእናትህን እድሜ ጌታዬ ያስረዝምልህ
@tsegaGuda
@tsegaGuda 24 күн бұрын
ያረግልህ አንተ ልዩ ሰው ነህ❤
@Efram-so5ti
@Efram-so5ti 16 күн бұрын
Tilyale be geta
@GenetTebebe
@GenetTebebe 26 күн бұрын
አሜንንን እግዚአብሔር ሲመጣ ስም ታሪክ ይቀይራል ሀሌሉያ እርሱ ንጉሱ ጌታ እየሱስ በሙላቱ ህይወታችን በቤታችን ይግባ ። ተባረክ ወንጌል መናግርህን በጣም ወድጄዋለሁ በቃ ከሁሉም በፊት የሚያስፈልገዉ እርሱ ነዉ ደግሞ ስትሰብክ በጣም ያምርብሀል ሞገስ አለህ ጌታን በሰዉ ጆሮ አይምሮ ልብ ዉስጥ የሚቀር ነዉ ከዚ በላይ ጥበብ ፀጋ ይብዛልህ በየሱስም ተባረክ
@MestawetNigusse
@MestawetNigusse 24 күн бұрын
ብዙ የሃብት ማማላይ ተቀምጠው በመጨመር ላይ መጨመርን እንጂ ለተቸገረ መስጠት መቆረስን እደህመም ለሚሰማቸው የፈውስ መዳኒት ሆነክ ተነስተሃል ።ለሰው በማካፈል ክ ብቻ ሙሉከሆነው ጌታ ሳያቃርጥ ይባርክሃል
@SadaHaile
@SadaHaile 11 күн бұрын
የኔ አባት ትውልድህን አላህ ይባርክልህ አንተ መልካም ወጣት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና ነህ ዱኒያ ያልቀየረህ ወጣት ብራቮ
@abrhamAbreshsos
@abrhamAbreshsos 25 күн бұрын
ልክ ነህ .... እኛ ሰዎች ስንባል ሲቸግረን ነው ያኔ ወደቤቱ እንመለሳለን ኮመዲኖ ውስጥ የረሳነውን ታላቁ መፅሐፍ ቅዱስ ያኔ ነው ምናስታውሰው ...... እ/ር በደስታ ጊዜ አላስታወስከኝም አይልህም እስከነ ችግሮቻችን ይቀበለናል ምክንያቱም እሱ እውነተኛ አምላክ ነው ። .... ጌታ ይባርክ ወንድሜ ደስ የሚል ሀሳብ ነው የተነሳው .... ሁሌም ነውጥ ሲመጣ በህይወታችን እግዚአብሔር በነውጡ መሀል እንደሚገባ መርሳት የለብንም❤🎉
@EyaelNegese
@EyaelNegese 26 күн бұрын
ፍራኦልዬ ሃቢቢ በረከቲ በእጥፍ ይብዛልህ።
@RedietShite
@RedietShite 25 күн бұрын
Amennnnnneeeee❤❤❤❤yaderglh❤❤❤😂abzto yesth❤❤❤❤❤
@WubesbetWubeshet-h5q
@WubesbetWubeshet-h5q 24 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ እባክህን ስራ ቦታ ተቃጥልኛ ግራ ገባኛ የቻልከውን ወንድሜ
@TecnoEilsa
@TecnoEilsa 25 күн бұрын
አንተስ ትለያለህ ተባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Misra-j2n
@Misra-j2n 25 күн бұрын
Betam nw mednkew bante betam melkam sew nke egzabyer keze beyale yebarkale bebezu ngr ❤
@kemereyashifa
@kemereyashifa 21 күн бұрын
Allah yechemirilik🎉🎉🎉🎉
@teme755
@teme755 23 күн бұрын
ተባረክ 🙌brother
@yetnayetmengesha-xm1sb
@yetnayetmengesha-xm1sb 25 күн бұрын
የሚገርም መገለጥ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@TashomaaBayisaa
@TashomaaBayisaa 26 күн бұрын
Aaraa dubbichii baayyee mi,awaa ittii xummurii firaa ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MelakuKassa-z1m
@MelakuKassa-z1m 25 күн бұрын
ስለሁሉምነገር እግዚአብሄ ይመስገን ንግግርህ ለራሱ ያፅናናል ሌላ ኮሜንትላይ ፅፌልሀለው ሀሳቤንም አካውንቴንም እና በቃ ብቻ ችግር ውስጥነኝ ብታግዘኝ ደስ ይለኛል
@BelayneshiTeshome
@BelayneshiTeshome 25 күн бұрын
ኡኡኡኡኡምንአይነትቃልነው አሜንንንዘመንክ ብርክይበል❤❤❤
@lennsatolessa9583
@lennsatolessa9583 23 күн бұрын
Amen hallelujah 🙏🙏🙏
@SolomonAbera-q7y
@SolomonAbera-q7y 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ከጤና ጋር ይስጥህ ፍራኦል ለመስጠት መሰጠት ያስፈልጋል ፈጣሪ በማያልቀው እጁ ጨምሮጨማምሮ ይስጥህ ታየኝ የመንፈስ እርካታህ ብዙዎች በአካባቢያችን አሉ የሊስትሮ እቃ ለመግዛት የሚጠየፉ አጠገባቸው የተራበ ጎረቤታቸውን የማያስታውሱ አንተ ከላይ የተሰጠክ ነህ የዘርዘርህ ይባረክ።
@JoteTesfaye-o3n
@JoteTesfaye-o3n 22 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ለኔ የዘመናችን ንጉሰ ከኢግ/ር በታች ፉራን በምሳሌ የሚወሰደዉ!!!!::
@FerhiwetzeweduFre
@FerhiwetzeweduFre 25 күн бұрын
አሜን ገንዘብ እኮ የሀጥያት ሁሉ ስር ነዉ ይላል ቃሉ አንተን ጌታ ይባርክህ ከሁሉም የሚበልጠዉ የእግዚአብሔር ከእኛ ሲሁን ሁለም ሙሉ ነዉ እና በኛ ላይ እግዚአብሔር እናስቀድም
@MimiAbabu-m8x
@MimiAbabu-m8x 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ 1:17
@BerkieCherush
@BerkieCherush 25 күн бұрын
Amen geta becha ayegudel
@fraolking5361
@fraolking5361 25 күн бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ባርኮሃል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ እባክህ ስጦታህን አትርሳኝ ቤተሰብ አስተዳደር ነኝ ተባረክልኝ
@AbabaaJaldu
@AbabaaJaldu 19 күн бұрын
Waqaayyoo Gooftaan bara kee hundaayuu yaa Ebbiisuu ❤❤❤❤
@edanedan3683
@edanedan3683 24 күн бұрын
እኔ ሁሌም ቪዲዮን ሳይ ያሰለቅሰኛል ሰዎች ባንተ ተጠቅሞ እግዚአብሔር ሲደርሰላቸው ውሰጤዬ ያነባል መቼ ነው እግዚአብሔር የሚያየኝ ይላለሁ መቼ ነው ከመከራ ህይውቴዬ የሚቆመው እለዋለሁ እግዚአብሔርን እውነት ነው የምልህ ፍራ እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ለተቸግሩት መፍትሄ ሰላርግ እግዚአብሔር እባርከዋለው መልካምነትህ አይውሰድብህ በዘመንህ እግዚአብሔርን ክብር ብይብልጥ ይግለጥልህ በምንም አትግደብ
@abdiidhalootaa5467
@abdiidhalootaa5467 23 күн бұрын
Ebbiffamii firooo qarshii 1000000 na badhasii itii
@MekoyaLema
@MekoyaLema 25 күн бұрын
ተባረክ ወዱሜ
@asadhagio27487
@asadhagio27487 6 күн бұрын
አባክህ አግዚአብሔር በነገሬ ሁሉ እንዲገባ ፀልይልኝ ጨንቆኛል።
@YabTsega-t2r
@YabTsega-t2r 18 күн бұрын
ጨምሮ ይስጥክ ወድሜ 😘❤️❤️❤️❤️
@RichRaki-u1n
@RichRaki-u1n 25 күн бұрын
ከዝህ የሚበልጥ ስጦታ የለም አይነርም ይጨመርልህ
@MarthaMartha-op1fb
@MarthaMartha-op1fb 24 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@DibabeBedada
@DibabeBedada 25 күн бұрын
Amani duwa ni dandama 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ebbifamii ❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrhamAbreshsos
@abrhamAbreshsos 25 күн бұрын
እንግዲህ እኔም አንድ ቀን በአካል ወይም በ video ባገኝህ ምንኛ ደስስ ባለኝ ነበር
@LubabaShura
@LubabaShura 21 күн бұрын
Ebifamii dhugaa sihaa ebisuu ❤❤❤❤❤❤❤
@EyobEyobdesalge
@EyobEyobdesalge 20 күн бұрын
ወድሜ እድሉ አመለጠኝ አንተ ብቻ ሰላምክ ይብዛልኝ
@MengistuDibaba-b9c
@MengistuDibaba-b9c 23 күн бұрын
አተ ልዩነሕ ይመችሕ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SebleBikila
@SebleBikila 26 күн бұрын
ብዙ ባልኩህ ደስ ባለኝ ብቻ እግዚአብሔር እደሰለሞን ተቆጥሮ የማያልቅ ሀብት ያድርግልህ
@AmanuelGetahun-b3k
@AmanuelGetahun-b3k 25 күн бұрын
Big respect bro hin dandesa dhugaa waqayo ❤
@leti981
@leti981 23 күн бұрын
ተባረክ🎉🎉🎉
@BirtukanBekele-l9q
@BirtukanBekele-l9q 25 күн бұрын
firoo rabbi sii ebiseti sii hume garumaan kee adda ❤ waqayoo nama Akka kee garumaa badhadhe sii yaa kenu ati ebifamadha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SenaitNigusie-qk7cx
@SenaitNigusie-qk7cx 23 күн бұрын
Egziyabher chemro yistik
@Abuka-o3v
@Abuka-o3v Күн бұрын
Wooooooondem Fraaaa❤❤❤❤❤❤❤
@NgussAytenew
@NgussAytenew 26 күн бұрын
ለማንኛውም ቸሩ ወንድሜ ብሰጠኝም ባሰጠኝም ለሁሉም ችግረኛ ሰው ስለምተደረገው የደግነት ሥራህ ብቻ ሁሌም መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ ክፉ አይንካህ አባቴ!!!
@NaniTeshome-e7b
@NaniTeshome-e7b 26 күн бұрын
እ/ር ይመስገን ደሰ ይላል ሰው ኖሮት ሲሰጥ ምንኛ ያስደስታል
@Ayni-w4t
@Ayni-w4t 19 күн бұрын
Firo anten bageng hiwote yikeyerale ewunet new and ken fatari yagenenegnel gin agizeng❤❤❤❤
@Yabseira
@Yabseira 26 күн бұрын
የታመንክበት አምላክ ይባርክህ ፍሮ
@romanassefa976
@romanassefa976 26 күн бұрын
አምላኬ እንደ ባለጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ በሚያስፈልግህ ነገር ይሙላብህ ያትረፍርፍህ ዘርህ ይለምልም❤❤❤
@TezerashDamtaw
@TezerashDamtaw 25 күн бұрын
በእግዛብሒር በወጣትነህ አሳወቆሀል ተባረክ
@SelinaZewdi
@SelinaZewdi 25 күн бұрын
ወይ ጉድ ከባድ በቀል ላይ ነክ ሰይጣንን ይመችክ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@yohanisadamu3038
@yohanisadamu3038 21 күн бұрын
Tebarek ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉wow🎉🎉🎉🎉
@AaSs-w7o
@AaSs-w7o 19 күн бұрын
Waaqayyoo. Yeero. Hundaa. Guddaadha. Ijoole. Goftaa. Yoomiyuu. Hin. Kufaani. Ameeee Ameeee Ameeee Ameeee Ameeee. Ebifaamaa. Dacha. Dacha ta'eraa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KonjitWakene
@KonjitWakene 25 күн бұрын
እግዚአብሄር የሁላችንም እንዴት ይምጣ አባባሎች ገብቶኛል እግዚአብሄር የሁላችንም ቤት ይመጣል አሜን ይደረግልኝ
@ZowiLove-d6e
@ZowiLove-d6e 25 күн бұрын
እናትክ ሰትቸገር አትወድም አደል እኔም እናት ነኝ ቸግሮኛል ተመልከተኝ እባክክ ፍራኦል አቤት ፍጣሪ እረ ተለመነኝ 🤲🤲🤲
@shewitmekonen-b7f
@shewitmekonen-b7f 5 күн бұрын
Benath beegzabher adega lay nejn erdajn bemaryam❤🙏🙏🙏
@yenanesheharkiso
@yenanesheharkiso 25 күн бұрын
ይባርክልክ ያብዛልህ ፍራ በሰዎች ዘንድ የተረሳው የተናቅኩኝ ነኝ ግን አሁን ጊዜ የደረሰ ይመስለኛል እሱም በፍራኦል በኩል ይመስለኛል መታከሚያዬም ለሰራ መቆሜም ስለዚህ ካልባረከኝ አለቅክም
@SintayehuAdmasu-s6w
@SintayehuAdmasu-s6w 10 күн бұрын
Amen benatih ene vidio endalsera Silke yaschegeregnal beyekenu eyaschegerkuh naw accountenm likely nbr benatih
@zewdituteketele8700
@zewdituteketele8700 24 күн бұрын
ይጌታ አቢርነአት አለይ ሁሉም ከኔቴ ገር ይሂን
@ErmiasTesfa-o5b
@ErmiasTesfa-o5b 20 күн бұрын
አሜን አግዚአብኤር ዘመንክንይባርከው
@UrjiMamo
@UrjiMamo 25 күн бұрын
Eebibifamii baayye❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@FekirFekir-ce3mk
@FekirFekir-ce3mk 19 күн бұрын
ወይ መባረክ ይጨምርልህ
@AlexsBlackman-o4f
@AlexsBlackman-o4f 8 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜንንን አሜንንን
@JoteTesfaye-o3n
@JoteTesfaye-o3n 19 күн бұрын
ተበራክ ይጫምሪልህ!!!!❤❤❤😂❤❤❤
@BezawitZozo
@BezawitZozo 23 күн бұрын
አሜን በየሱስም ♥️😭😭😭😭🫂🫂♥️♥️♥️😭
@Melesugeremu
@Melesugeremu 26 күн бұрын
Wan hundumaf waqayo waqara sayebisu fira,anaf garu malnagota beta akoko ishe hadhas abas tate nagudiste wanyatufi wan ufatu nabitifi kana duwa nagodhi gamachushe argun fedha malo❤
@BilenBule
@BilenBule 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍራኦል መመረጥ መታደል ነዉ ሰላምህ ይብዛ
@ephremderejewammi
@ephremderejewammi 22 күн бұрын
መልክትክ ደስ ይላል
@TigstShiferaw-l6n
@TigstShiferaw-l6n 24 күн бұрын
Egziabher yemsgen andebtkun Egziabher yebrku ❤❤
@TsigeKahsay-c7e
@TsigeKahsay-c7e 26 күн бұрын
Fraol wendime endante Yalu degag sewoche yibzulin edmena tena chemiro chemiro yistih amennn
@Chltu
@Chltu 26 күн бұрын
Wow Wow🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤tsinu Emnet
@BirtukanTilahunBurte
@BirtukanTilahunBurte 22 күн бұрын
አቦይመችኸ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@natanalemayehu3974
@natanalemayehu3974 16 күн бұрын
አሜን🎉
@Weynishet-x3y
@Weynishet-x3y 26 күн бұрын
Ameeeeen Ameeeen geta eyesusi abizito zeminihin yenareki
@STube-u2o
@STube-u2o 26 күн бұрын
Amen Amen waqayoo sena jijiraa harii guyaa kotti ergan kun kankotti
@ልዑል-ዸ4ቘ
@ልዑል-ዸ4ቘ 26 күн бұрын
አሜን አሜን ውንድሜ ልክነህ ።
@MesfnMulgeta
@MesfnMulgeta 26 күн бұрын
Ammeeeeeeeen yisiten 🎉🎉❤❤
@ThtnaAshenafi
@ThtnaAshenafi 25 күн бұрын
አሜን❤
@gosatulu-l7m
@gosatulu-l7m 26 күн бұрын
ታባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TeztaBushir-e7r
@TeztaBushir-e7r 24 күн бұрын
አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@AbaynashTilahun
@AbaynashTilahun 24 күн бұрын
እባክህ እኔንም ጎብኘኝ ሁሉን ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል በተቻለኝ አቅም አንድ ቀን አወራህ ይሆናል።መልካነት አይጠፍብህ የምሰጠው አትጣ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selemongidelo
@selemongidelo 24 күн бұрын
ሰላም ፍራኦል ሰላም ለአንተ ይሁን እኔ በጣም ኣብራሃለሁ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ከዚህ በፊት ኮሜንት ጽፌል ነበር አላየሁም መሰለኝ ፌራኦል በእግዚአብሔር እርዳኝ እኔ ሰርቼ መለወጥ እፈልጋለሁ መንጃ ፍቃድ ስለ አለኝ በጀት ገዝቼ መሰረት ፈልጊያለሁ እባክህን እግዚአብሔር እርዳኝ እኛ እኔን ማግኘት ከፈለክ ልትረዳኝ ከፈለክ ቁጥሬን ኮሜንት ላይ አስቀምጥልሀለው ቴሌ ግራም ኮንዶሚኒየም ቴሌ ግራመር ስለምጠቀም ብዙ ተገኘ ትችላለህ እወድሃለው እግዚአብሔር ካንተ ጋር❤❤❤🙏200.000 ብር
@SahaySahay-fh8dh
@SahaySahay-fh8dh 25 күн бұрын
Egzabiher zemenihin ybarki Fra tileyale
@MimiKebede-u3c
@MimiKebede-u3c 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጥህ❤❤❤
@TemesegenHailu-u8w
@TemesegenHailu-u8w 25 күн бұрын
እዉነት ነዉ ከሁሉ የምበልጥ ስጦታ ኢየሱስ ነዉ
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 24 күн бұрын
ጨምሮ የሰጥህ ፈጣሪ 🙏
@Elyana12-03
@Elyana12-03 26 күн бұрын
ኸረ ፊራ እባክህ እስካሁን በምትለቃቸው ቪዲዮዎች Like coment እያረኩኝ ነው። ለበአል መዋያ እሰጣለሁ ብለህ ቃል ገብተህ ነበርኮ። ይኸው የኢትዮ ገናም ደረሰኮ። እባክህ እባክህ ፊራ ለቃልህ ስትል እርዳኝ❤🥰
@ShambelFufa
@ShambelFufa 25 күн бұрын
Sifa dabaalu Fraolko dhugaadha ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FozeyaTamam
@FozeyaTamam 22 күн бұрын
በእግዚአብሔር እረደኝ ልሰራሀ ወንድሜ
@TsegaDermolo
@TsegaDermolo 26 күн бұрын
ተባረክልን
@AmiTube-x6x
@AmiTube-x6x 19 күн бұрын
አላህ ይስጥህ ፊራዬ❤
@MunaAbdulsemed-w4x
@MunaAbdulsemed-w4x 14 сағат бұрын
ደስ ይላል
@MunaAbdulsemed-w4x
@MunaAbdulsemed-w4x 14 сағат бұрын
ሽልማቱ ለማግኘት ምን ይደረጋል
@AyuBeka-g6d
@AyuBeka-g6d 25 күн бұрын
Wow ameen tilyaleko betam
@narjesFarhat-r8u
@narjesFarhat-r8u 26 күн бұрын
Ebiifamii waqqayyo sii habisu🙏
@DagimGizaw-nx7ex
@DagimGizaw-nx7ex 26 күн бұрын
ፍራኦል ወንድሜ ልዩ ነክ
@SnteaSiyum
@SnteaSiyum 26 күн бұрын
አሜን ይስጠን❤❤❤
@MekoninFanos
@MekoninFanos 26 күн бұрын
Egezabher hulachinem yibark bayibalt fraan
@SisayShferawe
@SisayShferawe 26 күн бұрын
ፊራ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥክ ወንድሜ
@Tsigedemse-s3l
@Tsigedemse-s3l 22 күн бұрын
ፈጣሪ የኡላችንም ታሪክ ይቀይርልን
@Mehret1217
@Mehret1217 26 күн бұрын
አሜን አሜን🙏🙏
@bilisumadadi-k8v
@bilisumadadi-k8v 4 күн бұрын
ፍራኦል ቸመሮ የስተህ 🙏🙏🙏
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
አብርሽ በጥፊ ተመታ.ግቢው ተበጠበጠ ሩታ አለቀሰች🥹😭
21:33
አሌክስ ከፍቶታል። ዴዚን ይወዳታል🫣🤦🏽‍♀️
13:49
የሱረቱል ካህፍ ሚስጥር
57:56
Al haq Ethio
Рет қаралды 4,4 М.
ሁሱን ንሰሀ ግባ እያለች ነው ወገናችን
44:44
ቀጥተኛው መንገድ
Рет қаралды 12 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН