ንግድ ባንክ አዲስ ህግ አወጣ ! ከካቻ መልካም ዜና ለብድር ፈላጊዎች | የባንክ ተጠቃሚዎች በሙሉ ማየት ያለባችሁ ወሳኝ መረጃ | business| Gebeya

  Рет қаралды 56,299

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

Пікірлер: 74
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ሴትነት ያልበገራት ጀግና የቀንድ ከብት ነጋዴ kzbin.info/www/bejne/rHzVg2WdmbB3eZYsi=TxXnrgEnq1IiKLzi
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube Жыл бұрын
*እንኳንም ነገራችሁን ብራችንን እያወጣን በግል ባንክ እናስቀምጣለን ሼም ነው ባስቀመጥነው ብር መስሎኝ መንግስት ስራ የሚሰራው!!*
@ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ
@ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ Жыл бұрын
ዘጋቢዋ አቀራረብሽን ወድጀዋለሁ በርች !!
@selamluluselamlulu9599
@selamluluselamlulu9599 3 ай бұрын
እንኳን ነገራችሁኝ የግል ባንክ መጣሁላቹ
@Zackfrd
@Zackfrd Жыл бұрын
Let’s go to private bank 🏃🏾‍♂️🏃🏾‍♂️🏃🏾‍♂️🏃🏾‍♂️🏃🏾‍♂️
@HeavenKingdom698
@HeavenKingdom698 Жыл бұрын
ጉዞ ወደ ኋላ ይልሀል እንዲህ ነው።
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 Жыл бұрын
አኛ ባስቀመጥን ገንዘብ ነግዶ:- 1. ለኛ 5% 2. ስንበደር በገንዘባችን 15% እንጠየቃለን። ለምን? አሁን ደግሞ የምን የሚባል ነዉ የሚቆረጠዉ። ከእንግዲ መ/ቤቴ ደሞዜን በእጄ ሊሰጠኝ ይገባል። በእጄ የሚገኘዉን ሳጥኔ ዉሰጥ አጠራቅማለሁ።
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
😂😂
@habtamuayalew7342
@habtamuayalew7342 Жыл бұрын
ብራችሁን በማንኛውም ባንክ አታስቀምጡ ሁሉም ባንኮች በደንበኞች ላይ በየጊዜው የተለያዩ ቢሮክራሲዎችን በመደርደር ደንበኞች የሚፈለገውን እንቅስቃሴ እንዳያደርጉ እንቅፋት በመፍጠር ላይ ይገኛሉ ወደፊትም ከዚ የባሰ አሰራር ነው የሚፈጠረው ስለዚህ ይህንን ብልሹ አሰራር ባንክ ባለማስገባት እና የገባውንም በማውጣት ተገቢውን ቅጣት መቅጣት
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ብዙ አማራጭ ባክ አለ ዘምዘም ባክ ሂጂራ ባክ ከወለዲ ነፃ
@Betu4185
@Betu4185 Жыл бұрын
የኢትጵያ ንግድ ባንክ ከልክ በላይ ጠግቦውል
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
😂😂😂😂
@sofiya1349
@sofiya1349 Жыл бұрын
ወደሜ እናመሰግናለን
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት Жыл бұрын
ንግድ ባንክ ብዙ ወገኖች ተበላን ያለ ውክልና ብራችን እየተበላንነው እያሉ እያለቀሱነው መንግሰት ካለ አሰራሩን መርምር ባንክ አምነን እየተበላን ነው ከፍቃዳችን ውጪ አካውንታችን እየተበዘበዘ ነው ???
@TigistSamuel-fq7fb
@TigistSamuel-fq7fb Жыл бұрын
እናመሠግናለን🙏
@almazkifle3051
@almazkifle3051 Жыл бұрын
Enamesegnalen gebeya midiawoch❤❤❤
@aberaamenu28
@aberaamenu28 Жыл бұрын
እዬ ግፈኛ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህዝቡን እስካሁን እየበዘበዘ ያለበት መንገድ አንሶት አሁን ደግሞ ተጨማሪ የግፍ ብዝበዛ ለማድረግ አቅዷል።
@g.k4495
@g.k4495 Жыл бұрын
እናመሰግናለን👌👌
@ro7601
@ro7601 Жыл бұрын
ብሬን ሰጥቼ ብሬን ከፍዬ ወስዳለዋ🤔የውጭ ባንክ ገብቶ በገለገለን ከነዚህ ዱቄት::
@ayenewsisay4183
@ayenewsisay4183 Жыл бұрын
እረ ወለድ መክፈሉ ቀርቶብን ያስቀመጥንውን ገዘብ ላይ ስታወጣ ገዘባችን በሰጠን፡፡ የሚገርመው ባለሀብቱን ተማምኖ ደመወዝ መቸም በኔ ነው ደመወዝ የሚከፍሉት ከድሀው ላይ በግድ እየቆረጠነው ባለሀብቶች ግን የእድገታቸው ምጭ ሰራተኛቸው መሆኑን አውቀው ደመወዝ በግል ባኮች ይክፈሉን
@efaabera7602
@efaabera7602 Жыл бұрын
ንግድ ባንክ ህዝብን እያንገላታ የሚከብር ባንክ ነዉ፡፡ ባንኩን ባለመጠቀም ማስተማር ያስፈልጋል፡፡
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
ብላችሁ ብላችሁ ብራችን ብቻ አንሰጥም እንዳትሉን በሰው ቤት ታቀጥለን ያገኘነው ለባችን 🤔🤔
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 Жыл бұрын
Ewunet.
@tilahunlegesegemeda
@tilahunlegesegemeda Жыл бұрын
Ayzosh wde
@merontube1773
@merontube1773 Жыл бұрын
ማለታቸዉ አይቀርም አፈር ይብሉ እና
@ekrumohemed7619
@ekrumohemed7619 Жыл бұрын
እንኳንሰላምመጣህ ወንድም
@AbdurahmanAdem-ek5wx
@AbdurahmanAdem-ek5wx Жыл бұрын
ለኢንቨስትመንት ማስጀመርያ ተያዥ ያስፈልገዋል ወይ? ብድሩን ለማግኘት ምን ያህል ግዜ ይወስዳል?
@Workist-k4h
@Workist-k4h 10 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉😊
@HeishasurajHeish
@HeishasurajHeish 11 күн бұрын
ከጋር ዉጭ ሆኖ CBF birr ሙክት ይቻላል????
@nawal5119
@nawal5119 Жыл бұрын
ብራችን እነሱጋ ሲቀመጥ እየተጠቀሙ አደል
@dagimbubu
@dagimbubu Жыл бұрын
ከምታጭበረብሩን የ አገልግሎት ክፍያ ብታስከፍሉን ይሻለናል
@sisgalan1089
@sisgalan1089 Жыл бұрын
ለምን ግን አሠቀምጠን ብራችንን እንደፈለጋችው እያሽከረከራችው እየነገዳችውበት ትርፋማ ሥለሆናችው ምን ይባላል በርቱ እንግዲ🤔🤔🤔🤔
@selamluluselamlulu9599
@selamluluselamlulu9599 3 ай бұрын
ከዛ በፊት የቆረጠዉን መቼ ነዉ የሚመልስዉ
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
Enmsgalen wondem 🙏
@Seada-w8f
@Seada-w8f Жыл бұрын
ቶሎ ሀገር ገብቼ ብሬን ባወጣሁ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
የት ልታስቀምጠው?
@Aande621
@Aande621 Жыл бұрын
​@@rasayifat5726መሬትምቆፍራታሲቀምጠወ😢 ሌባከሚበላወ
@Seada-w8f
@Seada-w8f Жыл бұрын
@@rasayifat5726እኔአቃለሁ እሱ
@ro7601
@ro7601 Жыл бұрын
@@rasayifat5726ፍራሽ ስር
@ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ
@ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ Жыл бұрын
ችግር የለም ብዙ ደንበኞች አለንለት
@Business_Abex
@Business_Abex Жыл бұрын
ቀረባችሁ ከ20 በላይ ባንኮች አሉ በቃ በቀላሉ ቻው!
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
እዴ ብራችንን ከንግድ ባንክ እያወጣን ከግል ማስገባት ነዋ እዴጭራሽ ባወጣሁ ቁጥር ሊቆረጥልኝ ነው
@almazkifle3051
@almazkifle3051 Жыл бұрын
Ebakachu gebeya midiawoch be bekolo mefelfeya machine waga sirulin
@balewnigussie3973
@balewnigussie3973 Жыл бұрын
ሰው ግን ለምን ንግድ ባንክ ይጠቀማል?
@yetbe2005
@yetbe2005 Жыл бұрын
It is already started 10 days ago in CBE's rural branches that 5 birr was paid additional for 300 birr supports of our poor beneficiaries.
@omyakwb3633
@omyakwb3633 10 ай бұрын
እኔአዲሚሊን ብር አለኚ ግን አምስትአመት አድብር አይወልድም ምንአይነት ጉድነው
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Жыл бұрын
ባክን አምኘ 10ብር አላስቀምጥም 😂😂😂😂😂 እናተስ ባክ ማስቀመጥ አሎድም
@FireYacob
@FireYacob 3 ай бұрын
።🎉 9:39 9:40 🎉😅
@genetneway9396
@genetneway9396 Жыл бұрын
Who ever likes send money especially in America don’t send money through any banks to Ethiopia send through black it ease
@genetneway9396
@genetneway9396 Жыл бұрын
Who saved money Ethiopia commercial banks ?
@Tesfaye-dk6wx
@Tesfaye-dk6wx Жыл бұрын
Kkkk.1 ብር ስልክ 4 ብር እዳ ሊኖርብኝ ነው ማለት ነው?? ገንዘብ ስናስገባም መክፈል ለምን አልፈለጉም
@retabrave1695
@retabrave1695 Жыл бұрын
The bank is getting interest from our money so why the bank is looking for additional deduction you are ready to make us poor.
@Betu4185
@Betu4185 Жыл бұрын
እኛ ባስቀመጥን ገንዘብ ነግዶ እኛ ገንዘበችን ስናወጣ ክፍያ አረ ታገብ አይደለም
@እረኛዪ
@እረኛዪ Жыл бұрын
ቁጥርህን ባገኝሁ እባክህን ወድሜ
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
አረ ቪዲዮ ላይ አለ
@yetbe2005
@yetbe2005 Жыл бұрын
Paying for transferring your own money is arrogant. Even it is so challenging to cue and access services at all CBE Branches where you waste more than 6 hours to get services. Paying service fees for this time taking services is mean a triple charge¡!!!!!!!
@Aande621
@Aande621 Жыл бұрын
ንገድ ባንከ አሁንእማ እልምያለሌባሆነ
@tarekegnmelesse8135
@tarekegnmelesse8135 Жыл бұрын
ዝቅጠት
@habukasim7356
@habukasim7356 Жыл бұрын
ከወለድ ነፃ አካውንት ላይ መቀነስ ሼም ነው አስቡበት
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 Жыл бұрын
አላህ ያሳህ አብይ
@ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ
@ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ Жыл бұрын
ወደየት ?😂
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
​@@ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠቱቱ ተከሲስ በየኮሜቱ የልከሰከሳል መረዛም
@momiloveyou9881
@momiloveyou9881 Жыл бұрын
😂ንግድ ባንክ ሌባናቸው
@MMol-x4m
@MMol-x4m Жыл бұрын
Hoho😂
@እረኛዪ
@እረኛዪ Жыл бұрын
ጭራሽ
@ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ
@ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ Жыл бұрын
ዘጋቢዋ አቀራረብሽን ወድጀዋለሁ በርች !!
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
Enmsgalen wondem 🙏
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
Enmsgalen wondem 🙏
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
Enmsgalen wondem 🙏
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН