ነይ ሶልያና ጥዑም የእመቤታችን መዝሙር | Ethiopian Orthodox Tewahdo Mezmur 2023- ዘማሪት ሰላማዊት ሶርሳ | Selamawit Soresa

  Рет қаралды 538,663

Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ

Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ

Күн бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahdo Church: Selamawit Soresa| ዘማሪት ሰላማዊት ሶርሳ - ነይ ሶልያና - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Mezmur 2023
►Follow Chernet Senai:
Facebook : / chernetsenai
Instagram : / chernet_senai_official
Telegram : t.me/joinchat/...
#ChernetSenai #ዘማሪት ሰላማዊት ሶርሳ #Newmezmur #EthiopianOrthodoxTewahdoChurch
Subscribe and listen spiritual songs and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Chernet Senai © 2021. All Rights Reserved.

Пікірлер: 733
@Maereg
@Maereg Жыл бұрын
የኔ ውድ ትንሿ እህቴ እንኳን እመቤቴ ለዚህ ክብር አበቃችሽ 😢🥰🥰🥰 እወድሻለሁ
@genettafese6108
@genettafese6108 Жыл бұрын
😊😊
@genettafese6108
@genettafese6108 Жыл бұрын
😊😊😊😊
@KenstCharo
@KenstCharo Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏❤️🧡💛
@Onlydrawings9
@Onlydrawings9 Жыл бұрын
​@@genettafese6108002
@meseratderebew9120
@meseratderebew9120 11 ай бұрын
​@@genettafese6108#scnskk
@ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ
@ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
ይሄ ዝማሬ ስንት ጊዜ ሰማሁት ስንትጊዜ አለቀስኩበት የኔ ሕይወት ነው ግጡም ዜማው ይሄሰሞን በዚህ ዝማሬ ነው የምከርመው እማምላክ እናቴ የስደት ስንቄ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 10 ай бұрын
ወይኔ❤ጓደኛአለኝ እኔም ብሰማው ብሰማው አይሰለችኝም ጥውም❤ዜማ።እግዚያብሔር ይሰጥልን።
@tamiruafro7410
@tamiruafro7410 Жыл бұрын
ሌላኛዋን ምርትነሽ ጥላሁንን ስላገኘን እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን
@fantizeleke9899
@fantizeleke9899 4 ай бұрын
የምርት ነሽ ልጅ ናት እንዴ
@sewalem44
@sewalem44 Жыл бұрын
ቀልቤን የሳበው መዝሙር በጣም ነው የወደድኩት በርችልን እህታቻን
@birektiniguse665
@birektiniguse665 Жыл бұрын
በጭንቀት ተወጥሬ በአለሁበት ሰዓት የአንችን መዝሙር you tub ለይ አየሁ እና ስከፍተው ደስ አለኝ እና አለቀስኩ ምንም መነገር አልቻልኩም ዝም ብዬ መስማት ጀመርኩ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እህቴ በዝህ መዝሙር ተፅናንቸለሁ እግዚአብሔር ይስጥሽ በቤቱ ያቆይሽ በርችልን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tjregassa3343
@tjregassa3343 Жыл бұрын
በጣም ልብን የሚመስጥ መዝሙር የአገልግሎት ዘመንሽ በርከት በርከትከት ይበል በቤቱ ያፅናሽ 💚💛❤️🙏
@dirshayearega8868
@dirshayearega8868 Жыл бұрын
የምር እግዝኣብሄር ምን ይሳነዋል😢😢😢የቤቱ አገልጋይ አድርጎ ያቆይልን የምርትነሽን ድምፅ ይመስላል
@HealthLifestyle806
@HealthLifestyle806 Жыл бұрын
🥰🥰🙏
@MitaGasheTiti
@MitaGasheTiti 3 ай бұрын
እህታችን ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@Tea-hs2ex
@Tea-hs2ex 5 ай бұрын
ድምፅሽ የምርትነሽ ድምፅ ይመስላል😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tinsaetilahun-b8q
@tinsaetilahun-b8q Жыл бұрын
የኛ ውድ እህት ልዩ ዝማሬነው የሰጠሽን ጸጋው ይብዛልሽ ምርቴን ይመስላል ድምጽሽ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ጸጋው ያብዛልሽ 🙏🙏🙏
@tsegenetmedia6822
@tsegenetmedia6822 Жыл бұрын
ልቤ በተሰበረበት አፅናኝ መዝሙር ዝማሬ መልአክትን ያሰማልኝ
@ማራናታ-21
@ማራናታ-21 Жыл бұрын
Ayzosh ehte❤
@Sara-cf7th
@Sara-cf7th Жыл бұрын
እኔም ከስራ ስባረር ፅናት የሰጠኝ መዝሙር አግዢኝ እናቴ😢😢😢🙏🙏🙏አሜን አሜን በቤቱ ያፅናሽ
@ሀይሚየመርሳዋ
@ሀይሚየመርሳዋ Жыл бұрын
😢😢😢😢ልክ እደኔ
@yealmethel4859
@yealmethel4859 Жыл бұрын
​@@Sara-cf7theq2❤1qai)❤❤v19❤9❤
@dilyon2616
@dilyon2616 2 ай бұрын
​@@Sara-cf7th😂aqaać"@¶§
@Woldekidantube
@Woldekidantube Жыл бұрын
Woww..... ሃሹኮነ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ዉድ ስላንቺ ደስ ብሎኛል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በቤቱ ያቆይልን❤️🤍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤍🤍🤍🤍
@hielenyemaryamlij6998
@hielenyemaryamlij6998 Жыл бұрын
ደግፊኝ ልቁም አግዥኝ ማርያም😢😢😢😢😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
@BurteBurte-b9g
@BurteBurte-b9g Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሠናይምድር
@ሠናይምድር Жыл бұрын
አግዥኝ እናቴ 😢😢😢😢😢😢😢አቅርቢኝ ከፊቱ ይማረኝ ምህረቱ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ጥኡም ዝማሬ ነው ደጋግሜ የሰማሁት👏👏👏🌿
@ሀይሚየመርሳዋ
@ሀይሚየመርሳዋ Жыл бұрын
ስንት 😢ግዜ አዳመጥኩት ይህን መዝሙር በርችልኝ እህታችን ሰላሚዉትየ በጣም የወደደኩት የውስጤን የገለሽልኝ መሰለኝ😢😢😢 ዝማሬ መላይክትን ያሰማልልልንንን
@ሰናይትየተዋህዶልጅ
@ሰናይትየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
በጣም በተላይ በስደት ያለነውች 😢😢😢
@MalkamuAberaZegeye
@MalkamuAberaZegeye Жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ፤ የድንግል ማርያም ምልጃ አይለይብሽ። በሌሎች ብዙ አዳዲስ መዝሙሮች እንጠብቅሻለን።
@fekerii332
@fekerii332 Жыл бұрын
አግዥኝ እናቴ አቅርቢኝ ከፊቱ ይማረኝ ምህረቱ 😢😢ፁዑም ዝማሬ ቢሰሙት ቢሰሙት የማይጠገብ ዝማሬ ነው ትንሿ ዘማሪ ምህርትነሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ በቤቱ ይለቅ ዘመንሽ💒💒🌹🌹🙏🙏 ተዋሕዶ ሃይማኖታችንን ከመጣባት ፈተና አምላክ ይታደግልን አሜን፫😢
@AskuAzeze
@AskuAzeze 11 ай бұрын
Amen amen amen
@flowersalain
@flowersalain Жыл бұрын
ውዷ እህታችን❤ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ብሰማ ብሰማው የማጠግበው ዝማሬ ነው ትንሾ ምትነሽ ድምፅሽ ❤❤❤እመብርሀን ትጠብቅሽ
@kebedeadane5589
@kebedeadane5589 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ ድንግል ማርያም ትጠብቀን 💚❤️💛💚❤️💛❤️💛💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹👏👏👏👏👏👏
@volumecare9918
@volumecare9918 Жыл бұрын
በእውነት አጥንት ያመለመለም ዝማሬ መላእክት ያሰማል ፀጋዉን ያብልሸ በቤቱ ያፀናሸ እህቴ😢😢❤❤❤አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢❤❤❤😢😢😢😢
@Tezekerene_media
@Tezekerene_media Жыл бұрын
በጉጉት ስንጠበቅ ነበር ተለቀቀ መድሐኒአለም ፍፃሜሽን ያሳምረው
@Ahmad-zb5dz
@Ahmad-zb5dz Жыл бұрын
A men Amen❤❤❤ Amen
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️
@Ermiandgirume
@Ermiandgirume 9 ай бұрын
እቺን የመሰለች ዘማሪት ስለሰጠከን እናመሰግናለን
@ቲጂቲጂ-ቸ2ቈ
@ቲጂቲጂ-ቸ2ቈ Жыл бұрын
አግዥኝ እናቴ አቅርቢኝ ከፊቱ ይማረኝ ምህረቱ ❤❤❤❤❤ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤አሳስቢ ስለኔ ይቅለል አዘኔ❤
@serkalemshibeshi4921
@serkalemshibeshi4921 Жыл бұрын
ጥዕም ዝማሬ ነው እህታችን እመቤቴ ማርያም ያገልግሎት ዘመንሽን ትባርክልሽ ❤❤❤
@ማርያ
@ማርያ Жыл бұрын
አጥንትየሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዘጋውንያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤በቤቱ ያቆይሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bekabooktafe2712
@bekabooktafe2712 17 күн бұрын
ምን አይነት የተወደደ የዝማሬ ቃና ነው የእውነት ይዲዲያ የሆነ ዝማሬ ነው በብዙ ተባረኪ እህቴ እመ ትህትና ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
@therock_grewHair
@therock_grewHair Жыл бұрын
ለእሕታችን ዝማሪ መላይክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Жыл бұрын
የመላከእክት ዝማሬ ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያጽናሽ🙏😢❤❤❤❤❤❤
@abebechiabate8478
@abebechiabate8478 Жыл бұрын
ተሰምቶ ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር 😢😢😢 የተሰረ ልብን የሚጠግን
@የመምህሬተስፈይኣበራፍሬነ
@የመምህሬተስፈይኣበራፍሬነ Жыл бұрын
አሜን (3)ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታች የአዛኝቱ የደንግል ማርያም ልጅ ፀጋዉ ያብዛልሽ እማዬ👏👏👏እማዋዬ የኔ ብርሃን ይቅር በይኝ ለኔ በደለኝ ልጅሽም😥😔
@z_amen87
@z_amen87 Жыл бұрын
የኔ ወድ ምርትነሽን በድጋሚ አገኘን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@JonDaniel_
@JonDaniel_ 8 ай бұрын
Yene yalkutt hulu yweretttt nberr milew lben nw ynekagn nefis miyalemelim mezmurr zemare meleakit yasemash ehte🥰🥰🙏
@sebleabera4939
@sebleabera4939 Жыл бұрын
ልብን የሚነካ መዝሙር ዝማሬ መልአክ ያሰማሽ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ።የውስጤን ነው የዘመርሽልኝ
@senayetwendafrash9602
@senayetwendafrash9602 13 күн бұрын
😢😢 ልብ ሰርስሮ የሚገባ መዝሙር ለተከፋን በሙሉ የሚያፅናና መዝሙር ነው ዝማሬ መለአክት ያሰሜልን
@kenfeWelay-qv1zt
@kenfeWelay-qv1zt Жыл бұрын
ጥዑም መዝሙር ዝሓፍተይ ዘማሪ መላክት የስመዐልና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ErtibieAddissie
@ErtibieAddissie Жыл бұрын
ደግፊኝ ልቁም አግዥይ ማርያም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ህቴ❤❤❤
@firealemenedale4595
@firealemenedale4595 Жыл бұрын
ነፍስ የሚያረሰርስ መዝሙር ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ እህታችን 🤲🤲😍
@makdesmakdes4692
@makdesmakdes4692 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዓክት ያሰማልን 🙏💞ያገልግሎትዘመንሽን ፈጣሪይባርክልሽ እህት❤
@aster2025
@aster2025 Жыл бұрын
ደስ የምል መዝሙር ነው በርቺ እህታችን❤❤
@mhretyouhnes3005
@mhretyouhnes3005 Жыл бұрын
Amen zemera melekit yasemalin 👏👏😢😢
@ሰናይትየተዋህዶልጅ
@ሰናይትየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ፀጋውን ታብዛልሽ እመብርሀን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@senaitmulugeta8818
@senaitmulugeta8818 11 ай бұрын
Ehite kale hiwot yasemalin ewedishalhu 😢❤ emebete hilmishn ewin tadirglish ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saron6381
@saron6381 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር 🙏🙏🙏❤❤❤
@Mes355
@Mes355 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲👏🤲🕯🤲
@MitaGasheTiti
@MitaGasheTiti 3 ай бұрын
እህታችን ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@tewabechterache2372
@tewabechterache2372 Жыл бұрын
ሰሉዬ እንኳን ድንግል ለዚህ አበቃችሽ ያደግሽበትና አምላክ የሰጠሽ መክሊት ስለሆነ በዝማሬ አገልግሎት ቀጥይበት በርች ።
@fatemhfatemh897
@fatemhfatemh897 Жыл бұрын
በእዉነት ዉድ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽጰበርችልን🌾🌾🌾❤❤❤👏
@ayniyeyoutube5245
@ayniyeyoutube5245 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ❤❤❤❤❤❤
@MitaGasheTiti
@MitaGasheTiti 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልን ❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን የሰማልን
@senitube999
@senitube999 Жыл бұрын
እህቴ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን እማ በርቺ በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን ⛪️⛪️⛪️❤️❤️🇪🇹
@TamratMamu
@TamratMamu 2 ай бұрын
በጣም ምይጥ መዙሙር ነዉ ያወጣሹዉ በርች የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@fasikaaragwa2123
@fasikaaragwa2123 8 ай бұрын
እውነትቃልየለኝምእግዚአብሔርአምላክ ሁለየም አመስጋኝ ያደርግሽ ከተዋህዶበርት አይለየብን እመብርሀን ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የፍቅርቤት-ጨ4ዸ
@የፍቅርቤት-ጨ4ዸ Жыл бұрын
የኔ ዉድ እህት እንኳን ለዚህ አበቃሺ ❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህትየ😘😘😘👏👏
@Genet8983
@Genet8983 Жыл бұрын
ለእሕታችን ዝማሪ መላይክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ አደበቴን ክፈትልኝ አምላኬ😢
@GenetAemebhew
@GenetAemebhew 9 ай бұрын
ነይ ሶሊያና ተጫውተሽ ደመና ነይ አዛኚቱ እመ ትህትና ኣግዠኝ እናቴ ይሙላልኝ ጉድለቴ ኣቅርቢኝ ከፊቱ ይማረኝ ምህረቱ (2) እኔ የማላውቀው ብዙ ጉድለቴ ጥሪት አልቆብኛል ባዶ ነው ሌማቴ ምርኩዝ ያደረኩት ድንገት ተቀየረ የኔ ያልኩት ሁሉ የወረት ነበረ ደግፊኝ ልቁም ኣግዢኝ ማርያም ኣሳስቢ ስለኔ ይቅለል ሀዘኔ 2,,,, በሀዘን ተከብቤ ሰላም እርቆኛል ወገን ዘመድ ሁኚኝ እናቴ ከፍቶኛል የሚያፅናናኝ የለም ኣይዞሽ ባይ ከጎኔ እመ አምላክ ኣብሺው እንባዬን ከአይኔ ዙሪያዬን የጠረው በእሾህ ኣሜኬላ ጠላቴ እንዳይውጠን ሁኒልኝ ከለላ እኔ ኃጥያተኛ ነኝ የለኝ መልካም ምግባረ ልጅሽ ፊት ኣልቆምም በደሌ ቢቆጠር ሸክሙ ከብዶብኝ ቀሏል ማንነቴ አሳስቢልኝ ማርያም የእንባ ነው እራቴ ከስደት መልሺኝ ኣልሁን ወገን ኣልባ ከናፈቀኛ ደጅሽ መባን ይዤ ልግባ ክብር ለእግዚአብሔር ኣነ ለእናቱ ለውለመስቀሉ ክብር ኣሜን መላእክት ዝማሬ ይስማልን ♥️🙏
@mahelit
@mahelit 3 ай бұрын
ኪዳነ ምህረት ታስብልን ❤❤❤❤❤❤
@EdamEdam-p9u
@EdamEdam-p9u Жыл бұрын
Yene konjo i love you bewnet 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetgebremedhin64
@genetgebremedhin64 Жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር🙏🙏🙏🙏🙏
@selameshetie6304
@selameshetie6304 Жыл бұрын
ዝማሪ መላይክት ያስማልን በቤቱ ያቆይልን ነይ ሶሊያና ተጫምተሽ ደመና 😭😭😭😭 አቅሪቢኚ ከፊቱ 😭😭😭
@edaede8497
@edaede8497 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን በጣምየሚያምር ምስጋና በስደት ሁኘ ሲጨንቀኝ አዳምጠዋለሁ❤😢
@MELE_MEDIA
@MELE_MEDIA Жыл бұрын
ተባረኪ ሰሊ እህቴ እመብርሃን ትጠብቅሽ
@temesganamlaka
@temesganamlaka Жыл бұрын
❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማንል❤❤❤
@habhabshii2114
@habhabshii2114 Жыл бұрын
ዝማሬመላዕክትን ያሰማልን በቤቱያፀናሽ እህታችን በርች
@abelwoldemarkos4197
@abelwoldemarkos4197 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ሰሊዬ በጣም ጥዑም ዝማሬ ነው ከዚህ ሌሎች መዝሙራትን እንጠብቃለን። በርቺልን
@hulegebmedia6871
@hulegebmedia6871 Жыл бұрын
በእዉነት በጣም ደስ የሚል ልብ የሚምስጥ ረጋ ያለ መዝሙር ነው፤ እህታችን ዘማሪት ሰላማዊት ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እመ ብርሃን ሁሌም እናመሰግንሻለን፤ እግዚያብሔር ይመስገን።
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 Жыл бұрын
ዘማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እግዚአብሔር ያበረታሸ ❤
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 Жыл бұрын
ዝማሬ ቃለሂወት ያስማልን
@GentN-w5q
@GentN-w5q 8 күн бұрын
ዝማሬመላዕክት ያሰማልን ዳግም የምርትዬ ድምፅነው ድምጧ❤❤🙏
@fisehatsionadisu5532
@fisehatsionadisu5532 Жыл бұрын
ግሩም ዝማሬ ነው እኅቴ ፤ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ፤ የድንግል ማርያም ምልጃ አይለይብሽ። በሌሎች ብዙ አዳዲስ መዝሙሮች እንጠብቅሻለን።
@esvza5004
@esvza5004 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን እግዚአብሔር ያበርታሽ ከዚህ በላይ ለማመስገን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@frezewdekassa4202
@frezewdekassa4202 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽ ይርዘም ❤❤❤
@getnetbirku5917
@getnetbirku5917 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን
@serkalemgoche6409
@serkalemgoche6409 Жыл бұрын
በመጀመርያ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለእህታችን የመላይክትን ዝማሬ ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን በእውነት የሚያጽናና መዝሙር ተስፋን የሚያድስ ....ነው ስቴ እዳዳመጥኩት አይታወቅም በቁጥር እግዚአብሔር ይመስገን ከስደት መልሺኝ አልሁን ወረት አልባ ከናፈቀኝ ደጅሽ መባን ይዤልግባ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@frahiwotfra
@frahiwotfra 7 ай бұрын
አሳስቢ ስለእኔ😭😭የልብ የማደርስ መዝሙር ነዉ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልሽ🙏🙏🙏ፈጣሪ በግፍ ለሚጨፈጨፋ ቤተሰቦቻችን 💔💔መፍትሄ ያምጣ
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 Жыл бұрын
Bexam liyu tsaga new yeles ihitachin zimare melkitn yesamalish buzu zimare wude fit inxabiqalen 💐💐💐
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ Жыл бұрын
😢ዝማሬመላእክትንያሠማልንእህታችንፀጋዉንያብዛልሽ
@elsapetros5836
@elsapetros5836 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
@cityphone9560
@cityphone9560 Жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም የመላዕክት የዳዊት ዝማሬ ያሰማልን እህታችን ኡፍ ደግፉኝ ልቁም ማርያም እዉነት ነዉ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@msayeyedngllji2225
@msayeyedngllji2225 Жыл бұрын
ውዴ እህታችን ለዚህ ክብር ስለበቃሽ ደስ ብሎኛል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@yonasmillion9553
@yonasmillion9553 11 ай бұрын
አሜን ለኛም ታሳስበን ይሄን መዝሙር video ብንሰራለት በረከቱ ለኛም ነው
@Samual-t7b
@Samual-t7b 3 ай бұрын
Besmam dmts ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ kale hiwot yasemaln
@mintiwabzeleke6707
@mintiwabzeleke6707 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናሽ እህታችን🎉❤❤
@lizethio6061
@lizethio6061 9 ай бұрын
እልልልልልልል ነፍስን የሚያድስ መዝሙር እመቤቴ ሞገስ ትሁንሽ 🙏🏽
@masaratgoshime3398
@masaratgoshime3398 Жыл бұрын
አሜን ፫🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤
@ErmiFrew
@ErmiFrew 6 күн бұрын
ምርትነሽ ትመስለኝ ነበር እግዚአብሔር ይባሮርክሽ።
@ሶልያና-ጸ6ነ
@ሶልያና-ጸ6ነ Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በርችልን እህት አለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahelyifru5658
@rahelyifru5658 Жыл бұрын
ጥኡም ዝማሬ ነው እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏🥰🥰
@TsionAbera-tk7qc
@TsionAbera-tk7qc Жыл бұрын
Degfign dngel agezign maryam 🥹🥹❤️❤️
@GelilaGelilamusa
@GelilaGelilamusa 11 ай бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ልብ የሚነካ መንፈስን ሚያስደስት መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናሽ በርቺልን ❤👏💒🙏🙏
@abuali4615
@abuali4615 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@KalkidanTeshomee
@KalkidanTeshomee Жыл бұрын
Yn ehita enkwani dase alshe silanche betam dase libonali ❤❤❤❤❤❤❤
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
አጥነት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤
@bisratayele1923
@bisratayele1923 8 ай бұрын
በጣም ነው ደስ ሚለው በሰማውት ቁጥር ልቤ ደስ ይለዋ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🥰🥰🥰
@wonishet8690
@wonishet8690 Жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እህቴ
@KalHabte
@KalHabte Жыл бұрын
Ema amilak be betuwa tatsinash ehitachin enwodishalen
@serkalemasali2576
@serkalemasali2576 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤❤
@sagabeAB
@sagabeAB Жыл бұрын
ለእህታችን እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ዉድ አንችን ያበርታ እግዚአብሔር እመአምላክ እኔንም በቤቱዋ ፅንቸ እንድቆም ትርዳኝ በርች ዉድ እህቴ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤በጣም ልብ ይምነካ ዝማሬነዉ ስድት ነዉ ያለሁት😢😢😢😢
@elfneshizarafo
@elfneshizarafo Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SoliyanaDita
@SoliyanaDita Ай бұрын
እሄን መዝሙር ሰሰማ በጣም ለበን ይነካል በርቺ አግዚአብሔር የርዳሽ
@SoliyanaDita
@SoliyanaDita Ай бұрын
😢😢❤️❤️❤️❤️❤️
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 25 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 1,8 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН
በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) -  ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
38:51
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1,5 МЛН
የተሻለ ነገር  | ዘማሪት መስከረም ወልዴ  | New Ortodox mezemur
6:30
አሜን ቲዩብ - Amen Tube
Рет қаралды 13 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 30)
29:52
ለዛ
Рет қаралды 627 М.
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 25 МЛН