Chat Part 2

  Рет қаралды 26,733

Sadat Kemal

Sadat Kemal

Күн бұрын

ጫት ክፍል 2
በ ወንድም ተውፊቅ ሙሐመድ
goo.gl/lAL2VV
goo.gl/QWN3vf
telegram.me/Sa...

Пікірлер: 151
@TewhideFirst
@TewhideFirst 7 жыл бұрын
በድምፅ ዳውንሎድ ለማድረግ የሚከተለውን የቴሌግራም ቻናል ክሊክ ያድርጉ t.me/SadatKemalAbuMeryem ወይንም የሚከተለውን የጎግል ድራይቭ አድራሻ ክሊክ ያድርጉ goo.gl/Qp51PG
@sodas2545
@sodas2545 7 жыл бұрын
Sadat Kemal ውዱ የኡስታዝ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@አላህአዲነዉ
@አላህአዲነዉ 7 жыл бұрын
Sadat Kemal ምርጥየተዉሂዲ ጀግናአላህይጠብቅህ አልሀምዱሊላአተንያሣወቀኝጌታ
@تاعاىااغع
@تاعاىااغع 7 жыл бұрын
Sadat Kemal አጀብ ጉድ እኮነው አቡ መሬም አተማ ፡የሁሉም በላይ አላህ ያርግልን ያረቢ
@تاعاىااغع
@تاعاىااغع 7 жыл бұрын
ጉድ
@habibahussen8663
@habibahussen8663 7 жыл бұрын
sbhanllah allah ytbkan whatsapp lay Lakwlen Wyam bTelegram
@ametulamahbub4508
@ametulamahbub4508 7 жыл бұрын
ሱብሀነሏህ ወድሞች አሏህ ይጠብቃቹ ጀዛከሏህ ወድማችን ሳዳት የተውሂድ የሀቅ ጀግና በርታ አሏህ ይጨምርልህ
@fafi753
@fafi753 3 жыл бұрын
ወላሂ አላህ ይቅር ይበለን ይበላቸው በተለይ ኢትዮ ሽርክ በጣም ተስፋፍቷል አልሀምዱሊላህ አላህ ስደትን መጥተን ዲንን ረዝቆናል ትልቅ ኒዕማ ሽርክን ከቢድአ አብጠልጥለው አስተማሩን
@adfhgtug8395
@adfhgtug8395 7 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ቀጥሉበት ኡስታዜ አላህ አንተን ሰበብ አድርጎልን ብዙ ተለውጠናል ቀጥሉበት
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 жыл бұрын
በጣም ከነሽዳ ከሽርክ ያወጣኝ ኡስታዝዝዝዝዝ አላህ ይጠብቅህ
@fatimetadem9528
@fatimetadem9528 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታስ እዉነታችሁን ነዉ እሄ የጫት ሱስ በጣም መጥፎ ነዉ እኛ ቤት እናታችን ትቅማለች እና ተይ ስንላት ትቆጣለች ዝም ስንላት ብሩ በጫት አለቀ ሦስት ሴቶች አለን እኛም አረብ ሀገር ነን ሁሉን ገንዘባችንን በየወሩ ለናታችን ነዉ ምንልክ እና በጫት ጉዳይ ብሩን ታጠፋዋለች ምንም ለዉጥ የለንም ሶስት ሁነን አንድ ቤት እንኳን አልስራንም በምን ምክንያት በጫት ምክንያት አባታችን ሙቷል አንድ ሀገር ሁለት አመት ሰርቸ አገሬ ገብቸ መግባት እፈልጋለሁ ብየ ስናገር እናቴ መናገር ጀመረች እኔ ከዚህ ኑሮየ ካልተሻለ ቤት ተቀምጨ አንቺ ትዳር ስትይ ትንሽ አታፍሪም አለቺኝ ደግሞ የወገብ ህመምተኛ ሁኘ ነበር የገባሁ ከዚያ እናቴ አንደዛ ስትለኝ ተነስቸ ሌላ ሀገር ተሰደድኩ አሁን ስደተኛ ነኝ ወገቤን እያመመኝ አሰራለሁ እናቴን እንዳይከፋት ብየ ግን አሁን ከጫት ሱስ አልወጣችም በምንልከዉ ገንዘብ ጫት ነዉ ቢበላበት ብቻ አላህ እሄንን የጫት ሱስ ያንሳላቸዉ ነዉ የምል አንተን ግን ኡስታዝ ሳዳት ከማል እንዳንተ አይነት ኡዝታዞችን አላህ ያብዛልን አላህ ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ ።
@alhamdulillahalekulihal8986
@alhamdulillahalekulihal8986 2 жыл бұрын
ጀዛሙክላህ ኸይር ኡስታዝና
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 5 жыл бұрын
ዋ ነፉሴ ቤተሰቦቸ የሚተዳደሩት በጫት ነው ያደግኩትም በሱ ነው አሁን ተው ብል ማን ይሰማኛል አላህ ከምድር ገፅ ያጥፍልን ይሄን ተባይ የሆነ ጫት ጀዛኩሙላህ ኡስታዝ ይቅርታ ኡስታዝ ሳዳት በጣም ነበር የምጠላህ አፉው በለኝ
@user-cp8sn7eu7c
@user-cp8sn7eu7c 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ቀጥሉበት ብዙወች እየተቀየሩ ነዉ።
@ሀያትየአላህምባሪያነኝሀያ
@ሀያትየአላህምባሪያነኝሀያ 5 жыл бұрын
አላህም አሚንንንንንንን
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ እኔም 😢😢😢😢
@shsy3139
@shsy3139 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ እኛ ስደት ሁንን ቤተሰብ አትቃሙ ስንል እናተደሞ እያሉ አይሰሙንም ይህን ቢሰሙ ደስይለኛል
@zahramohammed2585
@zahramohammed2585 2 жыл бұрын
Gegna ustazochen Allah yabzalen Allah yetebikachu
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 2 ай бұрын
ማሻሻሻላላላላላ🎉🎉🎉🎉🎉ኡሥታዜአላህየጠብቅህ
@kedijakedija5272
@kedijakedija5272 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አሌኩም እውነት ለዲናቹ የቆማቹ አላህ ያግዛቹ ምን አለበት ሁሉም ኡስታዞች ልክ እንደ ኡስታዛችን ሳአዳት ( አቡ መርየም) ቢሆኑ አገራችን ውስጥ ሽርክ የሚባል ነገር ባጠቃላይ ባልተስራ ነበር ጀዛከላሁ ኸይረን አዱንያ ወልአኼራ
@jamalmhmd5267
@jamalmhmd5267 4 жыл бұрын
አደል
@MaryamMaryam-tg4tp
@MaryamMaryam-tg4tp 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቺሁ ያርብ የተናገራቺሁትንም ለኡማዉ ከዚህ ሡሥ የመዉጫ ሥበብ አላህ አያዲርገዉ ያረብ እደናተ አይነቶቺን አላህ ያብዛልን
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 2 жыл бұрын
ስብሀናላህ አላህ ይጠብቃቹ ውድ ወድሞቼ
@abuahlam2287
@abuahlam2287 5 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይረን አቡ መሬም
@አላህበቂዬነዉመመረያዬየአ
@አላህበቂዬነዉመመረያዬየአ 7 жыл бұрын
ማሻላ አላህ ይጨምርላቹ ዉስታዜ እኛም በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን እዳተአይነቱ ያብዛልን
@hichamharrati5467
@hichamharrati5467 6 жыл бұрын
አላህ በቂዬ ነዉ መመረያዬ የአላህ ቃልነዉ
@ፀረሺርክ
@ፀረሺርክ 4 жыл бұрын
ውድ እንቁ የተውሂድጀግኖች አላህይጠብቃችሁ
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውድ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ
@user-wh9de2kx3l
@user-wh9de2kx3l 4 жыл бұрын
አላህ ሥሩን ያድርቀው ከሀገራችን ያጥፋልን ያረቢ አላህ ይጠብቃቹህ አቡ መርየም የተውሂድ አርበኛ እኮነህ አላህ ይጠብቃቹህ
@user-fm4qv5mv9v
@user-fm4qv5mv9v 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን የሀገሮቼ ጀግና በርቱልን
@ቁረአንከሪምአሏህያግራልን
@ቁረአንከሪምአሏህያግራልን 7 жыл бұрын
ቁራአን መግዣ የቸገረው ካለ ባላህፍቃዲ እኔን ንገሩኝ ከምበላት ከፍየለመርርዳት ባላህፍቃድ
@ቢንትአቢ
@ቢንትአቢ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አለይኪ ሀሳብ የሚበረታታ ነው!!
@ቢንትአቢ
@ቢንትአቢ 5 жыл бұрын
ከቻልሽ ቁጥርሽን ስጪኝ በኛ ሰፈር አዲስ መስጅድ ኣለ
@አላህከሪም-ኈ8ቘ
@አላህከሪም-ኈ8ቘ 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር 👍👍👍
@ቅቅድሜያለተውሂድ
@ቅቅድሜያለተውሂድ 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይርን ትክክል , የኛ አገሮች ጫት አልቦ ዱአ ብለው ቁጭ አይሉም ,ጥርሳቸው ተሸረሸረ
@user-lu7is4pu8z
@user-lu7is4pu8z 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከ ራህማን የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅክ ጄዛአኩም አላህ ከይረን
@user-tg9wz1nr6u
@user-tg9wz1nr6u 11 ай бұрын
Gezakumulah. Heyren
@sherif3927
@sherif3927 5 жыл бұрын
ኡስታዝ በዋሳፕ ለም አትለቁትም እድሜና ጤና ተመኘሁላቹ
@mxm4502
@mxm4502 4 жыл бұрын
ዋሰፑ ካለቹሁ እባካቹሁ የዋሰፑ ቁጥር ሱጡኛ
@fafi753
@fafi753 3 жыл бұрын
ግሩፑ አለኝ የአአድሚኖቹን ቁጥር ጠይቄ እልክልሻለሁ ትገቢያለሽ
@halimayoutube3839
@halimayoutube3839 2 жыл бұрын
አሰለመአለኩሙ ወረህመቱለሂወበረከቱሁ ጀዘኩሙ አላህ ከይሪ
@user-bz4sn9hj9k
@user-bz4sn9hj9k 5 жыл бұрын
ባረከላሁ ፊክ ሳዳትየ እቤቱ ያለበት ሰው ያውቀዋል ብቻ ሆድ ይፍጀው አላህ ይድረስልን
@alhamdulilahallahuakber5558
@alhamdulilahallahuakber5558 6 жыл бұрын
Ustaz jezakallahkeyren egam hager ytfalin allah yatfalin duwa adergu
@SedrAman-u7q
@SedrAman-u7q 8 ай бұрын
Jezacumulah
@habibaalawi1806
@habibaalawi1806 6 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ እናንተ በተናገራቹ እኛም በሰማነው የምንጠቀመው አላህ ያድርገን
@tube-ex9ei
@tube-ex9ei 4 жыл бұрын
ጀዛክኩምአላህከይር ውድኡሥታዞቸ አላህ ይጠብቀን
@zautomaleha2076
@zautomaleha2076 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላሕ ኸይረን
@ቢንትሠይድቅድሚያለተ-ዘ9ሐ
@ቢንትሠይድቅድሚያለተ-ዘ9ሐ 6 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይርአላህቤተሠቦቻችንንከዚህእርኩሥሡሥአላህነፃይበልልንአመሐንያረብ
@ቢንትአህመድየኢልምፈላጊ
@ቢንትአህመድየኢልምፈላጊ 2 жыл бұрын
ወአለይም ስላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ አላህ ይዘንልን ያሳዝናል ሀቂቃ በቴሌግራም አልተለቀቀም እንድ ዳውሎድ ላደረገው ነበረ አይ የጫት ነገረ ብቻ ስሩን አላህ ያጥፋልን እኛ አትቃሙ ስንላችው መልሳችው ያሳዝናል ያሳፍራል እኔ እሚያሳዙኑኝ ረመዷን ላይ ቀን ተኝተው ለሊቱን ሙሉ ቅጣሉን ሲበሉ ማደራችው ኢላሂ
@user-hu3zi5ic6k
@user-hu3zi5ic6k 4 жыл бұрын
አላሆድራሹን ያጥፍዉ የለን አደንዛዥ ቅጠል ያረበና ምንይሳነዋል ሀያሉጌታችን ጀዛክን አላሁከይረን
@user-tg9wz1nr6u
@user-tg9wz1nr6u 11 ай бұрын
Lahawelawelakuwete. Elabilah
@user-tl8nz2lm5o
@user-tl8nz2lm5o 4 жыл бұрын
ሳህ ወላ ጀዛከአላህ ኸይር ኡስታዝ
@assen584
@assen584 6 жыл бұрын
ማሻአላ ኮየት ቁረአን ሚሸጥ ካወቃቹ አረበኛና አማረኛ ጀዛካላ ኡሥታዞቸ
@makiyatadesse7111
@makiyatadesse7111 6 жыл бұрын
ሠኢዳ ቤት ሙሀድ Hhhh የትሠፈርነሽ እህት
@hasnaadm7461
@hasnaadm7461 6 жыл бұрын
ወላሂ.እውነት.ነው..ግን.ማን.ይሰማል..
@user-df4zv6py7m
@user-df4zv6py7m 4 жыл бұрын
አለህይጨምረለቹ ግንኮመንትለይየምትሰደብአለሀንፍሩ የሰደትተመርመሆንፈልገለው አለህከአረሽበለይነው
@ሂክማሁሴን-ዸ6ረ
@ሂክማሁሴን-ዸ6ረ 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ
@user-jb6zk2bp8e
@user-jb6zk2bp8e 4 жыл бұрын
ጀዛኩመላህ ኸይር 👌
@fatumaendris9707
@fatumaendris9707 5 жыл бұрын
جزاكم الله خيران
@oumererziku8612
@oumererziku8612 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@sitramohammed740
@sitramohammed740 6 жыл бұрын
subahan allah
@fuadtemesgen3949
@fuadtemesgen3949 2 жыл бұрын
Habibi sela chegeru becha adelam ahune damo selamftehaw awragn pls
@sameramosh5436
@sameramosh5436 5 жыл бұрын
ማሻኣላህ
@user-tg9wz1nr6u
@user-tg9wz1nr6u 11 ай бұрын
Alah. Ytebkachu. Wendmoche
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b 3 жыл бұрын
መሻአላህ መሸአላህ መሻአላህ መሻአላህ መሻአላህ መሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@zhraalenezi6757
@zhraalenezi6757 6 жыл бұрын
ጀዛክ አለኽይረን
@sufieenana5094
@sufieenana5094 4 жыл бұрын
አላህ ስሩን ያድርቀው ጀዛከላህ ከይረን
@sherif3927
@sherif3927 5 жыл бұрын
በአላህ ይዜሀለሁ በዋሳፕ ላከው ቅድመያ ለተውሂድ የሚለው ላይ ቁጥር ሁለት
@user-sw7mn7ye5s
@user-sw7mn7ye5s 5 жыл бұрын
ጫት ሀራም ሀራም ሀራም ሀራም ሀራም ሀራም ነው፡፡
@dubai4449
@dubai4449 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ አረ አገራችን ሰው ጨረሳ አብዳል በቅጠል አላህ ይድረሰላችሁ
@aminabintbabaallahkerim8770
@aminabintbabaallahkerim8770 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ
@iloveyouummii1517
@iloveyouummii1517 3 жыл бұрын
Indet Laderig Agere bachat tawurawal😭😭😭😭😭😭
@user-gh3gb4in5k
@user-gh3gb4in5k 2 ай бұрын
3:34 ማወረድ
@bahi465
@bahi465 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቹሁ
@fathimagayathi9300
@fathimagayathi9300 4 жыл бұрын
አላህ እዲሜ ጤና ይስጥልን አላህ ይጠብቅህ
@fatimafatima6987
@fatimafatima6987 5 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@kamilatube2275
@kamilatube2275 3 жыл бұрын
👍
@zinatkamal9881
@zinatkamal9881 3 жыл бұрын
አላህ ስሩ ያጥፋል ያረብ
@sadaethio5900
@sadaethio5900 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቹ ስብሀነላህ
@sameramosh5436
@sameramosh5436 5 жыл бұрын
ከቃሚወድአላህ ይጠብቅን
@user-tg9wz1nr6u
@user-tg9wz1nr6u 11 ай бұрын
Alah. Yatenkrk. Wendme
@honeylove7118
@honeylove7118 6 жыл бұрын
ወይኔ ኡስታዜ ማሻ አላህ አላህ ከት ብለህ ስትስቅ ገና ሰማሁክ
@khalidethopia7476
@khalidethopia7476 7 жыл бұрын
chat harame newu allah yatefawu....................
@user-sw7mn7ye5s
@user-sw7mn7ye5s 5 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡን
@user-ce7dg5js3w
@user-ce7dg5js3w 2 жыл бұрын
ጉድ
@h4065
@h4065 5 жыл бұрын
ወደወለጋ ሂዱ ና ንገሩልን ፋፍሪካው ወለጋ ነው
@fatimahassan3
@fatimahassan3 6 жыл бұрын
ሡናወች ውብ ናችሁ
@anishamohamed4244
@anishamohamed4244 4 жыл бұрын
አላህ ፍሪ
@faisaawol8774
@faisaawol8774 7 жыл бұрын
Ajib enena bale bechat yemeta ljojan betnen teleyayetnal beza layi
@tayseergorshi9546
@tayseergorshi9546 6 жыл бұрын
Aslam alikum carot yemikamwe ledua eyalo yeblalu haram newe halale
@leylamuhammed9473
@leylamuhammed9473 5 жыл бұрын
Enen bado yaskeregn yihe merzegna ketel new wondime sera jemrealehu eyale zare 50 nege 20 ketayi30 eyale sent amet techawotebgn ahun saqbet selek enkuwan dewlo ayakm
@nahedahmad542
@nahedahmad542 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@fatimafatima6987
@fatimafatima6987 5 жыл бұрын
😭😭👍👍
@seidmohammed2799
@seidmohammed2799 3 жыл бұрын
አይ እናንተ ወሬ ብቻ መፍቴ አምጡ
@zuzusweet615
@zuzusweet615 5 жыл бұрын
እረ እኒም ቅን የማላቀውን ቅሜ ከሰው ጋር አጣልቱኛል
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 жыл бұрын
በይ ከንግዲህ እዳትቅሚ እዳትቅም እሽ አላህ ይቅር ይበለን ሁላችንንም
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b 3 жыл бұрын
እህ እህቴ ሁላችንም ነበርን ያረብ አላህ ይቅር ይበለን ያረብ የአላህ አሱ በራህመቱ ይዘንልን ያረብ
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b 3 жыл бұрын
@@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ ሱብሀን አላህ ሁላችንም ነበርን አላህ ይቅር ይበለን ያረብ ያረብ ለቤተሠቦቻችን በራህመቱ ይመልሳቸው ያረብ
@naymaawoal8271
@naymaawoal8271 4 жыл бұрын
chateyemiderkemedantefeleguesti.egatwesenel.yesdebouna...yarebbb..atefalene.egaager.beswnow.yemitedaderute.menishalal..bedua..ediderke
@semiramohammed722
@semiramohammed722 7 жыл бұрын
baxam astamri jklk ala icamirlachu yasiti bet yatabalshw bacatu
@anshamohammd1150
@anshamohammd1150 5 жыл бұрын
😡😡😡😡😡
@zhaera1367
@zhaera1367 5 жыл бұрын
የትልቅ ውሸታም ነህ ስትፈልግ ጓዶኞችህን ታዋርዳለህ ስትፈልግ ትሸፍናለህ እረ በቃህህህህ
@ኡሥታዝሣዳትከማልአላህይጠ
@ኡሥታዝሣዳትከማልአላህይጠ 5 жыл бұрын
እህት በደብ ቁርአንን ምን እደሚል አብቢው ወላሂ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 жыл бұрын
እህት እምላይ ነኝ ብለሽ አስቢ
@user-ev4ql3fj6w
@user-ev4ql3fj6w 4 жыл бұрын
አሁን አንች ምን ለማለት ነው አስታውሽ ሠው አትዘልፊ መጀመርያ ተአለሚ
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b 3 жыл бұрын
ስራቸውን እንጂ እነሱን ማን ይነካል አወ ሀቅን ከዘነጉ ይነግራቸዋል ሀቅን የተናገረ አላህም ያግዘዋል አስታውይ እነሙሀመድ አወልን ካላመሠገነ ብለሺ እንደሁ ተሳስተሻል እኛም ነቅተናል እንኮንስ አነሱ ስንት የሚያቁት ሱብሀን አላህ እራሳችንን ቆም ብለን እናስብ ማንነታችን እንፈትሺ እሱ ሀቅን ነውይ አንድም ቀን ውሸት ተናገሮ አያውቅም እኛም እራሳችን ነበርንበት አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን አላህ በራሀመቱ እየመለሠን ነው እነሱን ስበብ አድርጎልን አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው ያረብ
@zhaera1367
@zhaera1367 5 жыл бұрын
እደናተያለ ዘብራቅራቄ ያለ ወሀብይ አጭብርባሪ ሰው አላየሁም የናተ ውሸት ይህ ነው ተብሎ አያልቅም
@ኡሥታዝሣዳትከማልአላህይጠ
@ኡሥታዝሣዳትከማልአላህይጠ 5 жыл бұрын
አቺ ሆሥፒታል ተኝ በሽተኛነሽ
@user-ox6rm8ox1i
@user-ox6rm8ox1i 5 жыл бұрын
ምነውዘመድየለሽምወደህክምናየሚወስድ
@aishaa1308
@aishaa1308 5 жыл бұрын
አህባሾች አላህ ይምራችሁ ወላ ያጥፋችሁ ጠማሞች
@saqe5664
@saqe5664 5 жыл бұрын
zhaera አላሁ መውጅ ቢላ መካን ቅጠል ብይ አርፈሽ ደሞ የት አቀሽው ሳዳትን
@GggGgg-jl8kj
@GggGgg-jl8kj 5 жыл бұрын
😢👍🏻💔😢😍👏🌷
@SedrAman-u7q
@SedrAman-u7q 8 ай бұрын
Jezacumulah
Chat
1:07:51
Sadat Kemal
Рет қаралды 8 М.
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 43 МЛН
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 17 МЛН
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 14 МЛН
የአህባሾች ቅጥፈት
1:04:15
Sadat Kemal
Рет қаралды 10 М.
መሰናበቻ
35:56
Sadat Kemal
Рет қаралды 1,3 М.
ህይወት በጣም አጭር ናት
28:57
Sadat Kemal
Рет қаралды 3,1 М.
Wetatenete ena Relationship
20:01
Sadat Kemal
Рет қаралды 41 М.
እስልምናችን ሙሉ ሙሀደራ
1:12:56
Sadat Kemal
Рет қаралды 19 М.
የወጣቶች ህይወት
58:46
Sadat Kemal
Рет қаралды 9 М.
የጫት ወሬ by ustaz sadat kemal best new Amharic dawa
5:10
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 43 МЛН