KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የዮሴፍ እናት ከጠንቋዩ ጋር ተፋጠጡ!!ዮሴፍ ላይ ያርፋል የተባለው መንፈስ መጨረሻ!!
51:17
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 34)
26:41
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
ከዋናው ጠንቋይ ጋር ተፋጠጥን!!ዮሴፍ ላይ የወረደው ያልተጠበቀ ዱብዳ!!
Рет қаралды 99,409
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 226 М.
ዱካ ሾው /duka show
Күн бұрын
Пікірлер: 2 200
@Martejes
Күн бұрын
ጠንቋይ አያስፈራም የሚያስፈራው ሰማይን እና ምድርን የፈጠረ ጌታ ብቻ ነው
@AminaMolaw-bt1it
Күн бұрын
በትክክል የሰውን ልጂ የፈጠረውም የሚገለውም አዲ አላህ ነው የሚፈራው
@samrikidane1312
Күн бұрын
Ewenet new
@TagiTagiamman
Күн бұрын
Yes.yes
@isabellaisra5888
Күн бұрын
Exactly , both he to afraid and Yosef can go with his dad no matter what
@alemashtesfaye2740
Күн бұрын
Ay fetary be hulum bota aleh
@MERETECHWOLDA
Күн бұрын
የጦንቀይ መንፈስ ከኢትዮጵያ ቅድስ እግዚአብሔር ያጥፈልን
@Selamtube-t2r
Күн бұрын
Amen
@ፍቅርጌታቸው
Күн бұрын
አሜን ፅበል ቤጠመቁ ጥሩነው እግዚአብሔር አምላክ ይሻሎታል ፅበል ተጠመቁ ፅሎት አርጉ
@SallyhaAhmed
Күн бұрын
አሚንንንንን የሀይመኖት ሀገር አበለሺት እኮ ወላሂ
@MesiBune
Күн бұрын
አሜን
@SrUae-j5q
Күн бұрын
አሜን ያጥፋልን
@bettyk215
16 сағат бұрын
የዲያቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ተገለጠ አሜን
@maryamawithaileyrsus2394
Күн бұрын
ያ44ቱ መንፈስ በጌታዬ በአምላኬ በእየሱስ ስም የተወጋ ይሁን!!!!!
@liyademeke6073
23 сағат бұрын
አሜን ደግሞ ሠው ሀብት ያወርሣል ይሄ ኮተት ሊያወርሥ
@helenblessed6254
22 сағат бұрын
Amen yiwegi Beyesus simi
@AbNt-i8c
21 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@arielasgedom3242
16 сағат бұрын
Amen Amen Amen
@tigisttsegaye1116
16 сағат бұрын
44 ምንድነው ያለ እውቀት ማውራት ያስገምታል
@RahelRich-w3q
Күн бұрын
ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ዮሴፍን አንደትወስደው
@isabellaisra5888
Күн бұрын
ምን አንተ ብቻ እኛንም በጭንቀት ገደልከን እኮ ዘላለም ዘገዬ። እረ ቸሩ መዲኒያለም ይጠብቅህ ወንድሜ 💜💜💜🙏
@Bt-Y2XLO
Күн бұрын
እኔም ፀሎቴ ለአንተ ነዉ ዘሌ ጌታ መድኀንያለም እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ❤
@Selamtube-t2r
Күн бұрын
Amen🎉
@KidistShanko-op8ki
Күн бұрын
ጠንቋይ ምንም ስልጣን የለውም እኛ ስራችንን ስንጀምር ከቤት ስነወጣ በፀሎት ስለማንጀምር እና ለሰይጣን ክፍተት ስለምንሰጠው ነው የምንፈራው
@MohamdAgha-qd1wd
Күн бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@yemisrachtesema312
Күн бұрын
እባካችሁ እነ መምህር ተስፋዬን ትምህርት ተከታተሉ እባካችሁ ስለ እርኩስ መንፈስ በደንብ ታውቃላችሁ
@netsanetworku2852
Күн бұрын
ጠማማ ትውልድ መቸ መልካም ነገር መስማት ይወድና ፣መንፈስ መንፈስ አትበሉ መንፍስ የለም እያሉ ይጃጃላሉ መምህር ግርማ ፣መምህር ተስፍዬን፣ቀሲስ ሂኖክ ሌሎችንም የአባቶቻችን ትምህርት ብናዳምጥ ጥሩ ነበር
@ኢትዮጵያየእኝናት
Күн бұрын
☝🏿😍ዮስፍ ማግኝት የለባቸውም የምትሉ 👍🏿👍🏿ግጩ በ ዩስፍ ልድን ፍልጎ ነው የ እሱን መንፍስ ሊአስረክበው ነው አይህድ ስውየው ካየው ውደ እሱ ይህዳል ሴጣን በ ቀላሉ ሊተው
@ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል
Күн бұрын
ሰሕ
@LemlemAga
23 сағат бұрын
ካለመነበት ምንም አያማጣም እግዚአብሔር ያሸንፋል
@ኢትዮጵያየእኝናት
23 сағат бұрын
@LemlemAga 😒ምን አመጣው አመነበት አላመነበት አምላክ የሚከላከልልሽ አንችም ስትከላከይ ነው ስውየው ያለውን በ ደንብ ስምተሽል ምን ትላለች
@TewedajTewedi
23 сағат бұрын
ትክክል ይህ ቆሻሻ እሱኑ የሚረከበው ይላል እንዴ
@yededyalikeleh3175
21 сағат бұрын
አባት የተባ ስውያህ ነብሱ እንዳይነጥቀው ስለሚፈ ልጅ ክፍስጣን መንፈ ሚያስተላልፍት ልጅ በማጋባትያፈልጋ አፍ ባያወራም እባካቹ ዬሴፍ በጭራሽ ባያየው ጥሩ ነው( ሲሆ አባትህ ሞቶ ብላቹ ከሌላው ስው ጋር እንዲኖ ህክምና እንዲያኝ ቢደረግ ያገባል::
@ወይንሸት-ቘ6ኸ
10 сағат бұрын
ዘሌ ምርጥ ሰዉ ደፋር ጀግና በርታ
@MekidesTesfaye-fw8ny
13 сағат бұрын
ሐዋ. ሥራ4÷12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
@ElsaHanicho
Күн бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል እጅግ በጣም አስተማሪ ነው በአሁን ሰአት አባቢ እያላቹ የምትጠነቁሉ ፣ የምታስጠነቁሉ ሁሉ ከዚ ተማሩ ፣ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር ለንስሀ አበቃህ እግዚአብሔር መልካም ነው እንደ ሀፂያታችን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ አውሎ የሚያሳድረን ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን።
@Selamtube-t2r
Күн бұрын
Be Tekkl😢😢
@ElsaHanicho
Күн бұрын
እኔ ለዚ ሰውዬ የምመኝለት ድኖ ተፈውሶ ስለ እግዚአብሔር ለመመስከር ያብቃው እና ሌሎች ጠቋዮችን በሱ ምክኒያት ለንስሀ እንዲበቁ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን። ት@@Selamtube-t2r
@genettesfaslase6340
Күн бұрын
እሄእ ትምርትለኝ ቆመን ለምንሄድ ሠዉ ነዉከደዝህ አይነት ነገር ይጠብቀን😢😢😢😢
@ElsaHanicho
Күн бұрын
@@genettesfaslase6340 አሜን አሜን አሜን
@Alemtsehay777
Күн бұрын
የመተት መንፈስ የጥንቆላ መንፈስ የደብተራ መንፈስ ከኢትዮጵያ ምድር በኢየሱስ ስምና ስልጣን ለዘላለም የፈረሰ ይሁን።
@shwithaile3179
Күн бұрын
Amen
@በላይነህካሳ
Күн бұрын
አሜን! አሜን!
@በላይነህካሳ
Күн бұрын
አሜን! አሜን!
@Peac4all-l6j
Күн бұрын
አሜን
@elfenesheticha5230
Күн бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahelestif2112
Күн бұрын
የጦንቋይ መጨረሻ ስቃይ ነው ወደ ጦንቋይ እምትሄዱ ሰዎችም እጣ ፋንታቹ ተመሳሳይ ነው። በመተት እምታምኑ መተታሞች ከዚህ እንደምትማሩ ተስፋ አለኝ።
@aberashayele66
13 сағат бұрын
እውነት ነው የአጢአት ደሞዝ ምት ነው ።
@ZeburaAli-hy1ii
7 сағат бұрын
𝑒𝑤𝑒𝑛𝑒𝑡 𝑛𝑒𝑤
@bezubb3137
Сағат бұрын
ዘሌ ጀግናችን ተባረክ🙏🙏🙏
@hibamariam-cb3zc
Күн бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ🙏 ዮሴፍን እንዳታገናኘው እርኩስ መንፈሱን ሊያስተላልፍ ፈልጎ ነው። አስብበት አደራ🙏🙏🙏
@racheltakala7118
Күн бұрын
እንዳታገናየው ሊያሰፍርበት ይቅርበት አባት ይቅርበት ደም ምርመራ አድርግ ሳታሳየው እንዳታገናኘው ዘላለም እንዳታገናኘው አደራ ዛሩን ሊያወርሰው ነው አደራ
@Peac4all-l6j
Күн бұрын
አረ እንዲህ ብሎ ነገር የለም ምናባቱ ያመጣል።
@Menelik27
Күн бұрын
በትክክል የራሱን አጥያት እራሱ ይዞ ይጥፋ።ይቅር ይበለኝ ጌታ
@AynalemTelila
23 сағат бұрын
እንደዚ አስጠልቶኝ የጨረስ ቃለ መጠይቅ የለም ጨርሶ ያልወጣለት ጠንቋይ ነው ዮሴፍን እንዳታገናኝው አደራ አውልያ ይብላክ
@ሀኒቾ-ዠ7ጨ
22 сағат бұрын
@@AynalemTelilaአወ ወሏሂ ሾጥ ያረገውነው ገና
@mulolohaile471
21 сағат бұрын
ባያገናኘውም መፈሱ ቀጥታ መቶ ከልጁላይ ይሰፍራል እንዳው ሰውየውን ጠይቆ ወዲ በዱር እንዲለቅለት ሳይሞት መጣር ነው አለዛ ሰውየው ከሞተ መፈሱ ቀጥታ ከልጁጋ ይሰፍራል ሰውየውምኮ የሚለው የአያቴ መፈስነው የሰፈረብኝ እያለ ነው
@whya5801
Күн бұрын
ዱካ ሾው ጀግናው በርታልን ላሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ቅዋም ብለሀትም የአላህ ብቻ ነው.
@HawaHawa-n3x
Күн бұрын
ትክክል ቅዋዉ የአለማቱ ጌታ የአላህ ብቻ ነዉ❤❤
@haminegash8749
Күн бұрын
በመስቀል ለኛ ሲል በሞተውና ሰይጣንንድል ባደረገው በጌታ በየሱስ ክርስቶስ ስም ይሄ ክፉ መንፈስ የተመታ ይሁን ክፉውን መንፈስ ክደህ መውጣትህ በጣም ጥሩ ውሳኔ ነው ሀጢአታችንና በደላችንን ተሸክሞ ለኛ ሲል የሞተውን ጌታችንንና መድሀኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን አምነህ ተቀበለው ለነፍስህም መዳን ይሆንልሀል
@azebabebe1479
17 сағат бұрын
ዘልዬ ቃለ መጠይቅ በጣም ትችላላለህ ጀግና ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ
@MekidesTesfaye-fw8ny
13 сағат бұрын
John 3 አማ - ዮሐንስ 35: አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል። 36: በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
@meselechsegu2826
Күн бұрын
የጥልቁ የመናፍስታት ስራ በጌታ በእየሱስ ስም የተወጋ ይሁን
@Lamro-f7s
Күн бұрын
.ይን ጀግና የሚወድ እስኪ በላይክ አሳዮኝ ጀግና የሚለው ቃል አያገልፅህም
@ሀሊማሁሴን-ዠ5ደ
Күн бұрын
አኡዙቢላህ ሚንሸይጦንረጅም ለአላህ ኢለላህ ሙሀመድ ረሱለላህ
@jamilaatta823
22 сағат бұрын
አልሐምድላህ አላ ንዖመተል ኢሰላም
@seniyasemantube
15 сағат бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Noora-i7w
14 сағат бұрын
ሦሎሏሁ አለይህ ወሠልም
@Sellu5956
23 сағат бұрын
እግዛብሄር ጠንቃይ ከመሬት ያጥፍልኝ በየሱስ ስም ኩፍ መንፈስ የተወጋ ይሁን
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
12 сағат бұрын
እንዲዚ አይነት ሰዎችን እግዚአብሔር አምላክ ለንሰሀ ያብቃችው ። መንፈሱን ግን እግዚአብሔር አምላክ የገስፅልን መከራው ለሚያምኑት ለንሰሀ ሞት ያብቃቸው። እግዚኦ መሀረነ ክርሰቶሰ ይቅር ይበለን ውይ ዘሌ አድናቂህ ነኝ የነብሰ ዋጋያድርግልህ ❤❤❤ መጨረሻው ናፈቀኝ ዘሌ ተባረክልን
@Seifu-ky2re
Күн бұрын
በእየሱስ ስም የጦንቃይ መንፈስ ከ ኢትዮጵያ ይጥፋ 👏ዱካ ትለያለች 👏👏
@mollyM-m5r
Күн бұрын
Amen
@bayushkabada2196
Күн бұрын
አሜን❤❤
@እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ
Күн бұрын
አሜን
@birihanuirida953
Күн бұрын
ይሴፋ አምጡልኝ የሚለው ሊያሰፋርበት ነው😮😮😮😢😢 አደራ አትውሰደው😢
@SaudiKsa-m6x
Күн бұрын
አዎ አያፍርምእዴ ድፍረቱ የሰይጣን ውርስ ሊሰጥ
@mery-gd8jy
Күн бұрын
በትክክል
@tsehayearaia2450
Күн бұрын
Are xebel wusedut
@TewedajTewedi
23 сағат бұрын
ትክክል አይገናኙ አያስፈልግም
@serkalemkura7400
5 сағат бұрын
megenagnet yelebachewm 😮😢😢😢
@EjigayehuYemanbirhan-x2d
Күн бұрын
ዱካ ሾ። በእውነት ፈጣሪ የድካም ዋጋህን ይክፈልህ አንተ በጣም በዚህ ጉዳይ ዋጋ እየከፈልክ ነው ፈጣሪ ይርዳህ ይጠብቅህ በስላም ተመለስ
@AboBasem-jn3cg
23 сағат бұрын
በኢየሱሰ ስም የዓውልያ መንፈሰ የተወጋ ይሁን🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@sabamekuria959
17 сағат бұрын
አሜን
@BekaBelay-zp6gs
16 сағат бұрын
በእምነትህ በርታ ለአንተም ለቤተሰብህ ፅናት ያስፈልጋል በእግዚአብሔር ይህ መንፈስ ይወጋ ከሰዎች ሰዎች እንዳይሸጋገር ፀሎት ያስፈልጋል በርታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@nurhabibi1046
Күн бұрын
ዮሴፍ ለይ መንፈስ አይሰራም በኢየሱስ ሰም
@LeyoLeyo-i6n
20 сағат бұрын
አንቺና ዶክተሩ ፈጣሪ ናችሁ እንዴ
@HD202v
17 сағат бұрын
ማን አለሽ? የሚናገረውን ስማ መጀመሪያ ልጁ ፀበል መግባት አለበት አብሮ ተወልዷል ስለዚህ በፀሎት በቅዱስ ቁርባን መንፈሱ መውጣት አለበት እግዚአብሔር ይርዳው ።
@arielasgedom3242
16 сағат бұрын
Amen Amen Amen
@haymanotbelete5295
Күн бұрын
በጌታ በእየሱስ ስም .. ክፉ . መንፈስ .. የተወጋ .ይሁን.
@rahelamare9877
Күн бұрын
አሜን አሜን ይወጋ
@hirutjesus3124
Күн бұрын
ዞላዬ ጌታ በደሙ ይሸፍንክ ኑርል ቅንነትክ ይብዛልክ❤
@azebkelemework
3 сағат бұрын
ዘላለም አንተ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዮሴፍን እግዚአብሔር ይጠብቀው ነጻ ያድርገው አሜነ።።
@BirhaneKumsa-jq3ib
Күн бұрын
ድሮም ኸፉመንፈስ ሰልጣን የለዉም። የኛ ጀግና እግዚያብሔር ካንተ ጋር ነወ።።
@ቀመር
Күн бұрын
አኡዙቢላህ ምነሻይጣን እረጂም ያረቢ ከሀገራችን ጠንቋዮችን አጥፋልን😢😢
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
23 сағат бұрын
አሜን,አሜን,አሜን
@meazayemane4572
Күн бұрын
ሰይጣን ተጠቅሞ ይጥልሐል ጌታ እየሱስ ይጠቅምሐል እንጂ አይጠቀምብህም በፅጋና በጠይሉ ይሞላሐል ወገኖቼ ኑ ወደእየሱስ ነብሳችውም ስጋችውም ትረፍ
@fireselamfireselam3221
18 сағат бұрын
እባካችሁ የመምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት እንዲማሩ እርዳቸው እመብርሃን እናቴ የስውራ ማርያም ትዳብስክ በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም አይዞህ 😢
@HD202v
17 сағат бұрын
kzbin.info/www/bejne/foO5dmmFjNigrrcsi=8YdRpwA1ZxjlWH0g
@Abbaakoo-bq5sk
Күн бұрын
ሰውየው ግን ጠንካራ ቆራጥ ሰው ነው ከዓለማዊ ድሎት ሰማያዊ መርጦ መፅናቱ ደስ ይላል እግዚአብሔርም ወዶት ንሳሐ ሰጥቶታል ጨርሶ ይማረው ለእንዲህ አይነት ሰው እግዚአብሔር ምህረት ለሰጣቸው እኛ ሰዎች ወቀሳ እና ስድብ ከእኛ አይጠበቅም እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ በፀሎት እናግዘው ።
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
20 сағат бұрын
እሽ ጠንካራ ነቱን ንገሪኝ እና መንፈሱን ላዋርሰው እኮ ነው የሚል ገና ትውልዱን ለማጥፍትኮነው
@HD202v
18 сағат бұрын
@@ተመስገንኣምላከይወድዳዊትአይ የሚናገረው እኔን ካጣ ወደ ልጄ እንዳይሄድ እንዲጠነቀቅ ልንገረው ነው የሚለው ስለዚህ ይሄ ትክክል ነው።
@jsjshshhe4261
Күн бұрын
ጠንቋዩ ንስሐ ስለገባ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ከዳብሎስ ቀንበር ተላቀክ ጎበዝ በ11ሰዓት ክርስቶስ ለመንግስቱ ወ ራሽ ጠርቶሀል እድለኛ ነህ
@Qemarahmad
Күн бұрын
አተቀርቶ እኛ ተመልካችም ፈርተናል ሱብሀናላህ እሚፈራው ታላቁ ጌታችን አላህ ተቀምጦ ሰው በስህልክ አኡዙቢላሂይ ሚነሸይጧንረጅም
@Jjxn-qm1mp
Күн бұрын
ሳህ
@avivagedamo1587
Күн бұрын
ፈጣሪን የያዘ አይፈራምየድንግል ልጅ አለለልን
@Noora-i7w
13 сағат бұрын
አረ እኔሥ ብትይ ዘሌ የንሥር አይን እነ ነበልበል ጥፍት ምሉ ምን አደረጓቸው ይሁን እለለሁኝ ወለህ የህግ አከል እንኳን ሃለፍትነ ወሥዶ የማይገፈጠውን ይተገለሉ አለህ ይጠብቀቸው ክፉውን ሁሉ ይያዝለቸው
@TrfeTeklaye
Күн бұрын
ፀበል ወሰዱ ፀበል መፍትሄ አለው
@FikirSentayew
22 сағат бұрын
ዘልዬ እንኳን ደህና መጠህ ጀግናው እግዚአብሄር ከክፋ ሁሉ ይጠብቅህ በርታ ሠውዬው ዮሴፍነ ዮሴፍን የሚለው እባክህ መንፈሱን እንዳያ ስተላልፍበት ዘሎ አታገናኘው❤❤❤❤❤❤❤❤
@haymiyenihaymi2855
Күн бұрын
በጣም ትልቅ አስተማሪ ነው ስለ ጠንቋይ ሲያወሩ ስሰማ በጣም አካብደው የማይያዝ የማይጨበጥ አድርገው ነው ትልቅ ምስክርነት ነው ሀያል እግዚአብሔር ነው ለኩንትራት አለም ለስጋ መጨነቅ ትርፉ ለነፍስ ስቃይ ነው
@djgshc1758
20 сағат бұрын
የስስስስ
@AsterZerihun-v5c
Күн бұрын
ዮሴፍን እባክህን አታገናኛቸው መንፈሱን እንዳያስተላልፍበት አደራ
@asterbekele9478
16 сағат бұрын
እንዴ በቅጡ አታዳምጡም እንዴ? እህቱኮ ሰውዬው ባዕድ አምልኮውን አስወግዶ ሥጋ ወደሙ እንደ ተቀበለለ በደንብ አስረዳች:: ለነገሩ ተቀበለ አልተቀበለ በእምነቱ ብቻ የሰው ልጅ ሳይፈራ ይድናልና ልጁን ምንም መንፈስ አያሰጋውም::
@Alam-k6l
Күн бұрын
እየሱስ ጌታ ነው በእግዚአብሔር ቤት መኖር ምነኛ ደስ ይላል❤
@gadisahayilu5689
Күн бұрын
I enjoy that freedom.
@mesaygebereyes950
Күн бұрын
ትክክል
@hananOmer-q3n
Күн бұрын
እየሱሰ የመሬም ልጂ ነብይ ነው ጌታችን አላህ ሱብሀነ ወተአላ
@TagiTagiamman
Күн бұрын
❤❤❤❤
@TagiTagiamman
Күн бұрын
metadeliko.newu..eyesusine..yetakebale..yezelalemi..hiwot..agegna.getaye..amesaginalewu❤
@fatuma-q1j
Күн бұрын
መፍረድ አልችልም አላህ ይጠብቀን
@aemerebaylie2846
Сағат бұрын
የክፉ ሰው መጨረሻ ይህ ነው።የዚህን ክፉ መንፈስ ስራ እግዚአብሔር ከሀገራችን ያጥፋልን።እግዚአብሔር ይገስፀው!!!
@Bekelech-p3h
6 сағат бұрын
ዘላለም እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ይህን ሰው ሊያድነው የሚችል ጌታ ብቻ ነው በፀሎት ነገሮችን ጀምር
@tsehaaydagne2211
Күн бұрын
እግዚአብሔር ይህ ክፉ መንፈስ ከምድር ላይ ያጥፋልን አሜን. ያዛዝናል, እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው ለንሰሃ ያበቃ 🥲.
@mesfanyohannes8293
Күн бұрын
ዘላለም መንፈስ ነው የሚያዋራህ ተጠመቅ ወንድሜ ፀልይ ፈተናው ከባድ ነው በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ዮሴፍን ባታገናኘው መልካም ነው መንፈሱ ዮሴፍ ላይ ካረፈ በሃላ ሰውዬውን ይገለዋል አበቃ
@mikeleenkwandenamtahyohann9786
23 сағат бұрын
Egezeiabhern amno nwe yehedew menem ayehonem yamene tebaki alew
@AlemituAnjulo
Күн бұрын
1 John 5 አማ - 1ኛ ዮሐንስ 10: በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው፤ በእግዚአብሔር የማያምን እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን ምስክር ስላላመነ ሐሰተኛ አድርጎታል።
@Selamtube-t2r
Күн бұрын
Yes
@Sellu5956
22 сағат бұрын
የኔ ጀግና ተጠንቀቊ እባካቹ ❤❤❤❤ እግዛብሄር በደሙ ይሸፍናቹ በስመአብ በወልደ መንፈስ ቁዱስ አሃዱ አምላክ አሜን
@KukuAlemayhu
14 сағат бұрын
የሰይጣን ያገለገሉትን የሰገዱለትን አያዉቅም አያከብርም,የሚያመልኩትን የሚያከብር እግዚአብሔር ብቻ ነው ።የጥንቆላ መጨረሻው ይህ ነው ።
@SaudiKsa-m6x
Күн бұрын
ፀበል ውሰዱት ነፍስ እናስጋ እየተዋጋነው እሚአለቅሰው
@ermysmese9404
Күн бұрын
ተባረክ ዘላለም እግዚአብሄር ይጠብቅህ በሰላም ተመለሱ አሜን❤❤❤❤❤
@RozaTadese-ky5zp
Күн бұрын
ዘሌ ፀበል ቢጠመቅ በእርግጠኝነት ይድናል አንተም የኩሩ አባል ፀበል ተጠመቁ መንፈሱ በጣም ከባድ ነው ወንድሜ ዮሴፍንም ፀበል ይጠመቅ ❤
@fantayegezahegn3563
9 сағат бұрын
በሰላም ተመለሱ ዘሌ እናመሰግናለን
@ZainabZainab-k3w
6 сағат бұрын
የአላህ አሟሟታችን አሳምረው
@KonjitLakew
Күн бұрын
,በጌታ በኢየሱስ ስም በእኝህ ሰዉዬ ላይ ያለ አዉሊያዎች የተመታ ይሁን.ዘሌ አትፍራ ኢየሱስ ጌታ ነዉ.
@Alemtsehay777
Күн бұрын
አሜን
@SitotawAmsew
Күн бұрын
አሜን
@meazayemane4572
Күн бұрын
በኢየሱስ ስም እባካችሁ ለዮሴፍ እንፅልይለት ከዘር ዉደዘር የሚተላለፍ የክፉ መንፈስ እንዳይተላለፍ ሰውየውንም ቸርች እሰዱት ቢፅለይለት ሰይጣን ያስቀመጠው በሽታ ይነሳል በጌታ በኢየሱስ ደም ይሸፍን
@meazayemane4572
Күн бұрын
ዮሴፍ ዮሴፍ የሚለው መንፈሱ ነው እሱ ላይ ሊያርፍ
@tigistsarahnew3305
Күн бұрын
ዘሌ የኛ ጀግና ተባረክ እግዚአብሔር ቤተሰቦችህን ሁሉ ይባርክ ልፋትህን ድንግል እመቤቴ ትቁጠርልህ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@DubaiUae-yp9ou
Күн бұрын
አሜን❤
@suadmohammed9816
Күн бұрын
ዘሌ ደከመኝ ሰለቼን ሳትል ኡነቱ እያወጣህ ያሎዉ ጀግና እድሜና ጤና ይስጣቹ ምኪ የንስር አይን እና ዘላለም በስራቹ በጣም የተመሰገናቹ ናቹ በርቱ ፡፡ 👍👍👍
@לגילהי
Күн бұрын
ዘላለም በጌታ እውነተኛ ንስሀ ይግባና ነብሱን ያድን እባክህ አደራ
@SenayitbirruSenayitbirru
Күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅክ የእውነት
@እማፍቅርዋሴ-ሰ2ዸ
Күн бұрын
ፈጣሪ ሓጥያት እንጂ ሓጥያተኛ ኣይጠየፍም ፡እና ንስሃ ይግቡ የዮሴፍ ኣባት በልጁ ዮሴፍ ፈጣሪ የነበረው ሁሉ ሃጥያት ያንሳላቸው ኣይዞቸው
@MichouTamrat-xe4sc
Күн бұрын
The
@mduae2013
Күн бұрын
የሴጣን መጨረሻው ይሄነው አላህ ይጠብቀን ዘሪሁን አተንም አራስሀ የጠበክ በሄክበት ሁሉ አላህይከተልህ 👍👍👍👍❤❤❤
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Күн бұрын
እኛ እኮ በስደት ያለን ሰዎች በጣም ጀግኖች ነን መጀመሪያ ያች ሾካካ ሴትዮ ዝንጀሮ ደፈረኝ ስትል እኛ ግን በፍፁም ይከ ከባእድ አምልኮ ጋር ይገናኛል ሴትየዋ ለግብር ብላ ከጠንቋይ ጋር ተኝታ ነው መንፈሱ ይከን ፊት ይዞ የወጣ ብለናል በእውነት በርቱልኝ የኔ ውዶች ስለ ዲያብሎስ ከዚህ በላይ እንንቃበት የዲያብሎስ ተንኮሉ ሰውን የሚያሳስትበት መንገድ በጣም ይገርማ በኛ ቤተክርስቲያን 44ቱ ታቦት ስንል ሰው እንዲያምነው 44ቱ አውሊያ ብሎ መጣ እባካችሁ እንበርታ በፀሎት😢😢😢
@bethelhemnigussie2762
22 сағат бұрын
.ድሮም ሰይጣን ነፃ ስጦታ የለዉም ይሄ ሰዉየ ጌታን ይቀበል ወደ ሲኦል እንዳይወርድ እንዲሁም ወደ ዬሴፍ እንዳይሄድ ጌታ ይድረስለት ወገኔ ትልቅ ትምህርት እና ምስክርነት ነዉ
@MahfuzSied-l7k
4 сағат бұрын
ዞላ ኣላህ ያሰብከው ያሳካላህ ።በጣም ጎበዝ ወጣት ነህ በርታ ወንድሜዋ
@madinaandris775
Күн бұрын
ሱበሀን አላህ አባብየ ታመሙ ሁሉን ማድርግ የምችለው አላህ ሱበሀነ ታአላ ብቻ ነው ለዚች እድሜ በክፍት እድሜውን መጨርስ
@AlshadayAdonay-l8u
Күн бұрын
እግዚአብሔረ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸሁ
@ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ
Күн бұрын
ፀበል ውስዱት የጭንቅላት መንፈስ አድረው ይሆነው
@genetberihun-h4d
Күн бұрын
ዘሌ እንኳን ሰላም መጣህ በእዉነት አንድ ነገር እንዳትረሳ ወደዚህ ቤቶች ስትገባ ማማተብህን አትርሳ ምክንያቱም የሰይጣን እግሩን የሚሰብርበት አይኑን የሚያጠፋበት መስቀል ስለሆነ ነዉ በጣም ነዉ የሚያሳዝነኝ ዮሴፍ
@KassecheKebede
6 сағат бұрын
ዮሴፍፍን የምጠብቅ አምለክ አይተኛም የሴጠን ስረ በነዝሬቱ በእየሱስ ስም የተመታ ይሁን ዘሎ ጀግና ነህ ተባረክ
@SrtsigeHabtemariam
Күн бұрын
እግዚአብሔር የድካምህን ዋጋ ይክፈላችሁ ጎበዞች በርቱ ዘራችሁ ይባረክ አሁንም ዮሴፍ መንነት ጥያቄ በመጠኑም መልስ ማግኘቱ በጣም ደስ ይላል መድሐኒ ዓለም ይርዳው ቀሪቡ ዘመኑን አይዞህ ወንድሜ ታሪክ ይቀየራል::
@selamabrha9371
Күн бұрын
ሮሜ 10:8፤ ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው። ሮሜ 10:9፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሮሜ 10:10፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። ሮሜ 10:11፤ መጽሐፍ፦ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥” ይላልና።
@letekidanritorto1621
Күн бұрын
ዘልየ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እመቤታችን ካንተ ጋር ትሁን የህዝብ ጀግና ነህ❤❤❤
@workezewidu4721
18 сағат бұрын
ዮሴፍዬ ሰለ መድሐኒአለም አንዳትፈራ ለጭቅላትህ ከሰዉ በመፈጠር አነኳን ደስ አለህ በተረፈ ወላዲት አምላክ የት ሄዳነዉ የአንተ አዉልያ የሚመጣብህ አንዳትፈራ
@לגילהי
Күн бұрын
እውነተኛ ንስሀ ግባ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀበል ነብስክን አድን የእኔ አባት
@SisaySamuel-g5d
Күн бұрын
ዘሌ መልካም ሰው ስለየውህ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤
@genetkebede278
Күн бұрын
የሚፈራ እግዚአብሄር ብቻ ነው እግዚአብሔርን መፍራት ደግሞ የጥብ መጀመርያ ነው
@mulubekele1525
Күн бұрын
ብአየሱስ ክርስቶስ ሰም የጠንቂይ ስራ የፈረሰ ይሁን
@wegayehudemissie4585
Күн бұрын
አሜን
@TagiTagiamman
Күн бұрын
amen.beyasusime.yiferasi
@feriotdechasa1606
Күн бұрын
ዘሌ ጀግናው እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ዮሴፍን አታገናኘው ወደ ቤተክርስቲያን ይሂድ
@TsehayKassa-c1t
Күн бұрын
ሁሉም ጠንቋይ ክዚህ ይማር እግዚአብሄር እንኳን ለንስሀ አበቃወት
@MahderBekele-v7f
22 сағат бұрын
ግንኮ ልጁን የፈለገው መንፈሱን ለማስተላለፍ እንጂ ፈልጎት አይደለም።
@SenaitShewa
Күн бұрын
እባካችሁ መንፈሱ ዮሴፍ እንዳይቀበለው እምነቱ በእግዚአብሄር የፀና እንዲሆን ጌታ እየሱሥ ከጎኑ ይሁን ብዬ እመኛለሁ ጌታ ይጠብቀው ሰውየው እዛው የራሱን ጦሥ በንሥሀ ከፈጣሪ ጋር ይታረቅ።
@mulolohaile471
Күн бұрын
አቤቱ ኧረ ወደልጁ እዳይመጣ በዱር በገደል ይልቀቅለት ፈጣሪየ ሆይ ልደትየ በያላቹህበት ትጠብቃቹህ ዘሌ እማምላክ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏
@jeenajeena6909
Күн бұрын
ዘልየ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ዩሲ እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን ፫
@fantayegezahegn3563
9 сағат бұрын
ወይ ዘላለም ዘገየ ወንድሜ በጣም አሳዘንከኝ ልፋትህ ድካምህ ለሰው ልጅ የምትሰጠው ክብር ቸሩ መድሃኒያሌም እናቱ ድንግል ማርያም ይቅደሙልህ በደሙ ይሸፍንህ ።ወይ አንተ ፊልም የሚመስል ነገር እያሳየኸን ነው አቤቱ አምላኬ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን ዮሴፍ ከምን አይነት ቤተሰብ ተፈጠርክ ??መጨረሻህን ያሳምርልህ እኔስ ቃለት አጠረኝ ባእድ አምልኮ ጥንቆላ መጨረሻው አያምርም የዲያቢሎስ መጫወቻ መሆን ነው ዘሌ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን አሜን
@tsigetube2430
20 сағат бұрын
በስላሴ ስም እደዚህ ኢንተርቪ የዘጋኝ የለም ግን ይሄን ኢንተርቪ ያያችሁ ጠንቆይ ለጠንቆይ በመተት የምታምኑ ትማሩበታላችሁ ።ዘላለም ዘገየ ወንድሜ እግዛአብሔር ይጠብቅህ።
@MimiSelam-e4b
Күн бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😢 እንኳን ንስሐ ገቡ
@HenokWendemgegn
Күн бұрын
የኔ ምስኪን ተሰቃየ ባልሰራው ሀጥያት እየተሰቃየ ነው መቼ ነው ህይወቱ የሚስተካከለው ዘሌ እውነት ጀግና ነህ በያዝከው ነገር ተስፋ ሳትቆርጥ አየታገልክ ነው ፈጣሪ ይባርክህ
@የማርያም-ሰ8ጠ
Күн бұрын
ዜሌ ፍጣር ይባረክክ በእውነቱ የዝህ ልጅ ጉዳይ ማጫራሻው ያሳዬን ልፍትክን ይቁጠረልክ
@egiwondem5458
21 сағат бұрын
ሀያሉ ልኡል እግዚአብሔር እያለልን የምን ጠንቋይ መፍራት ነው::በእርግጥ ከእነሱ መጥፎ መንፈስ መራቅ አለብን::
@YeshiAbebe-m1g
42 минут бұрын
ዮሴፍ እምነቱ በእግዚአብሔር ጠንካራ ከሆነ ፀበል ይጠመቅ ይስገድ ይፀልይ ወደ ቅዱስ ቁርባን ይውሰድ ከዚያ ሰይጣን ቦታ የለውም አባቱን ቢያገኘው ስልጣን የክርስቶስ ነው እመነኝ ዘላለም
@netsanetworku2852
Күн бұрын
እፍ ዘላለም ዘገየ ዘር ማዘርህ ይባርክ ምትነካው ምትጠቀጥቀው ሁሉ ለምለም ይሁን❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ❤ገጠመኝ ወይም መምህር ተስፍየ እያላቹ እየገባቹሁ አዳምጡ እግዚአብሔር ከሰይጣን ወጥመድ ይሰውርን❤❤❤
@zulfajemal5646
Күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አላህ ይጠብቅህ ምንም አትሆንም ሰይጣን የሚያመልከውን ሠው ነው የሚፈልገው አይዞን
@etagegnhailu9816
Күн бұрын
በቃ ይኽ ነዉ የጠንቋዩ መጨረሻዉ።ስለዚህ ሁላችንም ንስሃ ገብተን ወደ እግዚአብሔር እንመለስ። ወ/ሮ አበባ ከውርድት አላደንዎትም በቃ ንስሃ ግቡ እና የክብር አምላክ አክብረዉ ኑሩ አሊያ መጨረሻዎት የከፉ ነዉ
@betelhemhailu6794
10 сағат бұрын
ጠንቋይ ስር የምትርመጠመጡ ጉድ ተመልከቱ የሰይጣን መጨረሻ ይሄ ነው በእግዚአብሔር ፀንታችሁ ኑሩ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በቂ ነው ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን አሜን የኔ ንጉስ ሁሌም አመልክሃለሁ ዞላ እባክህ ልጁን እንዳትወስደው አደራ እንዳይገናኙ አደራ
@Mohsena-t8t
Күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅክህ ወንዴሜ አለም❤
@tgay5642
Күн бұрын
አልሃምዱሊላህ ከጦንቃይ ይጠብቀን
51:17
የዮሴፍ እናት ከጠንቋዩ ጋር ተፋጠጡ!!ዮሴፍ ላይ ያርፋል የተባለው መንፈስ መጨረሻ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 26 М.
26:41
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 34)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 87 М.
00:34
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
SKITSFUL
Рет қаралды 11 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 33 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:34
I thought one thing and the truth is something else 😂
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 22 МЛН
52:34
የኔ እና የጀርመናዊው ፍቅረኛዬ መጨረሻ! አባቱን እንዲያገኝ ሁላችሁም ተባበሩኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 77 М.
49:10
የሚስቱን አፅም አቅፎ የሚተኛው ሰው !!በመጨረሻም እውነታውን ተናገረ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 56 М.
41:45
በሴት ሰውነት የወንድ ብልት.... ፓንትሽን ምረጪ | Silegna | ስለኛ | ዶ/ር አለማየሁ | Dr. Alemayehu
ስለእኛ / ከኤልሳ አሰፋ ጋር - Silegna With Elsa Asefa
Рет қаралды 13 М.
44:37
ከሚሊኒየርነት ወደ ጎዳና ተዳዳሪነት!!እናት የተደበቀውን ሚስጥር ተናገሩ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 83 М.
28:37
ትፈለጋለህ ተብዬ የሄድኩበት ቦታ ያልጠበኩት ነገር ገጠመኝ። ይሄ ሁሉ የናንተ ውጤት ነው።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 20 М.
54:30
በመጨረሻው እውነቱን ተናገረ!! ከእህቱ ጋር ፊት ለፊት ተፋጠጡ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 102 М.
58:44
የሙሽራው እና የሚዜው ሴራ ተጋለጠ!!ሙሽሪት በጫጉለዋ ቀን የተሰራችው ጉድ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 120 М.
1:52:19
ዜሮ ዲግሪ ሙሉ ፊልም | Zero Degree | Full Length Ethiopian Film 2024 Eliana Entertainment
Eliana Entertainment
Рет қаралды 682 М.
19:28
የ ምሽት የአማርኛ ዜና ታህሳስ 2 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 3,5 М.
41:15
በስተመጨረሻም በቁጥጥር ስር ዋለች ። በቀረፃ መሀል ድንገት ያልጠበቅነው ነገር ተፈጠረ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 12 М.
00:34
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
SKITSFUL
Рет қаралды 11 МЛН