Ethiopia የወርቅ ዋጋ በጣም በርካሽ ወደ ሀገር ለምትገቡ18 ካራት24 ካራት 22ካራት!የወርቅ ልብስ በዱባይ አቤል ብርሀኑ ዮኒ ማኛ አሽሩካ ቸሩ ቲዩብ

  Рет қаралды 62,949

ቸሩ ቲዩብ cheru tube

ቸሩ ቲዩብ cheru tube

Күн бұрын

እንኳን በሰላም ወደ ልጅ ቸሩ ቲዩብ በሰላም መጡ በዚ ቻናል እጅግ መልከመልካምና ቁም ነገሮችን ያገኛሉ ሰብስክራይብ አድርገዉ ይከተሉን ለአስተያትና ለጥቆማ ከስር ያለዉ የፌስ ቡክ እና የኢኒስታግራም ፔጃችን ይቀላቀሉና አሳቦን ያጋሩ እናመሰግናለን!!
✔️✔️FOLLOW ME FACBOOK👇👇
/ chernt.tssema
✔️✔️FOLLOW ME INSTAGERAM👇I'm on Instagram as @tessemacheru. Install the app to follow my photos and videos.
👇👇 www.instagram....

Пікірлер: 709
@cell7697
@cell7697 4 жыл бұрын
ወድማችን ቸሩ ከልብ እናመሠግናለን እኔ ምላችሁ እስኪ ዱባይ ያላችሁ plez ሀይ በሉኝ ተባበሩኝ ላኩልኝ ለአዲስ አመት ልገባነዉ ነዉ ያሣካልሽ በሉኝ
@cherutube3064
@cherutube3064 4 жыл бұрын
ሳምሪ እኔም
@የማርያምልጅነኝባለማህተብ
@የማርያምልጅነኝባለማህተብ 4 жыл бұрын
@@cherutube3064 የት ሰፈር ነው አቡ ዳቤ ድባይ ጃርጅ ፉጀራህ የት
@rozamar8197
@rozamar8197 4 жыл бұрын
እኔም አድስ አመት
@محمدابراهيمالمعيني
@محمدابراهيمالمعيني 4 жыл бұрын
ሀሳብሽ ይሳካልሽ ማር
@ቅድስትየድንግልልጅ-ኘ5ቈ
@ቅድስትየድንግልልጅ-ኘ5ቈ 4 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ
@ethiopiantube5668
@ethiopiantube5668 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ወይ የወርቅ ልብስ የኛ አገር ወንድ ጨርቅም ማልበስ ትተዋል
@samirayasuf6121
@samirayasuf6121 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@የወልቂጤዋሽቅርቅር-ጠ7ዠ
@የወልቂጤዋሽቅርቅር-ጠ7ዠ 4 жыл бұрын
kkkkkk
@aseyemariyam285
@aseyemariyam285 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@saraaaa6665
@saraaaa6665 4 жыл бұрын
Tikikil kkkkk
@አርሴማቅድስት-ከ4ገ
@አርሴማቅድስት-ከ4ገ 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@erbkamengstu6847
@erbkamengstu6847 4 жыл бұрын
ምነው ቸሬ ጨርሼ ለብሼ ደግሞ ይግዴሉኝ እነ ገንዘብ ዘመዱ
@zuburauae3799
@zuburauae3799 4 жыл бұрын
👌
@አለምአለም-ነ7ገ
@አለምአለም-ነ7ገ 4 жыл бұрын
ክክክክ
@ፍቅርLOVE
@ፍቅርLOVE 4 жыл бұрын
ፎቶ ተነስተሽ ማሳየትነው እንጂ አይታሰብ ኢትዬጵያውስጥ መልበስ ሞትን ማፋጠን ነው
@liyoutube7361
@liyoutube7361 4 жыл бұрын
ክክክክክ😂😂😂😂
@Henoka369
@Henoka369 4 жыл бұрын
Kkkkk
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 4 жыл бұрын
ሙዝና ብርቱካን ከሱቅ ሰርቆ በሚሄዱበት ሀገር ወርቅ ለብሰን ከመኖር ላለመኖር ማን ይሄዳል
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ 4 жыл бұрын
ክክል
@ዳናዊትይቱብ
@ዳናዊትይቱብ 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@zizumuhammed8318
@zizumuhammed8318 4 жыл бұрын
Kikkkkkkk betam welahi
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ 3 жыл бұрын
😂🤣🤣😂😂
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 4 жыл бұрын
እንኩዋን ወርቅ ለለማድረግና ለመኖራችንም ዋስትን እትናል ቢቸግርህ እብድ አይምሮውን የሳተ ካልሆነ ይዞ የሚሄደው ጤነኛ ሰው እንኩዋን ወርቅ እራሱም አይሄድም ግን ስለመልካም ሀሳብህ እጅግ እናክብርሀለን
@yalemworkymaryamlji8213
@yalemworkymaryamlji8213 4 жыл бұрын
ወይኔ እኔ በጣም ነው ወርቅ መግዛት የምፈልገው ደሞ አይዞህ ቀን አለ ኢትዮጵያ ትነሳለች
@netsiyetewahidolij850
@netsiyetewahidolij850 4 жыл бұрын
Wow bro enamesegnalen betm tru mereja new ene efeligalew
@roozkiros6065
@roozkiros6065 4 жыл бұрын
ወንድሜ ወርቁ ይቅርብን አገራችን ሰላም ያድርግልን በሰላም ልንገባ ነው ምን ፈልገው
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 4 жыл бұрын
የመቼነዉ ዉደ በአሁን ጊዜነዉ
@roozkiros6065
@roozkiros6065 4 жыл бұрын
@@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ አረ እህቴ ከስድስት ወር በፊት ነው የተናገርው የቆየ ነው
@sabla9881
@sabla9881 4 жыл бұрын
እኔም እኮ አስብያለሁ ለአደስ አመት ውድቅድስት አገሬ ለመግባት እና እስኪ ትውዳጁችዬ የሀግሬ ልጁች በስላም ግቢ በሉኝ♥እና እኔ ግን ወርቅ አልውድም እንጅ እገዛ ነበር እኮ በቃ ያንግት እግዛለሁ ምን አልባት እንድ ቀን ልልብስው እችላለሁ
@طيبهمحمد-ط7د
@طيبهمحمد-ط7د 4 жыл бұрын
አላህ በሠላም ያሥገባሽ
@abdulkarimkml4092
@abdulkarimkml4092 4 жыл бұрын
ቸሩ ግዜው የወርቅ ግዜ አይደለም ሰው የሚበላው የቤት ክራይ የሚከፍልበት ያጣ ግዜ ነው
@Mehret-m5c
@Mehret-m5c 4 жыл бұрын
በዶላር ስንት ማለት ነው በግራም
@kasualem2137
@kasualem2137 4 жыл бұрын
የማታቀው ቀባጥረህ ሰው ቤት ሰርተው አተርፋለሁ ብለው አታስበላቸው የወርቅ ዎጋ ምንም ልዩነት የለውም እንዳትሸወዱ Google Search አርጉ የየለቱ ዎጋ የኢትዬጲያም የዱባይም ዎጋ አለ።
@ytube5625
@ytube5625 4 жыл бұрын
ትክክል
@imanhussain7009
@imanhussain7009 4 жыл бұрын
ትክክል
@negesteshimelis7361
@negesteshimelis7361 4 жыл бұрын
በአረበኛውምንብለንሰርች እነድርግ
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 4 жыл бұрын
አረ ለእኛ ለሥደተኞችሥ ወርቁ ቀርቶብን ንጹ ፍቅር የሚሠጥ ካገኘንም ከወርቅ ይበልጥ ነብር ወንድማችን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ለመግዛት አሣብ አለኝ እናመሠግናለን ወንድማችን ሠላም እና ፍቅር ለእናት አገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@tamraabi1751
@tamraabi1751 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል
@yordanosghebre1705
@yordanosghebre1705 4 жыл бұрын
Thank you for sharing🙏
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 4 жыл бұрын
ዋውመሰቀልያለውእኔእፈልጋለሁአለዴ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hewatsshefaro4028
@hewatsshefaro4028 4 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚❤💛💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሠላም ነው ወን ደሜ💛❤💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@betybirhan2869
@betybirhan2869 4 жыл бұрын
Enameseginalen kebefitu gin chemiral
@getekebere1222
@getekebere1222 4 жыл бұрын
እኔ ዱባይ ነኝ መግዛት አፈልግ ነበር ግን መዳምን ስጠይቃት አሁን ዉድነዉ አለችኝ ወደሀገር ልገባ አንድ ወር ነዉ የቀረኝ በዉሥጥ አዉራኝ
@sadasada6384
@sadasada6384 4 жыл бұрын
Awo betam wud new ene yegezawut kamet beft 22k 160 ahun yslewun semtehiwal yemtmeleshi kehone atgzi
@beyedh6407
@beyedh6407 4 жыл бұрын
እኔም አሁን አትግዢ አለችኝ
@tibletsolomon3315
@tibletsolomon3315 4 жыл бұрын
Thank you for sharing I want to buy gold
@seidseid4445
@seidseid4445 4 жыл бұрын
wedem betame enamesegenalen
@samerwetbeza6537
@samerwetbeza6537 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በቃተሸክሜው እሄዳለሁ
@fadinobad591
@fadinobad591 4 жыл бұрын
ሁል ጊዜም ለእግዚከብሔር ምስጋና ይገባል ሲመችም ሳይመችም ተመስገን
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 4 жыл бұрын
እናመሰግናቆንጆነውእ
@conjuconju3439
@conjuconju3439 4 жыл бұрын
እናንተ ሃበሾች ደግሞ እንኳንስ ወርቅ ልትጥሉ እሷ የሰራችው ገንዘብ ተመኝታቹ ነው የምትገቡት
@የማርያምልጅነኝባለማህተብ
@የማርያምልጅነኝባለማህተብ 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@erahmetabol1650
@erahmetabol1650 4 жыл бұрын
እናንተ ሀበሾች ክክክክክክ
@welelamehamed6372
@welelamehamed6372 4 жыл бұрын
ክክክ በጣምጂ ተመቸሽኝ ወላሂ
@haytalk3bi333
@haytalk3bi333 4 жыл бұрын
እናመሰግነለን
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ 4 жыл бұрын
ፍሉስ የለኝም እንጂ እገዛ ነበረ እስኪ ብድር ተባበሩኝ ወርቁ ከተለበሰ በኅላ ሚመለስ 😂😂
@ፍቅርየወሎልጅእምየሀገሬመ
@ፍቅርየወሎልጅእምየሀገሬመ 4 жыл бұрын
Kkkkkkk ene abedirshalehu
@ዳናዊትይቱብ
@ዳናዊትይቱብ 4 жыл бұрын
ክክክክ
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ዛሬገና አየሁ ህዶችናቸው የወርቅ ባለሀብታም ከኛስ አርቴፍሻን አርጋ ብትገባም ወርቅ መስሎአቸው አንገቷንነው የሚል እንኳን ወርቅ
@Rachel-dt7ej
@Rachel-dt7ej 4 жыл бұрын
ክብር አላቸዉ ለሚሰቶቻቸዉ የሀበሻ ወድ ግን በቃልቾ ነዉ የሚላ
@halaltube1116
@halaltube1116 4 жыл бұрын
ኧረ በጣም ውድ ነው አሁን ወርቅ ድሴበር እና ጃኖአሪ ነው የሚቀንስ እህቶች አሁን አትግዙ አያዋጣም ደግሞ አገር አንድም በውድ የሚገዛ የለም ተሣሥቷል
@bettybekle1686
@bettybekle1686 4 жыл бұрын
Thanks. Wenedem meleka madereg leras new
@ማሪያምእናቴሁሌምእወድሻለ
@ማሪያምእናቴሁሌምእወድሻለ 4 жыл бұрын
ዋው ቸርዬ የምፈልገው ነገር ነው እሽ እንገዛለን ወንድሜ አመሰግናለሁ በጣም ቆንጆ ነው
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 4 жыл бұрын
በጣምተወዷል
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች ይሄን ቢሆን ጥሎሽ የሚሰጡት 😊😃😋
@heymanotgetachew1067
@heymanotgetachew1067 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ጥሎሹ ቀርቶብኝ በንጹ ልባቼው ባፈቀሩን ነበር
@jiituujiituu1800
@jiituujiituu1800 4 жыл бұрын
Shanit lakkofsaa kee essan argatuu???????
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 4 жыл бұрын
እኔስ የሁሉም አለኝ በአጠቃላይ ከ50 ግራም የማያስ ወርቅ አለኝ ኢትዮጵያ ወስጄ ብሸጠው ስንት ያወጣልኛል
@susurabya3718
@susurabya3718 4 жыл бұрын
Enese 1 geramka yelgem ejen yazebeg
@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው 4 жыл бұрын
Gobz
@alfoahlulu1802
@alfoahlulu1802 4 жыл бұрын
Thanks
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ 4 жыл бұрын
ቸሩ እስኪ የጋብቻም የአንገት ወርቅ ስንት ነው በቅርቡ ታናሽ እህቴ ልታገባ ነው ኢትዮጲያ የወርቅ ዋጋ ስንት ነው ዋጋው
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 4 жыл бұрын
24 karat snt gram new??
@mesikonjo905
@mesikonjo905 4 жыл бұрын
Bir betam wedalew gin megzat Alichilim yachebrbralu gezche tebelashebgna
@edentegena6088
@edentegena6088 4 жыл бұрын
ዋው ዱባይ ውስጥ ወርቅ እንዴት እንደሚያምር እንዳማረኝ ኢሳቡ እማ አይወራ የጣት ቀለበት ልገዛ ችላለው ስሄድ እኔም ገዛለው አንድ ቀን ወጥቼ አይን አዋጅ ነው የሆነብኝ
@ዛሬንኑርስለነገአትጨነቅ
@ዛሬንኑርስለነገአትጨነቅ 4 жыл бұрын
Ere bro lebsachihu gbu emtlen lebochun eresahachew ende adelem derarbo andm lebso megbat ayasfelgm porsachihu wust new meyaz yalebachihu
@abac2092
@abac2092 4 жыл бұрын
Waw enamesgenalen wendmy
@menbersilshe513
@menbersilshe513 4 жыл бұрын
በፈት የወርቅ ዋጋ አታወቅም ማለት ነው ዝም ብትል ይሸልሀል
@turkeyturkey6598
@turkeyturkey6598 4 жыл бұрын
አሣውቀኝ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@hawatube955
@hawatube955 4 жыл бұрын
እሠፈር ድረሥ እምታመጡ ከሆነ ሥልክ ቁጥር አሥቀምጥልን ወንድም
@mesikonjo905
@mesikonjo905 4 жыл бұрын
Enamsegnalen
@tsegatsega4748
@tsegatsega4748 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ጠ6ሰ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ጠ6ሰ 4 жыл бұрын
ቸርየ በእግዚአብሔር በቅርብ ኢትዮጵያ እገባለው እና እኔ ቤሩት ነኝ ወድ ኢትዮጵያ ላክልኝ ብሩን ኢትዮጵያ ላለ ስው እስጥልሃለው
@alainalsin364
@alainalsin364 4 жыл бұрын
፡በጣም ውድ ነው እኔ 22k ሰሞኑን በግራም 187ድርሀም ገዝቻለሁ
@ሪችነኝአያቴንናፍቂ110
@ሪችነኝአያቴንናፍቂ110 4 жыл бұрын
21 ካረንት ስንት ነው ግራም እህት
@alainalsin364
@alainalsin364 4 жыл бұрын
@Netsanet Kebede አላኢን ውስጥ ነው መሀል ሱቅ ይባላል ቦታው
@alainalsin364
@alainalsin364 4 жыл бұрын
21k 175 ድርሀም ነው ልዩነቱ 12ብር ነው ከ22k ስላዛ ዝብየ 22ገዛሁት
@alainalsin364
@alainalsin364 4 жыл бұрын
@@ሪችነኝአያቴንናፍቂ110 21k ግራም 175 ነበር ሰሞኑን በየግዜዉ ከፍ ዝቅ ስለሚል ነዉ እንጂ
@ሪችነኝአያቴንናፍቂ110
@ሪችነኝአያቴንናፍቂ110 4 жыл бұрын
@@alainalsin364 እሽ አመሰግናለሁ
@የክርስቶስባራነኝ
@የክርስቶስባራነኝ 4 жыл бұрын
ቸሩ ቦታዉንና ስልክ ቁጥር ብትተባበረን. እናመስግናለን
@ኡሙሀያት-ሐ4ዠ
@ኡሙሀያት-ሐ4ዠ 4 жыл бұрын
የት ነው ንገረኝ አሁኑ መግዛት እፈልጋለሁ
@selamemekurai3603
@selamemekurai3603 4 жыл бұрын
ወድማችን በጣም እናመሰግናለን ግን ስልክህን አስቀምጥልኝ
@awal2125
@awal2125 4 жыл бұрын
ችሩየ ክቻልክ እስኪ የቤት እቃ መሳሌ ያልጋ ልብስ መጋርጃ የመሳስሉት በታሳየን ወዴሜ አሪፈነበር በተርፍ ስለመርጃህ እናመስገናለን
@welelawelela8432
@welelawelela8432 4 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ ከ ኢትዮ በቅርብ ነው የመጣሁ እዛው ብገዥ ይሻልሻል የ ታርጎ የምን የምን ቢቀርስ
@awal2125
@awal2125 4 жыл бұрын
@@welelawelela8432 ወየይ እህት ትክክልነሺ ገን ቲሺዉ ጥራቱ እዚህ ይሻላል ማር እኔም አደኛወ ወራየ ካምስትወረ በሆላ ገባለሁ ኢሻአላ
@ytube5625
@ytube5625 4 жыл бұрын
@@awal2125 እሻአላህ እኔም እገባለሁ አላህ በሰላም ያገናኘን
@fasikaysma5904
@fasikaysma5904 4 жыл бұрын
ዋው እንዴትነው የማምረው እናመሠግናለን ለረጃው ወንድማችን
@انازهره-و6ظ
@انازهره-و6ظ 4 жыл бұрын
ቸሩ እኔ ስራ አለብኝ በተቻለህ መጠን ፈጠን ፈጠን በል እና የየካራቱን ዋጋ ነግረህን ብንሄድ ሌላውን በኋላ ብታወራ።
@عايشهايوب-و2ح
@عايشهايوب-و2ح 4 жыл бұрын
የት ነዉ
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ 4 жыл бұрын
ሰለ ምክርህ እናመሰግናለን እውነት ነው ደሞ ወርቅ ገዝቶ መገባትአሪፈ ነው ግን ትንሸ ነው የቀነሰው በጣም ትንሸ😎
@tayechmelaku232
@tayechmelaku232 4 жыл бұрын
ግን ኢትዮ ሲሸጥ ይቀንሳል አሉ ንገረኝ እስኪ ወንድም
@ሰአድነኝየወሎዋቅመም
@ሰአድነኝየወሎዋቅመም 4 жыл бұрын
እኔ ምግዛት እፈልጋለሁ ዱባይ የትአካባቢነው?
@ቦሩሜዳይቱብ
@ቦሩሜዳይቱብ 4 жыл бұрын
በደህና ጊዜ በርካሺ የገዛሁት አለኝ አሁንማ በጣም ውድ ነው
@ffentaw9679
@ffentaw9679 4 жыл бұрын
መች ቀነሰ የዛሬ አመት 22 ካራት 135 ነበር የገዛሁት አሁን በጣም ውድድድድድ ነው
@ruqiyaahmed1282
@ruqiyaahmed1282 4 жыл бұрын
Fነኝ ወለየዋ ካራት ማለት ግራም ማለት ነው??
@alemyoutube591
@alemyoutube591 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ የዛሬ አመት 132_135 ነበር በጣም ነው የጨመርው
@asmaaaaa23
@asmaaaaa23 4 жыл бұрын
አሁን 22ግራም 235ድርሀም ነው በእውነት በጣም ምንም ነው የቆጨኝ
@አይጊዜ
@አይጊዜ 4 жыл бұрын
ስለመረጃህ እናመሰግናለን ያልገባኝነገር 21 ካራቲማለት 21 ግራምማለትነው ማለቴ ካራቴና ግራምይለያያል ከይቅርታጋር አብራራልኝ
@hauatushfa723
@hauatushfa723 4 жыл бұрын
አው ይለያያል ሀቢቢቲ ካራንቲ ማለት የወርቁ ጥራት ሲሆን ግራም ማለት ሲመዝን ያለው ክብደት ነው
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 4 жыл бұрын
Hulluu selam ayidelem.Me’at iyeweredebin hulluu selam naw malet anichilim.Weyim websitachewin inna silkachewin bititewilin xiru neber.
@shukriyakk324
@shukriyakk324 4 жыл бұрын
ወድም ወርቅ እና ብር እንፈልጋለን ማምጣት ትችላህ እዳ
@ሱሱነኝየአላህባርያ
@ሱሱነኝየአላህባርያ 4 жыл бұрын
ንገርኝ ልገዛ ነው የት ነው ያለ ?
@haymanuthaymanut9537
@haymanuthaymanut9537 4 жыл бұрын
እኔ አላኢን ነኝ የት ሰፈርነው መግዛት ፈልጋለሁ
@hawa9525
@hawa9525 4 жыл бұрын
የት ነው ቸው እሥኪ ያመጡ ከሆነ ንገርኝ
@adamia3883
@adamia3883 4 жыл бұрын
Thanks 👍
@የዲቲቅምጥል
@የዲቲቅምጥል 4 жыл бұрын
ቸርየ ለኔ ግን አንተ ስታገባኝ ስለምትጥልልኝ አያስፈልገኝም አይደል😂
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 4 жыл бұрын
እድሜ ለኮቬድ ጨርየ ሀሳቤን ሁሉ ሰርቆኛል እኳን ወርቅ ልገዛ ወርቅ ግን እወዳለሁ የሴት ልጅ ጌጥ ወርቅ ነው
@soumayalakhdar2743
@soumayalakhdar2743 4 жыл бұрын
ዱባይየትነዉእኔዱባይነኝግንእማገኝዉሁላዉዲነው
@shawuwalo2241
@shawuwalo2241 4 жыл бұрын
ቸርዬ እንደት ዋልክ እንደት ደህናነህ ወይ እናመሰግናለን ወንድሜ እንደዚህአይነት የሚመክር ወንድም የት ይገኛል እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ናጤና ይስጥህ አንተ በስደት አገር ለምንኖር እግዚአብሔር በታች የተሰጠኽን ወንድም ነህ በጣም ነው ደስየለኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ytube5625
@ytube5625 4 жыл бұрын
የት ነው ልዮቦታው
@susuh2000
@susuh2000 4 жыл бұрын
ወይኔኔኔ መግዛት እፈልግ ነበር ግን ብር የለኝምምምምሞ ማነው የሚያበድረኝ
@zuburauae3799
@zuburauae3799 4 жыл бұрын
እኔ
@susuh2000
@susuh2000 4 жыл бұрын
@@zuburauae3799 አመሠግናለሁ ማማየ እንገናኛለን
@merryyosef9727
@merryyosef9727 4 жыл бұрын
እኔ
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 4 жыл бұрын
እኔም
@susuh2000
@susuh2000 4 жыл бұрын
@@ጦይባየወሎልጅT አመሠግናለሁ ማማየ ወሎየዋ
@sendayoderbew6096
@sendayoderbew6096 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አንገዛህ አለን
@martamarta3744
@martamarta3744 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ስፈልገው የነበረው ነገርነበር?ግን ዴራ /ናፍ. ስንተኛፎቅነው ወርቅ ያለው ብዙምስለማላውቀውነው?
@ፍቅርየወሎልጅእምየሀገሬመ
@ፍቅርየወሎልጅእምየሀገሬመ 4 жыл бұрын
Wow amazing prize
@መቅደላዊትYouTube-k9t
@መቅደላዊትYouTube-k9t 4 жыл бұрын
የአበሻ ወርቅ ስንት ነው
@ፍቅርLOVE
@ፍቅርLOVE 4 жыл бұрын
ቸሬ የሴት ቀለበት ዳይመንድ ስንት ነው
@saadasaada1092
@saadasaada1092 4 жыл бұрын
የኔምጥያቄነው ከሰማሽ ንገሪኝ
@አልሚወለየዋ
@አልሚወለየዋ 4 жыл бұрын
ሥለመረጃህእናመሠግናለንቸሩየ
@fantafanta6244
@fantafanta6244 3 жыл бұрын
በስማም የወርቅ ልብስ ይቅርብንና የአንገት ወርቆች ስንት እንደሚሸጡ ባወቅን ደግሞ ገና ዛሬ ነው ቻናልህን ሰፕስክራይብ አድርጌ የተቀላቀልኩኝና ከቻልክ የባህሬን ስንት እንደሆነ ንገረኝ
@mesefanu3513
@mesefanu3513 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው ወንድም መግዛት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ
@fathimmafathimma4786
@fathimmafathimma4786 4 жыл бұрын
ቸሩ የኢትዩጲያ የባህል ወርቅ ሥምንትግራምሥንትነው ኢትዩጲያ ንገረኝአማና
@መቅደላዊትYouTube-k9t
@መቅደላዊትYouTube-k9t 4 жыл бұрын
ዱባይ የት አካባቢ ናችው አድራሻችው
@konjitgetahun2736
@konjitgetahun2736 4 жыл бұрын
ሌላ አገር ያለነውስ?
@honnylovecruz748
@honnylovecruz748 4 жыл бұрын
እናመስግናል ወንድማችን
@سالمخلفان-و9ث
@سالمخلفان-و9ث 4 жыл бұрын
ካራቴ በግራም ሥንት ነው
@እምነቴየተዋሕዶልጅነኝእም
@እምነቴየተዋሕዶልጅነኝእም 4 жыл бұрын
የትነው ቸሬ ያገት ወርቅ መስቀል ያለው አለ
@ekramymam7947
@ekramymam7947 4 жыл бұрын
እስኪ የጋብቻ ቀለበት ጠይቅልኝ
@seadaseid8607
@seadaseid8607 4 жыл бұрын
እናመሠግን አለን
@emrantubeemrantube1536
@emrantubeemrantube1536 4 жыл бұрын
Ahun betam wed new
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 3 жыл бұрын
በካራት ሳይሆን በግራም ነው የሚባለው ወዳጄ😂🙈😂
@Ethiopianlove-gq6yq
@Ethiopianlove-gq6yq 3 жыл бұрын
የኛ ወድ በጥፊ ጥሎ ነዉ የሚወስደዉ
@ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
@ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጎግል አይቸዋለሁ በሮመዳን አካባቢ እረክሶ ነበር
@haymanuthaymanut9537
@haymanuthaymanut9537 4 жыл бұрын
እውነትነው እግዚአብሔር ይመስገን
@aishabintalemuu2949
@aishabintalemuu2949 4 жыл бұрын
Eshi cheru ine megzat iflgalhu indet agechalehu
@deboraasiyuom7163
@deboraasiyuom7163 4 жыл бұрын
👍👍👍 Tahks chru gn y I phon silk birr asawkig plss ..
@ሙበረክኢቶብ
@ሙበረክኢቶብ 4 жыл бұрын
እነማሰግነለን ግን ዬት አገር ወርቅ ነው ጡሩ የሚበለው እስቲ ነገርኝ የሚተቁ
@ሶፊወሎየዋየናቷናፍቂ
@ሶፊወሎየዋየናቷናፍቂ 4 жыл бұрын
ዱባይ የት ልዩ ቦታው
@ማርያምማርያም-ተ9ዠ
@ማርያምማርያም-ተ9ዠ 4 жыл бұрын
ስልክ ቁጥርክን ላክልን
@ሀናንየማሜ
@ሀናንየማሜ 4 жыл бұрын
እስቲ ቸሬ አጋዛኝ ኢትዮ ልሄድ ስለሆነ በቅርቡ🤗
@marimarimari3140
@marimarimari3140 4 жыл бұрын
ቸሬ እላይን ይሸጣሉ
@fhdhfhfh678
@fhdhfhfh678 4 жыл бұрын
ገዝተን ልንለብስው ነው ወይስ እጀቺንንለማስቆርጥ ሙዝ የሚስርቅበት አገር ነው ያላብ
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
የወርቅ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Gold Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
17:59
💰 የአመቱ ምርጥ ፕራንክ short Ethiopia film
17:48
ቸሩ ቲዩብ cheru tube
Рет қаралды 33 М.
የመጨረሻ ትግስቱን አስጨረስኩት የአመቱ ምርጥ ፕራንክ
24:09
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН