ጫት ከእስልምና ጋር ምን አገናኘው? ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለቀረበላቸው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ

  Рет қаралды 19,142

Fidak Tube

Fidak Tube

Күн бұрын

ጫት ከእስልምና ጋር ምን አገናኘው? ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለቀረበላቸው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ
ኢትዮጵያ ግብረ ሰዶማዊነት ከሚያስፋፋ ከስምምነት ትውጣ || ዶ/ር በስምምነቱ ላይ የሰጡት ምላሽ #ethiopianews #ethiopia #abiyahmed #fetadialy #abelbirhanu #ethiopiannews

Пікірлер: 82
@mekiyaseid5698
@mekiyaseid5698 8 ай бұрын
ያረብ ጫትን እና ሽርክን ከሀገራችን ያጥፋልን ሰላሙን አላህ ያምጣልን በሱና የተዋቡ ኡስታዞችን መሻይኾችን ያብዛልን
@ttww9470
@ttww9470 8 ай бұрын
አሚንን ያረብ
@mekiyaseid5698
@mekiyaseid5698 8 ай бұрын
@@anukadi9486 ቅድማያ ፍትህ ለአማርኛ ሲቀጥል የማታቀውን ሰው ስም መለጠፍ ሀራም ነው
@MuhammedAbdullah-e1m
@MuhammedAbdullah-e1m 8 ай бұрын
የሽርክ ቁንጮ የሆነው ስዕል አምላኪው ወሃቢያ ይጥፋ
@mekiyaseid5698
@mekiyaseid5698 8 ай бұрын
@@MuhammedAbdullah-e1m አላሁመ አሚን ያረብ
@ZeyibaSeid
@ZeyibaSeid 8 ай бұрын
አላህ የጠብቅህ
@miia2450
@miia2450 8 ай бұрын
ማሻአላህ በንግግሩ ሁሉ በጣም ጥሩ ነው።ሀቅ ነው። ሆኖ መገኘት ነው።
@fatumajemal-ry5ed
@fatumajemal-ry5ed 8 ай бұрын
MashaAllah, Dr. Abeye.
@MuhammedAbdullah-e1m
@MuhammedAbdullah-e1m 8 ай бұрын
ቀስ በቀስ ሸይኹልኢስላም እንዳትሉተ ብቻ አላህን ፍሩ
@alzeinphone9732
@alzeinphone9732 8 ай бұрын
❤❤❤አቢቾኢሻአላህ
@rawdaali8287
@rawdaali8287 7 ай бұрын
ሳህ አቢቹ ኢስላም እና ጫት የሚያገናኛቸው ነገር ፈፅሞ የለም❤🎉❤🎉
@aelhemdulila
@aelhemdulila 8 ай бұрын
አብቹ ዛሬ እውነት ተናገረ የምር ጫትና እሥልምናን ምን አገናኘው 🎉🎉
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 8 ай бұрын
ክቡር መሪያችን ፣እስኪ በየቀበሌው በየክልሉ ፣ሰላምን ና መረጋጋትን አስተካክልልን፣ቤተሰቦች እናት እንቅልፍ አጣች፣ልጆች አባትን አጡ ፣ምንም በማያውቁት ነገር ንፁህ ቤተሰቦች ስቃይን ተጎናፀፉ፣ሌልባውና ክፋው ዘና ብሎ እየኖረ፣ምንም የማያውቁ ንፁሀን ቤተሰቦች ተሰቃዩ ፣ሰው ከቤቱ ከሰፈሩ ወዴት ይሂድ፣ስደትስ ያለነው ሀገር አለን ብለን ገብተን፣ሁሉም በሙያው ሀገሩ ላይ ሰርቶ መለወጥ እንዴት ይቻል????? ኢላሂዬ መሪም ዳኛም አንተ ነህና ሰላምን ለሀገሬ አስፍን፣መረጋጋትን አምጣልን።
@ttww9470
@ttww9470 8 ай бұрын
አሚንን ያረብ አላሁመ አንተሠላም ወሚንከ ሠላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም
@ZeyibaSeid
@ZeyibaSeid 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@tgzawtgzaw4059
@tgzawtgzaw4059 8 ай бұрын
ኢወላ የጫት አላህ ያጥፊልን ያረብ
@chalkao5071
@chalkao5071 8 ай бұрын
Chat issue is critical health and development roadblock that the PM has addressed. In the USA, it is treated as like other controlled substances forbidden by law. It has remained our country's curse that takes everyone's participation if our goal is to prepare our nation for clean, thinking next generation. Thanks for pointing this out.
@zemzamsofian4473
@zemzamsofian4473 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉ያረብአሚን
@madena1330
@madena1330 8 ай бұрын
አላህ ሂድያ ይስጥህ አብይ ሰው ነህ እና ስህተቶች አሉ የምታወራውን ብትኖረው ታድለህ ግን አላህ ይምራህ ጫት የፍየል ሲሳይ ነው ሙሊሞችን አይወክልም ። በጫት ዱአ የለም። ለይል ተንስተን ሁለት ረካአ ሶላት ሰግደን ዱአ ማድረግ ነው ዱአ ማድረግ የፈለገ የሺርክ እና የቢድአ ሰወች አላህ ሂድያ ይስጣቸው እድሜ ለአህለል ሱና ወጣቱም ሁሉም እየተስተካከለ ነው አሁን ትምህርቱ እየተስፋፋ ነው ይቀጥል ኢልም ያላችሁ ኡስታዞች ወደ ገጠሩ ማሀበረሰብ ውጡ እና አስተምሩልን ገጠር ወተው ለሚያስተምሩ ኡድታዞች ለየት ያለ ትልቅ ክብር አለኝ
@ttww9470
@ttww9470 8 ай бұрын
አሚንን ያረብ አላህ ለሁላችንም ከጥመት ይጠብቀን
@aelhemdulila
@aelhemdulila 8 ай бұрын
ይህ ፍየል ሁላ ለጫት ፍትህ ይላሉደ አሣፋሪ አገራች ሥንት ጎደሎ እያላት😢 ሽርክና ጫት ካልጠፋ ሁሉም ነገር የለም
@ሁሉምለኸይርነውኢሻአላህ
@ሁሉምለኸይርነውኢሻአላህ 8 ай бұрын
ፍትህ ለሳኡዲ እስሮኞች ✈️✈️✈️✈️✈️
@hayatjuhar7864
@hayatjuhar7864 8 ай бұрын
የእስልምና አስተምህሮ እንዲህ ነው እያለ ለማብራራት የሚሞክረውን ነገር ማቆም አለበት ድፍረቱ በአሊሞች ፊት እስልምና እንዲህ ነው እንዳነው እያለ በድፍረት የሚያወራው ነገር ሀይ ሊባል ይገባል ሀጅን በተመለከተ የቻለ ሀጅ ያድርግ ሚለው ለማብራራት የሞከረበት መንገድ የእስልምናን ኮንቴልስ ያልጠበቀ ነው እና እስልምና ባንተ ሚብራራ ሳይሆን በአሊሞች ሚብራራ ነው የተጠየቀውን እያዳፈነ በብልጠት ማለፉን ነው እኔ የተረዳሁት አሊሞች ለህዝባቸው ብለው ነው እንጂ ከዚህ የተሻለ በጥያቄ ማጋፈጥ ይችላል ይሄ ቀባጣሪ ቀባቀባ እያረገ በማስመሰል አልፎታል የተጠየቀው ጥያቄ የህዝብ ነው መልሱን በተግባር እንጠብቃለን !
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 8 ай бұрын
እዉነቱን ነዉ ጫት ሀገር እያጠፋ ነዉ
@MuhammedAbdullah-e1m
@MuhammedAbdullah-e1m 8 ай бұрын
የዋህቢያ ክፋቱ ለጠማማ ሀይማኖቱ ይመቸው እንጂ ግብረ ሰዶማዊ መንግስትም ይደግፋል።
@fauziyafauziya1340
@fauziyafauziya1340 8 ай бұрын
ሀሀ. የምርጫ ሰበካ መሆን አለበት
@assistanthome578
@assistanthome578 8 ай бұрын
ትክክል
@ttww9470
@ttww9470 8 ай бұрын
ሥለምረጫ ሣይሆን ሥለሠላም. እንሠብ ተከሢሥ አሥተሣሠባችንን እናስተካክል እባካችሁ
@JhdhHhdjfni
@JhdhHhdjfni 8 ай бұрын
በህጃባችን አንዳራደርም
@RemondTesfaye
@RemondTesfaye 8 ай бұрын
ሳክሱ እንደቀጠለ ነው😂😂😂
@Lem-w9n
@Lem-w9n 8 ай бұрын
ሁሉም ሰዉ እኩልነዉ
@MuhammedAbdullah-e1m
@MuhammedAbdullah-e1m 8 ай бұрын
አይደለም የኔ አለቅላቂ ።ሙሽሪክ ወራዳ ነው።
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 8 ай бұрын
ምን የሚሉት መቃዠት ነው ሁላችሁም ጫት ጫት አላችሁ የፈለገ ሲበላ ይደር ምን አገባኝ ያስቸገረው ወራሪ ነው አርሶ አደሩ ማረሱን ትቶ ከሱ ጋር እየተዋጋ ስለሰላምና አራጅን ለፍርድ ካማቅረብ ይልቅ ጫት ጫት ጫት የቃመ አደለም ሰው እየገደለ ያለው ከዚህ ውስጥ አንድ ጥሩ ጥያቄ ያቀረበ የለም ለምን ይፈራሉ
@helenalamin9762
@helenalamin9762 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ይሰራበት
@imubilal6947
@imubilal6947 8 ай бұрын
አሁን ለመመረጥ ሲደረስ ጥሩ ጥሩ ይነገራል ይሰራል ይሰብካል ይህ ሰባኪ ነበር መሆን ያለበት ሀሜት😂እንደ እንድህ አሉ አሉ አይደብረም አንተ ከፍ የምታደርገው ሀይማኖት ይታወቃል አማራ ክልል የምትገድለውን እና የሚስኪን ህዝብ ቤት የምታፈረሠው አሥተካክል
@AnushaAhmedin
@AnushaAhmedin 8 ай бұрын
Hararghe & Islam is interchangeably used Chat & Hararghe also interchangeably used Unlike your claimed there best relation between Islam and chat
@ዋሰ
@ዋሰ 8 ай бұрын
ግብር የማትለዋ ትግሬወችንም ጥሎዋል ለራሰህ ብለህ አሰተካክል
@yasminali8189
@yasminali8189 8 ай бұрын
1ብቻ እውነት አልክ ጫት እስልምና ጋር ምን አግናኘው እንደውም እንድ አደንዛዥ እፅ መታየት አለበት
@MuhammedAbdullah-e1m
@MuhammedAbdullah-e1m 8 ай бұрын
በግ ጃሂል
@yasminali8189
@yasminali8189 8 ай бұрын
@@MuhammedAbdullah-e1m ምግብህ ተነካብህ አዴል
@MuhammedAbdullah-e1m
@MuhammedAbdullah-e1m 8 ай бұрын
​@@yasminali8189 ቃሚ አይደለሁም ወላሂ ብቻ ከአቢይ ተሰብስበሽ ስላጸደቅሽ ሃራም እና ሀላል አይለይም ነብያችን ናቸው የሚያጸድቁት እዚሀ ጋር ጃሂልነትሽ
@yasminali8189
@yasminali8189 8 ай бұрын
@@MuhammedAbdullah-e1m ሲጀመር ስው ላይ ፊጥ ብለህ ጃሂል አይባልም ና ጫት እና እስልምናን ምን አገናኘው አስካሪ እና ግንዝብ አባካኝ ውስጥ ይመደባል
@yasminali8189
@yasminali8189 8 ай бұрын
@@MuhammedAbdullah-e1m አብይ ስላለ ሳይሆን ማንም ይብል ማን ሀቅ ሀቅ ነው
@jemalyassin4742
@jemalyassin4742 8 ай бұрын
batem tikikil naw yalaw
@tsts2655
@tsts2655 8 ай бұрын
ገገማ የሆነ ሠውየ ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ በቅረቡ ከቱ ወሬብቻ ፈትህ ለስረኞቺ
@EuurBehr
@EuurBehr 8 ай бұрын
ወግብቻከተግባርየለሕም
@ዋሰ
@ዋሰ 8 ай бұрын
እሰላም አይደለህም
@ttww9470
@ttww9470 8 ай бұрын
አላህ ለሁላችንም ከጥመት ይጠብቀን
@seasea3257
@seasea3257 8 ай бұрын
እጭ ትረትረ
@assistanthome578
@assistanthome578 8 ай бұрын
ሰባኪ ህዝብ አያስጨረስክ ደነዝ ምርጫ ደረሳ አፈ ቅቤ ሆደ ጩቤ ምንግስት ሰወ ደሞ ዝም እሚለው እሚገርመኝ
@ዋሰ
@ዋሰ 8 ай бұрын
ሐጂ እኮ ቁራን የሚለዉ ሲኖርህ ሂድ ያለዉ
@seasea3257
@seasea3257 8 ай бұрын
አሁንማ አወቅንህ ዉሸታም ነህ75 ፐርሰት እምትመራዉ ህዝብ እስላም ነዉ ወደህ ነዉ
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 8 ай бұрын
መገን አንተ😂
@ሰብሪናአሚን
@ሰብሪናአሚን 8 ай бұрын
😂😂😂ጩልሌ ሆነብኝ
@Nejash-k6i
@Nejash-k6i 8 ай бұрын
እንደው ይሄን ሰውዬ የማላይበት የት ልሂድ ቀሺም
@ዋሰ
@ዋሰ 8 ай бұрын
ማኛዉ ፤ ዘመድነኩ፤ ሀብታሙ ብዙ አማራጭ አለህ እዛ ሂድ ከመዘጋታቸዉ በፊት
@Nejash-k6i
@Nejash-k6i 8 ай бұрын
@@ዋሰ እነሱም እንደአንተው አየነት በብሄር የተደራጁ ፅንፈኛ ናቸው አይሆኑኝም 𝕀 𝕒𝕞 𝕡𝕦𝕣𝕖 𝕞𝕦𝕤𝕝𝕚𝕞
@ዋሰ
@ዋሰ 8 ай бұрын
@@Nejash-k6i ብሔር አልባዎቹን ፋኖዎች ጋ ሂድ
@Nejash-k6i
@Nejash-k6i 8 ай бұрын
@@ዋሰ No fano No shene No ብልግና No weyane Im muslim alkkuh iko ፅንፈኛው
@ዋሰ
@ዋሰ 8 ай бұрын
@@Nejash-k6i ታድያ እንደሱ አትልም ወሐቢ ነኝ
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 8 ай бұрын
ወይ ውርደት ስንት ግፍ ከሰራ ሰይጣን ጋር እውነቱን በውሸት ሸፍነው ከወንጀለኛ ጋር ቁጭ ብለውይወያያሉ ታድያ ከሀቅ የቆመ የሀይማኖት መሪ ማነው? እውነትስ ተናጋሪው ማነው? ማጨብጨብ ብቻ እረ እፈሩ
@MuhammedAbdullah-e1m
@MuhammedAbdullah-e1m 8 ай бұрын
ትክክል ነሀ ወሀቢያ የሚባል እንደሙስሊም የሚያወሩ የአይሁድ እምነት የሚያራምዱ አለ።እነሱ ናቸው የተሰበሰቡት
@hayutube222
@hayutube222 8 ай бұрын
የድሀን ቤት እያፈረሰክ አሰለቅሰ 😢
@markos7615
@markos7615 8 ай бұрын
አንተ አተላ የሆንክ ሰወየ !!!...አ
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 246 МЛН
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН